#etv

  Рет қаралды 40,088

EBC

EBC

Күн бұрын

#etv "ሎሳንጀለስ ነገ ነው!"
የአትሌቲክሳችን አሁናዊ ችግሮች እና የመፍትሄ አቅጣጫዎች #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI PM Speech

Пікірлер: 88
@tedlashoabejeh2362
@tedlashoabejeh2362 25 күн бұрын
ኢቢሲ በዚህ መልኩ አዲስ አሰራር በድፍረትና ፊት ለፊት ለማስተማር. መጀመሩ በጣም ይበረታታል። በሁሉም ዘርፍ ይቀጥል።
@shalomMK12
@shalomMK12 25 күн бұрын
አሪፍ ጅማሮ ነው EBC ቀጥሉበት በሌላውም ዘርፍ ❤
@abushbogale2292
@abushbogale2292 24 күн бұрын
ነዋይ በጣም ቆንጆ ጅማሮ ነው ደቂቃው በጣም አንሶል ቢሆንም ጠቃሚ ትምህርት የሚገኝበት እነ ዶ/ር ይልማ አይነት ሰዎችን ሌላ ፕሮግራም ያዝላቸው
@rebabejiga2362
@rebabejiga2362 25 күн бұрын
Dr Amensisa, Instructor Sami and Instructor Meseret I am proud on you!! Thank you!
@user-oe1co9hc5s
@user-oe1co9hc5s 25 күн бұрын
ግርማቸው ከአሸብር ጉርሻዋን ውጣለች 😅😅😅😅
@Ahmed-oc5gi
@Ahmed-oc5gi 21 күн бұрын
Big respect for the host. Excellent presentation, well organized and informative. This has to have a follow up by the government department.
@tingritzwdie9266
@tingritzwdie9266 25 күн бұрын
ሰዉዬዉ ምን እንደተማመነ አላዉቅም
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 24 күн бұрын
አብይ እራሡ ይፈረዋል አሉ
@merkebuteshome6997
@merkebuteshome6997 25 күн бұрын
Ebc,ነዋይ ይመር አመሰግናለሁ በግሌ ጨዋነት እናስነስራአት የተሞላበት ወይይት ነው ችግሮችን ለመፍታት ከዚህ ወጭ መፍትሄ የለሞ ይቀጥል እላለሁ
@LoveGOD-ye8bs
@LoveGOD-ye8bs 24 күн бұрын
Germachew shame on you 😢😢😢😢😢😢😢😢
@tahirkasim3703
@tahirkasim3703 25 күн бұрын
ሚዲያዎች ዶ/ር አሸብር ከፍየ ማስጮህ ችላላው ስላለ ከእንደዚህ አይነት ጉዳይ ለመቆጠብ ሞክሩ።
@Maya-e2m
@Maya-e2m 25 күн бұрын
አወያዩን ወድጄዋለሁ
@rebabejiga2362
@rebabejiga2362 25 күн бұрын
ንዋይ በጣም ነው የማመሰግነው። በይበልጥ ሶስቱን የስፖርት ሙሁራን የመግቢያ ሳይንሳዊ ትንተና እንዲሰጡ ማድረግህ ከተቋሙ ጋር አመሰግናለሁ።
@danielzKebena
@danielzKebena 23 күн бұрын
Dere is so graceful! She's an icon! The others are bs
@HabuHabib-tt9ob
@HabuHabib-tt9ob 21 күн бұрын
በድብቅ የተቀረፀችውን ቪዲዮ ብታየው ትጠላት ነበር እሷም ከነሱ አትሻልም
@simatube66
@simatube66 25 күн бұрын
ኢቢሲ ይህንን ዝግጅት በእንዲህ አይነት ፍጥነት ማቅረባችሁ ልትበረታቱ ይገባል ። በብሔራዊ ደረጃ እና በከተማችን ህዝቡን የሚያወዛግቡ ጉዳዮች ላይም ትኩረት መስጠት ብትችሉ የሚል አስተያየት አለኝ ። ምሳሌ የጠቅላይ ሚንስትር ቢሮና የክቡር ከንቲባዋ ፅህፈት ቤቶችን ፈተሽ ብታደርጉ ለጥሩ ውጤት ምክንያት ትሆናላችሁ ከታዘብኩት ።
@hamedkader4979
@hamedkader4979 25 күн бұрын
አሸብርና ደራርቱ ሁሉንም አውቀናል አትቀባጥሩ በሰላማዊ መንገድ ስልጣን አስረክቡ
@rahmatoibrahim4721
@rahmatoibrahim4721 25 күн бұрын
በሰፊው ጊዜ ተሰቶ መነጋገር ካልቻል አሁንም ችግሩ ሚፈታ አይመስለኝም በተለይ ሞያተኞች ኢቢሲን ሳላመሰግን ማለፋ አልችል ግን ተከታታ አየር ሰዓት በመደበኛ ቢያመቻች እላለው አሰልጣኝ ራህማቶ ኢብራሂም
@Sanjar_Fa
@Sanjar_Fa 25 күн бұрын
ውይይቱን መምራት የነበረበት ሐብታሙ ካሤ ነበር ✌️🇪🇹✌️ አቶ ብርሌው 👏👏👏
@Arrivo-tr6es
@Arrivo-tr6es 25 күн бұрын
ይህን ታውቁ ኖሩዋል፡ ኃይሌ ገ/ሥ የማራቶን ሪከርድ ባለቤት ሆኖ ለአገሩ ኢትዮጵያ ለመዳሊያ(ኦሎምፕክ/የአለም ዋንጫ) ያልሮጠ ሰው ነው ምክንያቱም የብር ሽልማት የላቸው፣ የአገር ክብር ብቻ ነው፤ በተጨማሪ ኃይሌ ለብሄራዊ ቡድን መሮጥ ያቆመው በ2005 በ31 ዓመቱ ስለመሆኑ ታውቃላችሁ፡፡ ኃይሌ በሮጠባቸው ሶስቱም ኦሎምፕክ ላይ ‹በጉዳት› ተሰልፏል ተብሎ ቀድሞ እንደምወራለት ታውቃላችሁ፡፡ ወዘተ…
@aymana1552
@aymana1552 25 күн бұрын
سبحان الله وبحمده سبحان الله عظيم الهم حفظ ابي احمد من كل سوى ألهم حفظ بلدان إثيوبيا امين يارب 🇪🇹❤
@solomondemte2081
@solomondemte2081 24 күн бұрын
God job etv
@mekonnenabuhay8667
@mekonnenabuhay8667 21 күн бұрын
dr asheber kale cheger ale
@user-rw1pq1uv3x
@user-rw1pq1uv3x 22 күн бұрын
ብርሌው እንዳለ በጣም እናመሰናለን
@befikaduTolera
@befikaduTolera 24 күн бұрын
Thank you for EBC. All participant raised good idea and provides for the next losangeles challenge . Although there is a fall and arise,the comments presented are the best for the improvement of the failures.
@alimuhidin4430
@alimuhidin4430 25 күн бұрын
ከድምፅ ቅጂው በሀላ እማንተን መስማት ያማል ፍጥጥ ማለት እንዴት ተቻላቹ? ???😢
@bereketyirga728
@bereketyirga728 22 күн бұрын
ያለፈዉ በዘመድ የሚመጣዉ በልጅ የሚመረጥ ይሆናን አይ ሀገር 😢😢😢😢 ያጠፋ ካላመነ የሞተ ሠዉ አያወራ
@gedionmelese1081
@gedionmelese1081 23 күн бұрын
ግርማቸው ስንት ነው አሸብር ያጎረሰህ? 😂
@ademabdu8166
@ademabdu8166 25 күн бұрын
ለምን ወሬ ታበዛላቹህ ይሄን አሸባሪ "አሸብር" ከስልጣኑ ይውረድ
@anileyweldesemayat9071
@anileyweldesemayat9071 24 күн бұрын
ግርማቸው የአሸብር ፔሮል እንዴት ነው ሰላም በልልኝ shame
@snw8160
@snw8160 25 күн бұрын
የማራቶን አሰልጣኝ ተብየው ከ አትሌቶች እኩል እንሸለም ሲል ባጭሩ የ ማራቶኑ ጀግና ሰባት ሚሊየን መሸለሙ ቀርቶ ሁለት ሚሊየን ቢሸለም ኖሮ የተሰጠውን 2 ሚሊዮኑን በደስታ ይቀበል ነበር ማለት ነው ፡፡ ወራዳ ነው ፡ ስለዚህ ዜግነቱም ቢሰረዝ
@omardahirhosh6048
@omardahirhosh6048 24 күн бұрын
What are you talking about, Ethiopia is a country that has no one national stadium 🏟
@selamfranklin3930
@selamfranklin3930 24 күн бұрын
Both Asheber and Deritu have to resign or fired. It is not just winning also they had broken the rule by using the fund for personal use!! To begin with what does Asheber know about sport?
@omardahirhosh6048
@omardahirhosh6048 24 күн бұрын
Best practices for the sport
@sebsbewabene956
@sebsbewabene956 23 күн бұрын
አወያዩ ንዋይ የተረጋጋ ተከብሮ ተቋሙንም ያስከበረ ነው:: ውይይት ማዘጋጀት ብቻ ሳይሆን ውሳኔ ሰጪ አካላትን በይበልጥ ማቅረብ አለባችሁ :: አንድ ውሳኔ ላይ እስኪደረስ ወደኋላ እንዳትሉ::
@user-fy6bg8hc8d
@user-fy6bg8hc8d 25 күн бұрын
የአሸብር ስራ ምንድን ነው አልገባኝባጀት ይላሉ እንዴ ጨረሱት እንዴ የተበጀተውን አይ ሀገሬ እኔ ላልቅስልሽ እስኪ እድሉን ለሌላ ስጡ በቃ
@yacobashenafi4152
@yacobashenafi4152 24 күн бұрын
" ፭ አትሌት እና ፫፻ ተሳታፊ አጃቢ" 🥲🥲 ይህንን እንደ ምሳሌ ማቅረብ እና የራስን ሰህተት በዚህ መልኩ ለመከላከል መቅረቡ አሳፋሪ ነው። የአሸብር ከስልጣን መልቀቅ ብቻ መፍትሄ ነው።
@Sade948
@Sade948 24 күн бұрын
ያንን መላጣ በግደታ መውረዲአለበት
@AddisAbab-m4i
@AddisAbab-m4i 24 күн бұрын
በውነት እላችዋለሀ እነዚህ ሰዋች ካልተወገዱ ችግሩ እንዳለ ይቀጥላል ምንድነው ችግሩ ካንዴ ሁለቴ ውጤት ከላመጣችሁ በገዛ ፍቃዳችሁ ስልጣኑን መልቀቅ ሲገባችሁ የምን ችክ ማለት ነው ምን አይነት የአይምሮ በሽታ ነው ጎበዝ
@emmy1365
@emmy1365 24 күн бұрын
አሸባሪውና ደራርቱ የድምፅ ቅጅውን ሰምተናል ቦታውን በክብር ልቀቁ አትሌቲስ ፌደረሽኑን ገደላችሁት❗
@bineyamelias6205
@bineyamelias6205 24 күн бұрын
ግርማቸው ታሳፍራለህ አንተ ሆዳም !!!! ገንዘብ አይንህን ጋርዶካል አያዋጣህም የድሮ ማንነትህ ይሻልሀል አለበለዚያ ህዝብ ነው ለዚ ያበቃህ ህዝብን መካድ ደግሞ ጦሱ ብዙ ነው !!!! ተመከር bro ኮሜንታተርነት ላይ ስምንት ቅድ አፍህን መክፈት ለምደህ ለዚ ለማፊያ ሰውዬ ጥብቅና መቆም ምን አይነት የሞራል ውድቀት ነው ??????😂😂😂😂😂😂
@user-vc9et2lv7o
@user-vc9et2lv7o 24 күн бұрын
Geremachew yebelabet new yemichohew wodam😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@abebedibaba2515
@abebedibaba2515 24 күн бұрын
Please Please we have to feel and think over it.
@agafarytube7619
@agafarytube7619 22 күн бұрын
ኢትዮጵያ ዶክተር ተብሎ እሚጠራ ሰው መጫወቻ አሻንጉሊት ሆና ቀረች በቃ።
@NoorA-kk1mb
@NoorA-kk1mb 24 күн бұрын
መቶ ሀያ. ሚሊዮን ህዝብ፣እያለን፣ከከኒያ አንሰን፣ተዋርደን፣ቁጭ፣አልን. ኬኒያ በትንሹ፣ስድስት፣የስፖርት አይነት. ይወዳደራሉ፣እኛስ በዘመድ አዝማድ፣የህዝብን፣ሀብት. መዝረፍ ያሳዝናል
@HewlettBelle-x6d
@HewlettBelle-x6d 4 күн бұрын
Harris Shirley Hernandez Anna Harris Kenneth
@rahmatoibrahim4721
@rahmatoibrahim4721 25 күн бұрын
በጥናት የተደገፍ ብዙ ዶክመንት እጃችን ላይ አለ እነዚም በማቅረብ ብንወያይበት የተሻለ ይሆናል ኢቢሲ ለዚ ተባባሪ እደሚሆን እርግጠኛ ነኝ በዚች ትንሽ ደቂቃ መግለጽ አይቻልም
@direstsehay8
@direstsehay8 25 күн бұрын
ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት የሚደረገው የገንዘብ ድጋፍ የት ነዉ የሚገባው ።የኮሜንት የሚሰጡ አስተያየቶችን እዩአቸው
@gelau777
@gelau777 24 күн бұрын
ግርማቸው የአሸብር ገረድ😂
@rahmatoibrahim4721
@rahmatoibrahim4721 25 күн бұрын
ሌላው እነሱ የዚን ያህል ከሰሩ አኛስ ምን ያህል ለመስራት ነው ምን ያህል ተዘጋጅተናል
@tesfayehabtamu2873
@tesfayehabtamu2873 24 күн бұрын
"ያኔ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያረጋል ከአሸብር ጋር ማልቀስ" አለች የ5000 ሯጭ። ይህንን ዶ/ር "ምን ልታዘዝ" ላይ አይቼዋለሁ መሰለኝ...አዎ የጋሽ አያልቅበት ቅጥር....ሻይ...ቀጭን ሻይ...ሶስተኛ ሻይ አና ሌላ ሻይ። እንግዴ ኢቲቪ ካፌው መሆኑ ነው አሁን ለሯጮቹ መከፋፈል ነው። ....ይደክማል ...ኡፍ
@seyoumasefa8818
@seyoumasefa8818 24 күн бұрын
Grmachew hodam gazetegna asafari degmo ye ato Ashebr gil gel wesha ymesl tachebechbaleh afohn ziga
@rebabejiga2362
@rebabejiga2362 25 күн бұрын
ይሄ ግርማቸው የሚባል ከስፖርቱ አካባቢ መጥፋት ያለበት። የስፖርቱ ነቀርሳ ነው። የበላበት የሚጮህ
@Usually-x3t
@Usually-x3t 19 күн бұрын
ከሁሉ ያፈርኩት ሙሉነህ የሚባለው የቅርጫት ኳስ አስተማሪ አትሌቲክስ ሊተነትን ሲመጣ 🤮🤮🤮
@user-ou9pc4yz3l
@user-ou9pc4yz3l 24 күн бұрын
Where are women participating in discussions???
@Semu-wz9xq
@Semu-wz9xq 25 күн бұрын
የሚኒስተር መቤቱ እንደ ባለቤት መሳተፍ ነበረበት
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 25 күн бұрын
Akka alamatii guraacha afriikadhaatii 1 diimaa iishiiyaatii 2 adiiniis ayrophaadhaa 3 akkatiiyamugariidhaa dubiinbiishiigadhaa sadeetanqabdiibekkii
@1-yawatal
@1-yawatal 24 күн бұрын
Arif nw endezhi gelth menegageru
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 24 күн бұрын
"አንድ እግር በርበሬ መንቀል አቅቷችሁ ለብልቦ አቃጥሎ ፈጅቶ ይግደላችሁ " ብላለች ምንትዋብ ይህን መላጣ ሽብርተኛ አባሩ
@direstsehay8
@direstsehay8 25 күн бұрын
እንፍራስትራክቼር ከአሁኑ የተሻለ ነበር ማለት ነዉ የበአለፈው እኖፍራስትራክቸር ? ውይይቱ ዋናውን መንካት አልፈልግም ።ጋዜጠኛው እያለ ያለው የአስተዳደር ችግር ነዉ ።
@anileyweldesemayat9071
@anileyweldesemayat9071 24 күн бұрын
ግርማቸው በምን ድፍረት ነው ድምፅ ቀድቶ ለህዝብ ሴራውን ያጋለጠን ጋዜጠኛ የምትተቸው? ለነገሩ አንተ ዝም ብለህ አርሰናል ቼልሲ...ምናምን እያሉ መዋል ነው ላንተ ጋዜጠኝነት የወጣት አሽቃባጭ
@EyerusalemBirhanu-gr9fu
@EyerusalemBirhanu-gr9fu 25 күн бұрын
ገመዶ ደደፎ ለምን አልመጣም ??😅😂😁😅😜
@Arrivo-tr6es
@Arrivo-tr6es 25 күн бұрын
ይህን ታውቁ ኖሩዋል፡ ኃይሌ ገ/ሥ የማራቶን ሪከርድ ባለቤት ሆኖ ለአገሩ ኢትዮጵያ ለመዳሊያ(ኦሎምፕክ/የአለም ዋንጫ) ያልሮጠ ሰው ነው ምክንያቱም የብር ሽልማት የላቸው፣ የአገር ክብር ብቻ ነው፤ በተጨማሪ ኃይሌ ለብሄራዊ ቡድን መሮጥ ያቆመው በ2005 በ31 ዓመቱ ስለመሆኑ ታውቃላችሁ፡፡ ኃይሌ በሮጠባቸው ሶስቱም ኦሎምፕክ ላይ ‹በጉዳት› ተሰልፏል ተብሎ ቀድሞ እንደምወራለት ታውቃላችሁ፡፡ ወዘተ…
@babyyeabsra
@babyyeabsra 24 күн бұрын
Ayyyy ebc
@user-jf5dv6sl5j
@user-jf5dv6sl5j 25 күн бұрын
የውሸት ውይይት:: እናንተ የህዝብን ብሶት ለማስተንፈስና ለእነ አሸብር አየሩን እያፀዳችሁ ነው::
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 25 күн бұрын
ጉዳቸውን ስዩም አስደምጦናል! አሸባሪው እና ደራርቱ አፍረው ከስፖርቱ ቢርቁ መልካም ነው!
@Ibelongtojesus1961
@Ibelongtojesus1961 25 күн бұрын
ዉይይቱ ጥሩ ሆኖ ግን አካፋን አካፋ ማለት ለምን ፈራችሁ? ለዶ/ር አሽብር እና ለአትሌት ደራርቱ ቱሉ በስም ጠቅሳችሁ ጥፋታቸዉን ቆጥራችሁ ለምን አልሰጣችኋቸዉም? ሲስተም ነዉ ሲስተም ነዉ ትላላችሁ፤ አንድ ግለሰብ አንድን ሲስተም ልገድልም ሊያድንም እንደምችል መታወቅ አለበት።
@babyyeabsra
@babyyeabsra 25 күн бұрын
Yerasun degafiwoch bicha sebesebachu eko enji ariff neber, gazetegnaw girmachew bicha new? Are bizu sew metrat neberebachu, yesu degafi new yesebesebachiwut, ewunetim sewuyew eju erejim new😢😢😢
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 25 күн бұрын
Garaanhadhaa sarabuqeetii yuunuus iibnuumataaniituufudhatee buqeedhaa guboonbiiyadhabamuuf.dhiiyateendhamaa akkakiiyaatii akkabiiyaatii
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 24 күн бұрын
Namnii umriisaa 15 hadhabaaf ergamaadudhaabaratuuqabaa hagawagaa 25 baratuuqabaa 39 hojataatahuuqabaa 40 haga 63 takkahuu 64 hojachiisaatahuuqabaandhamaa
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 25 күн бұрын
Namniibiishiingaahiinfiilanee shanyiinsaa adamiirahiimiitii 1 shanyiibiishiingaakeysaa 3 qabnaabekkii awaaroo 1 hamarxamafii 2 domadhaabekkii 3 buqeegaruu dhiideetuunufiilee dubaabanee buqeerababaneejatee gubohiimusiitii 2 orofiireeshiin odaashanandhamusiitii 5
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 24 күн бұрын
Shanaanbuqeedhaa 5 shanaancayaadhaa 5 jahanciimdiidhaa 6 kudhashanaan dubiifamadhaa 15 waloodhaan 26 xiiqaadhafiigudaan.52
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 24 күн бұрын
ደራቱ ሰክራ ስትለፈልፍ የነበረችውን አቅርቡት ፍርጥርጥ ይበል ሁሉምይልቀቁ መታመም ይብቃን
@Arrivo-tr6es
@Arrivo-tr6es 25 күн бұрын
ይህን ታውቁ ኖሩዋል፡ ኃይሌ ገ/ሥ የማራቶን ሪከርድ ባለቤት ሆኖ ለአገሩ ኢትዮጵያ ለመዳሊያ(ኦሎምፕክ/የአለም ዋንጫ) ያልሮጠ ሰው ነው ምክንያቱም የብር ሽልማት የላቸው፣ የአገር ክብር ብቻ ነው፤ በተጨማሪ ኃይሌ ለብሄራዊ ቡድን መሮጥ ያቆመው በ2005 በ31 ዓመቱ ስለመሆኑ ታውቃላችሁ፡፡ ኃይሌ በሮጠባቸው ሶስቱም ኦሎምፕክ ላይ ‹በጉዳት› ተሰልፏል ተብሎ ቀድሞ እንደምወራለት ታውቃላችሁ፡፡ ወዘተ…
@meretemengesha3977
@meretemengesha3977 25 күн бұрын
ማሙሽ ሀይሌ በእንደአንተ አይነት የአሸብር ተከፋይ ስሙ አይጎድፍም። የአስተሳሰብ ደሀ ነህ።
@ibrahimsweet7210
@ibrahimsweet7210 25 күн бұрын
Eshe germcahaw lazi tehufek ashaber sent lakakbek bake anta cahw negadai sela haylai yamawrat manem moral yalawem
@mikeworku7498
@mikeworku7498 25 күн бұрын
"Dr." Asshebir!
@jenberulemiesa3921
@jenberulemiesa3921 24 күн бұрын
Eshi asheber
@LoveGOD-ye8bs
@LoveGOD-ye8bs 24 күн бұрын
Stupidity
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 24 күн бұрын
Garaanhadhaa sarabuqeetii yuunuus iibnuumataaniituufudhatee buqeedhaa guboonbiiyadhabamuuf.dhiiyateendhamaa akkakiiyaatii akkabiiyaatii fakkiin odaashanii dubachiiftuudhaa 5 odaaniis shaniibekkii waloon 10 ciimdiin jahaabekkii 6 hedumiiniitokkumadhaa 12 akkademiindhamaa
@solomondemte2081
@solomondemte2081 24 күн бұрын
God job etv
@gedionmelese1081
@gedionmelese1081 23 күн бұрын
ግርማቸው ስንት ነው አሸብር ያጎረሰህ? 😂
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 27 МЛН
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 17 МЛН
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 8 МЛН
"ክስ መስርተናል"፣ "በ72 ሰዓት ለቃችሁ ውጡ"፣ ጄነራል ጻድቃ እና ማይክ ሃመር
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 683
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН