ነቀሲስ በላይ የጥፋት ትሩፋት | አፍሪካ ኅብረትን ከኢትዮጵያ የማስወጣት ዘመቻ | ውጭ ጉዳይና ገንዘብ ሚኒስቴርን ያወዛገበው ምስጢር

  Рет қаралды 74,813

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

Күн бұрын

ነቀሲስ በላይ የጥፋት ትሩፋት | አፍሪካ ኅብረትን ከኢትዮጵያ የማስወጣት ዘመቻ | ውጭ ጉዳይና ገንዘብ ሚኒስቴርን ያወዛገበው ምስጢር

Пікірлер: 287
@tesjij8484
@tesjij8484 Ай бұрын
ጀግናው ኩሩው ጄኔራል ካሳዬ በስላም ይግቡልን እንወዳቸዋለን
@Wendi-y3l
@Wendi-y3l Ай бұрын
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤
@Yohannes-s9z
@Yohannes-s9z Ай бұрын
እናመሰግናለን ሲያችን።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Ай бұрын
ስዬዬዬዬና አቤችዬዬዬዬዬ ምርጥ የኢትዮጵያ የቁርጥቀን ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Ай бұрын
ኢትዮጵያን የነካ የለዉም በረካ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💪💪💪💪
@fikreslassagemeda4646
@fikreslassagemeda4646 Ай бұрын
VICTORY FOR ETHIOPIA 🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹💪💪
@DotterDgfie
@DotterDgfie Ай бұрын
ሰላም ሰላም ወንድሜ ኡንኳን በስላም መጣ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@jimmalogistics5516
@jimmalogistics5516 Ай бұрын
ስዩም እኔ የምኖረው ከሀገር ውጪ ነው። እናም ባለቤቴ ልጆች ካደጉ እና ኮሌጅ ከጨረሱ ሃገራችን እንገባለን በሚል ለሚ ኩራ የሚባለው ወረዳ ውስጥ ቤት ገዛን ይኸው ስም ለማዛወር ይኸው ሶስት አመት አለፈ። እናም በጣም ያሳዝናል። ይህ ክፍለ ከተማ አሰራር ሊፈተሽ ይገባል። ጉቦ አፍ አውጥተው ጠይቁ ግን የጠየቁት ገንዘብ 500k የኢትዮጽያ ብር ። ይህን ያህል አይን ያወጣ ጉቦ፣ ይህ ነው የመንግስትን ስራ ሁሉ ገደል የሚከተው። እባክህ ይህ ክፍለ ከተማ መፍረስ እና እንደገና ሊሰራ ይገባል።
@RozaWorku
@RozaWorku Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekonnenJeju-z4r
@MekonnenJeju-z4r Ай бұрын
እኛ በጃንሆይ ጊዜ የተገዛ ቤት ካርታ ለመቀየር ሀያ አምስት አመት። ስለዚህ……..
@ReshidReshid-vt4hu
@ReshidReshid-vt4hu Ай бұрын
(siye ,Roby and wof) We are proud of you, we are proud of you, the heroes of our country, Ethiopia, we are always proud of you, God bless you.!!!
