ቀጠሯችንን ቀርቶ ልምን እንድሆነ ስጠይቅ መሞቱን ሰማሁ||አግብታም እጠብቃታለሁ || ሌላ ሰው ብታገባም እጠብቃታለሁ || ዛሬ አንዱ ጋ ነገ አንዱ ጋ ነበርኩ

  Рет қаралды 204,447

ክህሎት

ክህሎት

2 жыл бұрын

ሁለት ወጣቶች ራሳቸው ላይ አሻራ ጥሎ ያለፈውን የፍቅር ታሪካቸውን በንዲህ መልክ አጫውተውናል አብራችሁን ቆዩ #ክህሎት
#ክህሎት
ሃሎ ማለት ከፈለጉ 0963143471 ወይም 098 011 5685 ይጠቀሙ

Пікірлер: 656
@techawatch
@techawatch 2 жыл бұрын
ወጣት በድንገት ሲሞት ያሳዝናል አምላኬ ሆይ ከድንገተኛ ሞት ሰውረን...ነብስ ይማር።
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Amen ewnete new yemere
@Ghost-jg6yh
@Ghost-jg6yh 2 жыл бұрын
መሞትክ ላይቀር አትንበጭበጭ ሞትን ደፋር ሆነክ ጠብቀው ጀለሴ
@techawatch
@techawatch 2 жыл бұрын
@@Ghost-jg6yh የት ይቀራል ብለህ እሱማ ትንሽ ህይወትን ሳያዩ በድንገተኛ ነገር መሞት አሳዛኝ ነው ብየ ነው እንጅ።
@Ghost-jg6yh
@Ghost-jg6yh 2 жыл бұрын
@@techawatch ለማንኛውም እየመጣ ነው ጠብቀው
@meki3909
@meki3909 2 жыл бұрын
@@Ghost-jg6yh 👍
@Setotaye2024
@Setotaye2024 2 жыл бұрын
ይሄ ፍቅር አይደለም ስሜት እና የአይን አዋጅ ነው።ከብዙዎች ጋር እገናኛለሁ ያልሽው ግን ጤንነት አይደለም🙆🏾‍♂️እርግጥ ነው የመጀመሪያ ፍቅር አይረሳም☝🏽እኔ ፈጣሪን ሁሌም የምለምነው አንድ ብቻ ስጠኝ የልጆቼም አባት አድርግልኝ🙏🏾
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 жыл бұрын
ጀግና ሰው ከሰው ይማራል ሠለዚህ ለተጠቀመበት ጥሩ ትምህርት አለው
@helentube4131
@helentube4131 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ የኔም ውንድም ጥር 22 ሰርጉ ሆኖ በ 21 ለሊት ሞተ አሉኝ በጣም ከባድ ነብር በተለይ እህቶቼ በስደት ላይ ሆናቹ የቤተስባችሁን ክፉ አያሰማቹ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@selamselam6075
@selamselam6075 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አይዞሺ እማ እግዚያአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው
@nestaneteamsalu9872
@nestaneteamsalu9872 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማማማየ 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭 በጣምጅ እህህህህህ
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህት መፅናናቱን ይስጥሽ ፈጣሪ ነብሱን ይማረው😭😭😭
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 жыл бұрын
አይዞሽ ዉዴ ለወድምሽ ነብሱ በሰላም ትርፍ
@Mm-mv2hb
@Mm-mv2hb 2 жыл бұрын
አሜን አምሜን አሜን
@user-nj2nc3xf1l
@user-nj2nc3xf1l 2 жыл бұрын
አሁን ከእዚህ ታሪክ ምን እንማራለን ፍቅር እቃቃ ነው ያንንም ያንንም ማለት ፍቅር ሳይሆንየዝሙት መንፈስ ነው ትውልድ በጣም የተሳሳተ መንገድ ላይ ነው
@natalasafer3333
@natalasafer3333 2 жыл бұрын
ትክክል ከምር
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h 2 жыл бұрын
ትክክል የዝሙት መንፈስ ነው የያዛት
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 жыл бұрын
ትክክል ትክክል ስልዝሙት ነው እምታወራው ገና ሳይፈጠሩ በየመንገዱ ወንድ ማባረር ውሸት እይስተማረች ነው???? ኦነስት መሆንዋ ደስ ይላል ግን እግዚአብሔር ጠብቆሽ ይሆን ተመርምረሻል?? HIV???
