ፍቅር አልባ ጎጆ! ኢስላም ሊታደጋቸው የሚገቡ ጥንዶች!!! ዲናችን ለሁሉም መልስ አለው!!!

  Рет қаралды 9,997

ሑረልዒይን የሱና ሚዲያ Hoor al–ayn Sunnah tube

ሑረልዒይን የሱና ሚዲያ Hoor al–ayn Sunnah tube

Күн бұрын

Пікірлер: 232
@ራሚፋምዩቱብ
@ራሚፋምዩቱብ 4 жыл бұрын
እስኪ የሁረል ዒይን አፍቃሪወች ላይክ ግጩኝ
@ameriyajamal5391
@ameriyajamal5391 4 жыл бұрын
ወላሂ ውስጤ ናት ከኮድ አንድ አምሪያ ቢንት ነስሩ. እስቲዙና አላህ ያቆይልኝ
@user-nd3js2tw6b
@user-nd3js2tw6b 4 жыл бұрын
እኔም አፈቃሬ ነኝ ሁረአ ይልን
@امينهادم-ش9ط
@امينهادم-ش9ط 4 жыл бұрын
ላይክ እማ ቀላል ነው እኔም እንዳችው ሑረል አይን ውስጤ ነው
@መሪየምኢብራሂምመሪየምኢብ
@መሪየምኢብራሂምመሪየምኢብ 4 жыл бұрын
ወላሂ ከምንም በላይ የሁለረል አይን የሥና ትምህርት አስቀድሜ ብሰጠው ምንም አይታየኝም እህቶቼ አላህ ይጠብቃቹ
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ 4 жыл бұрын
@@ameriyajamal5391 እኔምላክ
@zufanbintyassienmuhye3805
@zufanbintyassienmuhye3805 4 жыл бұрын
የሑረል ዒይን ቤተሰቦች ለአላህ ስል እወዳችሁ አለሁ ላይክ ግጩኝ👍😏
@salwaalmzroo3i809
@salwaalmzroo3i809 4 жыл бұрын
ዙዙየ አላህ ይውደድሽ
@user-xl4uk2ys2d
@user-xl4uk2ys2d 4 жыл бұрын
አሏህ ይዉደድሽ ግን ይህ ላይክ ግጩኝ የሚለዉ ክክክክክ
@ራውዲነኝስልጤወቅድሚያለተ
@ራውዲነኝስልጤወቅድሚያለተ 4 жыл бұрын
ለለህ ብለሽ የወደሽን እሱ ይውደድሽ
@naemaabdo2333
@naemaabdo2333 4 жыл бұрын
AslamuAlekom
@AminaAmina-xb9dt
@AminaAmina-xb9dt 4 жыл бұрын
ለሱ ስትይ የወደድሽን አምላክ አላህ ይውደድሽ እኔም እውድሻለሁ ልዩ
@ተውሒድየሁለትሀገርስ-ኸ6ረ
@ተውሒድየሁለትሀገርስ-ኸ6ረ 4 жыл бұрын
ሑረል ዒይን የሙስሊም ሴቶች የሱና መድረሳ ውስጤ ናት እኔም የሚል ላይክ👍 ግጩኝ
@sofiyaahmed8723
@sofiyaahmed8723 4 жыл бұрын
👍👍👍👍
@ነጃህሚድያየስደትስጦታየ11
@ነጃህሚድያየስደትስጦታየ11 4 жыл бұрын
ምን ግዜም የኡስታዝ ትምህርት ይመቻል አልሀምዱሊላሂ ከብዙ ጣጣ አዉጥቶኛል ምግዜም እወድሻሁ ሁረል አይን
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ 4 жыл бұрын
አላህይውደ ድሽ
@raham6021
@raham6021 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስጣዝ በሰማነዉ ተጠቃሚ አላህ ያድርገን
@ሀያትወሎየዋ-ከ4የ
@ሀያትወሎየዋ-ከ4የ 3 жыл бұрын
ማሸአላህ ማሸአላህ ማሸአላህ
@maritusaeed6762
@maritusaeed6762 2 жыл бұрын
ኢሻአላህ
@HHhh-rp3gp
@HHhh-rp3gp 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ኡሥታዝ እዉቀት እና ጤና አሟልቶ ይሥጥህ እኛንም አላህ ያሣዉቀን
@لاإلهإلااللهمالناغيركياالله
@لاإلهإلااللهمالناغيركياالله 4 жыл бұрын
አሚንንንን እህት
@haytnurdn1099
@haytnurdn1099 4 жыл бұрын
