ፍቅር X ፓየርድ የለውም【30】መሳጭና አስተማሪ የመርከዝ ህይወት ታሪክ

  Рет қаралды 9,321

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE

ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE

Күн бұрын

ምርጥ ይሄን የአሏህ ስም ላስተዋውቃችሁ
• አል አፍዉ ተደሰቱበት ተስፋ ሰጭ ...
• አል አፍዉ ተደሰቱበት ተስፋ ሰጭ ...

Пікірлер: 279
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 3 жыл бұрын
Yoh have to me( አለሁልሽ ሱዛና) kzbin.info/www/bejne/r2atgXimhauonsk kzbin.info/www/bejne/r2atgXimhauonsk ምርጥ ስም ጋ ላስተዋውቃችሁ
@susuh9667
@susuh9667 3 жыл бұрын
*_ቀጣይ ዶክተር ጨርሼ አዳመጥኩ በፊት አላዳመጥኩም ስኮምት እና አላህ ይድረስላት የምር ሂባየ አይ ሙኒራ_*
@ያረብልቤንበቁርአንአርጥብ
@ያረብልቤንበቁርአንአርጥብ 3 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን ዶ/ዘይኔ ከእንዲህ አይነቱ አላህ ይጠብቀን በጭንቀት ነው አዳምጬ የጨረስኩት አቤል ሂባ እንድትሰግድ መፍቀዱ በጣም ነው ደስ ያለኝ አላህም ነጃ ያወጣታል ኢንሸ አላህ ሌላው አቤል ሰልሞ ይሆን እሚልም ጥርጣሬ አደረብኝ አላህ ወደቀጥተኛው መንገድ ይምራው ሂባ የማን ትሆን ❓❓
@rahmaahmed3111
@rahmaahmed3111 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@mariyam8670
@mariyam8670 3 жыл бұрын
صبحنعلح
@hafizaderesawa1172
@hafizaderesawa1172 3 жыл бұрын
ሱብሀናላህ 😢😢😢 ወላሂ መጥፎም ሰራን ጥሩ ዞሮ ወደኛው ነው መመለሻው አይሙኒራ 😢😢😢
@kadeejamadeena7034
@kadeejamadeena7034 3 жыл бұрын
አህሌን ደኩተር አታሥጠብቀን በጉጉት ገደልከኝ
@aminat6074
@aminat6074 3 жыл бұрын
አህለን ዶ/ር እንደ እኔ የሂባን መጨረሻ ለመሥማት የጓጓ
@horiytehareaggaga9990
@horiytehareaggaga9990 3 жыл бұрын
ወላሂእኔ
@ቢንትኡመርነኝከደሴቤተሰቦ
@ቢንትኡመርነኝከደሴቤተሰቦ 3 жыл бұрын
ያረብ ከመጥፎ ጓደኛ አርቀን ፣፣፣ በጣም ታሳዝናለች ሂባ በሙስሊም ጓደኛዋ እድህ ያለዉስጥ መግባት
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 3 жыл бұрын
በጣም ሀቂቃ አላህ መጥፎ ጓደኛን ያርቅልን
@Hayuti-Selemtewa-Tube
@Hayuti-Selemtewa-Tube 3 жыл бұрын
የሂባን መጨረሻ ማየት ጓጓሁ ያረቢ አላህ ይጠብቃት ኢንሻ አላህ ሰላቷን ሰግዳ ዱአ ስለምታደርግ አላህዬ ከክፉ ነገር ይጠብቃታል ያረብ አላህዬ ከመጥፎ ጓደኛ አተ ጠብቀን ሙኒራ ጓደኛዋን በገዘብ ስትቀይር እሷዉ አደጋላይ ወደቀች ሱበሀን አላህ
@حديجهمحمد-ض2ث
@حديجهمحمد-ض2ث 3 жыл бұрын
ሰኞ አገር ልገባ ነዉ አይ ሊያልፈኝ ነዉ በቃ ዉዶቼ ዱአ አድርጉልኝ በሰላም እንድገባ
@ባባዬእወድሃለሁ
@ባባዬእወድሃለሁ 3 жыл бұрын
ሰላም ግቢ ውደ😍
@حديجهمحمد-ض2ث
@حديجهمحمد-ض2ث 3 жыл бұрын
@@ባባዬእወድሃለሁ አሚን ዉዴ በግብፅ አድርጌ ነዉ የምሄደዉ ጨንቆኛል አላህ የሰቱርበሰ
@ባባዬእወድሃለሁ
@ባባዬእወድሃለሁ 3 жыл бұрын
@@حديجهمحمد-ض2ث በግብፅ ትንሽ ከባድ ነው አብሽሪ ተወከሊ አለሏህ አላህ መአኪ ውደ
@seadaassentube8617
@seadaassentube8617 3 жыл бұрын
ሰላም ግቢ ማማየ
@halimaali3936
@halimaali3936 3 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ሀያቲበሰላምግቢ
@maymunamaymuna5196
@maymunamaymuna5196 3 жыл бұрын
ያረቢ ከምቀኛ አርቀን ሂባ በጣም አሳዘነችኝ ያአላህ ክፉሽን አያሰማን ያከሪም
@ameriyahamiza3072
@ameriyahamiza3072 3 жыл бұрын
ወይኔ ሂበዬ አሰዘናችኝ ግን እዝ ጋ ጥያቄ ለሂባ ለምን አትነቃብም ዉንዶቹ ተፈተኑ እኮ
@mekiabdutube1792
@mekiabdutube1792 3 жыл бұрын
የጥዋት እና የማታ አዝካር መርሳት ምን ያህል ተፅኖ እንዳለው ግን ስሜንቶቻችን ነው የተረዳነው
@زيناتسعيد-ك5ح
@زيناتسعيد-ك5ح 2 жыл бұрын
ያረብ አተመርጠህሦጠኝበጣምነዉየሚያሳዝነዉ
@ኡሚጀነቴTነኝየአላህባሪያ
@ኡሚጀነቴTነኝየአላህባሪያ 3 жыл бұрын
ውይየዛሬውስ ያስፈራል ሂባየአላህይጠብቅሽ ያረህማን
@nejashekur2897
@nejashekur2897 3 жыл бұрын
ከእንደዚ አይነት ጓዳኘ አሏህ ይጠብቃን የረብ
@nejashekur2897
@nejashekur2897 3 жыл бұрын
በጣም ሚየሰዝነው የዘሬው ጀዛከሏህ ኸይር
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 3 жыл бұрын
አህሌን ልቤ እያመተ ነው ያስመሁት ያህበዬ ነገር ሱብህን አለህ ከመጥፎ ጓደኛ ይጠብቀን ያርብ ስው ለስው ቶኮል ስያስብ በተዘዋዋሪ ያእጁን ያገኛል ዶ.ር በርተልን ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ምንም ብትቸገርም ቅን እንሁን መልከም እነስብ አለህ ይጠብቀን ያርብ ያርብ አደረ ይህን መደፈር ያምበለው በህይውቴ እዴት እደ ምፈረው አደረ እለህ ጠብቀን ህበዬንም ጠብቀት
@ዙዙነኝየወግድዋ-መ9ቨ
@ዙዙነኝየወግድዋ-መ9ቨ 2 жыл бұрын
አህለን ውሳህለን
@helalsadet8155
@helalsadet8155 3 жыл бұрын
ወይኔ ሂባ አላህ ህይሩን ይመረጥልሽ ውዴ አላህ ከመጥፎ ጓደኛ ይጠብቀን🤲🤲
@neimatube2559
@neimatube2559 3 жыл бұрын
ሰው ሲሞትባት ወየው እያለች የምትጮኸ የውመል ቂያማ ወየው እያለች ትቀሰቀሳለች ! ረሡል (ﷺ )kzbin.info/www/bejne/o6LQlHWfiMxgaNE
@mekiabdutube1792
@mekiabdutube1792 3 жыл бұрын
አህለን ወሳህለን
@horiytehareaggaga9990
@horiytehareaggaga9990 3 жыл бұрын
ዋለይኩምአሰላምወረህመቱላሂወበረካቱሁጥሩትምህርትነውጀዛከላህብያለሁከክፍጎደኛአላህይጠብቀንያረብሰውየዘራውንያጭዳልአይደልእሚባልእባክህእንዳታቆርጠው
@nazwadubai5158
@nazwadubai5158 3 жыл бұрын
የሥ እኔመጀመራነኝ ዛሬ ምልኮምት ዛሬ የኔነዉ በመጀመራማበብ ዶክተር ዘይኔ እባክህ እባክህ አሙሥአሙሥ አታዘግይብን ቶቶሎ ልቀቅልን ወላሂ እኔ በጉጉት ነዉ የምጠብቅ በተረፈ ያላህ ሠላም ላተና ለቤተሠቦችህ በሞላ ተመኘሁላቹህ።