@lztoutube8165
@lztoutube8165 Жыл бұрын
እንዛመዱ በቀንነት🌹🌹🌿
@aberashayele66
@aberashayele66 9 ай бұрын
እውነት ነው ምንም ትምህርት ሰጭ አይደለም ይህ አፍላ ፍቅር ገና አዚህም እዛም ማለት ነው።
@AaAa-pe4lc
@AaAa-pe4lc 2 жыл бұрын
ከልጅቷ የህይወት ታሪክ የተማርኩት ሰውን አለማስቀየም በተቻለ መጠን ፍቅር መስጠት ድንገት መላየት እንዲህ አለና😥😥😥😥
@rutaruta7603
@rutaruta7603 2 жыл бұрын
ኣዎ ውዴ የኔ ቢወራ በኢወታቹ ውስጥ ሰው መጎዳት ትተው ነበር ማለቴ ቡዙ ትምህርት ይሆናቹ ነበር እኔግን እሳትለይ🔥 ነኝምነረው😭😭💔💔 ኣንድወንድ በጎዳኝ ሌለች ቡዙ ወንዶች ጎድቻለው ግን ከልቡ ያፈቀረኝወንድ እንዳልጎዳውብየ በራስክ ምክንያትነው የራቅኩህ እንዲዲ ሰምቼ ብየ ተጣልቸው ከዛ እየለመነኝ እያለ እምቢብየ እሱ በቃ መቅሮጥ እምቢብየው ከዛ ከዚኣለም ሲለየኝ በቃ ሂወት ሁሉ ኣስጠልቶኝ በህልሜ ሁሉ ዋሽተሽኝነው እያለኝ ያድራል እና እህቶቼ በናታቹ ኣስሬ ብትጎዱ ምንም ኣይደለም ትረሱት ኣላቹ ከጎዳቹ ግን ሁሌ ቆስልነው 🥺🥺🥺😥😥😥😭😭😭💔💔💔 ፅጋብየ ንብስህን ይማረው እና ይቅርበለኝ ኣሁን ብትመለስግን ሞትክ ብሞትልክ ኣይቆጫኝም😭💔
@danatefera7313
@danatefera7313 2 жыл бұрын
ግን ከነዚህ ምርጥ ልጆች የተማርኩት ነገር ቢኖር ግልፀኝነታቸውን ነው ሌላውን ሰው ተጠያቂ ያለማድረጋቸውን!!!
@AAa-pe2sk
@AAa-pe2sk 2 жыл бұрын
እኔም እሱን ነው 👍👍
@user-jp7yt8te8w
@user-jp7yt8te8w 2 жыл бұрын
ወላሂ እሷ ላወራችዉ የኔ ልብ ተሰበረ እህህህህህ በፍቅር ሰዉን መጉዳት አምላሹ ከባድ ነዉ 😭😭😭😭💔
@user-vt4bn6mm5u
@user-vt4bn6mm5u 2 жыл бұрын
እሬ እራሱ አልቅሸ ልሞት
@zulayka4658
@zulayka4658 2 жыл бұрын
አቺ ጎበዝ ነሽ እደ ቀልድ አውርተሽ ጨረሺው እኔ እባዬን መቁጣጠር ነው ያቃተኝ
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Lek edeni yemere tenikirewne betem new yedenekute
@user-mm8zw5er1e
@user-mm8zw5er1e Жыл бұрын
በጣም እኔም እንባየን ጨረስኩ😭😭😭😭😭😭
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
መጥፎ ኮመንት ምሰጡ ሰዎች አለመስማትኮ ትችላላቹ በመስማት ውስጥ መማር አለ ለምን በሰው ትፈርዳላቹ ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ታሪክ አለሁ
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 2 жыл бұрын
ሣህ ሀቢበቲ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
በትክክል ተባረኪ የነሱ ቢሰማኮ ይዘገንናል ግን በቃ ስድነት ልብ ይስጣቸው
@user-wk6xx1zy9d
@user-wk6xx1zy9d 2 жыл бұрын
ትክክል ዉደ
@Ghost-jg6yh
@Ghost-jg6yh 2 жыл бұрын
ማን አንብብ አለክ ዝምብለክ ሰምተክ አትወጣም ...የመሰለንን ብንጽፍ ምንአገባክ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
@@Ghost-jg6yhመቼስ መጥፎ አሳብ ከመስጠት ኮመንት ማንበብ ይሻላል መጥፎ ኮመንት ማንነትህን ይገልፃል ።በሰዎች በጥፎ ህይወት እኛ መፍረድ የለብንም ሰምተን መማር ግን ብልህነት ነው !!!!!
@amenyedib2401
@amenyedib2401 2 жыл бұрын
እኔምለው ክርስቲያን ቤተሰብ ልጆቻቸውን እንዴት አድርጎ ነው እያሳደጉ ያሉት በዝሙት እንዲወሰኑ እየ እኮ በጣም ያሳዝና ልጆች በዝ ሰዓት ዝሙትን ፍቅር አድርጎ ማውራት አስርቱ ትዛዛትን ለምን ወላጆች ልጆችን አያስጠኑም።
@user-lm3bu9xp8j
@user-lm3bu9xp8j 2 жыл бұрын
አንድ ነገሬን ሳታገኝ 9 አመት ሙሉ አፍቅረኸኝ አንድ ቀን የኔ ትሆናለች ብለህ እንደተመኘኸኝ ይሄው ዛሬ በህወት ስላለን በሀላል ውዱ ባለቤቴ ሆንክ እንኳንም አልሞትክብኝ እወድሀለሁ የኔ ውድ ባል ታሪካችን እረዢም ነው
@lztoutube8165
@lztoutube8165 Жыл бұрын
እንዛመዱ በቀንነት🌷🌷
@user-nq1yn8ve8p
@user-nq1yn8ve8p 2 жыл бұрын
በፈጠራችሁ ሁለታችሁም ተጋቡ ህይወት ይቀጥላል😑
@makidahamanda2791
@makidahamanda2791 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@halimaxxx4573
@halimaxxx4573 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም ከባድ ሂወት አሳልፋችኃል. ሁሉም ለበጎነው. ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይዞላችሁ ይሆናል. እኔም እንደ እናንተ አሳልፊያለሁ. ያለፋችሁትበትን ትማሩበታላችሁ.
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ወንድማችን እፍ ነብስህን ባፀደ ገነት ያኑርው
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ትላንትን ማስተካከል ነገን ማወቅ አንችልም ትላንት አልፏል ነገም ተስፋ ነው አሁን ቆም ብለሽ በማስተዋል ተራመጂ እግዚአብሔር ይርዳሽ ፀፀቱ ከባድ ነው ግን ሁሉንም በንሳሃ አስተካክለሽ ነገሽን በዝግታ ተራመጁ
@user-do2nq8zu6g
@user-do2nq8zu6g 2 жыл бұрын
ይቅርታ ግን የምትሳደቡ ሰዎች ስንቴ ታልቅስ እንዴ በየግዜዉ ማልቀስ አለባትንዴ እንግዲህ የሆነዉ ሆነ ምን ትሁን
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 жыл бұрын
ያአፍ አመል አለባቸው ሰወቹ ሰብስክራይብ አዲርጊኝ
@user-hx2sg5bz6d
@user-hx2sg5bz6d 2 жыл бұрын
እሱ መልካም ሰው ነው ነብስ ይማር አዳንድ ሴቶች ስትወደዱ ድንብር ያለፈ ቅብጠት ስለምትቀብጡ ወንድ በወንድ መደራረብ ፋሺን ታደጉታላችሁ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ
@rebkselshi264
@rebkselshi264 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ለአንተ ያለውን ይሰጥሀል
@lifeat2401
@lifeat2401 2 жыл бұрын
በቃ ሁለታችሁም ከምትወዱት ሰው ተለይታችሆል ሁለታችሁም በጣም የምታምሩ ወጣቶች ናችሁ ይሄን አጋጣሚ ተጠቀሙ እና አዲስ ፍቅር ብትመሰርቱ መልካም ይመሰኛል አስቡበት😉
@azmiyerayawa7835
@azmiyerayawa7835 2 жыл бұрын
እኛ ለማጋባት ሁለት አንይዝ ኮሚታተሮች
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
😁😁😁 እውነት ነው
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 2 жыл бұрын
ኧረ ትቅርበት አወዛግባ ትገለዋለች ሆ እእ
@ksaksaksaksa1853
@ksaksaksaksa1853 2 жыл бұрын
ልጅቱ ሀጅ ናት ለትዳር አሆንም ላዳር ነው የሰው ሸሌ
@shwilozatube6780
@shwilozatube6780 2 жыл бұрын
ጨርሼ አልሰማሁት ግን ታሪኩ በጣም ከባድ እና ሚያሳዝን ነገር ነው 😭
@9587l
@9587l 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይካስህ ወንድሜ በጣም የዋህ ትግስተኛና መልካም ሰው ነህ ከማሊዮን አንድ ቢገኝ ነው እንዳንተ
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር እንዳትነው በወንድ ላይ ወንድ በሴት ላይ ሴት መደረብ ግን ከምር እኔ እድሜይ ወደ28_29መካከል ላይነኛ አንድም ወንድ አላቅም እውነት እግዚአብሔር ይመስገን በተክሊል ማግባት የልጅነት እልሜነው አምላኬ አሳካልኛ እናንተም በልጅነት አህምሮአቹ ያልሆነ ነገር ውስጥ ገብታቹ ፈጣር ልባችንን ይመልስልን ያሳዝናል የበደሉትን ሰው ይቅርታውን ሳናገኛ በእንደዚ አይነት አሞሞት ያሳዝናል😭😭😭
@RahmaRahma-pt9hs
@RahmaRahma-pt9hs 2 жыл бұрын
ፍቅር ከባድ ነው የደረሰበት ያውቀዋል😭😭😭😭
@hayatkonju261
@hayatkonju261 2 жыл бұрын
የልጁ ታሪክ ገራም ነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ህይወት ይቀጥላል ወንድሜ በርታ
@user-my8pz3dp6d
@user-my8pz3dp6d 2 жыл бұрын
ወላሂ. እኔበባታጠብኩኝ. አቺላወራሸው. አቺግን ጎበዝነሸ ትቀውጪዋለሸ. በለቅሶ. ብየነበር መጨርሻሸን. ሰጠ ብቅ. እደቀልድ አውርተሸ. ጨረሸ. እደኔሆደባሻ. አይደለሸም😭😭
@mamayen3450
@mamayen3450 2 жыл бұрын
አይዞኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ላንተ ያዘጋጃታን ይሰጥሀል
@user-yg2pn5wf9j
@user-yg2pn5wf9j 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ወጣትነት ከባድ ነው ሁሉም ለማየት መጓጓቱ በተለይ ከቁጥጥር ውጪ ስንሆን ሁሉም ለማየት መጓጓታችን ወጣትነት ከባድ ነው 😭😭😭ነፍሱ በገነት ያኑረው ላንቺም ፅናቱ ይስጥሽ የማይረሳ ጠባሳ ጥሎብሽ አለፈ😭😭😭
@tsigeredawegayehu9205
@tsigeredawegayehu9205 2 жыл бұрын
Betam kebad nw wetatnet kalastewaln waga yaskefilal....ayzosh fetari yewededewun nw yaregew.. gn kezi behola hiwetshn bemastewal kety....ketfatsh bememar hiwetsh kety....wetatnet endezi nw...nefisun begenet yanurew yasazinal
