ፍቅር X ፓየርድ የለውም 95

  Рет қаралды 5,714

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE

ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE

Күн бұрын

Пікірлер: 165
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 Жыл бұрын
ቴሌግራም ቁ 2 t.me/+Fzj6ZCC1naA4YTc0 ቁጥር 1 =>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂 =>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂 =>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂 =>ዝሙትን ለማጥፍት🍂 =>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂 የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂 "ሼር ጆይን^ ☞Telegram.me//ZewagSeid t.me/ZewagSeid
@tube9049
@tube9049 Жыл бұрын
ስልክህን ላክልኝ
@kenzmobile9444
@kenzmobile9444 Жыл бұрын
አያስገባም😔🥰
@GiasBd-wi3yn
@GiasBd-wi3yn Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ሚገርም ነው
@mekiyatube5716
@mekiyatube5716 Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር❤
@MadenAhmed-u7q
@MadenAhmed-u7q Жыл бұрын
ጀዛ አላህ ከይር ሥለ صلاة التسبيح አንድ ቢደወ ሥራልን ይችን ሦላት መተመለከተ ሥላሠጋገዶም ሥለሁሉም ነገር አጠር መጠን ያለይ ቢደዉ
@ስወድህልኑር-አ2ዸ
@ስወድህልኑር-አ2ዸ Жыл бұрын
ዛሬ በጣም አዝኛለሁ ሙስሊም ሚዳወች ይለፋሉንግን ክፍያ ዜሮ ሀሩን ሚዳ በቀደም ሲናገር ነበር 😢😢
@በለውሂልማህፉዝላይተፅፎብ
@በለውሂልማህፉዝላይተፅፎብ Жыл бұрын
በጣም አጅብ ነው ግን ክፍያቼው ከአለህ ዘንድ መሆኑ እጅግ ያስደስታል
@emukalid25
@emukalid25 11 ай бұрын
ሀዪ የኤፊቢዋ ጓድኛዬ ነሽ ፖሮፋይልሽ ሳይ ትዝ አልሽኝ ውዷ
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt Жыл бұрын
በሲህር የሚስቃዩትን እህቶቻችንን የተፈናቀሉን ህዝባችንን ሀገራችንን በዱአ እናስታውሳቸው
@jemilamengestea8294
@jemilamengestea8294 Жыл бұрын
አብሽር ዶክተር አላህ የማያልቀውን እንጀራ ይወፈቅህ ከሰው የአላህ ስጦታ ይበልጣል አላህ ይበርታህ ወላሂ ደስ እያለኝ ነው እማየው ስራ እየሰራሁ ነው እማየው ወላሂ ምንም ሰይደክመኝ ስራየን እጨርሳለሁ ብዙ ቁም ነገር አለው
@firdoustube5078
@firdoustube5078 Жыл бұрын
ዶክተርየ ዛሬስ በሳቅ ከአፉ ቅቤው መሀል አይ የሪዝቅ ጉዳይ
@awelibrahim9973
@awelibrahim9973 Жыл бұрын
አላህ በኸይር ነገር ይጀዛህ ደግሞ አንተ በተመቸህ ሳአት ልቀቅልን እኛ በማንኛውም ሳአት ለመስማት ዝግጁ ነን አብሺር አላህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ያረብብብ🤲🤲🤲
@GiasBd-wi3yn
@GiasBd-wi3yn Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይክፈልህ ወድም ያልታሰበ እርዝቅ ይስጥህ የአኸራ ወድማችንን ሀሳብህን ይሙላልህ ይሙላልን ያሪብ ያረብ
@legambotube9740
@legambotube9740 Жыл бұрын
ዶክተር ዘይኔ ልብህ የምትመኘውን መልካም ምኞትክን ሁሉ አላህ አሟላለት ከሰፊ ቤት ከሰፊ ቤተሰብ ከስፊ ሪዝቅ ጋ ከሙሉ ጤና ጋ ይወፍቅህ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን ወላሂ ቤተሰቦቻችን ናውቀኛል ይባስ ደሞ ኔቶርኩን ሁሉ ዝግትግት አለ ሰላም ከአንተ ነውና ሰላሙን አምጣልን አላህዋ አመፀኞችንም አንተ ያዝልን ያ ኢላሂ😢😢😢😢😢
@hussenhassen2682
@hussenhassen2682 Жыл бұрын
አላህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ያረብ እኛንም አላህ የራሳችንን ሂወት ይስጠን
@الحمدللهربالعالمين-د8ن
@الحمدللهربالعالمين-د8ن Жыл бұрын
امين يارب 🌹✅️
@firdoustube5078
@firdoustube5078 Жыл бұрын
አይ ሳሚሀየ አይዞን ሱዛናንም በፍቅር ቢያስበልጥ ሙስሊም ስለሆነ ብዙ ስለሚያውቅ ፍትህን አያጎድልም😊
@M-lk2py
@M-lk2py Жыл бұрын
አህለን ዶክተር ዘይኔ አብሽር አላህ የማያልቀውን ሪዚቅ ይወፍቅህ ከሰው ይልቅ የአላህ ስጦታ ይበልጣል አላህ ያበርታህ ወላሂ ምስጦ ብየ የማዳምጠው ፕሮግራም ነው ሀሩም ሚዲያ ከዚህ ቀደም ሲናገር ነበር ሙስሊም ሚድያ በጣምያሳዝናል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@saadamohammed8292
@saadamohammed8292 Жыл бұрын
ሶለለሁ አለይሂ ወሰልም ወአለይኩም አሰለም ውድወንድማችን ዘይኔ ለኛ ለፍተህ እንደምተቀርብልን ሁሉ አለህ የምተለፈበት ሰፊርዝቅ ከሙሉ እማን ጤናገር ይስጥህ የረብ ችግር ሚበል አይከህ የዱኒየውንም የኬረውንም ቤት የሰምርልህ የረብ የከሪም የረዘቅ የከቢር የሙተከብር እኛንም በሰመነውሚንጠቀም የርገን የረብ
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ዶክተር ዘይኔ አብሬ ሳኩኝ አልሃምዱሊላህ ያላሰብከውን መልካሙን አላህ ይወቅህ ያረብ
@hayat161
@hayat161 Жыл бұрын
ያበናት አታጨናቁት በተመቸው ሠአት ይለቅልናል
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ Жыл бұрын
ኢ ወላ እኔም በጣም ነው በጉጉት የምጠብቀው ግን ስለማይመቼው ነው በሚል ፀጥ እላለሁ ነገሮችን አላህ ያመቻችለት
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@nazwadubai5158
@nazwadubai5158 Жыл бұрын
አወ ሠብር አድርጉ በተመቸዉ ሥአት ይልቀቅ እንደ እሡ እኮ የራሡ ሂወት አለዉ ሆ አብሽር ዶክተርየ🎉🎉
@emukalid25
@emukalid25 11 ай бұрын
አላህ ብርታቱ ይስጥ ወንድም ማሻ አላህ በጣም ጠንካራ ነህ አላህ የልቦናህ ሁሉ ያሳካልህ ያረብ ❤🙏
@zaharaseid7113
@zaharaseid7113 Жыл бұрын
ያበናት እስኪ ዶክተር ዘይኔን መቶ ሺ እናስገባው በረቢ
@HgGh-hf1dt
@HgGh-hf1dt Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ጀዛከላሁ ኸይር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ
@sofiyasofiya4270
@sofiyasofiya4270 Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ አንተም በለፋህበት እኛም ባዳመጥንበትለሁላችንም አጅራችንን ከፍ ያርግልን ያረብ
@mlekaali
@mlekaali Жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ዶክተር ዘይኔ እዴት ናቹ. ጀዛኩም አላሁ ኽይር ወላሂ ኢሂ ፕሮግራም በጉጉት የምጠብቀው ውስጤ የጠገነኝ. እራሴ እድፈትሽ ያረገኝ አላህ ሙሉ ሀጃህን ይሙላልክ. አላህ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ይጠብቃቹ ያረብ ❤❤
@alhamdulillaallahkulhalalh2196
@alhamdulillaallahkulhalalh2196 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ደራስኩበቹ 1.. 94 ሰደምጥ ሳምንት አሎሰደብኛም ብቻ 👂🎧 እችን ተውት አትጠይቁኝ ያአላህ ሁልጊዜ ስልካቸው የማይለያቸው እዴት እየስቸላቻው ነው
@اماحمداماحمد-م9ظ
@اماحمداماحمد-م9ظ Жыл бұрын
አብሽር ሱብር ነው ዋናው አላህ ሀጃህን ያውጣልህ አላህ ያስደሳህ አላህ የማያልቀውን እርዚቅ ይወፍቅህ
@ayoomalenezi4226
@ayoomalenezi4226 Жыл бұрын
ያረብ አላህ ሀጂህን ያወጣለሁ ኢላሂ አብሽር ሁሉም ለከይርነው
@الحمدللهربالعالمين-د8ن
@الحمدللهربالعالمين-د8ن Жыл бұрын
امين يارب العالمين
@samsonga3059
@samsonga3059 Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስይላል አላህ ኸይሩን ይወፍቀን ብዙያስተምራል ሹክርን
@AminatDmesie
@AminatDmesie Жыл бұрын
የዛሬ ሁለት አመት እንደቀልድ ክፍል አንድንኳ በደንብ ሳላይ የተውኩት ፕሮግራም ይሄ አሁንን በሶሰት ሳምንት ከመጀመሪያው ጀምሬ እዚህ ደረስኩ በጓደኛየ ሰበብ ጀዛከላህ ኸይር ዶክተር ዘይኔ አላህ ሁላችንንም እውነተኛ አፍቃሪና ጠቃሚ እውቀት ይስጠን ያረብ
@ስደተኛዋ
@ስደተኛዋ Жыл бұрын
ወአይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ዶክተር ዘይኔ በዲንያም በአኼራም የተስተካከለ ሀያት ይወፍቅህ
@hiba-wk4oz
@hiba-wk4oz Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ምስጥ ብየ አዳመጥኩት አብሽር ደኩተር ዘይኔ በቻልክበት ሰአት ልቀቅንን አላህ ያግዝህ
@umfajir445
@umfajir445 Жыл бұрын
አላህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካል ያረብ ኽይር ጀዛህን ይክፈልህ እኔ ሁሌም እከታተላልው ከአቺውነሽ ጀምሬ ሌሎችንም ቨድወች በጣም ነው የምወደው❤❤❤❤❤❤❤
@selimtube404
@selimtube404 Жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኽይር ዶክተራችን ዛሬ ብዙ ሀሳቦች ተነስተዋል የዶክተር ሳሚይ ነገር ፈገግም አደረገኝ ግን ደግሞ አሳዘነችኝ የሂቡና የፊልሰን ውይይት ይጀንን ብቻ ብዙ ጠቃሚ ነገሮች አሉ ስለ ሶላተ ተሳቢህ ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማ እና እንጠብቃለን ዶክተራችን ያበናት ማስታወቂያ ሲመጣ አትለፉት ሀባይብ ተውት እራሱ እስኪጨርስ ይገባኛል ትረካው ሊያጎጎችሁ እንደሚችል ግን ለዶክተራችን ይጠቅመዋል የምወዳችሁዋ❤❤❤
@LLl-w1w6r
@LLl-w1w6r Жыл бұрын
አብሽር ዶክተረ ይሻአላህ አላህ ያሰብከውን ሁሉ አላህ ያሳካልህ ያረብ
@aminaabdullah9322
@aminaabdullah9322 Жыл бұрын
ዋለይካም ሰላም አህለን ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ያላሰብከዉ ኸይሩን ይወፍቅህ ጀዛኩም አላህ ኸይርን
@WsWs-h1e
@WsWs-h1e Жыл бұрын
አያስክርም የሚለው እውነት አደለም ምክኔቱም ዱአ እንድርግ ብለው ሲጀምርሩ አላህ ይሥጥህ ይሉ ነብር ከዛ እኔ ሠጥችህ አለሁ ይላን ለዝህሥ ምን ትል አለህ ምክኔቱም የስክራን
@hussenhassen2682
@hussenhassen2682 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ዶክተር ዘይኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ራህመትነኝየናቴናፋቂ
@ራህመትነኝየናቴናፋቂ Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሊን ዶክተር ዘይኔ ያሰብከውን ሁሉ አላህ ያሳካል ያረብ
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ Жыл бұрын
ሀሊመቱ ምርጥ እናትኮ ነዎት የእርሰዎ ይለያት
@ሳብርኒዱኒያጣፊነት
@ሳብርኒዱኒያጣፊነት Жыл бұрын
አህለንአድስነኝግንከክፍል1 51ከጀማርክሰምንትውበጠምደስእለል በርተበጠምአስተማሪነው አብሽሩበርተ
@madinahashm7409
@madinahashm7409 Ай бұрын
አላህ ኸይር ስራህን ይቀበልህ
@kamliateymustalije7048
@kamliateymustalije7048 Жыл бұрын
Allah ytbkhe yrbe ygzke abshir brta
@ሠኢድሠኢድ-ኈ7ተ
@ሠኢድሠኢድ-ኈ7ተ Жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير
@allahalrahman833
@allahalrahman833 Жыл бұрын
አብሸረ አላህ ተመልካች ነው
@hayahaya3109
@hayahaya3109 Жыл бұрын
አላህ ከዲካምህ በላይ ሚንዳህን ይክፍልህ ዱኒያ አኺራህን ያስምርልህ ዶክተር ዘይኔ
@fafiibrahim5680
@fafiibrahim5680 Жыл бұрын
جزاك الله خير ماشاءالله تبارك الله
@mekiyatube5716
@mekiyatube5716 Жыл бұрын
ዋአሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር ዶክተር እስቲ በዱአአስቡኝ ወደሀገር እገባለው ብሌ ሊስባሲ ተዘጋብኝ
@jemilamengestea8294
@jemilamengestea8294 Жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ነው ጀዛክ አላህ ኸይር ወላሂ እኔ በቅረብ ነው ያየሁት እንን ተክፍል 1እስከ ክፈል 94 በአጫር ግዜ ነው ያየሁት
@الحمدللهربالعالمين-د8ن
@الحمدللهربالعالمين-د8ن Жыл бұрын
جزاكم الله خيرا وبارك فيكم جميعا
@yusuffamily1454
@yusuffamily1454 Жыл бұрын
Abeshri Allah yasebkew Hulu yimulaleh
@ኡሙአማር-ጠ9ነ
@ኡሙአማር-ጠ9ነ Жыл бұрын
ጀዛክላህ ዶክተር ዘይኔ👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@اميجنتي-ش3ر4ه
@اميجنتي-ش3ر4ه 8 ай бұрын
አይይይ ዩቱዩብ መክፈል ካለበት ላንተ ነበር ወላሂ በደንብ መክፈል ነበረበት አላህ ኸይር ጀዛህን እጥፍ ድርብ አርጎ ይክፈልህ ኢንሻ አላህ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Жыл бұрын
ጀዛከላ ኸዪረን ደኩተር
@MGMG-z1d7d
@MGMG-z1d7d Жыл бұрын
💔ሂበቴ የመከርቻት. ፌልሰንን. በራሴ ውስጥ አርጌ ሳየው የውስጤን ማን ነገራት እያስባለይ ነው
@rumitube5720
@rumitube5720 Жыл бұрын
Jezkaallaah akki barataa wallahii yemrmi wedim nehee
@Dubaiddubai
@Dubaiddubai Жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይርን ዶክተር አላህ ሀሳብህን ሀጃህን ሙሉ ያድርግል ዶክተር
@-seneatube2767
@-seneatube2767 Жыл бұрын
ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ያሰብከውን ሁሉአላህ ያሳካልህ
@ስደተኛዋሻማyouTube
@ስደተኛዋሻማyouTube Жыл бұрын
አህሌን ወህራባ ቀስ ቀስ እንደትወድቁ😂😂😂😂😂😂😂😂
@الحمدللهربالعالمين-د8ن
@الحمدللهربالعالمين-د8ن Жыл бұрын
امين يارب العالمين وإياكم ✅️✅️🎁🎁🎁
@mayymoonma1527
@mayymoonma1527 Жыл бұрын
اهلاً دوكتر جزاك الله خير💐💐💐
@hayatahmad3279
@hayatahmad3279 Жыл бұрын
ماشاء الله جزاك الله خير اخي شكراً
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ Жыл бұрын
ዶክተር ሳሚያ አንጀቴን በላችው😢 የሂባዬ ምክር ፍቅር ሲይዝ ውነቷን ነው እውር ድንብር ያደርጋል😅😅
@izjlzjs2733
@izjlzjs2733 Жыл бұрын
ጀዛከላከይርደኩተርዘይኒ
@seadahusin634
@seadahusin634 Жыл бұрын
የአላህ ሀላልነገርእያሥተላልፊክ ብትክፈልምናለበአላህግን
@ikeramabdella4838
@ikeramabdella4838 Жыл бұрын
ያአላህ❤❤❤❤❤
@SayaSaya-qd5nc
@SayaSaya-qd5nc Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ዛሬ ከክፍል አዲ ጀምሬ ሁለተኛ ዙር ክፍል 51 ስደተኛ ስለሆኩ ነው መሠል ስሰማው ስለኔ ያወራ መሠለኝ አይይይይ
@kyerakyera2251
@kyerakyera2251 Жыл бұрын
አህሌን እንኳን ደህና መጣህ ሳምት ስጠብቅ ነበር
@zeynebayoutube3916
@zeynebayoutube3916 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላህ ዶክተር ዘይኔ አብሺር ያሰብከውን አላህ ያሳካልህ ደግሞ ስለ ገንፎው በጣም ነው ያሳቀኝ. ሽኩራን ነርታ
@temimaseidele8608
@temimaseidele8608 Жыл бұрын
ወእሌ ኩምአሰም ወረመቱለይ ወበረከቱ አህልን ዶክተር በሰመነው ተጠቀሚ የድርገን
@dxb-li6ps
@dxb-li6ps Жыл бұрын
ሺኩረን
@ኢስላምነውሂወቴ-ጰ2ተ
@ኢስላምነውሂወቴ-ጰ2ተ Жыл бұрын
አህሌንንንንን አንደኛ ነኚ ልተኛ ወይስ ልስማ ልክ ልተኛ ስል
@rumitube5720
@rumitube5720 Жыл бұрын
Jezkaallaah keyri wayi hibaa mafatani Yale new gin ba tedari allaah ayfatin bichaa
@mistsara1763
@mistsara1763 Жыл бұрын
ማሻአላህ የዛሬው የገፎው ነገር ግን ክክክክክ
@yemameeht_َِّٕ
@yemameeht_َِّٕ Жыл бұрын
አህለን ዶክተረ በጉጉት ሰጠብቅ ሸበካየ ተበላሺቶ አረፈ
@ummuhanifaa7792
@ummuhanifaa7792 Жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
@Samira-g5z4z
@Samira-g5z4z Жыл бұрын
ሽኩረን ሰላቀረብክል❤❤❤
@አሚናትሰይድአሚናትሰይድ
@አሚናትሰይድአሚናትሰይድ Жыл бұрын
አላህ ያሰበከውን መልካነገር ሁሉ ይሙላልህ
@NaimaNaima-ss7ft
@NaimaNaima-ss7ft Жыл бұрын
ጀዛኪላሁ ኸይረን ዶክተር ዝይና
@rahmt2392
@rahmt2392 Жыл бұрын
ያረብ ኢላህ ያሰብከውን ሑሉ ይስክልህ ወንድም
@التع-خ2ك
@التع-خ2ك Жыл бұрын
አሚንንንን
@tube9049
@tube9049 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም አኺ ስልክህን ላክልኝ ለትልቅ ሀጃ ፈልጌህ ነው ባረከሏሁ ፊክ
@hafizatube
@hafizatube Жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ
@HayatEndris..Ethiopa
@HayatEndris..Ethiopa Жыл бұрын
መሻአላአለይክ
@የኔንጉስሀላሌA
@የኔንጉስሀላሌA Жыл бұрын
አህሌን ዶክተር ባለፈዉ ሳምንት ሳንቃቃ ነበረና ዛሬ ግን ድንገት ሰርፕራይዝ አደረገን
@ayoomalenezi4226
@ayoomalenezi4226 Жыл бұрын
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
@ummuhanifaa7792
@ummuhanifaa7792 Жыл бұрын
جزاك الله خير وبارك الله
@susu5964
@susu5964 Жыл бұрын
👍👍👍👍
@ummuhanifaa7792
@ummuhanifaa7792 Жыл бұрын
حفظكم الله ورعاكم
@ikeramabdella4838
@ikeramabdella4838 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ቀኑን በዚህ ልጀመር ነው ማታ አልደረሰኝም ነበር አዳምጨ ሀሳቤን እሰጣለሁ
@myheartcalledmizigokuniloveu
@myheartcalledmizigokuniloveu Жыл бұрын
ወአለኩምሰላም አብሺር በርታ
@firdoustube5078
@firdoustube5078 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk የገንፎ ማላመጡና የሸኽ..አባባል ያስቃል
@fatumakassawAbi
@fatumakassawAbi Жыл бұрын
ሱለሏሁአለይሂወሰለም
@toybatoyba1925
@toybatoyba1925 Жыл бұрын
ማሻአላህ ዶክተር ዘይኔ ገንፎ ጀመአ ይወዳል
@Dubaiddubai
@Dubaiddubai Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@rumitube5720
@rumitube5720 Жыл бұрын
Hhh ayi ganfoo
@aynojemila3593
@aynojemila3593 Жыл бұрын
ወአኩም ሰላም ወራምቱላሂ ወበረካቱ
@userautbe7047
@userautbe7047 Жыл бұрын
አላህ ባላሰብከው ይስደስትህ
@eyegfffdfeels8177
@eyegfffdfeels8177 Жыл бұрын
እፍፍ ሳሚዩ የኔ ውድ አላህ ግችጋ የሁን
@ziiriiyaniidarasoo7303
@ziiriiyaniidarasoo7303 Жыл бұрын
اللهم على والله اعلم الله الله ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤. saallaawatu rabi aleyhi wassalmi Lahwa wala Quwti ilabilaaa ana muhmadi rasulula saallaawatu rabi aleyhi wassalmi
@hayatkays8923
@hayatkays8923 Жыл бұрын
ጀዛክአላሁ ኸይር ዶክተር
@ኩፈየኩን
@ኩፈየኩን Жыл бұрын
ሽኩረንዶክተር
@zebebahussen8381
@zebebahussen8381 Жыл бұрын
አህለን ዶክታር
@MGMG-z1d7d
@MGMG-z1d7d Жыл бұрын
ተሳቢህ ሶላት ይብራራልይ ዶክተር አድራ
@AMINA_ALI
@AMINA_ALI Жыл бұрын
አህለን ደክተር ዘይኔ ቆይ ልሥማውና መጣሁ ግን ለምን ዘገየብን
@asdgaxd8417
@asdgaxd8417 Жыл бұрын
ዋአላይኩምሰለምአህለንዶክተር
ፍቅር X ፓየርድ የለውም 96 የመርከዝ የህይወት ታሪክ
54:01
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 5 М.
ethio news 2 ኢትዩ ኒውስ 2 እለታዊ መረጃ  November 19, 2024
43:49
Ethio news 247 ኢትዮ ኒውስ 2
Рет қаралды 10 М.
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 9 МЛН
Из какого города смотришь? 😃
00:34
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,2 МЛН
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
ቀብራራው ሽማግሌ ጉድ አመጣ | አጉርሱኝ
21:03
Melat tube ሜላት ቱዩብ
Рет қаралды 29 М.
ፍቅር X ፓየርድ የለውም{82} ተወዳጅ የመርከዝ የህወት ታሪክ
56:34
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 7 М.
ፍቅር X ፓየርድ የለውም 99 የመርከዝ የህይወት ታሪክ
54:09
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 5 М.
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 9 МЛН