ቀስ እያሉ ወደ እኛ መጡ ፓስተሮቹ መስገድ ጀመሩ...የምትመላለሰው ሴት ጉዳይ

  Рет қаралды 8,241

ዮፍታ ሚዲያ-Yofta media መምህር ግሩም ከበደ

ዮፍታ ሚዲያ-Yofta media መምህር ግሩም ከበደ

Күн бұрын

Пікірлер: 66
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 6 күн бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን ለከሀዲዎችም ልቦና ይስጣቸዉ
@fikirtetakele3350
@fikirtetakele3350 3 күн бұрын
ኦህታችንንም እንኳን በድጋሜ በሰለም ለመምጣት አሰበች። መረዳቷንም ለመጨመር መምህራንን እየጠየቀችና በደንብ ለመረዳት እየታተረች የለች ስለሆነ በሙሉ ልቧ አምና ለመመለስ ያብቃት።
@kidistiaraya3938
@kidistiaraya3938 5 күн бұрын
እንኳን በሰላም በጤና መጣህ መምህራችን እግዝኣብሔር ኣምላክ እናተ መምህራን ሰለ ሰጠን እግዝኣብሔር ኣምላክ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙌🙇🙇🙇❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@metikmedia6990
@metikmedia6990 6 күн бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@addishablie8453
@addishablie8453 4 күн бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 6 күн бұрын
እኔንን ይሚያቅጨንቀኝ የጠፉትስ ምን ይሆኑ ይሆን አይይይይይ ሴትየዋ ትልኮ ይኖራታል ገበያ አጥታ ነው ይመጣችሁ ለመምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን
@YalemwetMorgeta
@YalemwetMorgeta 6 күн бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mehazahailu1578
@mehazahailu1578 4 күн бұрын
የመጡት ይምጡ ግን ተልእኮ ስለሚኖራቸው ብዙም አለማመን
@ashenafiabera8137
@ashenafiabera8137 4 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@yerasew1
@yerasew1 5 күн бұрын
ቃለሒዎትን ያሰማልን መምህራችን🙏
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 5 күн бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ መምህር❤❤❤
@rahelzsealitemehret6970
@rahelzsealitemehret6970 5 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤🙏🙏🙏
@Godislove482
@Godislove482 5 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@Eden-b4b
@Eden-b4b 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ZewedneshReba
@ZewedneshReba 5 күн бұрын
አንኳን በደና መጣህ ወንድማችን።
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 5 күн бұрын
Amen. Amen. Kale hiwot yasemalen memeher 🙏 ♥️ ❤❤
@saonejigu
@saonejigu 5 күн бұрын
memirachin ekan dena meteh ebakih le usitazum melis edemiseti tesfa alegn abubeker be machiloti mdiya ayew adera❤
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 3 күн бұрын
ጦዘዋል መ/ራችን በርታ❤🙏
@User-rh8di
@User-rh8di 5 күн бұрын
መናፍቅ የሚገርሙኝ እንኳን ለታላላቆቻችው ለፈጣሪያቸ ለእየሱስ ክርስቶስስ ጎንበስ ብለው ሰግደው ያውቃሉ አዳራሹውስጥ ከመዝለል ውጭ
@MimiDibito
@MimiDibito 5 күн бұрын
Kalhiwet yasemalen
@berekettes42
@berekettes42 5 күн бұрын
ይች ልጅ መጀመርያ ያለ እውቀት መጥታ ነበር ጽኑ መሰረት ኣልነበረችም ነገር ግን እንደገና ወደ ነበረችበት ተመለሰች፡ ኣሁን በቲክቶክ የሚያገለግሉ ወንድሞች ጋር እየተማረች እውነቱ እያወቀች ነው፡፡ ስለዚህ በኣወንታ ኣይተን ብንቀበል መልካም ነው
@munanali7402
@munanali7402 2 күн бұрын
አደለም መምህር ጠጋ ጠጋ ስገዱልኝ ሊል ነዉ
@marianagirma326
@marianagirma326 5 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@HelenGeleta-d5c
@HelenGeleta-d5c 5 күн бұрын
lebona Yestachew
@LidiuaTefera
@LidiuaTefera 5 күн бұрын
የሀዋርያት ስራ ምእራፍ13ቁጥር1 ጀምሮ በአንፆኪያ ባለች ቤተክርስቲያን ነቢያትና አስተማሪዎች ነበሩ ይላል። ታዲያ የነብይነት አገልግሎት በአዲስ ኪዳን ከሌለ? የሀዋርያት ስራ ላይ ከየት መጣ?
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 5 күн бұрын
ሊዱ. እግዚአብሔር. እደሚያውቀው. ቃስ ብለሽ. ደጋግመሽ. እንብቢቢው. እሽ
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj 5 күн бұрын
5:24 የተስፋ ስላሴ ክርስትና በጣም የምቀናበት ወንድሜ ምን ያህል ቤተክርስቲያንን እንዳፈቀረ እንደወደደ ሳይ እንባ ባይኔ ይሞላል ክርስትና ህይወት ነው የሁላችንም ፍፃሜ ያሳምርልን
@yerasew1
@yerasew1 5 күн бұрын
የኦርቶዶክስን ምንነት፣ ማንነት፣ ስርዓት እና ቀኖና እንዲሁም አስተምህሮ እጅግ በረቀቀ ሁኔታ ጠንቀቀው የሚያውቁ እና የሚያስረዱ ብዙ ጠቢባን አሉ። ነገር ግን በሚዲያ ደረጃ ትክክለኛ ተደረሽነት እንዲኖር በበለጠ ደረጃ በስፋት እና በፍጥነት መስጠት እና ማስተማር አለባቸው፣ ሰዎችን ወደጨለማ ጉዞ ከመጓዝ ለመታደግ ማለት ነው።
@shewayegidaye904
@shewayegidaye904 5 күн бұрын
Amen Amen Amen
@AsfawBelay-ub9gx
@AsfawBelay-ub9gx 5 күн бұрын
ለቅድሳን የአክብሮት የአክብሮት ስግደት አያስፈልግም ሲሉን የነበሩት መንጤዎች አሁን ደሞ የአክብሮት እንደሚገባ ይናገራሉ አየ ፕሮቴስታንት አስቅኝ
@amaamm-j7n
@amaamm-j7n 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 5 күн бұрын
መምህር የሯሷ. ችግር. አለ. በመድረክ ላይ. መስበክን. ፣ መዘመርን. እደፈለገች. መሆንን ፈልጋ. ነበረ. ግን. ያ. ስለሌለ. ይሄ. ችግሯ. ነው ፪ኛው. እሯን. በንስሃ፣ . በጾም. ፣በጸሎ ት በጸበል እሯሷን. አላዳነችም. እላዋ ላይ. ያለው. አጋንት. ነው የሚያውካት. በእውነት
@Qamar-lc9ciamaerch
@Qamar-lc9ciamaerch 6 күн бұрын
❤❤❤❤
@tsedyhawassa9567
@tsedyhawassa9567 5 күн бұрын
ውባለም መጀመሪያ አመጣጥዋም ደስ አይልም ከመምጣትዋ አደባባይ መውጣቷ ሌላ ችግር ነው። ምንም የሚያስደስት ነገር አያስተምርም ሁኔታዋ
@selamawitfisseha6292
@selamawitfisseha6292 5 күн бұрын
ቀላል ተመላለሰች?
@alemtadesse1697
@alemtadesse1697 5 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EndashagalfatoEnde
@EndashagalfatoEnde 3 күн бұрын
Eyesus bichawun yadinal sibal minidinewu yemitinadedut marimni gebirelin lemasigebat newu
@dawitlulit8293
@dawitlulit8293 5 күн бұрын
ሰላምህ ይብዛ አንተ ስለሰው መጣ ቀረ ከምትል ብታስተምር ወይ አባቶችን አቅርበህ ቢያስተምሩ ስለ ሌላ ከምታቀርብኦና እነሱን ከምታስተዋውቅ ሰላራስህ አውራ ሌላውን ተው ወንድም አለም
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 5 күн бұрын
አባቶች ቢጋብዝ ከጊዜ ማስገንዘብ ውጭ ምን ሊናገሩ ነው የራሱ አቀራረብ አለውእንደውሀ ቀጂ እየተመላለሱ ምእመኑን ከማሳት እንዲታቀብ ማስገንዘብ አለበት ክፋት አለው ብዬ አላስብም አለመስማት መብትሽ ነው
@MasterPiece-f5p
@MasterPiece-f5p 5 күн бұрын
Ante sew alasfelagy gir kemete ylk zim bileh egziabhern seibel
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 5 күн бұрын
የሀሳዊ መስህ መንገድ ጠራግዎች
@sanaitgebermdhen6222
@sanaitgebermdhen6222 3 күн бұрын
ENKAN ADRESAN TMSGAN AMLKA EMBATY MREJAM MARAY
@MasterPiece-f5p
@MasterPiece-f5p 5 күн бұрын
Please try to preach only about GOD don't talk about the other church
@TeklehaimanotGenet
@TeklehaimanotGenet 5 күн бұрын
LeEYESUS BCHAWN KBR YGEBAWAL. BCHAWN. Ortodox EYESUS sibal Lemn Tkawemalachu????????? EYEYSN YAYE EndeEBD Yaregal.
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 5 күн бұрын
😂 ኢየሱስ ሲባል ተቃውመን አናውቅም በጭራሽ ቅቅቅቅቅ
@YidnekachewMulugeta
@YidnekachewMulugeta 5 күн бұрын
ኦርቶዶክስ አሳድጋ በለገሰችው ህዝብና ጠብቃ ባቆየችለት መፅሀፍ የሚተዳደር ብቸኛውና ብቻውን መቆም የማይችል ጥገኛ ሀይማኖት ፕሮቴስታንት ብቻ ነው፡፡
@wubalemkedirofficial4547
@wubalemkedirofficial4547 4 күн бұрын
አልቀረብህም ካንተ ይሄ አይጠበቅም ትልቅ ሰው አደለክ እንዴ ??? ምን ማለት ነው ኦርቶዶክስዊያንን ለማማለለ ነው ማለት?? ሙሉ መረጃ ስለ እኔ ከሌለክ ለምን Video ትሰራብኛለህ? ድሞ ስተት ካለብኝ እኔን በግል መምከር እንጂ ይሄ የክርስቲያናዊ ተግባር ነው እንዴ ለዛውም መምር ሆነህ እኔ subscribe mesebsebiyak አይደለውም እሺ
@-yoftamedia9847
@-yoftamedia9847 2 күн бұрын
አንቺ ሰብስክራይብ መሰብሰቢያ ልትሆኚም አትችዪም ደጎሞም ደጋግሜ ጽፌልሽ ነበር ገጾችሽን ተመልከቺ አንቺ እብድ የሆንሽ እንደሆነ እኔም አብሬሽ እንዳብድ ፈለግሽ? አንድ ነገር ልንገርሽ አሁንም መጨረሻሽ እደብደት እንዳይሆን አትወላውዪ አድምጪ።
@wubalemkedirofficial4547
@wubalemkedirofficial4547 Күн бұрын
@ አረ መምህር አይሳደቡ እንጂ🤔🙄
@wubalemkedirofficial4547
@wubalemkedirofficial4547 Күн бұрын
ማወቅ ያሎቦት ነገር በሰው ስላሰደቡኝ እና እርሶም ሰለሰደቡኝ የኔ ክብር ሚቀንስ መስሎት እንደሆነ በጣም ተሳስተዋል።
@solomonerifo629
@solomonerifo629 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@metikmedia6990
@metikmedia6990 6 күн бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yidnekkebede-c2o
@yidnekkebede-c2o 5 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@ashenafiabera8137
@ashenafiabera8137 4 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@TurungoJima
@TurungoJima 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@metikmedia6990
@metikmedia6990 6 күн бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@KidusDina
@KidusDina 4 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@MitaLigabaw
@MitaLigabaw 5 күн бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 1,7 МЛН
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 8 МЛН
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 79 МЛН
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,1 МЛН
የተሰቀለው ክርስቶስን ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ
55:56
የአሰግድና የበጋሻው ውሸት ...... ክደውም ያላረፉ
26:54
ዮፍታ ሚዲያ-Yofta media መምህር ግሩም ከበደ
Рет қаралды 7 М.
አርቲስት ተስፉ የቃጥላ ማርያምን ጉዳይ ተናገረ....ይድረስ ለሰመረ ባርያው
29:32
ዮፍታ ሚዲያ-Yofta media መምህር ግሩም ከበደ
Рет қаралды 25 М.
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 1,7 МЛН