@user-yg2pn5wf9j
@user-yg2pn5wf9j 2 жыл бұрын
@@tsigeredawegayehu9205 በትክክል የኔ አስተዋይ ወጣትነት ካላስተዋሉት ከባድ ነው ❤❤❤
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h 2 жыл бұрын
አይ ጥንካሬሽ መታደል ነው ንፁህ አፍቃሪ እንዲ ለፍቅር የተንገላታ ያውም ባንቺ እንዲ እንደቀላል እየሳቅሽ አወጋሽን እኔ ግን አሳዘነኝ 😥😥😥😥
@hawayoutude1978
@hawayoutude1978 2 жыл бұрын
ታዳ ይሄን የመሰለ ፍቅር ነው እዴ በሳቅ ጀምረሽ በሳቅ የጨረሺው ዩ ደለም ፍቅረኛ ሞቶ እባልቆምና የሚያቁት ሰው ሲሞት እባ አይቆምም የደረሰ እባሽ አቺ ከቤተሰብም አዳቸው ቢሞቱብሸረ እባ እደማይ ወጣሽ እደማታለቅሺ ነው የተረዳሁሽ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 жыл бұрын
በትክክል ልቧም ሌላ ሰው ቀይሮም ይሆናል
@user-yb7qi3mb7x
@user-yb7qi3mb7x 2 жыл бұрын
አይይይ አንዳንድ ጊዜ ሰወችን መደበሪያ ስንጠቀም መጨረሻ ላይ የምንጎዳበት ሰዓት ይኖራል 😢
@dyccg5252
@dyccg5252 2 жыл бұрын
እኔንመደበሪያ አርጎኝባሌ ሳረግዝ ፈታኝ አላህያሥለቅሰዉ ሌላልልም
@user-yb7qi3mb7x
@user-yb7qi3mb7x 2 жыл бұрын
@@dyccg5252 አይዞሽ እማ 🥺 የስራዉን ይስጠው ለሱም
@user-ev5ct7jj6l
@user-ev5ct7jj6l 2 жыл бұрын
የኔ ኣባት እንዴት እንዳሳዘነኝ እግዚአብሔር ባለፈው ታሪክህ ቀይሮ የበለጠ ሂወት ይስጥህ ኣባቴ
@romiromii9047
@romiromii9047 2 жыл бұрын
እንደው ግን እንደዚ አይነት ሴት አለች አንዲ ካኝ እንደዚስ አይነት ወንድ አለ ታጋሽ ከልብ ወዳጅ ወይ ጉድ ሲገርም እንደው መቼ ይሆን አፍቃሪና ተፈቃሪ ሚገናኘው
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 2 жыл бұрын
ለሞተው ልጅ ነፍስ ይማር 😭😭😭😭🙏🙏🙏ግን ሁላችሁም አይዟችሁ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው አንዬ አንተም ቆንጆ ነህ አይንህ ያያትን ታገባለህ ብቻ ያሳዝናል በጣም
@helmedia6703
@helmedia6703 2 жыл бұрын
ልጁ ያሳዝናል ነፍሱን ባፀደ ገነት ያኑራት ።
@user-so6hw8bs1c
@user-so6hw8bs1c 2 жыл бұрын
ላንች ታሪክሽ ሆኖ ተረጋግተሽ ታወሪዋለሽ ምኝም ሣይመሥልሽ እኔግን በንባ ነው የጨረስኩት 😭😭😭
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
እሷ ማ ልቦለድ የምታነብ መሰለኝ 😁😁😁😁
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 жыл бұрын
እኮ ለዛዉ የመጀመርያዋ የአዳድሰዉ ልቡ ደንዳናነዉ 😭
@user-ni8jj2qj4k
@user-ni8jj2qj4k 2 жыл бұрын
የልቧን ማን አየ ተው አትፍረዱ😭
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
ልጂቷ ልቦለድ የምታነብ ነው የሚመስለው ኦ ጨካኝ ነሽ ልብሽ እያወቀ ሌላ ወንድ ታማር ጪበታለሽ 😭 ነብሱን ይማር
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😁
@mitu4533
@mitu4533 2 жыл бұрын
😰😰😰😰😰
@meriworsa2194
@meriworsa2194 2 жыл бұрын
አትፈርድ የፈረዳል ነው ሚባለው
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
@@meriworsa2194 ከአንድም ሁለት ሶስቴ እየተወችው ሌላ ወንድ ማማረጥ እጅግ በጣም የሚያስጠላ ነገር ነው ያውም ሴት ሆና እፈርዳለሁ ደስ የሚለኝን ኮሜንት መስጠት መብቴ መሰለኝ
@sosinaasres4052
@sosinaasres4052 2 жыл бұрын
@@salamyayo6955 anchi man honesh new emferjiw des yaleshn neger hulu emtaweri kehonema anchim ras wedad nesh set nesh atfreji
@zem696
@zem696 2 жыл бұрын
ይቅርታ ከዚህ ታሪክ ምንድን ነው የምንማረው ሰው ለራሱ ክብር አለመስጠት እንደ ጀብድ ማውራት እግዚኦ ያስብላል።
@nununegnitube801
@nununegnitube801 2 жыл бұрын
የምር የሱ ታሪክ ነው ልቤን የሰበረው ኡፍፍፍ
@almilove7710
@almilove7710 2 жыл бұрын
በጣም ምንም ትምህርት አይሰጥም ወራዳ ናት ልጁ ነፍስ ይማር ሚስኪን
@lifeat2401
@lifeat2401 2 жыл бұрын
ከስህተት ተማሩ አይነት ታሪክ ነው
@itsmydam7046
@itsmydam7046 2 жыл бұрын
ልጂቷ ለራሡ አሑንም የሥራዋን ያሕል አልተጸጸተችም
@famileyyoutb5227
@famileyyoutb5227 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ከርታታ የሱ መጎዳት እኔን ልቤን ሰበረው💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አቺ ግን የዘላለም እሳት ነው በልብሽ ያለው አላህ ሶብሩን ይስጥሽ አቺ ስታወሪ ትኪስ እባ አልቅሼ ጨረስኩት
@lztoutube8165
@lztoutube8165 Жыл бұрын
እንዛመዱ በቀንነነት🌹🌿🌲🌲☘️
@susumar8685
@susumar8685 2 жыл бұрын
ተጠያያቂዎቹ ተጋቡ ትመጣጠናላችሁ ስታምሩ
@luluneg4022
@luluneg4022 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@hfhjgfyfhjf1774
@hfhjgfyfhjf1774 2 жыл бұрын
በምንድን ነው የሚመጣጠኑት መቀያየር የለመደ ሰው አስቸጋሪ ነው ልጅ ግን እንዳወራው ከሆነ ሚስኪንና አፍቃሪ ነው በቲክቶክ ሰሞቸዋለሁ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 жыл бұрын
@@hfhjgfyfhjf1774 ምስኪን ከሆነ አጣብሺኘ ክክክ
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g 2 жыл бұрын
@@hfhjgfyfhjf1774 በጣ ም የዋሕና። እሩሩሩነገር ነው ምሥኪንዋ😘
@rewdakemal3478
@rewdakemal3478 2 жыл бұрын
ወይኮመታተሮችአግቢው አግባት ክክክክ
@user-zj1vv3vh6z
@user-zj1vv3vh6z 2 жыл бұрын
አቤት ሃገሬ ኢትዮጵያ ስንት ጉድ ነው የተሸከምሽው
@user-hu9le1dj6r
@user-hu9le1dj6r 2 жыл бұрын
ይገርማን ይሄ ለአንች ትልቅ ፀፀት ነው ወጣትነት አስቸጋሪ ነው
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 жыл бұрын
የኔወዲም አሳዘንከኝ ብቻ አይዞህ የተገፋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል እና ያችን አረመኔ እርሳት አንዲገን ሲገባት የፀፀት ጂራፍ ይገርፋታል አንተ ግን ገናልጂ ነህ ሰፊ እዲል ተስፋ አለህ ነገሌቀን ነው እመነኝ እምታፈቅርህን ልጂ ታገባለህ
@user-th7be8fw3f
@user-th7be8fw3f 2 жыл бұрын
የኛ ሴቶች ችግራቸው እሜፈቅኣቸውን ወድ አያፍቅሩም ደግነቶን እዚህመታ ታወራለችደ ይህው ምንአገኝሽ ፀፀትሽን ተሸክመሽ ቀረሽ የሰውልጂ አዳየ ይሳሳታል አችግን ደጋገምሽው
@qweqwe444
@qweqwe444 2 жыл бұрын
ለሞተዉ ወንድማችን ነፍስ ይማር ከባድነዉ እግዚአብሔር ያፅናሽ እህታችን
@rabiamkubi
@rabiamkubi 2 жыл бұрын
ሰላም የእማማ ልጆች 🇪🇹 በያላችሑበት የአለም ዳርቻ ያመናችሑበት ፈጣሪያችሑ ከክፋነገር ይጠብቃችሑ
@user-ko9dg2wk7y
@user-ko9dg2wk7y 2 жыл бұрын
አሚን
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss 2 жыл бұрын
Amen Amen yeb
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
አሚንን
@user-dn5zk9of2r
@user-dn5zk9of2r 2 жыл бұрын
ይገርማል ያሳዝናል ታሪካቹህ አች ስታወሪ እባየ እየተናነቀኝ ነው የሰማሁት እፉፉ😭ነፍስ ይማር አተም እግዚአብሔር ያዘጋጀልህ አለ አይዞህ እመ አምላክ ታበርታቹህ ፍቅር ከባድ ነው 😢
@userphone9487
@userphone9487 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ ፅናቱን ይስጥሽ
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 2 жыл бұрын
የሁለታችሁንም ታሪክ ሰማሁት የ 8 የ9 ነኛ ክፍል ሆናችሁ ትምህርታችሁን ማሰብ ሲገባችሁ አልባሌ ዝሙት መዳራት ወስጥ ገብታችሁ የቤተሰብና የአገር የሰፈር ሸክም መሆናችሁ በጣም ያሳዝናል ። ደግሞ የሚገርመው የሚያልከሰክሳችሁ ነገር ብዛቱ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም ጓደኞቼም ስንማር ፍቅር ምን እደሆነና ስለትዳር አስበን አናቅም ግን አካባቢሽ አስተደድግሽ ይወስነዋል ሁሉም ነገር በጊዜ ይደርስበታል
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 жыл бұрын
አንድነገር እዚህ ላይ የተማርኩት ወንዶች እሚጫወትባቸውን ነው!! እሚያከብሩት እሚለምኑት!!!!
@jkljkl4970
@jkljkl4970 Жыл бұрын
በጣም
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x 2 жыл бұрын
በስመስላሴ አቺ ምን አይነት ነሽ ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ በእዉነት ልቦና ይስጥሽ
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove Жыл бұрын
Betam new mitasazinew omg !!!! Kezi behula I’m sure you’re going to be a good person !! But u started your life in hard way !!
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ያማል ነብስ ይማር ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ አንተም ወድሜ ፈጣሪ ያለው ይሆናል አይዞህ
@wcrhthf5963
@wcrhthf5963 2 жыл бұрын
ኣንቺ ሰላሰለፍሹ ኣንቺ ነሽ እምታውቕው እህቴ ኣይዞሽ ፅናቱ ይስጥሽ 😭💔💔ስትናገረው እራሱ ያስታውቓል ስታዛዝን 💔😭 ማርያምን
@asefachewtesfaye9392
@asefachewtesfaye9392 2 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ልጅ ነሽ ግን ብዙናቸዉ እዳች ያሉት
@ahlamomer7479
@ahlamomer7479 2 жыл бұрын
ውውውውይይይ😢😢😢 ቅኔው ያማል ወላሂ በክህሎት ተሠማሁት ገጠመኚ የዚህ ተለየብኚ የወዱዱትን በዚህ መልኩ ማጣት
@Jesus_is_the_only_way_to_heave
@Jesus_is_the_only_way_to_heave 2 жыл бұрын
ኣይዞሽ ባይሆን ጥሩ ነበር ግን እግዚኣብሔር ያለው ነው የሚሆነው ዋናው ነገር ከስተትሽ መማርሽ ነው የርሱም ነብስ በስላም ትረፍ😢
@mmTube-7
@mmTube-7 2 жыл бұрын
እዬዬዬዬ በስማም ያማን💔💔💔💔💔👈🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️አንዳድ ሰው እደሰው ሁሉ አይመስልም በደል ልክ አለው
@user-kn8nm4ew6x
@user-kn8nm4ew6x 2 жыл бұрын
ልጁን በጣም በድለሺዋል
@user-qh6hp2ic7f
@user-qh6hp2ic7f 2 жыл бұрын
የልጅቱ ታሪክ አስተማሪነው የሚወዱንን አንጉዳ ልጁያሳዝናል
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
ለዳማና ጅራት ተኧላ ነዉ ልጁ ያሳዝናል የሞተ ተጎዳ 😭😭😭😭
@user-bj8xu2ks1z
@user-bj8xu2ks1z 2 жыл бұрын
ያች ኮሮና ነው ፍቅር አይደለም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@wolloyewa
@wolloyewa 2 жыл бұрын
ሰብ አድርጊኝ ውዷ
@user-jg3fd3vh8v
@user-jg3fd3vh8v 2 жыл бұрын
Kkkkk ወዶ አይስቁ አሉ
@user-bj8xu2ks1z
@user-bj8xu2ks1z 2 жыл бұрын
@@wolloyewa እሽ
@wolloyewa
@wolloyewa 2 жыл бұрын
@@user-bj8xu2ks1z ክበሪልኝ ማማየ🌹🌹
@user-yv2pf4it8s
@user-yv2pf4it8s 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ መመርመር አለባት
@AdemAdem-hv7uh
@AdemAdem-hv7uh 2 жыл бұрын
ያመቷ ምርጥ ጥቅመኛ
@zuye_wollyewa
@zuye_wollyewa 2 жыл бұрын
ለኛ ለሴቶች ትልቅ ትምህርት ነው
@getanie6591
@getanie6591 2 жыл бұрын
እኔ አችን ብሆን እኳን ሚዲያ ላይ ለልብ ጓደኛዬ እንኳን አላወራም እሱን ባጣ ቆየው አድርገሽ አች እደፌጣ ትዘያለሽ እየዞርሽ ኪስ ታወዳድራለሽ ሁን ያች ተራ ነው አሜን ብለሽ ተቀበይ እሱን ነፍሱን ይማረው💔
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 жыл бұрын
ቀላል
@hananhussenee9932
@hananhussenee9932 2 жыл бұрын
ፍቅርን በተግባር አሳይታችሁናል ግን አግባብ ባልሆነ መስመር ስለሆነ ነው እንጅ. ዋናው ነገር መሳሳት ሳይሆን. ስህተት ውስጥ ያለመቆየት ነው
@user-qp4rl4mh1m
@user-qp4rl4mh1m 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር አምላክ ከድንገተኛ አደጋ ይሰውረን!
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 жыл бұрын
የያብስራን ነብስ በሰላም ትርፍ አይ የመጀመርያሽ ሆኖ በሞት ተለይቶሽ ለዛዉም ቀጥሮሽ ብቻ ከባድነዉ 😭😭😭
@gosatura8701
@gosatura8701 2 жыл бұрын
ትላልቅ ሁሸት 1 ከያበስረ በፍትህ Yirdaw ነበር😥 2 አደማ ኔኝ ተወልጄ የደኩት😂😂 3 ከቤት መወጣት አየፈቀዱልኝም😂😂 4........
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 2 жыл бұрын
ገና ሙጫ ልጆች ነችሁኮ ሁሉን ነገር አርጋችሁ ጨርሳችሆል ማርጀት ብቻ ቀራችሁ
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 2 жыл бұрын
😄😄😄
@mimilagemechu8260
@mimilagemechu8260 2 жыл бұрын
😂😂😂
@wlnsawlnsa6666
@wlnsawlnsa6666 2 жыл бұрын
abet comment🤣🤣
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@friwoteethio1198
@friwoteethio1198 2 жыл бұрын
Wawuu leju Areb newu mimesilewu siyamer begeta
@user-hx7xw7hi1g
@user-hx7xw7hi1g 2 жыл бұрын
የብዙ ወጣቶች ታሪክ ወጥተሽ ስላጋራሽ አደነኩሽ
@honey48757
@honey48757 2 жыл бұрын
Lijum Gibez New Ezih meto mennageru 🤔🤔🤔
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n 2 жыл бұрын
ተቆርጦ ተለቆ የልጁን ታሪክ አይቸ በጣሜ አሳዘነኝ😢ብዙ ኮሜንቶች ግን ያልሆነ ነገር አትኮምቱ ፍቅር አማክሮ አይዝም😏
@nununegnitube801
@nununegnitube801 2 жыл бұрын
የኔ ወዲም ታሪክህ በጣም ልብ ይሰብራል ኡፍፍፍፍ
@meseymamomamo
@meseymamomamo Жыл бұрын
ሞን እንደምልሽ አላቅም በጣምነውየተሠማኝ ፈጣይ ጥናቱን ይስጥሽ 😭😭😭😭 ልብየሚነካሀዘንነው
@fritademse3395
@fritademse3395 2 жыл бұрын
ፀፀቱን እንዴት ቻልሽው በጌታ 💔💔😭
@sofiaassan9684
@sofiaassan9684 2 жыл бұрын
ላያስቺል፣አይስጥም፣አላህ፣ከፀፀት፣ይጠብቀን፣
@dhxgdhdtdc8667
@dhxgdhdtdc8667 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ እንየ የጥዶች ስይ ልብይ ይሰበራል ከሁን ባሃላ ለላ ፈልም ለማየት እምክሆ ነገር ነን አቻልክትም የራስየ ፍቅር ምን እደሆን አላቅም ነገር ገን ያስወች ፍቅሮኛመች ስያ ልብ ይሰበራል ወይ ዘድሮ ቸጣር መጀመራችን ሳሆን መጨረሻንን አሳምርልን የመተው ነብስ ይማር
@jaydan9363
@jaydan9363 2 жыл бұрын
አይ ኮሜቶች ትገርማላችሁ ከዚህ የበለጠ አስተማሪ የሁላችንም ታሪክ ነው ይሄ የኔቆንጆ አትሠቢ ሀሉም ስለማያወራ ነወንጅ እናም እሡን እረሺ አሁን ሄወትሽን አሻሽይ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 жыл бұрын
ራስሽን ቻይ የሁላችንም ታሪክ ነው ትበል በጥራቃ 😂😂😂😂😂
@zakibubuzaki56
@zakibubuzaki56 2 жыл бұрын
ኡፍፍ በጣም ነው የሚከብደው እሂም የኔ ታሬክነው ተማሬ ሁኚነው የኔም ጋደኛ የሞተው እሱም በሠው እጅነው ግን የሚገርመው ነገር እነደሡ የሚወደኝና የሚያምፈቅረኝ አላገኘውም እውነተኛ ፍቅር ያለው እሱጋር ነው ሠው ካልሞተ ና ካረቀ አይመሠገንም አይደል😭😭😭
@shalusuowo2350
@shalusuowo2350 2 жыл бұрын
ነፍሰ ይማር በእዉነት በጣም ያሣዝናል
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 2 жыл бұрын
እንደ ጀግንነት እዚህ መተሽ ከብዙ ወንዶች ጋር እሄድ ነበር እያልሽ መጥፎ ልምድሽን ትጋሪያለሽ ሴትኛ አዳሪ ነበርኩ ማለት አይቀልም
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 2 жыл бұрын
የኛ ጨዋ
@selamawit2018
@selamawit2018 2 жыл бұрын
ጨዋ መሣይ
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር በለን
@hfhjgfyfhjf1774
@hfhjgfyfhjf1774 2 жыл бұрын
እና ህፃን የሆንሽ እንደሆነ ከዚያም ከዚህም ማለት አለብሽ እንደ ይህ ገንዘብ ወዳድ ስለሆንሽ እንጅ በጥቅሉ ታማኝ ስላላደለሁ ብትይ ይሻላል
@kuraztube2285
@kuraztube2285 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ታሪክ ልብ ይነካል ።😭😭
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 жыл бұрын
አንድነገር አይገባኝም ብዙ ስለማላውቅ ልጅም ስለሆንኩ እዛም እዛም እሄዳለሁ ምን ማለት ነው አይገባኝም እኛ እኮ በአልጋ ቀልድ እናውቅም!!!!!
@tigesttesgezab8335
@tigesttesgezab8335 2 жыл бұрын
Kkkkk
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 жыл бұрын
ቲጂ ገርሞሽ ነው አይደል!!!!
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Betem tekera neshi yemere effffff edezehu ayenetem afekeri ale beche ayezone gn tenekereshine seledek alelefem
@SaraSara-rh7eq
@SaraSara-rh7eq 2 жыл бұрын
ወይይይይ ልብ ይስብራል በጣም የልጅቱ ታሪክ
@user-fx3kp4vk1m
@user-fx3kp4vk1m 2 жыл бұрын
የፍቅረ ታሪክ መስማት ሰለቸኚ ኑሪ ሳላየው በወሬ ሆዴነፋኚ ክክ
@emanda1tube21
@emanda1tube21 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር ፅናቱን ይስጥሽ
@feqerenafaqi6526
@feqerenafaqi6526 2 жыл бұрын
የሴቶችን ባለየነት ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ታሪክ ሴቶች ግን ምናለ በአንድ ብትረጉ እስኪ ዛሬስ ሴቶችን እንውቀስ ሁሌ ወንድ የምንወቅሰው ለምድን ነው
@rabiyedessielij3191
@rabiyedessielij3191 2 жыл бұрын
እኔም ፈቅረኛየን ካጣሁ የህው 4አመት ሞላኝ ግን ምን ዋጋ አለው በሞት አጣሁት ሂደብኝ ሁሉም ነገር ካለፈ ሆነ የኔ ቆጆ አዞሽ ሂወት በፈተና የተሞላች ናት
@zenat617omer9
@zenat617omer9 2 жыл бұрын
እኔም ወላሂ በሞት አጣሁት በጣም የምወደዉ ፍቅረኛየ ብቻ ከባዴ ነዉ
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 2 жыл бұрын
ክክክክ ልከህልኛል አመሰግናለሁ ክክክክክ እውነቱነው አንግ ሰው እነደማይሆነው እያወቀ ዝም ብሎ ግግም ሲል ጥሩአይደለም
@hanaassefa6455
@hanaassefa6455 2 жыл бұрын
ቆይ ግን የተበደሉትን እያየሁ እንቅልፍ አጣሁ ምን ይሻለኛል
@football_shorts64
@football_shorts64 2 жыл бұрын
ፈጣሪካችጋአመዝራሲለሆሺእዳይገናኚጌታጠልቶበትነው
@mesiketema7285
@mesiketema7285 2 жыл бұрын
ወይ ፍቅር የስንቶቻችን ልብ ሰባበር አይዧችሁ ለእናንተ ያለው ውሀ አጥጭ እግዚአብሔር ያዘጋጃል
@hko5423
@hko5423 2 жыл бұрын
💔💔💔😭😭😭😭
@alrashdicreate654
@alrashdicreate654 2 жыл бұрын
ምን አይነት ጉድ ነው ዘንድሮ
@solibata4695
@solibata4695 2 жыл бұрын
Yebet lji mehon kebad new wudu welajochi yeteketatelachu lekek yaz argun enji atserun yeljochachun simit teredu please ab kdmi amlak simtwan gebani yaw ljnet new ena mtwedew sew yemimot eko aymeslhm betam azenkun 😭😭😭😭😭😭😭
@meron7563
@meron7563 2 жыл бұрын
Off sra ataw endee enanten kemay esti ye begena mezmur ladamt menfese erkttt new milew. Enantenm gabezku by
@gechfasil7430
@gechfasil7430 2 жыл бұрын
እንዲች አየነት ቸኮሌት መልክ የሆነች ልጅ ነው ማግባት የምፈልገዉ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ብዙ ነገር ያታልልሃል የምትያቸው ጉዶች አልበዙም 😒እንደዚ ቅሌትን አደባባይ ላይ የማውጣ ሱስ ወንድ መቀያየርን አሁን ከዚህ ምንድነው ፖይንቱ ኡኡቴ 😁ሙድ 😒
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 31 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН