ብዙ መፅሀፍትን አንብቤያለዉ ግን ለምን አልተለወጥኩም?

  Рет қаралды 60,024

RiseUp Ethiopia

RiseUp Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер
@Ethio143
@Ethio143 Жыл бұрын
እጅግ መልካም ትምህርት ነው!!! እግዚአብሔር ይስጥልን!!! ነገር ግን ሁሉም ሰው ቴራፒ ለማግኘት የሚችል አይመስለኝም እናም መልካምና እውነተኛ መፍትሄ ለማግኘት እግዚአብሔርን ማወቅ ነው!!! እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው!!! መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ መለማመድ ወደ ቤተ ክርስቲያን በመሄድ የመንፈሳዊ ሕይወትን ማዳበር ዘላቂ መፍትሄ ነው። "በልዑል መጠጊያ የሚኖር ፣ ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ሥር ያድራል" ምዝሙር 91:1
@messageforallpeople
@messageforallpeople 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የለም በሚባልበት የደርግ ዘመን ስንመላለስ፥ ፍቅር እስከ መቃብር ያነበበ ሁሉ ስለ መጽሐፉ አስተያየት ከመስጠት በላይ፥ ለምንድር ነው በፍቅር መኖር ያልቻልነው? ነገር ግን በ1982 ዓ/ም መጽሐፍ ቅዱስ ሳታነብ ነው እግዚአብሔር የለም ብለህ አስተያየት የሰጠኽው በማለት እግዚአብሔር በልብ ውስጥ በሚሰማ ድምፅ ተናገረኝ። እውነት ነው። የለም ሲሉን የለም ብለን ነበር። እኔም መጽሐፍ ቅዱስ አንብቤ አስተያየት ልሰጥ ስል፤ እግዚአብሔር አብ ሰማይ ከፍቶ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው እርሱን ስሙት የሚለውን ድምፅ አንብቤ ሰማሁት። ሰምቼም የልጁን ወንጌል አንብቤ ስሰማው፤ አነበበኝና ሕይወቴ ፈጽሞ ተለወጠ። እርሱን በመከተል የሕይወት ብርሃን በርቶልኝ በጨለማ እንዳልመላለስ አደረገኝ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። አሜን። የኢየሱስን ወንጌል እያነበብሽ ስሚው!
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ለትልቅ ግንዛቤ ከቆንጆ ገለፃ ጋር አትጥፊ እህታችን እናመሰግናለን🙏💕
@MohammedWassu
@MohammedWassu 6 ай бұрын
Thanks
@lets.7860
@lets.7860 Жыл бұрын
Excellent Dr. Tigist 💕🙏
@FerhiwotTesfaye-i1p
@FerhiwotTesfaye-i1p Жыл бұрын
ቲጂ እርጂኝ እባክሽ !!!እኔ ታዋቂ ሠው አይደለውም ተራ የልጆች እናት ነኝ ግን እባክሽ እርጂኝ እባክሽ ለልጆቼ ስትይ !!!!! አድራሻሽ ን እንዴት ላግኝ ???
@MeklitBerihun
@MeklitBerihun 6 ай бұрын
Tigin magegnet felgalew ebakachu felgulegne adersha weyem selk setugne
@smrethabtamu8945
@smrethabtamu8945 Жыл бұрын
እውት ነው 🙌እኔ በዚ አይነት ተባሳ ተጠምጃለው
@martaaklilu7780
@martaaklilu7780 2 жыл бұрын
Thank you!
@kdhbsbejvsh2791
@kdhbsbejvsh2791 2 жыл бұрын
Please please please full video ....🙏
@hiwotawoke1368
@hiwotawoke1368 2 жыл бұрын
የራስን ህይወት ነው የነገርሽኝ አሁንም በዚህ ስሜት የውስጥ ነኝ
@salemalemayehu3810
@salemalemayehu3810 2 жыл бұрын
Thank you
@JahAdam
@JahAdam 2 жыл бұрын
Sorry where is the full Video? Please upload it as quick as you can
@elsaelsa8228
@elsaelsa8228 2 жыл бұрын
Bal...bal...bal....
@tsiontesfaye4636
@tsiontesfaye4636 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/bnSwkHh7lrecotE
@nahombiniam3790
@nahombiniam3790 2 жыл бұрын
did she conclude the topic?
@eskenderdamena5074
@eskenderdamena5074 2 жыл бұрын
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql 2 жыл бұрын
እህቴ እባክሽ ዮቹብ ካለሽ ሊኩን ላኪልኝ ህይወቴን አቺ ንግግር ውስጥ አገኘሁት ትጂ
@60Ethiopia360
@60Ethiopia360 11 ай бұрын
Satstifiwu Hasabishi Kedmo Yitayali Leman Indemitiseri Bitakim Leman Iyeserashi Indehone Gin Yematakiwu Ale
@hirutkebere4038
@hirutkebere4038 Жыл бұрын
የትአግንቸ ማማከር እችላለሁ
@santaricho4559
@santaricho4559 2 жыл бұрын
እባካቹ 2ኛው ጫኑልን ሀሳቡን አስጨርሱን
@tsiontesfaye4636
@tsiontesfaye4636 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/bnSwkHh7lrecotE
@ethio-gymbymaverick5836
@ethio-gymbymaverick5836 Жыл бұрын
Psychology? is it a science ?
@ednasamuel3941
@ednasamuel3941 2 жыл бұрын
Tg አብረን ምስካዬ ሀዙናን ተምረን ነበርን!
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 Жыл бұрын
የት ደረሽ አንቺ? እኔ የዛው ሰፈር ልጅ ነኝ የምስኬ
@kalebdawitofficial4003
@kalebdawitofficial4003 2 жыл бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏
@hiwotdinku9171
@hiwotdinku9171 Жыл бұрын
Neither is there salvation in any other: for there is none other name under heaven given among men, whereby we must be saved. #JesusSaves #NowIsTheDayOfSalvation
@amanuelgetenet401
@amanuelgetenet401 2 жыл бұрын
Full video yelem wegen
@tsiontesfaye4636
@tsiontesfaye4636 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/bnSwkHh7lrecotE
@solederi
@solederi Жыл бұрын
የኔን ደሞ ብሰሚ ታለቅሺ ነበር ቁስሌ ሊተወኝ አልቻለም አዷ እኔነኝ
@ermiyasnigatubekele5363
@ermiyasnigatubekele5363 2 жыл бұрын
ህይወት እንደ አመለካከትሽ ነው ። አሁን የሰጠሽው lecture from the reality prospective ውሸት ነው human nature is the most dynamic and unpredictable .
@bigpop6212
@bigpop6212 2 жыл бұрын
Her profession is not to predict humans, but heal the past wounds and make it don't come again.
@focusontruth2184
@focusontruth2184 Жыл бұрын
I agree with you nothing work by formula life is just a a flow
@betelhembelayneh3435
@betelhembelayneh3435 Жыл бұрын
Just because you haven't lived it doesn't mean it doesn't exist, so don't comment on a life you haven't lived because many do.
@focusontruth2184
@focusontruth2184 Жыл бұрын
Why would I believe you?
@girmaafework5355
@girmaafework5355 Жыл бұрын
ትእግስት ቆንጃ ስላም ላንቺ ይሁን kkr የማውቅሽ በትንሹ ግን ስምሽ ከስራሽ ጋር ትልቅ ሰው ነው ነሽ ሌሌች መኖር ቀላል አይደለም ለብዞቻችን የእረፈት ድምፅ ነሽ ያነሳሽው ጥያቄ በቀላሉ የሚመለስ አይደለም ጥልቅ ነው የዚህን ጥያቄ የመለሰ አንድ ጀግና ነው የመለሰው አርሱም እየሱስ ነው። ገላትያ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን፤ ¹⁴ የመንፈስን ተስፋ በእምነት እንድንቀበል፥ የአብርሃም በረከት ወደ አሕዛብ በኢየሱስ ክርስቶስ ይደርስላቸው ዘንድ። አሁን ያነሳሽውን ጥያቄ የሚመልሰው አርሱ ነው አንቺ እንደ መሰከርሽው የብዙ ጀግናዋች መፀሀፍ መልስ አልሆነም ። በተጨማረ መርገም ወይስ በረከት የሚለውን ትርጉም በዴረክ ፕረንስ አንብቢው ተባረኪልኝ
@DanielGetu
@DanielGetu 2 жыл бұрын
I like how are you present your points. However, I disagree to emphasize this topic way more of should be. Here in western a lot of things I disagree with, including the believe that you failed because you have been hurt/harassed/abuse/etc. Human mind is very lazy and can use this as a reason not to work hard. Yes, encouraging your kids is a very good thing however, I wouldn’t do it for every little thing. It will lose its meaning.
@hewotdabab5751
@hewotdabab5751 2 жыл бұрын
Thank you
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
EMS በጀነራሉ ጉዳይ የፋኖ ምላሽ Jan 2025
14:02
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 7 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН