ምቀኝነት የማይመለሰው ደብዳቤ ሙሉ ታሪክ ከአሌክስ አብረሃም በቻግኒ ሚዲያ Unreturn Letter By Alex Abreham New full audiobook

  Рет қаралды 29,431

Chagni Media

Chagni Media

Жыл бұрын

#Audiobook#Amharictereka#Fullaudiobook
የቻግኒ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ!
/ @chagnimediaoffical

Пікірлер: 15
@roseforever2935
@roseforever2935 Жыл бұрын
ጥላቻ፣ቅናት፣ምቀኝነት፣ክፋት፣በሌሎች ውድቀት መደሰት ምንም አይነት መድሀኒትም ሆነ ጸሎት የማይፈውሰው ከካንሰር የከፋ በሽታ ነው።
@aimtodo336
@aimtodo336 10 ай бұрын
Tselot yemayfetaw neger yelem.
@lemlemg542
@lemlemg542 7 ай бұрын
ሁሉም ሚፈልጋት ቆንጆ ስለነበረች ከልክ ያለፈ ከኔ በላይ ሰው የለም ከሁሉም የበለጠ ኑሮ ነው ሚጠብቀኝ የሚል እምነት የነበራት ይመስለኛል አዛ አሷ የተቀመጠችበት ቦታ እና ከኔ በታች ናቸው ብላ ታስባቸው የነበረች ጎደኞቿ የደረሱበት በፍጽም ሊዋጥላትም ልትቀበለውም አልቻለችም ለዛ ነው የራስዋን ደስታ ለምቀኝነት አሳልፏ ሂወቷንም የልጆችዋን ሂወትንም ጋነብ ያረገችው ። ያሰብነው ካመለጠን ባለን ለመደሰት መጣር ጥሩ አማራጭ ነው ። ያሁኑ የሜድያዎች አጠቃቀም ብልጠት ካልተጨመረበት የሰውን ደስታ እያሳሳቀ የሚቀማ ሁናል ሁሉን ያየነውን እኔስ እንዴት አይኖረኝም ብለን የምናስብ ከሆነ ያለንን ማጣጣም አንችልም ። ሲቀጥል የምናየው ነገር ተመርጦ ለአይን እንዲስብ ተደርጎ የተራ መሆኑን ማመን አለብን ልክ እኛ ይክ ፎቶ ለfacebook አሪፍ ነው ብለን እንደምንለጥፈው ሁሉም ሜድያ ላይ ያለ ነገር ተመርጦ የተለጠፈ ታስቦበት የተሰራ እና የበዛው ደሞ ስራቸው እንደሆነ ማሰብ መቻል አለብን ስለዚህ ሂወታችንን ከራሳችን ጋ እንጅ ከምናየው ነገር ጋ እያወዳደርን መሰቃየትም መረበሽም የለብንም ።
@redinahaile166
@redinahaile166 Жыл бұрын
Alex Abraham belo zem new🥰🙏.... amanye ejehn yebarek manew gororoh 😁🥰.... mert neber
@hananega5227
@hananega5227 7 ай бұрын
My favorite author! God bless you Alex 🙏
@amberyene4468
@amberyene4468 Жыл бұрын
እሚገርም እኮ ነው እደዚህ አይነት በሽታ ጥግ ድርስ አለ በመፅሀፍ እዲህ በትርካ ይቀርባል ብየ አላስብም ነበር ለማንኛውም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt 10 ай бұрын
እውነትን ያዘለ አስተማሪ ታሪክ ነወ
@hikmula14tube
@hikmula14tube 11 ай бұрын
እሚገርም ታሪክ ግን እደምቀኝነት ክፉ በሽታ የለም እናመሰግናለን
@user-dg3xv3jb3y
@user-dg3xv3jb3y Жыл бұрын
እንኳንደህናመጣችሁልን አማንየ።ወንድሜ
@firehiwotmisganaw376
@firehiwotmisganaw376 10 ай бұрын
❤❤❤
@getahunbeyenetulema6634
@getahunbeyenetulema6634 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Simonpiasa
@Simonpiasa 8 ай бұрын
just her…
@hanaamha3335
@hanaamha3335 Жыл бұрын
አሌክስ አብርሀም አለምን የፈተሸ ደራሲ
@mitu1623
@mitu1623 Жыл бұрын
ይሄ በሽታ ነዉ ወይስ የልብ ክፋት 🤔
@user-bz4qm6bw3c
@user-bz4qm6bw3c 8 ай бұрын
Bezum Des aylem to be honest cos lemaagowaguwat bamel arezamut I didn't listen after 14 min
دوستويفسكي: الجارة (الرواية كاملة)   Dostoevsky: The Landlady (Arabic)
3:47:53
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 61 МЛН
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 57 МЛН
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 20 МЛН
Climbing to 18M Subscribers 🎉
00:32
Matt Larose
Рет қаралды 35 МЛН
ኦሪት ዘጸዓት ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 7
24:53
ሰርድዮን ቱብ serdyon tube
Рет қаралды 19
ዛዲግ ወይም ዕድል  (ክፍል አንድ)
56:14
ela mahder ኤላ ማህደር
Рет қаралды 161
Alex Abreham - Ye Abaye Silkena Biology - "የአባዬ ስልክና ባዮሎጂ"
19:58
Alex Abreham - በነገራችን ላይ
Рет қаралды 162 М.
مقلب القطة تشاكي 😂😂 #shorts
0:27
7amoda Gaming
Рет қаралды 7 МЛН
Разница в уровнях🔥
0:26
FERMACHI
Рет қаралды 16 МЛН
ИНТЕРЕСНАЯ ПРИКОРМКА
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 11 МЛН