ፍቅር በገጠር ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Fikir Begeter New Ethiopian Dirama) 2024

  Рет қаралды 382,000

EMPIRE TV YOUTUBE CHANNEL

EMPIRE TV YOUTUBE CHANNEL

Күн бұрын

Пікірлер: 348
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 3 ай бұрын
የገጠር ሰዉ ስወድ እኔ ብቻ ነኝ የገጠር ልብስ እለብሳለዉ አለም ጉድ ብሎል በእኔ😂
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 2 ай бұрын
,ማነው እደንኔ የገጠር ድራማ እሚወድ❤❤❤
@GodashignYenealem
@GodashignYenealem 2 ай бұрын
እኔ🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️
@LastaWorke
@LastaWorke Ай бұрын
አኔ😊😊😊😂
@user-gs2xd1yu1z
@user-gs2xd1yu1z 6 күн бұрын
እኔንም ደምሩይ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 3 ай бұрын
ጥሩ ነው ግን ድራማ. ስለሆነ ማርያምን አትበሉ
@hanahanaa1304
@hanahanaa1304 3 ай бұрын
ማርያምን አትበሉ ለድራማ
@MichaelTesema-ek3iq
@MichaelTesema-ek3iq 3 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ❤🎉🎉🎉 በክርስቶስ እመኑ ሕይወት ተገኛለችው 🎉 ይህኔ ምተነብ ሁሉ 🎉🎉
@user-gr9ki9tl6m
@user-gr9ki9tl6m 3 ай бұрын
ከከከ
@user-gr9ki9tl6m
@user-gr9ki9tl6m 3 ай бұрын
በየትኛው አንቀፅ ሀሀ ወሬብቻ እየሱስ ንፁሕ የአላሕ ባሪያና ነብይነው
@MichaelTesema-ek3iq
@MichaelTesema-ek3iq 3 ай бұрын
@@user-gr9ki9tl6m ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር በልብህ ብተምን ትድናለህ ከልሆነ ትቀጠለላህ
@MihretuHunegnaw
@MihretuHunegnaw 3 ай бұрын
😅😅
@yonaskerebih8963
@yonaskerebih8963 Ай бұрын
Amen 🙏 yadinal yitadegele❤
@user-hy9cy8pk6k
@user-hy9cy8pk6k 3 ай бұрын
ወይኔ ስታስቁ🎉🎉🎉በዚሁቀጥሉበት ወዲሞቸ🎉🎉😂😂❤❤
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 3 ай бұрын
😅😅😅😅ንግግራቸው ሲያስቅ ጠዳ ጠዳ ብየ አላለችም ሆሆ እር አበዛችሁት የገጠር ልጅ እዲህ አያወራም 😮
@Rabia-g3y
@Rabia-g3y Ай бұрын
ይሞትብሻል ተይው አላለም😅😅😅😅
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 3 ай бұрын
የማይወዱንን ስንከተል የሚወዱንን እናስቀይማለን. ጥሩ ትምህርት ነው
@Mekuriaya
@Mekuriaya 3 ай бұрын
13:41
@TgisitMengeshaM
@TgisitMengeshaM 2 ай бұрын
አዉነት.እኔ.የሆነሹፌር.እወዳለዉ.ግን.የሆነ.ነጋዴ.ሁሌምአችን.እጠብቃለዉ.እያለይለኛል.እኔ.ሲደዉልእኳን.በወጉ.አላወረዉም😢
@AyalYitbarek
@AyalYitbarek 2 ай бұрын
በጣም ሰው፣የሚወደንን፣ብንከተል፣ጥሩ፣ነበር፣ግን፣የለም
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 ай бұрын
@@TgisitMengeshaM የብዙዎች ታሪክ ነው የማይፈልጉንን ነው የምንፈልገው እናሳዝናለን እኮ
@AyalYitbarek
@AyalYitbarek 2 ай бұрын
​@@TgisitMengeshaMዐንችን፣የሚወዱሽን፣ለመለየት፣ቤተሰቦቸን፣ላስተዋወቅህ፣ዕነሱንም፣ጠይቅ፣በይው፣ከዛ፣ትለይዋለሽ
@user-mi8yo1qx6i
@user-mi8yo1qx6i 3 ай бұрын
ጡሩ ትምህርት ነው ለገባው
@GsdDf-tk4tl
@GsdDf-tk4tl 2 ай бұрын
kkkkkkkkkkk😅😅😅😅😅😅
@GizeLekulu-z2z
@GizeLekulu-z2z Ай бұрын
አረንጓዴ ለባሹ እማ የብልፅግና አባል ሳይሆን አይቀርም ሁለ ነገሩ ልክ እንደብልፅግና ነው ሥራው
@user-fj3ww5wx1l
