♥ ፍቅር X ፓየርድ የለውም 【28】መሳጭ የመርከዝ የህይወት ታሪክ

  Рет қаралды 7,328

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE

ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE

Күн бұрын

Пікірлер: 210
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 3 жыл бұрын
ለፍቅር ሲል የሰለመና አብዶ የሻረ አይጠራም አለ ጣኢፍ እውነት ሀሰት/ ላይክ ሸር አድርጉ kzbin.info/www/bejne/nKu1dadqiNKsmaM kzbin.info/www/bejne/nKu1dadqiNKsmaM
@mlekaali
@mlekaali 3 жыл бұрын
ሀሰት
@መይሙናእናቴንናፏቂ
@መይሙናእናቴንናፏቂ 3 жыл бұрын
እዉነት
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 3 жыл бұрын
ሀሰት👍👍👍👍👍
@kedijakedija6935
@kedijakedija6935 3 жыл бұрын
ኧረ አደናገረኝ kkk ለፍቅር ሲል or ለጥቅም ሲል የሰለም ጥቅምና ፍቅሩ ሲያበቃ ያበቃል አብዶ የዳነ ግን ይጠራልል
@J...D-j1g
@J...D-j1g 3 жыл бұрын
እዉነት
@radyiatube1266
@radyiatube1266 3 жыл бұрын
ሂባ እና ኸሊል ተጣምርው ማየት እንደኔ የናፈቀው ማነው
@entutube1042
@entutube1042 3 жыл бұрын
የሰያን አባት አሏህ ያሽርለት ያረብ 🤲🤲🤲
@fይሁንለበጎነው
@fይሁንለበጎነው 3 жыл бұрын
ዶክተርዘይኔ መቶሺ ገብቶ ማየት በጣም ጓጓሁእናተስ
@zeynebayoutube3916
@zeynebayoutube3916 3 жыл бұрын
እኔም ወላ
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 3 жыл бұрын
ሹክረን የኔ እህቶች አመሰግናለሁ
@ሀዲያቢንትሠኢዲ
@ሀዲያቢንትሠኢዲ 3 жыл бұрын
እኔም
@ያልተኖረልጅነት-ገ4ኘ
@ያልተኖረልጅነት-ገ4ኘ 3 жыл бұрын
1m እንሻአሏህ በቅርቡ ያው ጉዳዩ ኩን ፈየኩን ስለሆነ
@ያወቁትማሳወቅመልካምነትነ
@ያወቁትማሳወቅመልካምነትነ 3 жыл бұрын
ምንየኛሰው ጥሩትምርትየሚስተምሩበትአይመጡም ፖራክቦታግን ከመቶሽበላይያስገቦቸዋል አላህየሂድናበስ
@fafitube9302
@fafitube9302 3 жыл бұрын
ሱዛናና ከሊል እስከሚገናኝ የቸኮለ ማነው እደኔ
@ፓራሰታሞል
@ፓራሰታሞል 3 жыл бұрын
ሰለሏሁ🌹🌹🌹 አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ🌹🌹🌹 አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ🌹🌹🌹 አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ🌹🌹🌹 አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ🌹🌹🌹 አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ🌹🌹🌹 አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ🌹🌹🌹 አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ🌹🌹🌹 አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ🌹🌹🌹 አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ🌹🌹🌹 አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ🌹🌹🌹 አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ🌹🌹🌹 አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ🌹🌹🌹 አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ🌹🌹🌹 አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ🌹🌹🌹 አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ🌹🌹🌹 አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ🌹🌹🌹 አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ🌹🌹🌹 አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ 🌹🌹🌹አለይሂ ወሰለም
@Ahmed-du6tj
@Ahmed-du6tj 3 жыл бұрын
ወላሂ የዝህን ፕሮግራም ፍፃሜ እስከማየው በጣም ጎጉቻለሁ
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 3 жыл бұрын
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም አህለን ብለናል ማሻ አላህ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን የሰያ አባተን አላህ ያሽረዉ ያረብ አል ቡርሀን ደርስ የተቋረጠዉ ለዛ ነው ለካስ አረ የአላህ ዘንድሮ እኔ ደከመኝ ወለጋ ላይም አለቁ ዘመዶቻችን የአላህ☝☝☝☝☝☝
@hane4012
@hane4012 3 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمته الله وبركاته ደክተር ኦ ዛሬ ኣልፎኛል ኣንደኛነኝ የዶክተር ቤተሰቦች ኣንደኛዬን በላይክ ግጩኝ صلي الله عليه وسلام ላይክ ሼርርርርርርርር ዶክተር
@ያስሚንየኔዋማኛያስሚንየኔ
@ያስሚንየኔዋማኛያስሚንየኔ 3 жыл бұрын
በሼርታሽ መጣሁ ሀኑኒኒኒኒ
@fayezamohammed2113
@fayezamohammed2113 3 жыл бұрын
ተለቋልዴ ገና ዛሬ መጣልኝ
@hyatmohamed717
@hyatmohamed717 3 жыл бұрын
ዴቂቃ አጠረብን ይጨመርልን የምትሉ ላይክ አድርጉ
@ሀዲያቢንትሠኢዲ
@ሀዲያቢንትሠኢዲ 3 жыл бұрын
የቴሌ ግራም ሊንክ አስቀምጥልን. ዶክተር ዘይኔ
@ummuahmedhamo3794
@ummuahmedhamo3794 3 жыл бұрын
Masha Allah doctor zeyne Allah ilm yichamirelih suzana and abdulhay tolo agananyu
@ሀሩንሚድያድምፄነው
@ሀሩንሚድያድምፄነው 3 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ያሰላም ተክፍል 1-28 ተከታትየዋለሁ ሁሉንም በጉጉት ነው ስጠባበቅ የነበረዉ ዶክተርየ ቢያንስ እስከ 40 ደቂቃ አስረዝምልን ባረከሏሁ ፊክ
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 3 жыл бұрын
አረ ዶክተሪዬ እደው ህበዬነ ከልሉንማ አጠምሪልን ልቤ እዴት እደተጠለጠለች ብተቅ ከተለያዩ ብዬ ኩልሉን ሌለ እደይውስድብኝ የኔ ነው እስክል ያረገኝ ሀቅቀ ሀያቸውም ሱብህን አለህ በዘሬ ግዜ አለህ ከዘነለት ውጭ ያምነውቀው ነው አለህ ያስቱር ምኖቴ ልክ እደ ከልሉ ነው ውለሂ ያነሱ ደረጀ በይኖረኝም ምኞት አይከለከልም አይደል እደው እለሂ
@ነኝተማር
@ነኝተማር 3 жыл бұрын
አላሁመ ሠሌ ወሠሊም አለ ነብይና ሀቢበና ሙሀመዲ 🌹🌹
@zuzulove4012
@zuzulove4012 3 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበር አላሁማ ሶሊ ወስሊም ወባርክ አላ ነብይና ሙሀመድ
@fyusuf3750
@fyusuf3750 3 жыл бұрын
*አዋጅ አዋጅ ፍቅር X ፓየርድ የለውም ተለቀቀ ኑ አብረን እንስማ ላይክ ሼር እያደረጋችሁ*
@saadahmohammed1506
@saadahmohammed1506 3 жыл бұрын
As wr wb masha allah
@haeah0203
@haeah0203 3 жыл бұрын
አህለን ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ ከትንሽ ደቂቃ በፊት ስፈልግ ነበር በጉጉት ነው የምጠብቀው ፍቅር Xፖየርድ የለውም
@ያወቁትማሳወቅመልካምነትነ
@ያወቁትማሳወቅመልካምነትነ 3 жыл бұрын
ዶክተርዘይኔ ጀዛክአላህ አህላቃችንእዳምርይረዳናል
@sa3eeedd76
@sa3eeedd76 3 жыл бұрын
በጣም ደስይላል ግን አጪርነወ እረዘም ይበል
@zebibahayiluyimer8541
@zebibahayiluyimer8541 2 жыл бұрын
ከዘገየም ቢሆን እየተከታተልኩት ነው በጣም ደስ ይላል ግን እንደአንችው ነሽ ልብ ነው ያንጠለጥላል
@zizizmohammedsysgsf2974
@zizizmohammedsysgsf2974 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ውበረከትሁ አህለን ወሳህለን አኩና ጀዛከላህ ያረብ አብዱል ሀይንና ሱሳናን አገናኝቸው
@ሰአዲየድንተማሪሀብሻውይቶ
@ሰአዲየድንተማሪሀብሻውይቶ 3 жыл бұрын
ክሊልና ሂባ እንዲጋቡ በጉጉት እንደኔ የሚጠብቅ ማነው
@susuh9667
@susuh9667 3 жыл бұрын
ኧረ አላህየ ከሊል የሂባ ነዉ ሆሆሆሆ አላለችም ይች ፊልሰን እንዳትገረፊ በሉልኝ
@AMINA_ALI
@AMINA_ALI 3 жыл бұрын
የሠያን አባት አሏህ አፊያ ያድርጋቸው የሂባ አባት በጣም ሲጠና የገንዘብ ሠው ናቸው የሂባንና የኸሊልን መጨረሻ ለማየት በጣም ጓጉቻለሁ አሏህ የጣምራቸው
@rabiahussain3850
@rabiahussain3850 3 жыл бұрын
ዶክተር ዘይኔ አህለን አንድ ነገር ልጠይቅህ ሂባ ማን እንዳገባት ብቻ ሹክክክ በለኚ ሀሀሀሀሀ
@ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች
@ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች 3 жыл бұрын
አላሁማሳሊ አለ ነቢይና ሙሀመድ ሰላላሁ አሌይ ወሰላም ወአስሀቢሂ አጅማኢን ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበራከቱ ገና አሁን አዳመትኩኝ ኖትፍኬሽን ለምንድ ነው መይደርሰኝ ማሻ አለህ ዳስ ይላል ማናው እንዳኔ ሙስጠፋ የሰቀው ክክክ ዶክታር የኔ አስተያያት ብዬንስ ትራከውን ብቻ 25-30 ደቂቃ አርግልን ከመጠሩ የተነሳ ስፍ ብዬ ሰዳምጥ ቁርጥ ነው ምልብኝ
@የተፈኩርተማሪነኝእንደሁም
@የተፈኩርተማሪነኝእንደሁም 3 жыл бұрын
ዋአሊኩምስላም ወራህመቱላህ ወብርካቱሁ ስላላሁ አላይሂ ወስልም አህለን ዶክቶር ዛሬ ባልተለመደ ስዓት ከተፍ ብለህልናል Welcame ብለናል
@haeah0203
@haeah0203 3 жыл бұрын
በሳምንት ሁለት ጊዜ ይሁን ዶክተር የሂባንን የኸሊልን እንድሁም የአብደልሀይ ና የሱዛናን መጨረሻ ለመስማት ጉጉሁ
@ራህማቲዩብአልሀምድሊላህ
@ራህማቲዩብአልሀምድሊላህ 3 жыл бұрын
ወላሂ የሰያ አባትን አላህ አፍያቸውን ይመልስላቸው ኢንሻ አላህ ይቻልነውን እናደርጋለን ።ግን ሰውን በሰውነቱ እኩል ማየት አለባቹ አንድ ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው እኔ ወድሜ ታሞብኝ ብያንስ አይታቹህ ቪድዮ እንኳን ስሩና እርዱኝ ብዬ ወላሂ ሁላቹም ፍቃደኛ አይደላቹም አንተ ማ ሜ ቱዩብ ብቻ ሁላቹም ግን እናተ ለት ተባበሩኝ ፍቃደኛ ባትሆኑም አንድ አህለል ሄር የሆነ አረብ እረድቶን ቀዶ ጥገናውን በሰላም አጠናቋል ትላንት አልሀምዱሊላህ በግፕህ እንኳን ደህና ማብራ ሪያ አውራልን ሰው እንድያምን ብዬህ ፍቃደኛ አይደለህም ባጠቃላይ የምትሰሩት ነገር ለአላህ ብላቹ ይሁን ግን ወላሂ በይትዮጵያ ይቱበሮች አዝኜባቹሀለው ለቁም ነገር ሰአት የላቹም!!!
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 3 жыл бұрын
የኔ እህት ወሏሂ እኔ በበሽታ ጉዳይ ቸል አልልም ግን ያለመቻል የመርሳት ሊሆን ይችላል መርሳት ደግሞ ለሶላትም ኡዝር ነው እና ይቅርታ አድርጊልን ዋና ደግሞ ልጁ መሻሩ ነው አልሃምዱሊላህ ለአሏህ ብላችሁ ለሚለው ነገር አብሽሪ እሱ የኛ ጉዳይ ነው
@nazwadubai5158
@nazwadubai5158 3 жыл бұрын
እዶክተር ቶቶሎ ይለቀቅልን በጉጉት ልሞትነዉ
@zinetahmed7701
@zinetahmed7701 2 жыл бұрын
አሰላማልኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሰከ ዛሬ ባለማያቴ በጣም ተናደጃለው ወላሂ በጣም ደስ የሚል ነው ጀዛኩም አለላህ ከይር አሁን ላይ ከፈለክ 41 ደርሻለው
@ኡሚጀነቴTነኝየአላህባሪያ
@ኡሚጀነቴTነኝየአላህባሪያ 3 жыл бұрын
ውይመቸተለቆነው ሳላየውአሁን መጣልኝ
@ላታህዘንኢነሏህማዓናበስኩ
@ላታህዘንኢነሏህማዓናበስኩ 3 жыл бұрын
اللهم صل على سيدنا و نبينا محمد صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم
@ዜድነኝየወግዲዋቆንጆ
@ዜድነኝየወግዲዋቆንጆ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ግን ትንሽ እረዘም ቢል ጥሩ ነበር
@ላታህዘንኢነሏህማዓናበስኩ
@ላታህዘንኢነሏህማዓናበስኩ 3 жыл бұрын
አዋጂ አዋጂ አዋጂ የፍቅር የለውም ❌ ፓይርድ ተለቋል
@ሀቢባሰይድወሎየዋየኡሜነፍ
@ሀቢባሰይድወሎየዋየኡሜነፍ 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሰለላህ አለይ ወሰለም
@zebibazebiba6420
@zebibazebiba6420 3 жыл бұрын
Asalam alyakam werhamtal d r alhamdillh enkan besam allha kahadakabat malsak
@هديةهدية-ب6ك
@هديةهدية-ب6ك 3 жыл бұрын
አላሁመሶሌ ወሰልም አለሰይድነ ሙሀመድ
@hyatmohamed717
@hyatmohamed717 3 жыл бұрын
አላሁመሶሌ ወስሊም አላስይድና ሙሀመድ
@ኩንፍየኩን
@ኩንፍየኩን 3 жыл бұрын
በጉጉት ነበር እምንጠብቀው ግን በጣም እያጠር ነው እና በሣምት ሁለትጊዜ ኮን ይለበቀቅ
@AMINA_ALI
@AMINA_ALI 3 жыл бұрын
አህለን ዶክተር ዘይኔ
@saada5882
@saada5882 Жыл бұрын
ሚስቴ አለችበት አዉለኝ እሚባለዉ።ክክክ
@hurelBoss
@hurelBoss 3 жыл бұрын
ኑኑኑ ዘዋጂ ሰይድ መጣ
@seadamohammedhaseen1191
@seadamohammedhaseen1191 3 жыл бұрын
Hakiketen eney begely ysuzana $ Abedul haye feker new ymimeche kekelil $khiba challenge selahone new meselge
@umuabedurahmanyoutube8829
@umuabedurahmanyoutube8829 3 жыл бұрын
ሰፍእንዳልኩኝ አለቀ
@har5156
@har5156 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚልትርካ
@በለውሂልማህፉዝላይተፅፎብ
@በለውሂልማህፉዝላይተፅፎብ 3 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሸአላህ ጧይፍ አሳቀኝ ክክክ ወይ ሱዋና ወይ አብዱላሃይ ምን ይሆኑት ይሆን
@እሙሁሰይሚንየወሎልጅዩቱብ
@እሙሁሰይሚንየወሎልጅዩቱብ 2 жыл бұрын
ሱለላሑአለይሒ ወሰለም
@susuh9667
@susuh9667 3 жыл бұрын
ወየዉ በሣቅ ሙስጠፋ
@ahlam779
@ahlam779 3 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@endrokenze8150
@endrokenze8150 Жыл бұрын
ስለላሂ አለሂ ወሰለም
@zinetomufetihe5980
@zinetomufetihe5980 3 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ዶክተርየ
@zeynebtadesse9267
@zeynebtadesse9267 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ዘይኔ ኮመት ማድረግ አልወድም ግን ተከታታይ ነኝ ባታሳልፍብን በጉጉት ስለምጠብቅ
@ያልተኖረልጅነት-ገ4ኘ
@ያልተኖረልጅነት-ገ4ኘ 3 жыл бұрын
29 ልቅልን ዶክተር ፕሊስ
@sameerayoutube7340
@sameerayoutube7340 3 жыл бұрын
አህሌን
@ሀዲያቢንትሠኢዲ
@ሀዲያቢንትሠኢዲ 3 жыл бұрын
አህለን
@zinetahmed7701
@zinetahmed7701 2 жыл бұрын
ስ❤ዐ❤ወ❤ 🤲🤲🤲
@መይሙናእናቴንናፏቂ
@መይሙናእናቴንናፏቂ 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረከቱ አህለን ወሳህለን ወመርሀበን አረ ኑኑ ያኡመተል ሙሀመድ ተለቀቀ
@radyiatube1266
@radyiatube1266 3 жыл бұрын
አህለን ዶክተር የስ የፍቅር × ፓየርድ ተለቀቀ ገና አየሁት እስኪ ላዳምጥ👍👍👍 እያርጋችሁ
@ሂራየሂባእህት
@ሂራየሂባእህት 3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ማነው እደኔ በጉግት ሚጠብቀው
@بنتأحمد-ف8ع
@بنتأحمد-ف8ع 3 жыл бұрын
የሰያን አባት አላህ ያሽራቸው አብዱልሀይ እና ሱዛና አላህ ያገናቸው ግን ኸሊል እና ሂባ ይገናኙ ይሆን ሀሳብ ሆነብኝ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 3 жыл бұрын
አህለን ዶር ዘይኔ ፍቅር❌ፓየርድ የለዉም ተለቆልናል ያበናት የት ናቹ ላይክ አይታየኝም 😳በሉ ጀምሩት👉👍👍👍👍👍👍👍
@zutti-xy8kj
@zutti-xy8kj 3 жыл бұрын
😂
@mlekaali
@mlekaali 3 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በጣም መሳጭ ነበር የቀጣዩ በጉጉት እንጠብቃለን ኢንሻ አላህ
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 3 жыл бұрын
ሶሎለሁ አለህ ውስለም♥♥ ሶሎለሁ አለህ ውስለም♥♥ ሶሎለሁ አለህ ውስለም♥♥ አህሌን በጉጉት ያምጠብቀው ያስያን አበት አለህ ሙሉ አፍያቸውን ይስጠቸው
@sameerabh6714
@sameerabh6714 3 жыл бұрын
አሚን
@አስያነኝየጎንደሯ
@አስያነኝየጎንደሯ 3 жыл бұрын
አህለን አዋጂ የፍቅር ❌ ፖየርድ የለውም ተለቀቀ ቀስ በሉ ኮሜንተሮች እዳትረግጡኝ 🌹🌹
@የአረህማንባሪያእዉቀትብር
@የአረህማንባሪያእዉቀትብር 3 жыл бұрын
አህለን ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ሠለላሁ ዓለይሂ ወሠለም ጀዛኩሙላህ ኸይር ለታመሙትም አላህ የሽፊሆም ያረብ
@كنفيكون-ع2ت
@كنفيكون-ع2ت 3 жыл бұрын
Welcome dr
@ሀላሌንናፍቂ
@ሀላሌንናፍቂ 3 жыл бұрын
አቤት ከመቼው
@yLejochmedia1268
@yLejochmedia1268 3 жыл бұрын
አላሁመ ሶሊ ወሰለም አላ ነብይና ሙሀመድ መርሀባ ዶክተር አይለቀቀም እንዴ እያልኩ ነበር
@zeynebaseid2206
@zeynebaseid2206 Жыл бұрын
ሱለሏሁ ወአለይሂ ወደለም እረ የቴሌግራም ሊንኩ የትኛነው
@makiyamuhammed5441
@makiyamuhammed5441 3 жыл бұрын
S a w
@madinaibrahim3651
@madinaibrahim3651 3 жыл бұрын
ahlen bbebegbegugut setebik nebber
@maryamali5748
@maryamali5748 3 жыл бұрын
አህለን ዶክተር ዘይኔ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 3 жыл бұрын
ላይክክክክክክ ሼርርርርርር
@እሙረያልየአቡደላንግስትነ
@እሙረያልየአቡደላንግስትነ 2 жыл бұрын
🌹
@SaraSara-mj3sb
@SaraSara-mj3sb 2 жыл бұрын
💐
@ራህማቲዩብአልሀምድሊላህ
@ራህማቲዩብአልሀምድሊላህ 3 жыл бұрын
አህለን
@Tube-jw3zu
@Tube-jw3zu 3 жыл бұрын
አህለን ዶክተር ወረት የለለዉ የአላህ ፍቅር የሞላበት በትዳራችን ላይ ይሙላበት ወዱዱ
@kedhabshawet2749
@kedhabshawet2749 3 жыл бұрын
አሚን
@حليمهبنتعمر
@حليمهبنتعمر 3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمته الله وبركاته اللهم صلي وسلم عل نبينا محمد
@ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
@ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 жыл бұрын
ዘይድን የምታበረታቱ እህት ወንድሜች እስኪ ሽር ላይክ እያረጋቹ ተውሂድን አስፋፉ።ወሬ ብሆንማ እስካሁን ከመቶ ሺ በላይ የታይ ነበር ግን ተምረት።ስለሆኑ ምንም አይታየም ኢላሂ
@hane4012
@hane4012 3 жыл бұрын
ኣንደኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛ
@rabitube341
@rabitube341 3 жыл бұрын
አዋጅ አዋጅ የፍቅር × ተለቆል ያበናት
@tubi7351
@tubi7351 3 жыл бұрын
ሡሎላሁ አለይሂ ወሠለም
@የአባይልጅ-ፀ3ዘ
@የአባይልጅ-ፀ3ዘ 3 жыл бұрын
አወንወላሂ የኡሥታዛችንንምአባት አላህያሽርልን የሁላችንምአባትናቸዉ አላህአፊያቸዉንይመልሥላቸዉ
@የሁረልአይንተማሪነኝየሁሪ
@የሁረልአይንተማሪነኝየሁሪ 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ደስይላል
@neimabenitbaba8336
@neimabenitbaba8336 3 жыл бұрын
ዶክተር ዘይኔ ይቅርታ ቴሌግራም ስገባ ነው የማየው አያሥታውቀኝም ስገባ ዪቲብ
@yarebieshirehlisediribilqu9624
@yarebieshirehlisediribilqu9624 3 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ፊኩም ያጀማአተል ኽይር እደትናችሁ
@ጀሚነኝህልሜንናፋቂ
@ጀሚነኝህልሜንናፋቂ 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱሉላህ አለይሂ ወሠለም አህለን ዶክተር
@yLejochmedia1268
@yLejochmedia1268 3 жыл бұрын
ወላሂ ሙሰጠፋ እንዴት እንዳሳቀኝ ክክክክክ ሚስኪን
@toyba1232
@toyba1232 3 жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم❤
@youtub6675
@youtub6675 3 жыл бұрын
,እንኮን ደህና መጣህ
@anshaendris2080
@anshaendris2080 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን ።የዛሬዉ ብዙ አሰተማሪነው። ግን ሂባን የሚፈልግ በዛ ። ።።
@zedawel7971
@zedawel7971 3 жыл бұрын
አህለን ውዶችየ ቀስ በሉ እንዳትደፉ
@kamilataju2881
@kamilataju2881 3 жыл бұрын
ማሻአላሕ በጣም ደስ ይላል ግን በጣም ታሳጥረዋለሕ ከቻልክ ከስረዝመው
@youtub6675
@youtub6675 3 жыл бұрын
ኦድዮ በቴሊግራም አይለቀቅም አንዳንዴ እኔ ከይቱብ ነው ምሰማ አገር ያሉት ይፈልጋሉ
@bintbilal6033
@bintbilal6033 3 жыл бұрын
አዎ እኔም አገር ልገባ pls telegram ላይ ልቀቅልን ዶ/ር
@ራህማyoutubeራህማየከላላል
@ራህማyoutubeራህማየከላላል 3 жыл бұрын
የቴሌግራም ሊንክ ላኩልኝ በአላህ
@youtub6675
@youtub6675 3 жыл бұрын
ማለቴ እኔ ሁሌም በይቱብህ ነው ምሰማው አገር ግን ይቆጥርባቸዋል አንዳንዴ ቀድቼ ነው ምልከው ከይቱብ ስልኬ አያወርድም
@rukiya6481
@rukiya6481 3 жыл бұрын
ሡብሀንአላህ የሒባ አባት ሠላት አለመሥገዱ ያሣዝናል የከተማ ሀብታምኮ ዝብለዉም ቢሆን ጎበስ ቀና ይላሉኮ አጂብ
@መታገሥዋጋአለው-ፀ8ጨ
@መታገሥዋጋአለው-ፀ8ጨ 3 жыл бұрын
አላህ ያሽራቼው የታመመሁሉ ይዳን የታሠረ ይፈታ ሀገራችንን ሰላምያድርግልን ያረብ
5 Clear Signs Allah is Telling You to Walk Away Immediately! I SLAM
17:06
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 70 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 21 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 71 МЛН
Girum Tereka - ሕይወት፣ ፍቅር እና ሪቻርድ ፌይንማን - ትረካ፣ ግሩም ተበጀ እና ኤልዳ ግዛቸው Girum Tebeje
58:21
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 6 М.
ፍቅር X ፓየርድ የለውም【13】 መሳጭ ታሪክ
31:28
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 11 М.
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 70 МЛН