No video

ፍቅር የ ደም እንባ አለቀሰችብኝ . አባን አትንኩብኝ አፈቅረዋለው 😭😭😭

  Рет қаралды 161,898

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

Күн бұрын

#yetenbitube #abtube

Пікірлер: 425
@FASIKA1401
@FASIKA1401 Жыл бұрын
በቀለበት ሰፖራይዝ አድርጋት የምትሉ❤❤❤❤
@NardosNardos-zk6nc
@NardosNardos-zk6nc Жыл бұрын
🎉🎉
@tanzilanourden4311
@tanzilanourden4311 6 ай бұрын
Maihone wore bich😢😢😢😢
@user-up1yl3ct6p
@user-up1yl3ct6p 4 ай бұрын
እኔ❤❤❤
@Mayimuna-k6b
@Mayimuna-k6b 29 күн бұрын
​@@tanzilanourden4311😢😢fiqreye
@MunaAbedu-ox8hc
@MunaAbedu-ox8hc 3 ай бұрын
ይህንን የመሰለ ፍቅር ምን ገብቶባቹ ይሆን ግን ሲያምሩ እኮ ደሞ 5 አመት ሙሉ አብረው ነበሩ ኡፍፍፍ🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 ай бұрын
😢😢
@user-bw4vi7ky1y
@user-bw4vi7ky1y 2 ай бұрын
😢😢😢😢
@ZedTube-e9r
@ZedTube-e9r 25 күн бұрын
እኔ እራሱ በጣም ነው ያሳዘኑኝ የልጅነት ፍቅር አይገኝም ይቺ በምሀልብ ገበይባቸው
@user-bf9iq2zd4d
@user-bf9iq2zd4d Ай бұрын
ኢሄ የመሠለ ታይተዉ የማይጠገቡ ሚጥጥዬዎ እሩታ አሮጊት መታ በጠበጠች ፈጣሪ ያንቺም ሂወት ይበጥብጠዉ😢
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f Жыл бұрын
ማማዬ በፈለግሽው ጥሪው ሰው ምንም የበል ሰለሰው አትጨነቂ በራስሽ አለም ኑሪ እኔ በጣም ነው ደስ የሚለኝ አባ ስትይ አፈሽ ላይ ሳምርብሽ በፈቅር ኑሩልኝ ሳራም አብርሃምን ጌታዬ ትለው ነበር ጌታዬ ያለችው ጌታ ሳይኖራት ቀርቶ አደለም ❤
@rahwafufu5713
@rahwafufu5713 Жыл бұрын
Lk nesh lene yemedam bal slkegni yababa blo new emitergni medamem yamama emiterugni mnm chigr yelewum
@huaweihonor5261
@huaweihonor5261 Жыл бұрын
ቨ 1 2 2 2 ቸ 6ቨ 66 6 ቨ ቨ 6 ቸ6ቨ ቨቸ6 2ቨጘቨቨ2 2222 222 ቸ 2 2 2222 2 2ቸ 2 22 2 2 22 ቐ 2 22 22 ቐ 22 2 2 ቸቸቸ ቸቨ ቨቨቨቨ ጘ 2 4 ቨ6 ጸ8ሐሐ62226662ሐ28ሐ66 3
@Yogu-zx7zo
@Yogu-zx7zo 6 ай бұрын
ወይ እዉነት የሚገርም ነገር እሩታ ለካ አባ እምትለዉ ከፍቅር ወርሳነዉ አዝናለሁ😂😂❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@rehimaarebu5702
@rehimaarebu5702 2 ай бұрын
​@@Yogu-zx7zo😂😂😂😂
@merontefera8566
@merontefera8566 Жыл бұрын
ምን ችግር አለዉ አባ ብትለዉ ሳራ አብርሃምን ጌታዬ ብላ ታዘዘችለት አለቀ😢 አባ የኔ ወርቅ እወድሃለሁ Tam❤ “እንዲሁም ሣራ ለአብርሃም፦ ጌታ ብላ እየጠራችው ታዘዘችለት፤ እናንተም ከሚያስደነግጥ ነገር አንዳች እንኳ ሳትፈሩ መልካም ብታደርጉ ልጆችዋ ናችሁ።” - 1ኛ ጴጥሮስ 3፥6
@betehftamu6567
@betehftamu6567 Жыл бұрын
.ልክነሸ
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Жыл бұрын
ልክ ነሽ ግን ያሁኑ ትውልደ ከነ ሣራ ከነ አብርሀም ማወዳደር አይክብድም 😔
@merontefera8566
@merontefera8566 Жыл бұрын
@@asdpeh3842 “እንዲሁም ሣራ ለአብርሃም፦ ጌታ ብላ እየጠራችው ታዘዘችለት፤ እናንተም ከሚያስደነግጥ ነገር አንዳች እንኳ ሳትፈሩ መልካም ብታደርጉ ልጆችዋ ናችሁ።” - 1ኛ ጴጥሮስ 3፥6 አይከብድም አሁንም ማለት እንደምትችይ መጽሐፍ ቅዱስ እየነገረሽ ነው ዉዴ ደግሞ አካሌ ባሌ አይደለም ሌላስ ቃል ቢኖር ባልኩት
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ባሊን።እወደዋለሁ።ወደሜእላለሁ።ባባቴሰም።አልጣራም።አባት
@selame3757
@selame3757 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ እኔም እዳንች ነኘ ልክ እዳባቴ ፍቅር ዬሆነ ባል አለኘ አባት ነዉ ዬምለዉ❤
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Жыл бұрын
ለቁም ነገር ያብቃችሁ አቦ በትዳር ተሳሰሩ ውለዱ ክበዱ ሁሉም የሚያምርው በጋብቻ ሲሆን ነው አላህየ እኔንም ከውዱ ባሌ ጋ በሰላም አገናኘኝ ከሁለት ወር በኃላ ያርብብብብ
@SMtube-pm9ks
@SMtube-pm9ks 6 ай бұрын
ወይ አባ አባትኮ አይቀየርም እሱግን ቀየረሽ
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m 6 ай бұрын
እኮ ማን እንደአባት
@zinazina853
@zinazina853 Жыл бұрын
እኔ ደስ ምትይኝ ነገር መካፍ አለመጠቀምሽ ቆንጆ የሆንሽ ልጅ ❤❤❤❤❤ደስ ስትሉ
@lifeofreem651
@lifeofreem651 Жыл бұрын
እውነተኛን ፍቅር ማንም አይንደውም🎉 ስታምሩ🥰🥰
@newcyberia3330
@newcyberia3330 7 ай бұрын
ayi😢💔zare layi😢
@Uchu502
@Uchu502 28 күн бұрын
ተናደ እኮ
@yerustarafa9939
@yerustarafa9939 Жыл бұрын
እደፈለግሺ በይው ፍቅርሺ ነው❤❤❤ እኔም ፍቅረኛየን አባ ነው እምለው ምክነያቱም ብዙ ነገር ሆኑልኛል እና ለሷም ብዙ ነገር ሆኑላት ይሆናል ታላችሁ አዳድ ፍቅረኛ ካባት ይበልጣል ስለዚ ተዋት በናተችሁ እስኪ የራሳችሁን ሁወት ኑሩ ምን አገባችሁ ቆይ የኔ ውድ አታልቅሺ 😢😢😢
@sdfhjwtyug9437
@sdfhjwtyug9437 Жыл бұрын
ማን ነው እንደኔ በጉጉት ሚጠብቃቸው ❤❤❤በነገራችን ላይ በጣም ነው የምታስቀኑት መጨረሻች ያማረ የደመቀ የተዋበ ይሆን ❤❤❤❤
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Жыл бұрын
እኔ
@smeerhs638
@smeerhs638 Жыл бұрын
እኔ❤❤❤
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Жыл бұрын
@@smeerhs638 ቤተሠብ ሁኝ ማሬ
@zone8505
@zone8505 8 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ምን ነበር በትላያዮ😢😢😢😢😢የሆነ ጊዜ ፍቅር እንደምትመለስ ተስፈ አለኝ😢😢😢😢😢
@hayatnj3455
@hayatnj3455 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@jvvbnnbb7514
@jvvbnnbb7514 Ай бұрын
ትክክልልልል❤❤❤❤
@zedfiker
@zedfiker 4 ай бұрын
እፍ አብርሽ ከሌላሰውጋ መጀመር የለብህም ነበር ምክንያቱም ግዜ እማይፈተው ነገር የለም ነበር አንድ አመት እንይ መጠበቅ ነበረብህ በሰው ሳይሆን በራስህ መወሰን ነበረብህ
@Zekerasusu
@Zekerasusu Ай бұрын
እኔምምምም በጣምምምምምምምይቆጨኛል ወላሂ አይይይይ እሩታ ከብርውጭያመጣቺውአዲምነገርየለም
