KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - ታላቁ ቅሌት ..... ከ400 ሴቶች በላይ ...!
11:17
መሀመድ አል አሩሲ ቤትና መኪና ተሰጠው የገዱ ያልተጠበቀ ስልክ | Ethiopia
11:28
Wait for it 😂
00:19
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Hoodie gets wicked makeover! 😲
00:47
Give male police officers the most tiring car#Short #Officer Rabbit #angel
00:27
Ethiopia: መንግስት ለመሀመድ አል አሩሲ ያልተጠበቀ ሀላፊነት ሰጠ!
Рет қаралды 206,555
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,5 МЛН
Feta Daily
Күн бұрын
Пікірлер: 653
@mulualim7948
4 жыл бұрын
ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ክብር ለመሀመድ አል አሩሲ👍👍👍
@raheltamrat8190
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የባሰ ዕዉቀትን ይግለፅልክ ለኢትዮጵያ እንደዚህ ተጠሪ ልጆች አሏት ዕድሜ ከጤና ይስጥክ አኮራኸን ወንድማችን
@shamesukingeofkinge
4 жыл бұрын
ደምርኝ ዳመሪኩ
@abdiwollotube
4 жыл бұрын
መሀመድ አል አሩሲ ከልቤ የምወደው ወንድሜ ጀግና
@ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
4 жыл бұрын
በትክክል እኔም
@ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀዉ
@fczcbcvadb6339
4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀው
@hgobd5546
4 жыл бұрын
እኔም. በጠምናው. የምወደው. የኛ. ጀግና. ያሀጋሩ. ታማጓች
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
4 жыл бұрын
በትክክል እኔ እራሱ ስወደው
@ashuhaile8082
4 жыл бұрын
ለመሐመድ ጥልቅ ላይክ አለኝ 👍💯
@اللهاكبراللهاكبر-ظ8ع
4 жыл бұрын
ወንዲማችን መሀመዲ አልአሩሲ አላህ እድሜና ጤናን ያብዛልህ👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህ።እንዲሁም ፈታደሊ ዩቲብ ሁሌም የምታቀርባቸውን እከታተላለሁ አዲናቂህም ነኝ በርታ።ለመሀመዲ አል አሩሲ ጠባቂው አላህ ቢሆንም ለስበቡ ጠባቂ ጋርዲ ያስፈልገዋል።ለሀገራችን ምርጥ ሀገር ወዳዲ ለሀቅ የቆመ ኢትዮጲያዊ አላህዋ ከሰው አይንና ከጠላት ሴራ ይጠብቅህ።መሰሎቹን ያብዛልን።አብያችንም አላህ ይርዳህ እሱ የሁላችንም ልብ አንዲ አድርጎ እጂ ለጂ ተያይዘን፣ሀገራችንን ከውጭ ጠላት መጠበቅ አለብን።
@tseheytekle3503
4 жыл бұрын
Tebakihe fetarhi nuw nsuh Ethiopiawi berta
@teshomewoldemariyam5982
4 жыл бұрын
በውጭ አድጎ ተምሮ ግን ደሀ ለሚሏት ሀገሩ ጥብቅና ቆሞ ይህንን ያህል ሲታገል ጡት ነካሽ ባንዳዎች ግን ግጠው የበሏትን ሀገር የተረፈ አጥንቷን ሊሸጡ ይደራደራሉ። መቼም አይሳካላችሁም። የጀግኖች አባቶቻችን አፅም እሾክ ሆኖ ይውጋችሁ። ህዝባችንን እና ሐገራችንን ውርደት የሚያላብሰውን የባንዳዎች ድርጊት ዝም ብለን አናይም።
@jimmaboneya5665
4 жыл бұрын
ኣሏህ ይጠብቅልን ህገራችንንም ህዝቦዎንም ውዳጅ መሰለው ጠላት የጭቃ ዉስጠ እሾህ ሊበታትኖት ሊያጠፎት የሚያስቡትን ኣያሳካላቸው መሀመደ ኣል ኣሩሲ በርታ ኣሏህ ይጥብቅህ በርታ
@አስፋውሙሉጌታ
4 жыл бұрын
መሀመድ አል አሩሲ ብሔራዊ ጀግናችን ነው ቅን ኢትዮጵያዊ
@mohammadahmed5315
4 жыл бұрын
በትክክል መሀመድ ጥበቃ ያስፈልገዋል ምክኒያቱም እንደዝህ ያለን ሰው አጥቂው ብዙ ነው
@GS-ph6iz
4 жыл бұрын
Protecting from the enemies is easier than the inside enemies like Abiy
@ah6121
4 жыл бұрын
@@GS-ph6iz You must be wayane. Ye kan jib.
