ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ፲፯/17 «የጌቶች ስብሰባ» ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ፣ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ።

  Рет қаралды 63,943

sintayehu getachew ኃይለ ኢየሱስ

sintayehu getachew ኃይለ ኢየሱስ

Күн бұрын

Пікірлер: 44
@እናቴኑሪልኝዘላለም-ነ2ኘ
@እናቴኑሪልኝዘላለም-ነ2ኘ 7 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ምርጥ መፅሀፍ አስተማሪ ነው አተራረኩ እንዴት ልብ ያረካል፤ የመስማት እዱልን ስላገኘሁ በጣም ደስተኛ እናመሰግናለን ስትሽ💜💜💜💜💜💜💜💜👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@ncbcbc8123
@ncbcbc8123 8 жыл бұрын
እናመሠግናል ዋው ደስ ይላል
@ethiopiawit945
@ethiopiawit945 6 жыл бұрын
❤((ፍቅር ❤ እስከ መቃብር ))♥♥
@sintayehugetachew7557
@sintayehugetachew7557 7 жыл бұрын
እነሆ፥ ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ፲፮/16 kzbin.info/www/bejne/eKKYoYx8m9aFhZY
@አዶናይታላቅነው
@አዶናይታላቅነው 7 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚልነው በተለይ እምነታቸው ደስስስስ ሲል ምን አለ የድሮ እምነታችን አሁንም ቢኖር
@alemdebrework3497
@alemdebrework3497 6 жыл бұрын
ድ ።
@alemdebrework3497
@alemdebrework3497 6 жыл бұрын
። ፍ።።ፍ።።ብ።ድ።ድ።።ድን።ፍ።ፍ።ንድ ።ድድ።ድ።ድ።።ፍድ።።ድ።ድ ።ድ።ግፍ።ፍድ
@alemdebrework3497
@alemdebrework3497 6 жыл бұрын
ፈድ፤:ፍም ።ድድ።ድ።ድሽድ።ፍ።።።ድ።።ድ። ድ፡ድብ።ግድ።ፍ።ድ፡ደ።ርድ።ድ። ፍ።ግድ።ድ
@alemdebrework3497
@alemdebrework3497 6 жыл бұрын
ብድ፤ፍ።።ድድ።።ድድ።ድ።ድፍ።ድ።ድድድድንን።።ፍድፍ።ድትድፍ።ፍድድ።ድ።።።ፍሽንፈፍ።ድ።ድ።ድ።ድ።ዥፍድድፍድንፍ።ንድ።ችድ።ድ።።ግ ድድ።ድ።ፍ።ድድ:
@alemdebrework3497
@alemdebrework3497 6 жыл бұрын
ድ።፤ድ።ርድ።።፡።ፍ።።።ድ።':ድን።።ፍን።ፍፍ።ድፍፍ።ድ።ፍፍድ።ግ።ድ።ድ፡።ድ።ፍድ፡ድብ።በድድ።።ፍድድ፤
@leh1545
@leh1545 6 жыл бұрын
ወይ ጉዱ ካሳ ይመችህ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 7 жыл бұрын
ምስጋናችን ከልብ ነው
@berhankassaye1226
@berhankassaye1226 Жыл бұрын
እውር ትውልድ
@caffeemargaa7757
@caffeemargaa7757 4 жыл бұрын
16 አለ አመሰግንለው
@ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
@ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ 7 жыл бұрын
አይ ፊትአውራሪ በጣም አበዙት በስልጣኖት በጣም ይመካሉ ባላገሩን የሚነካ ሰው አልወድም ማነው ባላገሩ መብት የለውም ያለው ፊታውራሪ?
@caffeemargaa7757
@caffeemargaa7757 4 жыл бұрын
ክፍል16 የት
@eskdareabebe6278
@eskdareabebe6278 7 жыл бұрын
16 የት ነው ኧረ በእግዚአብሔር ዱቅ አድርጉልኝ ለሁለተኛ ጊዜ ልሰማው ነው እድሜ ለቴዲ አፍሮ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 7 жыл бұрын
Zekran Zekran በቁ ፲፭ ላይ በኮሜንት መስጫው ላይ ድህረ~ገጹን ለቆታል ግን አልከፍት አለኝ
@eskdareabebe6278
@eskdareabebe6278 7 жыл бұрын
ADANI AD እኔም አልከፈት አለኝ ግን መፅሐፍ በባሌም በቦሌም ከሀገር ቤት አስመጥቸ አነበብኩት ውይይይይ ቃላት አጣሁ እስኪ ደራሲያን በአጉል ዘመናዊነት ስለ sex ምናምን ከምትነግሩን እንዲህ አይነት ለትውልድ እሚተላለፍ ስራ ስሩ እባካችሁ
@ewnetuyiferdal7273
@ewnetuyiferdal7273 7 жыл бұрын
Eskdare Abebe awo yemigerm tiwilid new ante enkuan anbibehewal.yihe be filimina be chat be kana tv be seifu show be manche ena be barsa be seifu fantahun be tirash shukshukta obsessed yehone wetat zefenu endetelekeke man nech degmo seble wengel?manew bezabih? Yihe tedy eko yemayemetaw negr yelem bilew ere meshaf new fikir eskemekabir yimibal meshaf yihen kaweku behuala new ende addis meshet yejemerew!
@የ90ዎቹልጆች-ፈ8ዸ
@የ90ዎቹልጆች-ፈ8ዸ 7 жыл бұрын
part 16 kzbin.info/www/bejne/aKrGpmyJhr-Be6s
@caffeemargaa7757
@caffeemargaa7757 4 жыл бұрын
16???
@ስሙቲነኝየፀጋዬአብራርአፍ
@ስሙቲነኝየፀጋዬአብራርአፍ 7 жыл бұрын
ኧረ 16 የት ነህ ናፈቀኝ ያልፈለኩት ቦታ የለም
@samuelmehari5188
@samuelmehari5188 5 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/eKKYoYx8m9aFhZY&feature=share
@falahal_yahyai8834
@falahal_yahyai8834 7 жыл бұрын
ኧረ 16 የት ነው በናታችሁ
@ጣይቱነኝ
@ጣይቱነኝ 7 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ግን ክፍል 16 የለም??
@ewnetuyiferdal7273
@ewnetuyiferdal7273 7 жыл бұрын
ጣይቱ ነኝ ale look for it
@ሀዋብንትኢሥላም
@ሀዋብንትኢሥላም 7 жыл бұрын
16 የለም እንዴ ??????
@trsittrsit9191
@trsittrsit9191 7 жыл бұрын
16 የለም
@asis5069
@asis5069 9 жыл бұрын
18????
@ሮሀዊትየላስታልጅ
@ሮሀዊትየላስታልጅ 8 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@woltmaryame8921
@woltmaryame8921 6 жыл бұрын
Fiker esek mekaber abo mechem semech yemtgebawo aymslge wogyewo ngetu hywote zerthbetale betham dissss yemel atrarek newo wow
@የማርያምነኝበቃ
@የማርያምነኝበቃ 4 жыл бұрын
ወይዘሮ ጥሩን ግን ስብእናቸው ከክርስቲያን የማይጠብቅ ነው ።ቤተክርስቲያን እየሳሙ ውዳሴማርያም እየደገሙ እንዲህ አይነት ቆሻሻ ስራ ከባል በላይ ያሲዝናል። ፊታውራሪም የባሱ ናቸው ።
Amazing remote control#devil  #lilith #funny #shorts
00:30
Devil Lilith
Рет қаралды 11 МЛН
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
mingweirocks
Рет қаралды 5 МЛН
Who's spending her birthday with Harley Quinn on halloween?#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 18 МЛН
#19 ጎርጎራ Fikir Eske mekabir ፍቅር እስከ መቃብር
35:12
አዲስ ጦቢያ Addis Tobiya
Рет қаралды 4,3 М.
Girum Tereka ግሩም ትረካ - ስራችንን ቆርጦ ድንክ ያደረገን ማነው ? የኦሾ ተረኮች -  በግሩም ተበጀ
40:31
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 12 М.
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል አስራ ሰባት #Fiker_Eske_Mekaber_Episode_17
34:34
የአዘቦት ተረክ I yeazebote terek
Рет қаралды 602
ሞሳድ ፡ ኃያሉ የስለላ ድርጅት ፤
32:19
TAEM RADIO || ጣዕም ሬዲዮን ፤
Рет қаралды 137 М.
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል አስራ አራት II Fiker Eske Mekaber  Episode 14
32:44
የአዘቦት ተረክ I yeazebote terek
Рет қаралды 171
Girum Tereka - ግሩም ትረካ - የቻርሊ ቻፕሊን ግለ ታሪክ - በግሩም ተበጀ Girum Tebeje #Charlie_Chaplin
20:12
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 22 М.
Amazing remote control#devil  #lilith #funny #shorts
00:30
Devil Lilith
Рет қаралды 11 МЛН