KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እውነቱ ወጣ ተለያየን😭
26:32
Ethiopia - ኢሳያስ ጦርነት እከፍታለሁ አሉ | የአዲስ ጦርነት ዋዜማ | 15 ቀን የፈጀው የመንግስት ግምገማ | "ጌታቸው ስልጣን ለቋል" ህወሃት
16:15
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
SIZE DOESN’T MATTER @benjaminjiujitsu
00:46
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
ፍቅር ጀመሩ 💔 እሱን ብየ መጥቸ አስከፋኝ😭
Рет қаралды 83,604
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 128 М.
Helu Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 2 700
@GgGhh-cl5jv
17 күн бұрын
አይዞሽ ሄሉዬ በርቺ እራስሽን ሁኚ👍❤
@HanaTegegne
17 күн бұрын
❤
@HanaTegegne
17 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ እራሰሽን ጠብቂ እሺ ሄሉዪ ወንዶች በጣም ይገርማሉ ጓደኛሽም ብዙ አቆይም ያንቺ እጣ ይደርሰባታል አሁን ይጥላል እንዳልክ መጨረሻ ላይ ሴት አልባ ይቀራል መቼም አያገባም በሴት ግፍ መስራት ጥሩ አይደለም አሁንስ ባሌም እያሰጠላኝ ነው በአንድ ጅል ምክንያት
@vipmb6020
17 күн бұрын
እደልክ ስራት የለህም ፈጣረ ይቅር ይበልህ😢😢😢እደልክ አከብርህ ነበር አሁን ውረድክ🤧🤧🤧🤧
@Wasaneewasanee-d4n
17 күн бұрын
@@vipmb6020 ምን አረግ እንዳልክ ማብቱ ነው ሴት ማርጦ ማፍቀር የ ማጣ ሁላ ማቀበል አለበት
@ሸዊት.ቻናል
17 күн бұрын
@@vipmb6020 ደምርኝኝ
@beligisa4981
17 күн бұрын
Hulachin subsriptions anisuti ye sewu simeti layi yemicewutu sewochi enwuta hulachin anisu subsriptions maletinew ehe bage balage yewoledechi asimesayi fikir layi yicewutali inde aniten bilo mekari gegema
@lemlemyedingillij5766
17 күн бұрын
Are dirama new sewoch
@TigistKebede-x3p
17 күн бұрын
ናፍጣጣ እጪጪጪጪጪጪ ተዘላዘልሽ የእውነት ምነው አንቺ ይሄን ያክል ወንድ ጠፋ እንዴ 😅😅😅
@Letsh-r1d
17 күн бұрын
እውነት ከሆነ እንዳልክ እንደዚ ማድረግህ ወንድነት አደለም ጌታን የወረድክ ሰው ነህ ሄሉ አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ
@روز-ض7ع3خ
17 күн бұрын
ኤፍ ድራማ ነዉ
@hdhdhdhd760
17 күн бұрын
ኤፉ ድራማ ነዉ የኔ ዉድ ጠፉህ ቢድየዉ ልቅ ቶሎ ቶሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube-dr6ur
17 күн бұрын
ኧር ኤፋአደለም😂😂😂😂😂@@hdhdhdhd760
@AskaleAskale-he2kl
17 күн бұрын
እውነት በጣም ያሳፍራል😢😢😢😢
@meremwolloyewatube
17 күн бұрын
የዛሬ ጓደኛ አያስፈልግም አይታመኑም
@S-sis
17 күн бұрын
ከንደዝ አይነት አስመሳይ ጎዳኛ ፈጣሪ ሆይ አንተ ጠብቀኝ 🙏አይዞሽ ሄሉዬ 🥲💝
@AhlamLove-ok5bz
17 күн бұрын
Eshi sosi mtbal shermutanat
@FelaiTagray
17 күн бұрын
ሄሉየ አምርቦሻል ዛሬ ደሞ የራስሽ ሂወት ኑሪ የኔ ቆንጆ❤
@Dubush-p1y
17 күн бұрын
አይዞሽ ሃሉዬ እግዚአብሔር መልካም ነው❤❤😢😢
@God-rd8kt
17 күн бұрын
እዳልክ የደበራችሁ ታላችሁ ላይክ አርጉ
@SaronMulugeta-rz2zj
17 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@MeriEthi
17 күн бұрын
ደምሩኝ ውዶች
@MeriEthi
17 күн бұрын
@@ZAMZAM-dz6drማሪ መልሽ
@mese23
17 күн бұрын
@@MeriEthiደመርሁሺ ነይ ብድርሺን መልሺ😂😂
@ሰዉነት
17 күн бұрын
ይቱበሮች አስጠልተዋልሁሁሁም
@ምስራቅ
17 күн бұрын
ሰገጤ ነገር ነህ ለሰዉ ልጅ ክብር ይኑርህ
@furtunatsigab990
17 күн бұрын
Min arege esanat segete
@መክያወሎየዋቤተአማራ
17 күн бұрын
ሂሉየ አብሽሪ ❤ወንዶች ግን አላህ የሥራችሁን ይሥጣችሁ 😢😢
@TURKIAL-d2k
17 күн бұрын
ሴት እናትና እህት ያላችዉ ሁሉ ላይካችዉን አንሱ ከዚ መሰሪ ላይ ባዶዉን መቅረት አለበት። ኤሉዬ የኔ ስስት አይዞሺ❤
@ሸዊት.ቻናል
17 күн бұрын
@@TURKIAL-d2k ደምርኝኝ
@EthiopiaHagere-c2d
17 күн бұрын
እንዳልክም ያቺ ጎደኛ ተብየዋ ገደል ግቡ በሸተኛ ናቹሁ የገማችሁ ሄሉ አይዞሽ
@عليمهابراهيم
17 күн бұрын
yegmachwu sah🤭😂😂
@rabiarabu3985
17 күн бұрын
ይች ብሎ ጓደኛ የሆነች ቂላቂል ድጋሜ ባላያት
@ፋፊነኝ-ገ3ገ
17 күн бұрын
ፍቅርኛ ዋአይደለ የሂሉ ምንችግርአለው😂😂😂😂ሴቱታገኝወድጋነው እሚለጠፈው ኤጭ ዘንድሮ
@HanaMulualema
17 күн бұрын
እውነት ከሆነ ባለጌ ነህ እንዳልክ ተብየው የሴት ጓደኛ ማመን ???
@etatu-ul5cl
17 күн бұрын
ሄሉዬ አይዞሽ አንቺ አፈቀርሽው እንጂ ምንም አላጠፋሽም የኔናት እንዴት እንዳሳዘንሽኝ ሁፍፍፍፍፍ
@zinashtadese1184
17 күн бұрын
ማንም ሰው አያስፈልግሽም አንቺ በራስሽ ጀግና ነሽ ሄሉዬ እግዚአብሔር አለ መቼም የማይተውሽ❤❤
@ሸዊት.ቻናል
17 күн бұрын
ደምርኝኝ❤❤
@M_52-l1y
17 күн бұрын
Demreg
@MeriTariku
17 күн бұрын
@@ሸዊት.ቻናል NY sis emtalw
@MeriTariku
17 күн бұрын
@@M_52-l1yny
@genetmesfin4299
17 күн бұрын
ሄሉ እኔ በጣም ነዉ የምወድሽ ብዙ ሰዎችም ይወዱሻል እናንተን ማየት አስጠልቶኝ ነበር ላንቺ ስል ነዉ የምመለከተዉ ስለምወድሽ አንድ ነገር ልበልሽ በጣም በመቀራረብ ዉስጥ ፍቅር ሊከሰት ይችላል አቀራረባችሁ ይወስናሉ ፍቅር ግን ከሌላኛዉ ወገን ምላሽ ሲኖር ደስ ይላል ይሄ ሰዉ ግን ሲጀመርም ጀምሮ ጓደኝነት እንጂ ላንቺ ምንም አይነት ስሜት የለዉም አንድ ሴት ልጅ ደግሞ እንደዚህ አይነት ነገር ሲገጥማት በፍጥነት መራቅ ነዉ ያለባት ከምታፈቅሪዉ ሰዉ ጋር ጓደኝነት መቀጠል ከባድ ነዉ ምክንያቱም አንቺ ዉስጥ ፍቅር አለ ህይወቱን ከሌላ ሰዉ ጋር ሲያደርግ እንዳሁኑ ይሰማሻል ጊዜሽን አታቃጥይ እሱ ፍላጎት ስለሌለዉ በተለያየ መልኩ በንግግርም እየገለጸልሽ ነዉ ሄሉዬ የኔ ቆንጆ አንቺ ራቂ ትክክለኛ ጓደኛሽ ሀይልዬ ነዉ።ድራማም ቢሆን ከሚያፈቅሩት ሰዉ ምላሽ ከሌለ በጊዜ መራቅ ነዉ እየተከታተሉ ክብርን መጣል አያስፈልግም
@JamelaJamela-ti5yv
17 күн бұрын
ጎደኛ ተብየዋ ልክስክስ ነሽ ስታስጠይ. ሲጀመር እዳልክም ለራሱ ጥቅም ነው የቀረባት ነበር. ስታስጠሉ. በሰው ላይ ይህን ያክል ሲራ መስራት አስመሳይ ናቹ ሂሉ እራስሽን ጠብቂ ስራሽን ስሪ
@Kemeria-e2r
17 күн бұрын
እንዳልክ እንደዚህ የወረድክ አትመስለኝም ነበር ሶሲ ተብዬዋ ባገሩ ወንድ ጠፋ እንዴ ተንከሲስ
@rorororo7967
17 күн бұрын
የብልግና ጥግ ባለጌዎች ናቸው ሶስም እንዳልክም ገደል ግቡ።
@GT-eg1fd
17 күн бұрын
ይች ነበርበሬ ሶሰ የሆነች ምን ሶሲ ትባላለች ባለጌ
@berryberry2124
17 күн бұрын
እኔ ይሄንን ልጅ አከብረው ነበር እንዲህ የወረደ መሆኑ ያሳዝናል ሲጀመር ሄሉዬ በአሁኑ ሰአት ጋደኛ ብሎ ነገር የለም እንካንም አወቅሽ የሚጎዳሽ ሰው ከሩቅ አይመጣም ከቅርብ ነው እንደውም ደህና ሆነሽ ማሳየት እንጂ ለማንም ማልቀስ አይገባሽም ማነውና ነው ሄሉ ጠንከር በይ ለማንም ማልቀስ አይገባሽም እሱ ጢባጢቤ መጫወት የሚወድ ጎረምሳ ነው ሲጀመር ከአይኔ ወርዳል ጋደኛተባያ እባብ እንካን አወቅሻት ጥሩ ነው አንቺ በርቺ ለራስሽ
@zinashbetre552
17 күн бұрын
ስታስጠላ አንችን ብሎ ጓደኛ ሰውን ማመን ቀብሮ ነው ይች ላንተም ሚስት አትሆንህም አይዞሽ ሄሉየ
@heywet
17 күн бұрын
Subscribeachewen ansu ke Endalk pages 👉👉👉
@Mabart-16
17 күн бұрын
Bexam kadi nati ichi godagna sati hone asimesayi xelati nechi balage nati
@RomanAliy
17 күн бұрын
ድራማነው እህቶቸ
@GT-eg1fd
17 күн бұрын
ዛሬ ጓደኛ የሚባሉ ሳይሆን ጉድጓድ የሚከቱ ናቸዉ እነ አብርሸ ቤትሰ አንዋር የጠበቀ ጓደኛ ነበር ዛሬሰ እነሱን ጉድጓድ ለመክተት በተከፈተለት ዩቱብ ተነሰቷል ምን ዋጋ አለዉ
@GT-eg1fd
17 күн бұрын
@@RomanAliyእኔ በየሔዳችሁበት የየችሁትን ከባድ ነገር ድራማ እምትሉ ትገርሙኛላችሁ
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
17 күн бұрын
ጎበዝ ሄሉ ቆፍጠን በይ ለአንቺ ያለው አለ በቃ ኮስተር በይ ዘላቂም አይደለም አታልቅሺ ድንኳንም በአጭሩ ቀረ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
17 күн бұрын
ሄሉዬ በቁመት ነው የገደለቻት ጋደኛዋ ጋይስ ተባብረን እንዳልክ ሰብስክራብ እናንሳ 0 እናስገባው የሄሉ እንዳቃጠላት የምትሉ ላይክ
@ነጁነጁ-ቈ5ወ
16 күн бұрын
ሳህ😂😂😂😂
@asterAdamu
17 күн бұрын
አይዞሽ ሄሉ ህይወት እንዲ ነች አይክፋሽ የማይክድ የማይለወጥ የዘላለም ፍቅር አምላክ አለና ደስተኛ ሁኝ ሁለቱም የጃቸውን ያገኛሉ።
@fozia234
17 күн бұрын
እዳልክ አከብርህ ነበር አሁን ወረድክ😏😏😏 አይዞሽ ሄሉዬ የኔየዋህ ከማንበላይ የማይቀያየር ፈጣሪ አለሾአብሽሪ 😢❤❤❤❤
@MeriEthi
17 күн бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@ሸዊት.ቻናል
17 күн бұрын
@@fozia234 ደምርኝኝ
@fozia234
17 күн бұрын
@MeriEthi እሺ
@tizitagade9668
17 күн бұрын
Min aderege geter dires tenkerato selminat ayidel ke hiywete wetalign alfelihim yalechiw deg adrege beka
@ሸዊት.ቻናል
17 күн бұрын
@@fozia234 ደምርኝኝ ውዴ
@thelewaweyan
17 күн бұрын
ሄሉ አንድ ያየሁትን ካንቺ ልንገርሽ ከእንዳልክ ፍቅር እንኳን ቢይዝሽ ዝም ብለሽ በውስጥሽ መያዝ ነበረብሽ። በዚህ ደረጃ ራስሽን ባታዋርጂ ሲቀጥል እሱ ፍቅር የሚገባው ሰው አይደለም ። ደግሞ ለራስሽ ክብር ይኑርሽ በቃ አይፈልግሽም ተይ። ለተመልካች ክብር ይኑርሽ ይህንን ሰውዬ ድጋሚ በቻናልሽ አታምጭብን በጣም ይደብራል ። ሁለቱንም መራቅ አለብሽ።
@HanaMulualema
17 күн бұрын
አዎ እባክሽ በዚ ቻናል አታምጭብን እባክሽ ለራስሽም ክብር ይኑርሽ
@negesudemissie7424
17 күн бұрын
ግን ድራማ እርድሆን አይገባንም የእንዳልክ ስብዕና አይደለም ሲጀመር ድራማ ነው ሲጀመር ሄሉ ድርግ ያለች ጮኼ አልቃሻ ትምህርት የሚሆን ነገር የላትም ለቤተሰቧ አታስብም ለእኛ ለሴቶች የሚመጥን ፀባይ የላትም ድምጿ ከባድ ነው ሀኖም ድራማው ለሕዝብ አይመጥንም ሲጀመር እንዴት ትላንት አውቋት የሄሉ ጓኛ ሊያፈቅራት ይችላል እየሸቀሉ ን እነሩት እነ ዳኒ እነ ፅጌ እነ እስክንድር እንዴት እንደሸቀሉብን ታቃለችሁ ለሕዝብ የማይመጥን ሙያ ሥነምግባር የሌላቸወ ከእውቀት ነፃ የሆነ ድራማ አላያቸውም ሲስጠሉ ይህን የመሰለ ንጉስ የሆነ ሎጅ በእንዲህ አይነት በወረደ ድራማ መገኘቱ ያናዳል
@Merc_youtube
17 күн бұрын
አይዞሽ ሄሉ ሴው ማመን ከባድ ነው ጠንከር በይልኝ የማምናት የምወዳት ምስጥረይኛየ እህቴ ጎደኛየን ወስዳ አግብታ አለች እኔ ግን ምን ሆንኩው ህወት ይቀጥላል ብየ አለሁይኝ
@MelleGetch
17 күн бұрын
አስመሳይ ነው እንኳንም ከህይወትሽ ወጣ ያን ሁሉ ነገር አብራችሁ አሳልፋችሁ ትናንት ያወቃት ጓደኛሽ ጋር ከጀመረ ማንነቱን በደምብ ያሳያል
@girumyoutube2698
17 күн бұрын
አይዞሽ ሄሉ ፍቅር ከባድ ነዉ ግን ጠንካራ ሁኚ😢😢😢❤❤❤
@fatima-ye9rw
17 күн бұрын
እረ እዳልክ በጣም ታሳፋረለህ የምታምነዉን ፈጠረህ አትፈረም 😳😳😳😢😢 ሄሎየ አይዞሺ ማሬ
@SaronMulugeta-rz2zj
17 күн бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ
@Wasaneewasanee-d4n
17 күн бұрын
ግድ ነው 😅😅
@መአዛዬ
17 күн бұрын
አይዞሸ 😢😢😢
@ZuzuMmm-gq9wl
17 күн бұрын
ጨጓራሽን አትላጭ በደርቁ እነሱ ብርርርርር ነው
@osratgold7930
17 күн бұрын
🇪🇹😭😭😭💔💔
@HowaSlyman
17 күн бұрын
ሄሉየ ላች የሆነውን ፈጣሪ ይስጥሽ ካች በላይ የሚያስብልሽን አላህ ይስጥሽ የኔ የዋ የኔ ቸኮሌት ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@axumawit4896
17 күн бұрын
በጣም ሄሉ ምሰኪን ናት እያቃቀፈ ነው የጎድ የሰራት ይሄ ሴት የመሰለ ጅል
@beletechzeleke2112
17 күн бұрын
ከንደዝ አይነት አስመሳይ ጎዳኛ ፈጣሪ ይጠብቀኝ አይዞሽ እህቴ❤❤❤🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@yordibekele6990
17 күн бұрын
አይዞሽ የሰዉ ጆሮ ያልሰማ የሰዉ አይን ያላየ አለንች የተዘጋጀ አለ ዚምብለሽ ጠብቅ
@ZegeyeFetene-ky2vh
17 күн бұрын
❤
@tgabab6759
17 күн бұрын
ሄሉዬ ብቻሽን ጀግና ነሽ ኤረ በናትሽ ጠንክረሽ አሳይን የኔ ውድ እህት ማንም በህይወትሽ እየገባ እንዲሰብርሽ አትፍቀጂለት
@ሸዊት.ቻናል
17 күн бұрын
@@tgabab6759 ደምርኝኝ
@Seghi123-qs5cp
17 күн бұрын
እዳልክ አክብረንህ. ነበር አሁን በጣም ወረድክ. አይዞሽ ሄሉ የኔየዋሀ ከማንም በላይ የማይቀያየር. ፈጣሪ አለሽ አብሽሪ. ምን አይነት ባለጌ ናት የጋደኛ መሽገር 😅😅😅😅😅😊😊😳😳😳😳
@sinkeseseba6563
17 күн бұрын
Heluu nama barbaanne maalii milaa isaan egdee deemtii biraa hin haftuu warrii jettan likee
@ElfuMeskel
17 күн бұрын
Dhugaa jete
@milhardabadula-he8gy
17 күн бұрын
Mucan ishe hin barbaduu tasa ciqamti malee😂😂
@GadiseMamo
17 күн бұрын
Dhugaa jetee Biden namaa qubsuu eleratii bekkuu jedhan argitee silaa maaf dubaa figdii
@Honor-su8ny
17 күн бұрын
Endalken jaalala isheef hin qabu maaf marati😂😂😂
@UfRa-yi7hp
17 күн бұрын
duhgaa kete
@AbebaEshetu-x6t
17 күн бұрын
አይዞሽ ሁሌም የሚወድሽ ጌታ አለሽ ወደእርሱ ተጠጊ፡አንቺ ቅን ልብ አለሽ።
@Menelik27
17 күн бұрын
ሀይ ሄለን ምስኪን ነሽ ስንት ግዜ ያሳይሽ ላንቺ ምንም ስሜት እንደሌለው። ምናለ ጠንከር ብለሽ ልብሽን ብታዳምጪ ለማንኛውም በጣም ታሳዝኝኛለሽ ድሮም ለሥራው ነው የፈለገሽ ስለዚህ እራቂው። ሲጀመር ያለሽን ባለመስማትሽ እንጂ ብዙ ግዜ ነግሮሻል ካንቺ ጋር የፍቅር ግንኙነት እንደማይፈልግ ስለዚህ እርሺውና ህይወትሽን በሌላ መልኩ ተመልከችው በናትሽ።እኔ በጣም ነው የምታሳዛዝኒኝ። ማንም ሴት ያንችን ያህል አይታገስም በቃሽ።
@mqidyitub
17 күн бұрын
ለመፈርድ ከባድ ነው😢😢😢 እግዚአብሔር አምላክ የተሻለ ይስጥሽ አንቼ ያሰብሽውን ሳይሆን ያሰበልሽን ይስጥሽ ጎደኘዋ ግን እርጉም ናት ቲሽ😮😮
@sarahagos2584
17 күн бұрын
Mednw yekbdes bersas sidrs mefrd endeat edhun yegbsal
@hannabirhanu1504
17 күн бұрын
Exactly 💯 block no subscribe endalek
@honeyhoney8185
17 күн бұрын
ጥላት ከሩቅ አይመጣም ሄሉ ተይው በናትሽ ይዘልቁበት አለቀ ከወረደጋ አብረሽ አትውረጂ😅😅😅😅😅
@SamrawetSamrawet
17 күн бұрын
አረ እንደዚ የአለ ወንድ በአገር ሳይሆን በአለም ይጥፋ😅😅
@MeriEthi
17 күн бұрын
ደምሩኝ ውዶች
@honeyhoney8185
17 күн бұрын
@@SamrawetSamrawet ክክክክክክክ ያስኛል
@asmasalameh7248
17 күн бұрын
🤫
@FoziaYesuf
17 күн бұрын
እንዳልክ በጣም ተጃጃልክ አሁንስ እዛችም ጋር ልጥፍ እዚችም ጋር ምንድነው አላማህ 😢😢😢 ሄሉ አንቺ ተረጋጊ እሱ የማያፍቅርሽ ለሄነ ላንች ስሜት ከሌለው እራቂው ከላስ ምንደነው መለማመጥ ወንድ ሞኝ 😢😢😢
@ZAMZAM-dz6dr
17 күн бұрын
ደምሪኝውዴ❤
@FoziaYesuf
17 күн бұрын
@ZAMZAM-dz6dr ደምሬሻለሁ
@heywet
17 күн бұрын
Sharmuta new endalk
@genetteshome3906
17 күн бұрын
@@ZAMZAM-dz6drdemarkhushi damernge❤❤
@genetteshome3906
17 күн бұрын
edasera new edabutajera hunubene
@waaa4954
17 күн бұрын
አይዞሽ ሁሉም ለባጎ ነው ግን እንዳልክ እዳዝ አስማሳይ ማሆንክን አልዋኩም ናበር 😢😢😢😢😢
@SeadaAli-o1g
17 күн бұрын
ሄሉነት የኔ ቆጆ የኔ አስተዋይ እህህህ አይ እሄ ፍቅር😢😢የኔ ማማርርርር አይዞሽ ጠክሪ ፈጣሪ በሎልሽ በግልፅ አየሽ ላቺም መልካም ህይወት አላህ ይስጥሽ እዳልክ ግን የምር ባላገርነህ የሰዉ ሰሜት ላይ እዲህ መጫዋት መጀመሪያዉኑ ነበር እሷን ሄሊን ካልፈለክ በወቁቱ ወዴሌላ ሳይቀየር ተስፋ ማስቆረጥ አብረህ ስትሟዘዝ ከርመህ አሁን ከሌላጋ መለጣጠፍ ሄሉየ ቅንነቶ አሰተሳሰቧ ይበቃል የኔ ቆጆ❤❤❤❤
@seble4004
17 күн бұрын
ሔሉየ እንኳን ለይቅርታ አዋሳ ድረስ መጣሽ በአይንሽ እውነቱን እንድታውቂ አርጎሻል አሁን በአስቸኳይ ወደ ሐገርሽ ተመለሽና ከቤተሰብሽ ጋር ስራሽን ስሪ የጌታን ፍርድ በቅርብ ጊዜ ታገኝዋለሽ ደግሞም በጣም እግዚአብሔርን የሚፈራ ልክስክስ ያልሆነ ሰው ድንግል ማርያም ትሰጥሻለች አንች አልሰማሽም እንጅ አዲስ አበባ ነይ እኔ ጋ እውነት እልሻለሁ የይሐንስ ማርያም ብዙ መልስ ትሰጥሻለች እኔ ከጎንሽ አለሁ እሱ ግን በጥቂት ጊዜ ዋጋውን ያገኛል እምባሽን የሚያብስ አምላክ አለሽ ሲሆን ወደእኔጋ ነይ ካልሆነ ወደ ቤትሽ ተመለሽ
@saadasadada505
17 күн бұрын
በናትህ፡ደውለህ፡ውሠዳት፡አልቅሳ፡ትሞታለች፡የሠውል፡እንደትነው፡እሚታመነው፡
@MartaSamouil
17 күн бұрын
ባናትክ ❤❤❤ውሳዳት ሄሉ ልጅ ናት እኮ ባምክራም ባታቻላክ ሁሉ እባክ እራዳት ማልካምናት ላራስ ነው
@ገብሬሏyoutube
17 күн бұрын
ሰብሊ ስወድሽ እኮዎ❤ በጣም ምስዋት ዋለችለለ እግዚአብሔር በቅርቡ ያሳየናል
@RahelBirhanu-ms7tt
17 күн бұрын
😅😅😅😅
@mimimola7057
17 күн бұрын
ኧረ ጋይስ ከእንዳልክ ጋ subscribe እናንሳ ሄሉዬ አይዞሽ እህቴ
@tehunget3830
17 күн бұрын
ደምሪኝ
@mimimola7057
17 күн бұрын
@@tehunget3830 👍
@rabiarabu3985
17 күн бұрын
አይቀርም😢😢😢
@HuIuAdiss
17 күн бұрын
ሲጀመር አላደረኩትም
@Dega-sh5vi
17 күн бұрын
ቆይ እውነቱን እናረጋግጥ ከዛ አይቀርም ምን እማራለው ይሄ እውነት ከሆነ
@terngoasefa7139
17 күн бұрын
ከዚህ ቦሃላ ሶስና የምትባል ልጅ ማየት አልፈልግም
@heywet
17 күн бұрын
Unsubscribe adergut
@MkGaming-ye8mk
17 күн бұрын
እኔም እዳላያት
@eyerusbirhanu3592
17 күн бұрын
በምንም አጋጣሚ እዳታስገቢያት የጓደኛ ጦስ
@HxhfYf-g2m
17 күн бұрын
ሄሉዬ የኔ ዉድ ኣይዞሽ😢😢😢😢😢ኣይይይ የወንዶች ነገረ💔💔
@MariyaMariyam-tg2gj
17 күн бұрын
ወላሂ እባየመጣ ሄሉ አሳዘነይ እዳል ክግን ምንነካህ ከሁሉምጋርምት ለጠፈዉ ፈጣሪህ ንፍራ
@Ggg-gz3vu
17 күн бұрын
ድሮስ የሴት ጓደኛ አይዞሽ ሄሎዬ💔💔😪😢
@AbarruuGetachoo
17 күн бұрын
Namnii akka koo Hiriya Dubartii jibitaan jibitan
@ShebariShesha
17 күн бұрын
anii dubariti hiriyaa bayee bayyee jibes iddo bayyeti arigen jibe dubariti ta,ee dhalachu kootii bayye ofiti gadee
@BurtukanOlana
17 күн бұрын
Hani akaa hiriyaa dubarati nama gannu hin jiruu bayen jibee😢
@FatimaFatima-mb8qe
17 күн бұрын
Jari mudi qabaru nurati
@MeriTariku
17 күн бұрын
Ny bete emtalewu
@Oromiyaajituubadhatuu
17 күн бұрын
Esaa jirtii hiriyaan baraa kana hiriyaa sobaa maalee😢
@rahwastella9352
17 күн бұрын
ምድረ ሰገጤ ድራማችሁን ትታቹ ስንት አስተማሪ እና አዝናኝ ነገር ብሰሩበት የሚያምኑዋቹ ነው እኮ ሚገርመኝ🤣
@JxKdjdh
17 күн бұрын
እኮ መቀለጃ አረጎን እኮ ምድር ኮተታምሁሉ
@rahwastella9352
17 күн бұрын
@@JxKdjdh 🤣🤣
@መድናእድረሥ
17 күн бұрын
ይሸቅሉጅይ ዶላረጨመረ እያሏችሁ
@Kimem12
17 күн бұрын
Eko gira agabun gira yigbachew indanil😊
@YehdhdDhdhdy
17 күн бұрын
በጣም ነዉ የሰለቹኝ ማርያምን ለሰዉ ክብር የላቸዉም እነዚህ በቻ ሳይሆኑ ሁሉም ምድረ ዉሸታም😂😂😂😂
@ccttaaqq8304
17 күн бұрын
ሄሎየ፥አይዞሽ፥እደኔደሞቀጭን፤ጠበለልነሽ፥የሴትጓደኛ፤ቅናታምናቸዉ፥
@aberashdebela8327
17 күн бұрын
ቅናት እሷ ታምራሌች ቖንጆ ናት ኤለን የበሬ ፍትህ ተረጋግህ እንዴት አሰብሽህ እዳልክህ ለአንቺ አይመጥንም ድስት ግጣሙንህ አያጣም ብጤሽን ፈልግህ
@HsHrhe-je1lw
17 күн бұрын
ግን ይሂ ነገር እውነት ከሆን እመነኝ ባዶህን ነው የመናሰቀረህ ሂሉ አልቅሳ ቀልድ የለም
@ayyalem7152
17 күн бұрын
Un slijkerbe
@heywet
17 күн бұрын
Please do it!
@heywet
17 күн бұрын
Sew ager sefro zeneta!!
@axumawit4896
17 күн бұрын
👌👌👌👌👌👌
@GcfHf-y7m
17 күн бұрын
😂😂😂
@ellenihagos657
17 күн бұрын
ሲጀመር ጎደኛሽ ከምር ይህንን አፀያፊ ድርጊት ካደረገች ድሮም ቢሆን ጎደኛሽ አይደለችም ማለት ነው ። መደሰት ይገባሻል እንዳትከፊ ቆንጆ 😍 ሰውየውም የእውነት ካደረገው መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ ብለሽ ሸኝው። #ላንቺ ያላት እንጀራ ትሻግታለች እንጂ ማንም አይበላትም # የሚባለው አባባል ተጠቀሚ
@AminAmin-h8j
17 күн бұрын
Edaliik mechereshhawne enefelegalen
@AminAmin-h8j
17 күн бұрын
Edaliik mechereshhawne enefelegalen
@AminAmin-h8j
17 күн бұрын
Edaliik mechereshhawne enefelegalen
@saadasadada505
17 күн бұрын
ትክክል
@የሰካል
17 күн бұрын
ሄሎ አይዞሽ በርቺ ጎደኛሽ የድፈት
@ሸዊት.ቻናል
17 күн бұрын
@@የሰካል ደምርኝኝ ውዴዴ
@wubetiemulatu
17 күн бұрын
እግዚአብሄር እንባዋን ጎርፍ ያድርግብህ ህይወትህን ሁሉ ጎርፍ ይውሰድብህ እማትረባ እስስት ነህ እሽ
@TizitaBiranu
17 күн бұрын
አይዞሽ ሄሉዬ ❤️❤️❤️😢😢😢
@SimertTube-wd8vn7bb4w
17 күн бұрын
አይዞሽ ሄሉዬ እራስሽን ሁኝ😢ቅመሞች ደምሩኝ🙏
@ሸዊት.ቻናል
17 күн бұрын
ደምርኝኝ❤
@mese23
17 күн бұрын
ኑ እንደማመር ደመርሁሺ❤
@ሸዊት.ቻናል
17 күн бұрын
@@mese23 ደምርኝ
@Ffm8p
17 күн бұрын
ሄሉየ አይዞሽ ይችን ግን ዎጋዎን ሥጫት አሥመሣይ
@seble4004
17 күн бұрын
ጓደኛዋም ሆነች እንዳልክ ሽንት ቤት ናቸው
@heywet
17 күн бұрын
Sharmutochu nachew
@ayyalem7152
17 күн бұрын
Yes
@FasikaGes
17 күн бұрын
Betam betaley guadegnewa
@GonderTesema
17 күн бұрын
አይ!!!ጓደኛ ሄሉዬ እኔ የገጠመኝ ነው አንቺን የገጠመሽ እማፈቅረው ጓደኛ ነበር እና ጓደኛዬን አስታርቂን ብዬ ስልካት ለራሷ አደረገችው ደስ የሚለው ለሷም አልሆናትም እና ሄሉዬ የማያልፍና የማይረሳ የለም ፈጣሪ የራስሽ የሆነ ሰው ይሰጥሻል ከማንም እና ከምንም በላይ የሚያፈቅርሽ ስለዚህ ሄሉ ፈጣሪን ጠብቂ❤
@ጆርድ
17 күн бұрын
ዛሬ አለባበስሽን ደስ ሲል ሄሉ ❤️❤️የኔ ጀግና አንች ጠንካራ ነሽ ሄሉ ምንም ጎዳይኛ ከዛ ቦሀላ አትቅረብ 🥲🥲አስመሳይ ሁላ 🙄
@አስኪዩቱብ
17 күн бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ገደል ይግቡ አስመሳይ ሰው እግዚአብሔር የእጃቹን ይስጣችሁ ጸበል ሂጂ አእሙረሽ ነጻ ትሆኛለሽ እሽ ጸልዬ ስገጂ አታልቅሺ በርቺ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ አሳያቸው እንጂ አትሰብሪ
@Brahan-u4d
17 күн бұрын
በሽጉጥ ነበር አናቱን ብሎ መድፋት ተከሲስ😢😂
@martashibeshi5819
17 күн бұрын
😂😂😂😂
@hilamoo928
17 күн бұрын
አረ😂
@YoiPpk
17 күн бұрын
😂😂😂😂
@rorororo7967
17 күн бұрын
እውነትም ተንከስስ😅😅
@HabtamTibebu
17 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@iahhhbjbzuhytf
17 күн бұрын
ደግ አረገሽ እረከሽ እኮ ለሱ ብየ አንድ እርምጃም አልራመድም እንኳን ሀዋሳ ድረስ እሱ ደሞ ሸሌ ነው አስመሳይ አፈር ብላ
@ገብሬሏyoutube
17 күн бұрын
@@iahhhbjbzuhytf ተጸጸተች በይቅርታ ነው ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው
@Tsbaykidane
17 күн бұрын
እንዳልክ ባለጌ ሄሎ አይዞሸ በርቺ ጎደኛሸ የድፈት
@RichRahale
17 күн бұрын
አይዞሽ ሄሉዬ የእኔ ዉድ እንዳልክ ሰው አይደለም
@halaq
17 күн бұрын
ሄሉዬ ራቂ ከደዚህ አይነት ሰዎች አይዞሽ አንች ጎደኛ ተብዬ ተንከሲስ አንተ ደግሞ ወንዶች የሚያፈቅሯችሁን አታውቁም
@GT-eg1fd
17 күн бұрын
ይች ዉሻ ነች ጓደኛ አትባልም ወሬኛ ነሽ አይምሰልሸ ነገ እንደሚገለብጥሽ አሰቢ በት አህያ ነሽ
@AAs-e3x
17 күн бұрын
ሄሉ አንች በጌታ እራሥሽን ጠብቂ በጌታ አንች ጠንካራ ጎበዝ ልጅ ነሽ እራሥሽን ጠብቂ
@elisabethbirru-ym6bi
17 күн бұрын
በጣም በጣም ትልቅ ቦታ ነበረኝ እንዴ የወረደ ሰው መሆን አሁን አወኩ ልቡና ይስጥክ አንቼ ሄሉ እናትሽን ኋደኛ አርጌ ይቼ ባለጌ ነገ ተጠቅሞ ባት ይጥላታል
@MfMf-k1h
17 күн бұрын
እንዳልግ የስራህን ነው ሚሰጥህ አሁንስ በወደድኩህ ልክ ደበርከኝ ሰው ገፍተህ መቼም ሰው አትሆንም የምር 😢😮😢😢😢
@gerielaasmerom7798
17 күн бұрын
ME TOO 😮
@WyonshetayeleWeynua
17 күн бұрын
በጣም ነው የደበርኝ እውነት ለመናገር ወንድንማመን ከባድ ነዉ😢😢😢😢 አይዟሸ ሄሉየ
@Zade-h7p
17 күн бұрын
ቅማሞችዬ ልምካራቹ ፎቶ ላማነሰት ብቻ ቆጆ ወንድ ታጣጉ ለትዳር ግን 😂😂😂😂አትማኝ ቆጆ ወንድ😂😂 እኔ ግን አሎድም😢😂😂
@ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ
17 күн бұрын
የተመታ ኮሜንት😂😂😂
@SwefiehMobile123
17 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ትክክል
@alentube1686
17 күн бұрын
Demo Min konjina ale 😏😏
@Tijye-u3v
17 күн бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤
@jengerushe2803
17 күн бұрын
😮😮😮😅😅😅😅😅
@የገብርኤልልጅ-19
17 күн бұрын
የሴት ጓደኛ እምጠለው ለዚህ ነው 😢ሔሉ ጠንክሪ
@SaronMulugeta-rz2zj
17 күн бұрын
የሴት ጓደኛ አያስፈልግም አንች ጓደኛ ተብዬው ግን በጣም ነው የምታስጠይው😢😢
@Laila-w4y
17 күн бұрын
አውነት እኔም uuuuffff ከ ሦት ሰላም 🙆😢
@MeriEthi
17 күн бұрын
ደምሩኝ ውዶች እመልሳለው
@kulunsenayeyeyu6716
17 күн бұрын
በዚ ግዜ ፍቅር ነውር ነው ሄሉየ ኣይዞሽ 💔🇪🇷🇪🇷
@MenbereMamo-p5u
17 күн бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሴቶች ተማሩ ሴት ጓደኛ መጥፎ እንደሆነ ይሄ እራሱ ትምህርት ነው እንዳልክ ግን ተሳሳትክ እሚቀናህ መስሎህ ከሆነ ፈጣሪ እኮ ከተጎጅም በኩል የፈርዳል ላጭር ቀን ነው
@busyline1119
17 күн бұрын
ሄሉዬ አይዞሽ ዛሬኮ ጉዳትሽን ተጠሞ መጣልነው እሚፍልገው. አይ እዳልክ ጎራ ብቻ
@SamsungA05s-y6l
17 күн бұрын
መልክሕን አሳምረክ የተዋረደ ነገር አረክ ማርያምን ሔለን ልቧ ንፁሕ ሴት ነች ግን ትንሽ ትቸኩላለች እጂ ምርጥ ልጅ ናት
@GT-eg1fd
17 күн бұрын
መልክ ታሪክ የለዉም የዉሰጥ ንፅህና ቁም ነገር ይበልጣል
@HanaMulualema
17 күн бұрын
መልክ ረጋፊ ነው
@LiliGebreliligebre41gemilcom
17 күн бұрын
ሲጀመር ቆንጆ ወንድ ለትዳር አይሆንም 😢
@fikirfikir511
17 күн бұрын
ምኑም አያምር ሊጥ ነው
@Sosina-l8m
17 күн бұрын
ሲጀመር የትኛው ቁንጅናው ነው የገኛው ሴት ላይመለጠፍ አመሉነው እሱ አስመሳይ ነው በሷ ለመነገድ ነው ዱሮም
@maremy8057
17 күн бұрын
😂😂
@GT-eg1fd
17 күн бұрын
እባክሸ ይሔ በእድሜዉ የሚቀልድ ሰዉ ቆንጆ እያልሸ አታካብጂ እባክሽ
@SmilingAstrolabe-sv5db
17 күн бұрын
አሁንሥ እናተን ማዬት አልፈልግም ሄሉዬአይዞሺ❤❤
@TadelechTilahun-x4k
17 күн бұрын
ውሽ ነው ባንዴ ተቀይሮ ሌላ አውሬ ሆኗል ለዘላለም ይቅርብሽ በማር የተ ለወስ መርዝ ነው ማጋጣ ነው
@nigist6147
16 күн бұрын
ሴት አሰዳቢ በጣም ቀናቸኛ ነሽ ሰው አብሮ መሄድ አይችልም በዚህ ፀባይሽ አታገቢም
@meskiab9917
17 күн бұрын
😅😅😅 ግርም ሚለኝ እንዳልክ ነው ከኛ ብዙ ነገር ሚማሩ ይመስለኛል ያለው ቃል ትዝ አለለኝ ይሄው ያስተማረን ነው ሚያስተምረን በሴቶች ዝንድ ተፈላጊ መሆኑን እንደዚህ ለሱ ሲሉ ሚደባደቡ ሴቶች እንዳሉ ትላንት ከሌላ ሴት ጋር ሄሉ ይዛው እንደዛ ስታለቅስ ዛሬ ደሞ ይቺን እንደዚህ ሲዘላዘል ሳይ ባጠቃላይ እያስተማረን ያለው ሽርሙጥና ትምርት እንደሆነ ግልፅ ነው
@YutYutt-x8f
17 күн бұрын
አረ ይመችሽ😂😂😂
@መድናእድረሥ
17 күн бұрын
አወ ብለዋል አብረን የምንሠራዉነገረአለን አብረን ለህዝቡአሥተማሪይ ብለዋል ድራማና እዉነታ ይለያል
@አስካለማርያም-ጠ8ፀ
17 күн бұрын
እዳልክና ጓደኛሽ ሲጀምር ሽትቤት ናቸው።
@sikosilo7773
17 күн бұрын
የተሰበረ ልብ በተደጋሚ ሲሰበር ከባድነው የኔናት ሄሉዬ አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ
@yonatanteshome2121
17 күн бұрын
Sosiye gene tigistua yigermal betam asteway konjo lege nech i swear heluye demo atemechat atamenacheqiyat tiru ayidelem beterefe i love you Guys woulachouhounem ezgiyaber yitebekachou ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ayubiyasinyasin325
17 күн бұрын
እንዳልክ ኤሉን ብቻ አይደለም. ያስቀየምከው እኝም በጣም አዝነብክ
@TigistTemteme
17 күн бұрын
እኔም አዘንኩ አይ የዘንድሮ ጓደኛ እንደምደታፈቅረው እያወቀች እግዚኦ ልቦና ይስጣት እንዳልክ ደሞ የመጨረሻውን ደሞ ያሳየን የፍዘቅርም ግፈፍ አለው
@HaniHaniye-h9q
17 күн бұрын
አይዞሽ ሁሉም ነገረ ለበጎ ነዉ ያልፋል አይዞሽ😢😢
@mememara4455
17 күн бұрын
ኤሉዬ አይዛሽ ፈጣሪ አለሽ ሶሲህ ባለጌነሽህ
@tirhasasefa640
17 күн бұрын
❤🎉ሄሉሻ ኣይሽ የምታፈቅሪው ሳይሆን ፈባሪ ያፈቀረሽ ልቦና ያለው ይሰጥሻል❤🎉
@fhurtyftgy2960
17 күн бұрын
የኔ ቆጆ ሄሉ እደትንሽ ልጅ ለማዘር ነዉ እምነግርልሽ አይ አይዞሽ የኔ ሚሲጊን❤😢
@debubfiker
17 күн бұрын
አረ ጨነቀኝ ድራማ ከሆነ ንገሩን እኛ ደስታቹሁን እንጂ ሀዛናቹሁን አንፈልግም
@ሸዊት.ቻናል
17 күн бұрын
ደምርኝኝኝ
@mekdestemeche6871
17 күн бұрын
አትጨነቂ😂😂😂😂ድራማነዉ
@assistanthome578
17 күн бұрын
አረ ድርማነው ቪክስ እየተለቀለቁ ነው እሚለቅሱት አይዳ ጠፋኮ😢
@Adis-n9l
17 күн бұрын
ፈጣሪ ምስክሬ ድራማ ነው እንዳልክና ጓደኛዋ ተራራ ላይ ሲወጡ እዛው ቦታ ሄለን በሌላ መንገድ ስቴድ ይታያል ልብብላቹ ካላያቹት ነውንጂ አብረው ነበሩ እውነት ተጫወቱብን ጌታን ክብረቢስ ናቸው ሁሉም 😢😢😢
@workenesh4169
17 күн бұрын
❤❤❤❤dhiraa hin kadhatin helu jaalalii kadhannaan hin tatu Eyyama waaqayyooti malee 😢
@sikosilo7773
17 күн бұрын
እኔ ግን ከአሁን ቡኃላ በሚድያ ሰውን እይቼ አልገምትም የምር. ውይ እንዳልክ😢
@f-io7sj
17 күн бұрын
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም አላህ ይጠብቀን ❤❤❤❤
@semira5875
17 күн бұрын
صلىالله عليه وسلم ♥️
@felekhiel
17 күн бұрын
betam balgi nashu edalki enaa sosi betam koshahushi nahuu kaniti edazi aynit koshashi seraa yatelali
@bekelechasefa8723
17 күн бұрын
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭😭😭አይዞሽ ሄሉዬ እግዚአብሔር ያለው ይሆናል አይዞሽ ባርቺ
@RegatMehari
17 күн бұрын
እንዳልክ ለሄሉ እንደዚ አይገባትም ይሄ ሁሉ ነገር አሳልፍ ደስ አይልም
@chaltu513
17 күн бұрын
Maloo heluu namaa gosruu barabdaa namaa kanaa irraa yaa fagatuu hiriyaa gatuu irraa fagachuu wayyaa baayee gaddaa😢😢😢😢😢😢
@HftamuMacab
17 күн бұрын
Ante indalki kabti Na indazi ayidaragimi la seti liji kibiri ale😢asmasayi 😢😢😢😢 Ayzoshi heluye barchi xakiri😢😢😢
@hghytuu9326
17 күн бұрын
የእውነት እዳልክ የምርሰው ነሕ ብየ ላተያለኝክብር ነገርግን በጣም ታሳዝናለሕ 😢😢💔💔😭😭😭😭😭ኣዝኘብሓለሑ ሄሉ ንፁሴትነበረች
26:32
እውነቱ ወጣ ተለያየን😭
Helu Tube
Рет қаралды 70 М.
16:15
Ethiopia - ኢሳያስ ጦርነት እከፍታለሁ አሉ | የአዲስ ጦርነት ዋዜማ | 15 ቀን የፈጀው የመንግስት ግምገማ | "ጌታቸው ስልጣን ለቋል" ህወሃት
Feta Daily News
Рет қаралды 35 М.
00:34
I thought one thing and the truth is something else 😂
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 9 МЛН
00:46
SIZE DOESN’T MATTER @benjaminjiujitsu
Natan por Aí
Рет қаралды 3,8 МЛН
00:22
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
Паша Осадчий
Рет қаралды 3 МЛН
00:31
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
Daily Viral Brief
Рет қаралды 38 МЛН
46:23
በ‘DNA’ ምርመራ ውጤት ቀረፃ ላይ ፍፁም ያልጠበቅነው ነገር ገጠመን! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 696 М.
2:19:58
ብዛዕባ ኣይዳ እዚ'ዩ እቲ ሓቂ - this is the Truth abouth Aida Mebrahtu
zomay channel
Рет қаралды 69 М.
27:22
እውነቱን ነገርናት😍
Endalk Tube
Рет қаралды 110 М.
1:06:45
ፍቅረኛሞቹ ተኳርፈዋል ይታረቁልን ይሆን? Donkey Tube Comedian Eshetu Ethiopia
Donkey Tube
Рет қаралды 968 М.
24:13
//አዲስ ምዕራፍ// "ልጄ እኮ አረፈችብኝ ምን ልሁን ሌሎች ልጆቼን ታደጉኝ... "//እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 383 М.
12:05
ሰበር- ምሽት አብይ 4ኪሎ መርዶ ተቀባይ ሆነ አልተቻሉም - ዛሬ የተሰማው ጉድ ተዋርደናል ደፋር ዘረፋ ከ4ኪሎ ግቢ ተሰማ
Top Media Official
Рет қаралды 32 М.
18:42
አትወልዱም ተብለናል ! ለኔ ህይወቴ ናት !
Yonatan | ደስታ
Рет қаралды 86 М.
1:01:28
ናቲ እደምታስብት አይነት ሰው አደለም😱 እራሴን ላጠፋ ነበር😭
Helu Tube
Рет қаралды 128 М.
16:51
Ethiopia - ጃዋር ስለ አቶ ሽመልስ የተናገረው፣ ''አባይ ፀሐዬን አስታወሱኝ'፣ 'ሕወሓት ለጌታቸው ምላሽ ሰጠ፣ ስለ አላሙዲ የተሰማው፣ ጄኔራሉ በሌሉበት
Feta Daily News
Рет қаралды 65 М.
21:22
ድቄት ተቀብቸ መጣው ናቲን ጉድ ሰራሁት😂
Helu Tube
Рет қаралды 68 М.
00:34
I thought one thing and the truth is something else 😂
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 9 МЛН