@ah6121
4 жыл бұрын
100% agree with you.
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
4 жыл бұрын
ግብጽ እጀ እረዥምናት ጥብቃ ያስፈልገዋል. ለነገሩ አላህ ነው ጠባቂው አላህ ይጠብቀው
@Emanu1532
4 жыл бұрын
ትክክል መንግስት ያሥብበት
@ፈቅርሸነውየጉዳኝፋቅርያሸ
4 жыл бұрын
አንተ ምርጥ ኢትዩጲያዊ ነህ
@nigushilufabay798
4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ጀግናችን እና ልበ ቅኑ መሐመድ አል-አሩሲ። ዓባይ ይገደባል! እኛም በገንዘባችንም በጉልበታችንም ዘብ ሆነን እንጠብቀዋለን! ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!
@halimasaid3631
4 жыл бұрын
በትክክል
@omardemon1284
4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅልን የኙመልካም
@bezajonathan7719
4 жыл бұрын
Nigus Amen!
@bezajonathan7719
4 жыл бұрын
በርታ ወድማችን እውነት ካአንተ ጋር ናት!
@EE-kc2cp
4 жыл бұрын
አላህ፣ይገዜህ፣አላህ፣ይጠብቅህ፣እትቢያማለት፣እደመህመዲ፣አለ፣አሩስ፣ነው፣አላህ፣ይጭምርልህ
@aberashdebela3482
4 жыл бұрын
ሙስልም የእውነት ለአገራቸው ጠንካራ ናቸው የኢትዮጵያ ሙስልም እግዛቤር ይባርከው መሐመድ አሩስ
@የሰውነገር-ጸ9በ
4 жыл бұрын
በኢትዮጵያዊነት እመን ይህ ሐይማኖትን አይወክልም ከገባህ።🙊
@Shaikha_-yr6lv
4 жыл бұрын
Tekekel belhshal
@saeedadam92
4 жыл бұрын
🌹🌹🌹
@KampalaAhmadkamaaalAhmed
4 жыл бұрын
አሚን
@saeedadam92
4 жыл бұрын
@@የሰውነገር-ጸ9በ ሃይማኖት ከለለ በሃገር እምነት የለም ማለት ነወ ጭንቅላትክን ሰፋ ኣርገው
@እንድሪስአበጋዝ-ኘ9ዐ
4 жыл бұрын
ጀግናዉ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ
@SolomonVA
4 жыл бұрын
አል አሩሲ የሚደነቅ ኢትዮጵያዊ ነው፡ አንድ ሰው ሆኖ የሺህ ሰው ያህል ይሰራል፡ መላ ኢትዮጵያዊያን ከጎኑ ነን !!!
@shamesukingeofkinge
4 жыл бұрын
ደመሪኩሽ ደምሩኝ
@totoyoyo3538
4 жыл бұрын
Ok
@hgobd5546
4 жыл бұрын
አለህ. ይጠብቃው
@ፈቅርሸነውየጉዳኝፋቅርያሸ
4 жыл бұрын
ወንድማችን በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@shamesukingeofkinge
4 жыл бұрын
አምን
@umunabel7583
4 жыл бұрын
መሀመድ ከአላህ በታች ጥበቃ ያስፈልገዋል ዶክተር አብይ ሆይ አስብበት
@abuabdullah135
4 жыл бұрын
ትክክል ጥብቃ ያስፈልገዋል በሚገባ
@eman-ug6dh
4 жыл бұрын
Allah yirdew
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
4 жыл бұрын
👍👍
@hayatebrahim3061
4 жыл бұрын
Tebakiw Allah ena Allah becha new Eshi Ye Allah yebeletale
@getuidriss9596
4 жыл бұрын
አንዱ ጀገና ሠገኝ መቶ ጠላት አለ ጥበቃ ያስፈልገዋል በፈጥነተ?????
@rabiweloo6863
4 жыл бұрын
ሙሀመድ አላህ ይጠብቅህ ። ሁልግዜ ዱአ አደርግልሀለሁ። አላህ ካንተጋ ይሁን ግብፅንም አላህ ሂዲያ ይስጣቼው ።
@asdfasd9868
4 жыл бұрын
ሙሀመድ አላህይጠብቅህ
@genetgebretatious3870
4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅህ በርታ ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነቱን ነው የምትፈልገው
@nuzha4448
4 жыл бұрын
ምረጥ የኢትዮጵያ ልጅ
@hanam3589
4 жыл бұрын
Yes Ethiopia have intalgent individual. This is one of them.
@hyyt173
4 жыл бұрын
ምር ጥ የኢትዩ ልጅ አላህ ይጠብቅህ
@meseretm5015
4 жыл бұрын
በርታ አበሣችን እግዛብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
@meseretm5015
4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን እዳተ አይነት ለሀገር ኩራት መከታ ዎችችን ያብዛልን ንፁህ እትዬጲያዊ ነህ
@bnitmahi4477
4 жыл бұрын
እንዛመድ ኑ ደምሩኝ 😍😍
@alemayehuworku6587
4 жыл бұрын
ለኢ/ጲያ ፈጣሪ ያዘጋጀላት የቁርጥ ቀን ልጅ :በርታ,,,,,,,,,,
@itsmeeyuhabshaeyu9052
4 жыл бұрын
መሸለም አለበት ሙስሊም ወንድማችንን የምር ይገባዋል ለባንዳወች ት/ም ይሁናቸው ልክ እንደሱ ሀገር በመሸጥ ሳይሁን እንዲ ወገብን ይዞ ለሀገር ለወገን መቆም። ሰላም ይብዛ ወንድሜ
@ፈቲነኝየድንተማሪ
4 жыл бұрын
😍😍😍😍😘😘
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
4 жыл бұрын
💖💖💖💖💖💖
@jijinewjijinew3642
4 жыл бұрын
ጀግናው መሐመድ አላሩሲ. በርታ ኢትዮጵያ ብዙ ጀግኖች አሉዋት. አረብኛ በመናጉሩ መሐመድ የአለምን ጆሮ ማሳመን ይችላል. መንግስትም ለእርሱ ቦታ በመስጠቱ ሊደነቅ ይገባል.
@mdjall9421
4 жыл бұрын
ይገበወል በርታ ወንዲማችን
@TM-su2sv
4 жыл бұрын
መሐመድ ያደረገውን ቃለ ምልልስ አብዛኛውን ተመልክቼዋለሁ። መሐመድ አላህ ለኢትዬጵያ የሰጣት ውድ ወንድማችን ነው በርታልን። ቃለ ምልልሱን በአማርኛ በ KZbin ላይ የተረጉመልን ወንድማችን እናመሰግናለን ። አረብኛ ቋንቋ ለማንችል ክርክሩን እንድናውቅ አግዞናል።
@neimaahmedin4180
4 жыл бұрын
Batam
@zubaidamohammed8701
4 жыл бұрын
መሀመድ አለህ ይጠብቅ
@markonjo8425
4 жыл бұрын
I'm so emotional and feel so happy. Great work brother. Ethiopia needs more people like you. May God bless you & protect you!
@saraabi7780
4 жыл бұрын
Much respect!!! we need this kind of dedicated people who really cares about Ethiopia. I'm so proud of you . May God bless you !!!!
@likiwentfrw7312
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድሮም እወነት ሁሌም አሺናፊናት ሙሀመድ እግዚአብሔር ጋንተጋር ይሁን በርትልን
@ሠምራየተዋህዶልጅ
4 жыл бұрын
አባይን ለማንም አንሰጥም አባይ የወደፊት ተስፋችን ነው ስለ አባይ ስለ ኢትዮጵያ የምትታገሉ በርቱ ጎበዞች ሁላችንም ከጎናችሁ ነን
@ekramhabtamu3628
4 жыл бұрын
እነዚህ መስሪወች ከባዲ ናቸው እዳይጎዱት ፈረቻለሁ አላህ ይጠብቅህ
@fafin9223
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል መሐመድ አል አሩሲ ሙስሊም ወንድም እህቶቼ ሸህሩ ረመዳን ጾመው ከተጠቀሙት ያድርገንአላሁመ አሚን🙏
@saeedadam92
4 жыл бұрын
ጓል ጀበርቲ ሮሞዳን ሙባረክ ዓይኩም ብጣዕሚ ደስ ዝብል ጽሕፈትኪ ነይሩ
@tube2134
4 жыл бұрын
ይገባዋል ጀግና ነው
@desalegnkumera6655
4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ማለትእንደዝህ አይነት ጀግና ነዉ እንጅ ዝም ብሎ እንደቆረቆሮ መጮይ ኢትዮጵያዊ አያስብልም
@moha6171
4 жыл бұрын
ጀግና ይገባቸዋል አንድም ሙሁራን ያላደረጉትን ነው ያደረገው !
@fatumahabesha9448
4 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን የእውነት ኮራንብክ ድል ለሃገራችን😍🇪🇹
@anwarzeinu5746
4 жыл бұрын
የኛ ጀግና መሀመድ አልአሩሲ
@kokobeseyoum4875
4 жыл бұрын
ጀግና ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥብቅ ያስፈልገዎል💪
@ወንጌል.አሽናፊ
4 жыл бұрын
የቁርጥ ቀን ልጆችን እንደዚህ መጠቀም ነው።
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
4 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን እንወዳሃለን👍👍
@sarakebede6319
4 жыл бұрын
ጥበቃ ይደረግለት መሐመድ አል አሩሲ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ እነ ጀዋርና ደብረ ጽዮን እዳያስገድሉህ እፈራለሁ።
@hadiyaserag5997
4 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቀው እኔም ፈርቻለሁ
@maryam4875
4 жыл бұрын
አላህ አለው
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
4 жыл бұрын
አላህ ሽፍን ሽፍንፍን አርጎ ይጠብቀው እሱ የፈጠረው አላህ ይጠብቀው እሱን የተመካ በጦርም ውስጥ ሆኖ ያልፋል የተሰነዘረው ጦርም ያልፋል ኢንሸአላህ አላህ ይጠብቅልን የኛ ጀግና የቁርጥ ቀን ሙሀመድ አላ አሩሲ
@mesi4676
4 жыл бұрын
ጀግናችን ነው ይገበዋል ።
@nohaminsirak8586
4 жыл бұрын
I have no word to Express your breveness. Let God save you!
@የማሬምልጂነኝS
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መሀመድ አሉ ራሲያ አገራችንንም እግዚአብሔር ያስባት
@ወሎየዋ-የ2ጰ
4 жыл бұрын
እሄንን ቁምነገር መስራት ነበር የምጠብቀዉ በርታልን ወድማችን መሀመድ አሩሲ
@gfhussin4654
4 жыл бұрын
እባካቺሁ የምግስት ሰራተኛወች ጠበቃ አርጉለት
@derejedesta3500
4 жыл бұрын
በሰው አገር ላይ ምንም ሰይፈራ ህይወቱን አሳልፎ የሰጠ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው
@FF-hn1kk
4 жыл бұрын
ይገባቸዋልየቢላልዘርናቸውየኛጀግኖች
@elroeelroe9006
4 жыл бұрын
እግዲ ሁለት አገር ወዳድ ተገናኙ ዶ/ር አብይ እና መሀመድ ደስ ይላል
@halimasaid3631
4 жыл бұрын
Tanks mhamed
@masreshahaile4587
4 жыл бұрын
አቤት፣አቤት አቤት፣ ፈጣሪ ለሀገሬ ጀግና አያሳጣትም። መሀመድ አላሩሲ ዉዱ የእ/ያ ልጅ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
4 жыл бұрын
ይገባዋል ኢትዮጵያዊ ጀግና ነው
@hadiyaomer3166
4 жыл бұрын
ይገባዋል፣ለሀገሩ፣እውነተኛ፣ኢትዮጲያው፣ተቆርቋር፣ እንደሱ፣ያሉትን፣ያብዛልን፣ምነው፣የሀገራችን፣ደም፣መጣጮች፣ከሱ፣ይማሩ፣ምንም፣አሉ፣ምንም፣ሀገሬ፣ግድቡን፣ትሞላለች፣አላህ፣ይጠብቅህ፣መሀመድ፣አላሩስ።
@emebetdegaga1515
4 жыл бұрын
በርታ መሀመድ አላሮሲ እግዛብሔር ከጉንህ ይሆን እንዲህ የአገር ፍቅር የሰጠህ አምላክ ይጠብቅህከክፎ ዘረኞች ይሰውርህ
@raymondmdala8241
4 жыл бұрын
በጣም ነው ምናመሰግነው ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክ
@ahmed-uj8hm
4 жыл бұрын
ማአሻ አላሀ አላሀ የጠብቅዉ 💖💖💖💖💖🌹🌹🌹🌹
@jounsweet6232
4 жыл бұрын
ይገበዋል ጀግና የኢትዬጵያ ልጅ
@እሙሀውለት7
4 жыл бұрын
ለዚህ ጀግና ወንድማችንን ጥበቃ ያሥፈልገዋል አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ሙሀመድ
@abebatadessee775
4 жыл бұрын
Yes jagena korat bravo God bless you.
@abrahamt2356
4 жыл бұрын
ዋው ይገበዋል የሀገሬ ጀግና Thanks Mohammed.
@ጦይባመርሳየረሱልወዳጅ
4 жыл бұрын
መሀመድ አልሩሲ አላህየጠብቅህ የኛጀግና
@aredodhidhibben7839
4 жыл бұрын
Masha-ALLAH!! ወንድማችን ሞሐመድ አልአሩሲ ድንቅ ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው፡፡ ወሳኝ በሆነ ጊዜ በወቅታዊ የአገር ጉዳይ ላይ ስለ አገርህ፤ ወገኖችህ እና ለፍትህ የምታደርገው ትግል፤ ድምፅህን ከፍ አድርገህ ግብፅን መዋጋት አለብህ፡፡
@hailuergero5950
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ተበረክ ብለናል
@pqw1542
4 жыл бұрын
كثر الله من امثالك الله يحفظك يا ولدي .
@desalegnkumera6655
4 жыл бұрын
ዶ/ር አብይ እንደዝህ አይነት መልከም ሰዉ በመግኘቱ በጣም ደስ ብሎሃል እሰይ እንኳን ደስ አለ አብያችን
@askme7620
4 жыл бұрын
ይሄን እንቁ የሆነው ኢትዮጵያ ወንድማችንን እንጠብቀው እንደግፈው ።
@AM-ed5uo
4 жыл бұрын
ይጋበወል ጀግና ናህ
@hyryehydere4642
4 жыл бұрын
አላህ ይጫምህርልህ ያኛ ጃግና አላህ በዉቃትህ እዉቃት ይጫምርልህ ዉድ ወንድመችን አላህ ከክፉ አላህ በራህመቱ ይጣብቅህ ያኛ ጃግና
@eshetuworku4609
4 жыл бұрын
መሀመድ አላሩሲ ምነው ሣትጎዳ ያተስ እናት 1000መታ በወለዴች ድንህም አኬራህም ይመር አበሣ አድናቂህ ነኝ
@yeshialmmulu1227
4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሰው ፈጣሪ እድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
@banchamlakmengistie4832
4 жыл бұрын
,,,ለኢትዮጵያ እንዳተ ያሉ ልጆች እግዜአብሔር ያብዛችሁ ።በል በርታ
@madenamaa9849
4 жыл бұрын
አለሁ አክበር አለሁ አክበር አለሁ አክበር ጀግነችንንን መሀመድ አለሩስ መሸ አለህ አለህ ይጠበቃል ንን
@zbebahmahmad2257
4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ የአገር ጀግና
@jemilyassin2820
4 жыл бұрын
አለህ የግዝህ በርተ
@madenamaa9849
4 жыл бұрын
መሸአለህ ጀግና ወንድማችን ንን አለህ ይጠብቃል ንንን እዲቲአይነት አብዘልንንን💪💪💪💪💪💪💞
@tadesseeshetu2966
4 жыл бұрын
God bless you you did great job i proud of you brother
@jamilaali3199
4 жыл бұрын
ሙሀመድአሩሲ የኛጀግናአላህይጠብቅህ
@hussenwelo6916
2 жыл бұрын
በርታልን የኛ ጀግና መሀመድ አላሩሢ
@mesfinkurfa1348
4 жыл бұрын
He is the man of the year
@abdumuhammad7560
4 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ውዱ ወንድማችን ለእውነት ቁመሀል አላህ ይቁምልህ
@ufhjfj1941
4 жыл бұрын
አላህ ሀገሬንና ህዝቦቿን አደራ❤::🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@fayrozm1391
4 жыл бұрын
የገባዋል አላህይጨምርለት በርታወንደማቸን
@amarecheinteshome8132
4 жыл бұрын
አዎ እውነት ነው እነዝህ መሰሪዎች አንድ ነገር እንዳያደርጉት መጠበቅ አለበት
@madinaali1893
4 жыл бұрын
አላህ የጠብቅህ መንግሥት ጠበቃ እንዲያደርጉለት በአክብሮት እጠይቃለን
@rosebirhan949
4 жыл бұрын
thank so much muhammad Al Arusi God protect you our hero🙏🙏 all Ethiopia people stand with you.❤️
@put2234
4 жыл бұрын
💚💛❤❤❤❤ በጣም 💯💯💯💯💯💯
@Zamzam-rt9pi
4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላዋአክበር አላሁአክበር አላህይጠብቅህ ውድ ውድማችን
@haitsaid5831
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@jemalehtio6751
4 жыл бұрын
አለሕ ይጨምርለት እንደሱ አይነቱን የብዘልን
@tutiwatikader1652
4 жыл бұрын
አላህይጠብቀዉ ያረቢ
@jemalomer5080
4 жыл бұрын
ألف مبروك استاذ محمد العروسي اتمنا لك التوفيق والنجاح والازدهار في عملك اليومى
@tolebirhanu5273
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወንድማችን ጀግናችን
@ameenaaameenaa9083
4 жыл бұрын
አትጲያ አገራቺን ውድቶ እወድሺ አለሁ የአረበኛ መደረሣ ይሥፋፋ እደግሊዘኛ እንጠቀመው አመሠግናለሁ
@ameenaaameenaa9083
4 жыл бұрын
ሙሀመድ ጠባቂ አርግለት ውድ መሪ አቺን አተንም አላህ ይጠብቅህ መአላህ ተባረከላህ
@ፋኖአማራአማራፋኖ
4 жыл бұрын
ማሽ አላሕ ሙሐመድ አላሕ ከክፋዎች ይጠብቅሕ
@blackstone07
4 жыл бұрын
መሐመድ አል ዓሩሲ ድንቁ ኢትዮጵያዊ መንግሥት ባንተ ላይ ትኩረት ሰጥቶ ኃላፊነት ጀባ በማለቱ በጣም ስጠብቀው የነበረ ቢሆንም በመንግስት ዕውቅናና ኃላፊነት በማግኘትህ ደስታዬ ወደር የለውም። መሐመድ አል ዓሩሲ ዓይናችን ስለሆነ ከመንግሥት ጥበቃ ያስፈልገዋልና መንግሥት ያስብበት።
@marentertainment8058
4 жыл бұрын
አላህይጠብቅህ
@alemkassahun4761
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ
@amaremulatu863
4 жыл бұрын
ይገባዋል ምርጥ ሰው ይመችህ
@kadejaebrahim9121
4 жыл бұрын
ወድሜ አላህ ይጠብቅህ ሙሀመድ አል አሩሲ ከክፍ ነገር
@mhretalenko2919
4 жыл бұрын
መሐመድ አል አሩስ ምሪጥ እትዮጵያዊ ነዉ ዬህዝብ እና የመንግስት ድጋፊ ያስፈልገዋል ሁለም ከጎንህ ነን በሪታ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ💚💛❤
@zbibaahmad3513
4 жыл бұрын
ሙሀመድአልአሩሲ አላህይጠብቅክ እንድሁም መሪአችን አብይ ኢትዩቢያ ሰዉአይደለም አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቅልን
@fekerwetitiw9675
4 жыл бұрын
ሀገሬን የሜወዲ ሁሉ ለኔ ጀግና ነዉ
@hawa7431
4 жыл бұрын
ምሾላህ ውድምቸን አላህ የጠብቅህ
@Tube-sm3mj
4 жыл бұрын
ክብር ለምጋበዉ ክብር እንስጥ ክብር ለማሀማድ አል አሩሲ 👍👍👍😍በርታ ጀግናዉ
@salesale2542
4 жыл бұрын
አላህይጠብቅህ የኛጀግና ሀገሩንወዳጂ
@amansisahordofa4929
4 жыл бұрын
ጀግናው በልባችን ውስጥ ነው
@gettyalabasho2709
4 жыл бұрын
ምርጡ ወድማችን መሀመድ ፈጣሪ ካተጋር ይሁን አይዞህ ብድራት ከላይ ከአምላክ ዘድ ነው እናም ዘመንህ ይባረክ
@puleboitumelo4335
4 жыл бұрын
our brither i am apriciat you thank you god bless you mahamoud
@سيسايسيساي
4 жыл бұрын
ምርጥ ወንድማችን ፍጣሪ ይጠብቀው
@meremomer9219
4 жыл бұрын
አላ ይጠብቅህ በርታልነ መሀመድ
@tesemamelketo4779
4 жыл бұрын
እውነተኛ የሀገር ጀግና ተባረክ
11:17
Ethiopia - ታላቁ ቅሌት ..... ከ400 ሴቶች በላይ ...!
Feta Daily
Рет қаралды 31 М.
11:28
መሀመድ አል አሩሲ ቤትና መኪና ተሰጠው የገዱ ያልተጠበቀ ስልክ | Ethiopia
Feta Daily
Рет қаралды 271 М.
00:19
Wait for it 😂
ILYA BORZOV
Рет қаралды 11 МЛН
00:12
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
Роман Magic
Рет қаралды 28 МЛН
00:47
Hoodie gets wicked makeover! 😲
Justin Flom
Рет қаралды 68 МЛН
00:27
Give male police officers the most tiring car#Short #Officer Rabbit #angel
兔子警官
Рет қаралды 18 МЛН
37:07
''ዐቢይ በሰው ደም የሚጫወት አረመኔ ነው'' የገዱ አንዳርጋቸው ኑዛዜ፣ ፀፀትና ይቅርታ|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 635 М.
12:20
ፍልቅልቁ የአብይ ህፃን ልጅ ከጎዳና እስከ ቤተመንግስት! | Ethiopia
Feta Daily
Рет қаралды 444 М.
1:42:57
የትራምፕ መምጣት ለኢትዮጵያ | እስከ7 ትውልድ የተጠራው ፍጅት! | የብልፅግናን እድሜ የሚያራዝሙት “ፋኖዎች” 11/06/24
Reyot
Рет қаралды 93 М.
9:19
Ethiopia - ትራምፕ በግድቡና በዓረብ ሊግ ይመጣሉ? | ጠቅላዩም አልሲሲም በተስፋና ስጋት...
Feta Daily
Рет қаралды 14 М.
17:47
Ethiopia - በወልቃይት ጉዳይ የተላከው ደብዳቤ፣ አስደንጋጩ የጎጃሙ ክስተት፣ “አቡነ ማትያስ አባታችን ናቸው” ትግራይ፣ የባህርዳሩ እስር
Feta Daily News
Рет қаралды 93 М.
22:51
'አዎ... መጠነኛ የልብ ችግር አጋጥሞኝ ነበር ....' ግብፅን በአባይ ጉዳይ ላይ የሚሞግተው ጀግናው ጋዜጠኛ መሀመድ አል አሩሲ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 253 М.
10:01
Ethiopia - በመጨረሻም ፑቲን ለትራምፕ እጅ ነሱ! | ቻይና ብቻ ለአይቀሬው ፍልሚያ ትዘጋጅ
Feta Daily
Рет қаралды 18 М.
10:21
Ethiopia - ትራምፕ በአፍሪካ ተቀባይነት ያገኙት በምንድነው? ኤርትራ፣ ግብፅና ኢትዮጵያ ምን አቋም ይይዛሉ?
Feta Daily
Рет қаралды 19 М.
14:35
የህዳሴ ግድብ ተሟጋቹ መሀመድ አል አሩሲ በቅዳሜን ከሰዓት
ebstv worldwide
Рет қаралды 133 М.
14:31
Ethiopia: ግብጽ አለም አቀፋዊ ውርደት ገጠማትየሚኒስትሩ ዛቻና የመሀመድ አል አሩሲ ፍልሚያ!
Feta Daily
Рет қаралды 72 М.
00:19
Wait for it 😂
ILYA BORZOV
Рет қаралды 11 МЛН