ፍልቅልቁ የአብይ ህፃን ልጅ ከጎዳና እስከ ቤተመንግስት! | Ethiopia

  Рет қаралды 446,527

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 724
@ነፃነትየጌታልጅ
@ነፃነትየጌታልጅ 4 жыл бұрын
እንዴት የታደልሽ መልካም ሴች ነሽ ልባም በላይ በሰማይ ያለው ሁሉን የሚያይ አምላክሽ ክብር ያልብስሽ ዘመንሽ ይባረክ ለምልሚ
@ኢማንየዘኪየዛኪርየበረካእ
@ኢማንየዘኪየዛኪርየበረካእ 4 жыл бұрын
አሚን አሚን
@ownerowner8053
@ownerowner8053 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@abischallenge5045
@abischallenge5045 4 жыл бұрын
Amen
@kidistmehari5673
@kidistmehari5673 4 жыл бұрын
አሜን
@alhabethiohab3665
@alhabethiohab3665 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም የከበረ መልካም ስራ ነው ሰላም ፍቅር ጤና ለመላው ቤተሰቡ እንመኛለን !!🇪🇹 ኢትዪጵያዊነት መታደል ነው ።
@jenyjeny8826
@jenyjeny8826 4 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍❤❤🇪🇹💋💋💋💋💋💋💋💋❤👍👍👍👍👍❤👫❤🕺❤🇪🇹❤🕺
@YeneneshGudisa
@YeneneshGudisa Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!
@erieri5794
@erieri5794 4 жыл бұрын
ፈጣሪ የጠብቃቹ አብይ እና የ ኢትዮጵያ ህዝብ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@maremas1866
@maremas1866 4 жыл бұрын
አሜን ሁለችንም ኢትዮጵያ እርቲራ 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
@bzyibzyi3190
@bzyibzyi3190 4 жыл бұрын
Wudddddddddd
@eteyetarik9316
@eteyetarik9316 4 жыл бұрын
W
@eteyetarik9316
@eteyetarik9316 4 жыл бұрын
Kph
@kaslikkaslik5728
@kaslikkaslik5728 4 жыл бұрын
የኔ ወብ ዝናሽየ የሰማችን መጠሪያ ኑረልን አንወድሽ አለን አድሜ ጤና ሰላም ይሰጥሽ
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@sahibashikuroali6619
@sahibashikuroali6619 4 жыл бұрын
Burtakan እንደመር
@destalakew4394
@destalakew4394 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የወደቀን ያነሳል
@hewamchipsta7623
@hewamchipsta7623 4 жыл бұрын
ደስየላል በጣም የወደቀየሚያነሳዉ ጌታችን አምላካችን እግዛብሔር ይመስገንንንን ለነሱም የሚያስደስታቸዉየተባረከይሁን እነሱም ዘመናቸዉን መግስታቸዉን ልጆቻቸዉን ይባርክላቸዉ
@etalmzewdu5264
@etalmzewdu5264 4 жыл бұрын
የኔ ልጄ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ ለሀገር ለወገን ጠቃሚ ያርግልን አሜን አሜን አሜን
@abischallenge5045
@abischallenge5045 4 жыл бұрын
👍👍
@masreshategene1790
@masreshategene1790 4 жыл бұрын
በጣም መታደል ነው ደስ ይላል ጌታ ዘመኗን ቤተሰቧን በላቤቷንም በመሪነታቸው ጌታ ዘወትር ከጎኑ ይሁን ዘንድ የሁላችነም ምኖታችን ህልማችን ነው።
@bnitmahi4477
@bnitmahi4477 4 жыл бұрын
Demrugn 🙏
@eteneshmesfin7509
@eteneshmesfin7509 4 жыл бұрын
andyouhave
@rebka5068
@rebka5068 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ዶ/ር አብይ ሀገራችንን ሀገር ስለምታደርግልን እረጅም እድሚ ጢና ይስጥልን ልጆችህን ያሳድግልህ ኑርልን።
@timechange7478
@timechange7478 4 жыл бұрын
እነዚህን ሠዋች ድሮም እወዳቸው ነበር አሁን ግን ቃላት አጣሁ አዘጋጅ ዘመንህ ይባረክ መጥፎ ዜና ሠልችቶኝ ነበር God bless you Thank you
@rabiweloo6863
@rabiweloo6863 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ሀቢቢ እድግ በል ለሀገርህ ጠቃሚ ያርግህ
@sahibashikuroali6619
@sahibashikuroali6619 4 жыл бұрын
RABI እንዛመድ
@samrawitisak4324
@samrawitisak4324 4 жыл бұрын
This really brought my tears 😭 bless ur heart ❤️ much love from Eritrea 🇪🇷
@sabla201
@sabla201 4 жыл бұрын
👍💙💛💙❤👍
@kidisttessema4500
@kidisttessema4500 4 жыл бұрын
ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግላችሁ አብቹ መሪዬ ተባረኩ በጣም እንወዳችዋለን
@demilehaile2433
@demilehaile2433 4 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ይባርክላችሁ እናንተም ተባረኩ
@mylady9674
@mylady9674 4 жыл бұрын
እውነትም እግዚሐብሄር ድግስ አያልቅበትም ተመስገን የኔ ጌታ ለአንተ ምን ይሳንሀል ♥
@teddyabebewelde9787
@teddyabebewelde9787 4 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ከዘሐበሻው ጋዜጠኛ ሄኖክ አለማዬ ቀጥዬ የማደንቅህና የምወድህ የዘወትር አደማጭህ ነኝ ሰላምህን ብዝትብት ይበል አዘጋገብህ አነጋገርህ ይመቻል ምችት ድልት ይበልህ
@tsiongottwald8431
@tsiongottwald8431 4 жыл бұрын
Dr Abiy May God bless you and your family too
@solyey3146
@solyey3146 4 жыл бұрын
መልካም አስተሣሠብ ያላቸውን ሰወች ፈጣሪ ያብዛልን
@fikreyesusbashaye3351
@fikreyesusbashaye3351 4 жыл бұрын
ያለምንም ቅድመ ሁኔታ መልካም ማድረግ ጥሩ ነው።ፍ ባ
@hosanna3393
@hosanna3393 4 жыл бұрын
ሚሊዮንዬ እድግ በለ የኔ ምርጥ መሪ ዶክተር አብይ
@sahibashikuroali6619
@sahibashikuroali6619 4 жыл бұрын
ሚሚ እንዛመድ
@meskeremkassa6232
@meskeremkassa6232 4 жыл бұрын
ሕፃን ሚሊየን አብይ በእግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ የሕፃን አርአያ ያድርግህ
@edendak5588
@edendak5588 4 жыл бұрын
May God bless you and protect u and your family. Dr abiy.
@bortukankidane6665
@bortukankidane6665 4 жыл бұрын
ሀይሠሏኗቹበጧሞይግረሟሏ🤭🤭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😂👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🎁🎁🎁🎁✋👍👍🍇🍇🍇🍇👏👏👏👏🥭🍊🍊🍊
@gy8086
@gy8086 4 жыл бұрын
🙏 amen!!
@abischallenge5045
@abischallenge5045 4 жыл бұрын
👍👍
@bnitmahi4477
@bnitmahi4477 4 жыл бұрын
በፈጣሪ ስም ደምሩኝ
@janijano3950
@janijano3950 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጥበብ ያሳድገው
@xakaxaka3485
@xakaxaka3485 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 4 жыл бұрын
ልጅ በረከት ነው እግዚአብሔር ይባርካቸው አንድ አይነት ባልና ሚስት ይገርማል
@abischallenge5045
@abischallenge5045 4 жыл бұрын
👍👍
@tilahunhelawe216
@tilahunhelawe216 4 жыл бұрын
God is Good all the time i
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 4 жыл бұрын
ብሩክ ጫላ አቀራረብህ ቆንጆ ነው። አመሠግናለሁ። በርታ። በድምፅ ማወቅ አስቸጋሪ ቢሆንም ወጣት ትመስለኛለህ። ብራሃን የበዛው ብዙ ይጠብቅሃል። በአነፃሩ ትምህርቱን ቀጥልበት። ችሎታና ወረቀት ሲጣመሩ የበለጠ ለአገርና ለራስህ የማድረግ በሩ የበለጠ ይከፈታል። ወረቀት የችሎታ ማነቆ እንደሚሆን አይጠፋህም።
@tegalmbetametlekethemerttb3494
@tegalmbetametlekethemerttb3494 4 жыл бұрын
አ/ር ዘመናቸውን ይባረክ አንዲት ደስ ይላል
@nokiathanks7193
@nokiathanks7193 4 жыл бұрын
ሚሊየን አብይ እድለኛ ነው በጣም ደስ ይላል የወለደ ይጥላል መወለድ ቋንቋ ነው
@abischallenge5045
@abischallenge5045 4 жыл бұрын
👍👍
@mekdes8684
@mekdes8684 4 жыл бұрын
ሙሴ ማለት ከብሀር የተጥለ ማለት ነው
@KakaKaka-hr3ek
@KakaKaka-hr3ek 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Love-fb9ic
@Love-fb9ic 4 жыл бұрын
መልካም ዐርያ ነው እግዛያብሔር ለኢትዩጲያን ትንሳኢ የብቃችሁ
@Woldeselasie
@Woldeselasie 4 жыл бұрын
ኣብይ በጣም ነው የምንወድህ።በርታ ኣይዞህ ሁሉም ካንተጋር ነው።
@gashaw8972
@gashaw8972 4 жыл бұрын
በጣም ወደድኩሽ ቀ/እ ወ/ሮ ዝናሽ አከበርኩሽ ከዛ አስቀድሜ ግን ፈታዎች የዘወትር ተከታታያችሁ ስለሆንኩ ክብር ይሰማኛል አመሰግናለው በርቱ አድማጮችን( subscriber )እድታረጉ እና እድትማሩበት እመክራለው በተለይ አርብ ሃገር ለምትኖሩ በቀጥታ ልነግራችው እፈልጋለው ሽኩረለኩም ይያጀማዓ
@amarecheinteshome8132
@amarecheinteshome8132 4 жыл бұрын
እንደ አባቱ የስራ ሰው ነው
@zinnashzinnash5743
@zinnashzinnash5743 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣአችሁ መልካም ስዎች ናአችሁ ፈጣሪይስእጣአችሁ
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
ቂቂቂ ከእንቦጭ ጋር ታገል ምርጥ መሪ አግኝተካል
@hajersstube4577
@hajersstube4577 4 жыл бұрын
Allah yasadigih
@EE-kc2cp
@EE-kc2cp 4 жыл бұрын
አላህ፣ለዝህ፣ህፆን፣የድርስለት፣ጌታምንይሳነዋልአላህ፣ይክን፣ብሻታ፣አላህ፣ያሳልን፣ምኝት፣አችን፣ነው
@mee7030
@mee7030 4 жыл бұрын
ወኔ የኛ መሪ የመሰለ የለም መሪያችንን አላህ ይጠብቅልን አላህ ይጨምርላችሁ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
አሜንንንን
@ruth1767
@ruth1767 4 жыл бұрын
ሚልዬ እድግ በል ሃገርህን ወዳድ ኢትዮጵያዊ እንደምትሆን ምንም ጥርጥር የለውም መልካሙን የምናገኝው ከቤተስብ ነውና እናመስግናለን እነ ዶ/ርዬ
@santafeleke3110
@santafeleke3110 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ን እና እደግ ጥሩ መሪ ሺህ አመት ኑር
@naeemhnaeemh9005
@naeemhnaeemh9005 4 жыл бұрын
እነዚህ ሰዎች የኢትዮጵያ ህዝብ ስጦታ ናቸው ልጁ ታድሎአል ከነዚህ ሰዎች የጨመረው አምለላክ ድግስ አያልቅበት ጌታ ይመስገን እደሰው አይደለም ሰው ጥሎ አይጥልም ጌታ
@zeyinebendris3958
@zeyinebendris3958 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ እድለኛ ልጅነው
@rukiyaseid.hussen8337
@rukiyaseid.hussen8337 4 жыл бұрын
mashalah dasii yilaliiiiiiiiiiii ba hunati
@almaztadesse5542
@almaztadesse5542 4 жыл бұрын
ተባረኪልኝ እህቴ ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@ethio8774
@ethio8774 4 жыл бұрын
ሚሊዮን አብይ እግዚአብሔር በጥበብነ በፍቅር ያሳድግህ💚💛❤ አቢቹነ ዝነሽም ተባረኩ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤
@emebeta9270
@emebeta9270 4 жыл бұрын
በጣም ትልቅ አርአያነት ነው በቃላት ሊገለፅ ነማይችል ዘመናችሁ ይባረክ
@meserdebebe3182
@meserdebebe3182 4 жыл бұрын
እድለኛ ልጅ ነው እናቱን እና አባቱን እግዚአብሔር ይጠብቅለት
@masi6905
@masi6905 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ የሰዲጊ ተባረኩ ስወደቹ
@woinshetmersha3764
@woinshetmersha3764 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተባረከ ልጆ ያርግላቸው መልካም የአባቱን አያነት ባህሪ የለው ልጅ ያድርገው
@semedotsehay6137
@semedotsehay6137 4 жыл бұрын
Wowowo Abiyachina Ye Hulu Abati Edimehe Xenaha Lanitena labelabeti Lazenashihi Yibizalachuhu Inidehi InateIhonihi Anidihi Sow Bichamare Lahagarachina Yibaqalihi !!!!!!!
@asdadf8839
@asdadf8839 4 жыл бұрын
በርታ ወንድሚ ተረቶቺህ በጣም ይመቹኛል
@ሲቲያናሮቤል
@ሲቲያናሮቤል 4 жыл бұрын
መልካም ቤተሰብ ፈጣሪ ወደከፍታ ማማ ላይ ያውጣልን
@abischallenge5045
@abischallenge5045 4 жыл бұрын
👍👍
@sebletaye451
@sebletaye451 4 жыл бұрын
No word to say thank you,God bless you and your family
@wubitugetu999
@wubitugetu999 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትል ጀግና የሆነት ሴት ናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን እድግ ይበልልን ነገ የአገራችን መሪ ይሆናል እንደ አባቱ እንደ እናቱ መልካም ልጅ ይሆናል እናምናለን
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 3 жыл бұрын
የተደረገው አስደናቂ ነው ይህ ልጅ አሁን ነፍስ እያወቀ ስለሆነ እናትና አባቴ እያለ እንዲያድግ ማንነቱ ብዙ ባይወራ
@hannabeyene7440
@hannabeyene7440 4 жыл бұрын
Thanks so much ❤️ you dowing good boketar abeye
@reyantubeaa4472
@reyantubeaa4472 4 жыл бұрын
ፍቅር የሆኑ ሰዎች አብይና ዝናሽ
@maremas1866
@maremas1866 4 жыл бұрын
ሚልዮን አድግ ባል ማለው ቤታሰብህን ፋጠር ይጠብቃቹ💚💛❤👍👍👍👍
@እውነታሚዲያ-ጘ3ገ
@እውነታሚዲያ-ጘ3ገ 4 жыл бұрын
God bless you and your family our beloved First Lady!!!!!
@birtukanwendemagegne4935
@birtukanwendemagegne4935 4 жыл бұрын
Aletelehem aletewuhem yalew geta asebew meleyonen
@azebtufa8535
@azebtufa8535 4 жыл бұрын
አብያችን ዘመንክ ይባረክ ከነቤተሰብክ የዚህ እፃን አምላክ የጠብቃችሁ ጠላት ከይኑ ይጥፋ አብያችን አነቤተሰብክ ይጨብክ አሜን ምርጥ አባባል ነዉ የምተተርከዉ ጋዜጠኛዉ በርታ 💝💝💝💝💝💝💝🙏🙏🙏🙏🙏😂😂😂😂😂
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 4 жыл бұрын
የሚሰማ እና የሚያይ ቢኖር እንደዚህ አይነት ሞዴል መሪ መቼም አናገኝም! እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@abebechwalelegni4391
@abebechwalelegni4391 4 жыл бұрын
ደጉ መሪያችን ኑርልኝ እድሜ ይስጥህ ይህም ያልፉል በርታ ።
@ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ
@ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@itsmeeyuhabshaeyu9052
@itsmeeyuhabshaeyu9052 4 жыл бұрын
🤩🤩😍😍❤❤እግዚአብሔር አምላክክ ነገ አድገህ ሀገርህን የምጠቅም የምታገለግል ያድርግልህ ደግሞ ሲያምር ufffff እመቤቴ ታሳድግህ ቤቢዬ። እግዚአብሔር አምላክ የአብይ እና የቤተሰብን ክፎ አያሳየኙ። እውነት እኔ ላንተ ቀላት የለኙም ሰላም ይብዛ።
@sayadamohamed3630
@sayadamohamed3630 4 жыл бұрын
8
@seni680
@seni680 4 жыл бұрын
That’s so sweet God bless 💕💕
@hailuzelalemtedela4223
@hailuzelalemtedela4223 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዘገባ ነው ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ እና ባለቤታቸው ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ መልካም የኢትዮጵያ ሕዝብ መሪ ብቻ ሳይሆኑ የርህራሄ ተምሳሌት ናቸዉ ሀገራችን እና እኛ በጣም የታደልን ነን አምላክ በቸርነቱ እነዚህን የወደቁ ህጻናት ስብሳቢ ስለሰጠን የተመሰገነ ይሁን አሜን ።እኛም መልካሙን ሰው በማወደስ የእውነት ዘገባ ላይ እናትኩር ብዙ የሀሰት ዜና ላይ ጊዜ ከማጥፋት በዚህ አይነት ቁምነገር ላይ የዘገበው ይህ ሚድያ በዚሁ ቀጥሉ እናመሰግናለን ።
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 4 жыл бұрын
እናመስግናለን አገላለፅክ ደስ ይላል ሚሊዮን አብይ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃው
@helenmeles3955
@helenmeles3955 4 жыл бұрын
God bless you and your family Dr.Abiy. It is a pleasure that to see your family humanity.God bless you all.
@zemedtirunew4584
@zemedtirunew4584 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቤተሰባቸውን ይባርክ፣ ስላካፈላችሁን እንዲህ አይነት መልካም ተግባር እግዚአብሔር ይስጣችሁ፣ በጣም ደስ ይላል
@kidistmehari5673
@kidistmehari5673 4 жыл бұрын
የኔጌታ የጀግና ልጅ ጀግና ነው የሚሆነው
@hirutmekonen6039
@hirutmekonen6039 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልመናሽን ሁሉ ይስማሽድ
@merrymerry2492
@merrymerry2492 4 жыл бұрын
Geta yibarikach
@medenajenal4532
@medenajenal4532 4 жыл бұрын
ተባረኩዘመናቹ ሁሉ የተባረከ ይሁን!!!!
@zainabhaji5682
@zainabhaji5682 3 жыл бұрын
እድግ በልልን
@ነጃሽቱብ
@ነጃሽቱብ 4 жыл бұрын
የዚህ ልጅ ታሪክ የነብዩላህ የሱፍን (ኣ.ሰ) ታሪክ ያስታውሰኛል ኣልህ ሱብሀነሁ ወተኣላ ምን ይሳነዋል ምንም ኣይሳነውም.
@hayattube798
@hayattube798 4 жыл бұрын
ትክክል እኔም ብየዋለሁ ሱባሀን አላህ ምን ይሳነዋል
@kነኝኡኽትመሀመድ
@kነኝኡኽትመሀመድ 4 жыл бұрын
ሳ አጂብ
@genettaye4123
@genettaye4123 4 жыл бұрын
እናንተ ለሀገራችሁ እና ለውገናችሁ ደራሽ እንደሆናችሁ ሁሉ እናትና ልጁም ለናንተም ይድረሱላችህ።👍👍👍👍👍💚💛❤️
@tesfalemyohannes1719
@tesfalemyohannes1719 4 жыл бұрын
God bless Million Abiy .
@የድንግልማሪያምለጅነኝ
@የድንግልማሪያምለጅነኝ 4 жыл бұрын
እግዛቤር ያሳድግህ አገራችን ሰላም ይሁን
@لنقتي
@لنقتي 4 жыл бұрын
ሚሊዮን አብይ አህመድ እንደችግኙ ፅድቅ እድግ በልልን የዛሬ አበባ የነገ ተስፋችን ነህና
@getinetabera8125
@getinetabera8125 4 жыл бұрын
ሚሊዮን እድለኛ ነህ ከእውነተኛ ኢትዮጵያዊ ጎን በማደግህ አተም እውነተኛ ኢትዮጵያዊ እንደምትዎ አምናለሁ
@حواالحبشي-ص8ر
@حواالحبشي-ص8ر 4 жыл бұрын
ምርጥ ተራክ ምርጥ አገላለጽ ነው የገለጽከውና የተረክተው
@memywa2756
@memywa2756 4 жыл бұрын
እድግ በል አብቹዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ዛፉም ይለምልም ሚሊዬንም ይደግ።
@SaedaIbrahiWOW
@SaedaIbrahiWOW 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ያሳድግህ እብያችንንም ፈጣሪ ይጠብቅልን ለአዘጋጁም እድሜና ጤና ተመኘሁልክ አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቃት♥
@belaynezhanoro298
@belaynezhanoro298 4 жыл бұрын
እግዝአብሔርየሰድግየኔውድ💞💞💞😗😗💓👍
@elsabetgetachwo4079
@elsabetgetachwo4079 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አዋቂ ነው ❤❤
@عبداللهالسبيعي-ل5ت
@عبداللهالسبيعي-ل5ت 4 жыл бұрын
،لةنشسكعفؤةص
@tezetanishan8866
@tezetanishan8866 4 жыл бұрын
Very nice 👍 of her very he is going to have a good life.🙏🙏🙏🙏
@ዛይድሓፍቲቲጂ
@ዛይድሓፍቲቲጂ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ ባባየ የኔ መልካሞቹ ተባረክ😍😍😍
@ኢማንየዘኪየዛኪርየበረካእ
@ኢማንየዘኪየዛኪርየበረካእ 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ለአብያችን እና ለቀዳማዊት እመቤት ዝኒ የኔ መልካሞች:: አሁንም የልጆቻችሁ እናት እና አባት ያድርጋችሁ:: ባላችሁ ላይ ይጨምርላችሁ:: 💖💖💖💖💖💖💖
@solyey3146
@solyey3146 4 жыл бұрын
ቀዳማዊት ዝናሺ ደ/ር አብይ አህመድ ከልብ እናመሠግናለን መልካምነት ለራሥ ነው ውድ ኢትዮጵያዊያን ጥላቻን ዘረኝነትን በሐይማኖት መከፍፈልን ጎጠኝነትን ትተን መልካም ነገር እናሥብ አንተም አንችም እኔም ሁላችንም መቼ ወደ ሞት እደምንሄድ አናውቅም ለጊዚያዊ ኑሮ የዘረኝነትና የሐይማኖት መከፍፈል መርዝ ለትውልዱ አውርሰን ከምናልፍ መልካም ነገር እናውርሳቼው ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን ኮረናን ያጥፋልን ዓሜን (3)
@የአብክመንግድቢሮየእቅድና
@የአብክመንግድቢሮየእቅድና 4 жыл бұрын
እውነትም እነዚህ ሰዎች የእግዚአብሔር ሰዎች ናቸው፡፡ ፈጣሪ ካረዳህ በስተቀር ባለስልጣን ሆኖ ዝቅ ብሎ የተጣለ ልጅ አንስቶ ማሳድግ ሚገርም ነው፡፡ ሀይማኖተኛ ነን እንኳን የሚሉት እንዲህ ሲያደርጉ አይቼ አላውቅም እስኪ ከየቤተ መቅደሱ የወደቁትን እዩ( አስቡ) ከሀይማኖት አባት አስከ ምዕመን ድረስ፡ እግዚአብሔር አምላክ እኛንም አይናችንን ይክፈትልን፡፡ እንደነዚህ ሰዎች መልካም አድራጊና አሳቢ ያድርገን….እላለሁ ማስተዋልን ይስጠን ፡፡
@tsigebalcha892
@tsigebalcha892 4 жыл бұрын
የተባረከ ቤተሰብ መልካም ቤተሰብ አሁን አብዝቶ አብዝቶ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@samritame
@samritame 4 жыл бұрын
bless you my sister zinash. Bless you and your family abundantly🙏
@dubai1813
@dubai1813 4 жыл бұрын
አብቹ መልካም መሪያችን ከነቤተሰብዎ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@abduljeliljemal231
@abduljeliljemal231 4 жыл бұрын
አብይ ሺ አመት ንገስ
@capitainsarahabtaff6711
@capitainsarahabtaff6711 4 жыл бұрын
Thanks God. God bless u Mili
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነው ሚል ፈጣሪ ያሳድግህ ABICHO የኛ መልካም ሰው ከነብልተበትክ ወይዘሮ ዝናሽ የኛ መልካም ከደፋርወች እባት ምን አለ እንደናንተ አይነቱን ፼አድርጎ አንድ ሽ አድርጎ ባበዛልን
@AbrahamAlemuGabretsadik
@AbrahamAlemuGabretsadik 6 ай бұрын
ዪገርማል፣ዪደንቃል እና ተመስገን ከማለት ዉጪ ሌላ ምን ዪባላል።
@salam5556
@salam5556 4 жыл бұрын
ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ ለአገርህ የምትጠቅም ያድርግህ ቤተሰቡንም እግዚአብሄር ይባርከው።
@haymanotbogale6245
@haymanotbogale6245 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
@wondafrashbutta4760
@wondafrashbutta4760 4 жыл бұрын
Thanks Feta.Great job keep it up as always.
@eritrearedsea5482
@eritrearedsea5482 4 жыл бұрын
Dr Abbey God bless you
@user-Eth
@user-Eth 4 жыл бұрын
ውይዘሮ፡ ዝናሽ፡ ተባረኪ! ቤተሰብሽ፡ ይባረክ!
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግህ ዶክተር አብይና ወይዘሮ ዝናሽ ውለታችሁን አላህ ይክፈላችሁ😍
@አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ
@አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ 4 жыл бұрын
እሰይ እድገቱን በማየቴ በጣም ደስ አለኝ በዘመኔ እንዲህ አይነት ድንቅ ታሪክ በመስማቴ ደስ አለኝ። በጥበብ በሞገስና በቁመት ያሳድግህ ዳግማዊ አብይ ሁን አንተ ደሞ የኛን ልጆች ትመራ ዘንድ ተመኘሁ።
@taibattt4535
@taibattt4535 4 жыл бұрын
አላህ ያሳደገዉ ሀቢቢ የኛ አስትዋይ
@meklitalemayehu4653
@meklitalemayehu4653 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ መልካምነት ለራሰ ነው ።
@fatimafatimaahmed2177
@fatimafatimaahmed2177 4 жыл бұрын
አይ የዚህእናት ያልታደልሽ 😢😢😢😢 አላህ ትልቅደረጃ ያድርስህ
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
ደስ የሚል አቀራረብ ነው ወንድማችን 👍👍👍
@ፋፊየአላህባሪያ
@ፋፊየአላህባሪያ 4 жыл бұрын
የተባረከ መሪ የተከበረች ውድና ብርቅና የሆነች ሚስት አላህ ይባርካችሁ ሚሊየ እድግ በል ባባየ
@QweAsd-zm3xp
@QweAsd-zm3xp 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግክ
@yeshewalemhaliu565
@yeshewalemhaliu565 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እኮ ነው የሚያነሳው እግዚአብሔር ያሳድገው ዳዊትን ከረኝነት አንስቶ በፀጋ የቀባው ይሄን እፃንም እግዚአብሔር አንስቶታል አሳዳጊዎቹንም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ልጆቻቸውን ይባርክላቸው
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በሞገስና በጥበብ ያሳድግህ
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
ዜና መጽሔት፡ ታኅሳስ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 99