"አልቀናል..."አስገራሚ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 2,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE

  Рет қаралды 209,343

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Күн бұрын

#SUBSCRIBE
OUR YOU TUBE CHANEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 166
@madiasemadiani2354
@madiasemadiani2354 5 жыл бұрын
ዮን 1ኛ አንተን ያነሳ አምላክ ስም ይባረክ 👍👍💕💕💕✋️
@genichildofchrist1434
@genichildofchrist1434 5 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተባረካ ይሁን ዮኒዬ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ አንተ እኮ የወጣቶች ሁሉ አባት ነህ❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@sisaysilashi3406
@sisaysilashi3406 5 жыл бұрын
ዋው ጌታሆይ ስምህ ይባርክ ወጣቶች ወደ አንተ የሚመለሱበትን ዘመን ሰለ አመጣህ የብዙ እናቶችና አባቶች እንባ እይታበስ ስላለ ስምህ ይባረክ አሁንም ከዚህ የበለጠ አንተ ሥራህን እንድትሰራ ለባራያህም ዮናታን ፀጋህን በእጥፍ እንደታበዛለት እለምንሃለሁ ጌታ እግዚአብሔር አንተ ብቻ ከፍበል 👋ዮኔ አንደኛኛኛኛ!!!!!!!!!!
@cecew.2559
@cecew.2559 5 жыл бұрын
😢😢😢😢😢ጌታ ሆይ ይህን ትዉልድ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ከጨካኙ መዳፍ እንድትናጠቀዉ በኢየሱስ ስም እለምንሃለሁ።አሜን!
@user-cu8be6fn7o
@user-cu8be6fn7o 5 жыл бұрын
እኔ ምን እንደምል እንኮን አቃተኝ ጌታ ሆይ ይሄንን አዲስ ትውልድ ታደግ ታደግ ታደግ ውይ እንዴት ልብ ይነካል የቤተክርስቲያን ልጆች ያገልጋይ ልጆች እረ በስምአብ በስመ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አሜን!
@cell7153
@cell7153 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን አገኘሽ ኢየሱስ አሁን አንቺ አንደኛ ነሽ ጌታ ቀሪ ዘመንሽን ሁሉ በቤቱ ያርግልሽ ተባረኪ ዮኒ የኔ መልካም ሰው ተባረክ እወድሀለው
@የጌታሰምይባረክ
@የጌታሰምይባረክ 5 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰም ብሩክ ይሁን እህቴ እንካን እግዚአብሔር አሰመላጣሸ ዮኒዬ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክህ
@ተሸለችኤልያስ
@ተሸለችኤልያስ 5 жыл бұрын
ዮንዬ አንተ የሰጣንን እግዚአብሔርን አምሰግናለሁኝ ዘማንህ ይለምልም ታባራክልኝ
@solomonanbessie7984
@solomonanbessie7984 5 жыл бұрын
የመልካም ወጣት ላይ የምንሰማው ምስክርነት ለፓስተሮች በተለይም ለልጆቻቸው ፓሰተር መሆን ላልቻሉት የማንቂያ ደወል ነው፡፡አሁን አንድ የገባኝ ነገር ባለቤቴ ልጆቼን ቤ/ክ ሄደው የሰንበት ትምህርት እንዲማሩ ለምን እንደማትፈቅድ ነው፡፡የሰንበት ትምህርትየምታስተምራቸው ቤት ውስጥ ነው፡፡ከአምስት ዓመት በፊት ለሁሉም ልጆቼ የሰጠቻቸው ስጦታ መጽሐፍ ቀዱስ እንደነበር አስታውሳለሁ፡፡ይህ ማለት ከስጦታዎች ሁሉ የሚበልጥ ስጦታ ነው፡፡
@ruth2649
@ruth2649 5 жыл бұрын
Wuy wendme tesastehal.be church wust yalu lijoch hulu yetebelashu aydelum. Besemanew 50 bemaymola miskirnet hulum endenesu nachew aybalim. Lijochihin be ke Church ataskeru nege terekabi nachew.kewegenoch gar hibret madregin tsegan mekafelin yilmedu. Minim bihon koshsha Christian ke alem kale melkam sew yibeltal yegeta dem silefeseselet. Silezih lijochihin kedekama amagn gar enkuan biwulu aygodum geta lijochun silemaytil.
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።አ
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 5 жыл бұрын
ዮኒዬ የኔ መልካም ፀጋው ይብዛልህ አንተን ያስነሳ ጌታን እየባረኩ እረ ቅዱሳን እንፀልይ በውነት አልቀናል ጠላት ውስጥ ውስጡን በልቶናል ዕቅዱ አይሳካለት ይሄ ከንቱ
@solomonanbessie7984
@solomonanbessie7984 5 жыл бұрын
Melkam wetat testimony is the bell to all pastors who are not pastor to their children . I understand now why my wife is not sending our kids to the church for Sunday school. She is teaching at home. I remember my wife present a gift to all of them 5 years ago a BIBLE to read. All parents should awake now.
@bornagain67
@bornagain67 5 жыл бұрын
Solomon Anbessie wise women
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ 5 жыл бұрын
የኔ ኮንጆ አይዞሺ ጌታ ኢየሱስ ደረሰልሽ ዮንዬ ጌታ ኢየሱስ በአንተ አልፎ ትውልዲን እያስመለጠ ነው ተባረክልኝ
@hawihawi8698
@hawihawi8698 5 жыл бұрын
ዬኒ ጌታ ይባረክ እህቶቼ ግን እኛ ነን ወደ ሱሱ ይምኔደው እንጂ እሱ ወደእኛ አይመጣመ. እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ክብር ላንተ ይሁን አቤት ማዳንህ ግሩም ነው ዮንዬ ፀጋውን ያብዛልህ እሄ ያንተ ውጤት ነው 🙏🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ኣ
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ጌታ ደረሶልሻል አሁንም ጠንክረው ለመለወጥ ዮኒ ተባረክ የወጣቶች አባት ነህና
@selam7775
@selam7775 5 жыл бұрын
የኔ ቅመም እግዚአብሔር ያሳድግሽ ውዴ ተባረኪ እግዚአብሔር አስመለጠሽ!!!ተባረክ ዮኒዬ
@tadutadesse3736
@tadutadesse3736 5 жыл бұрын
የእዉነት በጣም ያሣዝናል የክርስቲያን ልጆች በእንደዚህ አይነት ሕይወት ማለፈቸዉ ወላጆች ልጆቻቸውን በደንብ ሊከታተልዋቸዉ ይገባል
@yabiendkaseshtueb8299
@yabiendkaseshtueb8299 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የኔ ማር ስታምር ሰይጣን ስራው ፍርሶል በእውነት ምንይ አይነት ጉድ ነው ይገርማል እንኮን ጌታ ደረሰልሽ ዮንዬ የትውልድ አባት ጌታ በንተ አልፎ በምሰራው በጣም አመስግናለው ቃላት የለኝም ዘመንህ አግልግሎት ይባረክ ውድድድድድ
@hasenaniges2338
@hasenaniges2338 5 жыл бұрын
እግዛብሄር ሆይ ልጆቻችንን አደራ ለታመኑ እጆችህ ሰተናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🍀🍀
@ካናሪኤሬትሪያ
@ካናሪኤሬትሪያ 5 жыл бұрын
ከኔ ጀምሮ ክርስቲያኖች አራሳችን አንፈትሽ ምንድን ነው አግዛብሄርን የማያስደስተው አንበል በሱስ በሃሜት ብዝሙት በቅናት በመሳሰሉት አና ትንንሽ በሚመስሉ ነገሮች በየቀኑ ጌታን አናሳዝነዋለን ሆኖም አምላካችን ታጋዝሽ ነው ወስነን አስክንመለስ በትአግስት ይጠብቀናል አንደአግዛብሄር ያለ ማንም የለም።
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ 5 жыл бұрын
ትክክል
@elsa5589
@elsa5589 5 жыл бұрын
Yene Geta Keberu Hulu Late Yehun Yoniye Geta Eyesus Yeberak ❤❤
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
@genetbekele515
@genetbekele515 5 жыл бұрын
እንኳን መሰከርሽ የኔ ልጅ በምስክርነታቸውና በበጉ ደም ድል ነሱት
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከውሃ ውጭ ምንም ሱስ ውስጥ ስላላስገባህኝ አመሰግናለሁ ዮኒ ተባረክ
@sami5711
@sami5711 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ይባረክ ዮኒ ፡በእውነት ፡በይበልጥ ጌታ ፡ይርዳክ ፡አንተ አንደኛ ነክ ፡
@kidujesusholyspiritilovepr2560
@kidujesusholyspiritilovepr2560 5 жыл бұрын
Tlemelmealesh tketyalesh all YOU LOVE YOU &GOD bless you eyesusachn ybarek thank you we LOVE YOU holy spirit wellcome thank you Big GOD enwedhalen thank you neby yoni &you partner family
@tiruneshhaile2424
@tiruneshhaile2424 5 жыл бұрын
በእየሱስም መውጣት ይሁንለቹው ዮኒ ተበራክ እግዚአብሔር ይበርክህ
@ok4757
@ok4757 5 жыл бұрын
ክብር ልጌታ ይሁን አሜን ተባረኩልኝ በብዙ all💯🙌💞
@saraashebir1788
@saraashebir1788 2 жыл бұрын
Yes this is true Egzaber melkam new
@spiritbeing3337
@spiritbeing3337 5 жыл бұрын
ህዝብ ሆይ እራስህን ጠብቅ ሰይጣን እንደራበው አንበሳ እያጋሳ ይዞራል አሁን ጉዱ ፈላ ወጣት እየካደው ነው። እሱም ስራውን ስለማይተው በፀሎት እንበርታ
@user-vb7yj3rs4m
@user-vb7yj3rs4m 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ግን ለመለውጥ በደንብ ውስኝ ጌታ ደረሶልኛል
@hannagigli1764
@hannagigli1764 5 жыл бұрын
Ayzoachu geta Iysuen Agnetogachuale yalkelete diabilose new be Iysus deme yekate .tebarku 🙏🙌🙌🙌🙌🙌
@haymenoah251
@haymenoah251 5 жыл бұрын
እሩትዬ እውይ የኔ ቅመም እንኳን ጌታ በጊዜ ታደገሽ አሳልፎ ያልሰጠሽ እግዚብሔር ካንች ጋር ነው you are so smart eko
@user-ji2no2pd5k
@user-ji2no2pd5k 5 жыл бұрын
እድሜ ለወያኔ በነሱ ዘመን የተወለዱት ሀሉ በሱስ የተያዙ አሁን ግን ጌታ ኢየሱስ ደርሰላችሁ አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለዘላለም እንካንም ደስ አላችሁ
@funandfacts6850
@funandfacts6850 10 ай бұрын
Weyane mn yaregeh ??
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 5 жыл бұрын
Wow so so sad but Jesus Christ is lord yesterday today and forever! Young ppl please, Stop deal with the devil the consequences are fatal..love you guys Xx from the UK Swansea
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
ዬኒዬ ተባረክ ትውልድ ተርፍል
@mehretenu3316
@mehretenu3316 5 жыл бұрын
ዮኒዬ በኢየሱስም ዘርህ ዘረማንዘርህ ይለምልም
@redietalemu1632
@redietalemu1632 5 жыл бұрын
she is great girl.... I can see
@maricakabede6084
@maricakabede6084 5 жыл бұрын
ዮንዩ አንተን የሰጠን ጌታ ስም ይባረክ ዩኒ ውጣቱን ስለ አለባበስ ጭምር ብያንስ ቸርች ውስጥ የተስተካከለ ልብስ እንድለብሱ ጭምር አስተምሪልኝ
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 5 жыл бұрын
ይገርማል. እህቴ እንክኳን. ጌተ አገንኛሽ. በ ደንብ መጠንከር አለብሽ. ቀር ዘመንሽ በቤቱ ይለቅልሽ አይዞሽ. ዮንዬ. እግዝአብሔር. በአንቴ በኩል አልፎ ጉዱን. እያሰያን ነዉ. ዮንዬ. ይለምልምልን 💘💘💘💘
@azibmolabbb617
@azibmolabbb617 5 жыл бұрын
ዩኒየ ተባረክ የወጣቶች አባት እህቴ አይዞሽ ጌታ በቤቱ ያሳድግሽ ያኑርሽ
@bezasleshi6342
@bezasleshi6342 5 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ የማይተውም ጌታ ታድጎሻል ነገሽ ውብ ይሁን ለዘላለም እርሱን በመምሰል መኖር ይሁንልሽ !! ዮኒ እንወድሀለን በርታልን
@bettybogale1363
@bettybogale1363 5 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ስለሁሉም ነገር ዮንዬ #1 እንወድሀለን ተባረክ
@sabasabina6898
@sabasabina6898 5 жыл бұрын
God bless you, you will be fine sister
@hannahanna826
@hannahanna826 5 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ዮኒዬ ተባረክ እህቴ እኳን ጌታ እረዳሽ
@MimiMimi-jd8ux
@MimiMimi-jd8ux 5 жыл бұрын
Ameeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen yoniye e/r yibarki agalgelote yebaraki tabarakuuuu qdusan bamulu📖📖📖💯💯💯💯👍👍💯💯💯💯💯📖💯
@imethiopia4401
@imethiopia4401 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ሁሉንም ወጣት ተመልከት አድነን
@ruhamaruhama9875
@ruhamaruhama9875 5 жыл бұрын
እንካን ጌታ አስመልጣሽ የኔ እህት አረፈደብሽም በጌዜ አምልጠሻል💪💪 😍😍😍❤❤❤
@emmanuelhope4917
@emmanuelhope4917 5 жыл бұрын
ጌታ ስሙ ይባረክ ሰው መይረደሁን ያምረደ
@rebka5068
@rebka5068 5 жыл бұрын
የመሚገርም ነው የሀገራችን ወጣቶች እንደዝህ ተበላሸተው ነበር በጣም ነው ያዘንኩት ይሂንን ሁሉ ጉድ ሰሰማ በውነት ነው የምላችሁ እራሲን መቆጣጠር እሲክያቅተኘ አለቅሰ ነበር እና ወገኖቺ የግድ ፕሮሰቲታንት ሰለሆንን እንድናለን ማለት አይደለም የሁሉም እምነት ተከታዮች አበካችሁ ይሂን የተበላሸ ትውልድ ከገቡበት መሀጥ ለማወጣት ተነሱ እባካችሁ።
@asnimungusto5886
@asnimungusto5886 5 жыл бұрын
አንቺን የሰማ አምላክ እኔን ይስማኝ
@eminetwondawle1332
@eminetwondawle1332 5 жыл бұрын
Alikenal alikenal geta dereseln be yoni
@berekettesema2669
@berekettesema2669 5 жыл бұрын
Wow yemigarim lawut God bless you Yoni 1gna
@nazarethayer1208
@nazarethayer1208 5 жыл бұрын
Please pray for my two kids and myself too
@ደሴ
@ደሴ 5 жыл бұрын
ጌታ እኮ መልከምህ ነዉ
@shagitudeseta6232
@shagitudeseta6232 5 жыл бұрын
kibiru ligzabiheri 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@user-wp6ev5lo9x
@user-wp6ev5lo9x 5 жыл бұрын
Amen tabaraki የቃያራሽህ ጌታ ይበራክ
@yetemarechtibebu5730
@yetemarechtibebu5730 5 жыл бұрын
Jesus Christ save theses children for your name's sake. Let these kids be your army who will change Ethiopia.
@meseretseifu1853
@meseretseifu1853 5 жыл бұрын
Weye egzybher betame alkenale,ykere blene amlake endherenteke enge endbdlahen ayhone!!!
@asteryehosanalije9315
@asteryehosanalije9315 5 жыл бұрын
God morning☕🍩 well come I love all God bless you more 😢😢
@crusherG
@crusherG 5 жыл бұрын
How many Gods are there just joking
@asteryehosanalije9315
@asteryehosanalije9315 5 жыл бұрын
🤔🤔🤔
@nebrettadesse7845
@nebrettadesse7845 5 жыл бұрын
Ayzosh gets yeredashal tebareki, yoniye tebarek
@moliyejesuslij3164
@moliyejesuslij3164 5 жыл бұрын
Yene kenjo anchi andega nesh tebarekilgn😗 yoni yetebareke sew
@meseretberehan7397
@meseretberehan7397 5 жыл бұрын
Yweneye aneten yasensa አገዘያበሄር የባርቅ ezelaem አደሜዬ yesetelen
@ketiigenet6687
@ketiigenet6687 5 жыл бұрын
Geta nesti yawexali eko🙏enkuan nesti wexachu 😍😍😍
@rozaadmasso3429
@rozaadmasso3429 5 жыл бұрын
ለካ ጌታ ቤቱን ልያጠራ ነው ዩኔ አንተን ያስቀመጠክ
@rabiamarvs6505
@rabiamarvs6505 5 жыл бұрын
እውነትም አልቀናል ይሄ ትምህርት ለሁሉም የኢትዩጵያ ሰዎች ነው ለእኔ ሰፈርም የጫት ሱስ ወጣቱ አልቋል
@meronmeron5610
@meronmeron5610 5 жыл бұрын
ይገርማል የኔ ቆንጆ እንኳን ጌታ እረዳሽ
@user-ji2no2pd5k
@user-ji2no2pd5k 5 жыл бұрын
ዬኒ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አቡዝቶ ይባርክህ 🙏🏿🙏🏿
@hadiphone65
@hadiphone65 5 жыл бұрын
Yoniyee.getaa.yibariik.baxam.dasi.yamitil.saw.nèek.waxatochim.matafegii.korawub.1.kaan.inee.yazii.ideel.takafayii.ihonalw😍😍😍😍tabreekilen
@ethiopiawtnegn2050
@ethiopiawtnegn2050 5 жыл бұрын
ዮንዬ የኔ መልካም አባት ተባረክ በለፈው ፅፌል ነበር ዮንዬ ፕሊስ ፀልይልኝ
@tinajesus17
@tinajesus17 5 жыл бұрын
woyyi amelalk semihi yibarek
@etsgenetabosie6925
@etsgenetabosie6925 5 жыл бұрын
ጌታ ዘመንሽ yibarekew
@alonood00
@alonood00 5 жыл бұрын
🙌🙌🙇
@Lifeis-tn8kz
@Lifeis-tn8kz 5 жыл бұрын
እንደ እግዚሐብሄር ያለ ማንም የለም
@ainedadi9140
@ainedadi9140 5 жыл бұрын
ዮንዬ አተን የትሽክምች ማህፅን የተባረከች ተሁን ዮን አተ ለአልም ውጣቶች የትተራህ ንህ ዘምንህ በጥፍ ተ ባርክ
@kebeetub4665
@kebeetub4665 5 жыл бұрын
Yony tebar 🙏🙏
@faskabogale9286
@faskabogale9286 3 жыл бұрын
ዮኒ አንደኛ ልበልክ በቃ አንተ ስጣታችን ነክ እንወድአለን
@tadlchwolde1173
@tadlchwolde1173 5 жыл бұрын
Amen and amen
@saratadele2693
@saratadele2693 5 жыл бұрын
ayzoshi ehita geta mlka
@hiwotsoboka9162
@hiwotsoboka9162 5 жыл бұрын
emesek Belenale Beye Enji
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 5 жыл бұрын
ምን አይነት ጉድ ላይ ነው ያሉት ተተኪ ትውልዶቻችን ? ኣረ ቤተክርስቲያን ንቂ ንቂ ንቂ ንቂ እርስ በእርስ መተረማመሱን አቁመን ወጣቱን እንታደጋቸው። ትላንት ሲዘምሩ የነበሩ ዛሬ ዊድ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
@ababaatsegaye4837
@ababaatsegaye4837 5 жыл бұрын
Uuuuufiii Iyesusii getanoo haleluyaa 💔💔💔🌷❤
@jannajanna6475
@jannajanna6475 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይድረስልሽ እማማ ኢትዮጵያ እውነት ነው አልቀናል አቤት አቤት
@yenayena8676
@yenayena8676 5 жыл бұрын
Ewntem alekenale
@saratolera572
@saratolera572 5 жыл бұрын
Yoniye❤❤❤
@tesmen3278
@tesmen3278 5 жыл бұрын
Yoni ye wetatoch abat tebarek
@user-lu6fs2xf1t
@user-lu6fs2xf1t 3 жыл бұрын
አይዞሽ በቃ አንቺ አንደኛ ነሺ
@atsededesta8917
@atsededesta8917 5 жыл бұрын
Wawaw yagar leguch geta hoye maran
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 5 жыл бұрын
Wotatun eybla Yale awori be Eysus semi kemideri lay yeterg,
@የሕይወትምጭእየሱስእየሱስ
@የሕይወትምጭእየሱስእየሱስ 5 жыл бұрын
ተባረክልኝ ዮኒ
@wegujesuscell331
@wegujesuscell331 5 жыл бұрын
Geta Hoyii Temasgen Waaaayyyyiiiii
@AbeniMedia1
@AbeniMedia1 5 жыл бұрын
ወይኔ አምላኬ ይድረስልን ዮኒ እንዳንተ አይነቶች ይነሱልን
@meerymeery7682
@meerymeery7682 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር. ይመስገን
@ethioagnogirl3768
@ethioagnogirl3768 5 жыл бұрын
Ye adis abeba lejochema tebelashtewal betam
@The_PlugAddis
@The_PlugAddis 5 жыл бұрын
pure courage.
@ch4nged_m4n94
@ch4nged_m4n94 5 жыл бұрын
Eysuse yadnal eysuse geta new!
@መሰረትመሰረት-ፀ2ነ
@መሰረትመሰረት-ፀ2ነ 5 жыл бұрын
Geta yibarekh
@sakonjogak7454
@sakonjogak7454 5 жыл бұрын
የኔ ዉድ እግዛአብሔር ይርዳሽ ዳግም እንዳትገባ
@zelesegnabitwoded2957
@zelesegnabitwoded2957 5 жыл бұрын
yoniye ante mirt sew neh emebirhan titebikih lehagerachin endante ayinet sew new emiyasfeligat
@ricrahelygethlij9791
@ricrahelygethlij9791 5 жыл бұрын
Wow tbarek yony
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 32 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 60 МЛН
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
Prophet tilahun tsegaye ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ /ዮናስ ስሙት👂🙏❤
6:49
𝐕𝐈𝐀 𝐃𝐎𝐋𝐎𝐑𝐎𝐒𝐀
Рет қаралды 1,8 М.
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 32 МЛН