@foadnasir216
@foadnasir216 Ай бұрын
ሱዬ እንደት ነቹ ኑሩልን አበቴ የጣፈ በዝ ሳምንት ዋናዉ ደና መሆንነው እሁንኳን ደና መጣ❤❤❤ ኢትዮጵያ አሸናፊ ናት አፍሺሩ የኢትዮጵያ አምለክ ይፈርደል🎉🎉🎉🎉
@ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ
@ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ Ай бұрын
ክብር ለሀገራችን መከላከያ ሰራዊት ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zd820
@zd820 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Ай бұрын
ፈጣሪ ባንዳን እና ባዳን የኢትዮጵያን ጠላቶች ያጥፋልን ያሽመድምድልን አሜን 🙏🙏🙏
@yoredanostesefaye2291
@yoredanostesefaye2291 Ай бұрын
@abebaalle6516
@abebaalle6516 Ай бұрын
ባንዳ ማን ነው?ኢትዮጵያ ውስጥ በብሄር በሽታ የተለከፈ የመንግስት አካል ስልጣኑን ሊያስጠብቅ ሲል ትላንት ህወሃት ኦነግ ና የሱማሌን ነጻ አውጪ ዛሬ ብልጽግና ሌሎችን ቢከስ እውነት ነው ብላችሁ የምትቀበሉ መሃይማን ሆይ ጭንቅላታችሁን አሰሩ።አሜሪካ አሸባሪ ያለችውን አሽባሪ የኛ መንግስት አሸባሪ፡ጽንፈኛ ና ባንዳ ያለውን ሁሉ ተከትሎ አይዘለቅምና ነጻ አዕምሮ ፈጣሪ ሰጦናልና ከሆድ አደርነት ወጠን እናሰራው
@abebewolde3979
@abebewolde3979 Ай бұрын
ኢትዮጵያ በታሪኳ ባንዳም ባዳም አስተናግዳለች ግን ሁሉም ተሸንፈዋል ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ እንዲሉ::
@abebaalle6516
@abebaalle6516 Ай бұрын
@@abebewolde3979 ባንዳ ምን ማለት ነው?ኢትዮጵያ ውስጥ ፖለቲካው ቆሻሻ ስለሆነ ይህ ስም ያለ አግባብ እያዋለ ነው? ማነው ባንዳ? ማነውስ አሸባሪ?
@ZekiiiZekiii
@ZekiiiZekiii Ай бұрын
ጀግናችን
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Ай бұрын
ጀነራል ካሳየ ጨመዳ የኢትዮጰያ የቁርጥ ቀን ልጂ
@ALEBACHEWABATEALI
@ALEBACHEWABATEALI Ай бұрын
Seye i am agree with your coment about Dr. Aby . We like it or not all human being are the same & equal . so he is right to give a condolons to our lovelly Brother Artist Neway & his family.
@melakuabegaz5452
@melakuabegaz5452 Ай бұрын
በንዋይ ደበበ ልጅ ህልፈት ምክንያት ክቡር ጠቅላይ ሚንስትሩ ደውለው መፅናናትን መመኘታቸው እጅግ በጣም ግሩም እና ለጠቅላይ ሚንስትሩም ክብርና ሞገስን ያሰጣል። እኔን ያልገባኝ ነገር ግን በጠቅላይ ሚንስትሩ ትእዛዝ በሚተኮስ የድሮን ሮኬት እና ከባድ መሳሪያ ምክንያት አማራ ክልል የሚያልቁ አረጋውያን፣ ህፃናት፣ እናቶች እና ውጣቶች የሚጨፈጨፉትን ንፁሀን ማን ያፅናናቸው? ማን እንባቸውን ያብስላቸው? ማን ጠዋሪ ቀባሪ ይሁንላቸው? ለማንኛውም ይህም ያልፋል።።።።
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 Ай бұрын
ተዋናይ ነዉ
@ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ
@ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ Ай бұрын
ስዬዬዬዬዬዬዬዬው ክብር ይገባሀል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@PhawlosNigussiee-k7j
@PhawlosNigussiee-k7j Ай бұрын
ስዬ አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 12 ልዩ ሰፈር ቀጫ በሚባል አዲስ አበባ ውስጥ በጠራራ ጸሐይ ለ20 ዓመት ከኖረበት ብዙ ቤቱን ያደሰበት ከቀበሌ ቤት ለአንድ ወረዳ አመራር ያስፈልገዋል ብለው በፖሊስ አባረውታል። ቤተሰቡ ሰው ጋር ተጠልለው በእንግልት ናቸው። እርሱ ደግሞ ሀገሩን ለ10 ዓመት በመከላከያ ያገለገለ ሲሆን አሁን በግል ተቀጥሮ በሹፍርና የሚተዳደር ነው፤ እባክህን ድምጽ ሆነው እንደ ክብር መከላከያ አባልነትህ።
@teferadesta8496
@teferadesta8496 Ай бұрын
አቶ ስዩም የምታቀርባቸው መረጃዎች ትክክለኛና እዉነት ነዉ እባክህን የስራና ክህሎት ሚኒስትር በተለይ የዉጭ ስራ ስምሪት አካባቢ ከፍተኛ የአገር ጥቅምና የዜጎች መንገላታት በተጨባጭ እየታዩ ስለሆነ ብትጎበኛቸ ዉ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Ай бұрын
ስየ ያራዳአ ልጂ
@SebeledejeneGebresilasie
@SebeledejeneGebresilasie Ай бұрын
ስዬ ጀግናው !!!!!! የሀገር ፈጥኖ ደራሽ ፣ ሮባ ወንድ ጀግና የጀግና አጋር !!!!! እናንተን እና መሰሎቻችሁን ለ ሀገር መመኪያና ኩራት መሆናችሁን አውቆ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ ፣ ለ መጉዳት የሚያድኗችሁንም እውር ያድርግላችሁ ። ለኢትዮጵያ ኑሩላት ።
@ethioarsema6175
@ethioarsema6175 Ай бұрын
ግን ወፉን አርሳሸው😂 just joking
@SebeledejeneGebresilasie
@SebeledejeneGebresilasie Ай бұрын
ይቅርታ ይደረግልኝ በእውነት ??? የማይረሳውን የሀሳብህ የበኩር ልጅ ቆራጥ ታጋዩን የማይረሳውን ጀግና በመርሳቴ ፣ ከልብ ይቅርታ ? ስህተቴንም ስለነገራችሁኝ በጣም ትልቅነታችሁን ነው የሚያሳየኝ እና አመሠግናለው ።
@ad1187
@ad1187 Ай бұрын
አሜን እውነት ሮቤል ፣አርአያ ፣ስዩም ፣ባልደርቦቻቸው ወታደር ድንበር ሲጠብቅ እነሱም የኢትዮጵያን ጠላቶች እግር በእግር እየተከታተሉ እርቃናቸውን የሚያስቀሩት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@DebelaAsefa-x7k
@DebelaAsefa-x7k Ай бұрын
ye ethiopia teret teret ayalkem ye fereseche hager
@SebeledejeneGebresilasie
@SebeledejeneGebresilasie Ай бұрын
@@DebelaAsefa-x7k አንተ እና መሰልህ አናታችሁ የሚፈርስበት ግዜው አሁን ነው ። ኢትዮጵያ ከምንግዜውም በላይ የምትከበርበትን እና የምትፈራበትን አገር ወዳድ መሪ ያገኘበት ጠንካራና ተከብሮ የሚያስከብር ልበ ሙሉ ጀግና መከላከያ የገነባችበት እነዲሁም ሙሉ አፍሪካን ከክፉ ሊታደግ የሚችል ቁመናም እንዳለው አውቀህ አፍህን ብትዘጋ ነው የሚሻልህ ።
@seblewongleshibeshi
@seblewongleshibeshi Ай бұрын
ቆሰልን በግብፅ መገረፍ አለባት እሰይ ታኬ በርታልን ተምችና ኩብኩባዉን ሀይ ብለህ ግታልን አቦ
@tesfayehaile6163
@tesfayehaile6163 Ай бұрын
ስዩምና ሮቤል ፈጣሪ ሰላምና ጤናዉን ያብዛላችሁ። መልካም የሰራን ማመስገን ባህላችን እናድርግ !!! ዛሬ ቡሌ ሆራ ከተማ ገቢ ቢሮ ገብቼ በእጭር ስዓት ዉስጥ ፈጣን ቀልጣፋና ተደራሽነት ያለዉ አገልግሎት አግኝቼ ተመልሻለሁ። ምስጋናዬ በእንተ በኩል ይድረሳቸዉ።
@KOOKS276
@KOOKS276 Ай бұрын
ስዬ👌 መድሀኒያለም ይባርክህ እድሜህ ይርዘም ጤና አብዝቶ ይስጥህ ከፍ ያድርግህ ለኢትዮጵያ እንደቆምክ አምላክ ይቁምልህ‼️ Much Respect🎉🎉🎉 ሮባ........አቤት እርጋታህ😊 አንተም እንደልፋትህ እንደትጋትህ የምትመኛትን ኢትዮጵያ መድሀንያለም ያሳይህ‼️
@overinfo3295
@overinfo3295 Ай бұрын
ስዬ የአዳማ ገቢዋችን እስቲ ቃኘው ብዙ ጉድ አለው!!!
