አልቅሳ ይቅርታ ጠየቀች ተሳስቻለሁ ብላ ሙሉ ቪድወ

  Рет қаралды 26,756

ፋጡማ Fatuma tube

ፋጡማ Fatuma tube

Күн бұрын

Пікірлер: 347
@mohamedalradhdi8578
@mohamedalradhdi8578 Ай бұрын
መቀጣት አለባ ወላሂ አላህን ረሱላችንን እየተሳደቡ ሲቀጥል የአላህን ሱባሃነሁወተአላህ ቃልን ይዛ እየጨፈረች እንደት ትታለፋለች ተራ ጥፋት አይደለም ያጠፋችው ከባድ ነው ስለዚህ የጇን ማገኘት አለባት ምንም ይኑራት አያገባንም አድባ አትሸቅልም ነበር አትገኝ መሥሏት ነው
@user-wm6zj4gu8u
@user-wm6zj4gu8u Ай бұрын
ትክክል
@AwaLeyla-nr8te
@AwaLeyla-nr8te Ай бұрын
በትክክል
@MuneeraFathima-uo5pv
@MuneeraFathima-uo5pv Ай бұрын
ይቅርታ ካለች እኛ ደሞ አለሀምድሊላህ የይቅርታ ልብ ነዉ ያለን እሺ ማንም እምነቱ ሲነካ ነብር ነዉ
@ZarahZarah-rt8yb
@ZarahZarah-rt8yb Ай бұрын
ጉራብቻነውየሚውቁትእያለባበሱተዋት
@LailaLailaa-qw5tr
@LailaLailaa-qw5tr Ай бұрын
​@ለምን ዝም አላቹህ ሰው ላጠፋው ቅጣቱን ማገኝት አለበትrozaalain8036
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc Ай бұрын
እውነት ስለምንም ሳያውቁ አረብ ሀገር ሄደው የሚሰለጥኑ ብዙ ልጆች አሉ እኮ እኔ እንደሚመስለኝ ይቺ ልጅም አለማወቅ ነው ብዬ አስባለሁ ለሶሻል ሚዲያም አዲስ ትሆናለች ክርስቲያኖችም ለእግዚአብሔር ብላችሁ ሙስሊሞችም ለአላህ ብላችሁ እራሩላት በቅንነት እዩላት
@user-mt5ot1bn6v
@user-mt5ot1bn6v Ай бұрын
👍
@user-jr2tq8ss5f
@user-jr2tq8ss5f Ай бұрын
👍
@user-vw4eo4ux4d
@user-vw4eo4ux4d Ай бұрын
ዝበይበሀይማኖትቀልድየለም ሥለዝህ🤐🤐
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 Ай бұрын
ቁርአን መሆኑንና ግጥም አድርጋ ታቃላች ለመታወቅ ከፈለገች ዝም ብላ መጨፋር ትችል ነበር ለሙስሊም ያላት ጥላቻ ነውጅ ይች ቆሻሻ ሙስሊም ቤት መታ ነውኮ ቆሻሻዋን ያላቀቀችው ይች አሙካ ቅጣቷን ማገኘት አለባት
@nuredinwsman
@nuredinwsman Ай бұрын
አረ መታረድ አለባት
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs Ай бұрын
አይቻልም ሀይማኖት ነው የነካችው ግለሰብ አይደለም ምን ማለት ነው አለመቆርቆር ነው 😢😢😢😢😢 ቅጣት ይገባታል
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 Ай бұрын
መቀጣት አለባት ይች ቆሻሻ ግም በቁርአን ነው የቀለደችው ይሔ አሽቃባጭ ዝም ብሎ ያለቀልቃል
@RawdaBh
@RawdaBh Ай бұрын
ልሰራ ተመጣይ ቁረእን ምን አስጨፈራት ተዉ ወገኔ አቺልም ያላህ ቃል ነዉ እኛ አይደለንም የምንሰራዉ
@user-ky1qz9dr1xአለም
@user-ky1qz9dr1xአለም Ай бұрын
ዳውሎድ ይደረግላት ይላል እሣ መጀመሪያ በምን ጨፍራ ዝም ብለህ አታውራ በቲክቶክ ብዙ ቢድዮ እየለቀቀች አይደል
@user-cw5de8hg1v
@user-cw5de8hg1v Ай бұрын
እንደ ነጃት ትቀጣ የሚል በላይክ አሳይን የኛ ቁረአን ይዛ ስትጨፍር መቀጣት አለባት
@Leena-lu3db
@Leena-lu3db Ай бұрын
Kitat yefetari new wda wanaw tetstseta yekerta meteyekua new miyaderguten ayawkumena yekir beluachew yelal yefetari kal
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 Ай бұрын
