ፍቅረኛሞቹ ተኳርፈዋል , ይታረቁልኝ ይሆን? | Comedian Eshetu Official 2022 |

  Рет қаралды 1,184,139

Comedian Eshetu- OFFICIAL

Comedian Eshetu- OFFICIAL

Күн бұрын

Пікірлер: 2 900
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 2 жыл бұрын
በጣም ነው ያስለቀሺኝ 😭😭😭ይህ የብዙወቻችን ህይወት ነው ትልቅ ደርጃ እንደማይሺ ተስፍ አለኝ
@ስኞሪታ
@ስኞሪታ 2 жыл бұрын
ምኑ ያስለቅሳል ዋይ
@mekdesaddise6626
@mekdesaddise6626 2 жыл бұрын
በጣም
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 жыл бұрын
@@mekdesaddise6626 demiry pls pls
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
@@mekdesaddise6626 እንድማመር
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
@@ስኞሪታ እንድማመር
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
የልጅቷ ታሪክ ያስለቅሳል የኔ እናት በመሀላችሁ ፈጣሪ ስላሙን ይፍጠርላችሁ
@sayoutube266
@sayoutube266 2 жыл бұрын
በጣም አህለን
@asefaalemualemu9888
@asefaalemualemu9888 2 жыл бұрын
Ayzoshi yene iht
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 жыл бұрын
ፍቅር በግድ አይሆንም እርግፍ አድርገሽ ተይው ! ተሽለሽ ተገኝ ነገ ሌላ ቀን ነው።
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 жыл бұрын
ጎበዝ አያት አንቺ የወንዶች ባህሪ በደንብ ገብቶሻል ተሽሎ መገኘት ነው
@rahimaayshutube2103
@rahimaayshutube2103 2 жыл бұрын
ውይ እስከዚያው ጉዳት አለው እንደማይፈልግሽ እያወቅሽ እራሱ ለመተው ስቃይ ነው😥😥
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 жыл бұрын
@@rahimaayshutube2103 ትክክል ነሽ እነሱን ግን እንዲርቁን የሚያደርጋቸው እሱ ባህሪያችን ነው አስር ግዜ መደወል ጠፋህ ለምን አልደወልክም እንገናኝ የመሳሰሉት ብቻ ኮራ ማለት ጥሩ ነው
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 2 жыл бұрын
በትክክል ሰው በግዴታ ውደደኝ አይባልም ልጁ ስጀምር የራሱ የሆነ ነገር አላው አውቆ ነው ልጅቱን ለማጉላላት ነው 😌
@ጥሩዬጎጃሜዋ
@ጥሩዬጎጃሜዋ 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል እኔም እንደሷ ያውም ከሷ በላይ ሁኛለሁ ግን እርግፍግፍ አድርጌ ትቸዋለሁ
@hayatyesuf2070
@hayatyesuf2070 2 жыл бұрын
እውነት የገንዘብ ከሆነ እናግዛቸውንና ፍቅራቸውን ይቀጥሉ የምትሉ ላይክ ወላሂ ልቤ ነው የነካኝ ፍቅር ምን ያክል እደሚሰበር የቀመሰወ ብቻ ነው የሚቀው
@ኢዩቲኢዩቲ
@ኢዩቲኢዩቲ Жыл бұрын
የመልካም ስው አስተሳሰብ😘
@YayatYayat-dh4nv
@YayatYayat-dh4nv Жыл бұрын
እውነት ሀዩ የቀመሠው ያውቀዋል
@mermaababer9788
@mermaababer9788 3 ай бұрын
እናትሸን ወንድምሸን እርጂ
@NancyBelay-n7x
@NancyBelay-n7x 2 ай бұрын
ውሸቱን ነው ኢኮኖሚካል አይደለም የልጁ ችግር,ቢሆን ኖሮ እሼን በአክብሮት አናግሮት መፍትሄ ለማግኘት ይሞክር ነበር ግን ታሪኩ ስላወራች እንኳን ደስተኛ አደለም
@emebetdesalegn7488
@emebetdesalegn7488 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ትላለች በማርያም !!! እውነተኛ ውብ ሴት ናት በጣም ግልፅ! ማድረግ ያለባትን በጀግንነት የምታደርግ ከልቧ ጋር የተስማማች ጀግና፡፡ ፈጣሪ አምላክ ልብሽን አይቀይረው እንዲሁ በውበት ያኑርሽ፡፡
@adungamasresha291
@adungamasresha291 5 ай бұрын
Hi
@seworegnkibru6010
@seworegnkibru6010 2 жыл бұрын
ልጁ በርግጠኝነት እየዋሸ ነው። በኢኮኖሚ ዝቅተኛ ስለሆነ እሷ አራቀችውም ያጠፋችውንም አይናገርም። ጭራሽ ሌላ ሂወት እንዳትጀምር ለዘላለም እወድሻለሁ እያለ ያደናግራል።
@clickcell4333
@clickcell4333 2 жыл бұрын
Tkikil lju awko new endemtafekrew slemiyawk lemegudat asbo new
@caterinaenrico5470
@caterinaenrico5470 2 жыл бұрын
Lizegaw new silkun ababalu....Ketiyake shishit endihum niketun new miasayew....Bichalalat tirsaw... Wushetam new
@zdfamilytube267
@zdfamilytube267 2 жыл бұрын
የተረገመ
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል
@mercymercy9309
@mercymercy9309 2 жыл бұрын
Tekekellll
@eyutube5674
@eyutube5674 2 жыл бұрын
በጣም ብዙ ጊዜ የባል እናቶች ለልጆቻቸዉ ሚስት ጥሩ አመለካከት የለቸዉም እናም የማዳም ቅመሞች ደግ አማት ይስጠን
@sociacell9164
@sociacell9164 2 жыл бұрын
አሜን ውዴ
@lulu-ld1di
@lulu-ld1di 2 жыл бұрын
አሚን
@zeynebmohammad2957
@zeynebmohammad2957 2 жыл бұрын
አሚንንን
@emureyantube2386
@emureyantube2386 2 жыл бұрын
አሚን ነገር ግን እኛንም ጥሩ አላህ ያድርገን
@AliAli-co9ov
@AliAli-co9ov 2 жыл бұрын
አሚን
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
በአጉል ተስፋ የሴቶችን እድሜ የምትበሉ ልባችንን የምትሰብሩ እራስ ወዳድ ወንዶች ግን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ
@boss5014
@boss5014 2 жыл бұрын
አሜን!!!
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ በቀንነት ደምሩኝ
@gonderew5002
@gonderew5002 2 жыл бұрын
ብር ከሌለን ታዲያ ምን እናድርግላችሁ?