ጀዛክ አሏህ
@zuzuyoutube7980
@zuzuyoutube7980 4 жыл бұрын
ኡስታዙነ ጀዛከላህ
@ኑራየናቴናፋቂኑራየናቴናፋ
@ኑራየናቴናፋቂኑራየናቴናፋ 4 жыл бұрын
ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ ኡስታዝአላህይጠብቅህ ይጨምርልህ በሰማነውየምንጠቀምያርገን
@አላህየእወድህአለሁዜድነኝ
@አላህየእወድህአለሁዜድነኝ 4 жыл бұрын
ጀዛኩምሏሁ ኸይረን ኡስታዙና
@malm5645
@malm5645 4 жыл бұрын
ጀዛከላህኸይር ኡሥታዝ አላህ መሠሎችህን ያብዛልን
@hawayosef6339
@hawayosef6339 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዛከአላህ ኸይር ትክክል ጆሮ ሰታችሁ አድምጡት
@zinet3238
@zinet3238 2 ай бұрын
ጀዛከላሁኸይር ውዱኡስጣዛችን
@zainabhassan911
@zainabhassan911 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@nooreman2672
@nooreman2672 Жыл бұрын
እኔ እንደሁረለዒን ትምህርት እሚመመቸኝየለም አላህይጠብቅልን ኡስተታዙና
@SuperMan-go8gr
@SuperMan-go8gr 4 жыл бұрын
በትክክል
@hadramohammad3169
@hadramohammad3169 2 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ኡሰታዛችን
@naemajabir6959
@naemajabir6959 4 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸረን ኡስታዞና
@zahraash2354
@zahraash2354 3 жыл бұрын
ጀዘከለህኸይረን ማሻአለህ
@hekemaendrs2212
@hekemaendrs2212 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምሪልህ
@ኒቃቤውበቴክብሬነው
@ኒቃቤውበቴክብሬነው 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር
@nejat6077
@nejat6077 4 жыл бұрын
*ልዪ መዲረሳየ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ኡሰታዜ*
@የረሱልሰ.ዐ.ወወዳጅ
@የረሱልሰ.ዐ.ወወዳጅ 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@zuzuabdu1611
@zuzuabdu1611 4 жыл бұрын
ጃዛኩም አላሁ ኸይር ጀዘ ሳህ
@AaAa-dg3ld
@AaAa-dg3ld 4 жыл бұрын
ጀዛከላህኸይር
@EnayatullahSharanwal
@EnayatullahSharanwal 14 күн бұрын
በርታ ወንዴም ጥሩ ምክር ነው ጀዛክ አላህ ኸይር
@hayatyoutube3321
@hayatyoutube3321 3 жыл бұрын
አላህ ይጠዉል ኡምርክ ኡሰታዝ
@ohoudalnaqbi6266
@ohoudalnaqbi6266 4 жыл бұрын
መሸአለ
@hikmahikma-ku6lg
@hikmahikma-ku6lg 2 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g Жыл бұрын
ብቻአላህይሁነን
@sitina.ebrhimvgg232
@sitina.ebrhimvgg232 4 жыл бұрын
ማሻአላህ. ደም. ይላል
@sitina.ebrhimvgg232
@sitina.ebrhimvgg232 4 жыл бұрын
ማሻ. አላህ
@user-bw2wd1vt9m
@user-bw2wd1vt9m 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም የስደት ስጦታየ ሁረል አይን ጀዛኸላኸይርጀዛ
@jainabjainab8083
@jainabjainab8083 3 жыл бұрын
አላህይጨምርልህ። يا رب
@emanwoloyewa3128
@emanwoloyewa3128 4 жыл бұрын
Jezakelahi
@zahraomer5447
@zahraomer5447 3 жыл бұрын
አህል ኡሱታዝችን
@ameriyajamal5391
@ameriyajamal5391 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እስታዝ ትክክል ነው 100//100አላህ ፍቅር ይስጠን ያረብ
@يرببرحمتك
@يرببرحمتك 10 ай бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት😊
@zainabnabusi2357
@zainabnabusi2357 4 жыл бұрын
ማሻላህጀዘከላሁ ኻረ
@user-rz7df8kl4u
@user-rz7df8kl4u 4 жыл бұрын
ሁረልአይንኮሜትግንዛሬገናገባሁኝደሥእብሎኛልግንላይግ
@rahimaaberto7256
@rahimaaberto7256 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@እሙራውዳነኝኢንሸአላህ
@እሙራውዳነኝኢንሸአላህ 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ ጀዛክላህ ኸይራ
@امينه-ظ9ي
@امينه-ظ9ي 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏህ ኸይር ያኡስታዝና ባለህበት አሏህ ይጠብቅህ እናንተም በተናገራችሁት እኛም በሰማነዉ ተጠቃሚወች ያድርገን ዉድና የተከበራችሁ የሁረልኢን አባሎች በሙሉ እንደት እንደት ናችሁ ከኛ አልሀምዱሊላህ በሉ ፊ አማኒላህ
@user-wf2ls9cy9m
@user-wf2ls9cy9m 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረላትሁ
@susutube1874
@susutube1874 3 жыл бұрын
ሑረለዒይን ሊዩ መድራሳየ
@mrvip4740
@mrvip4740 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@ghih2746
@ghih2746 3 жыл бұрын
ሁረል ኢይን የመኖሬ ደስታ የህይወቴ ቀመር ወድ ኡስታዜ እረጅም እድሜ እመኝላችሀኀለሁ
@ኒቃቤውበቴክብሬነው
@ኒቃቤውበቴክብሬነው 4 жыл бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@ሠሙሁሴንየአቡጁወይሪያተማ
@ሠሙሁሴንየአቡጁወይሪያተማ 4 жыл бұрын
የኛ ጀግና ኡስታዜ ጀዛኬላህ ኸይር የተውሂድ አርበኛ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ
@አፍራንአፍራን
@አፍራንአፍራን 4 жыл бұрын
ኡስታዛችን ኑርልን ሳይከፍህ ለድንህ አብርተህ የሁረልአይንብርቱጅግና ኑርልንዘላለም ከድነልኡስላምጋራ. አንድሚሌንላይክቢችል እኔብችእበቃነበር ለኡስታዝትምርቶችላይክለማድረግ
@ZinabZinab-d3n
@ZinabZinab-d3n 4 ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዙና በስት ጊዛየ አገኘሁህ አልሀምዱሊላ በጉጉት ሳልሰለች የምከታተለው ነበር ኡስታዝ
@susutube1874
@susutube1874 3 жыл бұрын
ወለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበራከቱ
@RahimaMsAkl
@RahimaMsAkl 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዜ
@ሀሩንሚድያንእነበረተታ
@ሀሩንሚድያንእነበረተታ 3 жыл бұрын
👍
@quranchannel8928
@quranchannel8928 4 жыл бұрын
ሑረልዒይን ውስጤ ነች
@alahebichalenabekeyanewmak4243
@alahebichalenabekeyanewmak4243 4 жыл бұрын
jezakuem alahe eustaz alheytebkelen
@jamilaideris4149
@jamilaideris4149 4 жыл бұрын
ያረብ ወድ ወስታዜ አላህ ይጠብቅልን ያረህማን
@zeharaamare2869
@zeharaamare2869 4 жыл бұрын
አሏኋክበር ጀዛክ አላህ ከይረን ኡስታዝ ጀማል ሙሀመድ
@manmm720
@manmm720 3 жыл бұрын
👍👍👍💯💯✅✅✅
@እሙሱመያሂበቱላህኢንሻአላ
@እሙሱመያሂበቱላህኢንሻአላ 4 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዜዜዜ ጀዛከላህ ኸይርር አላህ ይጠብቅልንንን ኑርልን መሰሎችክ ይብዛ ያረብ የአላህ እስነት የመተሳሰብ ፍቅርን ስጠን አላብሰን በሁሉ ነገር ላይ ሰኪና ሀያዕ አንተው ስጠን ያከሪም አላህ ከሪም ያረብ
@jainabjainab8083
@jainabjainab8083 3 жыл бұрын
ትክክል ።እደኒአይነትጎጆ።
@hayatethi3214
@hayatethi3214 4 жыл бұрын
አስላምአለኩም.እሶታዞ.ጄዛኮአላህኸይርኖ
@aminamohammad2605
@aminamohammad2605 4 жыл бұрын
ጀዘክ አላህ ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ መልካም እያሰረህ ያምትቆይበትን ለኛም አላህ ሰምታን በታግበር ልናውል ይርደን በእዝናቱ
@ረፊ
@ረፊ 4 жыл бұрын
ጅዛከለህ ኸይር
@ያአሏህባራነኝ
@ያአሏህባራነኝ 4 жыл бұрын
ኡስታዙና ጀዛኩምላ ኸይር የኡስታዝ ተማሪዎች 1000 ኑሩልኝ
@emanwoloyewa3128
@emanwoloyewa3128 4 жыл бұрын
WS we wb ahilen uzitazi alahi yizigik elim alahi yihafizki alahi yitebikihi
@የሹክሪያቢንትኡመርYouTube
@የሹክሪያቢንትኡመርYouTube 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅ
@رحمهيوسف-ه1ع
@رحمهيوسف-ه1ع 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዜ ጀዛኩም አላህ ኸይር ጀዛ አላህ ይጠብቅልን ያረብ እድሜና ጤና አላህ ይስጥልን አላህ በፍቅር የሞላበት ትዳር ይወፍቀን ያገባችሁ ደሞ አላህ ፈቅርን ይጨምርላችሁ
@gbccc1113
@gbccc1113 4 жыл бұрын
ሁረላይን ውስጤ ነው
@ahmed-xw7nj
@ahmed-xw7nj 4 жыл бұрын
ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله አላህ ይጨምርልክ ወንድም ጀማል መሀመድ
@lal3675
@lal3675 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኡሥታዜ ገና ከጂምሩ ደስይላል አላህ የባሎቻችንን ሐቅ እምንወጣ ያድርገን
@himamhusen981
@himamhusen981 4 жыл бұрын
ኡምከዉሠር ኡም ከዉሠር Lal
@መሪየምኢብራሂምመሪየምኢብ
@መሪየምኢብራሂምመሪየምኢብ 4 жыл бұрын
ማሽአላ ማሽአላ ማሽአላ ኡስታዝ ጀዛህን አላህ ይክፈልክ ያረብ አገኘሁክ ሥፈልግህ አጥቴክ
@cd1845
@cd1845 4 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة اللة وبركاته كيفك جزاك لله خيرا
@ehdaehda6098
@ehdaehda6098 4 жыл бұрын
ልኑር. ለልጆጀ. ዋሊኩም. ሠላም ራሕመቱላሒ. ወበረከትሑ. አሕለን. የኛ. ጀግና. አላሕበአህበት. ይጠቤቅሕ. እኘማ. በሠማነዉ. የምንጠቀምበት. ያድርገና
@rabiya4615
@rabiya4615 4 жыл бұрын
ማሻአላህኡስታዝ
@5589-e4w
@5589-e4w 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻ አላህ ደስ ይላል
@haweekwt1116
@haweekwt1116 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር
@ppoo4500
@ppoo4500 4 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ከይር አቡ ጁጁ ሰላምህ ይብዛልን ከነቤተሰቦችህህ
@حسينحسين-و7خ8ل
@حسينحسين-و7خ8ل 4 жыл бұрын
ወለይኩምእሰላምወረህመቱላሂወበረካቱሁ።ጀዛኩምአሏህኸይራ። አሏህእረጀምእደሜነጤነ።ይሰጥልንያረብ።ኡሰታዜአሏህይጠበቅህ።። ኢንሻአሏህ አሏህጡሩትዳረንየወፍቀን።ባለትዳሩችምአሏህሙሀባወንፍቅረይሰጣቹሁ።።።።
@ስለዲንሽእወቂውዱዋእህቴ
@ስለዲንሽእወቂውዱዋእህቴ 4 жыл бұрын
ጀዛካላ ኸይር ኡስታዜ ተደጋግሞ ቢደመጥ የማይሰለቸው አደበትህ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና
@amenatahmed118
@amenatahmed118 4 жыл бұрын
ጀዛህ አላህ ኸይር ኡሥታዝ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና
@zoz6658
@zoz6658 4 жыл бұрын
ኡስታዜ ጀዛከላህይረን ሲቀጥል የትዳር ነገር አላህ ያብጀው በጣም ከባድ ነው በሚዲያ እንደሚወራው አይደለም ትዳር በጣም በጣም ከባድ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀልን ወንዱም ይማራል እንጂ በተማረበት የሚሰራ የለም ማለቴ አብዛሀኛው ቅድሚያ ከድን ይልቅ ዱኔያን አሳምራ የምትከባከባቸው ሚስት ነው የሚፈልጉት አላህ ካዘነላቸው ውጪ ውይ ቤተሰብ ፍቅር ካለ የቤተሰብ ፍቅር ይሻላል ከባል ጋ,,,,,
@እሙነኢማ-ጸ5ወ
@እሙነኢማ-ጸ5ወ 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህይጠብቅህ ባለህበት
@user-iz6pl2id8f
@user-iz6pl2id8f 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ጅዛኩሙላህ ህይር ኡስታዙና
@rahmatmosha5680
@rahmatmosha5680 4 жыл бұрын
ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱ አህለን ኡስታዝ ጀዛኩመሏህ ኸይር
@አሚናትነኝሀላሌንናፋቂ
@አሚናትነኝሀላሌንናፋቂ 4 жыл бұрын
ገና ሳየው እደሚመቸ ተስፋ አለኝ ኡስታዜ
@WELCOMES-1560
@WELCOMES-1560 4 жыл бұрын
አላህ ቀልብ ይስጠን ኡስታዝ በዱአክ አትርሳን ጀዛኩም አላህ ኸይር ትክክል እኮ ነህ የሑረል-ዒይን ጀምዓዎች ለአላህ ስል እወዳችሁኃለሁ አላህ ከኔ በላይ ነውና ወዶ ያስወድዳችሁ አደራ የምላችሁ ነገር ቢኖር አልተዳርኩም በዱአችሁ አትርሱኝ እኔም አረሳችሁ ላገባችሁ እህቶች አላህ ሷሊህ ያድርግላችሁ ለላገባችሁ እህቶች አላህ ሷሊሁን ባል ይወፍቃችሁ የሁለቱንም ሀገር ሀቁን ለይቶ አውቆ የሚያሳውቅ ያረብብብ እኛንም አላህ የእውቀት ባለ ቤት ያድርገን እፈራለሁ የግዜውን ሁኔታ!!!
@huaweiprimer180
@huaweiprimer180 4 жыл бұрын
በጣም ሀቂቃ
@Ali-pv5xc
@Ali-pv5xc 4 жыл бұрын
Jzk Allah
@user-xl4uk2ys2d
@user-xl4uk2ys2d 4 жыл бұрын
ጄዛክ አሏህ ኸይር ኡስታዙና በሰማነዉ የምንጠገብር አሏህ ያድርገን በአሁን ሰአት ሀቂቃ ፍቅር በብር ተቀይሮዋል
@salwaalmzroo3i809
@salwaalmzroo3i809 4 жыл бұрын
ባልየለኝ ድስት የለኝ ብቸኛዋ ነኝ ከከከከ አላህ ፍቅር የተሞላበትፍቅር ይለግሰን ኡስታዝ ጀዛከላህ ገና ሰምቸ አልጨረስኩም
@fardusfardus2327
@fardusfardus2327 4 жыл бұрын
ውድ ኡስታዜ ጀዛከላህ ኃይራን አላህ ይጠብቅህ ሃቂቃ ከንግግርህ በላይ ተግባርህ ብዙ ይስተምራል ያንተን በተግባር የተሞላ ጥንካሬ ለኛም ትልቅ ምሳሌ ኃይል ሆኖናል
@ሀላሌመቼይሆንየማገኝህእኖ
@ሀላሌመቼይሆንየማገኝህእኖ 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይራ ኡስታዙና
@hayatznabe6173
@hayatznabe6173 4 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ጀዛክ አላህ ኸይረን ሁረልኢይን ውስጤ ናት ተማሪወቹም እወዳችኃለሁ❤❤
@suadss476
@suadss476 4 жыл бұрын
ጀዛከላ ኡሥታዝና አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ከነቤተሠብህ አላህ ያሠብከውን ሁሉ ያሳካልህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ
@masthajankan7119
@masthajankan7119 4 жыл бұрын
ጀዛካሏህ ኸይር በሠማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ
@nooraallah7399
@nooraallah7399 4 жыл бұрын
ወአለይኩሙሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ።ኡሥታዜ አላህ ይጨምርልህ።አላህ በሀላል ፍቅር ይሙላን""ያረብብብብብብብብ""%
@zainbalshamsi5960
@zainbalshamsi5960 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ በትክክል
@لاإلهإلااللهمالناغيركياالله
@لاإلهإلااللهمالناغيركياالله 4 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته استاذ جزاك الله خيرا الله ينفعنا وإياكم ሁረል ኢይን መድረሳየ ትምህርት ቤቴ የእውቀት ገበታየ ኡስታዛችን ጀዛከላህ ከይር አላህ ይጠብቅህ
@zeburaseid7815
@zeburaseid7815 4 жыл бұрын
አላህ ከይር ሥራህን ይቀበልህ ኢሥታዛችን መሠልህንም አላህ ያብዛልን ኢንሸአላህ
@sitysalahedin6194
@sitysalahedin6194 4 жыл бұрын
ኡስታዝ አቡጀውሪያ አባታች መምህራችን የዲን አስተማሪያችን ስቱን ልበላቹህ እህቶቼ አላህ ሰላሙን ያብዛልን ጀዛከላህይር አላህ ህይር ጀዛክ ይክፈልክ ያረብብብብብብብብ
@LovemeLoveme-iu9ze
@LovemeLoveme-iu9ze 4 жыл бұрын
ዋለይኩመሰላም ጀዛከላ ኸይሪ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@Tube-hk8tv
@Tube-hk8tv 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ
ይድረስ ለቲክቶኳ ዝሙተኛ!!5 ቁልፍ ጥያቄዎች#ክፍል_2 በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ ጀማል ሙሐመድ
16:46
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 49 МЛН
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 24 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 1 МЛН
ሰለፍያ ማለት ምን ማለት ነው ክፍል _(2) በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ ጀማል  ሙሀመድ
17:45
ሑረልዒይን የሱና ሚዲያ Hoor al–ayn Sunnah tube
Рет қаралды 13 М.
ይድረስ ለቲክቶኳ ዝሙተኛ!!!5 ቁልፍ ጥያቄዎች#ክፍል _ 1 በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ ጀማል ሙሐመድ
14:21
ነገ በአኼራ ከእሳት ቅጣት  መዳን ትፈልጊያለሽ ?በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله»
23:35
ሑረልዒይን የሱና ሚዲያ Hoor al–ayn Sunnah tube
Рет қаралды 2,6 М.
SAFIYO TUSMO OO AAN WAXBA LA HARIN | WAREYSI ''GAR NAQSI''
44:36
BRIT SOMALI TV
Рет қаралды 100 М.
لە تەمەنی 20 ساڵیدا دەبێت چی بزانین؟
23:42
የዝሙት አደጋዎች፣ ጉዳቶችና ጥፋቶች#ክፍል _14 በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ ጀማል ሙሐመድ
26:44
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 49 МЛН