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 6 күн бұрын
በጣምምም
@user-ch2me1lw4k
@user-ch2me1lw4k Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ አይዞሽ የኔ እህት የሰው ወሬ አትስሚ ሰው ሰው ነዉ ።በራስሽ ላይ ተማመኝ
@ergalmtokola4
@ergalmtokola4 Жыл бұрын
❤❤❤
@hfem3901
@hfem3901 Жыл бұрын
ማለት እስው አባቴ ነው አብርሽ 😏😏 ፍቅር ነው ሰምተሻል 😳😳
@user-yl4xs5tu5g
@user-yl4xs5tu5g Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ 😍የሁሉም ሰዉ ኣስተያየት ከሰማሽ እራስሽ ታጭዉኣለሽ ስሊዚህ በፈለግሽ መጣራት ትችያለሽ ሰዉ አለኝ ብለሽ አባ ማለትሽ እዳተቆሚ በተረፈ እወዳቹሁ አለሁ😍 በርቱ 🙏
@user-wv7mc8oq9x
@user-wv7mc8oq9x 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭💔
@tgegisttgegist1238
@tgegisttgegist1238 Жыл бұрын
አይ እህቴ እኔን ያየ ይቀጣ ወድ ልጂ እንኳን እድህ በለሻችዉ መጀመርያ ሳይሆን መጨርሻየን አሳምርልኝ ነወ የሚባለዉ ደሞ ተአባት እኩል ታወዳድሪለሺ ሆ
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 Жыл бұрын
አባ ብትይ ምንም አይደለ እናታችን ሳራ አባታችን አብርሀምን ጌታየ ትለዉ ነበር ግን እነሡና እኛ አድ አይደለነም አባ የሚለዉን አዛዉ በይ አዚህ ግን ፍቅሬ ዉዴ ብትይ ጥሩነዉ ላች ብዙ መሠዋት ከፍሎ ሊሆን ይችላል አችም በተግባር ኑረሽ አሳይዉ ለፍቅብዙ ስም አለ አሁሉም ነገር አናርክሠዉ
@foziyatube4807
@foziyatube4807 Жыл бұрын
አሠለሙ አሊኩም ዉድ 🇪🇹ሰላም ፍቅር በያላችዉበት ይስጣችዉ የኢስላም ልጆች ለተከበረዉ የሮመዳን ወር አደረሳችዉ የቁራአን ግብዦ በተከታታይ በሁስታዞች ይለቀቃል ፎሮፋይሌን በመጫን ይቀላቀሉ🕌
@meazi.yemerewa
@meazi.yemerewa Жыл бұрын
ባባና ፍቅር እንኳን ሰላም መጣችሁ ባባን በጥሩ ሁኔታ ነው የገለፅሽው ፍቅራችሁ ይብዛ አይለያችሁ ደሞ እንደፈልግ መጥራት መብትሽ ነው ግን ኮሜታተሮች በምንናገረው ነገር ሌከፋሽ አይገባም 👌👌👌👍👍እሱም እማ ቢልሽ ደስ ይላል
@MayimunaKadirm
@MayimunaKadirm 4 ай бұрын
ahuni.tuta.rata.mitiyi.asibaah ahuni.gini😢
@user-tf6gu6xj1e
@user-tf6gu6xj1e Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ጥንዶች በጣም ነዉ የምወዳችሁ አይለያችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@fetiyaaman4686
@fetiyaaman4686 Жыл бұрын
ማማዬ ወለሂ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ያሰዉ እምነት አከብረለሁ ወነዉ አፍቅሮ ማጠት ነዉ ቺግሩ አቺ አፍቅረሽ ከለጠሽ ለምን ታለቅሸለሽ እነ አበትሽም እናትሽም ሁሉ ነጋርሽ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤
@mamyshatube4090
@mamyshatube4090 Жыл бұрын
አላህ አይለየ መቹሁ ውዶቼ ለሰወረ አትጨነቂ ውዷ እህቴ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢
@mehaleta1348
@mehaleta1348 Жыл бұрын
የኔውድ ሰው ያልበላውን ማከክ ጀምሯል ተያቸው❤❤ ሁሏም ቦታው ላይ ስደርስ ትረዳሻለች አትፍረጂባቸው
@fateya1237
@fateya1237 Күн бұрын
አብርሽ ፍቅርን አግባት ከሩታ ፍቅር ትሻላሀለች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EmebeT315
@EmebeT315 Жыл бұрын
ማርያምን በጣም ነው የምወዳችሁ ፍቅራችሁን እንደ መድር አሸዋ ይብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Жыл бұрын
ውይይይ ምርቃት አቦ እኔንም መርቂኝ ቀናሁ መሰል ክክክክ
@EmebeT315
@EmebeT315 Жыл бұрын
@@BintSeidTube-ts6lh 🙄🙄🙄
@gelasefaw
@gelasefaw Жыл бұрын
የምወዳቹ እንኳን ሰላም መጡ❤❤❤
@eyerustadese4916
@eyerustadese4916 Жыл бұрын
ሳራ አብረሐምን ጌታዬ ያለችው ጌታ ሳይኖራት ቀርቶ ነወይ በያቸው
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ፍቅር በጣም ነው የምወዳት❤❤❤❤❤ መብትሽ ነው በፈለግሽው ጥሪው 😍😍😍😍 የልጅነት ፍቅር ስለማቀው ኡፍፍፍፍፍ አይለያቹ ፍቅርዬ ቆንጆአታልቅሺ😢😢ስታለቅሽ ይከፉኛል
@selamlove6129
@selamlove6129 Жыл бұрын
እዉነተኛ ፍቅር መቼም አያረጅም ፍቅሩን ያብዛላችሁ ለሠዉ ቦታ አትስጭ ማማዬ አንቺን በአስደሠተሽ መንገድ እንጂ 😍😍😍😘😘😘😘
@rhametali1193
@rhametali1193 Жыл бұрын
አድ ወድማለኝ እሱነዉ የሚመስለኝ ፈጣሪ አይለያያችሁ
@haraguaharagya9822
@haraguaharagya9822 Жыл бұрын
አይዞሽ ፍቅር ውሉም ያልፋል ለሰው ቦታ አትስጪ ውሉንም አቀዋለው በኔም ደርሶል ሆዴ
@neimasalah1179
@neimasalah1179 Жыл бұрын
ፍቅር ይጨምርላችሁ ከዩቱቨሮች ሁለ በጣም ምወደችሁ ናችሁ 🎉❤
@azutgrawyti3166
@azutgrawyti3166 Жыл бұрын
እኔም ስወዳቸው❤❤❤
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w Жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ የክርስቶስ ጥበቃ አይለያችሁ አብ &ፍቅር ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@saada5858
@saada5858 Жыл бұрын
የኔማር እደሱ መሁን የለብሽም ሰዉብዙ ያዉራል ዚባያቸዉ ማሬፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ❤❤❤❤
@user-ht8dw5ux1f
@user-ht8dw5ux1f 8 ай бұрын
ፍቅር አይዞሸ አባ ማለት ለሱ ክብር ነዉ 😢
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ስለስሙ መብትሽ ነው አባቱ አባቡ አቢቲ እማዬ የሚሉምኮ አሉ የምር እደተመቸሽ
@zehrasaeed960
@zehrasaeed960 Жыл бұрын
እደት እደተዋወቃችሁ ምነምን ሰሩልን
@Ruta688
@Ruta688 Жыл бұрын
እኮ
@mrssa1405
@mrssa1405 Жыл бұрын
የኔ ማር ስታዛዝን😢😢
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv Жыл бұрын
እረ የኔ ቁልማ ስታምሪ ወላሂ እኔም ባሌን ባባዬ ፍቅር ብየ ነዉ የምጠራዉ ባሌጋ ልክ እደናተ በህፃንነታችን ነዉ የተገናኘነዉ እኛም ብዙ ቻሌጂ አልፈናል በጣም በርካታ ፈተናወችን እዉነት የኛም በቃል የሚገለፂ አደለም እና አሏህ ያዝልቅላችሁ አይዞሽ ማማዬ በፈለግሽዉ ጥሪዉ❤
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 6 ай бұрын
ባል እና አባት ምን አገናኘው እኔ አልሀምዱሊላህ ጡሩ ባል አለኝ የፈለገ ቢሆን አባቴየ አልለለውም አባቴየ ከነ ክፋቴየ ነው የምወደኝ ባሌ ግን ጡሩ ስለሆንኩ ነው የያዘኝ መጠረፎ ብሆን ይፈታኛል እሱ ብቻ አደለም ቤተሰብም አለው ከአንዲት መጥፎ ጋር ኑር አይሉትም አባተሽ ምን ውሻ ብትሆኝ ምን ብታተመሚ አይጥልሽም በጭራሽ የአባትን ክብር ለባል አትስጡ እኔ ባሌ ማሚ ስለኝ በጣም እቆጣላሁ እኔ እናትህ አደለሁም እንደ እናትህ ላይ እንደምትጨማለቀ ው ብትጨማለቅ አሽቀነጥርሀለሁ ጡሩ ስለሆንክ ነው የምወድህ ብትቀየር አሳይህለሁ መቸየም እናትህን ልሆን አልችልም ብየው አቃ ላሁ
@atamarmeukriya789
@atamarmeukriya789 Жыл бұрын
የኔውድ እህት እደው ስወድሽ እርግት ስክን ያልሽ ከባድ ነው ብዙ ቻሌጆችን ያለፈ ያውቀዋል ስወዳችሁ ደስ ባለሽ መጥራት መብትሽ ነው ሰው ብዙ ይላል ምን አልኩኝ ብሎ እንጂ መጨነቅ ምን አሉኝ ብለሽ መጨነቅ የለብሽም
@zahrahi12UAE-st6qf
@zahrahi12UAE-st6qf 7 ай бұрын
ስታሳዝን ግን ምን ዋጋ አለው ቢቀጥል ነበር የማምረው
@user-tx4kz1ch3o
@user-tx4kz1ch3o 8 ай бұрын
አድስ መስሎኝ ሰፍ ማለቴ😢😢😢 ፍቅር የስራህን ይስጥህ😢😢
@Zebu918
@Zebu918 Жыл бұрын
ኮሜታተሮች የፈለገችውን መጥራት ትችላለች በሰው ቤት አትግቡ አይታቹ እለፉ እስኪ ብዙ ውለታ የዋለላቹ ሰው በብዙ ነገር ልትጠሩት ትችላላቹ እኔም በጣም የሚሳሳልኝ የሚያስብልኝ ባል አለኝ ስከፋ የሚከፋ ስደሰት የሚደሰት በስሙ አድም ቀን ጠርቼው አላውቅም አባም አልልም ብቻ ዝም
@user-sd8ww2eo6l
@user-sd8ww2eo6l Жыл бұрын
❤❤❤❤❤😢እኔም አስለቀሽኝ እኔም አባ ነው የምለው ገን ዛሬ ተጣልተናል
@zeytunazeytuna1567
@zeytunazeytuna1567 Жыл бұрын
Inem
@salehalovelove7035
@salehalovelove7035 Жыл бұрын
❤❤❤ሁለታችሁም ቤትም ኮንጆጅ ❤❤በጣም ደስ ተላልቹ
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ አይለያያችሁ
@luluhabtu6808
@luluhabtu6808 Жыл бұрын
አንቺም ለምን አትነግሪዉም ታስጭንቅዋለሽ እሱም በጣምምም ይወድሻል ደረቅ አትሁኚ እኩል ነዉ ያለዉ ፍቅራቹ❤🎉❤🎉
@semira2205
@semira2205 Жыл бұрын
ያገሬ ለረጆች ፍቅራቹን ያብዛላቹ❤
@malikmajid2034
@malikmajid2034 Жыл бұрын
ዋውው ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@fekihamuhamed5447-l7n
@fekihamuhamed5447-l7n 2 ай бұрын
ይችን የመሰለች ፍልቅልቅ 😢😢😢
@fekihamuhamed5447-l7n
@fekihamuhamed5447-l7n 2 ай бұрын
አይይ ፍቅር የኔ ማር 😢😢😢😢😢
@user-ys7ty7zv3m
@user-ys7ty7zv3m 11 ай бұрын
አብርሺየ በጣም ነው የማደንቅህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
@ezedinzizuman2119
@ezedinzizuman2119 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ይጠብቅላችሁ አይዞሽ እንደፈለግሽ አድርገሽ ጥሪው ለሰው አትጨነቂ ምንም ቢሉ ሰው እንደሆነ ወሬ ማውራቱን አያቆምም
@yabalebachew2683
@yabalebachew2683 Жыл бұрын
አንደኝአ ነኝ ዋው❤❤ ስታምሩ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ
@WorkeyeKidanmariam
@WorkeyeKidanmariam Ай бұрын
Fiker, by your mistakes, you missed Abresh.. He has a good personality.
@jonairahdiya1901
@jonairahdiya1901 Жыл бұрын
ጥሩ ባል አባትም ባልም ወድምም እደጎደኛም ነው ከመር ነወ እህት አይዞሺ አይለያያቹሁ
@user-hk4bh9zo8f
@user-hk4bh9zo8f 6 ай бұрын
አብርሺዬ ወንድሜ እባክህ ጠንካራሁን
@user-pi3wn7zg8m
@user-pi3wn7zg8m 6 ай бұрын
ወድንማመንለድመትወተትጠብቂልኚእንደማለትነዉ😢
@bint4181
@bint4181 Жыл бұрын
ማንም እዳይነካብኝ አልፈልግም. እኔ ክክክክክክክ እነካብሻለሁ አባ ቤቢ ሴቶች አበዛችሁት አሁንስ በስሙ አቆላምጠሺ ከጠራሺዉ በቂ ነዉ
@hfem3901
@hfem3901 Жыл бұрын
🌹እህቴ ይቅርታ ግን አባቴ አይባልም ፍቅር ነው ለምን መስልሽ እሰው ማለት ሀያት ❤️እናት 💞አባቴ ❤️አይህንም 😭😭 ዉድ በይ 🙏
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv Жыл бұрын
አባ እዳ ምችግር አለዉ
@hfem3901
@hfem3901 Жыл бұрын
@@Tube-cn7rv 😏አር እሰው አባቴ አይህንም አባቴ ማለት ቃልታ ያጥረኛል ዜድ ግን እስው ባሌ ነው የኔ ባሌ አባቴ አለለም 🙃🙃
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv Жыл бұрын
@@hfem3901 እኔ አባቴጋ ጭራሽ አላወዳዲረዉም ግን ለባሌ የራሡ የሆነ ክብር እና ፍቅር አለኚ ባባዬ አልኩት እና ያባቴን ቦታ ሰጠሁት ማለት አይደለም ብቻ ለየት ባለ ስም ስትጠራሪ ፍቅራችሁ ይጨምራል እኔንም ማማየ ይለኛል ብቻ ቤተሰብጋ የሚወዳዲር ነገር የለም ግን ደሞ ባባየ ብንልም ችግር የለዉም
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
​@@hfem3901 ወደምይለኚም።ይኔወደወደምእላለሁ።ገንአባአልልም
@user-ox9vw3wq5s
@user-ox9vw3wq5s Жыл бұрын
ልክ ነሽ ፍቅር ከባድ ነው ከአባትሽ ጋር አታወዳድሪው እህቴ ፍቅር ውስጥ ስንሆን የምናደርገውን አናቅም ከምንም እና ከማንም በላይ አባት ጋር አታወዳድሪው አይዞሽ ፍቅር በጣም ከባድ ነው በስቃይ የተሞላ ነው😢❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ካባቴአብልጨ።ማንንም።አልወደም።ሰላባቴ።ማወራት።ቃላትይለኚንም
@zone8505
@zone8505 2 ай бұрын
ፍቅርዬዬዬ የኔ ውብ ትወጅው ነበር በትለያዮ ምንኘ ደስ በለኝ አለህ የተሸለውን ይስጥሽ የኔ መር❤
@user-wt1nj9jv9s
@user-wt1nj9jv9s Жыл бұрын
ማማየ ሰዉ የፈለገዉን ይበል ምን አስጨነቀሽ እህቴ ❤
@user-gu8il3ji2p
@user-gu8il3ji2p Жыл бұрын
ከወኳችሁ ጀምሮ ወላሂ ምጥልይ ነሽ ለስ ያለሽ ፈገግታ ሽብቻ ቀርቶ ለተመልካች ደስ የምትይ እህት ነሽበውነት
@hdjid988
@hdjid988 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጡሩ ደረጃ ያድርሣችሁ ❤❤❤❤ በርቱ ፍቅራችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ
@user-wi9yv9zy5h
@user-wi9yv9zy5h Жыл бұрын
ፍቅሩን ይብዛላችሁ ፍቅር ክባድነው
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 Жыл бұрын
አብርሽ በፈለገ አጋጣሚ ቢሆን እንዳታለቅስ የሚያለቅስ ወንድ በጣም ነው ምጠላው ወንድ አይመስለኝም መልካም የፍቅር ሂይወት ተመኘሁላችሁ
@user-nt6ck4to8q
@user-nt6ck4to8q 8 ай бұрын
ተበልተሻል እናቱ ይህንቃልመችኑርሺው
@superhero3455
@superhero3455 Жыл бұрын
አበ አዴለም አየም በይ አትጠሉ እንጅ ገነ ምን ማስዋእት ከፈለልሽ እበክሽ
@user-tn3of1qx6y
@user-tn3of1qx6y Жыл бұрын
እረአሳቅሺኝ አየዋ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@lubabadubai8975
@lubabadubai8975 Жыл бұрын
ፍቅራችሁን ያብዛው ግን ነገ ጧት ትቶኝ ሄደ እያልሽ እዳትነፋረቂብን ሰምተሻል ፈቅር ከሞተ አመታቶችን አስቆጥሯል እና ከአባትሽ ጋር አታወዳዲሪ አባት ማለት የመደመሪያም የመጨረሻም አባት ነው
@tiruwerksisay222
@tiruwerksisay222 Жыл бұрын
የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@fivk7858
@fivk7858 Жыл бұрын
የኔ wudechi siwodachu Aylayachu 😭😢❤️❤️❤️❤️
@Aster-wb3gv
@Aster-wb3gv 2 ай бұрын
ሂወት እንደጠበቅንው አቶንም😢😢😢😢
@zadolove9583
@zadolove9583 Жыл бұрын
ያገሬ ልጆች በጣም እወዳቹዋለው የኔ ውድ ፍቅረዬ በፈለግሺው ጥሪው አታሰቢ ማንም አተሰሚው ሰው ሚልሸ ሳይሆን የራሰሽ ሀሳብ አድምጪ የኔ ጣፋጭ ኢሄ ፍቅር ነው እሺ
@siseyyoutube9936
@siseyyoutube9936 Жыл бұрын
የእወነት ትለያላችው የኔውድ አይዝወሸይ እግዛቢር ልቡነወን አይቀይርብሸይ ላችይ ይመችሸይ እጂይ ሰወ ብዝወ ያወራል እሰኬይ እዳው የሰወ ቅሰም የምሰብሮው ተው ከአወበዋላ አንልም በሎነ በላይከ አሳዬን🎉
@user-ey5lo4gs7p
@user-ey5lo4gs7p 5 ай бұрын
የኔሥሥትየፈራሺውሆነያረብእነዚህንልጆችአድአረግልኝ
@HK-MD
@HK-MD Жыл бұрын
ልጁ ግን ምን አስቦ ነው እንቡር እንቡር የሚለው።እሷን ከማባበል የሚበሳጨው
@WudeloveWude
@WudeloveWude 4 ай бұрын
❤❤❤❤yene 🎉
@tsga19
@tsga19 3 ай бұрын
ምነው ከሚያፈቅሩት ሰውጋ መለየት ባልኖረ😢😢😢😢😢😢አይ አምስት አመት😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔
@EmuAYMEN-wj2rc
@EmuAYMEN-wj2rc 2 ай бұрын
አይይይይ ግዜ😢😢😢😢
@tube-di1so
@tube-di1so Жыл бұрын
እንኮን ደና መጣቹ ዉዶቼ💖💝
@nawafalshamsi4879
@nawafalshamsi4879 Жыл бұрын
የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ የእኔ ውዲ ተያቸው
@user-lw6fr2wr9n
@user-lw6fr2wr9n 8 ай бұрын
አይ ፍቅር አሁንማ ሌላ ጠበሠ መቸ ተለያይተው ነው ግን
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 6 күн бұрын
ፍቅርየ ሰወድሸ
@FatimaA-wg2zh
@FatimaA-wg2zh 6 ай бұрын
እውነት ነው የኔ ውዲ
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j Жыл бұрын
ገና ሳትጋቡ አባ እማ የምትባባሉ ሰዎች ስትዘጉ ሰገጦች
@Fafi51296
@Fafi51296 Жыл бұрын
ከባድ ነው እንደዚህ ንፍርቅ ብለው ካልተጋቡሥ ግን ወገኔ ሆይ ንቃ ከትዳር በፊት ልቅ ያለ መቀራረብ አደጋ ነው ተጋብተው ለማየት ያብቃን
@user-io4my9hj9o
@user-io4my9hj9o Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ምርጦች 🥰🥰
@user-pk2og1sw6y
@user-pk2og1sw6y Жыл бұрын
ሚስኪና አትናደጂ ዝበያቸው
@RoudaRr
@RoudaRr Ай бұрын
እህ ስንተየ እደማየዉ እሄን ቪድዮ አይይይይይ የነሱን መርጨ ወደሇላ ሂጀ ነዉ እማየዉ
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m 6 ай бұрын
አይይይ መለየትክፉ ፍቅርየ እንደሥሟ ፍቅር ናትኮ
@kenenimetemso2680
@kenenimetemso2680 Жыл бұрын
የኔ ማር ስትጫወቱ ነው የሚያምርባቹ❤
@user-fj9cq9mh7w
@user-fj9cq9mh7w 7 ай бұрын
የኔናት አሁን እንዴት ሁነሽ ይሆን እየደጋገምኩ ነው የማየው በጣም ነው የምዘዳቹህ
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m 6 ай бұрын
በራሧ ቻናል መጥታለች
@fafyeenatelij6473
@fafyeenatelij6473 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢ሂወት ግን ሳገርም😢
@user-kp5ze7yc6j
@user-kp5ze7yc6j Жыл бұрын
ወላሂ ሳላቀው አሰለቀሰችኝ 🌹🌹🌹 እኔም አለሁ ፍቅር ማይገባኝ
@gdgf8684
@gdgf8684 Жыл бұрын
እኔ ከስሙ ውጭ አልጠራውም 5 አመት ሙሉ አሁን ግን የኔ እለዋለሁ❤❤❤
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
የኔ ቅመሞች ስወዳቹዉ እኮ💕💕
@user-uz5zp4mb2d
@user-uz5zp4mb2d Жыл бұрын
አይዞሽ ፍቅር ከብደ ነው
@munayoutube3929
@munayoutube3929 6 ай бұрын
ፋጣሪ ያዱሮ ፍቅራቹን ይመልስላቹ😢😢😢😢
@wollodessiefikr2514
@wollodessiefikr2514 Жыл бұрын
የተንቢ ግን ታሳዝነኛለች ምናለ የኔ ታላቅ እህት ሁናልኝ ቢሆን ብየ እመኛለሁ ጥረቷን ሳይ ግን እደሷ የሆነ የለም
@Meserttube893
@Meserttube893 Жыл бұрын
እኔም ማሪያምን ጠንክሮ እሚያጠነክር ሠው ሀሪፍ ነው
@derasnmokil6741
@derasnmokil6741 Жыл бұрын
ዝም በያቸው እደፈለገሺ ጥሪው ፍቅር እኮ ፍቅር ነው ሰለዝህ በፈለገሺ ጥሪው
@vrrgdheedd7914
@vrrgdheedd7914 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንደፈለግሽ ጥሪው 🥰🥰ሰው የሚለው አያጣም 🤔🤔🤔
@user-bs6gy4ei7e
@user-bs6gy4ei7e Жыл бұрын
ምርጦች አይዟችሁ በርቱ ❤️😍
💫 አለቀሰ ይቅርታ አድርጉልኝ ጥፋተኛ ነኝ አለ
16:04
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 64 М.
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 30 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
tiktok || እርጉዝ ነኝ ከማን እንዴት?
19:41
fikr Tube ፍቅር
Рет қаралды 71 М.
ሩታ ከአብርሽ ጋር ሆና ተበቀለቻቸው😱🤭
19:26
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 283 М.
ፍቅር ተሞሸረች 😱. ሜካፕ አያምርብሽም አልኳት 😭
10:32
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 187 М.
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН