ላይሞላ - Ethiopian Movie Laymola 2023 Full Length Ethiopian Film Laimola 2023

  Рет қаралды 153,334

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Жыл бұрын

ላይሞላ - Ethiopian Movie Laymola 2023 Full Length Ethiopian Film Laimola 2023
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 139
@samiSisay-rk8xp
@samiSisay-rk8xp Жыл бұрын
ከ22አመት በኃላ እናቴን አገኘው በጣም ደስ ብሎኛል በአሁን ሰዓት ታማብኛለች የማሳከሚያ አቅም የለኝም በፀሎትም በ ገንዘብም የቻላቹት እርዱኝ ወንድም እህቶቼ
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ እናትህንም እግዚአብሔር ይማርልህ
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ይማርልህ
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 4 ай бұрын
እንኳን ደሥ አለሽ እህታችን እግዚአብሔር ይማርልሽ አይዞሽ
@tigistayele3876
@tigistayele3876 Жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል በጣም❤❤❤❤ሄኖክን እና 2 ልጆችን ስወዳቸው😍
@tlahunmekonen
@tlahunmekonen Жыл бұрын
ፍቅር ሰላም አንድነት ይመለስልን እምትሉ ኢትዮጵያ እማማ ወድሻለሁ
@user-hz3ge7vx1y
@user-hz3ge7vx1y Жыл бұрын
ወየዉ ልጆች ደሰ ሲሉ
@gshhghu4223
@gshhghu4223 Жыл бұрын
ዋዉዉዉ መጨርሻዉ በጣም ነዉ ደሰ እሚለዉ ሂኖክ መልካም ሰዉ እሱም ቸግሮት ነዉጂ ወዶ አይደለም ሊብነት ገብቶ ባሏን የገደለባት ችግር ነዉ ልጆቹ በጣም ነዉ እምወዳቸዉ ማርያምን አዷ ደሞ በጣም ኩላሊቷ ታማሚ ነች ኡፍ መልካም ጓደኛ ለኛም ያድለን ፈጣሪ ደሠ ሰትል ጓደኛዋ ትልቅ ደርጃ እድትደርሰላት ያላት ጥርት በጣም ደሰ ትላለች ጓደኛዋ ዋዉዉ❤❤❤💖💖💖💖
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv Жыл бұрын
በጣም ሀሪፋ ነው ጠክሩ ውዶቸ
@rahilzaro4548
@rahilzaro4548 Жыл бұрын
እነዚህ ጣፍጭ 2 ስወዳችሆ ❤
@YohdegoYosephe-ps1yk
@YohdegoYosephe-ps1yk Жыл бұрын
❤❤❤. VERY good movie 🎥. You make my day and good ending. Thanks ❤❤❤
@mubarakakmel4633
@mubarakakmel4633 Жыл бұрын
ዋው❤❤
@elsahegano3477
@elsahegano3477 Жыл бұрын
Wowowo desilal
@betibeti1455
@betibeti1455 11 ай бұрын
አስቴር ሆና የምትተውነውን ልጅ መቅዲን ስወዳት የኔ ቆንጆ ❤❤❤
@user-pf7zi5uq3q
@user-pf7zi5uq3q Жыл бұрын
በጣም ደስይላል ❤❤❤❤
@selamberanm113
@selamberanm113 Жыл бұрын
አሪፍ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@ralamerialameri563
@ralamerialameri563 Жыл бұрын
Wowowowowowo
@sarahsahle2133
@sarahsahle2133 Жыл бұрын
አሪፍፊልም ነው
@user-qf8jd5qy2k
@user-qf8jd5qy2k Жыл бұрын
ደስይላል
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 Жыл бұрын
አስቴር ስወዳት❤❤❤❤❤
@zed8332
@zed8332 10 ай бұрын
በጣም ደሰሰ ይላን❤❤❤❤🙏
@maskarammaskaram5067
@maskarammaskaram5067 Жыл бұрын
ዋውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
Best
@MubarekAbdu-ce8mg
@MubarekAbdu-ce8mg Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@SifCrazy-sj1po
@SifCrazy-sj1po Жыл бұрын
አረ እቺን ልጅ በየፊልሙ ኩላሊት እያላቹ አታሟርቱባት ሌላ በሽታ የለም? በተረፈ በጣም ደስስስስስ የሚል ፊልም ነው ስለ 2ቱ ልጆች ምንም ቃል የለኝም 1ኞች
@YonasAlex-eg5tf
@YonasAlex-eg5tf 4 ай бұрын
Il❤️ve You
@zinashmazna2817
@zinashmazna2817 Жыл бұрын
Wow
@mihretyebezalgn
@mihretyebezalgn Жыл бұрын
ደምሩኝ የመዳም ቅመሞች ❤
@makkiyafayyo
@makkiyafayyo 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hk2hz2xw5t
@user-hk2hz2xw5t 7 ай бұрын
Wowwowowo
@artrfde8094
@artrfde8094 Жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል🎉❤
@MilaFiker
@MilaFiker Жыл бұрын
በጣም አሪፋ ፊልም ነው፡ግን አንድ ነገር ማለት እፈልጋለው እሄን ኮሜንት ምታነቡት ከሆነ ቃልዬን ካለችበት ስሜት ለማውጣት ብትጥሩ መቼም ለእሳ ሚሆን ካራክተር የለም እንደማትሉን ቃልዬን ያላትን አቅም ሁሉም ያውቃል እባካቹ እንደ ልመናም አስቡት ከአዘን ስሜት እናስወጣት አብረናት መሆናችንን እናሳያት እባካቹ በእግዚያብሔር ስም እማፀናቹሃለው
@kalkidantefera9632
@kalkidantefera9632 Жыл бұрын
abel
@bduroharun
@bduroharun Жыл бұрын
@@kalkidantefera9632
@user-ql2rv5ts5v
@user-ql2rv5ts5v Жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌
@user-sn2iv1jr9b
@user-sn2iv1jr9b 10 ай бұрын
ማሻአላህአላህየዝልቅላችሁ
@FirdousFirdous-wl9yp
@FirdousFirdous-wl9yp Жыл бұрын
🎉🎉❤❤❤ዋው
@zahabimohammad3690
@zahabimohammad3690 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@aasff5268
@aasff5268 7 ай бұрын
wow
@gdggg2692
@gdggg2692 Жыл бұрын
መጀመሪያ ልጆቼ ትልቋ 13 አመቷ ትንሻ 112አመቷ ብለሽ ነበር ከዛ ለሠውየው ስነግሪ የ14 አመት ልጅ አልሽ ተሳስተሻል
@rosakejela1459
@rosakejela1459 Жыл бұрын
Ke 1 amat bohala new yetegenagnut endeza teredut meliktun
@meadmead8535
@meadmead8535 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-mm7sv3ll9p
@user-mm7sv3ll9p Жыл бұрын
❤❤❤
@titiseidtitiseid1033
@titiseidtitiseid1033 Жыл бұрын
አዳዴ የመዳም ቅመሞች የስራጫናችንን በስድብ እምንወጣውነገርስ ፊልሙ ደስካላለማ የመዳምን የባሉዋን የልጆቹዋንደት እኮነውምንወጣው አይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@betelhemabsalat6860
@betelhemabsalat6860 Жыл бұрын
😂😂😂
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-wo9gd8tq5b
@user-wo9gd8tq5b 8 ай бұрын
Wow des yemil flm new bertu
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በርቱልኝ ❤❤❤❤❤❤
@SaraZinaei
@SaraZinaei 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraZinaei
@SaraZinaei 11 ай бұрын
🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊🍊
@frealemu6116
@frealemu6116 Жыл бұрын
Woooow dasi yilali❤❤❤❤
@user-ym1ou5lw5w
@user-ym1ou5lw5w 10 ай бұрын
❤wow
@user-tf4si2rr3f
@user-tf4si2rr3f 11 ай бұрын
❤❤
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
Wow Wow Watch Your Self !
@musmanusman-rl7ne
@musmanusman-rl7ne Жыл бұрын
ጓደኛ ማለት❤❤❤❤
@hananzanaba
@hananzanaba Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@khoruae9602
@khoruae9602 Жыл бұрын
Goodnew
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል ።
@kunjuk1242
@kunjuk1242 11 ай бұрын
ጠይም ወንድ ውስጤ ነው
@EminuteUrgo
@EminuteUrgo Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤Nayic👍
@aasff5268
@aasff5268 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Жыл бұрын
እናንተን የዘንድሮ ጉንፋን ፌል ያድርጋችሁና በሁሉም ፊልም ሁለቱ ከለሊት/ቶቿ ፌል አድርጓታል/አድርጓል እያላችሁ ያልታመመውን ሰው አታሳምሙት😏 ለማንኛውም አሪፍ ፊልም ነው!!
@hhjrjjrj3301
@hhjrjjrj3301 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@kalkidan5311
@kalkidan5311 Жыл бұрын
😂😂😂❤
@user-mm6my4vi8x
@user-mm6my4vi8x Жыл бұрын
እኔምለው እደው የኢትዮያ ፍልም በካሰር እና በኩላሊት በሽታ ካልተሰራ አያምርም ተብላችሀል እደየ😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t Жыл бұрын
አስቴር ሁነሽ እምትሰሪዉ ልጅ ግን እዉነት ቤተሰብ አለሽ ግን አለባበስሽ ሲያስጠላ ሁሉም ላይ የምትሰሪዉ ፊልም ሁሉም አለባበስሽ በጣም ያስጠላል
@Linaye05
@Linaye05 10 ай бұрын
arif nw enamesginaln
@natiman5857
@natiman5857 Жыл бұрын
ህይወት እናተ በምትፅህፉት ድረሰት የሚገለፅ ቢሆ እኔ ባሁኑ ሰዓት የት እንደምሆን ሳስበው ከደመና ላይ ጥጥ የመዘምዘም ያክል የህልም አለም ይመስለኛ ግን ፊልሙ አሪፍ ነው
@fantanishwoonmagin861
@fantanishwoonmagin861 Жыл бұрын
😂❤❤❤❤❤😂
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂አልቻልኩም❤
@Gerar-
@Gerar- Жыл бұрын
ለካ በመገዳደል ውስጥም ፍቅር አለ😂😢
@saeedamatafria2115
@saeedamatafria2115 Жыл бұрын
ልትሞክር ነው😂😂😂
@marrymekdi4436
@marrymekdi4436 Жыл бұрын
Film lay kehone awo😅
@Zenaba-nh6dm
@Zenaba-nh6dm Жыл бұрын
Wow wow wow ❤❤❤❤❤❤❤
@SaraZinaei
@SaraZinaei 11 ай бұрын
💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
@SaraZinaei
@SaraZinaei 11 ай бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@SaraZinaei
@SaraZinaei 11 ай бұрын
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@kimnoel9873
@kimnoel9873 11 ай бұрын
🐄🇪🇹🍿💙⭐️❤️
@ejejejussuh4558
@ejejejussuh4558 10 ай бұрын
❤❤❤❤😢
@rukayya6x6
@rukayya6x6 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤wwwwww
@sarafaris5018
@sarafaris5018 Жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር እቃቃ ጨዋታ ሆነ እንዴ ከአንድ ስትጣላ ወዲያው ወደሌላ እረ የማይመስል ነገር አትስሩ ወዲያው ፍቅር ውዴ ማለት ቲሽ
@sarimulatu6380
@sarimulatu6380 Жыл бұрын
Filmu arif naw ere lela sofa qayiru 3 film teserabet ayidebirachihum inde ?
@hhjrjjrj3301
@hhjrjjrj3301 Жыл бұрын
ውይይይ አስቴር ተብዬዋ ልብስ አለባበስ ዘጋኝ እሚመክርሽ ዘመድ የለሽም አረ አስጠላሽኝ
@mahletwubie3875
@mahletwubie3875 Жыл бұрын
ይችልጅሁሌምእኩላሊተበሽታ ነዉእሚተዉኑባት😮😮
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
አልቻልኩም😂😂😂❤
@kalkidan5311
@kalkidan5311 Жыл бұрын
በጣም😢😢😂
@mahletwubie3875
@mahletwubie3875 Жыл бұрын
@@mariamova452 🤣🤣🤣🤣🤣
@BinyammekoneneBinyam
@BinyammekoneneBinyam Жыл бұрын
እኔ እምለው ሄኖክ ድንቁ ብቻ ሆነ እኮ የሚወጣው ፊልም ላይ በሙሉ ሌሎች አክተሮች የዩቲውብ ፊልም ስለማይሰሩ ነው ወይስ ሄኖክ ረከስ ባለ ገንዘብ ስለሚሰራ ነው ግራ ገባን እኮ
@lonahlora
@lonahlora Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@meadmead8535
@meadmead8535 Жыл бұрын
በጣም ሁሉም ቦታ እሱ ነው😂😂😂😂😂😮😮😮
@rerf-wu5kr
@rerf-wu5kr Жыл бұрын
ሄኒሻ💞💞❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
@Menelik27
@Menelik27 Жыл бұрын
ሄኖክ በፊልምም በትክክለኛ ህይወትም አጭበርባሪ ነው። ሲያሳዝን እንዲህ ዓይነት በውሸት ማንነት መኖር።
@hktube1507
@hktube1507 Жыл бұрын
Wow Wow Dasi Yelal❤❤❤❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 9 ай бұрын
እነዚህ ልጆች መቼ ከእናትና ከአባት ጋር የሚሰሩት ሁሌ ወይእናት ወይ አባት የሌላቸዉ ሆነዉ የሚሰሩት
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 9 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነዉ ሁለቱ ቀመሞች ያሉበት ምን ጊዜም ምርጥ ነዉ
@dagimassefa-tq2il
@dagimassefa-tq2il Жыл бұрын
አስተምሪ ነው
@Buzayehu-xh5iy
@Buzayehu-xh5iy 5 күн бұрын
ዎውደስይላልበጣም❤❤❤🎉🎉🎉ሄኖክንእና2ልጀችንስወዳቸው❤❤❤❤❤
@user-ht3fw9hw3k
@user-ht3fw9hw3k 5 ай бұрын
እነዝህ2ልጃችና እኖክ ብቻነው እዴ ውሌ ፍልም እምስሩ አዴ በገጠር አዴ ከተማ Aጭ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ኢጭ አስጠላኝ ያማረኛ ፊልም ምድነዉ ከዉሸት የራቀ ነገር ምተዉኑት እረ ትንሺ እንኳን አመሳስሉት ፍትህ ለመሰጂዳችን 🕌🕌🕌🕌🤲💔አላህዬ ድረሥልን ያረብ
@Ummuaydin2020
@Ummuaydin2020 10 ай бұрын
“Yemote tegoda”
@pelearegahegn610
@pelearegahegn610 Жыл бұрын
💣💣💣💣💣💣💣💣💣💣💣💣💣💣
@HawiiIsirael-yk9wo
@HawiiIsirael-yk9wo Жыл бұрын
Eeccccc ye ethio drama
@ohali5668
@ohali5668 11 ай бұрын
አረ ይችን ልጅ የኩላሊት በሽታ ተደጋገመባት ምን አስባችሁ ነዉ
@GoodMo-xs5jz
@GoodMo-xs5jz 10 ай бұрын
አስቴር አካበደች
@friyeamen9579
@friyeamen9579 Жыл бұрын
ደስታሽን አያዝልቅልሽ የሆንሽ ሸርሙጣ ቡጤ፤🤮 ትንሽ እንኳን ትንፋሽ አትወስጅም እንዴ ከአንድ ወንድ ወደ አንድ ወንድ እምትዘይው?! ያም ሆነ ይህ ከእውነት የራቀ ህይወት/ፊልም አትስሩ እሺ?! የባል ገዳይም ሆነ የልጆችህን ገዳይ አብሮ መኖር ትክክል አይደለም፡፡ #ጨርሻለሁ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
ፊልም እኮ ነው አመት እየቆዩ ሊሰሩልሽ ነው 🙄
@titiseidtitiseid1033
@titiseidtitiseid1033 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔስድብ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
እረብልግና፣መቸምቆነረጆስለሆነች፣ቀንተሽመሆንአለበት
@philips5757
@philips5757 Жыл бұрын
ሄኖክ የሌለበት ፊልም የናፈቀው
@MmN-uk8hc
@MmN-uk8hc 11 ай бұрын
እኔ😂😂😂
@pelearegahegn610
@pelearegahegn610 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😜😜😜😜😜😜🤪🤪🤪🤪🤪😝😝😝😝😝😝
@wondufeyisa8698
@wondufeyisa8698 Жыл бұрын
እኔ የምለዉ ግን እነዚህ ፊልም ሳይሰሩ ሰራን ብለዉ የሚያስቡት እነትና እነትና … እነዚህን ልጆች ካልያዙ መስራት አይችሉም ማለት ነዉ, የሆነዉ ሆኖ እስኪ አንድ ቀንም ቢሆን ደህና ፊልም በሰራችዉ፤ የሆነች ሴት ዉዳችዉ እኝኝኝ እኝኝኝኝ (like Goat ....)ማለት ብቻ ነዉ የምታቁት፤ እረ ተዉ ደህና ስክሪብት ፃፉና ደህና ፊልም ስሩ Are you illiterate? If so please first go to school.
@zaharhali4476
@zaharhali4476 Жыл бұрын
አሥቴሬ ተብየይቱን ሥጠላት
@pelearegahegn610
@pelearegahegn610 Жыл бұрын
😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈
@fooziyaamohammed4189
@fooziyaamohammed4189 Жыл бұрын
ይች ደሞ ሁሌም የኩለልት በሽታኛ ሆና ነው ምሰረው እውናትም ኩለልት በሽታኛ ነሽ እንደ ግረ ገባኝ እኮ🥴🥴
@misrakmisi2396
@misrakmisi2396 Жыл бұрын
😄😄እኔም ገረመኝ🤔🤔
@meadmead8535
@meadmead8535 Жыл бұрын
😅😅😅😅
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z Жыл бұрын
😂😂😂😂❤❤❤
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
እረአይባልም፣ውይ፣ማስመሰልናመሆንይለያያል፣ለምንነው፣ሠውን፣እምትሠብሩት፣አለማየትይችላል
@pelearegahegn610
@pelearegahegn610 Жыл бұрын
hahahahahahaha balua beteyet simeta dem yemibal yelewom ende
@AliAsfour-sf3im
@AliAsfour-sf3im 6 ай бұрын
جشسسس
@sebleankala6149
@sebleankala6149 Жыл бұрын
Des yelal gen lejetuan bekulslit besheta degagemachuat ere lela character yesetat.
@fantanishwoonmagin861
@fantanishwoonmagin861 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ሀ
@AaAa-gf8mh
@AaAa-gf8mh Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AaAa-gf8mh
@AaAa-gf8mh Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@gemebesha9016
@gemebesha9016 Жыл бұрын
❤❤❤
@user-kh6yu1nm6z
@user-kh6yu1nm6z Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-tg9hk9ov1e
@user-tg9hk9ov1e 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fuch9239
@fuch9239 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@beamlakashenafi7145
@beamlakashenafi7145 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha Жыл бұрын
❤❤❤
@user-gb4mb1nk3c
@user-gb4mb1nk3c 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-rt3vn6bs3b
@user-rt3vn6bs3b 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@abebamiki4193
@abebamiki4193 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
ሳይገባት - Ethiopian Movie Saygebat 2023 Full Length Ethiopian Film Saygebaat 2023
1:17:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 441 М.
መሃን ሙሉ ፊልም - Mehan Full Ethiopian Film 2023
1:27:13
Blata Media
Рет қаралды 307 М.
WHY IS A CAR MORE EXPENSIVE THAN A GIRL?
00:37
Levsob
Рет қаралды 21 МЛН
UFC 302 : Махачев VS Порье
02:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,4 МЛН
ማህደር አሰፋ ፊልም Ethiopian film 2018
1:58:18
AmharicTV
Рет қаралды 1,3 МЛН
ቀሚስ የለበስኩለት Kemis Yelebeskulet  - Ethiopian Movie - 2017
3:35:43
ማዳም - new ethiopian full movie 2022 Madam | new ethiopian movie ማዳም 2022
1:26:31
ወደፊት - Ethiopian Movie Wedefit 2019 Full Length Ethiopian Film Wedefit 2019
1:54:09
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 4 МЛН
ЗНАКОМСТВА С ЛУЧШИМ ЗЯТЕМ 😂😂 #копы
0:42
🪄✨️He Got A Magic Can Of Sprite😃👍🤠
0:33
BorisKateFamily
Рет қаралды 14 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
0:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН