No video

እቃውን ከኔ ውሰድ አትክፈል ያልከኝ ወንድሜ ምስጋናዬ ይድረስህ ሳላገኝህ በመቅረቴ ይቅርታ ሁላችንም ያለንን እናበርክት

  Рет қаралды 13,339

Harun media

Harun media

4 жыл бұрын

Пікірлер: 315
@fatmayosif7720
@fatmayosif7720 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣምነው ደስየሚለው ወላሂ ያአላህ ሁላችንም እደወድማችን ለድናችን መስእዋት እምንከፍል አላህያድርገን አብዱሬ አላህባለህበት ሰላምህን ያብዛልን
@user-oz9yw9io5k
@user-oz9yw9io5k 4 жыл бұрын
Fatma Yosif ماشااءالله
@user-wj6mw5id7j
@user-wj6mw5id7j 4 жыл бұрын
አሚንንን
@aishaaisha5485
@aishaaisha5485 4 жыл бұрын
አሚንን
@taiba5430
@taiba5430 4 жыл бұрын
ماشاء الله
@sofiasofi7347
@sofiasofi7347 4 жыл бұрын
ሙስሊም ነኝ ብለው እንዳይሸውድህ. ተጠንቀቅ. ብቻህን. አትውጣ እራስህን. ጠብቅ. አላህ. ይጠብቅህ. እቃ. እንስጥህ. ና. ሲሉህ. ብቻህን. አትቀሳቀስ
@jemilatub6426
@jemilatub6426 4 жыл бұрын
ትክክል
@hadyaahmed4879
@hadyaahmed4879 4 жыл бұрын
Alah kezu ga new hasbialah weniel wekil
@user-vg1sb2sk3k
@user-vg1sb2sk3k 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-qk3gs9db2t
@user-qk3gs9db2t 4 жыл бұрын
ትክክል
@fshewa2180
@fshewa2180 4 жыл бұрын
ትክክል
@sasbawdkmg3990
@sasbawdkmg3990 4 жыл бұрын
ያረቢ አተን የሚያግዙሕ ሰዎች ያብዛልሕ አላሕ ሑሌም ከጎንሕ ይሑንልክ
@rohimhmad8353
@rohimhmad8353 4 жыл бұрын
ውነትነው ዋናው ተግባር ነው አላህይገዝህ
@ksa-_-4549
@ksa-_-4549 4 жыл бұрын
አሚን
@fathimetuzahiramohammed4899
@fathimetuzahiramohammed4899 4 жыл бұрын
betam
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 4 жыл бұрын
አብድሬ አተኮ ለኛ ልዩ ነህ አላህ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ዱኔ ውል አኺራ
@nurithabesha9151
@nurithabesha9151 4 жыл бұрын
እኔ ባገኝህ እራሴን እስት ነበር አንተ እኮ ይግማሽ ኢትዮጵያ ልብ ነህ ገና እናገንሃለን እህቶች ወንድሞች ስብስክራይብ አርጉኝ እስኪ
@zubakwt6232
@zubakwt6232 4 жыл бұрын
ግን ወንድማችን አብዱሪ እራስህን ጠብቅ።ሁሉን ሰዉ አምንህ ብቻክን አትንቀሳቀስ ።
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀዋል
@user-ye9wn8lb2r
@user-ye9wn8lb2r 4 жыл бұрын
አረ እራስህን ጠብቅ እዳይጎዱህ ብዙ ጠላት አለህ ውደሜ አብድረሂም ባዛላህ አላህ ይጠብቅህ
@user-nw5vd9wu3d
@user-nw5vd9wu3d 4 жыл бұрын
ማሻአላ ጀዛውን አላህ ይክፈለው ሁላችነንም አላህ ኸይር ሰሪዌች ያድርግ አላህ በሰጠን አቅም የአረብ
@ibrahimmohammed-tb6qr
@ibrahimmohammed-tb6qr 4 жыл бұрын
አላሁመ ሰሊይ ወሰሊም አላአ ነብይና ሙሀመድ አላህ እዝነት አይለይህ
@fnegnyesu2335
@fnegnyesu2335 4 жыл бұрын
Wa wr wb አላህ ይጨምርለት ወንድማችንን ወንድም አብዱረሂም ለምታቀርብልን መረጃ ሁላ አላህ ጀዛህን እጥፍ ድርብ አርጎ ይስጥህ
@user-ru4zl7ne9r
@user-ru4zl7ne9r 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለላሁ አለይሂ ወሰላም አህለን ጀግናወ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ
@user-hg7ct7ch3m
@user-hg7ct7ch3m 4 жыл бұрын
ወንድሚ አብድሪ አላህ ይጠብቅህ
@seidamohemmed2127
@seidamohemmed2127 4 жыл бұрын
ወድማቺን አብዱረሂም አላህይጠብቅህ ባለህበት አላህ ያስዴሳህ
@sarasara-xl2sw
@sarasara-xl2sw 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለላአለሂወሰለም አብዱረሂም አህመድ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ኑርልን
@user-zp3rz1vp1q
@user-zp3rz1vp1q 4 жыл бұрын
sara sara ሰህ
@user-zp3rz1vp1q
@user-zp3rz1vp1q 4 жыл бұрын
sara
@hayatmohaned9280
@hayatmohaned9280 4 жыл бұрын
ሰለላሁ ወአለሂ ወሰለም አሚን ወንድም አህለን ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጠብቀው ያረቢ
@user-sl4zd6ec9h
@user-sl4zd6ec9h 4 жыл бұрын
እቅልፍ ነሳኝ የመጦው ቃጠሎ አድን ሳዳምጥ አዱን አረበየት. ደሞ አሁን ድራማ ሪሰሩብን ብድግ የአማራው መንግስት ድራማ አንሶን አላህየ ደግ ነገር አሰማኝ
@user-es6hy7bx2h
@user-es6hy7bx2h 4 жыл бұрын
ማሻ ደሥ ይላል አላህ ይጠብቅህ ወድማችን አብዱረሂም አህመድ ሀቅን ሠተናገክ ብዙ ጥላቶች አሉና እራሥህን ጠብቅ
@vhghb1161
@vhghb1161 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛውን አላህ ይክፈለው አላህ ያዋደን ግን ለማንኛውም ከአላህ በታች እራስህን ጠብቅ አላህ ካንተ ጋር ይሁን ወድሜ
@toibaseid9567
@toibaseid9567 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስይላል አላህሱበሀነሁወተአላ የወንድማችንን አይነት ያብዛልን አብዱራሂም አላህይጠብቅህ
@medinaoumer2859
@medinaoumer2859 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ አላህ ይጨምርለት፣አንተም ብትሆን ትስታህል፣ክቡር ወንድማችን ፣ ግን እየተጠነቅቅክ ፣አላህ ይጠብቅህ፣
@munthakedra2927
@munthakedra2927 4 жыл бұрын
*አብድሬ ወላሒ ራሥህ ጠብቅ ጠባቂ አሏህ ነው ቢሆንም ጠቀቅ በል ለኢትዮጵያ ሙሥሊሞች አይንን እና ጆሮ ነህ ለካፊሪሮች ደሞ መርፌያቸው ነህ አቡ ሐሩንን በአለህበት አሏህ ይጠብቅህ*
@semu2550
@semu2550 4 жыл бұрын
Masha Allah
@user-sq9rg4fz5o
@user-sq9rg4fz5o 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛከላህ ከይር
@makiyamakiya5189
@makiyamakiya5189 4 жыл бұрын
ጀዛኩላህኸይር ማሽአላህወድምእኳንደሥአለህወድሜ
@taybaahmed3903
@taybaahmed3903 4 жыл бұрын
የኛ ልዩ መጣሕልን ሐፊዘሑላሑ ወራአክ ውዱና ልዩ ወንድማችን አላሕ ይጠብቅልን ያረብ ፍትሕ ካንተ እናሻለን ያረብ ያረብ ነጅና አለልቀውመል ካፊሪን ያአላሕ
@fatimaadam4132
@fatimaadam4132 4 жыл бұрын
አሠላም አለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካ አተው ወንዲማቺን አላህ ይጠብቅህ ቁጥር አሥቀምልንን
@hadyaahmed4879
@hadyaahmed4879 4 жыл бұрын
Wealeyikumeselam abdure ymuslim abertach
@fatimahabibti6752
@fatimahabibti6752 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ እኔ ግን በጣም እፍራልሀለሁ የኔ ወንድም ተጠንቀቅ ሀቅን የሚናገር ስው አይውድም ቡዙ ጠላት አለህ አላህ ይጠብቅህ
@mmmmm8476
@mmmmm8476 4 жыл бұрын
አመንኛዉም ነገረቶች በቀነ መሰቡ ጡሩነዉ ግን በዝ ሰአት ሰዉ አየሰመንም
@jameelamohamed6750
@jameelamohamed6750 4 жыл бұрын
አብድረሂም፡ወንድሜ፡ባለህበትአላህይጠብቅህ፡ወንድማችንም፡አላህይቀበልለት፡ለድኑያለውን፡ጉጉትነው፡የሚያሳየው፡የናተንእራዕይ፡የምንከተልያድርገን፡ያረብ
@nuritedeno1013
@nuritedeno1013 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድማችን አብዱራሂሞ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ኢንሻአላህ አክቲፎቶች እንዲሁም ዳኢዎት ሆናችሁ አሠባሥቡን ቋሚ የሆነ ፕሮጀክት ይሠራ ለኡማው የሚጠቅም ሁሌ አንድ ነገር ሢፈጠር ብቻ አዋጡ ማለት ወላሂ ውጤታማ አያረገንም አሁን ሁሉም በዚ ጉዳይ ላይ ሁሉም ይሥማማል መገዱ ብቻ ክፈቱልን መገዱ አሣዩን አብዱሬ
@user-ki4ng8ne8t
@user-ki4ng8ne8t 4 жыл бұрын
ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ያረብ ኸይርን አግራልን ማሻአላህ አቡ ሀሩን አስተዋይ እኮ ነህ ያረብ ማስተዋልን ለድናችን ታታሪ መሆንን ወፍቀን
@ftya803
@ftya803 4 жыл бұрын
ኣብድሬ አላህይጠብቅህ ከምተህድበት ቦታም ኣለህ በሰላም ይመልስህ ለድንህ የቆምክ ጄግናነህ
@merdiiiloveumom6488
@merdiiiloveumom6488 4 жыл бұрын
እባክህ ወንድሜ ተጠንቀቅ ለብቻህ ሆነህ ሰዎችን አታግኝ ጊዜዉ የከፋ ነው አላህ ይጠብቅህ
@madinnahasiin737
@madinnahasiin737 4 жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አብዱሬ ሰው አትመን ወድሜ አላህ ይጠብቅህ እና ልጁም ለምን መኪና ውስጥ ካለ አምጥቶ አልሰጠክም ሀያቲ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጠባቂ አንድ አላህ ብቻ ነው።
@user-yr4qh7dj1i
@user-yr4qh7dj1i 4 жыл бұрын
*የኛ ጀግና ብርቅዬ አብዱ ረሂም አህመድ አላህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ አላህ ይውደድህ አላህ ከመልካም ባሮቹ ያድርግህ ወላሂ ለአላህ ብየ እወድሀለሁ አላህ በጀነት ይሰብስበን እጅግ አስተዋህና እውነተኛ ሰው ነህ አላህ እኔ ከምለው በላይ ያድርግህ ምርጥ የኢስላም ልጅ አምሳዎችህን ያብዛልን አብሽር ከጎንህ ነን*
@user-kz4fu5tl8b
@user-kz4fu5tl8b 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ሁላችንንም ለኸይር ስራ የምሰራ አላህ ያርገን ጀዛኪላህ ኸይር ወድም አብዱረሂም
@user-um1kp4zj6l
@user-um1kp4zj6l 4 жыл бұрын
ጥሩ ነው ወዲም አብዱ እረሂም ወዲጅ እደለ ጥላትም ይኖራል እና እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ ለሙስሊሞች አይን ነህ
@abdullahalmbassoreee5817
@abdullahalmbassoreee5817 4 жыл бұрын
ትክክልአቡሀሩጀዛካላህከይር
@zahrazahra-hj9lw
@zahrazahra-hj9lw 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ አላህ.ይጠብቅህ አቡ ሀሩን
@2ilix11
@2ilix11 4 жыл бұрын
جزاك الله خير يا هارون تيوب الله ينور طريقتك توصل بالسلاما الله يحفظك من كل شر يارب العالمين 🤲👍🕌🕋❤
@sadahamza4180
@sadahamza4180 4 жыл бұрын
Amiiiiiiiin
@sophiasofya2994
@sophiasofya2994 4 жыл бұрын
ጀዛአካላህ ኸይር ወንድም አብድራሕማን አላህ ይጠብቅህ
@user-ml6ji7xl4w
@user-ml6ji7xl4w 4 жыл бұрын
Masha allah allahi yasidesitew
@ksa-_-4549
@ksa-_-4549 4 жыл бұрын
እራስህን ጠብቅ ብቻህን አትዉጣ አደራ አላህይጠብቅህ ናአ ሲሉህአትሒድ
@imannaser7225
@imannaser7225 4 жыл бұрын
s a w jezakllah keyr abdrhim
@user-ns9hv9jt3g
@user-ns9hv9jt3g 4 жыл бұрын
Wswrwb አብድሬ ማሻአላህ እንደዚህ አይነት ደግ ሰሪዎችን አላህ ያብዛልን እኛንም ያድርገን🤗
@user-nt7tc3lv5p
@user-nt7tc3lv5p 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@helentamiru693
@helentamiru693 4 жыл бұрын
Mashallh
@hananfeseha2104
@hananfeseha2104 4 жыл бұрын
ወአሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ። ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ወዲማችን አብዱረሂም አላህ በሄዲክበት። ሁሉ ካተ ጋ ይሁን አላህ መልካም ሰሪወች። ያዲርገን። እስልምናችን ያስተማረን መተዛዘን። መተሳሰብን ነው በዱአ እንበርታ አላህ ነስሩን። እዲያመጣልን
@user-jo8of7nd4u
@user-jo8of7nd4u 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኸይር ስራ ለሚሰራ ሰው አላህ ሁሌም ኸይር ነገርን የብዛለት
@ksa-_-4549
@ksa-_-4549 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም አብዱረሒም የኛ እንቁ ወንድም
@shemsh6450
@shemsh6450 4 жыл бұрын
እራስን ጠብቅ ማንንም አትመን የምተውቃው ሰው ከሌሆነ። ህይወትህን በየጠፋህ አይንህን በተለያየ ተንኮል ልየጠፈህ ይችለል ፈጠሪ የጥፈቻው።
@user-ot9ed6bu6k
@user-ot9ed6bu6k 4 жыл бұрын
እረስህን ጠብቅ ዘመኑ ከፍታል እእእእእእ ላላላላላላ ብቻእን እዳትሀድ እኔ መቸም ባሁን ዘመን እሪሰንም አላምን
@user-lo3jq8vl6d
@user-lo3jq8vl6d 4 жыл бұрын
ማሻላህ አላህ ይስጠው አተግንተጠቀቅ ድናመስለው እሚቀረቡ አሉ እናም ብቻህን አትውጣ አትግባ መቃት አለብህ አላ ባለህበት ይከተልህ ውድም
@hasibunallahwonimelwokilke553
@hasibunallahwonimelwokilke553 4 жыл бұрын
awu egna musilimochi betam dekama nen ledinachin allah yagiralin anteme heyir jezah yikifelih yegna jegina
@zebibaseid8600
@zebibaseid8600 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አብድሪ አላህ በኸድክበት ሁሉ ይጠብቅህ መልካም የሚያስብን ሁሉ አላህ ኸይር ጀዛውን ይክፈለም ሀቂቃ በጣም ደስ ይላል ወድማማችን ያደረገው ነገር እስልምና እስከዚሀ ድረስ ነው ደስታየ ወደር የለውም
@hassenaliy5229
@hassenaliy5229 4 жыл бұрын
አላህ ያጠንክርህ ወንድማችን አብዱረሂም ።ነገር ግን ጥንቃቄም እንዳይለይህ ።አላህ ይጠብቅህ ።
@user-qc2th9fw9x
@user-qc2th9fw9x 4 жыл бұрын
ብዙም አትመናቸው ዉድ ወንድማችን ፡ አላህ ይጠብቅህ
@comparativereligion2991
@comparativereligion2991 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርለት አወ ነአም እናተን በቻልነውም ማገዝ ግድ ይለናል እኛ ባንሰራም የሚሰራን ሰው ማበረታታት ግድ ይለናል ❤❤❤❤አብዱሬ
@zubakwt6232
@zubakwt6232 4 жыл бұрын
በሁንሰት ካፊሮች ማን ይጥፋ ቢባሉ አንተን ነዉ የሚሉት ።አንተ ለሙስሊሙ ባሁንሳት ብርሀን ነህ አላህ ክፉህን አያሰማን አሚን ።
@hayath1464
@hayath1464 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ጥሩ ሙስለሙችን ያብዛልን
@fafi.wolloyewatube3190
@fafi.wolloyewatube3190 4 жыл бұрын
እስቲድየም ያልከውን ለምን ግረፕ አንከፍትም ያለንን አናዋጣም
@saadahyameer6641
@saadahyameer6641 4 жыл бұрын
ኢሻአላህወንድምአላህይጠብቅህባለህበት
@abuahlam8352
@abuahlam8352 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ
@jemilatub6426
@jemilatub6426 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም አብድሬ ሰለላ አለይሂ ወሰለም ጀዛካለሰ ወድምየ ግን እባክህ ካፍርወች ም በሙስሊም አስመስለው እዳይሆን ብቻህን እዳከድ አደራ አደራ አደራ ሀቅየሚያወራ አይወደድም አላህ ሱበሀኑ ተአላ ይጠብቅህ ያንተ መኖር ለኛም ነው. ወድምየ
@bolak5210
@bolak5210 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱ ላሂ ወበረቱ ሁላችንም ለዲናን የምንቆም ያድርግን ወድማችን አላህ ጀዛውን ይክፈለው አብዱዬም በርታልን አላህ ካተጋር ይሁን
@gmobilesgmobiles-wz8cp
@gmobilesgmobiles-wz8cp 4 жыл бұрын
አላህ ይጨም ርልህ
@jemelaahemd9529
@jemelaahemd9529 4 жыл бұрын
ከብድሬ አላህ ይጠብቅህ በአለህበት ዴስ ብሎኛል።
@zainabaman4295
@zainabaman4295 4 жыл бұрын
አሚን አንተንም አላህ ጀዛህን ይክፈልህ
@user-bx9tp6uo6k
@user-bx9tp6uo6k 4 жыл бұрын
መሻአላህ ያርቢ ያወድን
@FatmaFatma-ky1xz
@FatmaFatma-ky1xz 4 жыл бұрын
መሻአላህ ደስ ይላል ላተሳስህነው አላህ ይጠብቅህ
@jemalehtio6751
@jemalehtio6751 4 жыл бұрын
አለሕ ይጠብቅሕ ለመነኘዉም አብዱሬ
@user-vz9oq4ow5t
@user-vz9oq4ow5t 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አብድሪ አላህ ይጠብቅህ ወድም እራስህን ጠብቅ
@semerethiotube7541
@semerethiotube7541 4 жыл бұрын
Allah yitbkih wondimachin abduerhim wudu te eslam lije
@aminakonjo5994
@aminakonjo5994 4 жыл бұрын
Jazakalla keri aminiiiiii yarabiii hulachinimi alla wofiqani
@nxhbd2712
@nxhbd2712 4 жыл бұрын
አብሪ አላህ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ለጡሩ የሚስብህ ቢኖር ብዙ አስመሳይም አለ።
@lamaaldossry5640
@lamaaldossry5640 4 жыл бұрын
ዋለየኩምአሠለምአለየኩም አህለን አብዱሬ ማሻአላህ አላህ የጨምረልህ ወደም የረብ የመነተዘዘን የመነከበበረ የደረገን የረብ ዛሬ ጁማአነዉ በዱአቹ አተረሡን የበናት በዱአቹ ለሀገረቸን ለደናችን ለሙሥሊሙ እህተወደሞቸችን ነሠሩን ፈረጁን አወረደልን የረብ
@madinnahasiin737
@madinnahasiin737 4 жыл бұрын
ማሻአላ አላህ ይጨምርልህ እኛንም ይወፍቀን ያረብ
@user-ru4zl7ne9r
@user-ru4zl7ne9r 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ወድማችን አላህ ይጨምረለት በወጣወ ይተካወ እድህ ነወ ለዲን መቆረቆረ ወላሂ ፡፡ እኛ ሁላችንም መተባበረ አለብን ወላሂ በተቻለን አቅም
@user-om5xq3yz1s
@user-om5xq3yz1s 4 жыл бұрын
የሡን ሥጦታ እጅህ ያላስገባው አላህ ሠ ወ ለከይሩ ነው
@rabiaeshetu1997
@rabiaeshetu1997 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድም
@AbdulKadir-hi3py
@AbdulKadir-hi3py 4 жыл бұрын
Walkume asalme waramatulhe wabarkatue mashalhe
@tube-hf7bg
@tube-hf7bg 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም. ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ
@user-mu5sn3kt7n
@user-mu5sn3kt7n 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ሁላችንንም ወዴ መልካም ስራ ይምራን
@user-du7uh4zc1i
@user-du7uh4zc1i 4 жыл бұрын
አላህ ያጠብቅልን ወድማችን
@user-ln2gy4fo6v
@user-ln2gy4fo6v 4 жыл бұрын
ማሸአላህ ጀዛኪላህ ህይር አላህይጠብቅህ
@AbAb-bj7xj
@AbAb-bj7xj 4 жыл бұрын
ዋለይኩም መሰላም ወራህመቱላ ጁማ ሙባረክ ውድ የኢስላም ልጆች አላህ ይጠብቅክ ውዱ ወንድማችን አብድሬ አላህ የኸይር ጀዛውን ይክፈለው የሀቅ ነይቶ ከሆነ አላህ ከአንተጋር ይሁን ወንድሜ ስራችን ልክ እንደስማችን ኢስላም ስላም
@user-gk8bq9ko5z
@user-gk8bq9ko5z 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ አብዱራሂም
@user-hf9qt8me9z
@user-hf9qt8me9z 4 жыл бұрын
ውአሐዬኩምሰላምውራህመቱላሂውበረካቱ አህለን አብሀሩን አላህ ያበረታህ ከመጥፎነገር አላህ ይጠብቅህ መሠሎችህን አላህ ያብዛልን የኢስላምጅግና
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 4 жыл бұрын
Mashallhe allhe yesetawe
@yasaryasar3690
@yasaryasar3690 4 жыл бұрын
ኢን ሻአላህ እኛም ብንሆን በቻልንዉ ለአላህ ሥንል እናበርክት እኛ ገንዘባችንን ሙጭኝ ብንል መብታችን ታልተከበረ ነገ አገር ስንገባ ሠርተን መብላት አንችልም ልክ እደሞጣዉ የሣት እራት ነው የሚሆን
@KuKu-sk8ox
@KuKu-sk8ox 4 жыл бұрын
Mashaallah
@seada1203
@seada1203 4 жыл бұрын
ዉንድሚ አላህ ይጠብቅህ ዉንድሚ
@kad6telecom995
@kad6telecom995 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰለም ውረህመቱለህ ውበረከቱ። ውንድመችን አለህ ሀይር ጄዘውን አለህ ይክፈለው
@user-oz3on2it7i
@user-oz3on2it7i 4 жыл бұрын
ወዲማችን እሱን አላህእጥፍ ዲርብጀዛይክፈለዉ አተግን ደዉለዉእንገናኝ ሲሉህ ብቻህን አትሂዲ አላህይጠብቅህ
@abdlehamidkedir3743
@abdlehamidkedir3743 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@najatnajaat2182
@najatnajaat2182 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ሁላችንም ለዲናችን ተቆርቋሪ ያድረገን
@semirafarisidris
@semirafarisidris 4 жыл бұрын
Maa shaa Allah!!!!
@rahmetrahmet3033
@rahmetrahmet3033 4 жыл бұрын
Ameen yareb subihan allah inshaallah egnam semtew ketetekemou yargen yareb
@user-jx7hj5mh7o
@user-jx7hj5mh7o 4 жыл бұрын
ሳህ
@zintekemale3975
@zintekemale3975 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርለት።የኽይር ስራ ትንሽ የለም። ያአንተ ደሞ የበለጠም ነገር ቢደርግልህ ይገባሀል። አላህ ይጠብቅህ
@user-rf4bi6rf1o
@user-rf4bi6rf1o 4 жыл бұрын
ሁለተኛ እንደዚህ ሲሉህ አትመናቸው አብዱረሂም ካፊሮች እዳያታልሉህ ብዬ ፈራሁ እኛ ሰው እናምናለን ግን አሁን ካፊሮች እናተ ብርቅዬ ወንድሞችን አጥፍተው በኛ ለመጫወት የማይደክሙት ድክመት የለም ግን አይሳካላቸውም ኢንሻአላህ እኛ ወላሂ ልክ እደብርጭቆ ካሳ ነው የምንሰስትላችሁ አላህ ተጥላቶቻችን ሲራ ይጠብቃችሁ ያረብ
@khadijaomar6994
@khadijaomar6994 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አተን እሚያግዙህ ሙሥሊም ወድሞቼን እህቶቼን አላህ ይጠብቃችሁ
@lolleady2775
@lolleady2775 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ህይር !!ለመልካም ሥራህ እኛንም ጠንካራ አማኝ ያድርገን ።አላህ ይጠብቅህ
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 178 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 39 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 178 МЛН