🔴ፈቃድ የተሰጠው አባቶችን ተሳዳቢ❗ የጳጳሳት አካውንት ይፈተሽልን " ወርቁ ሞላ" ይነሳ ቅዱሱ ከጠርሙሱ

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 9,232

Tsegaye kiflu

Tsegaye kiflu

Күн бұрын

Пікірлер: 135
@DagneAkalu
@DagneAkalu Ай бұрын
አባቶችን እንድትፈርድ ማን ነው ፍቃድ የሰጠህ። ፍርድ የአንድ የእግዚአብሔር ስራ ብቻ ነው። አምላክ አስተዋይ ልቦና ይስጥህ ለሁላችንም ንፁህ ልቦና ይስጠን
@ayinalemtekileyohanis1766
@ayinalemtekileyohanis1766 Ай бұрын
እግዚአብሔር ማሰተዋል ያድለንን
@Mr.LoL36
@Mr.LoL36 Ай бұрын
ተረጋጉ ብዙ መናወጥ ይመጣል። በእምነታችን እንፅና
@abebagebreselasie4675
@abebagebreselasie4675 Ай бұрын
እግዚአ የድፍረት ሀጢያት አይግዛን አቤት ድፍረት
@enatteshale
@enatteshale Ай бұрын
የኛ ድምጽ አይደለም ይሄን የሚደግፍ የታመመ ብቻ ነዉ
@serawitgetachew1191
@serawitgetachew1191 Ай бұрын
እግዚአብሄር ይፈውስህ ፊቱንም ያብራልህ ወንድም ወርቁ ሞላ
@Fidel_fikir
@Fidel_fikir Ай бұрын
ሀሳቡ ትክክል ቢሆንም አባቶችን ሳይሳደብ ሀሳቡን መግለፅ ይችል ነበር እኛ አባቶችን የመፈረጅ አቅም የለንም እግዚአብሔር ይቅር ይበለን በእውነት 😢
@solking9797
@solking9797 Ай бұрын
የሰው ልጅ ሲዘቀዘቅ ግድም የሌላቸው በግሬደር ሲቀበሩ ግድ የማይላቸው እረኞች ለማን ነው አቤት የሚባለው አለቃ አያሌው ታምሩ ተናገረው ነበር የሚሰማ ጠፍቶ ነው እንጂ ገንዘብ መስጠት አቁሙ ብለውን ነበር እነሱ ምን ያርጉ የሙዳይ ምጽዋት ገንዘብ እስካልቆመ ድረስ በሚልዮን የሚቆጠር የሚያወጣ ቪየት የሚነዱበት ምስኪን ህዝብ አምላክ ይፍረድ አንተም ዝም ብለክ አትቃወም ሲጀመር አባት አለ,?
@فاطمهسالم-ش3ك
@فاطمهسالم-ش3ك Ай бұрын
ትክክል ነዉ ተቀሳቃሽ አስከሬን የሚለዉ ቃል አይገልፃቸዉም በደን ናቸዉ ብር ብቻ ለኔ አነሰኝ የእትና ብዙነዉ እዴ ያአባ እከሌ ደመወዝ እያሉ ቤተክርስቲያናችን ከዷት ይሁን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Esubalew-et9me
@Esubalew-et9me Ай бұрын
@@فاطمهسالم-ش3ك የመሐመድ መንፈስ😏
@Ayn-r3j
@Ayn-r3j Ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንደዚህ አይነት ዘመን የፈለፈላቸው የውስጥ አላዋቂ አዋቂ ነን ባይ ሰዎችን አትስሙ ዝም ብላችሁ እግዚአብሔርን ተመስገን ስትሉ ጠላት ይተናል እኛ እኮ የአባቶቻችን ልጆች መሆን ነው የሚያዋጣን እንጅ ጠላት አንድነታችን ስላስፈራው ነው ከውስጥም ከውጭም ጦር የሚያስነሳው ትጉና ጸልዩ ብቻ ከፈተና በኋላ በረከቱን ታዩታላችሁ እርሱ ቢያውቅ በመለያየት የሚጸና ተመሳሳይነት የለም አባቶች መሰደባቸው መልካም ይሆንላቸዋል ልብ ይስጠው አሜን
@xohszgd
@xohszgd Ай бұрын
እውነት ነው ትክክል ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SarahTigist
@SarahTigist Ай бұрын
እህቴ ማርያምም እንደዚህ እያለች ነው ዛሬ ሌላ ቦታ ያልችው ይህ ስው እንደ አርጌአለው ማለቱ አይቀርም አባቶችን የመናግር ሞራን የለውም
@ጉማራ
@ጉማራ Ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ህፃናትን ከእሳቱ ለማዳን ሲባርከው ስዕሉ ላይ ተዘቅዝቋል እባካችሁ በመጀመርያ የሚያስተላልፈውን መንፈስ መርምሩ እርኩሰትን ለማስተላለፍና ለማቃለል ሆን ተብሎ መሆኑ ሲርጋገጥ ለማውገዝ እንናገራለን ነገር ግን አባቶችን ማራከስና መሳደብ እርባካችሁ እናስተውል ስለምንናገርው ከአንደበታችን ለሚወጣው ቃላት በመጀመርያ መንፈሳዊ የሆነ ያስተውላል ያስባል ይፀልያል ነገር ግን ሳይመረምሩ ማናቸውንም አጃቢ አስከትሎ መንፈስን ሳይመረምሩ ደግሜ እላለሁ መዝለፍ ለውርደት ይዳርጋል ።
@EmebetAbebe-w3g
@EmebetAbebe-w3g Ай бұрын
እውነት ነው ተቀሳቃሺ እሬሳ ትክክል ብለሃል
@BereketChane
@BereketChane Ай бұрын
ጀግና ነው ወርቁ መስቀሉ ለምን ይዘቀዘቃል
@AdebabayShibeshi-pf4vy
@AdebabayShibeshi-pf4vy Ай бұрын
ቀላል ነገር እኮነው አለመጠጣት አከተመ
@merawijaleta8608
@merawijaleta8608 Ай бұрын
ትህትና እና ትእግስት ከጌታ መሆኑ አልገባውም መሠለኝ
@Ayn-r3j
@Ayn-r3j Ай бұрын
የዚህ ሰው ስራ የእነ በጋሻውን ጊዜ መደገም አስታወሰኝ እናም የተዋህዶ ልጆች ይህም ያልፋል በአንድነት ቁሙ አልፎ ስላየን አጀንዳውን አዳፍኑት እንጅ ቦታ አትስጡት ለመሆኑ ስለ ቢራው ስለ አባቶች አካውንት ምን አገባው የእምነቱ አስተምሮ ከገባው የሌላውን ከመመኘት ሰርቶ ማግኘት ነው ። ደግሞስ ዘማሪ መሆንና መመኘት ይለያያሉ ጸልዩለት የበቃ ስለመሰለው ሳይሆን አይቀርም
@BerhanuLulseged
@BerhanuLulseged Ай бұрын
ግለሰቦች የሚያደርጉትን ብልሹ ተግባር መቃወም ካለብን ሀይማኖቴ ተደፈረ የሚል ምእመን ሁሉ ግዴታ ነው:: አባቶች ላይ ብቻ አትንጠልጠል:: ሌላ አላማ ከሌለህ በቀር አትዘላብድ 😮
@DanelAmare-w4p
@DanelAmare-w4p Ай бұрын
በትክክል
@geturadiator1685
@geturadiator1685 Ай бұрын
እናመሰናለን መምህር ጥፋትን በጥፋት ማረም ዋጋ ያስከፍላል አባቶችን መስድብ ኢ ኦርቶዶክሳውነት ነው ልንጠነቀቅ ይ ገባል
@MrSura25
@MrSura25 Ай бұрын
ቢራው ላይ symmetry የሚሰራ ነገር አለ ማለት መስቀል አለ ማለት አይደለም
@lomilomi1457
@lomilomi1457 Ай бұрын
እውነትነዉ ተንቀሰቀሽ ሬሳናችዉ ያልተፀፈ ተረተረት ከማስተመር ወንጌል አየስተሚሩም ይቅር ይበለቸዉ
@lealemsisay3071
@lealemsisay3071 Ай бұрын
they do have different building and rental dollars
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya Ай бұрын
አባቶች መስደብ ጥሩ ባይሆን ስለ ህዝብ ስለ ቤተክርስትያን ስለ ሚደፈሩት ህጻናት ማይናገሩ ከሆኑ እውነቱ ነው ።
@Zelealem.N24
@Zelealem.N24 Ай бұрын
"ጸበል | ገዳም ደርሶ የመጣ" ያልከው ልክ ነው ... እንደ "___" ማን ነበረች? ... ያልከውም እንደዛው ጎበዝ "ውሀ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው" እንደተባለው እንደ ክርስቲያን ይህንን ሁላ ጆሯችን መስማት የጀመረበት ወቅት ላይ ተንደርድረን ገብተናልና አሁንም አልረፈደም 'መንፈሳዊውን ጦር ዕቃችንን ከፍ አድርገን እናንሳ' ዐይንና ጆሮን የሰራልን እርሱ ያያል ይሰማልም
@mekonnen74
@mekonnen74 Ай бұрын
ይህንን አጋንንት ደም ማን ፈቶ ላከብን? አባቶቻችንን ምንም ያርጉ ምንም ምን አፉን ይከፍታል!!! ድብቅ አጀንዳ ስላለው መጠንቀቅ ነው !!
