No video

ፍቅረኛሽ ድንገት ቴክስትሽን አይቶ በይመልስልሽ ቢዘጋሽ ማድረግ ያለብሽ ነገሮች what you should do what he dosent text you back

  Рет қаралды 188,076

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

5 жыл бұрын

ይህ ቻናል በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ሰላም እና ፍቅር እንዲዘንብ ይመኛል፡፡ መልካም ነገሮችን በምንችለዉ መጠን ለናንተ ለማድረስ እንለፋለን ፡፡ እናንተም ዉድ ተመልካቾቻችን ስለ ሰላም እና የጋራ መግባባት የሚጠቅሙ መረጃወችን በኮመንት መልክ ልታደርሱን ትችላላችሁ ፡፡ ሰብስክራብ ያላደረጋችሁኝ ሰብስክራይብ አድረውጉኝ ቤተሰብ ሁኑ Welcome to my channel sable ena bzabih channel from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now

Пікірлер: 1 400
@hayatmossa3390
@hayatmossa3390 5 жыл бұрын
እኔ ባሌ ካልመለሰ አውቄ onlin"ፈ ጥጥ እላለሁ ሲጽፍ እራሱ ከላይ አየቼ ዝም ነው ዳታየን እማ አልዘጋም ዲኔን እማርበታለሁ አ ሊላህ ስደውልም አውቄ bisy"ነው እማረገው የተመቸው ላይክ ይግ ጭ
@ekiram8797
@ekiram8797 5 жыл бұрын
kkkkk ከኔ ፍክክር መሆኑነው
@EmanAhmed-dd2uq
@EmanAhmed-dd2uq 5 жыл бұрын
Wawww temecheshign
@mesiemesie9311
@mesiemesie9311 5 жыл бұрын
Kkkk Edana
@ammounahammoud1190
@ammounahammoud1190 5 жыл бұрын
adnkishe nen ekulnetn bemetekemshe
@smaalhadi7284
@smaalhadi7284 5 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 5 жыл бұрын
እኔ አንድ ወር ሆንኝ ብሎክ ካጠናገርኩት እህቶች ሰውን ወደድ ተግባቡ እንጂ ሰውን አትለማመጡ ይህ ሁሉ እንደኔ የዋህ ሆኖ የተጎዳ ነው አቤት ፍጣሪ ከውረት የፀዳ ፍቅር ይስጠን አሜን
@somayasomaya8547
@somayasomaya8547 5 жыл бұрын
አሜን
@EmanAhmed-dd2uq
@EmanAhmed-dd2uq 5 жыл бұрын
Amiiiiinn marr
@smaalhadi7284
@smaalhadi7284 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-fw7so9fx3n
@user-fw7so9fx3n 5 жыл бұрын
እህግዜ እሱ ይሆናል በብሎክ ያጠናገረሽ ክክክክ
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 5 жыл бұрын
@@user-fw7so9fx3n እኔው ነኝ
@ethiopia7601
@ethiopia7601 5 жыл бұрын
እኔ ብዙ ጊዜ ታግሼው ነበር .......በስተመጨረሻም ብሎክ ሳረገው ይሄው በሳምንት ሶስት አራቴ ቀጥታ ይደውላሉ 3 ወር አለፈው ማን ያንሳልት? #ሴት ልጅ ቆረጠች 😂
@user-mp6fz7fl8c
@user-mp6fz7fl8c 5 жыл бұрын
Kkkk chekagn
@sabbontuadamaa8859
@sabbontuadamaa8859 5 жыл бұрын
Esey gobeez enem madrege ayikerem betam eyetekebarere naw😏😏
@ethiopia7601
@ethiopia7601 5 жыл бұрын
ሞክሪንና ውጤቱን እይው 😃
@genetkonjo5074
@genetkonjo5074 5 жыл бұрын
@@ethiopia7601 kkkkk በቃ እኔም ልሞክር ማሬ
@user-pt9hl2fw4r
@user-pt9hl2fw4r 5 жыл бұрын
እኔ ብዙ ታግሸው ነበር ከዛሬ ጀምሮ አበቃለት
@AaSs-ll9bw
@AaSs-ll9bw 5 жыл бұрын
እውነት ነው ለወንድ ልጅ ኮራ ስትል ነው የምያምርባት ወንድ ልጅ በተፈጥሮ ጢባራ ስለሆነ ወንድ ልጅ ሲወድሽ እንጂ ስትወጂው አይወድም ለፍቶ ማግኘት ይፈልጋል አሪፍ ምክር ነው
@user-ml9bo7gs9y
@user-ml9bo7gs9y 5 жыл бұрын
ሲጀመር ሰውን እወደዋለሁ እንጂ ይወደኛል ማለት አይቻልም
@rootbe7308
@rootbe7308 5 жыл бұрын
ትክክል መውደድክን እንጂ መወደድክን (መውደድሽን አታቂም እና ግን በጣም፡ነው የምወደውው
@ethioseny8028
@ethioseny8028 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል!
@user-pe6ui5gm6o
@user-pe6ui5gm6o 5 жыл бұрын
ሳህ
@jackieloumansor8534
@jackieloumansor8534 5 жыл бұрын
ትክክል
@keminakamoon7010
@keminakamoon7010 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-yr9dh4wr9h
@user-yr9dh4wr9h 5 жыл бұрын
ቡሄ በሉ ኦ ቡሄ በሉ ኦ አፍቃሪዎች ተፈቃሪዎች ሁሉ እንኳን አደረሳቹ❤ እናመሰግናለን ወንድም❤
@user-ib2wd4xy6w
@user-ib2wd4xy6w 5 жыл бұрын
ወለሂ በትክክክል
@banaynii5195
@banaynii5195 5 жыл бұрын
ትክክል ስወድህ እኮ
@user-ib2wd4xy6w
@user-ib2wd4xy6w 5 жыл бұрын
@@banaynii5195 እው
@Tube-sm3mj
@Tube-sm3mj 5 жыл бұрын
እኔ የምያነድዱኝ ሴቶች ከሆነ ሰዉ ጋር ስጣሉ ፕሮፋዬላቻዉ ሀዛን በሃዛን ስያዳርጉት ምንም አይነት ስሜት ብሰማን ረሰችኒን ልንቆጣጠር ይጋባል በይ ነኝ
@lolleady2775
@lolleady2775 5 жыл бұрын
ትክክል
@rodaes3894
@rodaes3894 5 жыл бұрын
ትክክል እኔም ያንች ሀሳብ ነው ያለኝ
@fjsjdnsjsj790
@fjsjdnsjsj790 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk tikikil nesh Mamaye
@maryamhussain8044
@maryamhussain8044 5 жыл бұрын
የኔ ም ሀሰብ ነው ትክክክል
@user-ff8xm9xf2k
@user-ff8xm9xf2k 5 жыл бұрын
ትክክል ውዴ
@meaziwendmumeazi.wendmu2299
@meaziwendmumeazi.wendmu2299 5 жыл бұрын
ዳታዬን ከማጠፍ እሱ ይጥፍ ቀን ሙሉ ዘና ስልበት የምዉለው በዳታዬ ነው
@mamalovekwt7453
@mamalovekwt7453 5 жыл бұрын
በትክክል ከፈለግ እሱ ላይመለስ ይጥፋ እንጂ በዳታ ቀልድ የለም ምነው ሸዋ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል ።
@bettybetty5969
@bettybetty5969 5 жыл бұрын
Fiker weset setihogni yanin ateyem ..
@user-ct1tc2zf1q
@user-ct1tc2zf1q 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ይመችሽ
@user-qp2hc3wy7y
@user-qp2hc3wy7y 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂በትክክል
@lemrazade1536
@lemrazade1536 5 жыл бұрын
ትክክል
@user-fo1fd3bo7g
@user-fo1fd3bo7g 5 жыл бұрын
ማርያምን ወንድች እውድሃለው አፈቅርክ ሲሎቸው በጣም ነው ቀብረር የሚሉት እኔ ሰላጋጠመኝ ነው ለነሱ መዳኒቱ እኛ ሴቶች ቀብረር ስንልባቸው ነው ለነሱ መዳኒቱ
@user-jz4te8hz6x
@user-jz4te8hz6x 4 жыл бұрын
Abcd New123new ትክክል በጣም
@user-tn1jz5cw5d
@user-tn1jz5cw5d 5 жыл бұрын
እኛኮ ሴቶች ስንወድ ከልባችን ስናፈቅር ከልባችን ነው ወንዶችንም ከልባቸው እዲያፈቅሩ ፈጣሪ ሆይ ልብ ስጣቸው ልብ ደብቀው ጨጓራ ከሚሰጡን ይሰውረን
@mekfker2940
@mekfker2940 5 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን
@helutube9259
@helutube9259 5 жыл бұрын
አሜን
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 5 жыл бұрын
እውነት ነው ማማዬ ሴት ልጅ ከወደደች የሚከፈለውን መስዋዕትነት ሁሉ ትከፍላለች ግን አንዳንድ ወንዶች አሉ ልብ ወስደው ጨጓራ የሚመልሱ እውነትም ልብ ይስጣቸው
@user-tn1jz5cw5d
@user-tn1jz5cw5d 4 жыл бұрын
@fkfkdvocjdb kdvkxbkxfidu ምክንያቱም ባንድ ሰው ከተጎዳን ሌላውን መቅረብ አንችልም ለዛ ነው እጅ ከሴቶችም አሉ አብዛኛው ግን ከናንተ ከወንዶች ነው ፍቅርን እንደቀልድ የምታዩት
@user-tn1jz5cw5d
@user-tn1jz5cw5d 4 жыл бұрын
@fkfkdvocjdb kdvkxbkxfidu ኧረ ወንድም ሴትልጅኮ በወንድ የምትበደለውን እኮ ነው በሌላ የምታደርገው ግን ከወንዶችም መፅፎ አሉ ከሴቶችም ስለዚህ ፈጣሪ ለሁላችን ንፁ ልብ ይስጠን
@salamyoutubeethiopia3153
@salamyoutubeethiopia3153 5 жыл бұрын
ትክክል ነህ ወንድም በርታ ስለምክርህ እውነት ነው እኔ ልኪለት ትንሽ ከዘገዬ በጣም ነው የሚያናድደኝ ነገር ግን ያሳለፍኩትና ቆጥሮ ነው መሰል የአሁኑ ፍቅረኛዬ እግዚአብሔር ይመስገን ስማርት ነው እንኳንስ ልኪለት ስጠፋም መከራ ነው እግዚአብሔር ይባርክልሽ በሉኝ ደግሞ ኮመንት የመጀመሪያ ነው ምክንያቱም ጥሎብኝ ኮመንት አልሰጥም ማበብ እንጂ በተረፈ ቪዲዮ ሁሌም እከታተለዋለሁ!!!!!! 😍😍😭
@user-td6qm9ym1e
@user-td6qm9ym1e 5 жыл бұрын
ያዝልቅልሽ ሆደ
@salamyoutubeethiopia3153
@salamyoutubeethiopia3153 5 жыл бұрын
@@user-td6qm9ym1e አሜን እህት
@user-cj6op5tr1b
@user-cj6op5tr1b 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@user-lv8pz1uy7q
@user-lv8pz1uy7q 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልሽ
@smaalhadi7284
@smaalhadi7284 5 жыл бұрын
ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@user-vk4su7xx1v
@user-vk4su7xx1v 5 жыл бұрын
እንኳን አደርሳቹ እንቁ የኦሮቶዳክስ እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለቡሔ ባህል አደረሳቹ የከርሞ ስው ይበለን አሜን
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-bu9nm6uo3c
@user-bu9nm6uo3c 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-du9ex3cb4t
@user-du9ex3cb4t 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen enqanabiroaderesen❤
@user-yi7pv7dy7d
@user-yi7pv7dy7d 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ማር💚💛💔
@tirualemtirualem7934
@tirualemtirualem7934 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-gp6tm6kd1m
@user-gp6tm6kd1m 4 жыл бұрын
ወይኔ እኔስ ባሌ ላድ ደቂቃ ብጠፋበት ይደውላል አላህ የተመኝሁትነው የሰጠኝ ሙስሊም እህቶቸ ያላገባችሁ ሷሊህ ትዳር ይወፍቃችሁ
@bhhsuzvsyua5670
@bhhsuzvsyua5670 4 жыл бұрын
አሚንየኔማሬ
@sosisosi8501
@sosisosi8501 3 жыл бұрын
አሚንንንን ውዴ ለሁላችንም መገፍታችን አይቶ ፈጣሪ ይካሰን
@user-gp6tm6kd1m
@user-gp6tm6kd1m 3 жыл бұрын
@@sosisosi8501 አይዞሽ ማማየ ሁላችንም በሂወታችን በዙፈተና የማይረሳ ህመም አለብን ግን ባንረሳው እኳ ለመኖር ስንል ማለፍነው
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ ያንችንም ዛቂ ያድርግልሽ
@khadejaabdullah95
@khadejaabdullah95 3 жыл бұрын
Ya Rabbi Allahum Amiiiiiinnn Ya Rabbi
@galayagalaya9611
@galayagalaya9611 5 жыл бұрын
ሰላም ላተ ይሁን ውድ ወድማችን በጣም እናመሰግናለን በርታልን በጣም እወድዋለው ለአንድ ደቂቃ እኳን እሱን ማጣት አልፈልግም ነበር እደምወድው አውቆ ተዝናናብኝ ሚሴጅ ሰፀፍለት ዝም ይለኝ ነበር እሱን ታግሼ ብዙ ተለማመኩት ግን በአውን ላይ ለሱ ምንም አይነት ሰሜት የለኝም ከሱ የሚበልጥ ፍቅር የሚሰጠኝ ሰው አገኝው ፍቅራችሁ ለዘላለም ይኑር በሉኝ
@Tube-ci2xn
@Tube-ci2xn 5 жыл бұрын
ፍቅረኛ የለኝም ብለሽ አትነደጅ ስንቱ በፍቅረኛው ምክንያት ጨጓራ የሌለው አለና
@user-sr2pf6gj2f
@user-sr2pf6gj2f 5 жыл бұрын
Ffg Sgfd4y ክክክክክ እውነት ብለሻል
@etadezetadez5266
@etadezetadez5266 5 жыл бұрын
እዉነትሽን ነዉ ስታቾን ጨጋራችን አተናል በፍቅረኛችን ሳቃጥሉን
@LoveYou-zc2sj
@LoveYou-zc2sj 5 жыл бұрын
ወንዶች ልብን ወስዶ ጨጓራን ማቀበል ልማዳቸው ነው
@Tube-ci2xn
@Tube-ci2xn 5 жыл бұрын
በጣም ሲፈልግ በብሎክ ማጥረግረግ ነው
@firehiwotyilma6644
@firehiwotyilma6644 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk betekekl
@loulouloulou983
@loulouloulou983 5 жыл бұрын
እህቶች ለወንደ።ገደል ይግባ። አታስቡ
@aabdulla2229
@aabdulla2229 5 жыл бұрын
ውዶች በዶአአትረሡኝ የምወደው ትቶኝ ሌላአገባ መተውአልቻልኩም በዶአችሁአትረሡኝ
@ccd8966
@ccd8966 5 жыл бұрын
በትክክልነው
@sasa2695
@sasa2695 5 жыл бұрын
@@aabdulla2229 እብሽሪአላህየተሻለውን ይስጥሽ
@user-ik7fd9we4i
@user-ik7fd9we4i 5 жыл бұрын
@@aabdulla2229 አይዞሽ አላህ የተሻለ ሊሰጥሽነው
@aabdulla2229
@aabdulla2229 5 жыл бұрын
@@user-ik7fd9we4i አሚን ማሬ
@user-oc5eu7hw4f
@user-oc5eu7hw4f 5 жыл бұрын
በዜ በጣም ትክክል ነው ሴቶች ተጠቀሙበት ምርጥ መርፌ ነው ሴቶች ቸኳዮች ነን እናመሰግናለን 👍👍
@user-tr5pe3ti3k
@user-tr5pe3ti3k 4 жыл бұрын
ፍቅርኛ ስለሌለኝ በጣምዴስተኛነኝ
@rozirozi4048
@rozirozi4048 5 жыл бұрын
አይ አተ ልጅ ስትመቸኝ እኮ ጥሩ ምክር ነው ግን ለስደተኛ ዳታ ከመዝጋት ምግብ ቢዛጋኝ ይሻለናል እናመሰግናለን
@ejjedjd2053
@ejjedjd2053 4 жыл бұрын
temecheng
@abudhabiauh2110
@abudhabiauh2110 4 жыл бұрын
አዎዎዎዎ በትክክክልልል ምግብ ቢዘጋብን ይሻላል ካለ ዳታ እማ ከመቀመጥ
@user-fu9cw8mp7o
@user-fu9cw8mp7o 4 жыл бұрын
ይመችሽ ውዴ በትክክል በዳታየ ቀልድ የለም
@erbvv9762
@erbvv9762 4 жыл бұрын
ትክኬ
@maryjuraibjuraib5509
@maryjuraibjuraib5509 4 жыл бұрын
ክክክ
@user-yv7xh5mj3g
@user-yv7xh5mj3g 5 жыл бұрын
እኔ ምንም ብወደዉ ደጋግም መደወልም ሆነ መጣፍ ደስ አይለኝም ለወንድመለማመጥ ደስ አይለኝም
@zdtubezd8348
@zdtubezd8348 5 жыл бұрын
እኔም እደዘ ነኝ ቲክክል ብለሸል የፈለጉም የክል ብወዱ ተደገግሞ ከተደወለለቸው በጠም ነው ሚከበዱት
@berkinishberkinish5902
@berkinishberkinish5902 5 жыл бұрын
ቀዮ እንኳን አደረሰህ ለቡሔበአል ።እግዚአብሔር ሲፈጥርን ለሁላችንንም የሂወት አጋር ፈጥሮልናል ከእኛ የሚጠበቀው እግዚአብሔርን በፀሎት መለመን እና ጥሩ ሰው መሆን ነው ሁሉ በአምላክ ይሆናል እንጂ በእጂንጀና ምንም ነገር ማሳካት አይቻልም በፈጣሪው የተተማመነ ሁሉ በእጅ ነው ወሬ ምናምን አያስፈልገውም በውሬ በእጂንጀና የመጣ ጊዜ አውዬነው 😂😂
@user-ct1tc2zf1q
@user-ct1tc2zf1q 5 жыл бұрын
እድሜ ለብሎክ ብሎክ ባይኖር እኮ ወዶች እላያችን ላይ ይሽኑ ነበረ ሆሆሆሆሆ ደሞ ታዳየ ልዝጋ ምነው ሽዋ ብዙ አዝናኝ ነገሮች አሉ እኮ ሴቶች ዳታ እዳዘጉ እሺ ዘና ዘና በሉ
@seadayesuf3482
@seadayesuf3482 5 жыл бұрын
ተባረክ ወዲሜ በሱ ምክንያት ፕሮፋይል ቀይሬ ነበር አንገተን ደፍቸ አሁኑኑ ሂጀ ላቅና
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ry3ec9cg4w
@user-ry3ec9cg4w Ай бұрын
😂😂😂😂
@yemariyamlijnegni4871
@yemariyamlijnegni4871 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ እየ ለኔ ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔርን ግን እግዚአብሔር ታጋሽ አርጎ ፈጥሮኛል ሁሌም ትግስቴን እወደዋለሁ
@sajheli5108
@sajheli5108 5 жыл бұрын
🧩👨‍👦👨‍👦
@haymitubeme672
@haymitubeme672 5 жыл бұрын
ቴክስት ከልመለሰማ ሴቶች ይህን ተጠቀሙ Blook ማድረግ ምርጥ ብልሃት ናት ካዛም ከሳምንት በሃላ .Blook ን መክፈት ያኔ እርር ድብን ይላል ደሞ ለዘመኑ ወንድ !! ለሱማ ብየ ዳታ አልዘጋም እንደውም ኦላይን እያየኝ ዝም ማለት አለብኝ እኔም ጋይዝ ጎራበሉ ወደኔም ቱይብ
@user-rh3ru2rs9r
@user-rh3ru2rs9r 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂👌
@user-rh3ru2rs9r
@user-rh3ru2rs9r 5 жыл бұрын
Ena rasu zgtogal mn lrg 😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔
@user-ee3gj9hw3y
@user-ee3gj9hw3y 5 жыл бұрын
@@user-rh3ru2rs9r ከጓዶኛው ተዳዋወሊ አና ራሱ ይመጣል
@haymitubeme672
@haymitubeme672 5 жыл бұрын
@@user-rh3ru2rs9r ብሎክ አርጌውና ትንሽ ቀን ካዛም ክፈችው ግን ለምን ዘጋሽ ጥፋት ከለብሽ ይቅርታ ጠይቁውና ይቅርታሽን ካልተቀበለ Blook አርጌው ይበልጥ ይናደዳል በተናደደቁጥር ደሞ አንችን ያስታውሳል
@senaytkefelegin8027
@senaytkefelegin8027 5 жыл бұрын
ግምት ምክር ምርጥ አለያይ ነሽ