@clickcell4333
@clickcell4333 2 жыл бұрын
@@gonderew5002 awkachu new
@gonderew5002
@gonderew5002 2 жыл бұрын
@@clickcell4333 hoo konjit kamnesh emege bire binoren nuro endet endemnkebakbsh/t asayesh nbr
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 2 жыл бұрын
እሼ በናትህ ይችን ልጅ እርዳት ተለውጣ ትልቅ ደረጃ ደርሳ በድጋሜ በአንተ ፕሮግራም እንድናያት ምኞቴ ነው። በርችልኝ የኔ ቆንጆ የኔ ውብ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ
@tgethio6945
@tgethio6945 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 8 ай бұрын
​@@sinteblog5870❤❤❤
@zeynebaseid2206
@zeynebaseid2206 2 жыл бұрын
የኔ እህት አንድ ነገር ልንገርሽ እኔ ሙስሊም ነኝ በስረአት በቤተሰብ ተድሬ እና አብረን ሶስት አመት ኖረናል አንድም ልጅ ወልደናል ከዛ እኔ ከሱ ብለይ እራሴን እማጣፋ ይመስለኝ ነበር እሱም እኔም ሞትጅ ሌላ እደማይለየን ቃል ተጋባል ግን ሰው ነንና ቃሉን አጥፎ አንድልጅ ካስታቀፈኝ ብሗ ፈታኝ ምክንያቱም ገንዘብ ያላት ከአረብ ሀገር የመጣች ስላገኘ ገባሽ እኔም ስድስት አመት ሁሉ ሳላገባ ከሰው ቤትም ከቤተሰብምጋር እያልኩ ሌላም ትዳር ይመጣልኛል የመጨረሻ ወንዶች በሙሉ ከሀዲ መስለው ታዩኝ እደምንም ብየ አገባሁ በወሬ ተፈታሁ ዱባይ ሄድኩ ከዱባይም መጥቸ ኮረምሳ ትዳር ሞክሮ የማያውቅ አገባሁ ያንንም ምንም ውስጤ ሊቀበለው አልቻለም እሱም አግብቶ ሁለት ወለደ ወዲያው ነበር ያገባው እኔ ተመልሸ ተሰደድኩ ግን አንድቀን ያሰው ሳላስበው ደወለልም አቤት አልኩት እከሌነኝ ብሎ አወራኝ ምን ፈለግህ ስለው አችን ልጃችንን አብረን እናሳድግ እወድሻለሁ አለኝ ልጅቱ አስራ ሁለት አመት ሆኗታል አንድም ቀን ግን ጠይቋት አያውቅም እና ምን ልልሽነው ወንዶች ቀጣፊናቸው እኛ ሴቶች ደሞ ከወደድን ወደድንነው ማንንም አንሰማም አሁላይ እኔ የራሴ ቤት አለኝ የተሟላ የምፈልጋቸውን ነገሮች በሙሉ አድርጌያለሁ እሱግን ከኪራይቤት አልወጣም ምክንያቱም ከልቤ ነበር የምወደው አልቅሸበታለሁ ፈጣሪ የማያሳካው የለም የተበዳይን እባ አይመልስም እመኝኝ አንድ ቀን አችም ልክ እደኔ ተለውጠሽ እፊት እደሚቆም አችግን ጠንክረሽ ሽሪ እራስሽን አስቢ ወንድልጅ ጥቅም ይለውጠዋል እውነተኛ ፍቅር ካች አልያዘውም እያስመሰለነው ይሄ ይግባሽ እውነተኛ ፍቅር ይሄ አይደለም እና ከውስጥሽ አውጥተሽ ጣይው እና ብቃትሽን አሳይው ስልክ እንኳን ቢደውልልሽ ንቀሽ ተይው ልብሽን መዝኖሽ ነው የሚጫወትብሽ
@fantahunatinkut8887
@fantahunatinkut8887 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ያንቺ ታርክ ልቤን ነካኝ እኔም ደረሶብኛል የኔህ ግን ሁሉም ያልፍል
@Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ
@Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ 2 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ነው
@beliyuhasen7795
@beliyuhasen7795 2 жыл бұрын
ሁሉም አላፊ ነዉ ዋናዉ አለመሰበር ነዉ 💞👌
@hamdiyaabdala8802
@hamdiyaabdala8802 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@hermelayohannes9493
@hermelayohannes9493 Жыл бұрын
You are amazing👍
@yeshbelayal1126
@yeshbelayal1126 2 жыл бұрын
እሸቱ ይቱብ ክፈትላት እውነት ድምፃ ደስ ይላን እረጋ ያለች ነች
@mimit4032
@mimit4032 2 жыл бұрын
That is right
@yabunatube6950
@yabunatube6950 2 жыл бұрын
Awo pLs ketlat wdndeme erasuwan besra metmed albat keza tenkara set thonalech wendme
@yanmercy8195
@yanmercy8195 2 жыл бұрын
👀
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው። ድምፅዋ፣ ረጋታዋ በጣም ደስ ይላል።youtube idea ቢሰጣት የሚትወጣው ይመስለኛል።
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ
@Sara-19_21_7
@Sara-19_21_7 2 жыл бұрын
በፍቅር ልቧ ያልተሰበረ 😭😭😭ሴት ትኖር ይሆን በዚህ ዘመን የብዙዎቻችን የህይወት ታሪክ ነው የኔ እህት በርች የተሻለውን እግዚአብሔር ይሰጥሻል እሼዬ በጣም ነው እምወድህ ባንተ ብዙ ነገሮች ላይ ጠንካራ እንድሆን ምክንያት ሆነኸኛል ❤
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶች እመልሳለሁ
@selamwobetu244
@selamwobetu244 2 жыл бұрын
😌
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 жыл бұрын
@@hayatyoutube7172 demiry pls pls malisalo
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
@@selamwobetu244 እንድማመር
@ቃልኪዳን-ገ7ጠ
@ቃልኪዳን-ገ7ጠ 2 жыл бұрын
አረእኔ አለው ሆ ከምንም ከምንም የለውበትም ብቻ በእናትእናበአባቴ ፍቅር ተሠቃየውእጅ በሠውሀገርሁኘ
@ሠቢሀአህመድ
@ሠቢሀአህመድ 2 жыл бұрын
የሣዑድ እሥረኞችን አላህ በቅርቡ ወደ ሀገር እንድያገባቸው ሁላችሁም በዱዐ አንርሣቸው
@medihabeshawit8923
@medihabeshawit8923 2 жыл бұрын
Ameeen ensha allah ygebulnal
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ
@jkljkl4970
@jkljkl4970 2 жыл бұрын
አላህ ይርዳቸው ኢሻአላህ
@jemalmehammed4613
@jemalmehammed4613 8 ай бұрын
ባጪሩ ልጁ ካንቺ ጋር መኖር አይፈልግም ብዙ ግዜ ወንዶች በቀጥታ አልፈልግሽም አይሉም አንቺ ቆንጆና ጥሩ ዉብ ሴትነሽ ከኔ የተሻለ ይገባሻል ይላሉ አንቺ እሱን መከተል አቁመሽ ጠንካራ ሆነሽ ሂወትሽን የተሻለ ጥሩ ደረጃ ላይ ሐመድረስ አላማሽ ይሁን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ወይ አይሄድ ወይ አይመጣ እንደዚህ አይነት በሰው ህይወት የሚጫወቱ ሰዎች ናቸው ሴትን ልጅ ጨካኝ አውሬ የሚያረጉት ልብ ይስጣቸው
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ
@rukiyatariku-w4p
@rukiyatariku-w4p 9 ай бұрын
በትክክል
@seniethio5523
@seniethio5523 2 жыл бұрын
ታሪኩ በጣም ነዉ ያጋጋኝ ድጋሚ ትጋበዝ የምትሉ እጅ አዉጡ እስኪ🙌
@frehiwtmogs9904
@frehiwtmogs9904 2 жыл бұрын
Angagra ds sil
@nqobiledlamini2891
@nqobiledlamini2891 2 жыл бұрын
dsi sil
@nqobiledlamini2891
@nqobiledlamini2891 2 жыл бұрын
@nqobiledlamini2891
@nqobiledlamini2891 2 жыл бұрын
💕📖 በመንግሥቴ ግዛት ሁሉ ያሉ ሰዎች በዳንኤል አምላክ ፊት እንዲፈሩና እንዲንቀጠቀጡ አዝዣለሁ፤ እርሱ ሕያው አምላክ ለዘላለም የሚኖር ነውና፤ መንግሥቱም የማይጠፋ ነው፥ ግዛቱም እስከ መጨረሻ ድረስ ይኖራል ያድናል ይታደግማል፥ በሰማይና በምድርም ተአምራትንና ድንቅን ይሠራል፥ ዳንኤልንም ከአንበሶች አፍ አድኖታል።ዳንኤል :=6=26=27=🙏📖
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ
@አዩየፍቅርሰው
@አዩየፍቅርሰው 2 жыл бұрын
የእውነት የሚዋደዱ ከሆነ ይታረቃሉ ፍቅር ያሸንፋል ❤️❤️🤩
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምራኝ
@alemegirma1558
@alemegirma1558 2 жыл бұрын
እሱ ህይወት ጀምራል በእርግጠኝነት እንዳትጎዳ እያለ ነው የሚያባብላት
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 2 жыл бұрын
ኧረ ይቅርባት እንዲህ አይነት ሰው አይጠቅማትም
@hayu5
@hayu5 2 жыл бұрын
እውነት ነው እውነተኛ ፍቅርኛሞች ከሆኑ ይመለሳሉ
@belayneshkegne1655
@belayneshkegne1655 2 жыл бұрын
አወዳተም እየቅለደባተ ነወ የሚወድ ወድ እደዚህ አደለም
@abduibrahim1547
@abduibrahim1547 2 жыл бұрын
ያለጊዜያቸው ከሚመጡ ነገሮች ፈጣሪ ይጠብቀን
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
አሚንን
@millatemom8871
@millatemom8871 2 жыл бұрын
amen
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ አመሰግናለሁ
@abe4871
@abe4871 2 жыл бұрын
ያንቺ አይነት ታሪክ ለምድራችን አዲስ አይደለም በየቀኑ በአለማችን ላይ ይከሰታል ግን ሰዎች ተምረውበት ያልፋል እና አንቺም እራስሽን ጠንከር አድርገሽ ህይወት የሰጠችሽን በደስታ አጣጥሚ የልጅነት ግዜሽን እሱን እያሰብሽ አትግደይው ላንቺ የታሰበው ትልቅ ነውና ወደፊት እንጂ ወደሁዋላ የለም ቆንጆ.
