No video

ቅቅል አሰራር- How to make Meat soup -Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

  Рет қаралды 11,157

Bahlie Tube

Bahlie Tube

Күн бұрын

#bahlietube #ethiopianfood #Kikil

Пікірлер: 24
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽ መአዝዬ በጣም ቆንጆ የሚያስጎመጅ ቅቅል ነው የሰራሽው የሰሩት እጆች ይባረኩ
@goldenpainecl1468
@goldenpainecl1468 Жыл бұрын
መአዛ በጣም ነው የምንወድሽ በዙ ነገር አስተምረሽናል እባክሽ አትጥፊ የበፊቱን ያቀረብሻቸውን ፕሮግራምሽን ድጋሚ አቅርቢልን ምንም የማተሠለቼ ሥነሥርአት ያለሽ አስተማሪ ነሽ እባክሽ በድጋሚ አትጥፊብን የአንቺው አክባሪ የፕሮግራምሽ ተሣታፊ
@shanemcneil1972
@shanemcneil1972 11 ай бұрын
My children will love kite flying.
@shanemcneil1972
@shanemcneil1972 11 ай бұрын
Congratulations on the restaurant too!! I didn't know that you were living in NY. Please protect my children.
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j Жыл бұрын
መአዚ በጤናዋ አትጠፋም ብዬ በጣም አስቤ ነበር ተመስገን እንኩዋን በሰላም መጣሽ ጎበዝ ጀግና በርቺ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከክፉ ነገር እስከነቤተሰብሽ እጅሽ ይባረክ በስራሽ ፈጣሪ ያሳድግሽ
@MahysKitchen
@MahysKitchen Жыл бұрын
ሰላም መአዚዬ እንኳን ደህና መጣሸ የሰጋው ጥብሰ አሪፍ ነው እንጀራሸ አይናማ እና ዘንፋላ ነው ቅቅሉም ለብርዱ ፍቱን መድሀኒት ነው ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ❤️🙏
@user-qk3df7sf8m
@user-qk3df7sf8m Жыл бұрын
በድምፅ ነይ ባክሽ ድምፅሽ ስሰማ በጣም ደስ ይለኛል ሁቢ
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
እጆችሽ ይባረኩ።
@zebiderketsela4371
@zebiderketsela4371 Жыл бұрын
ጠፋሽብን እኮ በሰላም ነው
@user-we1zl9hf5c
@user-we1zl9hf5c Жыл бұрын
በኔ ሙሉ ሴት እጆችሺ ይባረኩ አስራርሺ ፅድት ያለነው ባለሙያነሺ❤የምትጨምሪያቸውን ግባአቶች ቢዶ ለይ ለመፃፍ ሞክሪ ቅመማቅመሞቹን ማለት
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
ፅፋለችኮ ውዴ በጎን በኩል
@meazadebretsion2914
@meazadebretsion2914 Жыл бұрын
Meaziye yene moksheye xefashiben beslam new lemniyawm enqa dehan mexash bexam new yemwedsh ❤🙏
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
መዓዚ ጥሩ አርገሻል እያወሩ ከመስራት የሚያስፈልጉትን ነገር በመፃፍ መስራት ይሻላል እኔ ተመችቶኛል ደሞ ሲጥም ቅቅል ውስጤ ነው
@shanemcneil1972
@shanemcneil1972 11 ай бұрын
Do you want to go kite flying again at Kenneth Hahn State Park. I was over by the park not to long ago.
@bajebashawel1912
@bajebashawel1912 Жыл бұрын
መአዝዬ ድምፅሽስ በሰላም ነው
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi Жыл бұрын
Wow congratulations on your new endeavor the opening of a restaurant. How exciting! I hope all goes smoothly for you. Congratulations again, we couldn’t be prouder ❤
@bahlietube1358
@bahlietube1358 Жыл бұрын
Thank you 🙏
@shanemcneil1972
@shanemcneil1972 11 ай бұрын
I can't wait to hold you and my children in my arms. I can't wait to hug and kiss you and my children all day. I am just thankful to the Almighty God that I am still alive. I am truly BLESSED!!
@shanemcneil1972
@shanemcneil1972 11 ай бұрын
When are you going to BMB?
@umifaruk2771
@umifaruk2771 Жыл бұрын
ዳ ቦ በኖር 👌
@muhammedmuhammed4725
@muhammedmuhammed4725 6 ай бұрын
ቸሸየሰሐከሐኸየከዮዩከቀቨተ
@user-mn1xt8ed1i
@user-mn1xt8ed1i Жыл бұрын
اكتبي بالانجليزي نعرف ما تم وضعه للحم .. ايضا نريد نعرف مكونات عجينة الانجيرا خطوة خطوة ...لو سمحتي
@naneamen4825
@naneamen4825 Жыл бұрын
ድንች በጣም ታበዥለሽ ሁሉም ነገርሽ ውስጥ ድንች አለ
Ethiopian Food/Cuisine "How to Make Kikil" የቅቅል  አሰራር
23:08
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 1,3 МЛН
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 9 МЛН
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 11 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 82 МЛН
Bahlie tube, Ethiopian food Recipe
9:16
Bahlie Tube
Рет қаралды 24 М.
How to make ethiopian ricotta (የአይብ አሰራር)
4:03
tebeb tube (ጥበብ)
Рет қаралды 15 М.
የበግ  ቅቅል| kikil Ethiopian  food
10:39
mesi maed
Рет қаралды 54 М.
Ethiopian food how to make dulet | የዱለት አሰራር
11:11
የጎድን ቅቅል Kikil- Ethiopian Food
16:24
Mama's Majet
Рет қаралды 10 М.
How to make Dulet - Ethiopian Food
23:18
Bahlie Tube
Рет қаралды 336 М.
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 9 МЛН