ቃል አለኝ - Ethiopian Movie Kal Alegn 2021 Full Length Ethiopian Gilm Qal Alegn 2021

  Рет қаралды 320,441

Netsebraq TV

Netsebraq TV

2 жыл бұрын

ቃል አለኝ - Ethiopian Movie Kal Alegn 2021 Full Length Ethiopian Gilm Qal Alegn 2021
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqtv
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 229
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
እኝህን አባት ስወዳቸዉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት❤
@bestebeste448
@bestebeste448 2 жыл бұрын
እኔም በጠም ነዉ ምወዳቻዉ አሚንንን
@user-dw1je7mc2n
@user-dw1je7mc2n 2 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የምወዳቸው
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 жыл бұрын
ጣፋጭ ግን ታድላ የሠራቺው የፊልም ብዛቱ እና አሉ ከተባሉ ከጀማሪ እስከ አንጋፋ አርቲስቶች ጋር መተወኗ ድንቅ ልጅ ናት
@user-ci1nk5zi8z
@user-ci1nk5zi8z 2 жыл бұрын
ጉሊ ማሺአላ
@hanuni6911
@hanuni6911 2 жыл бұрын
Edelegna nat yemr 🥺♥️♥️
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 жыл бұрын
@@user-ci1nk5zi8z ወላ ግልት መሻላ
@user-in3ow6sf4p
@user-in3ow6sf4p 2 жыл бұрын
@@user-ci1nk5zi8z አሁን አርቲስት መሆን ምኑ ማሻላህ ያስብላል
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
የመጨረሻ አሁንሜ አድጋ ጫወታ ጨምራለች ፈጣሪ ያሳድግልን አሜን
@user-yh4hk9pp7v
@user-yh4hk9pp7v 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላክ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችን ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏
@user-hq6fh3lt5o
@user-hq6fh3lt5o 2 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏
@beliybekele1919
@beliybekele1919 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@mesfinayasu3662
@mesfinayasu3662 2 жыл бұрын
amen
@qweqwe444
@qweqwe444 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@tubetube4903
@tubetube4903 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ነገ የአመቱ ህዳር ሚካኤል ነው እንኳን አደረሳቹህ🙏ሃገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን🙏🇪🇹⛪
@hasittube4313
@hasittube4313 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@tigistades3879
@tigistades3879 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@feelfof1227
@feelfof1227 2 жыл бұрын
አሜን አሜንንንን
@hayathbi7271
@hayathbi7271 2 жыл бұрын
Amen Amen
@hasittube4313
@hasittube4313 2 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላእክ ቅዱስ ሚካኤል ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን🙏እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አሜን፫💚💛❤🙏
@masabira2616
@masabira2616 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን
@qweqwe444
@qweqwe444 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ስለሀገሬ የማልወልደው ምጥ ያዘኝ 😭😭😭😭😭😭በእመብርሀን በጭንቀት ልሞት ነው አምላክ ሆይ እጅህን ዘርጋላት ለእማማ ኢትዮጵያ 🙏🏿🙏🏿😥
@monaalzghoul3383
@monaalzghoul3383 2 жыл бұрын
Amen amen
@user-hf3vt4by5t
@user-hf3vt4by5t 2 жыл бұрын
ወላሂ ይሄን ሰውዬ ስወድው የሚሰራው ሁሉ ስለሀጉር ፍቅር ነው ሲሰብክ ድስ ሲል እድሜህን ያርዝምልን
@user-cm4wh5ph5n
@user-cm4wh5ph5n 2 жыл бұрын
አዎ መልካም አባት ይመስሉኛል ከፊልም ዉጭም
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ዋውውው !! ሀገርን አሳልፎ ከመስጠት ህይወትን መስጠት እንዳለብን ተምረናል እኝህን አባት ስዎዳቸው እኮ 🥰🥰❤️ማክቤልና የአብስራ በአንድ ላይ ሲሰሩ ደስ ይሉኛል
@habhab3281
@habhab3281 2 жыл бұрын
ጣፋጭ ያለችበት ን ፊልም አሳድጀ ነው እማየው ❤️❤️💞💞💋💋💋❤️❤️💞💋😘😘❤️❤️❤️💞
@user-oc4xx6kd1x
@user-oc4xx6kd1x 2 жыл бұрын
Wowwww ኢትዮጵያ ሁሌም ከፉ በይልኝ ክፉሽን አልስማ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ። ፍቅርና አንድነት ይመለስልሽ ሀገሬ
@user-tz2wf4ch2g
@user-tz2wf4ch2g 2 жыл бұрын
የኔ አባት ሥለኢትዮጵያ ያላቸዉ ፍቅር 🥺🥺💞🇨🇬💞🥺🥺 ከቃላት በላይ ነዉ እደዚህ ያሉ አባት ሣይ መሥክ ላይ ተቀምጦ ንፁህ አየር ሥንወድ ደሥ ይለናል ሀገር ወዳዳድ ሣይ መፈሤ ይደሠታል እኝህ አባታችን በፊልም ብቻ አደለም በተግባር እያደረጉት ያለ እዉነት ነዉ እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን 🙏🙏😘💞💞💞💘💘🇨🇬💘💞💞💞💞💞💘💘
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 2 жыл бұрын
ትውልድ ማየት ያለበት አስተማሪ ፊልም፡ አሜንዬ እድግ በይልኝ
@bizuworkdamise8853
@bizuworkdamise8853 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ሐገር ማለት እናት ናት ሐገራችንን ሰላም ያርግልን
@yohannesfentahun7149
@yohannesfentahun7149 2 жыл бұрын
tkkl
@user-nk5iy7ud8g
@user-nk5iy7ud8g 2 жыл бұрын
ወፍራሙ ልጅ በሰይፉ ይቅረብ የምትሉ
@user-nd7gj8qv7p
@user-nd7gj8qv7p 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም ሁሌም ጣፍጪልኝ እደጊ ለቁም ነገር ያብቃሽ መድሐኒያለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ በዘመንሽ ሁሉ ካንቺጋ ይሁን ሁላችሁንም ፈጣሪ ይጠብቃቹ ።
@youtubeyoutube-jz5mu
@youtubeyoutube-jz5mu 2 жыл бұрын
ሀገር ከምንም በላይ ነት ሀገሬን አሳልፌ ከምሰጥ ህይወቴን እሰጣለሁ ፊልም ቢሆንም በሀገር ደርድር እንደሌላ አስተምሮናል🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 жыл бұрын
ሃሪፍ ፊልም ወይ እኚህን አባት ስወዳቸው😍
@MeMe-rk6xj
@MeMe-rk6xj Жыл бұрын
ወይኔ ደሥ የሚል ፊልም አባታችን እድሜ ከነጤና ይሥጥልን❤❤❤❤❤❤❤
@user-nj2nc3xf1l
@user-nj2nc3xf1l 2 жыл бұрын
እንዲዚህ አይት አስተማሪ የሚያይ አለመኖሩ ይገረማል
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
🤩🤩🤩🤩🤩🤩ማማማማማዬዬዬዬዬ ሰይፉጋ ሲቀርቡ ሁሉም ይዋሻሉ እያልሽ ነዉ ለነገሩ ሰይፉ የንስ አባታቸዉ አይደለመ ለማንኛዉም አሪፊ ነዉ አሜንዬ ጎበዝ
@user-uu6je8gk8t
@user-uu6je8gk8t 2 жыл бұрын
ዋውውውውውው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብራ ትኖራለች
@mamiyena8673
@mamiyena8673 2 жыл бұрын
ያብስራ በጣም ጎበዝ ነው እንደጉብዝናው ብዙ ፊልም መስራት ነበረበት ቅመም ነው
@user-yh4hk9pp7v
@user-yh4hk9pp7v 2 жыл бұрын
ውይ እንዴት ደስ የሚል ፊልም ነው ሀገሬ ሰላምሽ የብዛ ሁሌም ከፍ ከፍ በይልኝ💚💛❤️
@user-oc4xx6kd1x
@user-oc4xx6kd1x 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ እና መስታዋል የሚፈልግ ፊልም ክበሩልን ሁለችሁም ይህን ፊልም ውስጥ የተሳተፋችሁ በተለይ አባታችን እንደ እሳቸው አይነት ይብዙልን
@sofitube6902
@sofitube6902 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው እምነትን ትግስትን ያስተምራል አሜንዬ ጣፋጭ እድግ በይ ኢትዮጵያዬ በክብር ዘላለም ኑሪልን
@eneyewdessie3
@eneyewdessie3 2 жыл бұрын
ጋሽ አበበ ረጅም እድሜ ይሰጠወት ሰፍር ዉስጥ ሳየወት የቅርብ ቤተሰብ ነዉ ሚመስሎኝ።
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 2 жыл бұрын
እንድህ ለየት ያለ ፊልም ስትሰሩ ደስ ይላል በአጋጣሚ ይተዋወቃሉ ይፋቀራሉ ከዛ ይጣላሉ ይታረቃሉ ያልቃል ይሄን አይነት እንደ አይነት ፊልም ስልችት ነበር ያለኝ
@misayeabate8711
@misayeabate8711 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል ኢትዮጵያ ሠላምሺ ይብዛ እናመሰግናለን
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ለሀገር እራስን አሳልፎ መስጠት ምን ያክል ሀገር ወዳድነት መሆኑን አይቻለው ያብስራ ትንሹ ማንደላ ስወደው ክላስቲካሉ አንጀት ይበላል በዛ ላይ የቤተሠብ ናፍቆት ተጨምሮ ኡፍፍፍፍ😢😢😢
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 2 жыл бұрын
የሀገር ፍቅር ትልቅ መስዋትነት ያስከፍላል እውነተኛ ሀገር ወዳድ ልጆችዋ መስዋት ከፍለው ያስረከቡንን ሀገር በእኛ ዘመን በፍፁም አናስደፍርም
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ጣፋጭ ከያቡ ጋር ተመቻቻችሁ ስወዳችሁ ኢትዮጵያ አገሬ ለዘለዓለም ኑርልን 🇪🇹❤🙏
@yeafrimenatnegsdetegawa2567
@yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 жыл бұрын
ነገኮ የአመቱ ህዳር ሚካኤል ነው የተዋህዶ ልጆች አኳን አደረሣችሁ የነገው ቅዱስ ሚካኤል ለሐገራችን ሠላም ያምጣልን ደግ ያሠማን አሜን፫ 🙏💚💛❤️ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛ ጭቀት ለቅሶ ሞት ጥላቻ ዘረኝነትን እግዚአብሔር ያጥፋልን አድነትን ሠላም ፍቅር ያምጣልን አሜን፫ በተረፈ ጥሩ ነው በርቱ ጣፋጭዬ ፊልሙን ተቆጣጥረሽዋል የኔ ቅመም በርቺ ጠክሪ አሰብሽበት ያድርስሽ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
@user-lq2vr8bd2f
@user-lq2vr8bd2f 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏✝️
@kal___kidan7006
@kal___kidan7006 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው እምየ ኢትዮጵያ የደፈርሽ ይውደም 🇪🇹
@user-xk1pu1mo5z
@user-xk1pu1mo5z 2 жыл бұрын
አባት አባቴን መሰሉኝ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@kal5287
@kal5287 2 жыл бұрын
ደስሲል ያቢ እና ጣፋጭ እንዲሁም እነዚ ኣባት ስወዶት እርሶ ያሉበት ፊልም ሁሉ አስተማሪ ነው ኣታችን እመቤቴ ልጅ መዳኒተ አለም ዘመኖትን ሁሉ ይባርክልን በእድሜ በጤና ኑሩልን እማያልቅ ዕድሜ ይስጦት እግዚአብሔር አሪፍ ፈልም ነው 👌👌👌ኢትዮጵያዬ ሁሌም ከፍ ከፍ በይልኝ ክፉሽን አያሰማን ❤❤
@helenfcre4436
@helenfcre4436 2 жыл бұрын
Ethiopia I love you 🇪🇹💋💋
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
ባባባዬ ስወደዎት እግዚአብሔርእድሜና ጤና ይስጠዎት ኢትዮጵያውያን እሚወድእንደ እሱያለ ሰው ያብዛልን ሃገር ሻጩች ጁንታ ልቡናቸውን ይመለስው
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እራስ ወዳድ በዝቶ ነው ሀገራችን እንዲህ ውል ያ ጣችው
@mttube2788
@mttube2788 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ በጣም ደሰሰሰ ይላል ሀገር እንድ ነት ♥√ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@adissisay8646
@adissisay8646 2 жыл бұрын
ዋው ነው በጣምሪፍ ነው ያላያችው እዩት
@saeidhmusaa7365
@saeidhmusaa7365 2 жыл бұрын
ጠባም አሪፍ ነው ወድጀዋለሁ አስተማሪ ነው
@adissisay8646
@adissisay8646 2 жыл бұрын
@@saeidhmusaa7365 እውነት ነው
@masreshategene1790
@masreshategene1790 2 жыл бұрын
ትልቅ እርሥ አባት ነቼው ለእሳቸው ትልቅ አክብሮት ያለኛ በዛህ አድሜያቼው ሃገራቸውን በልጽጋ ለማዬት ያብቅቼው
@user-lc5xi7iv3u
@user-lc5xi7iv3u 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ደስ ሲል እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው እናመስግናለን
@mahletkebede4641
@mahletkebede4641 2 жыл бұрын
ይቺ ልጅ ግን ስታምር 🥰🥰
@saadablayo5218
@saadablayo5218 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ።በቴሌ ያገር።ፍቅርን ያስተምራል ለሚገባዉ ሰዉ
@abelberhe566
@abelberhe566 2 жыл бұрын
አንተ ደነዝ እንደዚ አይነት የኢትዮጵይ ካርታ የለም
@saadablayo5218
@saadablayo5218 2 жыл бұрын
@@abelberhe566 የምን ካርታ
@abelberhe566
@abelberhe566 2 жыл бұрын
@@saadablayo5218 profil yadrekew
@user-rq4im3dq5o
@user-rq4im3dq5o 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው አስተማሪ ነው ፍህ ለሀገራችን ሀገራችንን ሰላም ያድርጋቸው
@seadamohammed8496
@seadamohammed8496 2 жыл бұрын
ይታይና ይኮመታል ምርጦችዬ😍😘🇪🇹👈
@ethioafarson6648
@ethioafarson6648 2 жыл бұрын
Ya Allah agerachen salam argelen 🤲🤲🙏
@youtobe8685
@youtobe8685 2 жыл бұрын
ይኸ አባታችን ያለበት ፊልም ይመቸኛል
@teshomeminok6907
@teshomeminok6907 2 жыл бұрын
So grateful I love this movie
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
ጣፋች እና ቀጮ ያለበት ደስ ይላል
@user-kb1pk4nl1o
@user-kb1pk4nl1o 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውው የመዳም ቅመሞች ሹፉት ወላሕ መራ ኮይስ💔💋💃😂
@qonjo6613
@qonjo6613 2 жыл бұрын
Ok madam😜🤗
@habhab3281
@habhab3281 2 жыл бұрын
ብንሹፍ 😘
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 2 жыл бұрын
እህቴ ለፊልም ወላሂ አትበይ ከይቅርታ ጋር
@rahmaali5551
@rahmaali5551 2 жыл бұрын
ጠይብ ሑቢ በቹፈው 🤪🥰🥰
@tshayetogu149
@tshayetogu149 2 жыл бұрын
Ok medame😜😜😜😜😜
@ethioinfo6087
@ethioinfo6087 2 жыл бұрын
Thanks so much Nestebraq Media
@ruhemadubai126
@ruhemadubai126 2 жыл бұрын
እምዬ ኢትዮጵያ ሀሌም በድል ኑሪ እመቤቴን አልቅሸ ነው የጨረስኩት እዴት ኢትዮጵያን ሰው ይጠላል
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 2 жыл бұрын
እነ ሆድ አምላኩ ናቸዋ ለራሴ የሚሉ ደደቦች
@aniyibrahim1095
@aniyibrahim1095 2 жыл бұрын
ኢትዮጲያዊነት መረዳዳት መከባበር መቻቻል እንዲሁም መፈቃቀድን ሊያስተምር የሚችል ፊልም ነው ። እባካችሁ የሀገሬ ሰዎች ፊልሙን ማየት ሳይሆን ማስተንተን ይገባናል። ካለን ከሰጠን የውጩን እርዳታ አንፈልገውም እላለሁ በራሴ በኩል......!!!!
@wednish1233
@wednish1233 2 жыл бұрын
አገራችን ሰላም ያረግልን
@user-pz1cw4tv7y
@user-pz1cw4tv7y 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደሥ ይላል ያልሾፉችሁ ሹፈት ድሥ ይላል
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru 2 жыл бұрын
አባብየ😘እደው ስወዳቸው ቃል የለኝም ከኔ ከአዛውንቱ ተምረህ እውቀትን መውሰድ ጥበብ ነው አባቴ የኔጌታ ማን እንደ ጥበብ😊❤
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 жыл бұрын
ዋው ትብብራቹ በጣም ያምራል አስተማሪ ነው
@geditages3600
@geditages3600 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግ 😥🙏
@lijsalihtube2290
@lijsalihtube2290 2 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ፊልም ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር🙏
@-tube2930
@-tube2930 2 жыл бұрын
Betam des mil film nw 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 hagerachinin selam yargilin
@muluwakeshem9952
@muluwakeshem9952 2 жыл бұрын
ጣፋጭየ እዉነትም ጣፋጭ ነሽ እኮ
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 2 жыл бұрын
Best Movie Wonderful Good Job
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 2 жыл бұрын
ይህንን አባት በጣም ነው እምወዳቸው
@mohamadabiti5566
@mohamadabiti5566 2 жыл бұрын
Waw 💓 baye baredadha galattoma 🙏🇪🇹🇪🇹💕
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሰይፉ ላይ ስቀርብ 3,000 ሺ አወጣው እላለው 😁ወድጀዋለሁ ጨምረሻል ጣፋጭዬ 💝💝💝💝💝💝
@atube9447
@atube9447 2 жыл бұрын
እኝህን አባት ስወደወት ስራቸው ሁሉ ልብ ይገባል
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 2 жыл бұрын
ፊልማቸው ሲሰሩ ደሞ በሀገር ጉዳይ ነው
@emuzeethiopia1555
@emuzeethiopia1555 2 жыл бұрын
እኒን አባት ሳያቸው ፍልሙም ጥሩ ፍልም እንደሚሆን ስለገመትኩኝ ነው ለማየት የገባውት
@galaxyy4357
@galaxyy4357 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ ሀሪፈ ነወ
@zionminas8655
@zionminas8655 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረኩ ግን እባካችሁ ለህፃናት ስድብ አታስተምሩ ልጆች ከዚ ፊልም የሚማሩት ብዙ ጥሩ ነገር ኖሮ ሳለ የህፃን ማክቤልን ስድብ ቀነስ ብታረጉላት አብዛኛውን የሷ ካራክተር ወጣ ያለ የህፃን ባህርይ አትስጧት ።
@fatemaftoom5301
@fatemaftoom5301 2 жыл бұрын
ምርጥ አበት ምንአሌ እንዳርሶ ምርጥ ሰዉ ብኖሪ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
ሀገርን አሳልፎ መስጠት ማለት ሕይወትን አሳልፎ ከመስጠት በላይ ነው 😢😢😢😢ስንቶች ነን ያልገባን ሀገር ከምንም በላይ ነው ሀገር ከሌለ በዚህ ምድር ነፃነት የለም ለድህነትም ለመለመንም ለመዛመድም ለመዋደድም ሃገር ነው የሚበልጠው 😢😢😢😢
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 2 жыл бұрын
ለኔ እንጂ ለሌላው የሚል በዝቶ ሀገሬ መጨረሻሽ ምን ይሆን
@user-hf3vt4by5t
@user-hf3vt4by5t 2 жыл бұрын
እዴዝህ ምርጥ ሀገር እያለን 😭😭😭
@nakednaked8308
@nakednaked8308 2 жыл бұрын
ሚጣየ ብርችልን 😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@tigisttekalign4748
@tigisttekalign4748 2 жыл бұрын
Tafaciye wedded new maregshi edge bey ❤
@user-ll1mp3ip5q
@user-ll1mp3ip5q 2 жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው
@alysaaga6128
@alysaaga6128 2 жыл бұрын
Betam mirti filim selam leagerachin yihun
@kokobeademaw2462
@kokobeademaw2462 2 жыл бұрын
ጣፋጭየ የኔ ቀበጥ ደሥ ሥትል
@adisutsegaye7914
@adisutsegaye7914 2 жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች ህዩት አሪፍ ነው
@ashenafimesgele2450
@ashenafimesgele2450 2 жыл бұрын
Wwwwoooo betam mirt filimina astemar filminaw💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💯👌
@emebetasfaw1813
@emebetasfaw1813 2 жыл бұрын
Betam konjoo ena astmari move new berta
@meandmyself5318
@meandmyself5318 2 жыл бұрын
Wowwwwww 👌👌👌 andena 🥰🥰🥰
@yosefefeyissa4258
@yosefefeyissa4258 2 жыл бұрын
Wowowo medwodachuuu sawochiii ezii gare aboo yemachachuu
@aberashtefra3677
@aberashtefra3677 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
@lemifekerfekerlemi6580
@lemifekerfekerlemi6580 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም👌👌👌
@martakasaye7055
@martakasaye7055 2 жыл бұрын
Wow merte agrew wedede new 👍
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 2 жыл бұрын
I love Movie
@samsung-rc2rt
@samsung-rc2rt 2 жыл бұрын
የዘመኑ ምርጥ ፊልም
@sinaethiopiawiteethiopiawite
@sinaethiopiawiteethiopiawite 2 жыл бұрын
Betam asetamari des yilale enamsegenalen
@makdimekdi3801
@makdimekdi3801 2 жыл бұрын
Betam mirt fiIm Tnx u
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d 2 жыл бұрын
እኝህን አባት ስላየሁነው ፊልሙን ያየሁት እምዬ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ
@user-tl1fk8mt4n
@user-tl1fk8mt4n 2 жыл бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው 👍
@martamulugeta5266
@martamulugeta5266 2 жыл бұрын
Ya Allah Hagerachinin selam Adregeln
@ttchanal5965
@ttchanal5965 2 жыл бұрын
Nice
@BETIYYARED
@BETIYYARED 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@ASamsung-fs5eq
@ASamsung-fs5eq 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ልብ ይነካል ሀገር እደቀላል ኢትዮጵያ
@deresegetaneh7982
@deresegetaneh7982 2 жыл бұрын
ያምራል
@tshayetogu149
@tshayetogu149 2 жыл бұрын
waw bexame arife filemenewe enhine abate sewedachewe ufffffff hgerene asalfo kemesexete erasene mesexete yeshalale ene badaweche nu temaru
ላይሞላ - Ethiopian Movie Laymola 2023 Full Length Ethiopian Film Laimola 2023
1:18:28
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 151 М.
Glow Stick Secret 😱 #shorts
00:37
Mr DegrEE
Рет қаралды 141 МЛН
NO NO NO YES! (50 MLN SUBSCRIBERS CHALLENGE!) #shorts
00:26
PANDA BOI
Рет қаралды 100 МЛН
[柴犬ASMR]曼玉Manyu&小白Bai 毛发护理Spa asmr
01:00
是曼玉不是鳗鱼
Рет қаралды 41 МЛН
Sigma Girl Education #sigma #viral #comedy
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 53 МЛН
አብርሽ እና ሩታ አብረው መኖር ጀመሩ. ሩታ ተደሰተች😱💕
21:46
አደብተራ ሙሉ ፊልም Adeb tera full Ethiopian film 2021
1:29:48
спидран по ютуб шортс 74 | Спасли рыбок
0:39
Andrey’s TOP VIEWED videos - Reaction 👏 @andreyreactions
0:12
Andrey Grechka
Рет қаралды 11 МЛН