ተቃጠሉ፣ልታሣርዱ፣ነበር፣ከሠራችሁ
@sabasusu6443
@sabasusu6443 Ай бұрын
ነጃት መቼ ተቀጣች መልሳ ሳሀዊዲ ገባች😂
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 Ай бұрын
ሂጂ ወረኛ ያደረገችው በማወቅ ይሁን ባለማወቅ ትጠየቃለች ተሳስታ ከሆነ ይቅርታ ትጠይቅ እንጂ ሩጦ ትቀጣ ትሰቀል ትገደል እያላችሁ እስልምናን አታስወቅሱ አታስተቹ በሌላችሁ እውቀት አትዘባርቁ ነጃት ሰውንም ሆነ እስልምናን አላህን እና ረሱልንም በመሳደብ የታወቀች ባለጌ ስለሆነች ነው ይህቺን አናቃትምና ትጠየቅ እንጂ ይሄ በዲናችን የሌለውን ነገር እያመጣችሁ የስሜታችሁን አትፍረዱ እንዴ
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 Ай бұрын
​@@hhnahhna5136 ትሽ አፍሽን ዝጊ ደደብ ማነው ትገደል ያለው
@Zeynb2069
@Zeynb2069 Ай бұрын
አላህ ይቅር ይበላት በማወቅም ሆነ ባለማወቅ አላህ ያቃል ስለዚ አውቃ ከሆነ ቅጣቱ ከአላህ ታገኛለች
@Romanmenado
@Romanmenado Ай бұрын
ከሁሉም ትክክለኛ ኮመንት የሰጠሽዉ ሙስሊም አንቺ ነሽ ሁሉንም እንደ ስራዉ የሚጠይቅ አላህ ነው ❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ እህቴ
@ayacell1360
@ayacell1360 Ай бұрын
አንዳንዴም ሰው አለ ❤እውነት ያናግርሽ❤
@HanaHana-eo6ln
@HanaHana-eo6ln Ай бұрын
ለክፍት ያረገችው ነገር ያለ አይመስለኝም እሷ መፃሐፍ ቅዱስ ሁሉ አንድ አይነት መስሏት ነው በቤንጢ መዝሙር የጨፈረችው እና እኛ ይቅር ስንል ነው ፈጣሪ ይቅር የሚለን የአንድ ሰው ህይወት ብታጠፍ ምንም አትጠቀሙም አምላካችን እራሱ ለሰው ልጅ ሲል ተሰቅሏል እና መላው የሙስሊም እህት ወንድሞቼ ይቅር በሏት ይቅር እንድትባሉ
@user-sd5uw9zv8i
@user-sd5uw9zv8i Ай бұрын
ደምሪኝ ስወድሽ❤
@mohamedalradhdi8578
@mohamedalradhdi8578 Ай бұрын
አትመሣሠሉ ለጌታችን ለ አላህ ለረሱላችን ለድናችን ምንም ከማድረግ ወደ ኋላ አንልም ሙስሊሞች ሸፋፍናችሁ አትለፉ ነገ ምን ታረጋለች ሌሎቹም ነገ ይጨፍሩብናል ዛሬ ይች ልጅ ዝም ብላ ተታለፈች
@rozaalain8036
@rozaalain8036 Ай бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@ayacell1360
@ayacell1360 Ай бұрын
ልክ ነው እራግቡ አራግቡና ደም ጠጡ እርኩሶች
@user-xw8sc4bq4p
@user-xw8sc4bq4p Ай бұрын
የናንተዋ መፅሀፍ ቅዱስ ስታቃጥል ነበር ትናንት ግን ርስዋም ትቀጣልና
@user-ie4vo5yv9e
@user-ie4vo5yv9e Ай бұрын
ቀቁረአኑን ይዛ ጨፍራ እደለቀቀች ወጥታ እዳጠፋች ትናገር እራሧ ትውጣ በድን ቅልድ የለም
@musliyanesra1442
@musliyanesra1442 Ай бұрын
አውቃ ነው ከማድራጓ በፊት ልትጣነቃቅ የጋባ ነበር ከሆነ ቧሃለ ማስመሰል የማይሆን ነገር ነው ግን ሀቂቃውን ለማነገር እኛ ሙስሊሞች እስልምነን ከማስባክ ውጪ የስው እምነት አነካም ምን አድርጉ ሚሉን😢😢😢
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 Ай бұрын
ወራዶች፣ልታሣርዱ፣ሥትሯሯጡ፣ከሠራችሁ😂😂😂
@musliyanesra1442
@musliyanesra1442 Ай бұрын
@@hhnahhna5136 ምን አልሽ አንች ደነዝ ደሞ አንች ስለ እምነት ምን ታቂና ነው አፍሽን ምካፍቺው ለማነኛውም ብንካበባር አይሻልም ዋጋኔ
@MuneeraFathima-uo5pv
@MuneeraFathima-uo5pv Ай бұрын
​@@hhnahhna5136አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Ай бұрын
​@@hhnahhna5136ቀይ መስመር አትለፊ ባለጌ
@Mimimimi-ex8ky
@Mimimimi-ex8ky Ай бұрын
እኔምለው በፈጣሪ ምህረት የሚባል ነገር አታቁም ምን ይሻላችኋል አምላክ ይዘንልን
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq Ай бұрын
ፋፊ ዩቱብ ገብታችሁ ኮመንት እዩ የተፃፈ ኮመንት ልክ የሠዉ ስጋ የምትበላ ነዉ የሚመስል እናንተ ይቅርታለ ሠዉ ማድረግ ካልቻላችሁ ፈጣሪ እንዴት ይቅር ይላችኃል አንዳንድ ሴቶች ግን ልብ ይስጣችሁ የሙስስሊም ሠዉ ሠዉአይደለም ብላችሁ ምታሥተምሩ ትመስላላችሁ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Ай бұрын
ዝም ብሉሽ አዘባርቂ
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq Ай бұрын
@@anshaebrahim3901 አዉነትን መሸፈን እንጂ ማጥፋት አትችይም ሁለታችሁም አይመለከተይም
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Ай бұрын
​@@Zeze-ds6qqዝም ብለሽ አትቃዥ
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq Ай бұрын
@@anshaebrahim3901 ለምን ታፈራላችሁ የተፃፈዉን ገብተሽ እይወ አኔመስማት ካልፈለግሽ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Ай бұрын
@@Zeze-ds6qq እሚሳፍር ስራ የለንም ድድብናሽን በልክ አርጊው
@user-wz6xf4yy2f
@user-wz6xf4yy2f Ай бұрын
አረ ተው ግን አበዘቹት እኮ እናንተ ከፊሮች ነገ ደሞ ስረገጠ ተየለቹ ቱ በቁርአነችን እየጨፈርሽ ነው የሚየመት
@user-zx8oz5kv8l
@user-zx8oz5kv8l Ай бұрын
ስለምን ይቅርታነው የምታወሩት ሰው እኮ አይዴለም የበዴለችው የአላህን ቃል ነው ይዛየጨፈረችው የጇን ማገኘት አለባት ለሰራከሆነ የመጣችው ምን አባት ያግማማታል ጥብ
@user-vv3tb8my7i
@user-vv3tb8my7i Ай бұрын
ቅጣቱአን ማግኘት አለባት አታውቅም ምናምን እያላችሁ አታስመስሉ
@Tigyyabataligemu
@Tigyyabataligemu Ай бұрын
አሁንም አብዝቶ አስታራቂ ለተቸገሩ የምደርሥ ፈጣሪ እዳተ ያሉትን ያብዛልን ማንም በፈለገው ማምለክ ይችላል ሶ የአንዳችን ለአንዳችን መዘላለፉ ምንም ጥቅም የለወም ምነው ሀገራችን ተከባብረንነው የምንኖረው አሁን ምን ተገኘ ሁላችንንም ወደራሣችን ይመልሠን ላተም እግዚአብህር አብዝቶ ይስጥህ ሌላ ምንላለሁ ሌላ❤❤❤
@gtime4104
@gtime4104 Ай бұрын
አታሠመሠሉ ሀቅን ተናገሩ በቁረአናችን ቀልደ የለም በቨዶ ሠረታ እደወጣች አሁንም ተዉጣ መደበቁ ለምን አሠፈለገ ይችነጃሳ
@ሀዩነኝ
@ሀዩነኝ Ай бұрын
አሰላማሊኩም ወረህመትላሂ ውበረካትሁ ሰላም ላገራችን ሰላም ለህዝባችን እህህህህ ስር ዘልዛላ አበጣበጠን😢 ፍጡማዬ ለቤትሽ አድስ ነኝ ስብመልሽልኝ😢❤🎉🎉🎉
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 Ай бұрын
ከዚህ በፊትም እንዲህ ተደርጎ ይቅር ብለን ነበረ ሰለዚህ እኛ መቀለጃ አይደለንም አንተ አርፈህ ተቀመጥ መለቀቅ የለባትም
@halimaksa-dc5hf
@halimaksa-dc5hf Ай бұрын
ልጁ በጣም ማሻ አላህ ነው እንደ አንዳት ካፊሮች አይደለም አላህ ያክብር
@user-bs7yq5ix5g
@user-bs7yq5ix5g Ай бұрын
ምንው ነጃትእህታች ተቀጣች አይደልካፊርዋለም ንአትያዝምትቀጣልን
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ቁርአናችሁን ይዛ ስለዘሠረች የሞት አዋጅ ታዉጁበታላችሁ? ቁርአናችሁ እንዲህ ያዛችኋል?