@SimegnAlem
@SimegnAlem Ай бұрын
ማን የሚባለዉ አለቃ ነዉ ????? አባቶችን አይደለም ሌላስ ቢሆን ምነዉ እንዲህ ያለ ድፍረት
@WegayehuAlemuTola
@WegayehuAlemuTola Ай бұрын
ሢጀመር በህግ መጠየቅ አለበት ማንም ሆነ ማንም አያገባንም እኛን ኦርቶዶክስን አየይወክልም
@YitayewAlemnew
@YitayewAlemnew Ай бұрын
Mizanawi ayidelehem
@EmebetAbebe-w3g
@EmebetAbebe-w3g Ай бұрын
ትክክል ተናግረሃል ተቀሳቃሺ አስክሬን የተነገርው ትቢቲ ሊፍጸም ነው
@AlelignYalew
@AlelignYalew Ай бұрын
አለመከበሩ ቢያሳዝንም መስቀሉ የሚረክስ አይደለም እራሳቸው ይረክሳሉ እንጅ እና እባክህ በሉት
@antenehtemesgen1819
@antenehtemesgen1819 Ай бұрын
እግዚአብሄር እንዴት ይቅር ይበለን፡- ዉድ አባቶቼ ስለድፍረቴ ይቅርታ፡፡ ቄስ፣ ዲያቆን የቤ/ክርስትያን ሃላፊ ለመቀጠር ጉቦ ስንት መነዉ የሚጠየቀዉ? ከእናንተ ጥሩ ነገር ካልተማርን ከማን እንማራለን፡፡ ሌላዉ ባለስልጣን ጉቦ ቢቀበል፣ ቢዘርፍ፣ ቢገድል፣ ቢሰርቅ ይፈረድበታል፡፡ አባቶቼ ድፍረት አይሁንብኝ እና መጥፎ ነገሮችን መከላከል እንዲሁም ለጥሩ ነገሮች አርአያ መሆን ከእናንተ ቢጀመር ለሌላዉ መርህ ይሆናል ካልሆ ግን አንልፋ ገና ብዙ ቅጣት ይጠብቀናል፡፡
@EmebetAbebe-w3g
@EmebetAbebe-w3g Ай бұрын
ከአባቶችመካክል ክብርሶዶም አለ
@AlemDegu-q6s
@AlemDegu-q6s Ай бұрын
ካለ ካወቃችሁ እዛው ሔዳችሁ ተጋፈጡ
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m Ай бұрын
አስራት በኩራት አታዉጡ ማለት ነዉር ነው ንሰሃ ይግብ
@HalimNashashibi
@HalimNashashibi Ай бұрын
አተ ማነክ ክርስቶስ ያከበራቸውን የምትዘልፍ 😂😅😢
@kidusabirham5570
@kidusabirham5570 Ай бұрын
ተልኮ;አለው;ባለስጣን:ዘመድአለው
@ዲንአፈወርቅወርቁ
@ዲንአፈወርቅወርቁ Ай бұрын
እውነት ነው ቅዱስ ሲኖዶሱ ጠቅላይ ቤተክህነት ሀገርስብከት ወርዳ ቤተክህነት ፖርሰንት ብቻ ነው ሙስና ብቻ ነው የሚሰሩት
@mokonnondamtew2478
@mokonnondamtew2478 Ай бұрын
YE ALEM BIRHANE EMINET TEKETAY NEW ENDE.
@AdanechiiWmaryam
@AdanechiiWmaryam Ай бұрын
መንግስት እያስፈራራቸው ይሆናል አይታወቆም
@brhanZegeye
@brhanZegeye Ай бұрын
ምን አጠፋ እውነትም አስከሬኖች ስለክርስቶስ የቆሙ መስለው አሻንጉሊት የመሰሉ ሰለበሉበት ሰለከበሩበት መስቀል ዝም ያሉ አሁን አንተ አበው የምትላቸው አበውሁነው ተገኙን ነገረቅዱሳን ነገረሰማእታት ለምን ታመሳስል አለህ ከመዘቅዘቅ አየተቀጠለ እያየን ብፁንአባቶች አወገዙን አትዋሽ በረሲአን መንገድ ያልሄዴ ብፁእነው እያለ ከረሲአንጋር እየተቀመጡ ለረሲአን ወንጌል እየሸለሙ ሕፃናትሲታረድ ዝምያሉ አስከሬኖች ቢባሉ ጥሩነው አስራት ቀዳሚው እናተየመትቀድሷት መቅደስ ሳትሆን ለደሀ ይስጥ ትልቁ የክርስቶስመቅደስ ሰውነው ይህ ገሳጼ አባቶች ከነቁ ጥሩነው ካልነቁ ትውልዱ ሲነቃ ይታያን እውነቱ
@Ayn-r3j
@Ayn-r3j Ай бұрын
እግዚአብሔር ልብ ይስጠው ለራሱ ያልቅስ ከበስተጀርባው ያለውን አጀንዳ እኛ የተዋህዶ ልጆች ፍርዱን ለጊዜ ባለቤት ለእግዚአብሔር እንተወው እኛ ብቻ እንጽና አትረበሹ አምላካች አይተወንም ይህን ክፋ መንፈስ ያደረበት ሰው አጀንዳ የምንሰማበት ልቡና ጊዜ የለንም ንቁም በበዕላዊነ
@yemaryam-b5p
@yemaryam-b5p Ай бұрын
እውነት ነው ምራችን ሞላት
@Phi595
@Phi595 Ай бұрын
ተው እንጂ ፀጋዬ ክርስትና በእውቀት አትለካ ። ደሞሳ ሬሳ ቢላቸው እንዲያውም አከበራቸው ሬሳ አይበድል አይሸነግል እያሳረዱን እያሳደዱን እያስለቀሱን ያሉ እነዚህ አባት ተብየዎች አይደሉም እንዴ እኛ በተሰደብንበት ልክ ሌላው ቢሰደብ ዝም የሚሉ ይመስልሃል ተውእንጅ አባት ማለት አንተም አልገባህም በአማኝ ደም ኪሳቸው የሚያዳብሩ ወንበዴ ጳጳሳት አደለም ስድብ እየገርፍን ገዳም መግባት አለባቸው ምነው ተነኩብኝ አልክ ተከፋይ ነህ እንዴ የዘንድሮ ክርስቲያን ቤተክርስቲያን ስትሰደብ ታቦታቱ ሲቃጠሉ ካህናት ሲታረዱ ሊቃውንት ሲሳደዱ ዝም ብሎ ወንበዴው አሳዳዡ ጳጳስ ተነካ ብሎ ይጮሃል ተው ፀጋዬ ወርቁን ተወዉና ከተናገራቸው ስህተቱ የቱ ነው ሰው በግል ሐጢአት አትውቀስ ክርስትና እንዲህ አይደለም እንደዛ ከሆነማ የወለዱ ጳጳሳት እንዳሉኮ የሚታወቅ ነው ለመንጋ የማይራራ እረኛ አባት ሳይሆን አራጅ ነው ።
@DanielNegusse-f2k
@DanielNegusse-f2k Ай бұрын
ሴይፉ ራሱ የቤተክርስቲያን ፀር ነው
@Belaynesh-x5e
@Belaynesh-x5e Ай бұрын
Ke alemeweke yetenesa li honi yichilali
@aychewtemesgen3462
@aychewtemesgen3462 Ай бұрын
By the way he is right.
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
By the way he is not
@gatentsalih6117
@gatentsalih6117 Ай бұрын
ሳያዉቅ የታወቀ
@yemaryam-b5p
@yemaryam-b5p Ай бұрын
Min agebah eyesus krstos enkuan getsetsachew enji alatefachewum ante man new and tera sew abatochin mitnager man siltan seteh mejemeria kekrstos titnan temar mejemeria
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 Ай бұрын
የሴረኛዋየስንዱግሩፕሊሆንስለሚችልይህለክርስቶስልጆችአድምአያደናግርምኦርቶዶክስአንድምፊደልከተጨመረየክህደትመገድብላአራትነጥብኦርቶዶክሳውያንአይሸወዱምእራሱጮሆእራሱያለቅሳልእንደስንዱታግሳችሁእዩት
@BestEthiopia-v3b
@BestEthiopia-v3b Ай бұрын
እዉነቱን ነው ስለጠርሙሱ ሳይሆን ሰማአቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ነው ስለዚህ ማንም የራሱን መኖር ይችላል ግን እምነታችን ይከበር በኦርቶዶክ መነገድ ይብቃ አረፈደም ይፈርዳል
@MinaloHielu
@MinaloHielu Ай бұрын
Ewnatem yaehta mareyam wayem sendu yalkihew yemselal
@AlemDegu-q6s
@AlemDegu-q6s Ай бұрын
ሳስበው ሳስበው እንደውም ሌላ አጀንዳ አለው ለምን መሰላችሁ ገዳም የገባው ለሌላ አጀንዳ ነው አንገት ደፍቶ ሌላ ስራ ነው ሲሰራ የነበረው ከዚህ በኋላ ማን እንደሆነ አውቀናል
@hayiiletube3386
@hayiiletube3386 Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍💔💔💔💔💔
@aragawmoges4034
@aragawmoges4034 Ай бұрын
ባሥቸኳይ እውቅናውን መንጠቅ ካልነጠቁት እውነትም እርሱ እንደሚለው ናቸው
@S-G.19
@S-G.19 Ай бұрын
Yechekolech afsa lekemech alu! Gena tilant zefen akomku belo kemin gize Le mesadebe ena lemetechet beka? Yihema sijemerer yeteleye telko yizo new yegebaw. Like lemagegnet new weys? Awekush nakush newa!
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq Ай бұрын
የሞተዉ ሁሉ ተነሳብን እግዛብር ልብ ይስጣቸዉ
@brhanZegeye
@brhanZegeye Ай бұрын
ፍካሬኢየሱስን አንብ አባቶች አይላቸውም ወንድሜ የዘመኑ የክፋትድርጊት አስፈጻሜወች ናቸው ደሞ መነፈስየሚመሩ አትበል የተከ ፋፈለ መንፈስቅዱስ አለንን
@Homam-v3g
@Homam-v3g Ай бұрын
ልጁ አብዶ መጣዴ የዘፋኝ መጨረሻዉ ይህነዉ
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc Ай бұрын
በድሮ የአማራ ህዝብ እየተጭፈጨፍ በኦሮሞ ክልል አማራ እየተረደ አንድ ጳጵስ አለወገዙም😢😢😢😢😢😢😢
@ayelebeyene7856
@ayelebeyene7856 Ай бұрын
በአማራ ክልልም ኦሮሞ እየተገደለ ነው። ክርስቲያን ከሆንሽ ለሁሉም ለሰው ልጅ መብት ተከራከሪ እንጂ።
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc Ай бұрын
@@ayelebeyene7856 እግዚኦ ደግሞ በአማራ ክልል የኦሮሞ ልጅ ሞተ እግዚኦ ፈጣሪ እዳይፈርድባቹህ ወሽትን ፈሩ
@ayelebeyene7856
@ayelebeyene7856 Ай бұрын
@@Mekdes-jf4kc እስክ ባለፈው ሳምንት የተገደሉት የኦሮሞ ተወላጅ ሹፌሮችን ጉዳይ አልሰማሽም? ከዚህም ከዛም ሰው ባይገደል መልካም ነበረ። ኦሮሞነታችን ወይ ደግሞ አማራነታችንን ይዘን በመጨረሻ ቀን እግዝአብሔር ፍት አንሄድም።
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc Ай бұрын
@@ayelebeyene7856 አማራ ክልል ወሮት ያለው የብልፅግና አራዊት ነው ሽፊሮዎችን የገዱሉ አራዊት መከላከያ ነው የሞቱትም 4 ወይም 5 ቢሆኑ ነው አለ አይደል በሚሊዮን ሚቆጠሩ በጊንደር ታፍሰው እየተቀበሩ ያሉት ምስኪኑየዋህ አማራ
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 Ай бұрын
አይባልም አባቶችን መናገር አይቻልም ተው
@hayiiletube3386
@hayiiletube3386 Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤
@flovebus
@flovebus Ай бұрын
እሱም ብቻ አይደለም እራሱ ምስሉ ሰእል አድኖ ነዉ ምማልድበት ነዉ በየሆቴል ሸንት ቤት እየጠጣለ ወረቀቱ መንገድ ላይ ወድቆ አየተረገጠ እኔና ጎደኛዬ ጎርጊሰ መጠጣት አቁመናል ሰለዚ ሁላችን ተገናተን ይህን ለማሰቀረት ቤተክነትም አያሰፈልግም
@AlelignYalew
@AlelignYalew Ай бұрын
ሰለስቱ ደቂቅን ገብርኤል እንዴት ነው ህየው በሉት
@DawitGebermariam
@DawitGebermariam Ай бұрын
አንተ እርጉም አግዚአብሔር ይፋረድብህ ያንተን ቃል ማንም አይሰማህም አንተ ብሉ የቤተክርስቲያን ተቆርቋሪ ተልዕኮህ ቤተክርስቲያን መበጥበጥ እንደሆነ ተረድተናል ተአማኒነት ለማግኘት እና ተከታይ ለማፋራት ነው በደካማ ጉን የገባኸው አንተ ያነሳኸውን ችግር ለመፋታት የአባቶቻችን ብቻ ያደረገው ማን ነው ጉበዝ ከሆንክ በግልህ ችግሩን አትፈታም ከምትሳደብ
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya Ай бұрын
አሁን አንተ ኣባቶች ስለተሰደቡ ብቻ ነው ያስቆጣህ ጳጳስ የቤተክርስትያን መሪ ሚባል እኮ ስለሚደፈሩት ህጻናት በጦርነት ስለሚያልቅ ህዝብ ማይናገሩት አንድ ብሄር ለመጥፋት ሚመርቑት ስለተሰደቡት ተቆጣክ ዝም በል ባክህ መሰደብ ጥሩ ባይሆን ስለ ዝምታቸው ደግሞ ተናገር
@BerhanuLulseged
@BerhanuLulseged Ай бұрын
የጊዮርጊስ ቢራ የቤተ ክርስቲያን አጀንዳ ሊሆን አይችልም ካልፈለክ አትጠጣ::
@kasaneshzegeye2051
@kasaneshzegeye2051 Ай бұрын
Wentuneee nawe warku
@MemhirNekatibebDagne
@MemhirNekatibebDagne Ай бұрын
Messed biygebam wineta alew meto she bir eyeballs hzb stared betekstiyan sikatel Zim Kalu min musna sisfafa Zim Kalu etada yemayneger astern new
@gabogalabo6902
@gabogalabo6902 Ай бұрын
Ante jib ye jib lij 😱
@sabawelday2213
@sabawelday2213 Ай бұрын
እኔ ይቅርታ አድርጉልኝና ከእህተ ማርያም ጋር ነው አንድ አመት የተቀመጠው እንጂ ገዳም አልነበረም ምክንያቱም ልቡ የተሰበረ ንስሃ የገባ ሰው አይደለም አንድ ተራ ዱርዬ ይህን አይነት ድፍረት ኣይዳፈርም ስለዚህ" ኣወቅሽ አወቅሽ ሲሏት........." ሆነብኝ እኔ አንድ ተራ ምዕመን ነህ እኮ እንዴት ነውይህን ያህል ድፍረት ነው የተዳፈርከው ኣንተ ነህ የኢሉሚናቲ አባል ነህ ይቅርታ የትኛው ገዳም ነው የተቀመጥከው?
@enatteshale
@enatteshale Ай бұрын
ጀርባዉ መንግስት ነዉ
@MinaloHielu
@MinaloHielu Ай бұрын
Taxnekaki kabtohe laye werade
@Sabakebed
@Sabakebed Ай бұрын
በጣም ትክክል ነው ተንቀሳቃሽ አስከሬኖች
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 Ай бұрын
የተሰደቡት አባቶች ልክ አደለም ካሉ ከሱጋ ይሟገቱ እኛ ምናገባን 🙄
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
እናንተ እነማን ናችሁ?
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 Ай бұрын
@@Tsegayekiflu እኛማ ምእመናን ነን ! 🤗ወንድሜ ይቅርታ እና ዳቆን ዮርዳኖስም ስለ አባቶች ተናግሯል የተናገሩበት መንገድ ይለያያል እንጂ ቢሆንም ወቀሳ ያው ወቀሳ ነው!እኔም ብሆን በ እግዚአብሔር ስም እያስመሰለ የመሰለኝን አንድ የሃይማኖት አባት ከ ሰይጣን እኩል ነው የማየው ::ይህ ሰው የመጀመሪያ አደለም!ደሞ ስለ ጌታ ብዙ ሲባል የሞተ ምሰይ ብለን ስጋ ለባሽ ለሆኑ ለዛውም በደሞዝ በማዳላት ለሚሰሩ ሺማግሌዎች እንጋደል?????? 🙄
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
@@belayneshiseifu9265 የሐዋ 20፥28 አንብበው
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 Ай бұрын
@@Tsegayekiflu መለኩሴ ደፈሩ የተባሉትን አባት በሜዲካል እውነቱን እስከማወቅ መሄድ ሲኖርባቸው ታቅፈው የያዙ ልክ ናቸዉ????? መጀመሪያ እግዚአብሔር ሞገሱን አንስቶባቸው ነው እንዲህ ትንሽ ትልቁ የሚሰድባቸው እንደኔ ሃሳብ 🤔
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
መነኩሴው ከደፈረ ለምን ህግ አልያዘውም?
@staronsatellitemedia
@staronsatellitemedia Ай бұрын
አለመዘጋጀትህ ታስታውቃለህ ሚዛናዊ አይደለህም
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
ለምኑ?
@SamKun-f6m
@SamKun-f6m Ай бұрын
ዳይፐርህን ቀይረው አትግማማ ተናጋሪውም አቅራቢውም መሪዎቹም ተግማምታችኃል
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
መናፍቃንን አይመለከትም
@DanelAmare-w4p
@DanelAmare-w4p Ай бұрын
አተ እሸፋፈክ ነው ልጁ ትክክል ነው
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 Ай бұрын
ስሜታዊ ሆኖ ነው!!! ለአምላኩ ቀናተኛ ለመሆን ደሞ በሥጋ መማር ሳይሆን በመንፈስ መጠራት ነው የሚያስፈልገው ብዬ አስባለሁ!
@alemsegedgebreselassie7407
@alemsegedgebreselassie7407 Ай бұрын
ግን ይህ ሰው ማነው የኦርቶድክስ እምነት ተከታይ ነው ? ከበተጀርባው ምን ዓላማ አለው ?
@LovelyBanyanTree-tb9qo
@LovelyBanyanTree-tb9qo Ай бұрын
እውነቱን. ነው. አፍ. የከፍቲቹ. እቲ. አስራቲ. አቲስጡ. ስሊለ. ነው. ወራዶቺ. ዱራይ. ተሰግስጎ. በእየቤተክራስቲን. ገንዘብ. የሚጨፍሩ. ሰው. መጥፎ. ስራ. ሲኒገራ. ዱራይ. የሚሊስሚ. አቲስጡ. እረፉ. ሊክነው. እናት. ፀጥ. ኪሊቹ. እንጥፍ. አገራቱ. በመንፍቂ. ተጥለቂሊቂ. የአባቶች. መኖራ. አገመኝሚ. ውስጡ. ይስፈራሊ
@S-G.19
@S-G.19 Ай бұрын
Yanen zefen akumo yihegnawun zefen jemere? Gud saysema Meskerem aytebam alu? Ere gud gud gud. Min gud new? Zim kalut gud new? Wendemi lehulum aderesachew ebakeh. Layayut yichelalu. Fered bet megeter new. Jegna tebekawoch alwat Tewahdo. Yeteleye telko new yalew.
@TayechZeynu
@TayechZeynu Ай бұрын
ማን ነው ይሄ ን ስ ውዬ ፈቶ የለቀቀ ብን ይሄ ከጀርባው ሌላ ተል ኮ አለ ው ምን አይነት ድፍረት ነው አባቶች ን በ ዚ ልክ መሳደብ
@SamrawitGizaw-t4r
@SamrawitGizaw-t4r Ай бұрын
ወሬ ሰልችቶናል ግልፅ የሚናገር አይወደድም ሰዉ ሲገደል ሰው ሲፈናቀል ዝም ያሉ በጣም ታሳፍራለህ
@فاطمهسالم-ش3ك
@فاطمهسالم-ش3ك Ай бұрын
እባክህ አቶ ወርቁ ሳያዉቁ ሳያዪ እስካሁን አልኖረም እዳይገሎህ ባለፋፍሪካዉ ሳይሆን የሚገልህ ጳጳሳቱ ናቸዉ የሚገሉህ ተጠቀቅ ወንድሜ ወይደሞ ለቤተክርስቲያን ከቆሙ ወጣቶች ጋር ተደራጅ
@AstedeMichael
@AstedeMichael Ай бұрын
ለመሆኑ አንተ ስማዕቱን ነው እኮ እይስደብከው የልኸው ድራጉኑን ሲወጋው ምስቀሉ ላይዘቀቅ ነው። ከጅርባህ የሆነ ተልዕኮ ሰለአለህ የሚስማህ የለም ።
@ericasimms
@ericasimms Ай бұрын
ወርቁ የተባለ ቆሻሻ እሱም ሰው ሆኖ አጀንዳ ሰጭ ህነ ?? ገርሞኛል እሂ ቆሻሻ ዋጋውን ያገኛል
@belaybirhan4751
@belaybirhan4751 Ай бұрын
እረ አንተ እረፍ ማፈሪያ ልጁ ምንም አይነት ችግር የለበትም አንተ ማነህ ሠው ገና ዘፋኝ ነው እና ክርስቲያን አይደለም ብለህ ልትፈርጀው ነው እውነት ነው የተናገረው አንተ ግን ማፈሪያ ነህ
@tariku8486
@tariku8486 Ай бұрын
ምን አጠፋ ልጆች እየተደፈሩ ሰው በእመነቱ እየሞተ ሰው ብሄሩ እየተገደለ እና የ እመነት አባት ስራው ምንድን ነው ይሄን ካላወገዙ ያው ወርቁም ቢሆን በተረጋጋ መልኩ ቢሆን ጥሩ ነው የረጋ ወተት ቆቤ ይወጣል
@ericasimms
@ericasimms Ай бұрын
ወይ ኦርቶዶክስ የማንም መጫወቻ ትሁን ? ወርቁ ወደሀሀገርህ ግባና እርሻህን እረስ እሄልጂ ጭንቅላቱ ተበጥብጧል ጤነኛ አይደለም በበስተጀርባው አንግቶ የመጣውነገር እንዳለ ያስታዉቃል እሂ ማፈሪያ እሱም ባቅሞ ፍንጥር ፍንጥር እያለእኮነው
@yhguyt
@yhguyt Ай бұрын
አረ፡ይህ፡የተዋህዶ፡ልጆች፡ድምፅ፡አይደለም፡ያንተ፡የአንድ፡ግለሰብ፡ሀሳብ፡ነው፡አስራት፡በኩራት፡የእግዚአብሔር፡ነው፡ሌብነትን፡ተዋህዶ፡አላስተማረችንም፡፡ልክ፡ዘፈንህ፡ላይ፡እንደምታቅራራው፡አባቶች፡ላይ፡ማቅራራት፡ነውር፡ነው፡ካህናት፡አባቶችን፡ማቃለልህ፡የጭንቅላትህን፡ልክ፡ነው፡ያየንበት፡ስለዚህ፡ስነ፡ስርአት፡ህግ፡ማስከበር፡በስነስርአት፡ነውእንጂ፡አባቶችን፡በመሳደብ፡አይደለም፡፡ስሜታዊነት፡ተዋህዶን፡አይወክልም፡መስመር፡አትለፍ
@bereketgebregzabiher3082
@bereketgebregzabiher3082 Ай бұрын
ገልብጣችሁ ቀጥቅጡት። ይሄ ሰይጣነው። trust me he will be ok after he got beat up. ቆሻሻ ሌባ ተልእኮ አለው።። it’s like crystal clean.
@ዲንአፈወርቅወርቁ
@ዲንአፈወርቅወርቁ Ай бұрын
ልጁ እውነት ነው በትክክል ነው ትክክል ነው
@WegayehuAlemuTola
@WegayehuAlemuTola Ай бұрын
ትክክል ወንድሜ አላማው ሌላ ነው አባቶችን በዚ ልክ ማዋረድ አግባብ አይደለም
@NehadAnba
@NehadAnba Ай бұрын
ምንም ስህተት የበትም ስደሞዛቸውና ሰለ ሚነዱት መኪና እንጅ ሰለ ቤተ ክርስትያን ግድ የማይላቸው የሆዳም ጥርቅም ነው ያለው እናም ትክክል ነው አንተ ደግሞ አታሽቃብጥ
@SelamSeli-y3k
@SelamSeli-y3k Ай бұрын
Leke endanta tasadabe nawo
@lealemsisay3071
@lealemsisay3071 Ай бұрын
no need of church knowledge to defence church property and freedom...... anyways he is better than u
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
መናፍቃንን አይመለከትም
@GizawAbera-t8w
@GizawAbera-t8w Ай бұрын
ስለዚህ ኣንተ እያልክ የለለሀው የጊዮርጊስ ቢራ ጠርሙስ ላይ ያለው የሰማእቱ መሰል ትክክል ነው ትላለሕ እንዴ እባክህን አትሳሳት
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
አልኩኝ? ሰምተኻል?
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 Ай бұрын
ይቅርታ ወንድሜ የአስራቱን ጉዳይ እንኳን እኔም እስማማለሁ ባሁኑ ሰዓት ለኔብጤ መስጠት ሳይሻል አይቀርም 🤔
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
አስራት ለእግዚአብሔር የሚሰጥ መሆኑን አልተማርሽም ማለት ነው
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 Ай бұрын
@@Tsegayekiflu አስራት ገብቶም ከወንጌል ትምህርት ይልቅ በ አውደ ምህረት ላይ የልመናው ሰዓት ነው የሚበዛው የውነት እግዚአብሔር በነሱ የሚደሰት ይመስልሃል ከነሱ ይልቅ ለደሃ በመስጠታቺን ይመስለኛል!
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 Ай бұрын
እግዚአብሔር መርምሮ አጥርቶ ሐዋርያት መስለው የተሰገሰጉትን ፈሪሳውያን ወንጌልን ሳይሆን ኪሳቸውን የሚሞሉትን ከቤቱ ጠርጎ እንዲያወጣ እፀልያለሁ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼ያኔ ነው ትክክለኛ እምነት የሚኖረን!!!!
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
ምናልባት አስራታቸውን የሚያወጡ ምዕመናን ማነሳቸው የሚያሳይ ይሆናል መለመኑ(ልመናን ባልደግፍም)
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 Ай бұрын
@@Tsegayekiflu ሊሆን ይቺላል እሱስ አይታወቅም 🤔
@lekidusyared6072
@lekidusyared6072 Ай бұрын
አንተም KZbinr እሱም KZbinr😥
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
KZbinr መሆን ጥፋት ነው? ነው ወይስ ኃጢአት?
@chritingeorge2072
@chritingeorge2072 Ай бұрын
የህ ሸለፈታም የሚያወራዉን አፉን መዝጋት ደሞ መስቀል በአል አትዉጡ እረ ደሞ መግለጫ ሲያወጣ አላፈረም አስመሳይ ዉሸታም ከሀዲ አባቶችን ባንተ ቤት አዋርደሀል ቁጣዉ አንተ ላይ ነዉ የትኛዉ የተዋህዶ ህዝብ ነዉ ካንተ ጋር የቆመዉ ነገ ትጋለጣለህ አንተ ነህ ያንን አዉሬ የምትከተለዉ እግዚአብሔር ይገስፃህ
@DanelAmare-w4p
@DanelAmare-w4p Ай бұрын
ቀተህ ነው
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 91 МЛН
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 39 МЛН
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 7 МЛН
🔴 አባታችን በመጨረሻም እዉነቱን ተናገሩ
37:17
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 28 М.
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 91 МЛН