🔴ፍቅረኛው ደሙን እንደምሸጠው ደረስንባት😱ቀንድ ያወጣው ልጅ|መፍትሔ | ዱካ ሾው/ duka show |ynesr ayne/የንስር አይን |ethiopian movies

  Рет қаралды 29,957

መፍትሔ

መፍትሔ

Күн бұрын

Пікірлер: 397
@mefthee
@mefthee 25 күн бұрын
ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏
@ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
@ዓወትነቲውፅዕህዝበይ 29 күн бұрын
ፈጣሪ ይማርህ ወንድሜ🙏ቤዝየ እባክሽን ፀበል እንዲሄድ ምከሪው😢
@SaraHaile-kh4fg
@SaraHaile-kh4fg 29 күн бұрын
ልጁ ፀበል ዉሰዱት እባካችሁ
@EtalemMulat
@EtalemMulat 29 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተደረገ ነገር የለም ያልተሠማ እጂ ብሎል ዘላለም ዱኮ ሾኦ አክስትየው እና ፍቅረኛዋ መጠየቅ አለባቸው ልጁ ደሞ ከላዩላይ ቀንዱን አንሱለት ቀጣዩን እደምታሳይን ተስፋ እናደርጋለን🙏
@ኣልሚ
@ኣልሚ 29 күн бұрын
እባክሽ ቤዝየይ የኔ ኣሰታዋይ ሴትየዋ ለጠንቆይ ገብረበት ትሆናለች ስለዚ ፀበል ውሰድት የስውራ ማርያም የቅቤ እምነት ቅቡት
@mareyemahemed3663
@mareyemahemed3663 29 күн бұрын
እስደግማበት ነው እክስትየዋ በድሙ ቀንድ ያወጣው ፍቅርን ተብየዋ እና እክስቲቱ ለህግ መቅረብ እለባቼው ጉድ እያደር ይወጣል ጋዜጠኛዋን ሳላደንቅ እላልፍም ጀግና ቀጥይበት
@weto3354
@weto3354 29 күн бұрын
ጨካኝ በዚህ እድሜዋን ጥንቆላ ትሰራለች አላሂፋሽ እድሜሽን ያሳጥረፋጣሪ ትውልድ ነው በኢትዮጵያ ህዝብ የተፈጠረ አይነት ትውልዶች አላህ ያንሳችሁ ቀን ስልን ከኢትዮጵያ ምድር😢😢
@Ethiopia12-n5g
@Ethiopia12-n5g 29 күн бұрын
ፍቅር ኑሮብሽ ሳይሆን. ጥቅምሽ ስለቀረብሽ ነው ።።።።
@Mr.NMr.M
@Mr.NMr.M 29 күн бұрын
እቺ ፍቅረኛው ጀርባዋ ይጠና እራሷ አምላኪ ትሆናለች
@muhammedmuhammed5019
@muhammedmuhammed5019 29 күн бұрын
ቤዝየ ላንች ክብር አለኝ ያንንየልጅቷን የምይያስጠላ🎉ድምጽ እየሰማሽ መታገስሽ ፊቅራኛ ተብየዋ ምንም አላመረችኝም ቤዝየረስሽን ጠብቅ አላህ ይጠብቅሽ ጀግናነሽ በርች❤❤❤❤❤❤❤
@NN-kq8ty
@NN-kq8ty 29 күн бұрын
ቤዚየ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ የማይሰማ ጉድ የለም መጨርሻችንን ያሳምርልን
@mefthee
@mefthee 29 күн бұрын
🙏🙏🙏
@bethelhemnigussie2762
@bethelhemnigussie2762 29 күн бұрын
.መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ስም የእግዝሀብሄር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ነው አዳኝ ይድረስልህ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 28 күн бұрын
ፍቅረኛውና አክስትዋ እንዳትለቅያቸው ቤዚ እባክሽ።ያደረጉለት ያስፈቱለት መጀርያ።ከዛ ወደ ጸበል ውሰዱት
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 29 күн бұрын
ይቺ ሴት ግን የኢሉሚናት አባል ትሆን ቤዚ በናትሽ ፀበል ትውሰደው እናቱ በፀበል ይድናል ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምረው ትታሰር አይ ሰው የእህት ልጅ የራስ ልጅ ነው እኮ
@FatihaShahi-gg7qv
@FatihaShahi-gg7qv 29 күн бұрын
ጀግናጋዜጠኛነሽ ጎቦዝ በርቺ
@jamilaatta823
@jamilaatta823 29 күн бұрын
ልጁ ፀበል ፀበል ዉሰዱት እባካቹ 😢😢😢😢
@Fullnessperson
@Fullnessperson 28 күн бұрын
ቤዛ ይህች ልጅ የሚታዉቀዉ ነገር ያለ ይመስላል እናትና ፍቅረኛዉ ለብቻቸዉ ጠይቅያቸዉ ይህ ልጅ በመተት ልሆን ይችላል ፀበል ዉሰዱት እባካችሁ ፈጣሪ ይምረዋል፡፡
@FatihhOty
@FatihhOty 29 күн бұрын
ፀበል ፀበል ፀበል አስመትተውበትነው
@GirumGemeda-us5mx
@GirumGemeda-us5mx 29 күн бұрын
❤❤❤ቤዚዬ እግዚአብሔር ዘር ማንዘርሽን ያብዛልሽ። 🎉🎉🎉ጀግና ነሺ 1ኛ በአንቺ ኮራን 🎉🎉🎉 ከናይሮቢ
@سعادهسعاده
@سعادهسعاده 29 күн бұрын
ልጁ ያሳዝናል አይዛህ ወድሜ አላህ ያሸርህ 😥😥😥😥
@dejenegirma8956
@dejenegirma8956 29 күн бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ደሙን እየቀዳች እየሸጠች እወደዋለሁ ብላ የምትለው ምን አይነት ፍልጥ ነው ብዙ ስለ ፍጥረት ውድ ህግ አድርሺያት ደም እየቀዱ እየሸጡ አይጎዱውም ብሎ ይቅርታ እረ በፈጣሪ ምን አይነት ፍጥጥ ዘመን ነው አክስት የተባለችውን የገባችበት ገብተሽ ለህግ አቅርቢያት ሰው ወንጀል እየሰራ የሰው ህይወት እየነጠቁ ይቅርታ መጠየቅ በጣም ያሳዝናል።
@yerokhiwetyerok6179
@yerokhiwetyerok6179 29 күн бұрын
እግዚዮ ይቺ ሤት ዘብጥያ መውረድ አለባት።
@سعادهسعاده
@سعادهسعاده 29 күн бұрын
ይሄነገር በመተትነዉ የወጣበት አጣሪ እሰኪ ዉድ😥😥
@Abeba1985
@Abeba1985 29 күн бұрын
ዲፊረትዋ ግን አይገረምም ምን አላጠፋችሁም ትላለቺ አፊዋ መልታ የማትረባ ጢንብ
@Ethiopia12-n5g
@Ethiopia12-n5g 29 күн бұрын
ለምን እንደምመለከትሽ ነው የማይገባኝ ።።።።
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 29 күн бұрын
ይቺ ሴት እንዳትለቆት የስው ደም እየቀዳች ለምን እንደተጠቀመች አክስት የተባለችውን ይዘሽ እንድትጠይቂ የማይስማው ነገር ከባድ ነው ኢሊሙናት ትሆናለች እንዳትለቁ ድርጊቶን አምናለች😢😢😢
@EmebetZ-si2pd
@EmebetZ-si2pd 29 күн бұрын
እውነት ካፈቀረችው እንድህ አይነት ወንጀል መፈፅም ለምን አስፈለገ በጣም ያሳዝናል የልጁን ህይወት አበላሽች በጣም ያስዝናል ክብር ብላ የቀን ስራ አትስራም ልጁን ለመጠቀሚያ ነው የፈለገችው መተት ስርተውበት ነው ልጁ ግን ስውሯ ማርያም ይሂድፅበል ይጠመቅይድናል።
@kksakksakksakksa8165
@kksakksakksakksa8165 29 күн бұрын
እቺ ጨከኝ የጀን መገኝት አለበት አይዞ ዉንድሜ 😥😥😥😥
@אבטהפקראדיס-י9פ
@אבטהפקראדיס-י9פ 29 күн бұрын
ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳሽ የእኚዓ ጀግና ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@tsegatesfay8373
@tsegatesfay8373 29 күн бұрын
ማኪ ጀግና የልጁ መፍትሄ ብቻ ብትፈጥሪ ቆንጆ ነው።
@MesiTesfu
@MesiTesfu 29 күн бұрын
ምንድነው ቤዛወሬ ወደገደለውግቢ
@ሎምቤ
@ሎምቤ 29 күн бұрын
አይዞሺ በዚዬ ጌታ ካንቺ ጋራ ይሁንልሺ 👍👍👍👍
@እታፈርTube
@እታፈርTube 29 күн бұрын
ቤዛ ጊወርጊስ በርሜል ፀበል ቶሎ ውሰጂው ይህልጂ ታደጊው እናቱ ልጂቱን መመለሷ ካደጋ ታድጋዋለች መደበቋ ካለፉት ዘመናት በህይወት እዲኖር አድርገዋለች ልጂቱ እዳትለቂያት ማቆያ አስገቢያት አክስቱ እስከምትገኝ ድረስ በዝህ እድሜዋ በሱ ደም ትተዳደራለች እዴ ምን ጉድ ናት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@meseretabera5699
@meseretabera5699 28 күн бұрын
ቤዝ ቀድሜ አትልቀቂያት ስትተባተብ ታስታውቅ ነበር። ገና የኔ የሁለተኛ እንተርቪ ስትጠይቂው እርሷ ጋር ሔጄ ስመለስ እጄ ይቆስላል ሲል ነበር የተጠራጠርኩት የሰው ልጅ እንዴት ቢጨክን ነው ለገንዘብ ብሎ የሰው ህይወት የሚቀጥፈው። ኧረ እየጠቀምሺው ነዋ ደግሞ በጣም ወደዋለሁ አላለችም ፡ የሚወዱትንማ ሰው መስዋት ከፍለው ያድኑታል እንጂ አይገሉትም። ቤዚዬ በማርያም ፀበል አስገቢው ይሔ የጥንቆላ ስራ ነው ለሰይጣን ግብር ነው የተጠቀሙበት የበአድ አምልኮ ነው ደም የሚጠጣው። የክስትዬው ባስቸኳይ ትፈለግ ትያዝ እውነቱን ታውጣ ከዚያ ከፍቅረኛ ተብየዋ ጋር የፊጥኝ በኤሌትሪክ ገመድ ታስረው ዘብጢያ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ይላኩ፡ ለስንቃቸው እኔ አለሁ ማረሚያ ቤቱ ቅርቤ ነው፡ የጓያ ቂጣ አቀብላቸዋለሁ ካላስ😮
@AlmiAlmi-h2q
@AlmiAlmi-h2q 29 күн бұрын
ደሙን ለግብር እየገበረችበት ነው አክስትየዋ የዚህ ልጅ ህመም የአምልኮ ስራ ይሆናል😢
@Lubaba-j6m
@Lubaba-j6m 29 күн бұрын
ወይጉድ፡ስንትጭራቅነውያለሽሀገሬ፡😢😢😢
@ShopMcc-s4c
@ShopMcc-s4c 29 күн бұрын
አች ፍቅር ትያለሺዴ አርመኔ ውሻ አጠናግርክ ብጥላት ጥሩ ነበር ሐገሬ ወዴት እየሄድሺ ነው ግን ሰውከሰው ጨከነ አሳዘነኝ ግን ሁለተኛ ወደልቡ እዳያስገባት ትቅርበት
@RafaelGkidan
@RafaelGkidan 18 күн бұрын
እናትየው በደንብ እምያቁት ነገር አለ በድፍረት እምላለሁ ማርያምን 1 ነገር አለ ማርያምን
@FilmawitNatey
@FilmawitNatey 29 күн бұрын
ኣክስትየው ደሙገብራው ይሆናል ኣወጧጧት እና ፀበል ውሰዱት ወይም ታስፈታለች አይይ አቺ ብሎ ፍቅረኛ ኣፈርብይ ገደልሸው በቁሙ😢
@A.wYouTube
@A.wYouTube 28 күн бұрын
ቤዝዬ አንች ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ። ግን ድጋሜ ደሞ ፈልጋ ነው ልጅቱን አታቅርቧት እሱን ደሞ ፀበል ውሰዱት ውዴ።
@RodiBayou
@RodiBayou 29 күн бұрын
አክስትም እቺ ክፎ ሴትም በህግ ይጠየቁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ሸምስያናደሞ-ለ2ወ
@ሸምስያናደሞ-ለ2ወ 29 күн бұрын
እህቴ እራስሽምጠቢቂ እሱም እራሱን እዲጠብቅ አድርጌ
@Ethiopia12-n5g
@Ethiopia12-n5g 29 күн бұрын
ምን አድርግ ነው የምትይውውው ???
@JamelaJamela-ti5yv
@JamelaJamela-ti5yv 29 күн бұрын
ጉድ ኢትዩጵያ ውስጥ የማይሰራ ታሪክ የለም😢😢
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 29 күн бұрын
አክስቱና ፍቅርኛው ለህግ ይቅርቡ በርሜል ጊዮርጊስ እንዲሄድ አድርጊ ቤዚ ባክሽ ትራንስቦት እኛ እናዋጣለታለን የመታመሙ ምክንያት ከወሰዱበት ደም ጋር ሊያዛዝ ይችላል የሆነ ነገር ሰርተውበታል
@kokokko8695
@kokokko8695 29 күн бұрын
አኡዝቢላ የሰውልጂ በሂልክ ክፋት😢😢😢
@kadijaradi1899
@kadijaradi1899 28 күн бұрын
ቤዝዬ ልጁ እንደዚ የወጣበት ኬዝ አክስቱ ና ፍቅረናው ናቸው ደሙን የፈለጉት ለመተት ይሆናል ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ቀንድ የወጣበት መንሴ እነሱ ናቸው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Ganet2024
@Ganet2024 29 күн бұрын
እግዞ፡ማህረነ፡ያለየነው፡እጅያልሰማነው፡የለም፡አለ፡ዱኮሾው፡አረምንጉድነው😢😢😢😢
@ሜሊነኝየመቀሌልጅ
@ሜሊነኝየመቀሌልጅ 23 күн бұрын
እግዝዮ ማሀርነ ክርስተቶስ ልብ ያሳዝናል እግዛብሄር ይማርው እናቱና ፍቅርኛው በጣም ነው እሚያስጠሉ በተለይ እናቲ ጠንቋይ ነው እምትመስለው 😢😢😢
@Rahmat-y6d
@Rahmat-y6d 22 күн бұрын
እር ጉድ ዘንዲሮ አይሰማ ጉድ የለም 😢😢😢
@abebabelay3021
@abebabelay3021 29 күн бұрын
ቤዛየ የዚች ልጅ ወደህግ ቀርባ ማየትነወ የንፈልገው
@yekiteawowsonicetanks4612
@yekiteawowsonicetanks4612 29 күн бұрын
የማይሰማ የለም
@StayeSman
@StayeSman 29 күн бұрын
ወይኔ የነስርአይን በሆና ወይም ዘላለም ዘገየ ቀጥ ነበር ሚያደርጋቸዉ
@alemayehu2768
@alemayehu2768 10 күн бұрын
ምን ጉድ ነው የሚሰማው አገራችን ላይ ምን መአት ነው የወረደብን ዘግይቼ ስላየሁ መጨረሻውን ማወቅ ጓጓሁ
@MamiMama-hr7ti
@MamiMama-hr7ti 28 күн бұрын
ቤዛዬ፣ የሴት፣ ቁንጮ፣ አንበሳ፣ ነሽ፣ ምስጋና፣ ያንስሻል፣ እልም፣ ያልሽ፣ አንብሳ ነሽ፣ አምላክ፣ ይጠብቅሽ።❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 28 күн бұрын
ይሄ ትልቅ ወንጀል ነው እናትየዋ እንኳን አራቀቻት ብዙ ነገር ታደርገው ነበር በጌታ ስም እንደጀመርሽ አክስትየዋንም ይሂችንም መናጢ ለፍርድ አቅርቢያቸው ይሄ ምንም ይቅርታ የሚያሰጣት አይደለም የተበላሸ ትውልድ ጌታ ይቅር ይበላችሁ ገላው ነበር ጌታ አውጥቶታል ፀበል ውሰዱት
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 28 күн бұрын
ደሙን እየገበሩበት ነበር ፀበል ውሰዱት መተት ነው መፍትሄው ፀበል ነው አክስትየዋን አግኝዋት
@destatamiru9471
@destatamiru9471 29 күн бұрын
ጠንቋይ ቤት ደሙን ገብራ ስለሆነ በፊፁም እንዳትለቅያት
@Zainab-xq5kq
@Zainab-xq5kq 29 күн бұрын
ምንአይነት ባለጌናት ለገዘብብሎየሰውን ነብስማጥፍት😢😢
@astekastek1000
@astekastek1000 29 күн бұрын
ይሄነገርመቶ በመቶ የበአድ አምልኮ ሚገበር ነዉ ቀንድም ያወጣዉ እሱ ነዉ መቶ በመቶ ይድናል እናትዬዉ መከለከላቸዉ ልክ ናቸዉ ይሄኔ እኮ ሞቶ ነበር ባይደበቁት ኖሮ ይገርማል ብቻ ቤዚ አጣሩ ይሄ ነገር አላማረኝም የቀዱ ማዉጣት የመንፈሱ ነዉ ምትገብረዉ በአድ አምልኮ አለ ደሙ ሚፈለገዉ ለሱ ነዉ ብዬ ነዉ ማስበዉ መምህር ተስፋዬ አበራ ብላቹ ገጠመኝ ስሙ
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 29 күн бұрын
ኧረ እስርቤት ክተቷት ወንጀለኛ ናት ገናብዙታወራ ለች ይህ በይቅርታ አይታለፍም አትልቀቴአት።
@ZewUde-t3i
@ZewUde-t3i 29 күн бұрын
ልጀቷዋ፡ግንአሁንም፡በዘህ፡ምክንያት፡ሰንት፡ሰዉ፡አጥፈታ፡ይሁን።
@ቃልሰላም
@ቃልሰላም 29 күн бұрын
ወይ ቤዜዬ አዴ በጥፊ ብትይልኝ
@Cvgg-y1b
@Cvgg-y1b 29 күн бұрын
በኢየሱስ ስም😢 ምን አይነት ጭካኔ ነው ቤተሰቦች ከፈለጉ ለምን ልመና አይወጡም ፍቅረኛሽ ላይ እንዲህ የሚታደርጊ ልጁ ላይ ቀንድ ያወጣበት ደሙን ወስዶ ለጠንቋይ ይሰጡት ይሆናል
@fretamaher7215
@fretamaher7215 29 күн бұрын
መታሰረ አለባት የሰዉ ደም ይለተማረች ሰዓት ገደለቹ መገደል አለበት
@MesiTesfu
@MesiTesfu 29 күн бұрын
ቤዛኳስተር:"በይምንድነው
@ሐረገ
@ሐረገ 29 күн бұрын
😢😢😢😢ፀበል ይግባ መተትነው በሥላሴ ስም
@maimohammed2764
@maimohammed2764 28 күн бұрын
ቤዚየ የኛ ጀግና እህት እኖድሻለን ባክሽ ይሄን ልጅ ታደጊው የዚህ ሁሉ ሴራ ጠሳሽ በርግጠኝነት እናትየዋ ናት ስለዚህ ከሀኪም ይልቅ ፀበል ውሰጅው በመሀል የተጎዳው ልጁ ነው ያሳዝናል😢
@sisay-j9l
@sisay-j9l 28 күн бұрын
በመሰረቱ ፍቅር መሰዋት ሁኑ እንጅ መሰዋት አድርጉ አድርጉ አይልም ስለፈጣሪ ይቅር በሏት ከዛዉጭ አይታየኝም
@NooraH-k1p
@NooraH-k1p 29 күн бұрын
አብሸረ መንድም❤❤❤👍👍👍
@AsinakechAdugna
@AsinakechAdugna 29 күн бұрын
እግዚአብሔር የድነል እርኩስ መንፈስ በእየሱስ ስም ከመጀመሪያውም ደበረችኝ ልጅተ
@emebethabte595
@emebethabte595 29 күн бұрын
ኢቺ ለእርኩስ መንፈሰ ነው ደሙን እያቀረቡ ይህ ጉድ ተፈጠረበት ለህግ ትቅረብ
@destata7749
@destata7749 29 күн бұрын
አር ምን ጉድ ነው በእየሱስ ስም አረመኔ እግዚአብሔር ይፋረዳል
@fretamaher7215
@fretamaher7215 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ከመ ወዱኝ ጠብቀኝ አንጂ ሁለት አለት ሰለሆነ የለ ዳዉት
@MignoteFikre
@MignoteFikre 29 күн бұрын
ምንአይነት ዝቅጠት ነው ቤት ውሰጥ አሺጋ ቁጭ አርጋ የነበረች እናት ፍቅረኛውን ደብቃ
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 29 күн бұрын
ፍቅረኛ ነኝ ያለችው የልጁን ደም እየቀዳች ስትሸጥ እንደነበር ተናገረች እኮ እናት እኮ ድብቅ ነው ልጅን የምታደርገው እና ታደገችው😢😢
@FetiyenGebreslasie
@FetiyenGebreslasie 29 күн бұрын
ወንድሜ ፈጣሪየደስታ ዘመን ይመልስልህ ጤናህን ይመልስልህ :ይማርህ።
@MahletMekonen-g1o
@MahletMekonen-g1o 29 күн бұрын
ቤዚየ እዳለቂያቸው የቀዱ መንስሄ ደሙ ይሆናል መተት አሰርተውበት ይሆናል
@tsionmariamabrha8698
@tsionmariamabrha8698 29 күн бұрын
ቤዝ አደራ ወዴ ፀቤል ውሠጂው
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d 29 күн бұрын
በጌታ በእየሱስም እኔ ሲጀመር ሁኔታዋን ሳያት ደስ አላለችኝም ስትርበተበት 😮😮😮😮😮😢😢😢😢
@fretamaher7215
@fretamaher7215 29 күн бұрын
ፍቅር ህልው ስቅ ይታወቃል ይሺ ልብ ጠላት
@AlemneshDesta-k1m
@AlemneshDesta-k1m 29 күн бұрын
ጌዚጠኝዋ ልጂቱ ለምን አመጠቸት
@alizaaleme
@alizaaleme 28 күн бұрын
ሠው ማመን ይከብዳል 💔💔💔💔💔💔💔
@behse6265
@behse6265 29 күн бұрын
ሳታውቅ ነው በችግር ምክንያት ነው ልጅቱ ተንኮለኛ አትመስልም የዋህ ትመስላለ ች
@SabaOkubamicael
@SabaOkubamicael 29 күн бұрын
ይግርማል በኢትዩዸያ ይልተደረገ ክፍት የለም ሁሉም በእለም ይለ ክፍት ነው ይለ እግዝእዮ
@SabaOkubamicael
@SabaOkubamicael 29 күн бұрын
አሁን ውድ እንተ አትመለሺ
@SabaOkubamicael
@SabaOkubamicael 29 күн бұрын
ይች ፈቅረኛው ትምልስ ፍቅር ፈልጋ ሳትሆን ትምልስ ልትገዲለው አሲባነው ደም ቅዲታ ከወስደች እነሁን መግደል ነው የቀረባት
@MeseretWoldeyes
@MeseretWoldeyes 29 күн бұрын
ፈጣሪዬ.ስት.ይሰማል.አቺ.ብሎ.ፍቅረኛ.አረመኔ
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ 29 күн бұрын
በይ ብይ ፀበል ይዘሽ ሂጂ እና ቤዚ አክስትየዋን ፈልጊና ደሙን የሰጠችበት ቦታ ታስፈታው ክዛ ይድናል
@stopamharagenocide5027
@stopamharagenocide5027 29 күн бұрын
በስማም ይህ ህዝብ ምን ሆነ የአረመኔነት ጥግ አረ ይቅር ይበለን የስው ደምመስረቅ እግዚኦ እግዚኦ ከሶም ብሶ አፉን ትከፍታለች ደፉር አሳስራት
@LamlamFalak
@LamlamFalak 29 күн бұрын
ይቺ ጨካኝ😢😢😢😢
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ 29 күн бұрын
ሄኖክን ፀበል ውሰዱት እነሱ ለህግ ይቅረቡ አታፍርም እንዴ ስለ ምወደው አደለም ምን አይነት አረምነት ነው 😢😢😢😢
@asnetufa1240
@asnetufa1240 29 күн бұрын
እግዚያብሔር ፡ ፡ ይመሰገን ፡ ጠላቱ ፡ እየታወቀ ፡ ነውነ
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 29 күн бұрын
ይገርማል ምን ጉድ ነው
@sarahabas8619
@sarahabas8619 29 күн бұрын
ያሳዝናል 😢😢😢😢እረ ሰው ማን ይታመናል
@ዘሀራይመር-ዀ7አ
@ዘሀራይመር-ዀ7አ 29 күн бұрын
ለህግ ትቅረብ ደግሞ ፍቅር ትላለች
@tirhasbaraky5740
@tirhasbaraky5740 5 күн бұрын
ኣህን ልጅ ጽብል ውስድት አድር ጽብል ውስድት ስትው ቅይው 🙏🙏🙏
@زينبمحمد-ه3ش7غ
@زينبمحمد-ه3ش7غ 29 күн бұрын
ኧረጪቅጪቁ ያስጠላል ወደቁምነገሩ አሳጥሪውቤዚ
@yeznaelias417
@yeznaelias417 29 күн бұрын
ቤዛ እባክሽን እነዳትለቋት
@kidstegugsa5359
@kidstegugsa5359 28 күн бұрын
እየገበረችበትነውልጅይፈታል ፀበል ውሰዱት
@yordibekele6990
@yordibekele6990 28 күн бұрын
ምን አይነት ሰጣን ነች ጌታ ኢየሱስ ሆይ ❤
@Sara2030Sara
@Sara2030Sara 29 күн бұрын
እግዚአብሒርይማረህ❤❤❤❤❤
@SemiraSemira-q5m
@SemiraSemira-q5m 29 күн бұрын
ጉድ፣😢😢😢
@Werert-g1t
@Werert-g1t 29 күн бұрын
ንግግሮ እራሱ ሲዘጋ
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
ጂጂ ! እባክሽ እኛ በዘር አናምንም!  መሃላችን አትግቢ።
9:46
ዝርያ! 🫢 ምንሼ ነው?🫣channel
Рет қаралды 2,7 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.