@makiyakadir6060
@makiyakadir6060 Ай бұрын
ፋሲጋ ግን የሰዉ ደም ትወዳለች ተይ ወደራስሽ ተመለሺ ቤተሰዉ አሲብ
@user-bs7yq5ix5g
@user-bs7yq5ix5g Ай бұрын
እትቀደድ በሀይማኖታችን እንደራደርም
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 Ай бұрын
መቻቻል መቻቻል መቻቻል ????መከባበር ነዉ ያለብን!!!ማን አስገድዷት ነዉ በቁርአን የጨፈረችዉ?እና መቻቻል ማለት ይህንንም ነዉ ማለት ነዉ?እንደ ልጅ ያሬድ ትምህርት መዉሠድ ያስፈልጋል
@freePalestine-oo1vb
@freePalestine-oo1vb Ай бұрын
የሚገርመኝኮ ሙስሊምቤትሆነው ሙስሊሞችን ሲነኩ ደደብ ሁላ
@user-xw8sc4bq4p
@user-xw8sc4bq4p Ай бұрын
ይቅር ተባባሉ ማለት ስድብ ነው አረ አደብ ግዙ
@freePalestine-oo1vb
@freePalestine-oo1vb Ай бұрын
@@user-xw8sc4bq4p አረባክሽ ከምርሽ ነው መዝሙር ትዘምርበትዴ ታዴያ ቁርአንን ነካች ማለት እኔን ነካችነው አታሽቃብጡ ማንም ይሁን ማን ሙስሊም ስር ሀይማኖቱላይ ድርድር የለም
@nassernasserjemal8094
@nassernasserjemal8094 Ай бұрын
ይህች ባለጌ በምንም መልኩ መቀጣት አለባት አውቀው አድርገው ይቅርታ አይሰራም
@madinakonjo9807
@madinakonjo9807 Ай бұрын
እውነቱን ልንገራችሁ የምታለቅሰው እዳትታሰር ወይም እዳትቀጣ ነውጂ ተፀፅታ አይደለም
@Leena-lu3db
@Leena-lu3db Ай бұрын
Yesewen lib mermari and amlak becha new wda
@foursisters3582
@foursisters3582 Ай бұрын
👍
@user-dc6qi6dj8y
@user-dc6qi6dj8y Ай бұрын
እስኪ እናያለን የሆነነገር ብትሆን ማንዝም እሚላችሁ ይመስላችሁአል እናተ የምትሳደቡት እኛን ቅቤ እየቀባችሁን ነውደ እኛግን ለአንድየ ለእግዚአብሔር ሰተናል ቅጣቱን ከሱ ታገኛላችሁ እናተግን ትሰቀል ትቀላ ትቆረጥ ትፈለጥ ትላላችሁ አንድ አንድ ክርስቲያኖች አላችሁ ደሞ እዚህ መታችሁ የምትልፈሰፈሱ የኢትዩ ሙስሊሞች ግን እዚህበስደት ያላችሁ በአረቦች አትመኩ አላጠፋችም አይባልም አጥፍታለች ግን እናተም የራሳችሁን ጥፋት እያያችሁ አውሩ እናተ ስታከብሩ ነው የናተም የሚከበረው
@user-mk9zk1yx4h
@user-mk9zk1yx4h Ай бұрын
ሮጣቹ ትገደል ተያዝ ከምትሉ ደውላቹሁ ምን እንደሆነች መጠየቅ በባዶ እንዲ አትሆንም በአካል ሄዳቹሁ መጠየቅ ሲገባቹሁ አሳልፋቹሁ ለመስጠት የምቾኮሉት ነገር አዝኛለሁ ቁራአን ይዝ በመጨፈርዋ አዝኛለሁ እርስ በእርሳቹሁ ሄዳቹ ጠይቋት አሳልፋቹ አትስጡ አረብ ጨካኝ እኮ ናቸው ወገን 😢😢😢😢
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen Ай бұрын
ለድናችን አገታችንን እሰጣለንጂ አንመለስም በሥልምናችን አንደራደርም ሀይማኖታችን ከዘር ከሁሉ ነገር የፀዳ ነው ሁሉን አክባሪ ለሰው አዛኚ ድን ነው ያለን ስለዘህ አትኩነ በደኒም በአሀራመ ከሣረዎቸ አተሁነ ወደሀቅመ ተመለሱ
@user-cw5de8hg1v
@user-cw5de8hg1v Ай бұрын
ይቺ አህያ በይቅርታ ልትታለፍ ነው ቅጣት ይገባታል
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 Ай бұрын
ይቅርታ ምን እንደሆነ አታቁማ ደም የጠማችው ናችው
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz Ай бұрын
​@@mesiyemekditube7240 አወ ኢስላም በደል ይፀየፋል በአፍ መፀዳዳት የለም። ይቅርታ መስፈርት አለው
@zizuseid
@zizuseid Ай бұрын
ተሸፍኗል አትታይም ለምን ለሷ ተከራካሪ በዛ አይሆንም በትክክል መታየት አለባት
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs Ай бұрын
በፍፁም አይቻልም ቅጣት ይገባታል ወላሂ😢😢😢😢😢
@ayacell1360
@ayacell1360 Ай бұрын
የደም ግብር 😢
@senisidetnyawa
@senisidetnyawa Ай бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ አህለን ወሳህለን
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py Ай бұрын
እስኪ ዝም በሉ ቁርአን ይዛ ጨፈረች ብላችሁ ስጨፍሩ አሆን የቤንጥ መፀሀፍ ኦረም አቃጠለችው ግን ኢትጵያውያን አንድ እሜረገን ድህነት ነው
@PeaceWorld-lv2mb
@PeaceWorld-lv2mb Ай бұрын
ያረብ እያወኩ ያጠፈሉ ይቅር በለን ይቅር በላቸው
@tejaq8618
@tejaq8618 Ай бұрын
የቱክቶክ አጠቃቀም ሳትችል ቭድዬ እዴት ሼር እደሚደርግ ከአልቻለች ማን ተጠቀሚ አለሽ ያለን ችግር ሳያልቅ ሌለ ትኩሳት እኔ ሀረብ አገር 9አመት ስቀመጥ ቲክቶክለይ ዩቱቭ ለይ ላይቭ ሆነ ቭድዬ ሰርቼ አለቅም ለምን የቤተሰብ ክብር አለና
@user-mr4ht5uu8v
@user-mr4ht5uu8v Ай бұрын
ደሞ እሚገርመዉ የእስላም ጠሎች ሁሉ አረብሀገር ለምን ትሆዳላችሁ ሙስሊም ቤት እየሸቀላችሁ በአረበኛ እመቤት ብላችሁ ሙስሊም እየጠረችሁ በአማረኛ ትሳደባላችሁ
@hayahdawood
@hayahdawood Ай бұрын
አወ ትክክል❤
@user-jr2tq8ss5f
@user-jr2tq8ss5f Ай бұрын
አይ ያለ ማወቅ ከገጠር የምጡት ምንም አያቁም ይህ ትልቅ ችግር ነው
@سحابالحلوه-ص3ط
@سحابالحلوه-ص3ط Ай бұрын
በጣም፡ደስ፡ትላለክ፡አንተራሱ፡ጨዎነክ፡ማሻአላህ
@user-mp8vl2zn5e
@user-mp8vl2zn5e Ай бұрын
Egizabiher yiredachew yikir belati betam tesasitaleche fetarim yikri yilale kitatne fetari yisatatale gen egna bezum anefiradi Egizabiher mehirati yilakilen tewgari yetabalewn new yiker yalew tebareku
@Hasina927
@Hasina927 Ай бұрын
ሲጀመር ሀይማኖት ቀልድ አይደለም ታውቃለች የተፈጠርንበት አላማ ነው በሀይማኖት ቀልዳ ትቀጣ ለምሣሌ ስለ ሌላው ሀይማኖት እውቀት የለኝም እምነቴም ስላላደለ ግን አከብራለሁ ለምን የሰውን እምነት አንቋሽሻለሁ ስለዚ ትቀጣ ዝብላ የመጣችበትን ስራዋን አትሰራም?
@nurelhudamohammed8370
@nurelhudamohammed8370 Ай бұрын
የዉሸት እንባ ነዉ ይገባናል እንዳትቀጣ ነዉ አሁን ይች እንደተጫወተችብን ሌላዉም ነገ እንደፈለገ ሊቀልድ ይችላል ስለዚህ መቀጣት አለባት
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs Ай бұрын
እውነት ነው በሀይማኖት ያውም በቁርአን መቀለድ በሀገሪቱ ግህ ቅጣት ይገባታል😢😢😢😢
@byky3031
@byky3031 Ай бұрын
ፈጣሪ የሚገባዉን ቅጣት ይሥጥሺ ቀድሞ ያርብ አችንም መሰሎችሺንም አች ከቱ
@SggfvFjggh
@SggfvFjggh Ай бұрын
እኛኦርቶደክስ በአዳድባለየአይመለከተንም መጀመርያአርፋበተቀመጠች ግንእናተ ትገደልትሰቀል አይባልም እየሱሰክርስቶስእኳንአሳልፎየሰጠውን አይሁዳይቅርብሎታል
@bontuwaliso8440
@bontuwaliso8440 Ай бұрын
❤❤❤❤ማልካም ሳዎች ናቸው,big recpect all my brother and sis❤❤❤
@SaraBarKot
@SaraBarKot Ай бұрын
አይሲያ እግዝያብኤር ቤተሰብሸን ልጆችሸን ያሳዱግልሸ አንቺ ጨዋ የገባሸ ልጁነሸ ሰዉ በማያዉቀዉን ማሰተማር ማሳወቅ እንጁ ለማሳረዱ ለማሳሰር ደሀ ምንም የማታዉቅ ልጁ ደም ለማፍሰሰ መሮጥ መልፋት ምን ጥቅም ያገኛሉ አታሳዝናችሁም ሰለቁራን ሰለመፀአፍ ቁዱሰ አታዉቅ ሙሰሊሞች ወገኖቼ ተባረኩ ለእዝች ልጁ የይቅርታ ልብ ሰለሰጣችሁ ለሌላ ግዚ እንዳይደገም አሰተመሩ እንጂ እንዲህ በአለፈ በደም ጥማት ሰዉን እይወት ማበላሸት ታሳዝናላችሁ ሙሰሊም ሰላም ነዉ
@user-hs1nv7ih5j
@user-hs1nv7ih5j Ай бұрын
ጤነኛ. ናችሁ. ግን. ማነም. ካጠፍ. በህግ. ይጠየቃል. ሙስሊም. ሲሆን. ለምን. ያቀጣቅጣችሆል
@seniyashifa3343
@seniyashifa3343 Ай бұрын
በሊባኖስ መስመር መጠቀሟ ሊባኖስ እንዳለች ያመላክታል ማለት አደለም ስለዚህ በትክክል ያለችበትን አሳውቃን እዛ ያለችበት ድረስ ሄደን አናናግራታለን
@Romanmenado
@Romanmenado Ай бұрын
ልገሏት ነው 😁😁
@ayacell1360
@ayacell1360 Ай бұрын
ቢላ የሳለስው 😂😂😂
@nurelhudamohammed8370
@nurelhudamohammed8370 Ай бұрын
አሁን ይሄ ሰዉየ የሚቀባጥረዉ እንዳትቀጣ ነዉ እንጅ በቁርዓናችን የቀለደችዉ አዉቃና አስባበት ነዉ ምንም ጥርጥር የለዉም ሙስሊሙ ግን ልፍስፍስ ነዉ
@user-yf9tk2ib9k
@user-yf9tk2ib9k Ай бұрын
መድና ሙሥሊምትሁ አትሁን በምን ታቃላችሁ
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i Ай бұрын
አስያ የአረብ ገረድ የዶሮ ውይም የበግ ደም ብትጠጪ ይበርድልሻል:: ደም የጠማው ሰይጣን አለብሽ::እስቲ በግፍ ስለሚገደሉት እህቶቻቺን አንድ ነገር በይ ለገቶቺሽ በኛ ላይ በአረብኛ ከምትበተረቂ::አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ዓለም ሁሉ ጉዳችሁን እንዲሰማ በእንግሊዘኛ ቪደኦ ልሰራ እችላለሁ::ብታስቢበት ጥሩ ነው አንቺ የሰይጣን ፈረስ!
@ToybaSaid-x8o
@ToybaSaid-x8o Ай бұрын
መጀመሪያ ማን እያሣያት ነበር ቪድዮዉን የሰራችዉ?
@user-qy3ik5pi2i
@user-qy3ik5pi2i Ай бұрын
ልጂቱ ክፍት ያለባት አይመስልም በቃ ይቅር በልዋት እደ ኮሜተሮቺግን ለምን እስልምናን ሰው እንድፈራው ታደርጋላቺሁ
@bluejupiter3867
@bluejupiter3867 Ай бұрын
እውነት በጣም ነው የሚገርመው ሠውን ከመውንጀል ቀሙ ብላችሁ አስብ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ድባይ ከሆነች ችግር የድባይ ህግ በጣም ለሀቅ የቆሙ ናቸው ጥፈተኛ ከሆነችም በጥፈታ ትቀጣለች እናተ እደተመኛችሁት አትታረድም እናተ ሀይማኖትን ለማባላት ነው አስባችሁ ነው ።
@user-gm2sq3hh7l
@user-gm2sq3hh7l Ай бұрын
የራሳ ጉደይ
@makedimakedi560
@makedimakedi560 Ай бұрын
እውነት እኔ ትርጉሙን አዳምጣችው ብትፈርዱ ጥሩ ነው አሳልፋችው እሚሰጠው ነገር ነው እሚያናደኝ ማንም በሰው እያታከኩ አብሶ በባእድ አገር አሳልፎ መስጠጥ ግን ከባድ ነው ይቅርታ መጠየቅ ትልቅ ነገር ነው ይቅርታ ትበል
@user-oj3ix4xv3f
@user-oj3ix4xv3f Ай бұрын
በስራት ትቀጣ የኛቁረአን የሷማላገጫ አደለም ከላሙሏህነው ይምንየቅርታነው
@user-xy8ep9pd7w
@user-xy8ep9pd7w Ай бұрын
ሲጀመር ብተሰብ አስተዳዳሪ ከሆነች አላማ ያላት ከሆነች ምን ጥልቅ አረጋት በሀይማኖት በማያገባት ለምን ገባይ ምን ልሁን ነው እኔ በጣም ጥያቄ ሆኖኛል ምን አገናኘን ምን ፈልጋ ነው ሰው በዚህ ልክ ጥላቻ ብቻ ከባድ ነው
@mohammedhussienosman303
@mohammedhussienosman303 Ай бұрын
ደደብ እንዳንት አይነቱ መናገር አይችልም ልጅቷ ለሌላውም ትምህርት ይሆናል በሃይማኖት ቀልድ የለም የትኛውም ሃይ ማኖት መከበር አለበት
@user-un1iy6ue5k
@user-un1iy6ue5k Ай бұрын
ወሬአታብዛእስልምናመቀለጃአደለምመገደልአለባት
@user-fy4je9xx4i
@user-fy4je9xx4i Ай бұрын
አታሽቃብጡ በሀይማኖታችን ቀልድ አናቅም የጆን ማገኘት አለባት ጭራሽ የአላሁ ሱብሀኑ ትአላን ቃል እያቆሸሸይ አልተሰማቹህም 😭😭😭😭😭
@user-gj6ue8qs1j
@user-gj6ue8qs1j Ай бұрын
መታ ከም ደረሰ መጨረሸዉን ሰለይ እንቅልፍ እዞኝ ሄደ🥺🥺🥺🥺
@vghbbv1366
@vghbbv1366 Ай бұрын
እውነት ለመናገር ልጅቷ በምን ነው ይሄን ቪድዮ እዴት ለቀቀችው በምን ሚድያ ዳውሎድ እናርግላት የምትል ልጅቷበደንብ ቀርባ ይቅርታ ትጠይቅ
@user-wc3bl3ro7e
@user-wc3bl3ro7e Ай бұрын
ካጠፋች ይቅርታ ትጠይቅ አጂ አሳልፈን አሰጥም ዘመረች አጂ አላጠፋችም
@Amen-pf3xq
@Amen-pf3xq Ай бұрын
ሲጀመር ሀይማኖት ግደል አይልም የናንተ ግን ይገርማል የሠው ደም ማፍሰስ ምን ሊጠቅማችሁ ነው
@Shegerlj7
@Shegerlj7 Ай бұрын
ይቺ ሴይጣን እስልምና ሰላም ነው ይቺ ግን እስልምናን እምነት እንደ መጥፎ አድርጋ ነው የሳለችው
@Fatimaahmedfaitma
@Fatimaahmedfaitma Ай бұрын
ትቀጣ አታሳዝነኝም ግለስብ ሳይሁን ቀረአናችን መንካት በተነጅስ እጅዋ መጅመሪያ መጭፍር ካለባት በሃይማኖትዋ ነው ድንጋይ እራስ
@seada3124
@seada3124 Ай бұрын
ኢስላም እሚስተምረው ይቅርባይነትን ነው ግን አንዳድ ሙስሊም እህት ወንድሞች ሀበሾች ይቅር ቢላት አረቦይች አይሏትም የምትሉት አረቦችም እኮ ሙስሊሞች ናቸው እና በአረበኛ ይሰራላት ይቅር ይሏታል እባካችሁ ይቅር ማለት እኮ ሰላም አለው ተጠቃሚውም ላአላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ብሎ ይቅር ማለት ከአንድ ያረህማን ባሪያ የሚጠወቅ ነው
@RawdaBh
@RawdaBh Ай бұрын
አፈልግም ለምን አትታይም ተዉ መስት ቁን ለምንናቺሁ እይደብርም ዛሬ ታያቺሁ እዴ ተዉ ወገኔ
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t Ай бұрын
ለተሳሳተችውስህተትይቅርታጠይቃለችለሌሎችምይህትምህትነውልክናችሁእናንተምቁርአንላይቀልድየለምግንቁርአንምይቅርታንይወዳልአጥፍታለችይቅርዋንሁለተኛላይደገምትምህርትምነውይቅርታብንላትጥሩነውአሁንወደፈጣሪምንጮህበትዘመንነውይቅርእንበላትሰላምእንፍጠር
@user-km7tk3hu9e
@user-km7tk3hu9e Ай бұрын
እኔምለዉ በስልምና ሀይማኖት ግደሉ ይላልእዴ ምነዉ የፈጠረዉን የሚገል ፈጣሪብቻነዉ 😢😢😢😢
@KallidMussa
@KallidMussa Ай бұрын
እንደዉ የክፍለ ሀገር ልጆች ምን ይሻላችዋል መቼ ነዉ የምትሰለጥኑት አሁን በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ጉድ ማየት አይዘገንንም የዛች ቁርዓንን የሚያህል የ አላህ ቃል ይዛ መደነሷ ሲያስቆጨን እንደገና ደግሞ የሌላዉ መፅሀፍ ቅዱስ ማቃጠል ! ዉስጡ እኮ የመርየም ስም የኢሳ ስም የሙሳ ስም የኢብራሂም አ ሰ እንዳለበት አታዉቁም? ወዴት ሄደን እንኑር ? ከኛ ከአዲስ አበቤ ተማሩ ስትባሉ የተበለጣችሁ እየመሠላችሁ😰😰😰😰😰😰😰😰አረ ተቃጠልኩ በክፍለ ሀገር ልጅ
@user-pq2zc9pr3n
@user-pq2zc9pr3n Ай бұрын
እኔ የምለው እኔኮ አፉ አላልኩም አስያ አ ፍሽን አትክፈች ክፍት አፍ ሌ ሎቻችሁም እንደዛው። እናንተን ማን ይቅር በሉ አላችሁ !! ነገም ሌላው እድል እየሰጣችሁት ነው ። ወጀለኛ ሲያዝ ያለቅሳል ሌሎቻችሁም እኛን ነክታችሁ የትም እንደማታመልጡ እወቁ በኔ በኩ ል የሚገባትን ሳትቀጣ እንዳትለቀቅ አስጠነቅቃለሁ ። ትቀጣ ትቀጣ ትቀጣ !!
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs Ай бұрын
በሀገሪቱ ህግ መሰረት ፍርድ ይገባታል ምን ማለት ነው ተልኮ ቢኖራትስ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Fatimaahmedfaitma
@Fatimaahmedfaitma Ай бұрын
እስላማችንን አትንኩብን እዛው እራስ በእራሳችሁ ተብላሉ
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin Ай бұрын
ይህች ልጅ የታደለች ለአላህ ነዉ እቅርታህ መጠየቅ የሚገኙት አላህ አባሪ አያስፈልገዉም ደካማ ነዉ እናግዘዎለን እያላቹ ነዉ ፈጣሪ ይረዳል እንጂ አይረዳም አትንጫጩ በድንቁርናቹ
@firewen9668
@firewen9668 Ай бұрын
ወረኞች አልጠየቀችም ገና ዛሬ እየተጠበቀች ነው ያለው መቅረብ ቀርባ ነበር ነገር ግን አልተመቻቹም በቃ ሙሌም በጣም ለፋ በራሱም ቤት ገብቶ ነበር አልሆነም አሁን ግን በሙቤ ቤት አለን እየጠበቅናት ነው ቲክቶክ ኑ ሙቤ ቤት
@AyeleMerkos
@AyeleMerkos Ай бұрын
አው ጌታ እየሱስ ካ ምድራችን ያትፋቹ
@SmrroAa-ig4pn
@SmrroAa-ig4pn Ай бұрын
ግሩም ነው በእውነቱ እናንተን አለማድነቅ አይቻልም ምንም ይሁን ለሀይማኖታችሁ ያላችሁን አቋም👍👍👍👍👍ሳላደንቅ አላልፍም ❤❤❤❤❤ልጅቱን ግን ይቅርታዋን ተቀበሉዋት😊😊😊😊😊😊
@user-ho7mh4rf8r
@user-ho7mh4rf8r Ай бұрын
አላህን ፍራ ባደባባ ወታ, በእስላም ቀልዳ ልመናው ምድነው በህግ ትጠየቅ
@TewodrosTeka-yd6dv
@TewodrosTeka-yd6dv Ай бұрын
ትሰቀል ትወገር ትቀጣ …….. ……. ምድረ ኮተት ማን ፈራጅ አደረጋችሁ? እናንተ ሀይማኖት ይዟችሁ እንጂ ውስጣችሁ ያለው ክፋት ስንት ባወደመ።
@salamaalrumaithi3515
@salamaalrumaithi3515 Ай бұрын
መቀጣት አባት አሁን ማለቃቀሱ ጥቅም የለውም
@user-qg1zf2vu5z
@user-qg1zf2vu5z Ай бұрын
የማይመሥል ነገር ለህግ መቅረብ አለባት
@user-ug2ov4eq5u
@user-ug2ov4eq5u Ай бұрын
ለህግ ትቅራብ ሚኪነቱም እሷ ከልተቀጠች አሁንም ነገም ሌሎቹ ለለመረግ ምንም መስረጀ ዬለንም በአለህ ለፍርድ ህግ ትቅራብ
@user-ft8om4so7v
@user-ft8om4so7v Ай бұрын
እረ አፈር ብሉ ያገር ሰው በላ እራሳቹው ሲሳደቡ ሰቅጥጥ አይሉም ገና ከሙሰሊም ሀገር ነን ብለው ሰውን
@jjf7005
@jjf7005 Ай бұрын
እዉነትነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sitraa132
@sitraa132 Ай бұрын
እደነጃት ቅጣቷን ተቀብላ ትምርት ወስዳ ትወጣለች አለዛ ነገም ሌላዋ ተነስታ ትጨፋራለች ስለዚ በዲናችን ቀልድ የለም የግለሰብ ክብር አደለም የደፈረችው ጌታችን አላህን ነው
@ayacell1360
@ayacell1360 Ай бұрын
ይቺልጅኮ ምንም አታውቅም ስልክ እንኳን አዲስ ነው የያዘችው
@foziyaali5123
@foziyaali5123 Ай бұрын
በማይቀለደው ቀልዳለች መቀጣት አለባት ለሌሎችም መማሪያ ትሁን
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq Ай бұрын
የምን ቲክቶክ አርፋ ትሽቅልበቀጥታ አናግሯት
@zizuseid
@zizuseid Ай бұрын
አትሸወዱ አይደለችም ፊዚካል ይቺ ቀጭን ናት
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 Ай бұрын
ምኗን ተማምና ነው እንዲህ የተቆላችው ውሻ ናት ውሻ በበላበት ይጮሀል አሉ ሙሰሊም ቤት ቁጭ ብላ ሙሰሊም የምታንቋሽሽ ሰድ
@zeburaargahamza320
@zeburaargahamza320 Ай бұрын
Allahu wey yetebedayn dua semi neh fth letebeday yaillahi
@nuriyaibrahim5521
@nuriyaibrahim5521 Ай бұрын
በአላህ በአላህ በአላህ ህግ ይፍረዳት
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs Ай бұрын
ልክ ነው ህግ ሊፈርድ ይገባል
@user-es7ti5fw4u
@user-es7ti5fw4u Ай бұрын
ኧረ ባክህ አተ ምድነህ ደሞ የምን ይቅርታ ትያዝና ትቀጣ ላ ነገም ጦት ቁረአንን ቀዳ እድታሣየነዉዴ
@user-vx2lk2rh3o
@user-vx2lk2rh3o Ай бұрын
እስልምና በእዝነት የተሞላ መሆኑን አላለችም አስመሳይ ሰው በላ አራጂ 😏 እንደ ሙስሊም ጨካኝ የለም ደግሞ ነጭ አምላኪ ሁላ 😁 አናቃችሁም እንዴ ፍለጠው ቁረጠው እያላችሁ እንደምትሳርዱ 😏
@NORSANA-c6j
@NORSANA-c6j Ай бұрын
ትክክል❤❤❤❤❤
@user-mr4ht5uu8v
@user-mr4ht5uu8v Ай бұрын
እኔ ያልገባኝ ሳታቅ እምትሉ አልገባኝም አዉቃ እየጨፈረች ምን አስባለች ልንሸልማት ነዉ ለሚያስፈራሩት ደሞ እኛ በሶ ጨብጠናል ሸሂድነት ክብራችነዉ
@ayacell1360
@ayacell1360 Ай бұрын
ያለደም ግብር አይፀናም እምነታችው😢
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 33 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 200 МЛН
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 17 МЛН
መንሱር ጀማል እውነቱን አመነ28 June 2024
1:21:48
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 69 М.