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*ሆ በጣም ያስቃል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ፍቅር እኮ ነው ማርይ ልመልስልት ግድ ይላል እሱም እንድዛው ጌታ ሆይ ክቀን ጉም ክውንዶች ገግማ ስውርን አሜን!*
@mesilove124
@mesilove124 5 жыл бұрын
አሜን
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 5 жыл бұрын
ትክክል ነው ወንድ ሜ
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 5 жыл бұрын
ሠላም ጤና ይሰጣል ኝ
@user-zu9ts8cv1u
@user-zu9ts8cv1u 5 жыл бұрын
አሜን
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 5 жыл бұрын
ክክ አሜን ከቀን ጉም ከወንድ እርጉም ይሰዉራችዉ።
@betitube12
@betitube12 5 жыл бұрын
ብሎክ ማጠናገር ነዋ ጥሎብኝ መለማመጥ አይመችኝም ::
@makl5589
@makl5589 5 жыл бұрын
ዳታየን ከምዘጋ ድብን ብሎ ይቅር
@serkabelay2746
@serkabelay2746 5 жыл бұрын
ክክክክ
@rozaseyfurozaseyfu1890
@rozaseyfurozaseyfu1890 5 жыл бұрын
ክክክክ ትክክል
@user-pe6ui5gm6o
@user-pe6ui5gm6o 5 жыл бұрын
ትክክክ
@massiya6700
@massiya6700 4 жыл бұрын
😅😅😅😘
@user-uy9ln3uw1e
@user-uy9ln3uw1e 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ደሞ ኮመንት የምትፅፉት አስቆኛል አዝናንቶኛል እንደኔ ሆድ ብዙ ይችላል ይባላል ስለዚህ ንዴትም ሆነ ደስታን ብዙ ግዜ በውስጣችን መያዝ ጥሩ ነው በተለይ በፍቅር ዙሪያ ስንናደድም ለሱ እምንነግረው ከሆነና እምንናደድበትን ካወቀ ጭራሽ ጢባሩ አይቻልም በቃ ነገሮችን ቀለል አድገን ማለፍ እራሳችንን በተለያየ ነገር ቢዚ ማድረግ እሱን (ያናደደንን)ነገር ላለማሰብ የተለያዩ ነገሮችን ማለትም እንደምርጫችን በሀይማኖትም ዙሪያ ሊሆን ይችላል ሌሎችም ነገሮችን በመከታተል ለሚያናድደንና ለሚያበሳጨን ነገር ግዜ አለመስጠት ጥሩ ነው። ከኔ በጣም የምወደው ባህሪዬን ልንገራችሁ ወንድን ልጅ ከኮራ የኔ ይብሳል የፈለገውንም ያክል ባፈቅረው እርሱ እንደማይፈልገኝ ትንሽ ምልክት ካየሁ ምንም ሳላቅራራ እተወዋለሁ በቃ እኔን የማይወደኝ ከሆነ ለምን ግዜዬን አጠፋለሁ ደሞ አንድ ነገር ልንገራችሁ ወንድ ልጅ እርሱ ሲፈልግ ነውጂ አቺ ብትፈልጊው ብታፈቅሪው ብትሰግጅለት እራሱ ቁባ አይሰጠውም ስለዚህ ለምን ለሱ ብለን እራሳችንን እንጥላለን ለሁሉም ግዜ አለው ይባላል የኛ የሆነው እስከምናገኝ እራሳችንን ጠብቀን በትእግስትና በመረጋጋት ልንቆይ ይገባል ለማንኛውም ይሄን ያክል የተናገርኩት ከናተ በልጬ አይደለም የተሰማኝን ያክል ነው ፅሁፍ ስላበዛሁ ይቅርታ
@WeltaWeltas
@WeltaWeltas 5 жыл бұрын
ትክክል
@alemtakele5364
@alemtakele5364 4 жыл бұрын
Thank you maerrr
@khadejaabdullah95
@khadejaabdullah95 3 жыл бұрын
ትክክል እህቴ
@user-bh9tc5uc9e
@user-bh9tc5uc9e 5 жыл бұрын
ኮሜተሮችየ ኑረልኝ ስወዳቹህ እኮ ከልቤ ነው ኮሜት ማበብ ጥሎብኝ እወዳለሁ
@user-oz7rw6xd3i
@user-oz7rw6xd3i 5 жыл бұрын
ኮመንት ለመሾፍ ነዉ የመጣሁትኝ ጋይሥክ ክክ ሤቶችየ ጀግና ሁናችሁል በሉ ቀብረር ማለት ነዉ ከዚህ በሁላ እኔም አጭሶኝ 5 ቀኔ ጠንቅሬበታለሁ ይሄ ብጥርቅ😉 ዛሬ እማ ብልጥ ሆነናል አይዞን ሤቶችየ እራሣችሁን ጠብቁ ።
@HiwotHiwot-jh8sw
@HiwotHiwot-jh8sw 8 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@halamansour3804
@halamansour3804 5 жыл бұрын
በዝዬ። የአመቱ ምርጥ የፍቅር መምህር ብየሀለሁ እውነት ባለህበት ሰላምህ ብዝት ይበልልን። ጠንክር እሽ አይዞህ እኛም ተጎንህ ነን
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 5 жыл бұрын
እኔ አንዴ አድርጌ ካልተመለሰልኝ አብሶ ጊዜ ካስቆጠኣረ በሚመለስልኝ ስዓት እኔ ባላየ አልፋለው እንጅ መልሸ ብሞት አላደርግም እኔ እንዲህ ነኝ . ቤተሰብ እንሁን ውዶች
@fadiabbas2876
@fadiabbas2876 5 жыл бұрын
🥴
@ma3888
@ma3888 5 жыл бұрын
ያስኬዳል በሱ ሜዳ ማሸነፍ ማለት ይህ ነው
@melkethany
@melkethany 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ የልብ አድርስ ምክር ነው ደስ ሲል ወንድማችን አንደኛ ነህ
@hiwotfekadu9907
@hiwotfekadu9907 4 жыл бұрын
በእውነት በትክክል ዩወንዶችን ባህሪ ነው የነገርከን ይህ ያልከው ሁሉ የወንዶች ሲስተም ናት ግን ምን ያዱርጋል አስተዋይ ሴቶች ካልሁኑ ይህንንሲስተማቸውን አውቀው አይጠነቀቁአቸውም እንደዛ ዘግተዋቸውም ተመልሰው ብዙ ምክንያት ሲያቀርቡ መልሰው ይገጥማሉ እና ወንዶች ሁሌ ፈላጊ መሆን ነው የሚወዱት ሲፈልጉአቸው ክብራቸው መከራ ኑው እህቶች ተጠንቀቁ ወንድማችን ያለው ትክክል ነው እናመስግናለን ወንድማችን
@user-nm8ih5cs1g
@user-nm8ih5cs1g 5 жыл бұрын
ስለትምህርትህ በጣም እናመሰግናለን እና ያልከው ሁሉ ትክክል ነው አው ሴቶችዬ ከፍቅረኛችሁ ስትጣሉ ምናምን እነሱን የሚነካ ነገር አትፕስቱ ደስ ነው ሚላቸው ተሳሳትኩ እዴ በተረፈ እንኳን ለቡሄ በአል አደረሳችሁ
@bessybessy9702
@bessybessy9702 5 жыл бұрын
Ekon aebro aederesen
@ilove251
@ilove251 5 жыл бұрын
Altsastshm tikikl nesh........enkwan abro adrsen
@ganatawaad1621
@ganatawaad1621 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-gn1uw4gk7v
@user-gn1uw4gk7v 5 жыл бұрын
ድሮ በሰማውህ አሁንስ በርጃለሁ ሀሀሀሀ እኔማ ዝም ሲል መለፍለፍ አደል ስራየ
@Gg-ps2ft
@Gg-ps2ft 5 жыл бұрын
ተባረክ እውነት እናመሰግን አለን
@markdooms9686
@markdooms9686 5 жыл бұрын
ደሞ ለአሁን ጊዜ ፍቅረኛ መለሰ አልመለሰ የራሱ ጉዳይ ሲቸግረው ይመጣል እኔ ደህና በስደት እምሰቃየው መቼ አነሰኝ
@user-by3dd9ve9x
@user-by3dd9ve9x 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@etuetu8359
@etuetu8359 4 жыл бұрын
Yena wede leke nashe
@user-et4dl9ql7g
@user-et4dl9ql7g 4 жыл бұрын
ትክክል
@hafizamohamed1724
@hafizamohamed1724 4 жыл бұрын
Mark Dooms ewnet new
@zedyezufi34
@zedyezufi34 4 жыл бұрын
በትክክል
@jenatethupia5311
@jenatethupia5311 5 жыл бұрын
የኔ ውድ አስተማሪየ እድግ በልልኝ ጠንክር እሰይ የኔ ጀግና
@user-ji3uw7sm4t
@user-ji3uw7sm4t 5 жыл бұрын
አረ እንኳን ፍቅረኛ ተብዬውን ወድሜንም ብሎክ አረጊዋለሁ ለአንድ ሳምንት ከዛ አልጨክን አልኩ ቴክሰ አይቶ ዝም የሚለኝ ሰው እዴት እደሚያናድደኝ
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 5 жыл бұрын
ጭራሽ የባሰ አለ ሆ
@saradany5365
@saradany5365 4 жыл бұрын
Enem lik endanichi manim bihon ayto zim kaliy betam yanadidegnal
@user-fm1dl5yw4r
@user-fm1dl5yw4r 5 жыл бұрын
ከሌላ ጎድኞቸጋ ማራትእየቻልኩ ለምን ዳታዬንልዝጋ😜😜😜😜
@user-pf5mc1le9v
@user-pf5mc1le9v 5 жыл бұрын
Eco
@mariamrmeich6417
@mariamrmeich6417 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ሡሴ እኔ ዳታ አልዘጋም ግን እጠብቀው አለው እኔም እሱ ቴክስቴን አይቶ ተሎ ካልመለሰልኝ እሡም ቴክስት ሲልክልኝ ሳምት እዘጋዋለው በፈታየ እርርርር ነው የማደርገውጅ እኔ መቀባጠር ምናምን አይመቸኝም
@user-fm1dl5yw4r
@user-fm1dl5yw4r 5 жыл бұрын
@@mariamrmeich6417 ሀሀሀሀሀሀሀግን ያበሳጫል እካን የምንወደው ሰው ሳይመልስልን ሲቀር ሌላምቢሆን
@mariamrmeich6417
@mariamrmeich6417 5 жыл бұрын
@@user-fm1dl5yw4r በጣም ግን ምንም ተናድጀ የማመጣው ነገር ስለለኝ እራሴን በራሴ መፅናናት እጅ የምን መተከዝ ግን እደተናደድኩ አልቀርም እኔም በፈታየ ቴክስት ሳምት የማቆይበት ቀን ይበልጣል ምነው የተዘጋው ሲለኝ ሞት ይርሳኝ እረስቸው ነው በየ ነው ብዙውን ጊዜ የማቃጥለው እጅ የምን ስልክ ማሳት መጣል ደሞ የባስ ብሎ ፎቅ ይውጣብኝ
@user-fm1dl5yw4r
@user-fm1dl5yw4r 5 жыл бұрын
@@mariamrmeich6417 መትይርሳኝሀሀሀሀሀተመቸሽኝአቦ 😍😍😍😍
@mamacitatube1780
@mamacitatube1780 5 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ምልክት ነው በጣም እናመሰግናለን ወንድም
@jfjjdjke8396
@jfjjdjke8396 5 жыл бұрын
እኔ እያወራሁት አጭር ምላሽ ይሰጠኛል ወይም ጭራሽ አይመልስም ከዛ እኔ ንካው ብየ ቀይ ካርድ አሳየሁት kkkkkkkkkkk እንዴያውም ዛሬ አራት ቀናችን ነው
@halamansour3804
@halamansour3804 5 жыл бұрын
Jfj Jdjke ብራቦ ማሬ
@jfjjdjke8396
@jfjjdjke8396 5 жыл бұрын
@@halamansour3804 አመሰግናለሁ ማርየ እሰው ሀገር ሆኖ ፍቅረኛ አለኝ ማለት ጨጓራን ማንደድ ነው ምነው ሸዋ ስራየን አርፌ ብሰራ ይሻለኛል ማር ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበል
@halamansour3804
@halamansour3804 5 жыл бұрын
Jfj Jdjke አሚን እህቴ ላንችም ሰላምሽ ይብዛልኝ። አው ማር እውነትሽን ነው
@user-df7wl1cb3e
@user-df7wl1cb3e 5 жыл бұрын
@@jfjjdjke8396 ደግ አርገሸዋል አርፈሽ ስራችን ስሪ ያንች ያለው አይቀርም
@jfjjdjke8396
@jfjjdjke8396 5 жыл бұрын
@@user-df7wl1cb3e ትክክል ነሽ ማር ለኔ ያለው አይቀርም እሺ የኔ ውድ ከዚህ በሀላ ስራየን ብቻ ነው እምሰራው አንችም ባለሽበት ጠንክሪ
@Nardi819
@Nardi819 4 жыл бұрын
ግራ የገባን ነገር ነው በትክክል እናመሰግናለን
@Tube-ci2xn
@Tube-ci2xn 5 жыл бұрын
ቢሄድ እሄዳለሁ ቆሜ አልጠብቀውም በወንድ ወንድ ይተካል አባቴ አይደለም በሚለው ትቸው ላሽ እላለሁ ለምን ይቀባረር ደሞ አይቶ ዝም ጭራሽ እኔ ጋ አይሰራም በብሎክ አጫውተዋለሁ ብቻ ይሞክረኝ
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 5 жыл бұрын
ሲጀመር እኔ ፍቅርኛ የለኝም ምክንያቱም በሀይማኖቴ አይፋቀድም ማፋቀር አልፋልግም ፋቅር በሰዉ ስሰማ ከበድ ከተበላሽ አላማን ያዛባል ከኒካ በፈት እሱጋር ግዜኝ ከማባክን ድኔን ብማር አጂር አገኝበታለሁ አላህ ለኔ ያለዉ የሀላል ባሌን በአላህተስፋ እጠብቃለሁ ግዜዉ ሲደርስ ይሳካል
@khadejaabdullah95
@khadejaabdullah95 3 жыл бұрын
እኔም አልሀምዲሊላሂ ለኔም ለችም ላሁላችም ሰሊሂ ትዳር ይስጣን ያረብ
@zeyenebemohamede4754
@zeyenebemohamede4754 2 жыл бұрын
ማሻላህአላህይዉፍቃችሁ።ጥሪዉንትዳር።
@birhn7948
@birhn7948 5 жыл бұрын
ዋው በጣም እናመሰግናለን ምክር ይበለ ጡሩ ትምርት ነው በትክክል 👍👌😘
@zdtubezd8348
@zdtubezd8348 5 жыл бұрын
በጠም ጡሩ ና ጠቀም ትምህርት ነው እነመሠግናለን ወድመችን ፈጠር ይጠብቅህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይሥጥህ
@unaitdamhara3760
@unaitdamhara3760 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ መለማመጥ አልወድም ፀባየን ስለሚያውቅ ቀን በቀን ይደውላል እኔ ደግሞ ዳታየን አጥፍቸ አልመልሥለትም እናማ ሴቶችየ ኮራ በሉ ምክር ቢጤ ኖ😃
@semira8660
@semira8660 5 жыл бұрын
Hsyat Amharawit ቀበጧ በትክክክል
@semira8660
@semira8660 5 жыл бұрын
የምንመልመጥመጥ
@hasenatkameli8082
@hasenatkameli8082 4 жыл бұрын
ዋው ዛሬውኑ ብሎክ አድርጌ አረፍኩ ት
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 5 жыл бұрын
እኔ ብሆን እማደርገው አንደኛ አልፈዋለው ሁለተኛ ከደገመው በብሎክ እሸኘዋለው፡፡
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
blockeማርግማ በጣም ለምትወጀው ሠው ይከብዳል
@user-ue7ft8jt4p
@user-ue7ft8jt4p 5 жыл бұрын
@@zeidamashallhswet4413 ትክክል እኔ ባሌ ጋር 4 አመታት አስቆጥርናል የአንድትልይ እናትና አባትም ሁነናል ግን እሱ ባጋጣሚ አገር ገባ አሁን እኔ ስደት እያለሁ ስፅፍለት እርክርድ ሳደርግ አይመልስ እፍፍፍፍአልቦልከው ትዳራችን ይበላሻል ግን ምንማድርግ አለብኝ
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 5 жыл бұрын
ቢከብድም አንዳንዴ መጨከን አለብሽ እሱ ባንቺ ቦታ ቢሆን ሁለቴም እድል አይሰጥሽም ለነሱ ልቁስቁስ መሆን አያስፈልግም ትዳር እንኳን ቢሆን ሲሪየስ ስትሆኝበት ያከብርሻል፡፡
@user-ue7ft8jt4p
@user-ue7ft8jt4p 5 жыл бұрын
@@user-cl7wq3sr2g እሽ አመሰግናለሁ
@mml5026
@mml5026 4 жыл бұрын
ባለቤትሽ፣ከሆነብሎክ፣ማድረጉ፣አግባብ፣አደለም፣ፍቅረኛ፣ከሆነእጅ
@user-yv7xh5mj3g
@user-yv7xh5mj3g 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ በርታ ያንተ ትምርት ያስፈልገናን
@mekiyamehamed3743
@mekiyamehamed3743 5 жыл бұрын
ካንተ ብዙ ትምህርት አግኝቻለው እናመሰግናለን
@mesimesi8738
@mesimesi8738 5 жыл бұрын
በትክክል ዉንድሜ ዉንዶችንማ መላማመጥ አያስፋልግም!!! እናመሠግናለን!!!
@saraasratasrat9467
@saraasratasrat9467 3 жыл бұрын
ተባረክ ጥሩ ትምህርት ነው
@user-kc6is1cs3h
@user-kc6is1cs3h 5 жыл бұрын
ስለትምህርትህ ከልብ እናመሰግናለን እኔ ሲፈጥረኝ ሰው አልለማመጥም አንዳንድ ሴቶች ግን ሙዝዝ የሚሉ አሉ እህቶቸ ለወንድ አትጨነቁ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል የኢቶጵያ ወንዶች ፍቅርን በገንዘብ ነው የሚፈልጉት በኔቴ ቀልድ የለም ስንት ነገር የማይበት ነው ሰውን እወደዋለሁ እንጂ ሰው ይወደኛል ማለት አይቻልም እሄቶቸ ከወረት የጸዳ ፍቅር ለሁላችን የሚሰጥ አንድ እግዚአብሄር ብቻ ነው ለሁላችንም ይስጠን
@msaratsror8101
@msaratsror8101 4 жыл бұрын
እውነት በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
@halamansour3804
@halamansour3804 5 жыл бұрын
ዋውውው ሰብለና በዛብህ እንካን ደህና። መጣችሁ የኔውም። ኮርቶብኛል። ለኔ ነው መስል። መልክቱ። እናመስግናለን
@merrytube8231
@merrytube8231 5 жыл бұрын
Kkkkkkk me too mare
@brotogalahmed3135
@brotogalahmed3135 5 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው ወድምዬ
@halamansour3804
@halamansour3804 5 жыл бұрын
ቀይ መስመር ልሰጠው ነው
@halimahalima3792
@halimahalima3792 5 жыл бұрын
እኔ ስፅፍለት ቶሎ አይመልስልኝም ነበር ታዳ እኔም በተራየ ቴክስት ፅፎልኝ አይቸ አልመለስኩለትም ዛሬ 2 ቀናችን እሱም ዝም ብሏል ይሄ መጋኛ ገደል ይግባ
@senaytkefelegin8027
@senaytkefelegin8027 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-cm2uc6vi8g
@user-cm2uc6vi8g 5 жыл бұрын
ክክክክ
@hayubintali705
@hayubintali705 5 жыл бұрын
እኔ ግን እደዚህ ቢያደርግ እናደዳለሁ እሱም አስችሎት ዝም አይልም ሲጀመር እሱ ካልፃፈልኝ እኔ አልፅፍም
@halimahalima3792
@halimahalima3792 5 жыл бұрын
@@hayubintali705 እኔም ዝም ብያለሁ ያናድዳል ግን የት ይደርሳል መቻል እጂ
@momanddadiloveyoumomanddad1328
@momanddadiloveyoumomanddad1328 5 жыл бұрын
@@hayubintali705 Misegge kaltemelese Rasen yamegnal
@user-ej8st8sy5l
@user-ej8st8sy5l 5 жыл бұрын
ውድ የሰብና የበዛብህ ቻናል ከልብ እናመሰግናለን እውነት ጥሩ እና በጣም ጠቃሚ ምክር ነው በጣም የምወዳት የሴት ጓድኛየ ቁምነገር ቴክስት እያየች ዝም ስትለኝ በጣም ይከፋኝ ነበር አሁን ግን ይችን ምክር ተግባራዉይ ነው የማረጋት
@cell8632
@cell8632 5 жыл бұрын
ዋው ልክ ስለኔ ታሪክ እስከሚመስለኝ ድራስ ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን
@tsegntlovetsegnt4111
@tsegntlovetsegnt4111 5 жыл бұрын
እውነት ነው የሚወደን ወንድ ምንም ቢሆን አይርሳም
@toybayimam2948
@toybayimam2948 5 жыл бұрын
እኔስ ትግስት የለኝም እድሜ ለብሎክ አጥረገርገው እንዳውም ሳይመልስልኝ ቀርቶ ዛሬ ብሎክ አጥረገረኩት እፎፎፎፎፎፎይ ረፍት ተሰማኝ
@user-jh5qs5nm8m
@user-jh5qs5nm8m 5 жыл бұрын
መጣሽ😃😃😃😃😆😆😃😃😃😃🍌🐀ትብላለት የእውነት
@kukutubetube150
@kukutubetube150 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tekestt9185
@tekestt9185 5 жыл бұрын
የርስጎዳይነዉ😂😂
@user-wl3ut4gn4u
@user-wl3ut4gn4u 5 жыл бұрын
@@user-jh5qs5nm8m 😂😂😂 ትብለው
@user-jh5qs5nm8m
@user-jh5qs5nm8m 5 жыл бұрын
@@user-wl3ut4gn4u አሚንን ልልሽ ነብር ይቅርብኝ😆😆😆😆😆😃😃🙈
@haregweldemaryam3931
@haregweldemaryam3931 5 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ወንድሜ አመሰግናለሁ
@tseahymekonen3299
@tseahymekonen3299 5 жыл бұрын
ጥሩ መልክት ነው ወንድማችን እናመሰግናለን
@tomsam6045
@tomsam6045 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክእ እሄለኔነው አመሰግናለሁ
@tegestrystingategest2106
@tegestrystingategest2106 5 жыл бұрын
የኔ ነገር ሊደርስ ነው እኔማ ላኩለት ከዛም አይቶ አልመለስም በቀጥታ ብደውል ስልኩ ዝግ ነው ከዛም 4 በኋላ ስልኬ ጠፍቷል አለኝ እኔም ተስፋ ቆርጨ ሰራየንና እራሴን አረጋግቸ አለሁ በስው ሀገር ግን በጣም እወደው አለሁ
@user-dn5eb4pz7s
@user-dn5eb4pz7s 4 жыл бұрын
አይዞሽ
@rabyayaseen9965
@rabyayaseen9965 5 жыл бұрын
ወንድም እናመሰግናለን ትክክል ነህ ይህነገር ከኔምጋ አጋጥሞኛል ላይክ አድርጊህ አለሁ ትዛዙያአላህ ነው ግን የምትናገራችው ጥሩ ምክር ነው ቴንኪው ቀጥልበት
@selamawithaylu6418
@selamawithaylu6418 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉ በጣም ደስ የሚል ምክር ነዉ እግዚአብሔር ያክብርልን መልካም ሰዉ ነክ ከልብ እናመሰግናለን በርታ በዚሁ ቀጥል ምርጤ ❤🙏🙏🙏
@user-di3td4lv2k
@user-di3td4lv2k 5 жыл бұрын
ክክክ እኔነኝ የዚህን አይነት ተግባር የምትገብረው እንኲን ቴክስት በመስመር እራሱ ብዙም አልመልስም ሆ አላናድም።
@user-ti2cr6vj9p
@user-ti2cr6vj9p 5 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃ ይመልሳል ግን እኔ ብቻ ነኝ አስታውሼ ሰላም የምለው ሰለቸኝ ግን አሁን ትቼዋለሁ
@user-nx9kv2df4z
@user-nx9kv2df4z 5 жыл бұрын
እኔም እንዳንች ነበር አሁንስ ቁረጥሁኝ ምነው እናቴ በስደት ላይ የእሱ ታክሎ ለዛውም አንገሽግሾኛል
@user-mx5lw3bm3w
@user-mx5lw3bm3w 5 жыл бұрын
ኣትፃፉላቸው ኮሯ በሉ ዝም በሏቸው እራሳቸው እስከማናግራቹ ኣልበለዝያ ይንቁናል
@user-nx9kv2df4z
@user-nx9kv2df4z 5 жыл бұрын
@@user-mx5lw3bm3w እሽ እህታችን አሁንማ እኔ ትቸው ወደራሴ ተመልሻለሁኝ አይምሮየ ተነካ ብታይ ከልጆች ጋር ከስራ ጋር እንደገና የእሱ ሲጨመር አልችል አልኩኝ ወሰንኩኝ ገእርቄ ለመኖር
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 5 жыл бұрын
እኔም ሲያወሩኝ አወራለሁእጁሥራየብየ ሠላምአልልም
@user-nt7tc3lv5p
@user-nt7tc3lv5p 4 жыл бұрын
@@user-nx9kv2df4z ወይ እኔም ነኝ አይገርምም ከወር በኋላ መጥቶ ኦንላይን ፍጥጥ ብሎ አንድ ቀን ሙያወን ሲወል ደወልኩለት ከዛ አያነሳም ኦንላይን ሁኖ በፁሁፍ ማን ልበል አለኝ መልስም አልሰጠሁት ከዛ ተስፍ ቆርጥ አደርኩኝ በቃ ሶስት ቀን ድረስ ይገባል ይወጣል ኦንላይን እኔም ተስፍ ቆረጨ አሐሁ በስደት ኡፍ የምን መለማመጥ ለኔ ካለው ይመጣ ካላለው ይንካው ብቻ ጤና ልሁን
@kabboutcell7550
@kabboutcell7550 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ብሮ ልክ ነህ ሁሉም እውነት ነው የተናገርከው
@ummukhawlet5514
@ummukhawlet5514 5 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት ነው ወድሜ በረታ
@user-ml6fo9zp1r
@user-ml6fo9zp1r 5 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዋውውው 1ኛ ነኝ ስኮምት
@fatumayimam174
@fatumayimam174 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@bhvvhhcgg8630
@bhvvhhcgg8630 5 жыл бұрын
Wuenrtken newu bzeye
@user-et6sc7wr3b
@user-et6sc7wr3b 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ ወንድ አልለማመጥም ፍቅር የጋራ ነው አልሰማውም እኔ እውነት
@wasilaaliyewasilaaliye8968
@wasilaaliyewasilaaliye8968 5 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ወንድሜ ጥሩ ትምርት ነው 🌷🌷🌷
@betelhamsemaw2908
@betelhamsemaw2908 5 жыл бұрын
thank you S&B , Beza Seblen Selam Bellgn.
@asegedechbekele8456
@asegedechbekele8456 5 жыл бұрын
ስላም ወንድም እንኮን አደረሳችሁ ለቡሄ የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት ስለመረጃው እናመስግናለን።
@rodaes3894
@rodaes3894 5 жыл бұрын
ዛሬ ያንጀቴን አወራህ ሆድን እረረረ አድርጎኛል ፀፌለት አይቶ ዝም በጣም ነው የምናደደው እኔ ስራ ቢበዛብኝም እመልሳለው ስራ ከበዛብኝ ገብቸ አላየውም ቅር እንዳይለው ብየ እሱ ግን እፍፍፍ ፈላጊና ተፈላላጊ አይገኝም
@user-bv8uh8el8y
@user-bv8uh8el8y 5 жыл бұрын
woww tikikil betam ewunethn new betam dess yemilegn bahiyi new yelegn lik endetenagerkew erasan zik adrgawu alawukim mnm bigoda bewusta new yemchilew lesewum alawerawu sewm ayawukibign soshal midiya layim yehazen mnamn alphostm
@bizuwrokabebe459
@bizuwrokabebe459 5 жыл бұрын
Thanks for you wow nice
@user-ww6ch1tj7m
@user-ww6ch1tj7m 5 жыл бұрын
ይመችህ
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 5 жыл бұрын
ይገርማል የኔ ፍቅረኛ ያልኩት ስፅፍለት ቡሞት አይመልስም አይቶ ነው ዝም የሚለው እኔን እያናደደኝ አለ
@alhmdurillahforeveryting1250
@alhmdurillahforeveryting1250 5 жыл бұрын
እና ለምን አንቺ ድርግም አታደርጊውም
@user-dn5eb4pz7s
@user-dn5eb4pz7s 4 жыл бұрын
አው ደርግሚው
@haymanotmelkamu8013
@haymanotmelkamu8013 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድሜዋ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ትክክልነህ እኔም ከዚህ አይነት እሣት ነዉ ያለሁት ፀልዩልኝ እግዚአብሄር አበ ቡን ይፍጠርልኝ በሠዉ ሀገር መደሀኒት የሌለዉ በሽታ ነዉ መቸም የደረሠበት ያቀዋል ፀልዩልኝ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 жыл бұрын
ትክክል ወንድም እነመስግነለን ምክርህ ይመቻል በጣም
@tseahymekonen3299
@tseahymekonen3299 5 жыл бұрын
እንኳን ለቡሄ በዓል አደረሳችሁ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-cr4rb1wc5k
@user-cr4rb1wc5k 5 жыл бұрын
እረ የምን ዳታ መዝጋት ኦን ገብቶ ሳያነበው ስወጣ ከሱጋም አጠፋዋለሁ የፃፍከትን ከዛ ስፈልግ ይፃፍ
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 5 жыл бұрын
እንደእኔ ለማንኛውም ሰው ሜሴጅ ልኬ ቶሎ ካላዩት ድልት ነው😁😁
@rozirozi4048
@rozirozi4048 5 жыл бұрын
@@orthodoxtewahidochristian6479 ክክክ እኔም
@geniwoloyee4847
@geniwoloyee4847 4 жыл бұрын
እዴው ይገርምሀል አተ እምታወራቸው እና የኔ ፍቅርኛ አንድ አይነቶች ናቸው ይገርማል ፈጣሪ ይባርከህ ወድም
@betty5053
@betty5053 2 жыл бұрын
ስለምክርኽ እናመሰግናለን
@user-xf5dy8oi6n
@user-xf5dy8oi6n 5 жыл бұрын
ባጭሩ እኛ ሴቶች ወዲያው ነው ብግ ምንለው ጠንካራ ልብ ይስጠን
@user-ck3fy8ke1n
@user-ck3fy8ke1n 5 жыл бұрын
እኔን የገጠመኝ ፅፌለት ከ አምስት ወር ወሆላ ሲመልስልኝ በጣም አሳቀኝ ምክንያቱም ልጁን መፈጠሩን እንኳን ረስቼው ነበር ፡አይ ወንዶች ጉራችሁ ሃሃሃሃሃሃሃ
@uuyy1546
@uuyy1546 4 жыл бұрын
ህ ክልክል አምስት ወር
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 жыл бұрын
ክክክክ አምስትወር
@user-jc5qy3uy3v
@user-jc5qy3uy3v 3 жыл бұрын
በጣም አስቆኜል
@rrgsrdudrr3857
@rrgsrdudrr3857 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@HiwotHiwot-jh8sw
@HiwotHiwot-jh8sw 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ወየዉ
@faruzajemal7308
@faruzajemal7308 5 жыл бұрын
እንደዉ ምን ለርግልህ ምርጥ ልጅ ነክ ምክሮችክ ትመርቶችክ በጠም ደስ ይለሉ ኡሌም እከታታልሃለዉ ግን ገነ ዘሬ ኮሜንት ስሰጥ እነማ በርታ ወንድሜ ለምትሰጠን ትምርህት እጅግ በጠም እነማሰግነላን ደስ እየለኝ ነዉ የምከታታልህ
@tigisttigist4983
@tigisttigist4983 5 жыл бұрын
ጥሩ መልክት ነው ወድሜ እናመሰግናለን
@edenmekonen9974
@edenmekonen9974 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ምክር ነው የለገስከን እናመሰግናለን
@user-tf2eu9dn2b
@user-tf2eu9dn2b 5 жыл бұрын
ስለምክርህ እናመሰግናለን ግን እሱ ቢዘጋኝ ደታየንም አጥፍቸ ለምን እደውም ኦንላይን አውቄ ስልኬን ቁጭ ስገባ እድያየኝ እኔም ስራላይም ብሆን እንኳን እያየሁት ስለሚመስለው እርር ይላል ።
@user-pp8dz1gi7m
@user-pp8dz1gi7m 4 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@tgstgetaye1640
@tgstgetaye1640 4 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይስጥህ
@user-hr7xf8ft2p
@user-hr7xf8ft2p 5 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን እጅግ በጣም ጠቃሚ ምክር ሴቶችዬ ልብ ብላችሁ ስሙ ከ♥ እናመሰግናለን ። ጥሎብኝ ማንንም መለማመጥ አልወድም
@user-di3td4lv2k
@user-di3td4lv2k 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ወድማችን ጥሩ ትምህርት ነው
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 5 жыл бұрын
ዳታ መዝጋት ለምን አስፈለገ አይቶ ያልመለሠው ምን ችግር አጋጥሞት እንዴሁ ሳላውቅ ስልክ አጥፍቼ መውጣቴ ይህ በራሡ መሸነፍን መናደደን ነው የሚገልፀው ይህ የወረዴ አስተምሮትና የወረዴ ተግባር ነው በሠው ሒወት አትግቡ በፍቅር ዙሪያ አትምከሩን የሚያጣላ ነገር ነው ሁሌም ከናንተ የምሠማው ግን ሒጄ አልተገብረውም ውዷ እህቴ አንች አረብ ሀገር በዋይፋይ እየተጠቀምሽ እሱ በዳታ እየተጠቀመ ለምን አይተህ አልመለስክ ብለሽ አትጣይ የምሬን ነው እህቴ ተጠንቀቂ
@senutesfaye4316
@senutesfaye4316 5 жыл бұрын
ወይ ወንድሜ አይደለም ሃያ አራት ሰሀት ከ አስር ደቂቃ በኃላ በንዴት ዲሌት ነው ያረኩት ለማንኛውም ምክርክ ምችት ብሎኛል ሰላምክ ይብዛ !!!
@mariammariam1007
@mariammariam1007 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ጥሩ ምስጥር አካፈልከን ከልብ እናመሰግናለን
ላይመለስ ከሄደ ካንቺ የሚጠበቁ 5 ነገሮች የተሸለ ፍቅር እንዲገጥምሽ
13:05
seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ
Рет қаралды 25 М.
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 1,4 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 43 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
በዚህ ምክንያት ነው የተወሽ...እሱ....Ahadupodcast
24:28
ካንቺ ሌላ እንዳያይ ማድረግ ትፈልጊያለሽ?
13:24
እህቶቼ የገባችሁ ሁኑ። ቀሲስ አሸናፊ።Kesis Ashenafi.
17:50
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 52 М.
ይሄን ሳትጠይቂው እራስሽን እንዳትሰጪው!
10:03
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 1,4 МЛН