@user-fj3ww5wx1l Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@BezazelekAyalew-z6v
@BezazelekAyalew-z6v 20 күн бұрын
😁😁😁😄😄😄
@DvhTyii
@DvhTyii 7 күн бұрын
እዉነት ነዉ😂😂😂
@GjbggFgcch
@GjbggFgcch 3 ай бұрын
ማሪያምን ከጭቃው አልነሳ ስትይ ነው ሰብስክራይብ ያረኩሽ❤❤❤😂😂
@ShalaShala-ed7yp
@ShalaShala-ed7yp 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 2 ай бұрын
የአንችስ ከፋ😂😂😂😂😂
@MisganewAyele
@MisganewAyele Ай бұрын
Ygermalq
@GjbggFgcch
@GjbggFgcch 29 күн бұрын
@@haymihany-zc1iw በጣም
@Zahra-zt9fb
@Zahra-zt9fb 23 күн бұрын
እ 🤭🤭😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@TsgstFzgs
@TsgstFzgs 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኻን በሰላም መጣሽ በጣም ያዝናናል❤❤❤❤
@almaztaye9712
@almaztaye9712 3 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ እገሬ ጀግኖች ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SalmaSalma-qb1zh
@SalmaSalma-qb1zh 3 ай бұрын
😅😅😅😂😂😂😂ወድ አይደለህም አላለም😂
@HhdHhhd-zv9ph
@HhdHhhd-zv9ph 2 күн бұрын
ሥታሥቁ ምርጥ ድራማ ነው አይዞችሁ 😅😅😂😂😂😂
@semira2583
@semira2583 3 ай бұрын
ከሁሉም የተመቸኝ ጭቃ የጭቃው ቡጤ😂😂😂
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 3 ай бұрын
ልጅቷ ግን ሁለቱንም ታቃጥራለች ወየው😂😂😂😂😂
@AlemAlem-to8zg
@AlemAlem-to8zg 3 ай бұрын
ልጁግን ምላሥ አቃጠረ ልጂቱን ወድዋታል መሠል
@SeifuBizuneh
@SeifuBizuneh 13 күн бұрын
እረ በጥፊ እንዳትገይው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@shalushalu8859
@shalushalu8859 Ай бұрын
ወይኔ ቅጠሌ ለባሹና አለምየ 😂😂
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 3 ай бұрын
እርፍ ትምህርት ነው በርቱ
@qweqwe444
@qweqwe444 15 күн бұрын
የጌታ ማርያም ሲል❤❤❤
@shibrushibru9163
@shibrushibru9163 7 күн бұрын
ማርያምን አትበል ድራማ እኮ ነዉ
@GEBR1919
@GEBR1919 Ай бұрын
የኔ ታዛዥ አይይይይይ አስታወስከኝ እደኔ ለጓደኛ ሲል የተቀጣ🙊🙊 አለወይይይይ ወገን አይፍቅር ሳኡዲ እንጂ የኢትዮጵያ እሲ ይሁን🙊 ወይ ጥፊ በሰበቡ አልጠፈረችውም ኪኪኪኪኪኪኪ ቆይ
@AyalYitbarek
@AyalYitbarek 2 ай бұрын
ሑለት፣ኮረሚላዕናብስኩት፣ይዘህ፣ተመቸከኝ❤❤❤😂😂😂😂
@user-oz4yk8hr4q
@user-oz4yk8hr4q 2 ай бұрын
የድሮ ማንነቴን ያሥታወሣችሁኝ ደሥ ብሎኛል
@user-qo7lv3sy1r
@user-qo7lv3sy1r Ай бұрын
ዋው በጣም ያምርን😂😂😂😂😂 ቀጥሉበት
@user-fk1nw4et7u
@user-fk1nw4et7u 3 ай бұрын
አጮልሽዉ 😂😂😂😂😂
@SeifuBizuneh
@SeifuBizuneh 13 күн бұрын
በጣም ደስ ትላላቺሁ😅😅😅😅😅😅😅
@HhdHhhd-zv9ph
@HhdHhhd-zv9ph 2 күн бұрын
ይህ ነገር እኔጋም ደርሧ ብኛል አድ ያገሪ ልጂ ማለት ጐረቤት ነነ ግን እሡን በጣም ይወዶታል ደሞ እኔጋር ደሞ እንዋደዳለን ግን ከሡ መጥተው ሌላ ይነግሩታል ከኔ መጥተው ሌላ ከሁሉ ሁሉም ሥደት ወጣነ አሁን ያወሩት ሁላ አረሩ ግን በጣም በጣም ይገርማል ጉድ እና ታሪክ አለው ጐበዝናቸው
@user-bo9wh1bn3r
@user-bo9wh1bn3r 3 ай бұрын
ሁሉንም ተውት አለሜን የመሰለች ልጅ ከዚያ ጭቃ ላይ እንደዛ ስትቀመጥ በጣም አሞኛል።
@melesednna1132
@melesednna1132 3 ай бұрын
ጅል አላም ምንድ ነች ሰው አይደለችም ?
@user-md6gk9jq7r
@user-md6gk9jq7r 2 ай бұрын
ከአፈር መሰራቷን እንዳትረሳ
@ShalaShala-ed7yp
@ShalaShala-ed7yp 2 ай бұрын
እእእእ😂😂😂😂
@AyalYitbarek
@AyalYitbarek 2 ай бұрын
ዕኛግን፣ትልቅ፣ችግራችን፣ሰው፣ሰው፣ዕንደመከበሩ፣ከፍናዝቅ፣የሚያደርግ፣ሰው፣ዋናው፣ፍቅር፣ዕንጅ፣መልክ፣ምን፣ይሰራል፣😢😢
@AsayeAsterey
@AsayeAsterey 2 ай бұрын
ምንድነው ከማን ትለያለች 😂😂😂😂
@DesalegnTilahun-q8v
@DesalegnTilahun-q8v 28 күн бұрын
አምስተኛውሰውአፋጃቸውነውሚባለውየብልፅግናካድሬማለትነው
@ወሪፍ
@ወሪፍ 2 ай бұрын
እኔያሳቀኝባላረጎድዉልብስነዉ
@KidmalemLankirew
@KidmalemLankirew 3 ай бұрын
በጭራጭ የገጠር የማይመሥል የገጠርሠው አያታልልም
@user-ii4dp8nj4n
@user-ii4dp8nj4n 2 ай бұрын
ተይው ድጋውን ይሞትብሻል😂😂😂
@ደረሳዉሠይድ
@ደረሳዉሠይድ 27 күн бұрын
ከከከከከከከከ መገን ክፋት አሸክመኝ እያለች እቤቷ ደረሰች
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 3 ай бұрын
ሴት የላከው ወንድ ሞት አይፈራም አሉ😂😂😂
@ShiywetHirrywet
@ShiywetHirrywet 23 күн бұрын
ምርጥ ድራማነው ቀጥሎበት❤❤❤❤❤❤
@سارهدانيا
@سارهدانيا 3 ай бұрын
አረገናል የኔ ማሮች😂😂😂😂
@Abnew-nf7jk
@Abnew-nf7jk 2 ай бұрын
መቅዲ💙 የጭቃዉነገርስ🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@user-fk1fo1dx9g
@user-fk1fo1dx9g 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ታምራላቹሁ ውዶቼ❤❤❤❤❤
@DvhTyii
@DvhTyii 7 күн бұрын
ልጂቱ ግን ልጁን ልታፈነዳዉ ነዉ ደ😢😢 ደሞ ሁለቱንም ምን እብድናት ቱ😂😂😂😂
@justice4allmen
@justice4allmen 7 күн бұрын
አስተማሪ ነው
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 3 ай бұрын
ተሎ ተሎ ኑልን ማሮች ጣፋጭ ማር❤😂
@AsadWali-t2e
@AsadWali-t2e Ай бұрын
ፍቅር ጨዋታ ከገጠር ልጅ❤
@TadesseMule
@TadesseMule 3 ай бұрын
አሪፍ ነው ትምህርት ያለው ይሁን በርቱ
@HggfdsdHggfdsd
@HggfdsdHggfdsd 3 ай бұрын
ጭቃ እሚያቦኩ ነው የመሰሉት ወዶቹ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኧረ ወየው በሳቅ 😂😂😂😂😂
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 3 ай бұрын
😃😃😃😃ወይኔ በሳቅ ክክክ
@MinteGonder
@MinteGonder 2 ай бұрын
በርቱ ጥሩ ድራማ ነው
@gufh9364
@gufh9364 3 ай бұрын
ገጠረነት❤❤❤❤
@bezawitzemdkun
@bezawitzemdkun Ай бұрын
ዋይኔ ጥፍዋ 😂😂😂የልጅቷ ብልጥነት ይመችሽ ማሬ😂😂😂😂
@user-lz8ol4ne2c
@user-lz8ol4ne2c 2 ай бұрын
የምር 11ክፍል እያለሁ እችን ምትመስል የገጠረ ልጅ አፍቅሬ ነበረ ትዝ አለኝ ወይኔ😢😢😢
@Zeyneba-v5k
@Zeyneba-v5k 2 ай бұрын
ፈልጋት ዛሬም አጠፋም
@medinakassaw7521
@medinakassaw7521 Ай бұрын
ክክክክክክክክክክ
@Asnaku
@Asnaku 6 күн бұрын
