KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
SAMUEL NEGUSSIE ENDEGENA “እንደገና”መዝሙር New Ethiopian Protestant mezmur 2020/2012 !!!
10:10
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
I Turned My Mom into Anxiety Mode! 😆💥 #prank #familyfun #funny
00:32
Я в детстве с маминым дорогим шампунем:🧼
00:17
The Joker and the Angel fell into the hole, but luckily Harley Quinn rescued them #Angel
00:20
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
"13 አመት ሰይጣንን አስመልክ ነበር" ሊያዩት የሚገባ ድንቅ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 25,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 185,774
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 760 М.
MARSIL TV WORLDWIDE
Күн бұрын
Пікірлер: 789
@ethiolove7219
5 жыл бұрын
እስቲ ዮኒ የሚውድድድ ሰው ላይክ አሳይሁኝ
@martatelegn6674
5 жыл бұрын
እሱን ምጠላት ማልት ማብድ ነው
@አንተያልከውይሁንጌታዬ
5 жыл бұрын
እሱን የሚጠላ ሴጣ ንብቻነው
@asterisayas8522
5 жыл бұрын
@@martatelegn6674 የኒን የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው።
@hiwettsfay557
5 жыл бұрын
Yezin zemari sem kawekew ebakh ngeregne tebarek
@ኢየሱስወንድምጋሼ
5 жыл бұрын
Bedenb new enij esin yemitelaw seytan bicha new
@faskabogale9286
3 жыл бұрын
ዮኒ አንተ የምትገርም መጋብ ነክ አንተን የሰጠን የዘላለም አባት እግዚአብሔር ይመስገን። ዮኒ አንተን አይቶ ፍቅር የማይማረ ሰው አደለም ባይ ነኝ እስኪ የሚስማማ በላይክ
@haleluya.bhaleluya5538
5 жыл бұрын
ገና ብዙ እናያለን ዋናው መኖራችን ነው በተርፍ ከስደት ወደ አገሬ ልገባ ቀናቶች ቀሮኝ በሰላም ግቢ በሎኝ 💚💛❤🇨🇬✈
@abilove1384
5 жыл бұрын
በሰላም ግቢ !
@ayniatle4834
5 жыл бұрын
ሰላም ግቢ
@sofisopia2016
5 жыл бұрын
selamgbi
@genettg1130
5 жыл бұрын
እዳትመጪ
@kassechademture837
5 жыл бұрын
be selem gibi melkam guzo yihunlshe geta eyesus ykedemeshe
@hunhun729
5 жыл бұрын
እኔኮ የሚገርመኝ የእግዚሀብሄር ምህርት ነው
@salamsalam6769
5 жыл бұрын
በእውነት እውነት
@deborakonjo8901
5 жыл бұрын
Ye Egzabhare merte baybzalne emaAlkene nebere ❤ haylwe Egzabhare❤ semwe❤ yebarke❤
@yemtagirma5180
5 жыл бұрын
hun hun 😭😭😭
@ethiopialove9780
5 жыл бұрын
አሜን
@enasyafaysellej1037
5 жыл бұрын
ዩኒ እኔ ሙስሊም የሙስሊም ልጅ ነኝ እወድሀለው።ከስደት ስመለስ ከቤተሰቦቼ ቀጥሎ ማየት የምፈልገው አንተን ነው።ዩኒ ውድድድድድድ ነው የማደርግህ።እላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ።ዩኒ ተሳክቶልሀልልልልልልልል
@jesusiswayjesusislifejesus1567
5 жыл бұрын
Uuuuuufffffff Ayizo Hode Hashuka Jesus Christ Ayers
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
5 жыл бұрын
tabaraki ahite
@mohdfarismohdfaris8526
5 жыл бұрын
Alhi edaya ystesi
@asteradane6605
4 жыл бұрын
Egziabeher yibarki
@asresbelay3832
4 жыл бұрын
yene wendm eyesus ywedhal
@selammamotube7574
5 жыл бұрын
ወገኖች ወንድሜ ዛሬ ገብቶ አል አማኝ አይደለም በጌታ እኔ ብቻ ነኝ ።በስንት ችግር ነው የሄደለኝ። እባካችሁ ጌታ እንዲረዳው ቀንበራችን መርገማችን ከቤታችን እንዲነሳ ጸልዩልኝ።ጌታ ይባርካችሁ
@tsionkaleb9674
5 жыл бұрын
አዞሽ የታመንሺው ጌታ አያሳፍርሽም ማማ እፀልይለታለው ለነገሩ ሁሌም እፀልያለው ለመልካም ወጣት ሳይፈቱ እንዳይወጡ
@mrthagetchawe1012
5 жыл бұрын
Yaname wandme endanchi new ba makra new yahdawe
@አማንየፍቅርሰው
5 жыл бұрын
አይዞሽ የታመንሽው ጌታ አያሣፍርሽም
@selammamotube7574
5 жыл бұрын
@@tsionkaleb9674 አሜን ተባረኩ ቅዱሳን እውነት ነው ሁላችን መጸለይ አለብን ለዚህ ፕሮግራም ።
@dawittadesse308
5 жыл бұрын
Yen here yene wendem edezaw emegni eshi belew shedu Geta abati agegnetoachewal bemesegan hugni ❤
@adamitujaleta162
5 жыл бұрын
አገሬ ተስፋ አላት ኢትዮጵያ ተስፋ አላት ወንድ አላት ሴት አላት የእግዚአብሔር ክብር ይገለጣል በምድራችን ላይ ዮኒ 1ኛ ❤
@daroodaroo9975
5 жыл бұрын
Yooni izabere hibarkii😘😘😘😘😘😘
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
5 жыл бұрын
ዮኒ ዘመንህ ይባረክ እግዚያብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ይጠምብህ ዮኒ 1ኛ ነው ጠላት መፍዙዝ የፈለገበት ቦታ መርጦ ድፍት ማለት ይችላል ዮኒ ውስጤ ነህ በቃ
@saranigatu5341
5 жыл бұрын
❤️
@lemlemredwan7474
5 жыл бұрын
❤❤❤
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
5 жыл бұрын
ዮኒየ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እወድሀለሁ ላላለቅስ. ሞከረኩ. እራሴን አመመኝ. 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔ዮወኒየ. በአላህ ፈቃድ እኔም ከሱስ የማወጣዉ ሰዉአለኝ እድሚሳካልኝ ትስፍ አለኝ ኢሻአላ
@mimiorcher7651
5 жыл бұрын
አላ ከሬም እህቴ
@genetabera7071
5 жыл бұрын
አይዞሽ ለሰው የማይቻል ለእ/ር የቻላል!
@majekalil1488
5 жыл бұрын
አሜን ጌታ ይስማቹ
@rabiamarvs6505
5 жыл бұрын
እኔም ሙስሊም ነኝ ግን እሱ ጋ የምወስደው ሰው አለኝ አላህ ያሳካልኝ
@anwarsherif5040
5 жыл бұрын
አይዞህ ይሳካል
@richtubeyenebaenat9069
5 жыл бұрын
እኔ ከምስክርነቱ የበለጠ መዝሙሩ ነው ሚያስለቅሰኝ ውይይይይ እውነት ነው ድንጋይ ልባችንን ጌታ ፍርክስክስ ያርገው
@ጊዜለኩሉ-ቐ6ኘ
5 жыл бұрын
Titlun kawekshign pls ngerign
@DesalegnYazew
5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ለዘመናት አብሮን የኖረውን ግብዝነታችንን እያየህ እና እየፈወስከን ስለሆነ እናመሰግንሀለን፣ ክብር ለስምህ ይሁን
@menbereabebe9177
4 жыл бұрын
ቸሩ መድሀኒያለም እንዳንተ አይነት ትውልዱን የሚታደግ ሰወ እ/ር በአገራችን ላይ ያብዛ አሜን ዮኒ እንዴት እንደምወድክ
@fnfhgkhlk6840
5 жыл бұрын
ለወጣቱ ለውጥ አላህ ነው የላከው ዮኒ እረ ከሱ መድረክ መቆም ባይከብደን የከሰረ ወንድም አለኝ እስከዛሬ በጣም እጠላው ነበር እናቴንም አቃጥሎ ገደለብኝ እያልኩ ለካ ወንድሜ የሚረዳው አጦ ነው
@Haymanotsavedbygrace
5 жыл бұрын
በፍቅር መቅረብ ነው
@ruthabera72
5 жыл бұрын
ትክክል አይተሻል! ፍቅር. ያንበረክካል፣
@edenseyoum2096
5 жыл бұрын
እዉነትሽን ነዉ የኔ ቆንጆ ወዶ አይደለም ይቅር በይዉ ይለወጣል ጌታ እየሱስ የማይለዉጠዉ የለም
@nattyendrias9679
5 жыл бұрын
Yoni ga lakiw
@birukkamebo3600
5 жыл бұрын
Ehit alem ayezosh balmaweku new dua adergelt
@tsegakbirtukbirtu5133
5 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ሆይ ባድሌን ይቅር በለኛ ልጂህ አርገህ ተቀበለኛ አለምን ስይጣንን ስጋን ክጃለሁ አንተን እየሱስ ብልቤ ላይ ሹሜህ አለህ። የግል አዳኛ አርጌ ተቀብየህ እለሁ ሂወቴን ላንተ ስጥቻለሁ። አሜን ብላችሁ የጌታልጂ መሆን ትችላላችሁ እሱም በልባችሁ ይገባል መንፍሳዊ ነገር ተከታተሉ። ፀልዩ እራሱ መንፍስቅዱስ ከፈለጋችሁት። ያስተምራችሁአል።
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
5 жыл бұрын
አገልጋይ ዬኒ አንደኛ ነህ ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ እንዴት እንደምወድህ ቤተ ተዋህዶዋ ነኝ
@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
4 жыл бұрын
ቃለአዋዲ ቲቪ ትከተተላላቹ? ቃለአዋዲዎች አንደኞች ናቸዉ
@ባዪሽየጌታየኢየሱስልጅ
5 жыл бұрын
ወይይይይ እኔ ዮኒዬ እንዴት አድርጊ ላድንቅህ አንተ እኮ የክርስቶስ አምሳል ነህ እንዴት ላድርግህ በጌታ እፍፍፍፍፍ
@meronmehammed2463
5 жыл бұрын
ይወኒ የ በጣም ነው የምወድህ እኔ ሙስሊም ነን አልሀምዱሊላ ግን ትምህርትህን በጣም ነው የምከታተለው አ ንድም አያመልጠኒም አንተ አንደኛ ነህ ወጣቱን ታደገው ሁሉም የምነት አባቶች እንዳንተ መስራት አለባቸው ይወኒየ በጣም ነው የምወድህ እርጅም እድሜ ይስጥህ
@matytadesse4496
5 жыл бұрын
ዮናታዬ እድሜና ጤና እመኝልካለው እውነትም ለጌታ ተረታው እስኪ ለኔም ፀልዩልኝ ቅዱሳን የሀይማኖት ጉዳይ አደለም በጌታ እንድኖር ኦርቶዶክስ ነኝ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ሆነሽ ነው ቅዱሳን የሚለው የስም አጠራር የገባሽ ነሽ አንቺ አንደኛ ነሽ
@matytadesse4496
5 жыл бұрын
@@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ ማን ያውቃል ጌታ ቀን አለው
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
5 жыл бұрын
@@matytadesse4496 አዎ ቀን አለው ግን ደግሞ የመዳን ቀን አሁን ነው
@rosamesle8866
5 жыл бұрын
Ayezosh ehita geta yerdesg
@abebatafesse1515
5 жыл бұрын
Maty, Egzeabher gena setinager semtohal. Haymanot sayhon Kiristos Eyesus bichawn adagn new, ewnet, hiywet, menged, ersu new. Be ersu yemyamin yezelalem hiywet alew. Tenberkikeh hatiyatihin le Egzeabher tenazeh, Eyesus ye gilih amlak endehone, wede Ab yemegbiaw ber ersu bicha endehone bitamin, aĺemn, hatiyatin, seytanin bitikid, Eyesus Geta mehonun be libih amneh be afih bitimesekir tidinaleh, titsedkaleh. Kezia bible manbeb, metseley, ewnetegna wengel kemiyastemiru gar hibret madregna ke kifu serawoch meshesh, diyabilosen mekawem, wede Egzeabher mekreb new. Bizuwoch endemitseliyulih tesfa alegn. Libih be Geta yihun.
@ተሸለችኤልያስ
5 жыл бұрын
ዮንዬ በእውነት በጌታ ተሰክቶልሃል የእግዚአብሔር ስም ይባረክ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ስዎዳችሁ ዮንዬ ዘማንህ ይባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ethiopiahagere1673
5 жыл бұрын
የጌታ ፍቅር አስደናቅ ነው ። ጌታዬ ከአንተ ወደ ማን እሄዳለው አንተ እኮ የሕይወት ቃል አለ ።እናንተን የረዳቸው እግዚአብሔር ይመስገን ። YONI I LOVE YOU SO MUCH ❤️💔
@ሀበሻ-መ2ሰ
3 жыл бұрын
ጌታ ህዝብን የሚጠራበት ይሄ የመጨረሻዉ የጌታ ድምፅ ይመስለኞል ይህንን ቸል ብንል ከእግዚአብሔር ፍርድ አናመልጥም
@asnetufa1240
3 жыл бұрын
ዮኒ ከእግዚአብሔር ጋር ውጤትህን ለማየት ስታለቅስ ትጎዳለህ ብዬ እሳሳልሀለሁ ብዙ እራይ አለህ ሰትሮንግ ሁን በተቻለህ መጠን
@semhalyegeta2958
5 жыл бұрын
የኔ ጀግና ተሳክቶልሃል አግዛብሄር ካንተ ጋር ነው
@bemnetbement5279
5 жыл бұрын
ዮኒ አንተ እኮ ልዩ ነክ አምላክ ዘመንህን ይባርከው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አንተን አለመውደድ አልችልም
@tataw5644
5 жыл бұрын
እንደው ጌታ ሆይ ዮኒን በቀባክበት መንገድ እኔንም ቀባኝ በቃ ውሰደኝ ላገልግልክ😥
@wibbehwibbeh3667
5 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ መልካም ወጣት የምወደው ፕሮግራም ነው በተለይ የዮኒ ጸጋ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ፈቅዶ ለሀገሬ ብበቃና በአካል ባየው ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
@ነፂየኪያእናት
5 жыл бұрын
ድንጋዩ ልቤ ጠጣሩ ልቤ መቸ በቀላሉ ታዛዥ ነበር 😭😭😭😭😭😭😭 ያንተ ፍቅር ግን ውስጤን ሰበረ እንደኔ ❤️ የተሰበር
@alemgeberemikael6560
5 жыл бұрын
ለወገንህ የቆምክ 🙌🏾🙌🏾 መጥቼ እስክታደም ከወገኔ ጋር ቸኮልኩ !!! ሀገሬ እስክገባ ናፈቃቹኝ ዘመናችሁ ይባረክ
@tseganshi.beyenalomono3725
5 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡዒኢኡኡኡኡ ኢዬሱስ ልጁ መሆን መታደል ነው እንኩኒም አንቴን አዎቁ
@halapiyartube7229
5 жыл бұрын
ዮኒ አንደኛ እኮ ነህ ሰው ያደረገን ፈጣሪ ነው ምንም አቅም ምንም ስልጣን ምንም ክብር የለንም ዮኒዬ በጣም ነው ውድድድ ማደርግህ ♥️
@eyrusalemminalu9025
5 жыл бұрын
መፍዙዝ የፈለገበት መርጦ መደፋት ይችላል ዮኒ 1ኛ ነዉ
@selamselam8395
5 жыл бұрын
Amen amen amen amen
@sifanbr4499
5 жыл бұрын
Ewunet new yesew desta yemiyatamimu bizuwoch ale ehite
@ገብርየ-ደ5ወ
5 жыл бұрын
ዋው! አንበሳ የወንጌል አርበኛ አሻራህን በምድሪቱ ላይ አስቀምጠሃል ከፕሬዜደንቱ ለይቸ አላይህም በመላእክት ልሳን ብናገር ተአምራትን ሁሉ ባደርግ ፍቅር ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ
@salamgenzebe1269
5 жыл бұрын
የእግዚአብሔር መልካምነቱን የተመለከትኩበት ነው የመልካም ወጣት ለኢትዮጵያ አንድነት በዛ ያላችሁ አገልጋዮች ዘመናችሁ ይባረክ
@betibeti5852
5 жыл бұрын
ዮኒ አንተ ልዩ ነክ እወድሃለው ሒወትክ በሙሉ ይባረክ
@tseganshi.beyenalomono3725
5 жыл бұрын
ዬጠበኩት ጌታ ድንገት ይመጠል💔💔💔💕💕 አሜን ፣አሜን፣አሜን፣አሜን
@ፍቅራዲስወለተመድህን
5 жыл бұрын
አቤት የአምላክ ቸርነት ምህረቱ ይቅር ባይነቱ ልዩ ነው የኛ ጌታ የኦርቶዶክስ ተዎህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ዩኒ በጣም ነው የምወድህ ጥሩ ስራ ነው እኔ ራሱ ሀጢያቴን እያሰብኩ ማልቀስ ምህረትን እንድለምን አድርገህኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ዩኒ በጣም ሳላለቅስ አድሬ አላቅም ከተጀመረ ጀምሮ
@asnakeshewaseyasib2284
5 жыл бұрын
ዮኒን ለሠጠን ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን አሜን
@asterasefa5753
5 жыл бұрын
ዮን፡ሰለአንተ እግዜአብሔርን አመስግናለሁ ወጣትን እንድታስመልጢ እህንነ ረእይ ያስቀመጠ፡ክብር ለወልድ ክብር ለወልድ ክብር ለመፈስ፡ቁድስ ይሁን
@hhjiohhssn4173
5 жыл бұрын
ዮንዬዬዬዬዬ ካለቀሰው. ጋር አልቅሰህ ቃላት የለኝም ጌታየሱስ. አሁንም አብዝቶ. ይባርክህ
@tigstseboka6465
5 жыл бұрын
አሁን ይሄ ሰው ምን ይወጣለታል ምንም ቃላት የለኝም ተባረክ ዮንዬ
@sifanbr4499
5 жыл бұрын
Yesun tekarani yemihedu buzuwoch alu ayinachewun yikifet
@tigistfiker7754
5 жыл бұрын
ዩንዬ የኛ አባት ምን ልበልክ ቃል አጣውልክ እግዝአብሔር ቀሪ ዘመንክን ይባረከው አባት እግዝአብሔር እንደ ዮንዬ አይነት በሀገራችን ላይ አብዛልን
@tewabechuae9502
5 жыл бұрын
ሰው ፍቅር ብቻ ነው የሚገዛው ዘመንህ ይባረክ ቤትህ ዘመንህ ይባረክ
@beckyj6977
5 жыл бұрын
አሁን አሁን ወንጌል እያነበብኩ ነው እና ሁሉም ስለ መድሀኒታችን ነው የሚናገረው እነዚህ ልጆች በአብዛኛው ከንግግራቸቸው እንደገባኘ በፊት ጌታችንን ይከተሉ ነበር ከዛ ጠላት በመንገዳቸው እየጠበቀ ልጅነታቸውን ተጠቅሞ ከመንገዳቸው አወጣቸዉ ...ጌታችን ግን "ወደ እኔ የመጡትን ወደ ውጭ አላወጣም እኔ መልካም እረኛ ነኘ... ከ100 በጎች 1ዱ ቢጠፋ እሱን ፍለጋ እሔዳለሁ " ብሏል በወንጌሉ። ቃል ኪዳኑን የማያፈርስ ታማኝ እረኛ እየሱስ አሁን ቃሉን እየፋፀመ ይመስላል❤💖 . እናንተ ወንጌልን ዝም ብላችሁ ስታነቡ ሰባኪ ትሆናላችሁ መሰለኘኘ 🤔🤔 ሰበኩ እንዴ?!❤😁
@lenadagm4848
5 жыл бұрын
የ ኢትዮጵያ እናቶች እልልልል በሉ ፅሎታቹ ተስምቷል እምባቹ ታብሳዋል ፍጣሪ ሆይ ኢትዮጵያውያን እንዳልተውካት አየው ተመስገን ተመስገን ፍጣሪሆይ
@mazzselassie9865
5 жыл бұрын
ለነዚህ ልጆች ወደመጡበት እንዳይመለሱ አዲስ መንደር ቢመሰረት ጥሩ ነበር። Fresh start with Jesus !!
@ቤዛዊትየማርያምልጅ
5 жыл бұрын
ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒዬ የኔ መልካም አባት እግዚአብሔር ይባርክ
@tsehaiabate6389
5 жыл бұрын
ዮኒዬ ጌታ እጅግ አብዝቶ ይባርክህ። እነዚህን ወጣቶች በተግባር ኢየሱስን አሳይተሃቸዋል። አንድ ሞዴል አግኝተዋል። ተባረክ። ንስሐ የገቡትን ሰይጣን እንዳይከሳቸው የወቀሳንና የክስን ልዮነት ብታስተጥቃቸው ጥሩ ይመሰለኛል። እርሱ እንደሆነ በበቀል መውጣቱ አይቀሬ ነው።
@abebatafesse1515
5 жыл бұрын
Ewnet new tebareki
@ህይወትገብረዮሐንስ
5 жыл бұрын
ኢየሱስ የጌቶችህ ጌታ ነው ክብር ለሱ ብቻ ይሁን አይዞሃችው ወንድሞቼ ወሳኙ መረታችው ነው ጌታ መልካም ነው ዮኒ ዘመንህ በብዙ ይባረክ
@konjitdesta3929
5 жыл бұрын
አባቴ 😭😭😭😭😭😭😭 የእኔ ጌታ ምህረት ከሕይውት ይሽላል አዎ ምን ክብር አለ አንተ እየሱስ መኖር መኖር ያስመኘ ጌታ እኮ አር ዘንድሮ መልካም ወጣት አስለቅሶሁ ገደሉኝ uuuufff ማርፍ በአንተ እየሱስ ስም የእንደ ገና አምላክ ዮኒዬ ግን አንተ እንዴት አይነ ስው ልዩ ፉጡር ነህ ስለ እውነት አፅናኝ አባት ከጌታ የተስጠህ ዉድ ስጦታ ነው ዮኒዬ ማለት
@richlove4954
5 жыл бұрын
ቆይ እኔ ስላንተ ምን ልበል ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርከው ዮኒ እወድሀለሁ።ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተባረክልኝ
@debora934
4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ዮኒ ወድሜ እንኪን ጌታ ረዳህ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ
@fikiryashenefal9342
5 жыл бұрын
አሁንስ ዮኒ አሳዘነኝ አብሮ እያለቀሰ ፍቅር የጠማው ህዝብ ስንቱን ታቅፉለህ ወይ ዘንድሮ አንተን ጌታ ይጠብቅልን የኛ ብርቅ
@nuniyeamajuliyebabi7837
5 жыл бұрын
እድሜክን ያርዝም ለወጣቱ የተላከ መምህር ዘመንክ ይባረክ
@numberhone5908
5 жыл бұрын
ዮኔ እውነት አንተን ሳስብህ እንደዚህ በአንተ በተሰጠህ ፀጋ ይህ ሁሉ በትምህርትህ ከተማረከ ፡፡ ሰጪውን ማየት ናፈቀኝ ፍቅሩ ባንተ አልፎ ብዙህ ተረፈ """ናልን ኢየሱስዬ የኔ ናፍቆት
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ
5 жыл бұрын
የኢየሱስ ምሕረቱን ሳስበው ሳሰላስለው ከቃላት በላይ ነው ዮንዬ በዝህ ዘመን ከእግዚአብሄር የተላከ ሙሴ ነው ዮንዬ በጣም ነው በግታ ፍቅር የምወደው ዘመን ይለምልም
@werkineshhailemelekot64
5 жыл бұрын
ዮኒ አንተኮ የገባክ ነክ እንዴት እንድንል አላውቅም ጸጋ ይብዛልክ አቅፈውክ ሲያለቅሱ የውስጣቸው መተንፈሳቸው ቀላል ይመስላል በዚን ዘመን እንኳን ሊያቅፍ ይቅርና በቅጡ የሚያናግር በሌለበት አንተን ድላገኘኝ እግዝያብሄር በነገር ውሉ ይባርክህ ሺ ሁንልን
@mesijesusislord6465
5 жыл бұрын
ዮኒ አንተ እኮ አባት ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
@zedbar7
5 жыл бұрын
Yoniy endate yihone yemetasalefew ayi የእግዛብሄር ፀጋ እኔ ነፃ በምሆንበት ሰአት እያየኃቸው ጭንቅላቴ ሊፈነዳ ነው እየሱስ ሁሉን ትችላለህ አንተ ብቻ ክበር እወድሀለሁ
@jesussaves1474
5 жыл бұрын
This from , Above , This is from Heaven , This from God , This is from holy spirit ! This is Super natural ! This is Miraculous !!!!!!!!!!!!!!!! Praise God ,!!!!!!!! Glory to God , in the Highest!!!!!!!
@ድንቅየጌታልጅነኝ
5 жыл бұрын
ሁሌም የሚገርመኝ የ እግዛብሔር ምህረቱ ነው ድንቅ ይለኛል
@zeritugerbeys9046
5 жыл бұрын
ዮኒመሪጡ ሰው ዘመንህ ይባረክ ተባረክ
@jesusisvisaofheaven
3 жыл бұрын
የጌታን ፍቅር በአንተ አየን ዮኒ ኢየሱስ በወደደን ፍቅር አንተ ወደድከን ዮንዬ 😭😭😭😭እንወድሀለን🙏🙏🙏
@emmanuelhope4917
5 жыл бұрын
ከምንም ግን የእግዚአብሔር ምህረት,ቸርነት ,ሁላም ይገርማህነል ዮን ዛመንህ ይባረክ
@meronmeron5610
5 жыл бұрын
የኔ ውድ ዮንዬ ላንተ መውደዴን የምገልፅበት ቃል የለኝም ብቻ በልቤ ውስጥ ቦታ ካላቸው ሰዎች መካከል አንዱ አተነህ ዮንዬ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ እድሜ እና ጤናን እለምንልሀለሁ
@lungamanyoni3267
5 жыл бұрын
ዮኒ የፍቅር ሰው ሁለም እንወድሃለን
@charentcharu3657
5 жыл бұрын
ዮኒ ውስጤ ነው ስወድ ጌታ ይባረክ ምርጥ ሰው ነህ 😍😍😍😍❤❤
@elatemni9998
5 жыл бұрын
አይ ዮኒ ምን ላርግህ አንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝ ብቻ ተባረክልኝ ክፉ አይንካህ
@rebka5068
5 жыл бұрын
ወነድሚ ዮናታን የነዝህን ሚሰክን ወነድሞቺን እንባ እድታብሰ ፈጣሪ ከሰማይ ነው የላከህ ይህ ታለቅ ፀጋ ነው አምላኪን በጣም ነወ የማመሰግነው
@bezae3300
5 жыл бұрын
ዮንዬ አንተን የምገልጽበት ቃል የለኝም!
@najahtn809
3 жыл бұрын
ዮኒ ልዩ ነክ👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏
@ethiolove5554
5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭አረ በለቅሶ አይኔ ልፈነዳ ነው 😭 ተሸንፋለሁ ተመርካለሁ የሱሴ ለአንተ እጄን ሰጥቻለሁ 🙏🙏🙏
@asterdamei5507
5 жыл бұрын
ዮኒ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ዘመንህ ይባረክ አንተ አንደኛ ነህ 🙌😍😍😍😍
@samoosamoo9653
5 жыл бұрын
ጌታ ልጆቼን አደራ ላንተ ሰጥቻለው ዮንዬ ተባረክልኝ አወድካለው
@بحرالشمري-ش4س
5 жыл бұрын
ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኛ ስስት
@andinetadmasu9236
5 жыл бұрын
ከዚህ ድንቅ ትውልድ አዳኝ ራዕይ ጋር ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ አብራችሁ በመስራት ላይ ያላችሁ ካሜራ ማኖች፣ኤዲተሮች፣አሸሮች፣ጋዜጠኞች ፣ተቆጣጣሪዎች፣ ምግብ አብሳዮችች ምግብ አቅራቢዎች . . . በተለያየ መስክ ላይ በስውርም በግልጥም እያገለገላችሁ ያላችሁ አምላኬ እንደ ባለጠግነቱ መጠን በክብር በኢየሱስ ስም ይብርካችሁ እየሰራችሁት ያለው ስራ አገር አዳኝ ነው እና በርቱ
@genetbekele515
5 жыл бұрын
ውይ ጌታ ሆይብዙ ዮኒዎች ያስፈልጉናል የሚያቅፉ ከሚያለቅሱ ጋር የሚያለቅሱወድቀው የሚያነሱ ስጠን በሁሉም አቅጣጫ ወይኔ ጌታ ሆይ ፀጋህን አብዛለት ብርታት ሀይል ይጨመርልህ
@tsionkaleb9674
5 жыл бұрын
በትክክል መፀለይ አለብን ለስም እና ለዝና ሳይሆን ለስሙ ክብር የሚኖሩ እራሳቸውን ያዋረዱ ከሚያለቅሱ ጋር የሚያለቅሱ በእውነት አጥብቀን እንፀልይ እኛም እንነሳ የመፍትሄ ሰው ለመሆን
@nebrettadesse7845
5 жыл бұрын
ወይኔ ወንድሞቼ አይዞአችሁ። ጌታ ደረሰላችሁ።አረፈደም።ዘመናችሁ ይባረከ።ሀገሬ ልጆች ሁሉ ተባረኩ። ዮኒ ተባረክ
@jdjkxkdjdjdjdjd9271
5 жыл бұрын
ዮኒ በናት ዘፋኝ ነበርኩ ያለውን ልጅ ዘው እስከተወሰነ ጊዜ አጀቴን በላችሁት እግዚአብሄር ይራራላቹ ፊቱንም ያብራላቹ ዘበል ይበልላቹ
@መሲየሻሼልጂ
5 жыл бұрын
በጣም ያስለቅሳል የምር ዮኒ ዘር ማዘር የተባረክ ይሁን በደሙ ይሸፍንክ
@dilamoabayineh9846
5 жыл бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክ የፍቅር አባት ነህ እግዚአብሔር ይባርክ ተባርክ❤❤❤
@ruthabera72
5 жыл бұрын
እኔ እምለው አነሰብኝ! እስኪ በአዲስ መዝምር ፣ በቅኔ ይህን ታላቅ ጌታ ወድሱልኝ"
@hannahanna826
5 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ጌታ ደረሰላቹ ወድሞቼ አይዟቹ ዮኒ ወድማችን ተባረክ ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳህ አገልጋዮች ተባረኩ አሰተናጋጅች ተባረኩ እንወዳቹዋለን😘💔🚥🚥🚥 አገራችን ትባረክ አገራችን ተስፋ አላት ዮኒ ተባረክ
@zednesderje911
5 жыл бұрын
እየሱሴ አቤት ያንተ ፍቅር እጅግ ግሩምነው እየሱሴ ስምህ ይባረክ ለዘላለም አሜንንንን
@netanetfiker6316
5 жыл бұрын
አባ አባ ምን ልሁንልህ የኔ ዉድ እየሱስ ቃል የለኝም ብቻ ማልቀስ ዮኒ ዮኒ ምንም አልልህም ምክንያቱም ቃል የለኝም ዘመንህ ይባረክ
@tsegaterefe8808
3 жыл бұрын
ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባርከው እወድሀለው
@መስከረምየጌታልጅነኝ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ታበራክ በኢየሱስም ታበራክ ፀጋ ይጨመር 😭😭😭❤️🙇🙇🙇❤️❤️❤️
@aynalemaynalem6422
5 жыл бұрын
ዮኒ ጌታ እኮ ትውልድን እንድታድን በአይሉ የላከክ ነክ እወድካለው ዮኒዬ
@ethiopiaa.a2191
5 жыл бұрын
ዮኒ እኔ የሚገርመው ወጣቶች ሁሉ እግዚአብሔር ፈራ በመሆናቸው ደስ ያላል ዮኒ ተሳክቶለታል ጌታ ይባርክ አሜን
@konjetgetachew1704
3 жыл бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ከስንቱ ጋር አልቅሰህ ትችለዋለህ
@selamsweet898
5 жыл бұрын
ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ እውነት አልቅሼ ሞትኩ ስላንተ ጌታ ይባረክ
@tsehaydamte9366
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ዮኒ ፀጋውን ያብዛልህ አብራችሁ የምታገለግሉ ሁሉ ተባረኩ የብዙዎችን እንባ እያበሳችሁ ነው እንዎዳችሀለን
@ዘድነኝ-አ9ዠ
5 жыл бұрын
ክብራችን ጌታ እየሱስ ነው ዮኒ ተባረክ በብዙ በረከት
@sisaysilashi3406
5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ እልልልልልልል በዩ !!!!!!ከዚህ በኋላ መልካም ወጣት ልጆች አሉሽ
@sintateshome6663
5 жыл бұрын
ሀገሬ ተስፋ አላት 🇪🇹🇪🇹
@fevenmussieyosief2488
5 жыл бұрын
Yoni ኣንበሳ ጅግና ተባረክ ብ ጸጋ ብ በረከት ብክብረት ዘመንካ ኩሉ ንበር
@kalalemu7003
5 жыл бұрын
ምን አለ አብራቹ ብሆን ሁሁሁሁሁሁሁ የመንፈስ ቅዱስ መገኘት እንዴት ደስ ትላላቹ በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት ተባረኩ ለውጣቹ የፀና ይሁን
@dagmawitwakeyo3181
5 жыл бұрын
አዎ ዮኒ አገራችን ተስፋ አላት። ብሩክ ይሁን እግዚአብሔር። ተባረክ ዮኒ።
@tsitsihon8862
3 жыл бұрын
ዮን ጌታ ይጠብቅ የመልካም ወጣት አበት💚💛❤🙏💖
@keyamfahed8462
5 жыл бұрын
እውነት ነው ዮንዬ ክብራችን ኢየሱስ ነው ተባረክ እወድካለው
@sibamoasefa2862
5 жыл бұрын
አሜን አሜን፡እግዘአብመልካም ፡አመሰገነሉ
10:10
SAMUEL NEGUSSIE ENDEGENA “እንደገና”መዝሙር New Ethiopian Protestant mezmur 2020/2012 !!!
OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE
Рет қаралды 2,6 МЛН
17:06
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 212 М.
00:32
I Turned My Mom into Anxiety Mode! 😆💥 #prank #familyfun #funny
Skitsters
Рет қаралды 3,6 МЛН
00:17
Я в детстве с маминым дорогим шампунем:🧼
DO$HIK
Рет қаралды 9 МЛН
00:20
The Joker and the Angel fell into the hole, but luckily Harley Quinn rescued them #Angel
超人夫妇
Рет қаралды 88 МЛН
00:14
Smart Sigma Kid #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 104 МЛН
29:58
"ተሳክቶልኛል" ሊያዩት የሚገባ ድንቅ የጸሎትና የምስክርነት ጊዜ AUG 21,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE
MARSIL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 304 М.
11:58
"እቤት ድንኳን ነዉ የጠበቀኝ" ልብ የሚነካ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 24,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE
MARSIL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 284 М.
27:56
ድንቅ አምልኮ፣ ምርኩዜ ሸምበቆ- ዘማሪ ሲድራቅ መኮንን || Merkuze Shembeko (Live Version) - Sidrak Mekonnen
Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem
Рет қаралды 972 М.
40:33
እንዳልክ ባለዉለታዉን አመሰገነ // 25 ሳንቲም ተልኮልኛል // ወንድሜን ይዤ ለህክምና ወደ ህንድ ሄጃለሁ // @erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 19 М.
9:18
የብቸኝነቴ ወራት || ዘማሪ ሳሙኤል ንጉሴ || Singer Samuel Negussie || Bereket Tesfaye Official
ዝማሬ Tube
Рет қаралды 12 М.
13:00
"ምንም አልቀረኝም" አስገራሚ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 25,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE
MARSIL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 207 М.
21:34
ድንቅ የፀሎት መዝሙሮች የሚያገኙበት Youtube channel New protestant mezmur
Holy Worship Tube
Рет қаралды 34 М.
14:44
ሰበር ዜና-|አብይ ዛሬ ከባድ ጉድ አሰሙ-“መ*ከ*ራችንን እየየን ነው”-|"ከተሸነፍኩ ጀነራሉ ያስ*ወጣኛል" አብይ-|‘ኦሮሚያን እንገነጥላለን’-አመራሩ!
Addis News
Рет қаралды 60 М.
9:00
🛑ወዳጅ አለኝ!! WEDAJ ALEGN EBENEZER TAGESSE NEW SONG 6 April 2024
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 2,8 МЛН
14:11
"ሃይማኖት ለመቀየር አይደለም" አስገራሚ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 24,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE
MARSIL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 181 М.
00:32
I Turned My Mom into Anxiety Mode! 😆💥 #prank #familyfun #funny
Skitsters
Рет қаралды 3,6 МЛН