ማምሻ ምርጥ ትረካ ከአሌክስ አብረሃም ተራኪ አማኑኤል አሻግሬ Mmesha best story by Alex Breham Chagni Media 2013

  Рет қаралды 90,836

Chagni Media

Chagni Media

2 жыл бұрын

#Ethiopian_Narration#ትረካ#ማምሻ
የቻግኒ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ!
/ @chagnimediaoffical
ማምሻ ምርጥ ትረካ ከአሌክስ አብረሃም ተራኪ አማኑኤል አሻግሬ Mmesha best story by Alex Breham Chagni Media 2013

Пікірлер: 44
@genetzegeye3497
@genetzegeye3497 Жыл бұрын
እንደዚህ ለድሀ ቤተሰብ የሚቆሙ against all odds የሆኑ ሰወች ይስደሙምኛል Beautiful story.
@masentertainment1229
@masentertainment1229 10 ай бұрын
ለውጫዊ ውበት ያለኝን አመለካከት እንድቀይር ያረገኝ ምርጥ ደራሲና ድርሰቱ አመሰግናለው
@lozaasegu2863
@lozaasegu2863 2 жыл бұрын
ለምን እንደሆን እንጃ መጨረሻው ላይ እባዬ መጣ🥺 በጣም ደስ ሚል ታሪክ ከጥኡም ትረካ ጋር👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽💒
@abk8188
@abk8188 Жыл бұрын
Loza is that you?
@lozaasegu2863
@lozaasegu2863 Жыл бұрын
@@abk8188I’m not 😊
@sisayyifra9664
@sisayyifra9664 Жыл бұрын
​@@abk8188q
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 10 ай бұрын
በጣም አሪፍ ትረካ♥ አተራረክ እናመሰግናለን ሌላም የ አሌክስ ትረካዎች አቅርቡልን እባካችሁ 🙏🙏🙏🙏
@user-ww7iz1qr3d
@user-ww7iz1qr3d Жыл бұрын
ውይይ በጣም አሳዘነኝ አስደነቀችኝም ጀግና ናት የሴት ጀግና ትውልድና ሀገርን በጠንካራ መሰረት መገንባት የምትችል የማትበገር ሎዚናን ግን ምን ብየ እንደምሰይማት ቃል አጣሁ አይ ወንድና ቆንጆነን ባይ የዘመናችን ሴቶች በአርቲ ፊሻልና በዱቄት በቀለማ ቀለም ተለቅልቀው ደም የላሰች ድመት መስለው በተራቆተ ገላና አእምሮ በየመንገዱ ሲላላሱና በየ ቤርጎው ሲዳሩ መኖር ማታ አብሯት ተኝቶ ጧት ሲነቃ ከማያውቃት ጋር እንደተኛ በድንጋጤ በርግጎ ሱሪና ጫማውን አንጠልጥሎ በሩጫ የሚያመልጥ ስንቱ ወንዳገድ ስልቅ አለ አቦ አላህ ይጨርሳችሁ አርቲ ፊሻል ሴቶችና ሴሰኛ ልክስክስ ወንዶች ቱፍ አለይኩም ሰላተራረክህ አመሰግናለሁ በርታልን ወንድማችን።
@user-ro3mm4lb2u
@user-ro3mm4lb2u 4 ай бұрын
Awo yegna maheberes. Endi new kene jemero basew kusel enchet yesedal. Yasazenal..... gen tsehafiwenem hone terakiwen zaladenk alalefem
@nejatgizaw9506
@nejatgizaw9506 Ай бұрын
Woow ❤
@kazkazi7619
@kazkazi7619 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ጀጅ ከሚያረጉ ወገን አይደለሁም ስስማው ራሴን እየተመለከትኩት ነበር ስው ስለ ራሱ ቢመሰክር ትርጉም ባይኖረውም በስው ጫማ ሁኜ ማሰብን ልምድ አለኝ በጣምም አልቃሻ ነኝ የማያሳዝን እራሱ አዝኜ አለቅሳለው በስዎች መልክ በሰዎች ታሪክ ምናምን አልሳለቅም አልወድምም ብዙ ግዜ በማንኛውም ስራ ኮነት ስገባ ስው እታዘባለው በጣምም ይገርመኛል ስው ሲፍርድ ብቻ ሳይ መልካም ልብ እንዲሰጠኝ አምላኬ እማጸንዋለው
@edengenet
@edengenet Жыл бұрын
ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል በጣም የሚደንቅ ነው የኛን የሴቶችን ጭንቅላት እንድንፈትሽ ያረጋል መልክ እያለ ብዙዎቻችን በራስ መተማመን ይጎለናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 🙏🙏🙏🙏
@tizumekuria6988
@tizumekuria6988 Жыл бұрын
ግሩም ታሪክና ድንቅ አቀራረብ
@zabibaysofzabibaysof7568
@zabibaysofzabibaysof7568 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሜል ትረካ ነው እናመሰግናለን
@sumaymussa186
@sumaymussa186 Жыл бұрын
መጨረሻው አልገባኝም
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 Жыл бұрын
Amsegenalhue btame dese yemeli koyta naber
@solosolo9099
@solosolo9099 11 ай бұрын
Betam teru tarik❤
@mesfinwabella3880
@mesfinwabella3880 2 жыл бұрын
አይ አሌክስyou're an Angel
@bayushnk6344
@bayushnk6344 Жыл бұрын
ዋው
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 Жыл бұрын
ግሩም አስተማሪ ትረካ
@ich6737
@ich6737 Жыл бұрын
እኔንጃ ደስ ይላል ብቻ አይገልፀውም 😍
@wubanchidemeke6274
@wubanchidemeke6274 Жыл бұрын
Melkam Tireka Thanks
@anyattebekewtbkew2221
@anyattebekewtbkew2221 2 жыл бұрын
ዋው ነው
@shinbirayimer5694
@shinbirayimer5694 8 ай бұрын
ይሄ ከእህቴጋር ተመሳሳይ ታሪክ ነው ሲበዛ ጠንካራ በስራ የምታምን የሚጠቋቆሙባት ዛሬ. ላይ ግን የሰማይና የምድር ልዪነት አላቸው ሴቶች አደራ ጠንካራ ሁኑ ልክ እንደ ማምሻ
@benjamin8387
@benjamin8387 Жыл бұрын
💯 %for both the narrator and the author
@AMINA-KICHEN
@AMINA-KICHEN 4 ай бұрын
ሰላም በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው እናመሰግናለን
@Hiwotnesh
@Hiwotnesh 28 күн бұрын
በጣም የወደድኩት ትረካ ነው ።
@user-jn1tt5yn1y
@user-jn1tt5yn1y 2 жыл бұрын
አማኔ ምርጥ ፀፍን ከድንቅ ትረካ ጋር አቅርበህልናል እናመሰግናለን
@ethiowood5692
@ethiowood5692 2 жыл бұрын
ዋዉ ሚገርም ትረካ . . . .
@user-gr7fe4xj9d
@user-gr7fe4xj9d 2 жыл бұрын
alex #1!
@yetegludimitsi5174
@yetegludimitsi5174 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እደምጠጣው ቡና ሳስቸ ያለቀብኝ ምርጥ ትርካ ነው
@realmedia161
@realmedia161 13 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@alazaralemayehu3784
@alazaralemayehu3784 Жыл бұрын
batam das yelele wadejiwalaw
@user-jz2oc5ct6s
@user-jz2oc5ct6s 2 жыл бұрын
ደስ ይላል አቀራረብህ 😘😘😍😍
@itsmydam2497
@itsmydam2497 Жыл бұрын
Liza Asegu አባትሽ ቢመጡ ትረካ ስላዳመጥሽ እንዳይቆጡ ነው? አይዞሽ
@awakinew3064
@awakinew3064 Жыл бұрын
Please background music kenesew?
@hanaasfaw5603
@hanaasfaw5603 2 жыл бұрын
የማሂ ዲያሬን አቁዋተጣችሁት እንዴ
@chagnimediaoffical
@chagnimediaoffical 2 жыл бұрын
sorry coming soon!
@nejatgizaw9506
@nejatgizaw9506 Ай бұрын
Woow ❤
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 22 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 16 МЛН
ሽሚያ//እውነተኛ ታሪክ አስደማሚ የሆነ ትረካ/Based On A True Story
40:18
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Рет қаралды 43 М.
ዛዲግ ወይም ዕድል  (ክፍል አንድ)
56:14
ela mahder ኤላ ማህደር
Рет қаралды 198
ግሩም ትረካ - ኦሾ እና አትክልተኞቹ፣ ኦ ብሃማቲ - Girum Tereka @GirumTereka
27:06
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 20 М.
የፍቅር ገድል / አዲስ ትረካ ሙሉ ክፍል
1:50:57
ሰኒ ትረካ SENI Stories
Рет қаралды 7 М.
Не плавайте тут!😨🌊
0:26
Взрывная История
Рет қаралды 4,3 МЛН
Соня 🤣❤️
0:13
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 385 М.
Бенчику не было страшненько!😸 #бенчик #симбочка #лето
0:31
Разница в уровнях🔥
0:26
FERMACHI
Рет қаралды 17 МЛН