እኔ ደግሞ 6 ክፍል ሁኘ። አጨፍጨፍኳቸው😄😄😅😅😅😅😅ደሥ ሲል ሲገጥሙ😅😅😅
@newid5082
@newid5082 3 ай бұрын
አረጓደ ለባሹ ቦቅቧቃ
@ToybaKedir-vq8pn
@ToybaKedir-vq8pn 3 ай бұрын
በርቱ ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤
@user-cv3zk5uo1j
@user-cv3zk5uo1j 3 ай бұрын
እንድህማ እጭቃ ተነክረሽ እናረጋለን ሸጊቱ😂😂
@NahomaGatachawe
@NahomaGatachawe 3 ай бұрын
በርቱ አሪፍ ስራ ነው❤❤❤
@ViP65-uo3is
@ViP65-uo3is 3 ай бұрын
🤣
@MssMaqds
@MssMaqds 3 ай бұрын
ተመቻቺሁኝ🎉🎉🎉🎉
@user-gb2bn4jg1z
@user-gb2bn4jg1z 2 ай бұрын
ዉይ ገጠር ያደኩበት አገር
@arbikantezo
@arbikantezo 3 ай бұрын
ዋውው ደሴ የላል ❤️❤️❤️🥰🥰
@user-vq8lo3yt8n
@user-vq8lo3yt8n Күн бұрын
😂😂😂❤❤❤❤ወይኔ
@AmeenaImam-jh1pb
@AmeenaImam-jh1pb 3 ай бұрын
ሴት የላከው ምት አይፈራም
@edimasiChera
@edimasiChera 8 күн бұрын
አሪፍ ነዉ
@user-zm2lv1zm8s
@user-zm2lv1zm8s Ай бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው ቀጥሉበት
@DvhTyii
@DvhTyii 7 күн бұрын
ግንኮ የገጠር ልጅ እድህ አያወራም😂😂😂
@ደረሳዉሠይድ
@ደረሳዉሠይድ 27 күн бұрын
አይ ነገረኛውን ነበር በዱላ ማሸመድመድ
@heuyye5507
@heuyye5507 Ай бұрын
ወይኔ የጭቃው ነገር ኡኡኡኡ😂😂😂
@DesalegnTeketay
@DesalegnTeketay 28 күн бұрын
ማርያምን አትበሉ
@user-jd4oe3wb8e
@user-jd4oe3wb8e 3 ай бұрын
ቀጣይይይ በርቱ
@ALEMALEM-id9yd
@ALEMALEM-id9yd 3 ай бұрын
yamral bertu egziabher yitebkachu MY PERSON EWEDSHALEW
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c 3 ай бұрын
ይመቻችው😂😂😂
@justice4allmen
@justice4allmen 7 күн бұрын
ወይ ክፉ ሰው በወሬ ሲያጋድል ይገርማል
@AberaTesfaye-lx9sw
@AberaTesfaye-lx9sw 18 күн бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው
@HHg-rq3vg
@HHg-rq3vg 3 ай бұрын
ብቀርስ የጭቃውነገርስ😢😢
@ደረሳዉሠይድ
@ደረሳዉሠይድ 27 күн бұрын
ከከከከከከከ ተይው ይሞትብሻል ወላሂ አሳቀኝ
@medinamegesha263
@medinamegesha263 2 ай бұрын
ሥማቺሑ ይጥፋና የገጠር ሥም ትጠፋላቺሑ ገልቱ ሁታ
@lenateshome3896
@lenateshome3896 3 ай бұрын
መጨረሻዉ. አሳቀንይ. ተንቦቻረቁሳ. 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@dawitassefa6469
@dawitassefa6469 3 ай бұрын
Kamir konjooo nati dirma bayihon
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 3 ай бұрын
ቀድራማ ማህላ አታብዙ
@DesalegnTilahun-q8v
@DesalegnTilahun-q8v 28 күн бұрын
አቤትልጅነትልጅትአደኛናት
@Atman-kg8eb
@Atman-kg8eb 3 ай бұрын
አለሜስታምር
@user-zt7wp3zt1d
@user-zt7wp3zt1d Ай бұрын
ማርያምን ወዮ😅😅😅😅
@samikenaw
@samikenaw 2 ай бұрын
የገጠር ድራማ በጣም ነው ምወድ በርቱ ደስ ትላላቹህ።
@Aduman1
@Aduman1 2 ай бұрын
በርታ
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe 3 ай бұрын
ማሪምን አትበሉ የምትሉት ግን ለድራማ ለፊልም ብለው ቤተ ክርስቴን ሂደው እየተደፋደፉ የሚቀረፁትስ ጥሩ ነወይ ክክክክክክ
@user-yz4tl6tq3b
@user-yz4tl6tq3b 27 күн бұрын
እኮ ክክክክክ
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 3 ай бұрын
ማማራቹ
@tibebulegesse5954
@tibebulegesse5954 3 ай бұрын
Bertu yamiral
@ejgtue522
@ejgtue522 25 күн бұрын
❤❤❤ዋው ቀጥሉበት በርቱ በጣምነው የተወናችሁት የማዳም ቅመሞች የትነን ላይክ ሸር ሰብሰክራይብ ማድረግ እንዳይረሳ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Ай бұрын
በከንቱ ማሪያምን አትበሉ እና በርቱ
@cherieWorku
@cherieWorku 3 ай бұрын
አስመሳይነሽከአንዱሁኝ
@user-ei2lo2qs8p
@user-ei2lo2qs8p 3 ай бұрын
ከምር አደረኳችሁ😂😂😂
@Afssff-ty2gr
@Afssff-ty2gr 15 күн бұрын
ልብስ ግን እባብ አለችው😂😂😂😂😂😂
@user-vp5nd3nv8t
@user-vp5nd3nv8t 28 күн бұрын
ሰላም 🎉🎉🎉🎉🎉
@YohanesAbebaw-s2n
@YohanesAbebaw-s2n 22 күн бұрын
ብዬ ብዬ ከዚህጋር ላውራ ወይ ሲል የእኔን ልጅነት አስታወሰኝ ። አርበሳቅ ፍርፍር አበላችሁኝ ።
@EimaneSeid
@EimaneSeid 25 күн бұрын
ወይኔ ደሥ ሢሉ 😂😂😂😂
@FhdgzhChzgs
@FhdgzhChzgs 2 ай бұрын
😅ያብይ እጂ አለበት የልጁ ሴራ
@user-yj3ei7xh9g
@user-yj3ei7xh9g 2 ай бұрын
ለምድነዉ ማርያምን አትበሉ የምሉ ምን ይበሉ
@user-ph2sv6xx8f
@user-ph2sv6xx8f 2 ай бұрын
ደግሞእዚህመጣወይኔ😂😂😂😂❤❤❤
@HanaTerefe-lg5tm
@HanaTerefe-lg5tm 2 ай бұрын
ደስይላል❤🎉
@DesalegnTilahun-q8v
@DesalegnTilahun-q8v 28 күн бұрын
ድራማውንወድኩላችሁጥሩመማሪያነው
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 81 МЛН
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН
አናዳጅ ነደደ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Anadage Nedede New Ethiopian Dirama) 2024
30:43
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 59 М.
ጠበሳ በገጠር (ክፍል አንድ)
13:29
Lij Hamido
Рет қаралды 751 М.
ድቁላት አዲስ የገጠር ድራማ ( Dikulat New Ethiopian Dirama ) 2024
37:15
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 84 М.
አባትሽ ሳይኖሩ ገራሚ የገጠር ድራማ (Abatish Saynoru New Ethiopian Dirama) 2024
40:36
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 236 М.