@miliyon938
@miliyon938 Ай бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zd820
@zd820 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Ай бұрын
11111111111❤❤❤❤❤❤❤
@foziatabit8428
@foziatabit8428 Ай бұрын
እንደው ይህች ሀገር መች ይሆንሀቀኞችን የሚታገኘው ስዬና ሌሎችም ታማኞችን ወልዳለች አላህ ሐቀኞችን ያብዛልን።ኢትዮጵያ በልጆችዋ ታፍራና ተከብራ ለዘለዓለም ትኖራለች።❤❤❤❤❤
@anleyyalew4659
@anleyyalew4659 Ай бұрын
ዋው ! ቸር ያሰማችሁ ስዩሜ እና ሮቢና ! ረጅም እድሜ ለጄ/ ካሳየ እመኛለሁ። ተባረኩ!
@BlenYene-l8b
@BlenYene-l8b Ай бұрын
ስዩሜ እንኳን ደስ ያለህ የነጻነት አባት
@KhalidKhalid-p5n6n
@KhalidKhalid-p5n6n Ай бұрын
ሲዬ አጀትክ ይራስ ውስጤ ያለውን ነው የተናገርክልኝ አመሰግናለው አላህ ይጠብቃቹ
@tegegnlemma
@tegegnlemma Ай бұрын
ስዬ ወርቃማው የኢትዮጵያ ልጅ ☝️🙏🇪🇹
@berhanudema8941
@berhanudema8941 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ስዬ አንተ ትለያለ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በጣም እውነት በመናገር ደስ ይለኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Ай бұрын
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን ውዶቻችን ስዬዬዬዬዬ እና ሮቤላላላላ ወፍዬዬ ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን ቁውንቁዋቸው ይደበላለቅ ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም blessed 🙏🙏🙏🙏
@likyeleshalemu1338
@likyeleshalemu1338 Ай бұрын
ፈጣሪ ምን ጊዜም ኢትዮያን አይጥለትም እምዩ ዞሮ መግቢያን ፈጠሪ ይጠብቃት🙏 ምድረ ባንዳ መደረሻቢ ስ ሁላ
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ኢትዮጵያን ✅
@MekonenZeleke-f9f
@MekonenZeleke-f9f Ай бұрын
Good observation, go on.
@birhanu-u3r
@birhanu-u3r Ай бұрын
ክብር ለፈጣሪ ጀግናውና ቆፍጣናው ጀነራል ካሳዬ፡ጨመዳ የእክምና ውጤታቸው በሰላም መጠናቀቁን እንድንሰማ ላደረግከን ምስጋናም መረጃውን ለሰጠን ስዩሜ፡፡
@hanhn7623
@hanhn7623 Ай бұрын
ስዬ.እናመሰግናለን
@bahunegn
@bahunegn Ай бұрын
ነቀርሳ የሆነችውን ግብጽ ከኣፍሪካ ህብረት ማስወገድ ተገቢ እርምጃ ነው!
@tafsiiraquraana43
@tafsiiraquraana43 Ай бұрын
ሲሲዬ ጫት የምትቅም ከሆነ ምን አይነት ጫት ነው የምትቅመው ልላክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ShitaBelay-tl1hq
@ShitaBelay-tl1hq Ай бұрын
ገግኖቻችን በርቱልን ኦነ አጋልጥ ገላልጥ አዉጣ አዉጣጣ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ጀግኖች
@PhawlosNigussiee-k7j
@PhawlosNigussiee-k7j Ай бұрын
ስዬ ብረቱ
@semerefeleke5415
@semerefeleke5415 Ай бұрын
Seyoum Anbesaw Berta ❤️❤️♥️❤️ And congratulations for having a Baby
@fantubeyen8452
@fantubeyen8452 Ай бұрын
Esey enkuwan fetafy marachew
@IssayasYehdego
@IssayasYehdego Ай бұрын
Nice Siyoum Hero!!!👍👍👍👍🌼🌼🌼❤❤❤
@ReshidReshid-vt4hu
@ReshidReshid-vt4hu Ай бұрын
Siye ,Roba& WOF We are proud of You always !
@leulgizaw8178
@leulgizaw8178 Ай бұрын
ያልሰማህ ስማ.....
@sisayakalu4526
@sisayakalu4526 Ай бұрын
GOD bless you 🙏🏼
@girmaworkie9160
@girmaworkie9160 Ай бұрын
Astawisalehu ye Afrika hibret yiwta yilalu bilehal Thank you dear sir,
@amarealemu8583
@amarealemu8583 Ай бұрын
ስዬ በደንብ ነው የታዘብከው። የእግረኛ መንገድ መዝጋት የተለመደ ነው ። በርታ
@seidhamza3731
@seidhamza3731 Ай бұрын
ስዩሜ መንገድ ትራንስፖርትን ብታይልን መንገድ ትራንስፖርት በተለይ የከባድ መኪና የጅቡቲ መግቢያ መታወቂያ ላይ ያለው ችግር ከባድ ነው እስኪ ብቅ በልና ለቅሷችንን ታዘብልን።
@YosefSenai
@YosefSenai Ай бұрын
ስዬምዬ።ድሀለን።በላቸው
@Goody-s5K
@Goody-s5K Ай бұрын
I don't think that's going to give me a heart attack. Yes, I'm not going to like it but it might be a blessing. I don't know but I feel it would be good for Ethiopia.
@gechove1154
@gechove1154 Ай бұрын
I like your top seye
@ARGOEngineering-m9i
@ARGOEngineering-m9i Ай бұрын
Please ask them about VAT registration. Some companies are not able to operate because they don't want to register for VAT. Mainly for new companies
@adanenigussie9480
@adanenigussie9480 Ай бұрын
ስዬ እንካን ደስ አለህ፡፡
@WikiynosYisfalem
@WikiynosYisfalem Ай бұрын
እንካን ደስ አለህ ስዬ የአዲስ አበባ ልጅ ስለሆንክ!!!!
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Ай бұрын
ጨርሶ ይማራቸው በሰላም ወደሐገራው ይመለሱ
@getanehabera78
@getanehabera78 Ай бұрын
ሰላም ስዩም በኔ አስተያየት ገቢዎች የሚሰጣቸውን ጥቆማ ተቀብለው ተግባራዊ የሚያደርጉ ናቸው ብዬ አላምንም። በተግባር ቫት ለመንግሥት ገቢ የማያደርግ ድርጅት በማስረጃ ተሰጥቷቸው ምላሽ መስጠት አልቻሉም።
@tesfazghitekle538
@tesfazghitekle538 Ай бұрын
Eritrea has the best quality coffee. It is still there. Ye minkegna midir
@enathagertube4619
@enathagertube4619 Ай бұрын
You got to be joking 😅 you have Ethiopians coffee, that’s it
@DebelaAsefa-x7k
@DebelaAsefa-x7k Ай бұрын
ethiopia already failed country😂😂😂
@MenenWondimu
@MenenWondimu Ай бұрын
ኤርትራ መለት ፖራሳይት ነች ለኢትዮጵያ አሸቀንጠርን አንጥላታለን
@danielmulugeta4583
@danielmulugeta4583 Ай бұрын
ጓድ ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ ፣ መሪዬ ነብሩ ፣ ፈጣሪ ይማሮት ።
@marryjesus-g3v
@marryjesus-g3v Ай бұрын
Selamachu yebeza seya robale
@adissdej2717
@adissdej2717 Ай бұрын
Welcome💗💖
@ibrahimsani8311
@ibrahimsani8311 Ай бұрын
ስይህም ኢትዮጵያ ልጅ 🙏🙏🙏❤️❤️🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mohammedmuktar1113
@mohammedmuktar1113 Ай бұрын
ስዬ ጀግና አድናቂ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YosefSenai
@YosefSenai Ай бұрын
ታኬ።ምርጥ።ሠው።ነው።ቀና።ሠውደነው።በጣም።ነው።ያዲሳባ።ሠው።የሚወደው።ታኬ
@ከአቢላኦኪሎ
@ከአቢላኦኪሎ Ай бұрын
ስላም ነዉ
@FasilHeilemeskelMengistu
@FasilHeilemeskelMengistu Ай бұрын
ስዬዬዬዬና አቤች እሮብል ምርጥ የኢትዮዽያ የቁርጥ ቀን ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💯💯💯
@selamta492
@selamta492 Ай бұрын
you have to know that any time the road will be closed for maintainance and utility work.
@Menen-pw6ft
@Menen-pw6ft Ай бұрын
ስየ ወረዳ(ቀበሌ)ለፍቼየጦጦቅጠል ተሸክሜባቀናሁት ደጅ ልጆቼ አልቀው ብቻየን በቀረሁበት ቀበሌ ተቆርቋሪ የላትም ብሎ ቤቴን ሊቀማኝ ነውእባክህ ሬሣዬ በሰላም ከቤቴ ይውጣ ስየ አሰማልኝ ስለ ነፍስ
@JesusisMysavior-x7f
@JesusisMysavior-x7f Ай бұрын
የአፍሪካ አንድነትም ይሁን ህብረት ከተፈጠረ ጊዜ ጀምሮ ሽባ እንዲሆን ያደረገችው ይቺ ጋለሞታ አገር ኢትዮጵያ ናት ትክክለኛ ቦታው ኬኒያ ግብጽ ወይም ሳውዝ አፍሪካ ነው
@Misguun
@Misguun Ай бұрын
ከኢትዮጵያ በላይ ለኡፍሪካውያን ነፃነት እንደ ኢትዮጵያ አስተዋፅኦ ያረገ የለም ፣አማርኛ ተናጋሪ ግብፃዊ ቢመኝ ምንም አይፈይድም ።
@yaredabebe-qo3fm
@yaredabebe-qo3fm Ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mikielweledmariam2884
@mikielweledmariam2884 Ай бұрын
A mad dog will never forget the children of a poor family who ended up in the desert
@NardosAshnafie
@NardosAshnafie Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Ай бұрын
ለትልቅ ስራ ታጨ ስራቸው በርቱ
@rob21112
@rob21112 Ай бұрын
እኔ እኮ ሚገርመኝ ሌላ ሀገር ያለውን System በቀላሉ ለምን አይተገበርም:: 40 ቢሊዮን ለSystem Development ቢወጣ ሀገሪቷ ባደገች:: ውጪ ያለውን System ለማስረዳት እራሱ አድካሚ ነው
@yonaskumsa2182
@yonaskumsa2182 Ай бұрын
❤selam lante yhun .SEYUME. DEBRE ZEIT YEMGEGNEW YE OROMIYA TRANSPORT biro BOLO lemaskeyer hije kezebegna eske halafiw 50,000 birr teyekugn. Embi biye 7ken angelatugnina. Mecheresha lay begid kefye askeyerku.
@yalemmekonnen1374
@yalemmekonnen1374 Ай бұрын
💗💗💗💗💗💗💗
@AlmazAyele-r8u
@AlmazAyele-r8u Ай бұрын
ስዩሜ፣እባክህ፣ገቢዮች፣ሊያጠፉን፣ነው፣አዲስ፣ከተማ፣ገቢዎች፣አላሳራ፣አሉን፣ነጋዴውን፣እያሰቃዩት፣በተለይ፣ጎጃም፣በረንዳነ፣በዚህ፣እውነተኛነትህ፣ጎብኚቸው፣ከአበሣ፣መንጋጋ፣አትርፋቸው፣እባክህ፣ከ4000-40000ሺህ፣ነው፣የሚቀበሏቸው
@tamratdekeba6319
@tamratdekeba6319 Ай бұрын
እኔ ለኔና ለእነ እሼና ነፁ ኑርልን! ለምን ብትለኝ አገሬን እዳለሁ! በቃ!
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
እወዳለሁ ፦ ✅
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Ай бұрын
ስለምን የተመለከተ ጫት በደረሰበት ይደርሳል?
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Ай бұрын
ሮቤል ምትኩና ስዩም ተሾመ or the vice versa
@DebelaAsefa-x7k
@DebelaAsefa-x7k Ай бұрын
alkameme zare hwahat yegerefew resa ye ethiopia
@aregahegnalmaw1215
@aregahegnalmaw1215 Ай бұрын
@.....ምርጦች እንዴት ናቹ? አዳማ ብትመጣ ግብር ለመክፈል ስትሄድ መጀመሪያ ዶክመንትን ተቀብሎ ይ ጠረፔዛ ላይ ይወረውረዋል ከዛም ይሰድብሀል ። ከዛ ደንግጠህ ስትበረግግ መልክተኛው ይመጣል ለምን ከፍለህው አትገላገልም ይልሀል። ከዛ ደውለህ ማስጨበጥ ነው። ጉዳዩ ይፈፀማል ማለት ነው።
@demissiekebede22
@demissiekebede22 Ай бұрын
ስዩም ተሾመ አብቹዬ እያልክ ሽወዳ በቅርብ ጊዜ ያበቃል ምክንያቱም አንተ ተቋምን እያዋርድክ የሀገር ባለውለታዎችን እየተሳደብክ የሆነ ጥላቻህን በብትህ ደብቀህ የኢትዮጵያ ለውጥ ሀዋርያ ነኝ ጭንብል አይቻልም።
@AlijaferSaliya
@AlijaferSaliya Ай бұрын
ስዬ ተረቱ የአረቦች ነው አርኸስ ሸይ ጋሊ" ርካሽ ነገር ውድ ነው።
@WadafitEngineer
@WadafitEngineer Ай бұрын
Wandata yaradalej
@yohannesshewakena3277
@yohannesshewakena3277 Ай бұрын
ከምረቃ በኋላማ አዲስ አበባ ቤተ ሙከራ የሆነች ሁሉ ይመስላልና የተቀናጀ ሥራ ተናቦ መሥራት ቢለመድ መልካም ነው። ልማት ሸው ተኮር እንጂ ሕልም ተኮር ባይሆን ሸጋ ስለሚመስለኝ የእርምት ንቅናቄ ቢደረግበት ሠናይ ነው።
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye Ай бұрын
Yewta enkuan yeafrica hebret yekerna gena ageritu tefersalech enant eyalachehu
@TedyTeklu
@TedyTeklu Ай бұрын
ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ Ай бұрын
❤🙏🏿
@AmaniEndu
@AmaniEndu Ай бұрын
Suye really you are political and king ethiopian man❤❤❤
@084Dudududu
@084Dudududu Ай бұрын
ፐ ትንታጎቹ መጣቹልን አቦ ከትክቱልን ምድረ ቆሞ ቀር ፖለቲከኛን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dichagena3726
@dichagena3726 Ай бұрын
አብይ የሰው ጥግ፣የሰው መጨረሻ ነው ብዙዎች አያውቁም።
@Fikru1948
@Fikru1948 Ай бұрын
Seyoum, what do you mean ❓️ Qies - Belay himself is the member of the Oromo " Kore NEGIEGNA " monsters ‼️
@abebeleta5293
@abebeleta5293 Ай бұрын
ሰዬ ማርያምን የሌባ ቤት ነው
@mikielweledmariam2884
@mikielweledmariam2884 Ай бұрын
Tebda western
@miliyon938
@miliyon938 Ай бұрын
ሰላም ስዩም ተሾመ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@girumsewburka9557
@girumsewburka9557 Ай бұрын
Seye bgeka gegemek ye A.A lij honke malete nwe??
@mahome8623
@mahome8623 Ай бұрын
What about ethiopian standard assessment agency.
@tsegazeabzemichael3784
@tsegazeabzemichael3784 Ай бұрын
በዚህ 5 አመት ውስጥ አፍሪካ ህብረት ወደ ታንዛንያ ይዛዋወራል፡ እየ ተሰራበት ነው ጋና ሳውዝ ኣፍሪካ ሴነጋል ብርክናፋሶ ኣንጎላ ሊቢያ ዙንባቤው ግብጽ.... የመሳሰሉት አግራት የሰሩበት ነው። ምክንያቱ ኢትዮጲያ ወደ 5 ሳትከፈል አይቀርምና ኣዲስ ኣበባ የኦሮምያ ዋና ከተማ ትሆናለች።
Happy birthday to you by Secret Vlog
00:12
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
Из какого города смотришь? 😃
00:34
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,4 МЛН
“ዛሬን ሳይ የሊቃውንቱ ኀዘን ይሆን እላለሁ!”
54:54
Meskerem media መስከረም ሚዲያ
Рет қаралды 34 М.
የአለማችን መንፈሳዊ ተሃድሶ ከወዲሁመጀመሩ ታውቋል።
22:46
የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ Awaj Negari Official
Рет қаралды 15 М.
Happy birthday to you by Secret Vlog
00:12
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН