ውቃቤ አለብኝ ፕራንክ!!!

  Рет қаралды 22,273

Queen Liya ክዊን ሊያ

Queen Liya ክዊን ሊያ

Күн бұрын

ሰብአዊነት ከሂውት በላይ ነው።
Ethiopian comedy by QueenLiya,

Пікірлер: 446
@aresmaaxum2771
@aresmaaxum2771 3 жыл бұрын
ማርያምን በሳቅ ነዉ ፍርሰ ያረግሸኝ 😁😁😁 ። ኣሉላ ግን ጎይታ ፀባይ😍
@ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
@ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ 3 жыл бұрын
በራስሽ እጅ ሰይጣንን ጎትቺ ....እንኩዋን ጠርተሽው እንደውም በዙሪያችን ነው ያለው!!.... የማልዋሸው በጣም ነው የሳቅኩት 😅😅😅
@user-bn3nk4xo6e
@user-bn3nk4xo6e 3 жыл бұрын
ሙሉ ቀን ከፍቶኝና ሳለቅስ ነበር አሁን ግን ሳኩኝ እድሜሽ ይርዘም
@hirj2602
@hirj2602 3 жыл бұрын
አይዞሽ አይክፍሽ ደሞ ለዚች አጭረ እረሜ
@mekdesdonocho9358
@mekdesdonocho9358 3 жыл бұрын
አይዞሸ
@yaallahadera9726
@yaallahadera9726 3 жыл бұрын
Abesheri
@Fithabesha
@Fithabesha 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ትዳራችሁ በጣም ያስቅናል እግዚአብሄር በበለጠ ይባርካችሁ! ሲቀጥል queen 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼እንዲሁም አሉላ👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼keep it up!!!
@sarahmichel2478
@sarahmichel2478 3 жыл бұрын
በጣም ነው ዘና ያረግሽን ኩዊን ዬ አሉላ ደሞ ትግሰተኛ ነው ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ በጣም ነው የምወዳቹሁ
@buzaylove4748
@buzaylove4748 3 жыл бұрын
እንደዛሬና እንደፍሱ እንደባለፈ በሂወቴ ስቄ አላውቅም ገደልሽን በሳቅ አቦ ምችት ድልት ይበልሽ ከነመላ ቤተሰብሽ ❤❤
@tube3397
@tube3397 3 жыл бұрын
እኔም በጣም የፈሱን ደጋግሜ ነበር ማየው
@tube-zq2yh
@tube-zq2yh 3 жыл бұрын
ይሄን ቪዲዮ ደግሜ ደግሜ ባየው እንዳዲስ ያስቀኛል የምር በስመአብ ሆዴን አመመኝ ጌታን ባየሁት ቁጥር እስቃለሁ😅😅😅 ትችያለሽ እሱም አንደኛ ፀባዩ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
@ነጭአዝሙድ
@ነጭአዝሙድ 3 жыл бұрын
ገና አሉላ ሲገባ ሳቄን ለቀቅኩት ሆዎዎ የባለፈ የፈሱ ሽንቴ ጠብ ስኪል ነው የሳኩት
@user-cb3sc1yo7b
@user-cb3sc1yo7b 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ወይ ዘድሮ የወሎውቃቤነው እኔግን እደሱ አይነት ወድ አይቻአላቅም በጣም ምርጥ ታጋሽነው
@nnnnbnegn326
@nnnnbnegn326 3 жыл бұрын
የኔ ማር ስወድሽ😀😀😀😂😂😁😁😁😁 እር በሳቅ ገደልሽኝ ኡፍ አላህ ይስጥሽ
@hey1232
@hey1232 3 жыл бұрын
Welcome Liyaa-koo & brother Alula 🙏🏾 አያልቅብሽ🙄🤔😂 👉🏽"ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም" በቃ የወጣልሽ ተዋናይ ነሽ✅👌🏾...አቦ ይመችሽ ሁሌም ሣቂ🤣😍🙌🏾
@QueenLiya
@QueenLiya 3 жыл бұрын
Beraduyeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee thank you we love you more😘😘😘😘
@hey1232
@hey1232 3 жыл бұрын
@@QueenLiya=😍Hayee Galatomii🙏🏾
@myculturetube2976
@myculturetube2976 3 жыл бұрын
ኮመንት ያለማድረግ አልቻልኩም በጣም ስላሳቃቹኝ 😄😄😄
@hdhghvfgsh6342
@hdhghvfgsh6342 3 жыл бұрын
ዛሬ እንባዬ እስኪፍ ድረስ ነው ያለቀስኩት ሞትኩኝ የኔ ቆንጃ ከልብ እናመሰግናለን
@abebatewolde9201
@abebatewolde9201 3 жыл бұрын
ወይኔ ገደልሽኝ እኔ እኮ በጣም ያሳቀኝ ደግሞ ስትገለባበጪ እንደገና የእሱ ሆኔታ ጦዘሻል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ቀኔን ፍታ አደርጋችሁት ይመቻችሁ አሪፍ ባልና ሚስት 👏👏👏👏👏👏👏
@genetgyohans3381
@genetgyohans3381 Жыл бұрын
አታ ሞይተ😂😂🤣 ዉይ ክዊንየ ቆንጆ አሉላየ አይከአልኩን❤💛👌
@seadatube42
@seadatube42 3 жыл бұрын
በጣም ጉበዝነሽ በሳቅ አፈረሽኝ ስትገለባበጭ እኔ አድንም አልሰራ የማዳም ኩሽናአ ስራ ወገቢን አድሩቆታል
@kalikdan2240
@kalikdan2240 3 жыл бұрын
ኡፍፍ እንባዬ ፈሶ እለቀ 🤣🤣🤣🤣🤣ያለቀስኩበት እይኔ እበጠ
@selamawitwondu9975
@selamawitwondu9975 Ай бұрын
ትለያለሽ በሳቅ ነው የገደልሽኝ ሁሌ እንዲህ ደስተኛ ሁኚ❤
@hirutabe
@hirutabe 3 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ በጭንቅላቷ ቆማ ቡና ምታፈላ ሴት😂😂😂🤣🤣🤣 ኡፍፍፍፍ በጣም ነው ያዝናናሽን ተባረኪ 🙏🏽 አሉላዬ በል 3ሲኒ ቡናክን ጠጣ☕️☕️☕️😂😂😂
@T915ty
@T915ty Жыл бұрын
Queenya this should be viral🤣🤣🤣
@meronteshome6033
@meronteshome6033 3 жыл бұрын
I swear I never laugh like today I was sick on the bed really made my day
@ኢትዮጵያትቅደም-አ2ቐ
@ኢትዮጵያትቅደም-አ2ቐ 3 жыл бұрын
አይ Queen የማታመጭው የለሸም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-bj6zq1dt7n
@user-bj6zq1dt7n 3 жыл бұрын
አወቀብሽ እኮ 😂😂😂 የኔቆጆ በጣም ነው ምወድሽ ፍቅራቹህን እስከመጨረሻ አላህ ያርግላቹ 😍💘💘💘
@mehretasefa8543
@mehretasefa8543 7 ай бұрын
በስቅነው የመትኩኝ አወ ትመቻላቹህ ደስ ትላለሽ በጣም ነው የምወድሽ ቀጥይበት
@hibretrit6933
@hibretrit6933 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላቹህ😍 ደስ የሚል ❤️ ረጅም እድሜ ይስጣቹህ🙏
@ኡምኢመንንንቱዮብ
@ኡምኢመንንንቱዮብ 3 жыл бұрын
እንደዘሬ ስቄ አለቅም 😂😂😂😂 ሁሌም ሰቂሊኝ 😍😍😍
@mariates7798
@mariates7798 2 жыл бұрын
ኪዊንዬ ይሄ ቪድዮ እንዴት እንዳሳቀኝ ልነግርሽ አልችልም 😂😂😂😂😂እንደዚህ አይነት ቪድዮ ይደጋገም😂😂😂😂
@marakidegefa7093
@marakidegefa7093 3 жыл бұрын
Omg I can’t hold my laugh 😂 thanks you made my day 🤣🤣
@familybannas8809
@familybannas8809 3 жыл бұрын
I never laughed like this for the past months ... she is so funny 😂
@AaAa-qy7cl
@AaAa-qy7cl 3 жыл бұрын
ኧረ ወይኔ ወይኔ ሆዴ በሳቅ ቆሰለ ውይይይይ
@mesitube153
@mesitube153 3 жыл бұрын
ምን አጠፋው አይታወቀኝም አላች አረ ሞትኩ
@eyersalmemelaku6428
@eyersalmemelaku6428 3 жыл бұрын
እንዴት እንደምወድሽ ለምን ቶሎ ትስቂያለሽ😂😂😂
@Peace-b8d
@Peace-b8d 3 жыл бұрын
በሳቅ ገደልሽኝ ኩዊን አሉላ ግን አሳዘነኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@yaallahadera9726
@yaallahadera9726 3 жыл бұрын
Weyeni besak motku asteyayetu 😂😂😂😂❤️❤️👏👏👏👏👏
@genetatube3488
@genetatube3488 3 жыл бұрын
በጣም ተዝናናሁ
@user-vw2ll8cg7f
@user-vw2ll8cg7f 3 жыл бұрын
የመጀመሪያዋ እግሯንሰቅላ ቡናየምታፈላሴት ያበደፕራክነው ክክክክክወይኔ በሳቅ
@zinnashzinnasj4774
@zinnashzinnasj4774 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂hodey Moseley yeney marrr zine aderegshi
@emebrehanyalembrehan3228
@emebrehanyalembrehan3228 3 жыл бұрын
እመቤቴን ፍርፍ አደረግሽኝ እመብርሃን ታስደስትሽ
@mekdesmengesha6570
@mekdesmengesha6570 3 жыл бұрын
በጣም ስላሳቅሽን ሳላመሰገን አላልፍም ችግራችን እንዳሉ ኡሉ አንድናድ እንዲ መሳቅ ጥሩ ነገር ነው ኪዩ
@tigestejigo7026
@tigestejigo7026 3 жыл бұрын
ኪዊየ ማርያምን በሳቅ ገደልሽኝ አቦ ደስ ይበልሽ
@RY-hn3wc
@RY-hn3wc 3 жыл бұрын
You guys so funny 😂 I laugh so loud after media night you make me good mood thanks 🤣🤣
@mekitube7827
@mekitube7827 3 жыл бұрын
ኩዊንዬ prank ስትሰር በ live አትግቢ እንዳይነቃብሽ ቪድዮ ስርና ቡሀላ editi አድርገሽ መፖሰት ትችያለሽ
@mesi3777
@mesi3777 3 жыл бұрын
ሆዴ ቆሰለ በሳቅ ይመችሽ አቦ 😂😂😂😂😂😂
@SoftyJoy_
@SoftyJoy_ 3 жыл бұрын
Thank you Queenye. You are unique ❤❤❤❤❤
@QueenLiya
@QueenLiya 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@emuhappy3172
@emuhappy3172 3 жыл бұрын
Queenan❤❤❤❤ የኔ ውዴ The beautiful inside & out. The queen of laughter and fun🤣 Love, respect & appreciate u always ❤❤❤❤🤗
@QueenLiya
@QueenLiya 3 жыл бұрын
Emuyeeeee Emuyeeeee yene yene wed enkwan sakishling we love you so much ❤❤❤❤❤
@kobrakibra5527
@kobrakibra5527 3 жыл бұрын
ወላሒ በሳቅ ትንብሎኝ ሞቸነበር አረአንችልጁ ጉደኛነሽኮ
@yedingil
@yedingil 3 жыл бұрын
Qyeee endezare besak algedelishingem maryamin!!! Betam enamesginalen!
@berryberry2124
@berryberry2124 Жыл бұрын
ኡፍ ኩዊንዬ ፈጣሪ ቤትሽን ደስታ በደስታ ሳቅ በሳቅ ያድርገው ወይኔ በሳቅ ገደልሽኝሆዴን ይዤ ነው የሳኩት እንዲህ አይነት አክሮባት የሚደነቅ ነው ሁፍ ልነግርሽ አልችልም አረ ይመችሽ 💓💓💓💓💓💓💓💓🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@meskerembelete4122
@meskerembelete4122 3 жыл бұрын
በየሱስ ስም ትን አለኝ ነብስሽ አይማርም
@gizaworkshibishi1155
@gizaworkshibishi1155 Жыл бұрын
ወይኔ ሊያየ እንህ አስቂኝ የሆኑ ስራወችሽን ስንቴ እደማየዉ
@gzkxixhbaykel7876
@gzkxixhbaykel7876 3 жыл бұрын
የኔውድ በጣምነው ያዝናናሽኝ
@tigistjenbere2800
@tigistjenbere2800 3 жыл бұрын
It was so funny 🤣🤣🤣🤣🤣
@supermanbarbara5216
@supermanbarbara5216 3 жыл бұрын
QUEENSHA its a nice thing that you spice it up your marrage, dekmot erbot simeta waiting him up endezi, its kinda of relife terapy ,!! 1 le youtube 1 le tedaresh even if he new its for youtube! Your Moral, effert, and Energie is excelent!! Keep it up
@emratub1218
@emratub1218 3 жыл бұрын
😂😂😂😂ወይኔ የኔ ቆንጆ ታድለሽ እንደዚ ፈታ ያልሽ ሴት
@ametulaahmed1049
@ametulaahmed1049 3 жыл бұрын
በጣም እኮ ነው ፈታ ምታደርጉኝ እወዳቸዋለሁ
@sabawollo2376
@sabawollo2376 3 жыл бұрын
በህወቴ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ክክክክክክክ
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 2 жыл бұрын
Ufff endehe ske alawrkeme karatisete asayaseshene😂😂❤️❤️🌷
@user-sc4rf1jh6x
@user-sc4rf1jh6x 3 жыл бұрын
አረ የኔ አንደኛ በሳቅ ገደልሽኝ ኡኡኡ ውድድድድ❤
@soliannabereket1365
@soliannabereket1365 3 жыл бұрын
You are amazing and beautiful
@mahletgetachew7468
@mahletgetachew7468 3 жыл бұрын
This is so Hilarious you guys are such a perfect match.....
@soliannabereket1365
@soliannabereket1365 3 жыл бұрын
I like. Your prank
@ባርዬባርዬ
@ባርዬባርዬ 3 жыл бұрын
ከፈሱ አይበልጥም
@semutubesemirabintabdusela5996
@semutubesemirabintabdusela5996 3 жыл бұрын
ማዓረይ ፍትው እየ ዘብለኪ
@SamSam-vi2ry
@SamSam-vi2ry 3 жыл бұрын
Bettam dess tillalachu God bless you .watching for 3rd time.
@user-bh4ho4ol3p
@user-bh4ho4ol3p 2 жыл бұрын
እዋይ ማዓረይ አሕዚኒካኒ😁😁😁😁
@heven1998
@heven1998 3 жыл бұрын
Qeuuneye yene konjo endi zena yemaregenen bicha lekekei ❤❤❤👏👏👏👏👏🤣🤣🤣🤣🤣🤣 berso mejen🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Mita460
@Mita460 6 ай бұрын
ባየው የማልሰለቸው ፕራንክ 🤣🤣🤣😂😂😂😂
@Vip-kg6qw
@Vip-kg6qw 3 жыл бұрын
ኩይኖ እናመሰግናለን ዘና አረግሽን
@yordiisaac1235
@yordiisaac1235 3 жыл бұрын
አሃሃሃሃሃ ወይኔ ዛሬ ሞትኩልሽ ኡፍፍፍ አይይ
@vgdch8032
@vgdch8032 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣yene konjo mirxii bete sabii
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f 3 жыл бұрын
ርዕሱን ሳይ ነው ገና የሳቅኩት. ክክክክክ ውቃቢ
@samriwi9705
@samriwi9705 3 жыл бұрын
በጣም ነው ያዝናናሽኝ ይመችሽ
@AlemTefera-v9e
@AlemTefera-v9e 7 ай бұрын
በቆይምበሳቅገደልሸኝየኔቆጆ❤❤❤❤😂😂😂
@genetatube3488
@genetatube3488 3 жыл бұрын
አረ ወይኔ አመሰግናለሁ ኪዊንዬዬዬ
@kedirabdelkadir6014
@kedirabdelkadir6014 3 жыл бұрын
እውነት ሶታምረ
@sofiyahabtamu6740
@sofiyahabtamu6740 3 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ሰሰቅ መዳም እዳሰማኝ ዛሬ ከስራ በልቅ አንች ነሽ ሰበቡ
@tsikiya8268
@tsikiya8268 3 жыл бұрын
Ay alula😃😃😃😃😃 tigestehen saladenk alalefem queenye edelegna nesh he is so amazing 😍God bless you gays❤❤❤👍👍
@aoaoaoao5415
@aoaoaoao5415 3 жыл бұрын
እደዛሬ ሥቄ አላቃም
@remlitube1684
@remlitube1684 3 жыл бұрын
😂ኪዊንዬ ደሞ ግርም የሚለኝ ሁለት አይነት ካልሲሽ
@mamasweet7047
@mamasweet7047 3 жыл бұрын
😂😂😂 ጨስጨስ Queen liay 👸🤣🤣🤣you sweet
@user-jl8cw9wq7b
@user-jl8cw9wq7b 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥሽ አቦ ስወድሽ ገና ሳይሽነው ሳቄ እሚመጣብኝ😘
@selamghebre886
@selamghebre886 Жыл бұрын
I love you so much
@miryakter1370
@miryakter1370 3 жыл бұрын
Betam des tayignalesh yemar
@kobrakibra5527
@kobrakibra5527 3 жыл бұрын
ዘናነው የምታደርጊኝ ምርጥሠው
@meh2832
@meh2832 3 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ክክክክክክክክክክክ
@jayden4512
@jayden4512 3 жыл бұрын
Ere Queenshayeee 😅😅😅 hode kosele
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 3 жыл бұрын
*fb ላይ ጁንታዎችን እየደገፍሽ በምትፅፊው ነገር ባዝንብሽም እምባዬን እስከምጨርስ ነው የሳቅኩት የባለፈው ፈስ በፈስም በሳቅ ነው ያፈነዳኝ እንድህ ነው የሚያምርብሽ እኛ ኢትዮጵያዊያኖች ፍቅር ነን ሰላም ፈላጊ ነን ለሀገራችን ሰላም የሚነሱን ሰዎች ግን ማጋለጥ እንጅ መደገፍ የለብንም*
@QueenLiya
@QueenLiya 3 жыл бұрын
Ene be mebte emigeba sew alwedim ye sew mebitim alinekam silezi chewata lela alama lela new
@zebitubezebi5840
@zebitubezebi5840 3 жыл бұрын
Enedaneche yasakegne yelem youtube laye yemchachu
@GA-jh3ks
@GA-jh3ks 3 жыл бұрын
You are very fani
@meronteshome6033
@meronteshome6033 3 жыл бұрын
Thank you so much
@meh2832
@meh2832 2 жыл бұрын
ዘመንሽ ይመር አቦ
@ssileshi7911
@ssileshi7911 3 жыл бұрын
Queen Ken lomi sihike ayfelitinnn😂😂😂😂😂😂thank u was a treatment Kabzi Ginai gizie I was relaxed 👏👏👏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@QueenLiya
@QueenLiya 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ thanks gwal Eri shikor
@hirutabe
@hirutabe 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ በሳቅ ሞትኩ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂🤣🤣🤣
@abrhaabrha9932
@abrhaabrha9932 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹዩ ኪዊንየ በሳቅ ሆዴ ኣመመኝይ
@azmeratadese1819
@azmeratadese1819 3 жыл бұрын
Kkkkkk
@AlemTefera-v9e
@AlemTefera-v9e 7 ай бұрын
ሰወድሸእኮየኔቆጆ❤❤❤❤❤
@mahisvlog6882
@mahisvlog6882 3 жыл бұрын
I never ever laugh like today in my life i though i am dying omg i love you queenye you are so funny i love how you live your life you guys are a good example for everyone even after this long time marriage you guys are still funny 💗
@he3020
@he3020 3 жыл бұрын
የኔ ማር በጣም ነው ምወድሽ ሠላማቹ ብዝትዝት ይበል
@seblecookingshow6813
@seblecookingshow6813 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣በጫማ ጥፊ እንዳትጠጪኝ 😂😂😂🤣🤣🤣🤣my Lord
@user-yv2re1gv7s
@user-yv2re1gv7s 3 жыл бұрын
ሊያ ስወድሽ በጣም ነው የምታዝናኒው እህቴ በርች
@seblecookingshow6813
@seblecookingshow6813 3 жыл бұрын
እሱ ትንሽ ስትቆዬ ይነቃል ማድረግ ያለብሽ ቶሎ ቶሎ ነው በዛ ላይ ስልኩን ገብተሽ ኖትፊኬሽን በተኑን ኦፍ እድርጊው ግን ይሄንን እንዳያነበው
@QueenLiya
@QueenLiya 3 жыл бұрын
You are right next time endeza adergalew 💖💖💖💖
@eleniabrham7081
@eleniabrham7081 3 жыл бұрын
ክክክክክክክል
@seblecookingshow6813
@seblecookingshow6813 3 жыл бұрын
@@QueenLiya እኔ ባልኩሽ ከሰራ ምን እንዳረግሽ እንዳትነግሪው ሁሌም እንዳይነቃብሽ በተረፈ ምክሩን የሰጠሁበትን የኔን ዬቲዬብ ታስተዋውቂልኛለሽ ሼር በማድረግ ሳልነግርሽ እማላልፈው ግን ከኔም የባሰ እብድ እንዳለ ማወቄንነው
@ገኒኢትዬጲያዊ
@ገኒኢትዬጲያዊ 3 жыл бұрын
😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄 ፕራንክ ይደገምምምምምምምምምምምምም
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 63 МЛН
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 37 МЛН
ዝነኛው ሚስቱን አሜሪካ ሄዶ ሰርፕራይዝ አደረጋት
14:00
Ethiopa ለልጄ ክርስትና ቅደማ ዝግጂት
11:14
ሀረግ አይንዬ
Рет қаралды 16 М.
#አባት🔴እናቴ አስደሰትኳቸው ስራ ክቡር ነው
9:15
YetenbiTube የተንቢ⚛
Рет қаралды 84 М.
ፈስ በፈስ የባሌን ትእግስት ታዘቡ #Ethiopian #Prank!!!🤣
28:42
Queen Liya ክዊን ሊያ
Рет қаралды 64 М.
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 63 МЛН