@hayatkonju261
@hayatkonju261 Жыл бұрын
ብወዳት እርግጠኛ ነኝ አይተዋትም ነበረ ። በጣም ታሳዝናለች እውነት እርዶት ጀግና ልጅ ናት እሹቱ ምን ላይ እንደ ደረሰች ደግመህ አቅርብልን ያማል የልጅቱ ታሪክ
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 жыл бұрын
ለወንዶች ቦታና ልብ ሲሰጣቸው ጥባራቸው ጉራቸው ኩራታቸው እሹሩሩ በሉን ማለታቸው አይጣል ነው ይልቅ ሴቶችዬ ጠንካራ ልባም ሰራተኛ ቋጣር ስኬታማ ሁኑ :: ከእግዚአብሔር ጋር
@gsgsg3509
@gsgsg3509 2 жыл бұрын
አልቅሽ ለሞት ነዉ አይሴት
@hailenasa4292
@hailenasa4292 2 жыл бұрын
mayimsil nger kemitaweri batkomchi ayishalim yehe malet chibt hasabu algebashim
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 жыл бұрын
@@hailenasa4292 ጭብጥጥ ሀሳቡ ገብቶኛል እውን እንደ ተናገረው ለሷ ትልቅ ቦታና ፍቅር ብኖረው ማዳ ለይ አይጥላትም ነበር እንዳለችው እንዳለውም ማጣት ድህነት ብሆን ኖሮ በድህነት በመከራ ውስጥ የተፈተነ ፍቅር ነው ትልቅ ቦታ የምደርሰው በሀብት እማ አላየህም ሲንቱን በሀብት የበለፀጉ አርትስቶችን??? ተፋቱ እንጅ ተዋደዱ ኖሩ ለምል?? ይሄ ማለት ሀብትም ድህነትም ለፍቅር ምክንያት አይሆንም እኔ ሳስበው በልቧ ልጫወት ፈልጎ ከሷ መራቂያ ምክንያት ስያጣ ነው እወድሻለው ግን አብሬሽ መኖር አልችልም ክክክክክክ ልላው ለምን ጠንካራ ሁኑ ተብሉ ሴቶቹ ለምን ለወንድ አላደላም ፍርዱ የምትል ይመስላል ወንዶችየ በርቱ አቋም ይኑራችው ጠንካራ ሁኑ ለመምጣትም ለመሄድም አትቾክሉ ይሄው አሁን ተመየህ ?? አባቴ ክክክክ አይዞህ አትከፋ ያው ፍርድ እኮ ወዳመዘነበት ነው የሚፈረደው ካጠፋው ይቅርታ
@Ruta-e3r
@Ruta-e3r 2 жыл бұрын
በትክክል የኔ ውድ
@wubetegetu864
@wubetegetu864 2 жыл бұрын
እህት በእንደዚህ አይነት ነገር ጠንካራ ሀብት እዚህ መሀል አይሰራም ፍቅር ነው ዋናው የፈለገ ስኬታማ ብትሆኝም ፍቅር ከሌለ ከንቱ ነው
@molumulo570
@molumulo570 2 жыл бұрын
ሲጀምር ከእሱም ቤተሰብ ጋ አልኖርም ከእኔም ቤተሰብ ጋ መኖር አልፈልግም ሁሉ በሩቅ ሲሆን ነው የሚምረዉ
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 2 жыл бұрын
ትክክክክክል እኔም እደዛነው ሀሳቢየ ቤተሰብ እራቅ ሰትይነው ጡሩ በቻልሺ አቅም እየሂድሺ መጠየቅ መረዳት አለቀ የባል ቤተሰብ እራሱው ጡሩ ቢሆኑም ሰትቆይ መቀየራቹው አይቀረም
@molumulo570
@molumulo570 2 жыл бұрын
@@tube-ms3iq እዉነት ነዉ የእኔ ዉድ ተከባብረሽ የምትኖሬዉ በሩቁ ነው ብዙ ትዳር የሚፈርሰው በቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ነው ካለው እንኳን ቤተሰቡን ሌላም ሰዉ ቢረዳ ደስ ነው የሚለኝ ግን አብሮ መኖር የሚባለው ነገር አያስማመኝም
@ddwalano1566
@ddwalano1566 2 жыл бұрын
Tikikl
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት ለራስ ነው
@asterniguse4653
@asterniguse4653 Жыл бұрын
Ewnet yanagireshi
@hanamulushewa9509
@hanamulushewa9509 2 жыл бұрын
የሚገርም ፍቅር ነው ፣ እሷ ራሱ ጠንካራ ሴት ነች ፣ ምንአልባት የፍቅራን ነገር ወደጎን አድርጋ እራሷን መለወጥ ላይ ብትሰራ ነገ የተሻለ ህይወት ታገኛለች፣ እሼ አንተ ትለያለህ ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልክ በጣም ነው የምወድክ
@massyoph
@massyoph 2 жыл бұрын
ባክሽ እሷን ተያት እኔ ምን ላድርግ መለወጥ በጣም እፈልጋለሁ
@tingisttingist3642
@tingisttingist3642 2 жыл бұрын
😭💔💔
@sambaluad4054
@sambaluad4054 2 жыл бұрын
@@massyoph 🤦🏽‍♀️
@sambaluad4054
@sambaluad4054 2 жыл бұрын
@@massyoph 🤷🏼‍♀️
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት ለራስ ነው
@habtomjesus4081
@habtomjesus4081 2 жыл бұрын
በጣም ነው ታሪክዋ የነካኝ፡ በጣም ውድ የሆነ ፍቅር ለማይገባው ሰው በመስጠትዋ ነው፡ ይህ የደረሰባት፡፡ ግን አይዞሽ፡ ህይወት ይቀጥላል።
@ምስጢርፍቅሪ-ኰ8ቐ
@ምስጢርፍቅሪ-ኰ8ቐ 2 жыл бұрын
ድጋሜ ትጋበዝልን🙏👈እምትሉ እጃቹ ወደላይ
@dawudoumer
@dawudoumer 8 ай бұрын
hi
@ቃልየነኝ
@ቃልየነኝ 2 жыл бұрын
ህይወት ይቀጥላል ሰዉ ሁነሸ አሳይዉ የሜቀናብሸ ኖሮ ኑሬ እህትየ እኔም አማቴ ናት ያለያየችኝ እግዚአብሔር አምላክ ደግ አባት ነዉ
@ተመስገን-ለ9ኸ
@ተመስገን-ለ9ኸ 2 жыл бұрын
በጣም ማርያምን እኔም ልቤ ስብር ነዉ ግን ሲፈልግ ይቅርታ ይለኛን እኔም ለመርሳት አይሆንልኝ አለ ሲህድ አልቅሸ ዝም እላለሁ ሲመጣም እቀበለዉ አለሁ ብቻ እግዚአብሔር ይፍረድባቸዉ
@ቃልየነኝ
@ቃልየነኝ 2 жыл бұрын
@@ተመስገን-ለ9ኸ የኔ ደግሞ በጣም ነዉ የሜወደኝ ነገረ ግን እናቱ ክፎ ናት አለያየችኝ
@hayuhayu1868
@hayuhayu1868 2 жыл бұрын
የኢትዩ አማት ክፉ ናቸዉ የተረገሙ እኔ ላግባ እልና እሷን ሳስብ ይከብደኛል ግን ባሌ ማነዉ ክክክክክክክክ
@ቃልየነኝ
@ቃልየነኝ 2 жыл бұрын
@@hayuhayu1868 የባል ማናጢ ችግረ የለዉም የአማት ግን እኔን ያየ ይቀጣ
@zufan1wubu724
@zufan1wubu724 2 жыл бұрын
እሼ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው የሚያስተራርቁ ብፁአን ናቸው ይላል ቃሉ እህቴ አንች በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ስብራትና ታሪክ አለው እናም ህይወት ይቀጥላል ተስፋሽን በእግዚአብሔር ብቻ አድርጊ በርች ገና አረፈደም አይዞሽ ጌታ እየሱስ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 жыл бұрын
ፀበል ግቢ እህቴ ልብሽንም ይሻልሻል ሲቀጥል ህይወትሽ ይስተካከላል ❗️❗️
@aberabeyene3551
@aberabeyene3551 2 жыл бұрын
እሸቱ እግዜር ይባርክህ፤ እኔ ስልቹ ና ቶሎ ተስፋ የሚቆርጥ አይነት ሰው ነኝ ፤ነገር ግን የአንተን ምክር ስሰማ, programkin ስከታተል አዲስ ኃይል, አዲስ ተስፋ አገኛለሁ፤ እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥክ፤ #keep up on the right way .
@aliahemed-i2b
@aliahemed-i2b 15 күн бұрын
ሰላም እሸቱ እባክህ ይችን ልጂ በቻልከው ምገድ እርዳት ልጂቱን ስናያት አደበቷ ጡሩ ልጂ ናት እና እባክህን ከሷ ምንም ችግር የለም ሁሉንም ነገራን አበላሽቶባታን በቻልከ ምገድ እና በቻልከው ቦታ ስራም አተ እማታቀው ኢትዮጵያዊ የለም ሁሉንም ታቃለህ ትልቅ ሰው ነህ እና ችግር ከዚህ በላይ ምን አልባት አተ እደማታቅ ማሰብ ያይሆን አደራ ለማለት ነዉ እና በቻልከው ቦታ ላይ ሰው አድርገሃት ማይት እፈልግ አለን ?በድጋሜ እድታቀርብልን አደራ ለማለት ነዉ እና አተን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህህህህህ ❤
@ጌታለዘላለምአይጥልም
@ጌታለዘላለምአይጥልም 2 жыл бұрын
ወንድም ቢኖረኝ ኖሮ እድርሽ ነበር ባህሪሽ ግልፅነትሽ የመጨረሻ ደስ ይላል። እግዚአብሄር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው ለአንቺ ያሰበውን ማን ያውቃል። አይገርምም ጀርባውን ማየት የማይችል የሰው ልጅ ምስኪን እኮ ነን!
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 2 жыл бұрын
ልጅቷ የእውነት ጀግናነሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እሺ መጥፋ ነገር ያጠነክራል ጥንካሬሽን አስቢና ለነገ ለሌላ ሴቶ እህቶቻችን ምሳሌ የምትሆኝ ሴት ትሆኛለሽ አንቺ ቆንጆ ወጣት ነሽ የትም መድረስ ትችያለሽ መልካም ስኬት እንዲገጥምሽ አመኝልሻለሁ
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ 2 жыл бұрын
ሴቶችዬ በሙሉ ልባችሁ አምላካችሁን ብቻ ውደዱ ! ምክንያቱም በተለይ ወንዶች በጠም ይቃያረሉ የደረሰበት የውቃዋል አይዞን የኔ እህት !!
@hayathayat8684
@hayathayat8684 2 жыл бұрын
Eshi mar gn enes bemulu lbe new emwedew gn lahunu esum edezaw
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 2 жыл бұрын
Ewnet New Metamen Ede Swe Gize Eyaye Emariqewun Ye Degil Mariyam Lije Qidus Egzabihar Bicha New💯✅ Egzabihar Amlak🙏Yehulachinenim Mechereshachinen Yasamireliyn Amen(3)🙏
@neimayusuf5594
@neimayusuf5594 2 жыл бұрын
ወላሂ እሸቱ ያንተ ታሪክ የኔ የሂዎቴ መሰረት ሁኗል ራሴን ዋጋየን ማንነቴን ሰርቸበታለሁ አመሰግንሃለሁ ወላሂ ዛሬ እኔነቴን እንደማከብረው ከራሴ በላይ የማከብረውም የምወደውም የለኝ
@hmyoutube4054
@hmyoutube4054 2 жыл бұрын
ወንድ ብሆን እኔ ነበርኩ ማገባት እክሳት ነበር እርጋታዋ አንደበቷ ስነስረዐቷ በጣም ይማርካል
@wegedabekele4694
@wegedabekele4694 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የኔ እህት ጠንካራ ሁኚ በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ::በዚህ አጋጣሚ እሸቱ ሳላደንቅህ ማለፍ አልችልም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
በስመ አብ ከባድ ነው በተለይ ደብዳቤው ልብ ይነካል አንዳንዶች እናቶች ግን በልጃቸው ፍቅር ጣልቃ እየገቡ ብዙ ልቦቹን ሰበሩ እሼ የእኛ አንደኛ ♥️
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ እኔም በኮሜንት ብታሳውቁኝ ሰዓቴን ጠብቄ እመልሳለሁ
@Zedtube594
@Zedtube594 2 жыл бұрын
ቃላት ያሳመረ ሁሉ ይወዳል ማለት አይቻልም ፍቅር በተግባር ነዉና
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 2 жыл бұрын
እውነት ነው!!!
@ጎደሬዋየአባቴናፋቂ
@ጎደሬዋየአባቴናፋቂ 2 жыл бұрын
😅😅😅ወይ ወንዶች ሌባ ናቸው እኔ ገና አፍላ ፍቅር እያለሁ ተጋጨንና እራሴን ላጠፋ ብሎ ወጥቶ የማላቃት የምታቀኝ ፍቅረኛ አለችው ልንጋባ 15ቀን ቀርቶን እራሱን ሊያጠፋ የወጣው ሰው አብሮ አድሯል አርግፍ አድርጌ ተውሁት ሂዎቱም በራሱ ጊዜ አመሰቃቅሎ በረዳ ወጥቷል አሉ እኔም እግዚአብሔር ጥሩ ሰው ሰቶኝ ላገባ ወራቶች ቀሩኝ ስለዚህ ወንዶችን ከሚገባቸው በላይ አናፍቅራቸው
@SggFfg-nm5cf
@SggFfg-nm5cf 8 ай бұрын
አውንት ነው
@freselamwondosen5142
@freselamwondosen5142 2 жыл бұрын
ሁሉም አልፎ እንደ ታሪክ ታወሪዋለሽ ቤተሰቦችሽን ለመካስ ያብቃሽ የኔ ውድ
@silvanasilvana1221
@silvanasilvana1221 2 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ በናቱ ምክንያት ነዉ እህቴ ካለፈዉ ታሪክሽ ተሽለሽ ተገኝ ሁሉም ያልፋል
@meazaalima4544
@meazaalima4544 2 жыл бұрын
የዉነት በጣም ነዉ የደነገኩት አይዝሽ ቆረጥሽ እኔ ሁለት አመታችን ነዉ እየተሰቃየሁነዉ እኔን የሚፈቅረኝ ላላ እኔ የምወደዉ ላላ ህይወት
@mamiከሌለችባዶmamiከሌለችባ
@mamiከሌለችባዶmamiከሌለችባ 2 жыл бұрын
የኔ እህት ዝምበይው ይቺ የወንዶች ፀባይ ናት በሱ ፍቅር ብቻ እንድታብጂለት ፈልጎ ነው ደብዳቤዋን ያሳመራት ሌላ ህይወት ጀምሪና ቆራጥ መሆንሽን አሳይው💪❤እሱ ይሄኔ ላይፉን እየቀጨነው አንቺን እያሰቃየ💔😢😢
@kasubediru5452
@kasubediru5452 2 жыл бұрын
Layihonem yichilal
@zenabchyutb8925
@zenabchyutb8925 2 жыл бұрын
ትክክክልልል የኔ ሂወት ነው እ. አግብቶ እንደዚህ
@Tube-uj6rt
@Tube-uj6rt 2 жыл бұрын
ሌላ ህይዎት ጀምሮ እንዳይሆን ብዬ ሰጋሁ ኡፍፍፍ አላህ አንድ ያድርጋችሂ
@zenabchyutb8925
@zenabchyutb8925 2 жыл бұрын
@@Tube-uj6rt በደብ ነዋ
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho 2 жыл бұрын
ትክክል። የራሳቸውን ኑሮ እያጣጣሙ እሷን እያንከራተቱ መኖር የሚያስደስታቸው ደነዝ ወንዶች ሞልተዋል። ምላሳቸውማ ጤፍ ይቆላል። ጠንከር ብሎ የተሻለ ሆኖ ማሳየት ነው
@ሠዐድነኝየፉዔእህት
@ሠዐድነኝየፉዔእህት 2 жыл бұрын
አደኛ ነኝ በጣም ጎበዝና ጀግና ወድማችን እሸቱ መለሰ 👍👍👍👍
@farialain3366
@farialain3366 2 жыл бұрын
እሽዬ መልካም ሰዉ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
👍👍👍
@obseramubee5071
@obseramubee5071 2 жыл бұрын
💔💔💔💔😭😭😭😭
@dubaidubai3253
@dubaidubai3253 2 жыл бұрын
ሲጀመር ወንድ ልጅ ሲለምኑት አይወደም ለዛውም የኢትዪጰያ ወንድ ዳወን ዳወን
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 жыл бұрын
👍😎 ትክክል!: ሴት ሆይ ጠንካራ ሁኝ
@mermeri4100
@mermeri4100 2 жыл бұрын
Kkkkk Down Down minee Dubayeyeee??? Wendoch?? 🤣
@yanmercy8195
@yanmercy8195 2 жыл бұрын
🙈😂
@Babi24_get
@Babi24_get 2 жыл бұрын
ሰው ሁላ አንድ አይደለም በጅምላ መፈረጅ ያላዋቂነት ምልክት ነው ፋብሪካ የተሰራ ሰው የለም ሁሉም እደመልኩ የተለያየ ነው
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 2 жыл бұрын
@@Babi24_get Yes💯✅
@idrisahmad6297
@idrisahmad6297 2 жыл бұрын
ልጁ የሆነ ምክንያት አለዉ እጅ እድህ እየወደደችዉ አይለያትምነበረ ግን ፍቅረም ያለበት አይመስለኚም የኔ ማረ አንችገና ወጣት ነሽ ብዙ ይጠብቅሻል ጠንካራ ሁኚ አላህ ከሱ የበለጠዉን ይስጥሽ ያሳዝናል ታሪኳ
@azmeruaynalem8750
@azmeruaynalem8750 2 жыл бұрын
ያዛዝናል የኔ ታርክም በግልባጡ እየወደድኩት የተለየሁት ፍቅረኛየን ኣልሆነውም ብየ እንዳሰብኩት ባይሆንም ልጆች ስለ ወለደ ደስተኛ ነኝ ለሱ ሁሉ በፈጣሪ ፍቃድ ነው ኣይዞን ለሁላችንም
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት ለራስ ነው
@SamSya-b3u
@SamSya-b3u 9 ай бұрын
❤❤❤
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh 2 жыл бұрын
እሼ አስታርቃቸው በጣም ታሳዝናለች እግዚአብሔር ይዳሼ አይዞሺ እህቴ ሁሉም ለበጉ ነው እሱም ይወዳታል ደብዳው በጣም ይሳዝናል ድህነት ምንም ማለት አይደለም ሁሉም ሲወለደ እራቁቱን ነው የተውለደው ሰርተው ይለወጣሉ እውነትኝ አፍቃር ማግኝት በጣም ከባድ ነው በዚህ ጊዜ ውንድም ልብ ይስጥህ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት ለራስ ነው
@salamsose4522
@salamsose4522 2 жыл бұрын
በጣም ነው ያስለቀሰኝ የምር ያሳዝናል ብንረዳቸውና አብረው ቢኖሩ ደስ ይለኛል😢😢😢😢😢😢
@mahletmichale7453
@mahletmichale7453 2 жыл бұрын
🙄🙄🙄😁😁😁ምስኪን ምድነው የምንረዳቸው ሰውየው እኮ ቢወዳት ከነ ድህነቱ ያፈቅራት ነበር ከአፋ ያለፈ ፋቅር የለውም
@ሙሉአጣዬ
@ሙሉአጣዬ 2 жыл бұрын
ሴትዮ መጨረሻ ለይ በስልክ የተናገረውን ስሚው የተረገመነው አውቆ ነው አይፈልጋትም
@mahletmichale7453
@mahletmichale7453 2 жыл бұрын
@@ሙሉአጣዬ አዎ ሲጀመር ሰውየው ስሚታዊ ነው
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 2 жыл бұрын
እሶን ነው መርዳት
@ሙሉአጣዬ
@ሙሉአጣዬ 2 жыл бұрын
@@enatethiopia5206 ሰውየውኮ አይፈልጋትም በስልክ ያወራውን አዳምጭው ለስንቱ ይረዳል ደግሞ ለጤነኛ ሰው ይረዳልዴ ሰርተው ያግኙ ሆሆሆ እኛስ ፍቅራችን ልጃችን ትተን ተረደን የለዴ ለማግኘት ይስሯ
@ማንእንደእናት-መ5ሐ
@ማንእንደእናት-መ5ሐ 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 የኔ ቆንጆ አይዞሽ ዉዴ ከጥሩ ነገሩ ይልቅ መጥፎ ነገሮችን አስቢ ገና ልጅ ነሽ ስልኩን እርሽዉ አሁን ላይ ያሉ ወንዶች 100% 20 %ጥሩ ቢገኙ ነዉ እራስሽን አጠንክሪ ሁላችንም ተፈትነናል
@danadd1544
@danadd1544 2 жыл бұрын
ወደ መንፈሣዊ ሕይወት ግቢ ምንም አዲሥ ነገር የለም ከፀሀይ በታች ሠዉ ፍፁም አይደለም መከዳዳት አለ ግን በፍፁም አትጨነቂ የበለጠዉን ሕይወትሽን ወደፊት ናፍቂ እግዚአብሔር ብቻ የሚወደን!
@hayatkonju261
@hayatkonju261 2 жыл бұрын
የኔ እውነተኛ ታሪክ ካንች ይበልጣል በእንባ ጀምረ በእንባ ጨረስኩ እሸቱ በዚህ ፎሮግራም ከስደት መልስ የኔን ገራሚ የህይወት ውጣውረድ የፍቅር ታርክ እንደ ማቀርብ ተስፋ አደርጋለሁ
@zainabyemam8723
@zainabyemam8723 2 жыл бұрын
Enme endnchei xbqlu
@Gerager853
@Gerager853 2 жыл бұрын
ልጁ አግብቷል ወይም ሌላ ጓደኛ አለው ልጅቷ ጀግና ነች ጥሩ ነገርም ይገጥማታል
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 2 жыл бұрын
ደብዳቤው ለምን አስለቀሰኝ ?😭 እግዚአብሔር በመካከላችሁ ገብቶ ስላምን ይፍጠር 🙏❤😘
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 2 жыл бұрын
እኔም
@etaguhassen6536
@etaguhassen6536 2 жыл бұрын
Enim
@gjryyvyt529
@gjryyvyt529 2 жыл бұрын
Enem😥
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ ውዶቼ
@ቅድስት-ኘ9ኰ
@ቅድስት-ኘ9ኰ 2 жыл бұрын
የሌቦች ደብዳቤ ያሳዝናል አስር ያሮሩጣሉ አንድ መያዝ አይችሉም።
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
እህቴ😘 እሄን ጊዜ በትግስት አልፈሽ ትልቅ ደረጃላይ ደርሰሽ ታሪክሽ ተቀይሮ ለማየት ያብቃን🙏🙏🙏🙏 ያሳዝናል
@FireweyinikassaLema
@FireweyinikassaLema Жыл бұрын
አዞሽ ፍርየ ነገ ሌላ ቀን ነው አንቺ በጣም ድንቅ ሴት ነሽ ስምሽ ራሱ ያስታውቃል ድንቅ ነሽሽሽ
@HaregA-ee4qo
@HaregA-ee4qo Ай бұрын
ፍቅር ከባድ ነው ነገር ፈጣሪ ያሠብሽውን ያሣካልሽ ይህ ሁሉ አልፎ ተለውጠሽ ለማየት ያብቃን አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል እሱም የራሱ የሆነ ምክንያት ይኖረዋል
@kedesrzegene1704
@kedesrzegene1704 2 жыл бұрын
በስማአም እሼ እስክደውል ምን እደሚል እስክሰማ ልቤን ልተፋት ነበር ፍርዬ የኔ ቆጆ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ሁላችንም አቺ ባለፍሽበት መገድ ነው ያለፍነው ጠክሪ
@amethiopian2360
@amethiopian2360 2 жыл бұрын
አንድ ሰሞን እኔም እንዲህ አድርጎኝ ነበር ከሱ ወጪ ላላ ሰው በዚህ ምድር የተፈጠረ አይመስለሽም ግን ይሄ ፍቅር ሳይሆን መጋኛ ነው እንኳንም እግዚአብሔር ረዳሽ እራሽን አጠንክሪ የአንቺ የሆነው የአቺ ነው ለሄደው አትጨነቂ በርቺ
@Amdo.m
@Amdo.m 2 жыл бұрын
ትልቅ መገኛ ነው 😂😂
@Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
@Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን አበበ ቢሂድ ከበደ ይመጣል እራስሽን አጠንክሪ ወደ እግዚአብሔር ተመለሽ ፀሎት አድርጊ
@sarazeray3586
@sarazeray3586 2 жыл бұрын
I like that
@የሮዛሸጋእናት
@የሮዛሸጋእናት 2 жыл бұрын
ትክክል
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 жыл бұрын
@@የሮዛሸጋእናት demiry pls pls
@የሮዛሸጋእናት
@የሮዛሸጋእናት 2 жыл бұрын
@@zaramohamad6294 እሺ
@TgMulugita
@TgMulugita 8 ай бұрын
ልጁግን ጥሩ አልሰራም ኡፍ ቢያንስ እንደ ወንድም ቢሆናት ኡፍ አይዞሽ በርች
@asnamkechhailu1388
@asnamkechhailu1388 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አንቺ የተሻለ ነገር ይሰጥሻል ከምንም በላይ አንቺ ጠንካራ ሁኚ አንዳዴ ግልጽ መሆን ይጎዳል መቅረቱ ጥሩ ነው ምክንያቱም እሱ ይንቺ አይደለም እግዚአብሔር ያዘጋጀልሽ አለ
@ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ
@ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ልብ ይሰብራል የእኔም ህይወት እንደዚህ ነበር አይዞሽ እማዬዬ ለሁሉም ጊዜ አለው እኔም ደም አልቅሸ ነበር ግን ቀን ቀንን በላውና እረሳሁት ይሄው ህይወት ይቀጥላል 😭😭😭😢
@xgggfgggh3564
@xgggfgggh3564 2 жыл бұрын
❤❤❤
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩ አመሰግናለሁ
@alemayehualemayehu2891
@alemayehualemayehu2891 2 жыл бұрын
እይዟሽ እህቴ ህይወት ትምህርትቤት ናት ይሄ ያንቺ የ ህይወት ፍፃሜ እደለም ኝግዛብሔር ሁልግዜም እዋቂነው በነገር ሁሉ እይሳሳትም ላንቺ ከርሱ የተሻለውን ህይወት እግዛብሔር ሥላስበልሽ እና የተሻለ ሥለሚገባሽ ነው እትዘኝ ብትችገሪም ላጭር ግዜነው ሁሉም እልፎ ለካ ለዚህ ነው ያንሁሉ ያለፍው ምትይበት ቀን እሩቅ እይደለም በርቺ
@አላህነውወኪሌ-ጰ2ጘ
@አላህነውወኪሌ-ጰ2ጘ 2 жыл бұрын
ትደርሻለሽ የኔውድ ሁላችንም ይሄን ቀን አሳልፈነዋል
@emufamilytube
@emufamilytube 2 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ወጣትነሽ ነሽ ቆጆነሽ ብዙ ብዙ ማድረግ ትቺያለሽ እመኚኝ ማርያምን መገፋት መልካም ነው ተከባክቦ ሚያኖርሽ እመቤት እድሰጥሽ ምኞቴ ነው
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር 2 жыл бұрын
አለ ለኔ የተሻለ ነገር❤ ትክክል፣እግዝያብሄር የተሻለውን ይሰጥሻል
@fantahunatinkut8887
@fantahunatinkut8887 2 жыл бұрын
የተሻለ ነገር ፈጣር ስላዘጋጀልሽ ነው የኔ ቆንጆ
@zainabsamil1676
@zainabsamil1676 2 жыл бұрын
እሼ በአዲስ በመምጣትህ ደስ ብሎኛል ሁሌም ስኬትን ነው የምመኝልህ ውድ ወንድሜ
@እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ
@እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ 2 жыл бұрын
አይዞሽ ንፁህ ልብ አለሽ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እኔም 3 አመት ፍቅረኛዬ ምንም በማላቀው ነገር ከድቶኛል ያውም በስደት ለይ እኔ ታሪክ ውስጥ ነው ያልሽው ጠንካራ ሴት ሁኚ ♥️♥️♥️
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
_ሰላም ፋኖዬ ታሪክ ቀያሪ ታሪክ ለዋጭ እግዚአብሔር ነው ሁሉንም ለእርሱ ስጭው አይዞሽ ምንም አይደለም ያጋጥማል ይሄም ተረስቶ ሌላ ታሪክ ይመጣል በርች 💚💛♥️🥰😍_
@እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ
@እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ 2 жыл бұрын
@@Tekeltv1 እሽ ወንድሜ
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
@@እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ 💚💛♥️😍🥰
@እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ
@እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ 2 жыл бұрын
ጠካራሁኚ የበለጠ ይመጣል
@እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ
@እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ 2 жыл бұрын
@@እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ እሽ አመሠግናለሁ ♥️♥️♥️
@mikyfricky6881
@mikyfricky6881 2 жыл бұрын
ሁሉም ሰው እንዳሰበው ሳይሆን በእግዚሃቤር ፈቃድ ነው የሚኖረው።ተመስገን አምላኬ ሁሌም ያንተው ነኝ።
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ እኔም በኮሜንት ብታሳውቁኝ ሰዓቴን ጠብቄ እመልሳለሁ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
@@tubemelat
@wubalemabera1769
@wubalemabera1769 2 жыл бұрын
Wone wone Bexami Kebadnawu Isuwa eyalechoi eneni liben amemrn ayizoshi yenee inati huluu lebegonawu
@hareg8865
@hareg8865 9 ай бұрын
አይዞሸ የኔ ውድ ሰው ያፈቀረውን አይገባም እግዝያብሔር መልካም ባል ይሰጥሻል
@ፍጡማሰይድሁለገብየመኖሬሚ
@ፍጡማሰይድሁለገብየመኖሬሚ 2 жыл бұрын
እሸትየ የአንተን የፍቅረ ታሪክ ከሰማሁ በሀላ እራሴን አፅናናሁ ጠንካራ ሆንኩ ወላሂ እንዳድስ የተፈጠረኩነዉ የመሰለኝ ሁሊምነገረ ያልፉል ሶስት አመት አልቅሸ ይሄዉ አሁን እረስቸ እኖራለሁ
@abnetmelese3862
@abnetmelese3862 2 жыл бұрын
#Betammmmm-Gagena-nashe-hulunm-befelegeshew-hunata-telawechalesh*Enaeba-Abateshenm-tekeshalesh
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 жыл бұрын
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት ለራስ ነው
@مريم-ج7ب7ث
@مريم-ج7ب7ث Жыл бұрын
አሚንንንንንን
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ በጣም ከባድ ነዉ የኔ ቆንጆ አይዞሽ እማ የተሻለ ህይወት ይስጥሽ ማንም እኮ ከሚያፈቅረዉ ሰዉ ጋር አይኖርም እኮ አይይይ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት ለራስ ነው
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
ጉድ ወዶች እኮ እሚገርሙኝ እኮ ከቆረጡ ቆረጡ ነው አፉን ሞልቶ አልቀጥልም አላለም አይይይ የኛ ሴቶች ልብ ግን ለምድነው እማይቆርጠው ግን በርቺ እህት አንችም ቁረጪ
@teshomemosissanegassa5051
@teshomemosissanegassa5051 2 жыл бұрын
I was so shoked for her Ex friend response irrespective of what I have heàrd Eshetu. But; she is so brilliant minded, a man of love. Let our almighty God give her a beautiful life for ever.
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን ለአንቺ ያለው አለ በልጠሽ ተገኝ እራሱ ይቅር በይኝ ብሎሽ ይመጣል
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 2 жыл бұрын
ትክክል ! ወንድና ቡችላ አንድ ናቸው ስትከተያቸው ይሸሻሉ:: መከተል አቁመሽ የሗሊት ዞረሽ መራመድ ስትጀምሪ እነሱም ወድያውኑ ቀኝ ሗላ ዞረው ጭራቸውን ቆልፈው ስርስርሽ ማቶሰቶስ መከተል ይጀምራሉ:: ሲያስደገድጉዋቸው ነው የሚወድላቸው
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 2 жыл бұрын
ባለፍው አይቸው በጉጉት ስጠብቀው ነበር እሸቱዬ 😍😍😍
@zekezeka4903
@zekezeka4903 2 жыл бұрын
እሼ በጣም ትልቅ የፍቅር ታሪክ ነዉ ያሰማን እህቴ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ይህን በትልቅ ዲሀሪ ፃፊና መያዝ አለብሽ ዉዴ እና በተለይ ደብዳቤዉን ስታነበዉ አለቅሻለሁ በጣም እና እባክሽ ተሰፋ አትቁረጪ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
@welatehen
@welatehen 2 жыл бұрын
አይ ወንዶች እግዚአብሔር የስራችኹን ይስጣችኹ ውድቷ እኅቴ እመቤቴ ታበርታሽ ሕይወት ይቀጥላል
@uthvgf7814
@uthvgf7814 9 ай бұрын
የምገርም ታሪክ ነው ፈጣሪ አይዞሽ ያለፋን እጅ ያልፋን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@VipVip-zu6xq
@VipVip-zu6xq 2 жыл бұрын
ሌላ ችግር ቢኖረው ነው እንጅ ድህነት በፍፁም አይለያቸውም ወንድሜና ባለቤቱ ደረቅ ዳቦ በውሀ በልተው ያደሩበት ቀን አለ የሳር ፍራሽ ላይ ተኝተው እ/አብሔር ይመስገን ያ ችግር አልፎ 30 አመት ሆናቼው ሁለት ልጆች የሶስት አመት የልጅ ልጅም አላቸው ክብር ለመድሀኒያለም!!!
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo 2 жыл бұрын
ይሄ ፍቅር የሚሉት የማንን ልብ ነዉ ያላንኳኳዉ ያልሰበረዉ😭😭😭😭😭😭😭ተሰደናል ተበታትነናል የማይሆን ነገር ዉስጥ ገብተናል እራሳችንን ፈልገን አተናል አንብተናል ተጎድተናል የማያልፉ በሚመስሉ ቀናቶች ወራቶች አመታቶች ልባችን ታሟል ኧረ ስንት አይተናል 😭😭😭😭😭😭 በህይወት እስካለን ህይወት ይቀጥላል ነገ ሌላ ቀን ነዉ NEVER GIVE UP💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@selamk3807
@selamk3807 2 жыл бұрын
💞💞💕💕💕💞💞
@rahmaseid9984
@rahmaseid9984 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@ፅናት-ለ4ኸ
@ፅናት-ለ4ኸ 2 жыл бұрын
ትክክልነሽ የኔውድ አብከንክኖናል
@ዘይነብነኝየቲርቲራዋ
@ዘይነብነኝየቲርቲራዋ 2 жыл бұрын
ሣህ
@ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ
@ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ Жыл бұрын
እኔ በወንድ ፍቅር አልተጠመድኩም አላደርገውንም የወጣትነት ዕድሜ አላመሰቃቅልም ያዉ አረብ ሀገር ነኝ ያለሁት እራሴ ችዬ የሚፈልገውን ህይወት ከደረስኩ በኋላ በአባቶቼ ምርቃት በእግዚአብሔር ፍቃድ አዳሜ የኔ አካል አገኘዋለሁ።
@sari0550
@sari0550 2 жыл бұрын
እሼ የዘመኔ ምርጥ እወድሃለሁ ድንቅ የሆንክ ሰው በርታልን😍 ሀገራችን ሰላም ያርጋት💚💛❤️ ፍቅረኛሞቹም እህልውሀቸው አንድ ገሆነ ይገናኛሉ ሁሉም የፈጣሪ ነው
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@sari0550
@sari0550 2 жыл бұрын
@@hayatyoutube7172 እሺ እህቴ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት ለራስ ነው
@abe4871
@abe4871 2 жыл бұрын
እሼ በጣም ስለጨቀጨከን ሳይሆን ስለምናደንቅህና ፕሮግራምህ የህይወት አስተማሪ ስለሆነ ሰብስክራይብ አድርገናል. በርታ በርታ በርታ:)
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት ለራስ ነው
@ዙዙሀበሻ
@ዙዙሀበሻ 2 жыл бұрын
በጣም ጀግና ልጅ ነሽ አይዞሽ ልጁ ደግሞ ለምኖሽ ይመጣል
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጅ ሰዉ የሆነ ሰዓት ይወድሸል የሆነ ሰዓት ይጣለሻል ፈጣሪ ብቻ ነው ዘላለም የምወድሽ ስለዚህ ራስሽን በሌለ ነገር ብዝ አድርግ የረስሽ ሰዉ እስኪመጣ።
@ayehaile9054
@ayehaile9054 2 жыл бұрын
ገና ወጣት ቆንጆ ፈገግታ ያለሽ ልጅ ነሽ የተሻለ ላንቺ ተቀምጦልሻል
@mikiyaskirosmikiyas2396
@mikiyaskirosmikiyas2396 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ግን ደስ የሚለው ነገር እኛ ከምናስበው በላይ እግዚአብሔር የሚያስፈልገንን ያውቃል እና እግዚአብሔር የሚያስፈልግሽን ይሰጥሻል እና በእግዚአብሔር ታመኚ
@mesizewde338
@mesizewde338 2 жыл бұрын
አንቺ ከኢየሱስ ጋር ተስማሚ ያኔ ሁሉ ይሳካልሻል መልካም ወጣት ሂጂ ዬኒ ጋ ተባረኪ።
@Love-ht3ed
@Love-ht3ed 2 жыл бұрын
Kikikukukaka
@zewditubekele2748
@zewditubekele2748 2 жыл бұрын
ወይኔ ይህ ፍቅር የሚሉት እንዲህ ሢሆን ያማል አይ ወንዶች አንዴ ስትሄዱ አንዴ ስትመጡ ያሣምማል አይዞሽ እህቴ
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ታርክ ቀይረው ታርካችሁ ቀይሮ አንድ ያድርጋችሁ ጸልዩ 🙏😭
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ ቅን
@tsionabate6609
@tsionabate6609 2 жыл бұрын
የመምህር ተሥፋየ አበራን ትምርት ሥሚ ምን አልባት እናቱ እድርቅ አርጋው ቢሆንሥ ፀበል ተጠመቂ ፀልይ የውነት ይህ የመፈሥ ሥራ ነው
@አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ
@አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ከምር ምን እደምል አላቅም አይዞሽ እህቴ ዋናው ጤና ፈጣሪ ላቺ ያለው አለ 😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት ለራስ ነው
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign
@rockyrocky4505
@rockyrocky4505 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ነሽ አይዞን ህይውት ትቀጥላለች ጠንካራ ሴት ሁኚ በልጠሽ ተገኚ 😍🙏👍
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኸ5ፐ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኸ5ፐ 2 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነዉ በዚህ ታሪክ ዉስጥ እኔን እራሳን አየሁት አይዞሸ እ/ር የተሻለዉን ይሰጥሻል
@enawneng2822
@enawneng2822 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብለሽ ጻፊ ውዴ በምህጻረ ቃል አይጻፍም
@asmaal8638
@asmaal8638 2 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንኳን ደህና መጣቹ
@ቃልዬነኝስደተኛዋ
@ቃልዬነኝስደተኛዋ 2 жыл бұрын
የኔ ህይወትም እንደዚህ ነው እህቶቹሁ ይስድብኛል የእህቶቹ ልጆችም ደም እንባ ነው የሚያስለቅሱኝ እግዚአብሔር ይፍርድ
@አባቢፍቅር
@አባቢፍቅር 2 жыл бұрын
ተያቸዋ ጥለሽው ስራ ጀምረሽ ውጪ ከቤት የእነሱ ስድብ
@joeljunior5643
@joeljunior5643 2 жыл бұрын
Fetari yerdash yene ehet..yanchi tarik yene enat Hona NBR enatu,ehetu endezi yaderguat NBR ahun egna nen yeteshal ngr lay yalenew by the way enate divorce adergalech kesu wanaw tenkero mesrat nw ..yehem ke enate yetemarkut nw tenkero serto melewet endemichal ..be enate yehonewn be wedefit miste aladergm yenate chgr semechalewm,ayechalew be lijnete ..setoch temaru ena Sera Seru yenatem life yetelewetew bezi reason nw ..Hulum fetari sifeked nw temesgen
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት ለራስ ነው
@crocodilehunter6517
@crocodilehunter6517 Жыл бұрын
ቤተሰብ የሌለው አግቡ
@የሀይሉልጅyouTube5
@የሀይሉልጅyouTube5 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው 😭ግን ሁሉም ያልፋል አይዞሽ ታገሽ እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው አንቺ ጠንካራ ሁኚ እራስሽን አሳምኝ ትረሽዋልሽ እኔ የሞት ይመስለኝ ነበር ግን ዛሬ 😁በጣም ደስተኛ ነኝ እኔ ነበርኩ ሳለቅ እራሴን ስጠላ የነበርኩ እያልኩ ነው ሁሉም ያልፋል ተስፋ እንዳትቆርጭ ለሁሉም ጊዜ አለሁ 😁😍
@gfgchannel6559
@gfgchannel6559 2 жыл бұрын
Ena lemn almotshim chekagn nesh malt new 🤪😄😄😄
@hayatahmed6296
@hayatahmed6296 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነዉ አይዞሽ እህቴ ጠንክሪና ቤተሰቦችሽን በሚፈልጉት መልኩ ሁነሽ አስደስቻቼዉ ደግሞ ቆንጆ ነሽ ላንች ያለዉ አለ እኛ ሴቶች ቤተሰቦቻችንን ብንሰማ ቡሀላ ባልተጸጸትን ነበር
@felegushfelegush3912
@felegushfelegush3912 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታሽ የእኔ እህት ተስፋ እየሰጠ መልሶ ከሚነሳሽ አሁን ላይ ቁርጥ የነገረሽ ጥሩ ነገር ነው ጠንካራ ሁኘ ሁሉም ሰው ካፈቀረው ሰውጋ አይኖርም ደግሞ እርግጠኛ ነኝ እሱን በቅርብ እረስተሽ ለምን ነበር እደዛ የሆንሁት እንደምትይ
@דרנגותמנגסתו
@דרנגותמנגסתו 2 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ታሪክ ነው አይዞሽ የኔ ቆንጆ ላንች ያለውን ማንም አይወስድብሽም በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ውዴ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት ለራስ ነው
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 14 МЛН
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 5 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 29)
35:14
ለዛ
Рет қаралды 56 М.
ንብረቱን ሸጦ ቻይና ለላከኝ አባቴ እንዴት እውነቱን ልንገረው
1:29:06
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 14 МЛН