@nazrul4837
@nazrul4837 3 жыл бұрын
አሚን አሚን ሀያቲ
@layelajemal7977
@layelajemal7977 3 жыл бұрын
አህለን ዶክተር
@ነኡቲከሌለንያለንይበልጣል
@ነኡቲከሌለንያለንይበልጣል 3 жыл бұрын
ያኢላሂ ማነው እደኔ ለሂቡቲየተጨነቀው ኽይር አስማን ያረብ
@firdousfir6493
@firdousfir6493 3 жыл бұрын
Aneee
@توكلعلللهكنفيكن
@توكلعلللهكنفيكن 3 жыл бұрын
ይቅርታ ግን ለምን ታሳጥረዋለህ በዛላይ ብዙ መዛዛት አለ ተመልካቾችህ ሞራን ጠብቅ እባክህ
@ሁሉምያልፍልL
@ሁሉምያልፍልL 3 жыл бұрын
አይጓደኛስታምናቸውምየግዳይትሲቀርባቻውመስበርግንማንኛውይሻልይሆን?
@afiyamuhamed7598
@afiyamuhamed7598 3 жыл бұрын
ነሸዳው ምን ቤት ነው ደቂቃውን ጨረሰው እኮ
@ያልተኖረልጅነትዛሬምበስደ
@ያልተኖረልጅነትዛሬምበስደ 3 жыл бұрын
አላህ ከመጥፎ ጓደኛ ይጠብቀን ሀቂቃ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው
@meymunabelay7229
@meymunabelay7229 3 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ሂባ ምንም አትሆንም‼ ሙኒራ ደግሞ የስራዋን ነው ያገኘችው😏
@الهمافتحليابوابرحمتك
@الهمافتحليابوابرحمتك 3 жыл бұрын
እባክህ ዶክተርየ ሂባና ኸሊልን አጋባልን አላህ ከመጥፎ ጎደኛ ይጠብቀን
@መክያነኝስልጤዋእስላምነው
@መክያነኝስልጤዋእስላምነው 3 жыл бұрын
ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ላይክ ሰብስክራይ እያረጋቹ አበረታቱት ዶክተር ዘይኔ ባንተ ብዙ ተምረናል ዙዋጅ ሰኢድ
@اميناتداود
@اميناتداود 3 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማው በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው ኢንሻአላህ ከዚያ በውሃላ እከታተለዋለው አብሺር ቀጥልበት በርታልን 👍
@nuratube9747
@nuratube9747 3 жыл бұрын
👍
@emureyantube2386
@emureyantube2386 3 жыл бұрын
ከኋላ ያለፈሽን ተከታተይው አብሽሪ በተረፈ ደምሪኝ
@የኔንጉስሀላሌA
@የኔንጉስሀላሌA 3 жыл бұрын
በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ይሄን ፕሮግራም ሽኩራን ዶክተር ዘይኔ
@በድርያየአልኢስላህተማሪ
@በድርያየአልኢስላህተማሪ 3 жыл бұрын
አላህየከክፉጓደኛ ጠብቀንየአላህ የስውልጅበስራው ወንጀልእንጅ አይፍተንም ሂባየየእኔውብ በጣምነውያሳዘነችን ሱዚመሽአላህ
@mekiabdutube1792
@mekiabdutube1792 3 жыл бұрын
በርታልን አላህ ይጠብቅህ
@ኡሙሀናን-ዸ3ከ
@ኡሙሀናን-ዸ3ከ 3 жыл бұрын
🌷🌷አህለን ዶክተር ዘይኔ በጉጉት እያጠበኩነበር ያፍቅር xፓየርድ
@mekiyahussen8986
@mekiyahussen8986 3 жыл бұрын
እኔም
@በድሪያ
@በድሪያ 3 жыл бұрын
ሰሪ ለሰሪው እሾህ ለጠሪው የሚበለው በረውደ ውስጥ አዬውት አለህ ይጠብቃን ከሀረሙ መንገድ
@hananahmed5444
@hananahmed5444 2 жыл бұрын
Ya Allah yemunira keffat.....yaw lerasuwa terefat....subhan Allah
@madinaibrahim3651
@madinaibrahim3651 3 жыл бұрын
ahlen mannew endene yenafekew
@medinaendris3713
@medinaendris3713 3 жыл бұрын
ያረብ ከመጥፎ ጓደኛ ጠብቀን እኛንመም ጥሩ አረገው ያአላህ ሂባየ አሣዘነችኛ
@ahlam779
@ahlam779 3 жыл бұрын
አይ ሙኒራ እውነት ሙስሊም ነችግን የምትወዳት ጓደኛዋን እዴት ለካፊርና ለአውሬ ትሰጣታለች አላህ ይህዴች
@citynaser239
@citynaser239 3 жыл бұрын
አላህ ጥሩ ጎደኛ ያርገን ይስጠን
@zedtube9517
@zedtube9517 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ዶክተር ዘይኔ በርታ እንደሞ በፁሁፍ ሼር አደርገዋለሁ
@bintadem9132
@bintadem9132 3 жыл бұрын
Subhan allah allah ke metfo guwadegna yitebken
@hayatyoutube3321
@hayatyoutube3321 3 жыл бұрын
ماشاء الله
@ስወድህልኑር-አ2ዸ
@ስወድህልኑር-አ2ዸ 3 жыл бұрын
እስኪ ዘዋጅ ሰኢድ ግሩብ አስገቡኝ ቁሬን ስቀይር ወጥቸ ቀረሁ
@zizizmohammedsysgsf2974
@zizizmohammedsysgsf2974 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለን አኩና
@kubrakubra8580
@kubrakubra8580 3 жыл бұрын
እይ ፍቅር ዱሮቅረ ደብዳቤው ግዜ ከመጥፌ ጎደኝ ይጠብቀን
@sitrazee13
@sitrazee13 3 жыл бұрын
አህለን ዶክተር ሙኒራም ሂባም አሳዘኑኝ ሂባ ግን አላህ ይደርስላታል ምንም አቶንም ትንሽ ግን አጠረ
@حليمهابراهيم-ر4ك
@حليمهابراهيم-ر4ك 3 жыл бұрын
አላህ ይድረስላት ግን አላህ ጥሩ ባሪያውን ይተዋል ብየ አልገምትም ከሶላት በሓላ ሁሉንም አላህ ያገራላታል ኢንሻ አላህ
@አለምወደየትእሄደችነው
@አለምወደየትእሄደችነው 3 жыл бұрын
በነገራችን ላይ አንድ ሙስሊም በንስትህ ባባትህ ማለት አይችልም አይደል።
@مريمعمر-ح2ع
@مريمعمر-ح2ع 2 жыл бұрын
ሰው እራሡ በቆፈረው ጉድጓድ ይገባል የሚባለው እውነት ነው ሙኒራ የስራዋን ነው ያገኘችው ሂባዬ ግን አላህ ያግዛት ጨነቀኝ ያረብ ክፉ እንዳይነካት
@አልሃምዱሊላህ-ቀ3ዐ
@አልሃምዱሊላህ-ቀ3ዐ 3 жыл бұрын
ጀዛከሏሁኸይረን ወንድማችን የአሏህ ከባድ ነዉ መጥፎ ጓደኛ ሙኒራ አናደደችኝም አሳዘነችኝም ሱብሃነከ የአሏህ ስራ ለሰሪው አሉ ሂባየ አሏህ የወጠብቅሽ አስተያየት ባልሰጠም ዘወትር ተከታታይህ ነኝ ተመስጨ አንድ በአንድ እየሳልኩ ነዉ የማዳምጠው እንደ ሃሙስ ለታው የጠበኩት ቀን የለኝም ስታቆመው ሂባ ላይ ነበር እስከዛሬዋ ቀን አረሳሇትም ምን ሁና የሆን እያልኩ አሏህ ሁላችንንም መልካም ያድርገን ከመጥፎ ሰው ይጠብቀን ወይኔ አቤል እባክህ አደራ ሂባን እንዳትጎዳት አሏህ ይጠብቅሽ በጉጉት ነው የምንጠብቅህ ብዙ ትምህርት እየወሰድንበት ነዉ ጀዛከሏሁ ኸይረን ሃሙስ ሳይደርስ ይለቀቅልን ሱዛና እና አብደል ሃይ የሚገናኙበት በስልክ እንኳ ናፍቆኛል
@ፊርዶስይማም-ጰ9ቐ
@ፊርዶስይማም-ጰ9ቐ 3 жыл бұрын
ኧረወላሒእኔተቃጥሌልሞትነውሀሙስእስከሚደርስ
@elmiyubi3789
@elmiyubi3789 3 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ በጣም የሚያምር ትርካ ነው አላህ ይጨምርልህ
@ያወቁትማሳወቅመልካምነትነ
@ያወቁትማሳወቅመልካምነትነ 3 жыл бұрын
መጥፍከመሆንአላህይጠብቀን አያችሁምንአደሆነች ጓደኛዋ
@medinaendris3713
@medinaendris3713 3 жыл бұрын
ወላሂ በጉጉት ነው የምሠማው አለቀ አላለቀ እያልኩ ነው የምሠማው
@ዙዙነኝየወግድዋ-መ9ቨ
@ዙዙነኝየወግድዋ-መ9ቨ 2 жыл бұрын
ቆይ እያለቀነው የመጭርሻስትል
@zeynebayoutube3916
@zeynebayoutube3916 3 жыл бұрын
ወይይይይ ሀቂቃ ልቤ ቀጥ ልትል እያለች ነው ያለቀው ያረብ ከመጥፎ ጓደኛ ጠብቀን
@firdousfir6493
@firdousfir6493 3 жыл бұрын
Yalh hiba habibati alh yitabqshiii alh wayi kamtafo gany tabqnyii
@በለውሂልማህፉዝላይተፅፎብ
@በለውሂልማህፉዝላይተፅፎብ 3 жыл бұрын
ወይኔ መጥፎ ጓደኛ ለሰው በቆፈረችው ጉድጓድ ራሷ ገባችበት ሂባን አላህ ይጠብቃት ። ግን መደፈሯ ያሳዝናል ማለቴ ክፉ ብትሆንም ለሴት ልጅ ይሄን መስማት ያመኛል ። እኔ ለነገሩ ከመደፈር በላይነው የደረሰብኝ ጉድ ብቻ አስቢነአላሁ ወኒዕመል ወኪል?
@ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ
@ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ 3 жыл бұрын
እስኪ ማነው ከሙና መጥፊነት የተማረው ለሰው ጉጉድጓድ አትቆፍሩ እናንት ልትገቡበት ትችላላችሁ ለሰው ጡሩ ተመኙ ጡሩ ታገኛላችሁ ከአላህ. 👍👍👍👍🌴🌴🌷🌷
@Lulu-rd7yu
@Lulu-rd7yu 3 жыл бұрын
ኡፍፍ የዛሬውስ ያስደነግጣል ግን ሂባ ምንም አትሆንም ኢንሻአሏህ እኔም ጓደኛዬ እንደዚህ አድርጋኝ ወላሂ ምንም ሳልሆን ምንም ሳያደርገኝ አንድ ቤት ብቻችንን አድረናል ጭንቀቱ በጣም ከባድ ነው ግን ያረብ ካልነው አሏህ ያግዘናል በሰዓቱ ሶላት እንኳን አልሰግድም ነበር ግን በጨለማ እያለቀስኩ ያረብ አግዘኝ አልኩት አልሃምዱሊላህ አገዘኝ ነፃ አወጣኝ ሂባየን አሁን ስትሰግድ ዱአ ታደርጋለች ምንም አትሆንም አሏህ መዉጫዉን ያበጅላታል
@sikosilo7134
@sikosilo7134 3 жыл бұрын
ዶክትር እባካቹህ በቴሌ ግራመወ ኦደኦ አድርጉልን ለላይኩ ወላሂ በዝህ ላይክ እሰጣለሁ በበኩሌ ሁሌም አረጋለሁ
@emureyantube2386
@emureyantube2386 3 жыл бұрын
ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ይባላል ሙኒራ
@har5156
@har5156 2 жыл бұрын
ከመጥፎ ጓደኛ አላህይጠብቀን
@هديةهدية-ب6ك
@هديةهدية-ب6ك 3 жыл бұрын
ያከሪም ከመጥፎ ጎደኛ አትው ጠብቀኝ
@ጀሙየአላህባሪያ
@ጀሙየአላህባሪያ 3 жыл бұрын
Allah kemetfo gaega etebken
@selimtube404
@selimtube404 3 жыл бұрын
አላህ ከመጥፎ ጎአደኛ ይጠብቀን ያረብ በጀመርኩት ብስንት ጊዜ ጨረስኩት 😘 ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው ሙኒራ በገዛ እጃ
@BillB7
@BillB7 5 ай бұрын
Ya Allah tiliq timihirt 😢
@ኡሙሂባቲዩ
@ኡሙሂባቲዩ 3 жыл бұрын
ውዱ ኡስታዛችን ጀዛከአላህኽይር ሂባ ውዱ ልታረግ ስትሄድ ብትጠፍ ብየ አስብለሁ ብታመልጥ ለሰወች መጥፎ ማሰብ ሂወቶን አበላሸች ተደፍራ ትልቅ ትምህርት ነው አላህ ይጠብቅህ እኔ በ2ስልኬ አለሁ ሰብስክራይብ
@ameriyahamiza3072
@ameriyahamiza3072 3 жыл бұрын
አህሌን እስክ ልስማ በጉጉት ጠብቄ ነበር
@ፎዚስልጤዋ
@ፎዚስልጤዋ 3 жыл бұрын
አህለን ብላነል ዶክቶሩ አይይይይ ኡነት ለመነገር ሙኒራ ከደረገችው ክህደት አንፃር ይገባታል ሚየስብል ቢሆንም መለት አልፈልግም ምክንያቱንም ሴት ነኝ በሴት ልጅ ከሚደርሱበት ሙሲባዎች አንደኛውነ ትልቁ ሙሲበነው ያደራሰባት ለሂባ አዝነላት ቢሆኖሮ እሄ ሁሉ በልመጣባት ጀሊሉ ማገነዘብን ይወፍቃን አማ ሂባጋ ታስፈ አለ ምክንያቱንም ልትሰግድ ነው ያመለት ደሞ ከውዱዱ ልትገነኝ ነው እሱ ዘንድ መላ አይጠፈም እንሻ አላህ
@foziyatube4807
@foziyatube4807 3 жыл бұрын
አሰወሙአለይኩም ወድ እህት ወድሙች ሰላማችዉን ያብዛዉ ኑ ወደቤቴ መልካም ነገር እንማማር
@zntub4234
@zntub4234 3 жыл бұрын
ፎዚ'ውድ'ደምርኝ'በቅነት
@ሶፍያብንትታጁ
@ሶፍያብንትታጁ 3 жыл бұрын
አህለን ዶክታር በጣም ነዉ የደናገጥኩ ከማጢፎ ጎደኛ አላህ ይጠብቃን ሂባ በጣም አሰዛናችኝ ምን እፈጣሪ ዪሁን ቀጠይ በጉጉት እጠብቃለን
@ethiopialady1515
@ethiopialady1515 2 жыл бұрын
Masha alha yamtkrbuten porgram bagugut nawu yamdmxawu
@radyiatube1266
@radyiatube1266 3 жыл бұрын
የፍቅር × ፓየርድ ሰወደው በጉጉት ሰጠብቀው ሰብቸ ገና አየሁት
@AMINA_ALI
@AMINA_ALI 3 жыл бұрын
ያረብ ከመጥፎ ጓደኛ አሏህ ይጠብቀን ያአሏህ
@zaynyaaa2009
@zaynyaaa2009 3 жыл бұрын
አይ መጥፎ ጎደኛ አላህ ይጠብቀን ያረብ
@amuabas3036
@amuabas3036 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ መልካም ጓደኛ ከአላህ የሚሰጥ ነው አላህ አስመሳዮችን ሳይሆን መልካሞችን አብዛልን ያረብ
@Lbueguguftu
@Lbueguguftu 3 жыл бұрын
ያረብ ሂባን እርዳት ከካፊር ተንኮል ሙኒራ ለገንዘብ ብላ የራሷን ህይወት አበላሸች ሂባ አላህ ያወጣታል መልካ ጓደኛን አብዛልን መልካም ያርገን ሱዛናን አብዱልሀይን አላህ አይለያቸው ሱዛናን በእስልምና ያፅናት ሜትረፈ ማሻአላህ
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ቀ1ቸ
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ቀ1ቸ 3 жыл бұрын
በረታ እያዝናና ያሰተምረል
@noriyanoriya9501
@noriyanoriya9501 3 жыл бұрын
የአላህ የዛሬ ከባድ ነው
@kamilataju2881
@kamilataju2881 3 жыл бұрын
ያአላሕ የዛሬው በጣም ይጨንቃል ኧረ ዶክተር ደቂቃውን በነሺዳና ባንተ አስተያየትነው የጨረስከው ኧረ ተው ትንሽ አስረዝመው ያአላሕ ሒባ አላሕ ከክፋ ነገር ይጠብቅሽ ጀዛከላሕከይር ዶክተር የደቂቃው ነገር ግን አስብበት
@حديجهمحمد-ض2ث
@حديجهمحمد-ض2ث 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን
@ፋቲየስለጤዋተዩብ
@ፋቲየስለጤዋተዩብ 3 жыл бұрын
በጉጉት።ሥጠቢቀዉ።ነበሪ
@ዘይነብ-ዘ8ቘ
@ዘይነብ-ዘ8ቘ 3 жыл бұрын
ጀዛከሏሁኸይረን
@mlove7326
@mlove7326 3 жыл бұрын
አህለንንን ዶክተር
@hayatyousof2305
@hayatyousof2305 11 ай бұрын
የአላህ
@rezikahussein8549
@rezikahussein8549 3 жыл бұрын
Uuffe hibaye yene konjo 😭😭😭
@rabiahussain3850
@rabiahussain3850 3 жыл бұрын
አህለን
@Hanna-ug7op
@Hanna-ug7op 3 жыл бұрын
አህለን
@የአባይልጅ-ፀ3ዘ
@የአባይልጅ-ፀ3ዘ 3 жыл бұрын
ማነዉ እሥኪ የፍቅርxፓየርድን በጉጉት የሚወድና የሚያደንቅ የሚደግፍ እኔበራሤ ምንጊዜምቢሆን ከዚህከዚዋጅሠኢድቤተሠብ መራቅአልፈልግም በአላህፍቃድ
@ekrama2280
@ekrama2280 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ሷሊሀነኝየረቢባሪያ
@ሷሊሀነኝየረቢባሪያ 3 жыл бұрын
ወይ ሙኒራ
@ፊርዶስይማም-ጰ9ቐ
@ፊርዶስይማም-ጰ9ቐ 3 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍ
@neimabenitbaba8336
@neimabenitbaba8336 3 жыл бұрын
ሠላም
@nermeenmohammed8002
@nermeenmohammed8002 3 жыл бұрын
ጀዘ
@semira-511
@semira-511 2 жыл бұрын
ወይ መጥፎ ጓደኛ!
@ፋቲየስለጤዋተዩብ
@ፋቲየስለጤዋተዩብ 3 жыл бұрын
ትሥትህል።ሙንሪ
@ኡሚyouTube-l5j
@ኡሚyouTube-l5j 3 жыл бұрын
ማሻአላ አደኛ ነኝ ግን አስተያያትአለኝ አይቆይብን?
@Tube-ds1ld
@Tube-ds1ld 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሊላህ ወበረካቱ አህለን ወላሂ በጣም ደስ ይላል ሂባዬ አላህ ኸይሩን ይሻልሽ በቆፈሩት ጉድጓድ መግባት አይቀርም ያከሪም ያተንም ሀቅ ምጠብቅበት የሰዎችን ሀቅ ምጠብቅበት አቅም ስጠኝ አላህ ረጅም ሀያት ከኢማን ጋ ይወፍቅልኝ ውድ ወድሜ
@meymunabelay7229
@meymunabelay7229 3 жыл бұрын
ወሬውና ነሽዳው ነው የሚበዛው ፕሊስ ቀንሰው
ሴቶች እየቀረቡህ የሚሸሹህ ለምንድን ነው? #relationshipadvice #love #dating
33:03
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 3,9 М.
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 5 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,1 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 107 МЛН
ሀላሌን || ሙሉ ክፍል
1:18:37
Amin Multimedia Production
Рет қаралды 29 М.
♥ፍቅር X ፓየርድ የለውም 【27】መሳጭ የመርከዝ የህይወት ታሪክ
20:05
አክመዋለው!
1:30:22
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 7 М.
♥ፍቅር X ፓየርድ የለውም ክፍል 20/ ሃያ መሳጭ ታሪክ
41:16
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 11 М.
አንችው ነሽ ክፍል  አስራ ስድት (16)
31:04
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 5 М.