No video

ፍቅረኛሽ የተደበቀ ህይወት ካለው የምታውቂበት መንገድ!

  Рет қаралды 49,483

Wintana Yilma

Wintana Yilma

2 жыл бұрын

ባለው የፍቅር ህይወት ወይም በትዳሩ ደስተኛ ያልሆነ ወንድ በድብቅ ሌላ የፍቅር ግንኙነት ይጀምራል ለመፍታት ወይም ለመለያየት ድፍረት ካጣ እና ሁኔታው ከባድ ከሆነበት ለቀረባት ሴት ምንም ሳይናገር ጥሩ አፍቃሪ መስሎ ህይወቷን ያበላሻል ይህን አይነቱን ወንድ መለየት የምትችሉበትን መንገድ ካላወቃችሁ ትጎዳላችሁ

Пікірлер: 195
@user-jv4wc9lp9s
@user-jv4wc9lp9s 2 жыл бұрын
ቀጥይበት ውዴ ዘንድሮ እንኳን የደበቁትን ብቻ አደለም ሚያስቡትንም ማወቅ አለብን እነዚህ እስስቶች😂😂😂
@user-oe1ni9rl1m
@user-oe1ni9rl1m 2 жыл бұрын
ከከከ
@wowwow5399
@wowwow5399 2 жыл бұрын
😅😅😅😅
@user-zc7ge7hy4e
@user-zc7ge7hy4e 2 жыл бұрын
😀😀😀🙈🙈
@microsecond502
@microsecond502 2 жыл бұрын
P
@ebrahitoebrahito7942
@ebrahitoebrahito7942 Жыл бұрын
😂🤣🤣😂
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
ይችን የምታነቡ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት አብዝታችሁ ጸልዩ🙏🙏ፈጣሪ ከኮረናና ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ
@martayeberga5010
@martayeberga5010 2 жыл бұрын
yene wdddddd betam new mwedsh
@TinaTina-kj3ed
@TinaTina-kj3ed 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትምርት ነው ግን የወዶች ልብ ማግኘት በጣም ከባድ ሆኗል በሁኑ ጊዜ
@tube703
@tube703 2 жыл бұрын
ከትምህርትሽ ፈገግታሽ በፍቅር እንድንከታተልሽ ያደርጋል !! በርችልን ዊንታና❤😍
@user-ht7tq2hh4d
@user-ht7tq2hh4d 2 жыл бұрын
👍👍👍❤️❤️❤️🙏🙏🥰🥰🥰🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@yonimitiku9223
@yonimitiku9223 2 жыл бұрын
ማርነሽእሽ
@eutimjv
@eutimjv 2 жыл бұрын
ብቸኛ የሆናችሁ ታድላችሁ በአጋጣሚ የገባነው ወደ ፍቅር የጨጓራ በሽታ ትርፉ ፍቅር ደስታ ሰላም ምቾት ይመስለኝ ነበር በዚህ ጊዜ ፍቅር ሆነ ትዳር ጨለማ ነው ወንዶች አፈር ብሉ
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 2 жыл бұрын
አይዞሸ ማማዬ ያንቺ ያለዉ ይመጣለ
@user-df9gq4jc9h
@user-df9gq4jc9h 2 жыл бұрын
Ufffffffff እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር አንቺም ደረሰሽ ዉዴ
@user-cs2xp3tk2m
@user-cs2xp3tk2m 2 жыл бұрын
አይዞን እህቴ
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 2 жыл бұрын
ውዴ የአንች ባል ባጠፋው ጥፋት ሁሉም ወንድ መሰደብ የለበትም 😐😠 ለምሳሌ ባሌ ለኔ መርጥ ታማኝ ነው
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 2 жыл бұрын
ውዴ የአንች ባል ባጠፋው ጥፋት ሁሉም ወንድ መሰደብ የለበትም 😐😠 ለምሳሌ ባሌ ለኔ ምርጥና ታማኝ ነው
@sabaalemshewit1341
@sabaalemshewit1341 Жыл бұрын
ሴትን ልጅ ለጥቅም የምትፈልጉ፣በሴት ልጅ የምትጦሩ ጡረተኛ ወንዶች በመላ፣ወዮጉዳቹ!!ፈጣሪ እራስ አድርጎ እንደፈጠራቹ የዘነጋቹ ሁላ፣ቡክርናችሁን ለሆዳቹ ጥቅም እንደለወጣቹ ተረዱ!!
@abebezuhanaberham8432
@abebezuhanaberham8432 2 жыл бұрын
የኔ እህት የሰጠሽው ሀሳብ በአብዛኛው መስመሩን የሳተ ይመስለኛል። የማይወድሽ ሰው ስጦታ ይቅርና መልካም ቃል ይርብሻል። በእውነት እልሻለሁ ትልቅ ስህተት ውስጥ ነሽ። ፍቅር ፖለቲካ አይደለም።
@binthassen4764
@binthassen4764 2 жыл бұрын
በስጦታ የሚወዱሽ የሚያስመስሉ አሉ
@edelawitmelkam5176
@edelawitmelkam5176 2 жыл бұрын
ልክ ብለሻል የኔ ውድ እስማማለሁ
@kidistasrat3959
@kidistasrat3959 2 жыл бұрын
Ere alitesasatechim delala molituali iko demo lesitota chiger yelebachiwumi
@semiraabdu552
@semiraabdu552 2 жыл бұрын
እውነት ነው የኔ ቆንጆ የኔ ፍልቅልቅ በጣም ነዉ ፕሮግራምሽን የምወደው ግን እንደ አስተያየት የምታነሻቸው ሃሳቦች የተደጋገመ ነው አዲስ ሃሳቦች ጠለቅ ይበሉ እናም መግቢያሽም እንደድሮሽ አይስብም እሱ ይስተካከል በርቺልን
@gichalekmamo4844
@gichalekmamo4844 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም እናመስግናለን ጥሩ ምክር ነው
@neimabenitbaba8336
@neimabenitbaba8336 2 жыл бұрын
ምክሮችሽ ደስ ይላሉ የኔ ፍልቅልቅ
@haimanotlegesse5269
@haimanotlegesse5269 2 жыл бұрын
በጣም ግራ የገባኝ ስለአንድ ታሪክ ላማክርሽ ፈልጌ ነበር በግል ባገኝሽ ደስ ይለኛል
@edelawitmelkam5176
@edelawitmelkam5176 2 жыл бұрын
ትምህርትሽ ግን በጣም ጠቃሚ ነው የኔ ሳቂታ ❤❤
@oykukarayeloykukarayel3229
@oykukarayeloykukarayel3229 2 жыл бұрын
ስለዚ ጉዳይ በቀጣይ ቪድዬ እንድትሰሪልኝ አሳስባለሁ ጉዳዩ ምን መሰለሽ ዊንታየይ ከሳቅሽ ጋር ፍቅር ይዞኛል እና በቀጣይ የምትስቂበት part ረዘም አድርጊው እና እወድሻለሁ ሁሌም ሳቂልኝ❤❤
@myderaftehre9652
@myderaftehre9652 2 жыл бұрын
ትክክል ውዴ ቀጥይበት ምክርሽ በጣም ሂወይን ይቀይራል
@user-lz9ep1ms9l
@user-lz9ep1ms9l 2 жыл бұрын
በዛሬዉ ትምህርትሽ ዉሥጥ የኔን ሂዎት አገኘሁት😰😰
@milanabood5582
@milanabood5582 2 жыл бұрын
ዊንታ ቆንጆ ስለነሱ ተመራምሮ መድረስ አይቻልም ከባድ ነውበተለይ ስለወንዶች አንድ ልጠይቅሽ በስልክ እየተቀራረብሽ ከሆነስ በደብ አይቀርብሽም ወይ አይርቅሽም ግንኙነታችንን እንለየው ስትይው ማይናገረውን?
@derejeshibeshi
@derejeshibeshi Жыл бұрын
አንች ሰላለሺን በታም ደሰተኛ ነኝ ኑርልን ሲላገኘዉሺ በታሞ ደስ ብሎኛል በርች❤❤❤❤❤❤
@user-fp6fm5fi1t
@user-fp6fm5fi1t 2 жыл бұрын
ምክርሽ በጣም ይመቸኛል ብዙ ትምርህት አግኝቸበታለሁ በርችልኝ
@destasisay5501
@destasisay5501 Жыл бұрын
ዊንታየ በመጀመሪያ በጣም እወድሻለሁ አደንቅሻልሁ ግን አሁን ለምነግርሽ ነገር የሆነነገር እንድትይኝ ፈልጌ ነው እባክሽ ምን መሰለሽ እኔ ስራ አለኝኝ ግን ልጁ የት ነው የምትኖሪው ብሎ ሲጠይቀኝኝ አክስቴ ጋር ነው የምኖሬው አልኩት የምሰራው ሰው ቤት እና ዋሸሁት ግንኙነታችን የማይሆን መስሎኝ ዋሸሁት እና ደግሞ እሱ ከሴት ጋር ምንም አይነት ግንኙነት አላደረገም እኔግን አድርጌአለሁ እና አልነገርኩትም እንገናኝ ሲለኝ ሰው ቤት ስለሆንኩኝ አይመቸኝም ግን አንቺ እርጂኝ ስሞትልሽ
@alifchopele
@alifchopele 2 жыл бұрын
🤔 Lewendoch degmo, Sétoch léla hiywet endalachew lemaweq yihénen timhrt beteqaraniw megenzeb yasfelgachewal!
@drakekon9457
@drakekon9457 2 жыл бұрын
ስለ ሴቶች ይሰራ የምትሉ!
@abushyekolotemary
@abushyekolotemary 2 жыл бұрын
❤🙏
@ruufjj7355
@ruufjj7355 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው ምናለ ቀድሜ ሠምቸው ቢሖን
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 2 жыл бұрын
አሜን ብለናል ለምርቃትሽ የኔ መልካም
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 2 жыл бұрын
ዊንታዬ ሳቅታዋ ምርጥ ምክር ነዉ እናመሰግናለን 🙏💓💓💓
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn 6 ай бұрын
በርች እህት ጥሩ ነው
@jerrygetahun6309
@jerrygetahun6309 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ጠቃሚ ነገሮችን እየነገርሽን ስለሆነ ወድጅሻለሁ
@edelawitmelkam5176
@edelawitmelkam5176 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የኔ ቆንጆ ግን ወንዶች ብዙልብ አላቸው በፈጣጣ የሚያስተዋዉቅም አለ ምንድነው የሰማሁት ስትይውበሆነነገር ያስቀይሳል ትክክለኛ ፍቅር ከፈጣሪነው የሚሰጠው ዊንታየ
@user-gz1rx2gr9l
@user-gz1rx2gr9l 5 ай бұрын
የኒቆጆፈገግታሽአላህይጨምርልሽ❤❤❤
@abebu-xr4nu
@abebu-xr4nu Ай бұрын
ዊታና የኔ 🍯🍯 እናመስግናለን
@lucybelay1414
@lucybelay1414 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምሀህርት ነው በርቺ
@user-lz9ep1ms9l
@user-lz9ep1ms9l 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ መጣሺልኝ የኔ ፍልቅልቅ
@khadeejayoutube4402
@khadeejayoutube4402 2 жыл бұрын
ሀሪፍትምህርትነው፣የኔማር
@user-eo7jo9zp9u
@user-eo7jo9zp9u Жыл бұрын
ዮታነ እኔ ያለሁበትን ነውየተነገረሺው ሲበዛድብቅ ምኑንም እዳቅ አይፈልግም በተቻለውአቅም እደለጂ ይታዘዘኝአል ተቅልፎ እንኮንሰ ቀስቀሸውቢሁን እጂግ ለሴት ያለውክብረ የሚመሥል እሰሰት ወድጋረ 1አመት ቆየን ቤተሰብሀገረ ፈቃድጠይቄ እሂዳለሁ አለ እኔም በክብረ ቀሚገዛውን ስጣታ ልጂአለኝ ስላለኝለሷም አድረጌ በክብረ ሸቀሁት ምንቢያደረገኝ ጥሩነው ቦሌሲደረስ ይደውላልያልኩትሠው 17ቀንተቀምጣ ደወለ ምነው ምንሁነህነው ብጠየኩተ ተይውየኔን ማለትጀመረ እሺብየ ተውው የየቆየሲሂድ ሰደውልለት እሰውጋረነኝቦሀላ😮😮ይለኝጀመረ በግልባወራሺ ደሰየለኝነበረ ዮታነደከመኝእሱን መመረመረ ውሸታም አሥመሣይ ነው እኔ ውለራሴ ቀይከረድ ሰላኩለት እኔዋጋየን የማቅ ሴትነኝአተግን ወሸታምነህ መልካም የውሸት ዘመንይሁንልህ ብየ ብሎክሳላደረገው ይህው 5ቀንሞላኝ ውሰጤ ሰላም አጣሁ መላበይኝ
@user-ki5br9hb8g
@user-ki5br9hb8g 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ያወራሽዉ እዉነት ነዉ
@halimadahab5628
@halimadahab5628 2 жыл бұрын
Batam arif mikr naw sistere.... kadme silasamawum das bilognal 😍😍❤❤
@yonasgede7258
@yonasgede7258 2 жыл бұрын
Hi Winty welcome back again nice programme.
@wegerattube7398
@wegerattube7398 3 ай бұрын
ዊንታየ በጣም ነው የምወድሽ በውስጥ መስመር ብናወራ ስልክሽን ብትልኪልኝ ብናወራ ደስ ይለኛል
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 2 жыл бұрын
ስትመቺ ሳቅሽ ፍቅር አለ ብየ አላምንም
@wintanayilma
@wintanayilma 2 жыл бұрын
ፍቅር እኛ ውስጥ ነው ያለው ፍቅር እግዚአብሔር ነው ስለዚህ ሁሌም አለ እሺ መልካም ነገር የሚገጥመን እኛ መልካም ስናስብ ነው
@Fikr368Tube
@Fikr368Tube 2 жыл бұрын
Wowwww.thanks💕💕💕🤙
@betisolomon3676
@betisolomon3676 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ዊንታ ተባረክ
@justme13203
@justme13203 2 жыл бұрын
በእውነት ምርጥ ነሽ
@user-oq4ml5ov5o
@user-oq4ml5ov5o 2 жыл бұрын
ከፈለገ ገደልም ሆነ ገደላገደል መግባትይችላል እኔግራ ማጋባት መቻል ከባድነው ኦኦኦአሀሀሀሀ ወይፍክች ደሞ የማረሳው ቁርስ ምሳ እራቴን ክኮክ
@user-pl8pv8wm7n
@user-pl8pv8wm7n 2 жыл бұрын
እናመስግናለን በርች ውዴ
@agag7174
@agag7174 2 жыл бұрын
ምንም ማረግ አልችልም ከረፈደ ነው የሰማውሽ እኔም የማፈቅረውን ሰው ያጣውት ሌላሕይትእዳለው ሳላውቅ ተጎድቻለው
@user-ii3cs7cm4m
@user-ii3cs7cm4m 2 жыл бұрын
በትክክል..ሰወድሺ..ማር🌹🌹🌹🌹🌹
@tizuzeleke8269
@tizuzeleke8269 2 жыл бұрын
Betam Tekekal
@user-ob2lm4hh9i
@user-ob2lm4hh9i 2 жыл бұрын
ለኔ ሂወቱ ውስጥ ብዙ ያረገችለት ባለውለታው የሆነች ሴት እንዳለች ነግሮኛል እሷ ልታገባው ና ወደ ውጪ ልታስወጣው ነው እሱ ግን ኤኔ ጋ ፍቅር ውስጥ ነው ከኔና ከሷ መርጦ ለመወሰን አልቻለም እኔም ግራ ገብቶኛል ምን ላድርግ
@AliOmar-wm7hj
@AliOmar-wm7hj 2 жыл бұрын
አትሞኚ አንቺ አማራጭ አይደለሽም ልትሆኚ የሚገባው ብቸኛውም ምርጫ ያሌለሽ ነው እንጂ ሐምርጫ ከሚያስቀምጥሽ ሰው እንንዴት ሊመርጠኝ ብለሽ ትቀመጫለሽ? እመኚኝ የወደደን ሰው አማራጭ አያስቀምጥብንም የምን ግራ መጋባት ነው ወስኝ ቀን ሰጥተው ከወደድከኝ እንጋባ ብለሽ ንገሪው የሚወላውል ከሆነ እመኚኝ አይወድሽም ንቂቂቂቂቂቂ
@AliOmar-wm7hj
@AliOmar-wm7hj 2 жыл бұрын
ሲጀመር ፍቅር በውለታ አይታሰርም ኢኤን መረዳት አለበት ብዙ ነገር ያደረገልን የግድ ማግባት አለበት እንዴ? አቦ ጠንካራ ሴት ሆነሽ ቆርጠሽ ንገሪው
@user-qp8xd6mw2q
@user-qp8xd6mw2q 2 жыл бұрын
@@AliOmar-wm7hj 👍👍👍ትክክል
@liyamotton2066
@liyamotton2066 2 жыл бұрын
ውይ ህይወት እኮ ነሽ መጣሽልኝ በአንቺ ህምህርት ትዳሬን አትርፊያለሁ !
@mercyayele9804
@mercyayele9804 2 жыл бұрын
tikikil nash yene konjo barchilign
@NetsanetGitagun-id3le
@NetsanetGitagun-id3le 8 ай бұрын
ስ ወ ድ ሽ የኔ ቆንጆ
@ggcc8401
@ggcc8401 Жыл бұрын
yene wude yemer feqerengaye ger yagabangal
@user-bd8sf9xf9o
@user-bd8sf9xf9o 2 жыл бұрын
ትክክል ማር
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 2 жыл бұрын
Thank you
@meremerhmet8345
@meremerhmet8345 2 жыл бұрын
የምወድሽ ልዩዬ ነሽ❤️❤️
@woinshetasseffa2770
@woinshetasseffa2770 2 жыл бұрын
ዊንታ ፍቅር እኮነሽ የኔ ምርጥ አንደኛ❤🇪🇹
@sauaman
@sauaman 2 жыл бұрын
Wintayi betam gobez berchiln
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 8 ай бұрын
አጥብቆ ከትዳረበፈት እንገነኝ ብሎ የሚታገል ሠውሥ ትዳረፍላጊነው ወለ
@BasratBasrat
@BasratBasrat Жыл бұрын
''Yefkir propesel eko neshi '' Betam yemakibrshina yemiwedishi Fetari ytebkishi kongit
@bosebose3926
@bosebose3926 2 жыл бұрын
የኔፍልቅልቅእኳንደናመጣሽ
@banchudebela5845
@banchudebela5845 2 жыл бұрын
በጣም ተወዳጂነሺ የእኔ ውብ
@abaybilal6221
@abaybilal6221 Жыл бұрын
ትዳር ያለን በምን እንወቅ ውሽማ ካላቸዉ በተለይ በስደት😂😂😂😂
@kidanetewelde7085
@kidanetewelde7085 2 жыл бұрын
ሃይ ዊንታ እጅግ ገራሚ የሆነ ኘሮግራም ነው ልጠይቀው የፈለኩት ነገር የፍቅር ጓደኛ አለችኝ ግን ብዙ ግዜ ሰናወራ በቴሌፎንም ይሁን በአካል ከኔ በፊት የነበረውን ጓደኛዋን ሰም ደጋግማ ታነሳለች ማለት እኔን ለመጥራት ቢያንሰ የሱን ታነሳና ከዛ sorry ትላለች እኔ ግን መጠራጠር ጀመርኩኝ ማለት ገና ልቦ ከሱ ጋር ነው እና ዊንታ ምን ትመክሪኛለሽ በግዜ መለየት ይሻላል ወይሰ ሁኔታዉን በትግስት ማየት?
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l 2 жыл бұрын
ወይኔ የኔ ንታርክ ይመስላል እኔ ስደት ነው ያለሁት እሱው ሀገር ነው እነ ደጋግሞ የድሮ ፍቅርኘውን እያነሳ እነ እሶዋ የስጠችውን ስጦታ ሁሌም ያነሳብኘል እድህያለፍ ሂወት እያነሳህ ልቤን አትጉዳው ስለው ባለፍ ነገር እደት ትነደጃለሽ እያለ ያታልለኘል ብቻ አሁን አሁን እየጠላሁት መጣሁ ግን መለየት ከብዶኘል
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
​@@user-fo8vh4kw1l አትሸወጅ እራቂው ከልቡ ቢያረቃት ይረሳታል
@selamawitsamuel6303
@selamawitsamuel6303 2 жыл бұрын
Yene konjo asakshgn demo stamri yene tafach swedsh eko
@sarahje5238
@sarahje5238 Жыл бұрын
Yene wiidd fexari yibarikish
@hawahawa1276
@hawahawa1276 2 жыл бұрын
ሠላምዊታየእናመሠግናለንበርቺ
@lomilomi9211
@lomilomi9211 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Inamesginalen wude
@abdoshafy2390
@abdoshafy2390 2 жыл бұрын
silkishn lakiliny adara🌹🌹💍👈
@behayilualemayehutefera4994
@behayilualemayehutefera4994 2 жыл бұрын
Winti lemn ke film rakesh
@user-mc6gc4oz5d
@user-mc6gc4oz5d 2 жыл бұрын
ወይኔ የኔ ቆንጆ ሕወቴ ወስጥ የለው ነገር ግልፀ አገሽ ነገርሽኝ እባክሽ ተሌግራምሽን አስቀምጨልኝ
@MaMa-cc7ef
@MaMa-cc7ef Жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ወድጅሻለሁ ❤❤❤
@meronteshome4229
@meronteshome4229 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የፍቅር ጓደኛ ነበረ ከተዋወቅን 4 ወራችን ነው በመሃል ቤቴ ድረስ መተው የጎዳሽ ተይው የአረባገር ሴቶች ብር እየበላ ያስለቀሰ ነው የጎዳሽል ሲሉኝ የሚውራው ወሬ እውነት ነው ወይ በዬ ጠየኩት ግን አብረን ቁጭ ብለን የበፊቱ ጓደኛው ደወለች ከተለያያቹ ለምን ደወለች ብዬ ጠየኩት የሆነ እቃ ለመግዛት ጠይቄ ነበር እሱን ወሰድ ለማለት ነው የደወለቹ አለኝ አለኝ ግን አልተዋጠልኝም መልሱ አጥገቢ አይደለም የምሰማውም ወሬ ከኔ ጋርም ሆኖ ከሌላም ሴት ጋር እንደሚያዩት ጨምር ነው የምሰማው ይበልጥ እንድጠራጠረው ያደረገኝ የተወራባት ሴት መደወሏ ነው ግራ ገባኝ ምን ማረግ አለብኝ እስቲ ብሯን በላት ተብሎ የተወራልሽን ልጅ ላገናኝሽ እያለኝ ነው
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 2 жыл бұрын
እሸ በይዉ ሲጀምር እሱ ለምን ከሌላ ሰው ማዉራቱ ምን አሰፈልገ
@solona2000
@solona2000 2 жыл бұрын
He is double face , stop long distance love unless it's local..
@wintanayilma
@wintanayilma 2 жыл бұрын
Telegram: - t.me/Witwity we can talk on telegram
@wardehgete2853
@wardehgete2853 Жыл бұрын
የኔ ፍቅረኛ ሌላ ህይወት እንዳለው በግልፅ ነግሮኛል ግን እኔን በጣም ይወደኛል
@wintanayilma
@wintanayilma Жыл бұрын
ይሄ ፍቅር አይደለም ማመን የሌለብሽን እያመንሽ ነው እራስሽን አክብሪ
@wardehgete2853
@wardehgete2853 Жыл бұрын
@@wintanayilma ዊንታዬ አመሠግናለሁ እጅጉን አከብርሻለሁ ለምን መሠለሽ ዊንታዬ እኔም ትዳር ነበረኝ አሁን ግን ተለያይተናል እናም 1 ልጅ አለኝ ያሁኑ ፍቅርኛዬም 1ልጅ አለው እንዳልኩሽ እኔ የምኖረው አውሮፓ ነው ግን ፍቅረኛዬ የአንድ አካባቢ ልጅ ነን በደንብ አቀዋለሁ ለዛ ነው በድጋሜ ምን ትይኝ አለሽ ካላስቼገርኩሽ
@bettymira
@bettymira 2 жыл бұрын
Bizegeyem beteseb hognalehu... Ymr gn lben nw yanbebshewu♥️
@hanaali1232
@hanaali1232 2 жыл бұрын
Wenduchen kebad nachew
@user-ys4ge8vs9e
@user-ys4ge8vs9e 2 жыл бұрын
😢💔ወዮ ልቤ
@nimomohammed7533
@nimomohammed7533 2 жыл бұрын
sewdesh gobez nash berchi.....
@hanaali1232
@hanaali1232 2 жыл бұрын
Wow setamer eko
@martatiga6552
@martatiga6552 2 жыл бұрын
Anchi lij befikreshe taleshegne eco
@tigistyenatualij297
@tigistyenatualij297 2 жыл бұрын
የኔ ማር 😍😍😍😍
@kusuyeadulij8392
@kusuyeadulij8392 2 жыл бұрын
ስወድሽ አህት ♥️🙏😘
@meramera3508
@meramera3508 2 жыл бұрын
Yen fiker enmsgnaln ❤️
@user-ir6fo8ix6q
@user-ir6fo8ix6q 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም ስዎድሽኮ 😘
@bcvc6532
@bcvc6532 2 жыл бұрын
እናም እናከብርሻለን
@tegesttesfaye1269
@tegesttesfaye1269 Жыл бұрын
Ema endaet lagegnsh benm selk lagegnsh yena konjo
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 2 жыл бұрын
እሰኪ ልሰማው ዛሬ አለቀልህ
@blensemu4954
@blensemu4954 2 жыл бұрын
Anchi tru sew ❤️
@feniabebe3522
@feniabebe3522 Жыл бұрын
Bexam new yemihodish wunet das tihgnalesh
@gideyhailmicael3069
@gideyhailmicael3069 2 жыл бұрын
ስወድሽ ዊንታየ
@user-cv1rw9pg5t
@user-cv1rw9pg5t Жыл бұрын
ፈገግታሽ❤🎉
@pinoymobile3680
@pinoymobile3680 2 жыл бұрын
Yena Konjo Sewades
@lindalina3745
@lindalina3745 2 жыл бұрын
Yena feker betm tro temhr new yena felkelke
@lidialidia441
@lidialidia441 2 жыл бұрын
Salem lanch yihun
@weyinaregadebebu3821
@weyinaregadebebu3821 2 жыл бұрын
Ere bexam winet new ihe inen iyegexemeny new Ihite bexam amseginalew
@alemtshaytesfaygameda8693
@alemtshaytesfaygameda8693 2 жыл бұрын
Enam ennodshalen
@neimakemal6548
@neimakemal6548 2 жыл бұрын
Yemwedsh
@selusis7163
@selusis7163 2 жыл бұрын
Yn konjo hulem 1gna nesh💋
@user-tg4kb2ly1j
@user-tg4kb2ly1j 2 жыл бұрын
ዊታዬ የኔ ቆንጆ ፍቃደኛ ከሆንሽ ስልክሽን
@wintanayilma
@wintanayilma 2 жыл бұрын
Telegram: - t.me/Witwity
@ghenettesfalem269
@ghenettesfalem269 Жыл бұрын
So ✅
@liyuderesegn9397
@liyuderesegn9397 2 жыл бұрын
Berchi
@marilove3638
@marilove3638 2 жыл бұрын
Wowww
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 25 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 6 МЛН
እንዲናፍቅሽ ምን ማድረግ ትችያለሽ?
22:31
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 204 М.
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10