KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Worku molla ይነሳል ቅዱሱ Ynesal kdusu New Revolution mezmur በቃ #Stop st george beer ቅ/ጊዮርጊስ ቢራ
6:40
♦️ከእንጃልኝ ወደ ማረኝ🎈የቀድሞው ታዋቂው የባህል ተጨዋች ወርቁ ሞላ🎈
1:06:18
Family Love #funny #sigma
00:16
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
娃太多了!爸爸一碗水端的平吗? #四小只吖 #日常 #搞笑 #搞笑家庭 #姐弟 #家庭生活
00:22
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
እምባየን አብሱልኝ ወርቁ ሞላ ስለ ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ መዝሙር እና ዶክመንተሪ ብቻየን ደጋግሜ አለቅስ ነበር።
Рет қаралды 6,857
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 7 М.
Feresegnaw media ፈረሰኛው ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 172
@ayelechmulatu3543
Ай бұрын
ዘፈን ነው እጂ መዝሙር አትበል የፈከው ወይስ የቢራ ማስታወቂያ አይይይይ የውሸት ለቅሶ እደሆነ ደሞ ያስታውቅብሐል አይይይይይ ዘመን😢😢😢😢😢😢
@ክባርበሌኝነገር
Ай бұрын
ውድ ወንድማችን በጣም ነው ያሚየደንቆ በእውነት በብዙ ዘመን አዝኔን የነበርነውን ነገር ይነስ ከጠረሙስ ብሌ ተናስቴዋል በረታ ❤
@meteriyaye
Ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምህረቱንየ ይላክልን ወድማችን አታልቅስስ ሁሉን ከፈጣሪ ጋር አስሳስብ😢❤
@Tsegish-eshe
Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በየ ጊዜው የራሱ የሆነ ሰዎች ያዘጋጃል እና ዛሬም አምላከ ቅዱሳን አምላከ ቅዱስ ሚካኤል መልአኩን ልኮ ከክፉ ይጠብቀን።
@lieltsisay4529
Ай бұрын
አንድ ቀን ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር መልስ አለው ከኛ የሚጠበቀው ሳናቋርጥ አብዝተን እንፀልይ እግዚአብሔርን የ ያዘ ሰው አይወድቅም አይዞን
@SolomeEshetu
Ай бұрын
አታልቅስ የኔ ወንድም አምላክ ቀን አለው ይፈርዳል በርታ ይቺ አለም ለሀሰተኞች ታደላለች!!!!
@እውነትን
Ай бұрын
እግዚአብሔር እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እንድ ቀን አሰታወዬ አላቅም ምክኒያቱ ፀጋው አልተሰጠኝም ግን እደኔ 😢😢😢😢 እግዚአብሔር አስተዋይ ልብ ይስጠን
@q8kuwaiti107
Ай бұрын
ወንድሜ መዝሙርህ በጣም ደስ ብሎኝ አድምጨዋለው ግን ተረጋግተህ ካአባቶችጋር እንድሁም ከወጣቱጋ መተባበር መልካም ነው አንድ አይነድ አንድ አይፈርድ ይባላል ልቅሶውን በሚይድያ ሳይሆን ከእግዚአብሔር ፍት ተበርክክህ ተማፀን አሁን እካን ከምነት ውጭ ያሉት አማኝ ነን ያሉትም ብዙወች ሲይሳለቁ ነው የሚይታዩ አጀማመርህ መልካም ነው ያአባቶች ዝምታ ሁላችንም ቢያሳስበንም በፀለት ወደእግዚብሄር ከመማፅን ውጭ ተስፋም የለው ብቻህን ተናግረህ ለውጥ የለውም ካአሁኑ ስንት እየተባልክ ነው አግማሹ እንደ እህተማርያም ግማሹ ያለም ብርሀን ተው አባቶችን አትናገር ወንድሜ እግዚብሄር እራሱ ቤተመቅደሱን ያፀዳል☝
@feresegnawmedia
Ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@mestawtambaw1955
Ай бұрын
ወንድሜ አታልቅሥ እግዛብሔር ይጠብቅህ ፈረሠኛው ቅዱሥ ገወርጊሥ በተሠጠው ፀጋና ክብር ያውቃል
@GemechSamuel
Ай бұрын
ክርስቶስን የሰቀሉት ፀረ መስቀል ሳይሆኑ ፀረ ክርስቶስ ናቸው አታምታታ
@ManeWo
Ай бұрын
ተፈጭቶ የተነሳው የእንግሊዝ ወታደር ከጠርሙሱ ላይ አልወርድም ካለ ተመችቶታልና ተወው ። ይልቁኑ አንተ ቅምቀማህን አቁም ።
@tariku8486
Ай бұрын
አረ ወንድሜ ማለቀስ አይገባህም በቅንነት ያረከው ነገር እኮ ነው ያን ደሞ ብዙ ሰዉ ተረድቶታል አይዞን አባቶች ዝምታ ግራ ቢያጋባም ወጣቱ ግን ገብቶቷል አይዞህ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው
@JacklineAmdemikael
Ай бұрын
አይዞክ እንባክ ወድቆ አይቀርም ይፈርዳል የሊቀሰመአቱ አምላክ ፍረድልን
@AbebaAlemu-sf7jy
Ай бұрын
ወንድማችን ወዴ ቤቱ የመለሰህ አምላክ የድንግል ልጅ የተመሰገነ ይሁን።ወንድሜ ስራህ በጣም ደስ ይላል ልባችንን ሰብሮት ሲኖር የነበረውን ጉዳይ ነው ይዘህልን የወጣህ ለሁሉም ጊዜ አለው እና እሄው ደረሰ ግን ስራውን ስትሰራ የቤተክርስቲያን አባቶች ትልልቆችን ፡ሊቃውንትን ፡እናቶችን ፣እህቶችን፣ወንድሞችን ይዘህ መሆን አለበት።አባቶችን አትልቀቅ
@Tsegaywondemnh
Ай бұрын
በርታ ወድማችን ከጎንህ ነን እኛ ኦርቶዶክስዊያን
@BahaftaUtipia
Ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ምህረቱን ይላክልን በቅዱስ ጊዮርጊስ ቀልድ የለም❤❤❤❤❤❤❤
@TsiyonAdenau
Ай бұрын
ወንድሜ እግዚሐብሄር ይፈርዳል በቀኑ ይፈርዳል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈጥኖ ደራሽ ነውና ይደርስልናል ወንድሜ ብርታቱን ሞገሱን ይስጥክ
@Eldana-j5j
Ай бұрын
ወንድማችን አታልቅስ የተዋህዶልጆች ቢራዉን አጠጡ በሱቅ አትግዙ ቅዱስ ሲኖዶሱ ቢራዉን ካባኔዉማስቆም እዳይታተም ማስወገዝ ይችላሉ አሁንም ይነሳልን ከቢራዉ ላይ የቅዱስጊወርጊስ ስቅልአድና ወጣቶች በርቱ
@zewedishtesfaye
Ай бұрын
ወድሜ ብዙ ፈተና ይጠብቅሀል ታገስ ፈራጅ አምላክ አይቸኩልም ድግል ማርያም ትጠብቅህ
@esset1685
Ай бұрын
ሰማዓቱ አቤት ይበለን ጠባቂያችን አቤት በለን 😢😢😢😢
@abrhambazezew9614
Ай бұрын
አይዞህ ወንድም አለም ሁሉም ይስተካከላል ሰማእቱ ያውቃል 🙏🙏🙏
@ayshaahmed8148
Ай бұрын
አታልቅስ ዎንድሜ ዎጣቱ ሲገባው አባቶች ዝምታን መርጠዋል ከሰይጣን ጋር አብረዋል ፈጣሪ ይፈርዳል
@seblewongelzeleke-f8l
Ай бұрын
አይሻ አንቺ ስለ ኦርቶዶክስ እምነት ምን አግብቶሽ ትናገሪያለሽ ? አባቶችንስ ለመዝለፍ ምን ብቃት ምን እውቀት አለሽ ? አንቺም ይሄ የአዞ እንባ የሚያነባ ባለጌ ምናምንቴ አንድ ናችሁ ምድረ ባለጌ
@ayshaahmed8148
Ай бұрын
@@seblewongelzeleke-f8l ከአንች የበለጠ አሳምሬ አውቃለው ቤተክርስቲያን ስትጎዳ ቁጭ ብዬ አላይም!!!
@seblewongelzeleke-f8l
Ай бұрын
@@ayshaahmed8148 ፦ አዋቂ አትምሰይ ለቤተክርስቲያን ለመከራከር መጀመሪያ ስምሽን አስተካክይ ። አባቶችን በማዋረድ አይደለም የቤተክርስቲያን የውርደት የምትጠብቂው በመጀመሪያ ቤተክርስቲያንን የሚያዋርድ አቤቶችን የሚዘልፍ ባለጌ ነው ። ጉረኛ ነሽ ከአንቺ በላይ አውቃለሁ አይባልም ። ብታቂ የእግዚአብሔር ቃል የእውቀት ልክ የለውም አዎ በእምነቱ የጠነከሩ የቤተክርስቲያን ህግ እና ስርአት የሚያቁ የቤተክርስቲያን አባቶች ፣ መምህራኖች አሉ ግን የማንም ወጠጤ አዝማሪ ትናንት መቶ አባቶቼን እየሰደበ ስርአት አስይዛለሁ ብሎ ሲደነፋ ሳይ እሱን ተከትዬ በለው ጎበዝ እያልኩ እየዘለፍኩ አዋቂ ነኝ አልልም ይሄ እውቀት አይደለም እሺ አይሻ
@tube3747
Ай бұрын
አንድ ሰሞን ብቻ ሆይ ሆይ እንዳናቆም እስከመጨረሻው ድረስ እንትጋ ኦርቶዶክሳዊያን ተነሱ እንነሳ ክስ መክሰስ ካለብን እንክሰስ በፍርድ ቤት ጉዳያችን ይታይ እኛ ከበረታን እግዚአብሔርም ይረዳናል ወንድማችን በርታ ድምፃችን ይሰማል ወደኃላ እንዳንል አደራ ጊዎርጊስ ሐያል መስተጋድል!
@Hinvention-s7q
Ай бұрын
አይዞህ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን😢😢😢
@ZhraAhmed-xs9wg
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም የለም😢😢😢😢😢😢😢😢
@ooos7229
Ай бұрын
እግዚአብሔር መልስ አለው አይዞህ ወድም አታልቅስ 😢
@tigistyadete6592
Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይረዳናል አንተ እኮ የንጉሥ ልጅ የሁሉ ገዥ ልጅ ሆነክ አይዞህ ፀሎት ብቻ🙏☝️
@uaesara8261
Ай бұрын
ወንድሜዋ አታልቅሰ በምኩራብህ ጰልይ ለምን መሰለህ ችግሩ ጠጭወቹ እኛውነን ከጠርሙሱ ላይ ማንሳት ሳይሆን ከልባችን የቢራ መጠጦችና የተለያዮ ሱሶች የእኛ መገለጫነው እንዴት ከዚህልምድ እንውጣ ከጠርሙሱ አንሰተን እኛው ከጠጣን ምን ለውጥ አለው መጭውትውልድ ከሱሰ በጰዳ ትውልድእንዴት እንፈጠር ጭፈራ ቤቱ የኛ የዝሙት ቤቱ የእኛ መጠጥ ቤቶቹ የኛ እራሳችን ነን ችግር ወንድሜዋአታልቅሰበምኩራብህጰልይለምንመሰለህችግሩጠጭወቹእኛውነንከጠርሙሱላይማንሳትሳይሆንከልባችንየቢራመጠጦችናየተለያዮሱሶችየእኛመገለጫነውእንዴትከዚህልምድእንውጣከጠርሙሱአንሰተንእኛውከጠጣንምንለውጥአለውመጭውትውልድከሱሰበጰዳትውልድእንዴትእንፈጠርጭፈራቤቱየኛየዝሙትቤቱየእኛመጠጥቤቶቹየኛእራሳችንነንችግርፈጣሪወቹ
@userashu-d8l
Ай бұрын
እኔ አንድም ቀን የተዘቀዘቀው መስቀል ታይቶኝ አያውቅም አይ አለመታደል አይዞህ ወንድሜ 😢
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
Ай бұрын
አቤቱ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ማረን😢😢😢
@ወለተስላሴ-ጐ7ዘ
Ай бұрын
እንኳንም የሀገሬ ልጅ ሆንክ😍 በርግጠኝነት የመምህር ተስፋየን ትምህርት አዳምጠህ የተቀርክ በጣም ደስ ብሎኛል ግን አታልቅስ ስሜታዊ አትሁን እሺ እኔ እራሴ በጣም ነው ሚሰማኛ ቅዱስ ጊወርጊስ ቢራ ሲባል ሎቱ ስብ አት ግን ምን እናርግ ሁሉም ታሟል 😭
@feresegnawmedia
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@yetmgeta693
Ай бұрын
አትነፋጠጥ፤ስርዓት ይኑርህ!!አባቶችን አክብር። ጀማሪ ክርስቲያን ከጳጳስ ይበልጣል አሉ። ተቅበዘበዝክ ምነው??
@AbrahamTaspo
Ай бұрын
እግዚአብሔር ያዉቃል ቀን አለዉ ሁሉም ተኩላ ነዉ እዉነቱን የሚአዉቀዉ እግዚአብሔር ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@የዲላኦርቶዶክሳውያን
Ай бұрын
ይህ መዝሙር ስር ነቀል ለውጥ አምጥቷል ሌሎችንም ፅዩፍ ድርጊቶች እንደዚህ በነቂስ መወገድ ይኖርባቸዋል😢
@feresegnawmedia
Ай бұрын
@የኢላኦርቶዶክሳዊያን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@MerhabAssefaw-r1p
Ай бұрын
አሜን❤❤❤
@Wedensh
Ай бұрын
በማርያም አክስቴ ንግድ ትነግድ ነበረች ትነሸ ሆኝ ስሃይ ሁሌ ቂር ይለኝ ነበረ ግን ለማንም አልነገረኩም እንደዚ እይሆንኩ አዳኩ አንድ አንዴ እርሶን ለመያግስ ወዴ እርሶ እሂድ ነበረ ግን ጠረሙዙን ሰሃይ ሁሌ ቂር እያለኩ ከዛም አድጌ አረብ አገረ መጣሁ አሁን ኤሄ ስሃይ በጣም ደስስ አለኝ አሁንም በረቱ ሁላቹሁም በአንድነት እንሩጡ ይነሰ ቅዱሱ ከጠረሙዝ😢😢😭😭
@Shemet-c9v
Ай бұрын
አይዞህ ወድሜ ፈረስኛው ይጠብቅክ አምላክ ካንተ ጎን ይሁን
@ShambelMan
Ай бұрын
አይዞህ አታልቅስ ። የውነት ቀን ይመጣል
@warkitesarra
Ай бұрын
አታልቅስ።ወንድሜ።አምላክ።ቀንአለው
@mohammedgemale2972
Ай бұрын
ይች ሰው ግን የሌለ ጨልላለች በቶሎ ህክምና ውሰዱት ጎበዝ
@Seble-sk3dv
Ай бұрын
አው እውነት ነው መነሳት አለበት ከመላ ስም የሰመአቱን ስም መጠጥ ላይ ነውር ነው እስከሁንም አለማስታወሳችን ሞት ነው 😭😭😭
@tazabiw_media
Ай бұрын
ማቋረጥ የለብን ወደ ፊት እንገስግስ 👏
@ቤተ-ገዮሪጊሰ
Ай бұрын
አቤተ አተ ፍርድ እኛ ምን አቅም አለን አባቴ የኔ ንጉሰ እሱ በጦሩ ይዉጋችዉ እኔሰ መዝሙሩን ሰሰማ ኡፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Sisay-dc8gx
Ай бұрын
hin Boyyin Maaloo Waqqayyoo waan Hundaa Ni Sirreessa Hunduu Harka Isaa Jiraa Waqqayyoo Si Waajin Haa Ta'u Obboolleesaa Keenyaa Ebbifamii ❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉
@K.T-mj9mj
Ай бұрын
አታልቅስ ሰማዕቱ አለልህ ደስ ይበልህ
@feresegnawmedia
Ай бұрын
አሜን አብሮ ደስ ይበለን
@SelamawitMinale
Ай бұрын
😢😢😢😢 በኢየሱስ ስም አይዞህ የእኔ ወንድም ድንግል የያዘ ያሸንፋል
@MesereAlmayo
Ай бұрын
Semaetu Yiferdal Erasu 😢😢😢❤❤❤
@Eden-b4b
Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ለሁሉም ቀን አለሁ አታልቅስ😢😢😢😢😢
@Sarh1-xg3zh
Ай бұрын
አይዞህ እግዚያብሄር ይፈርዳል 😭😭😭😭💔💔💔
@Tago-p8f
Ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን 😢😢😢😢😢
@Alma-dx4jv
Ай бұрын
ወድሜ ንሰሀ ግባ ሀጥያትህን ለካህን ንገር አባቶችን አትስደብ አባቶችን እየሰደቡ ጽድቅ የለም እራስህን መርምር ፈትሽ ወድሜ
@bogalechdadi2933
Ай бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር ጊዜና ሰአት አለዉ እርሱ ታርክን ይቀይራል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@DawitWdKiros
Ай бұрын
እግዜቢሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤
@zaremnaddis
Ай бұрын
አባቶችን ተዋቸው አይባልም አባቶች ሳይከበሩ እንዴት ነው ወጣቶች አድምጡኝ የምትለው ትህትና ቢቀድም
@mekonnen74
Ай бұрын
ፈጣሪ ይመልከተን ለኛ ለኦርቶዶክሳውያን መከራችን በዝትዋል.😮
@MekedesMekedes-t9g
Ай бұрын
❤❤❤ ይነሳ ይነሳ ይነሳ ቅዱሡ ከጠሪሙሱ😢 አይዞህ
@WubetAsrat
Ай бұрын
አቤቱ ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢
@MiskrAzmeraw
Ай бұрын
በእምነት ወይስ በስሜት ነው የጀመርህው ይህን ትግል!?
@ericasimms
Ай бұрын
ውይ ወርቁ ለይቶልህ አረፈ በጣም ያሳዝናል እሂልጂ ከለቀቀ ቆየ በስምአምወልድ
@Tsegish-eshe
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ግን አትቸኩል።ረጋ ብሎ መጓዝን የመሰለ ነገር የለም። ➞ነገሩ እንዲህ ነው "ጣት ገማ ተብሎ ከእጅ ላይ ተቆርጦ አይጥልም" እንዲሉ ከራሳችን ብዙ በኃጢአት የቆሸሽን እንኖራለንና እስክንነጻ መጠበቅ ነው።
@FasikakassawKassaw
Ай бұрын
መንፈሳዊ ቅናትህን መረዳት ስለአልቻሉ ነው ወንድም አይዞን
@እውነትን
Ай бұрын
እውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@seblewongelzeleke-f8l
Ай бұрын
ጸጋ የሚበዛለት የከበሩ አባቶችን ስለሰደበ ነው ? አስራት አታውጡ እያለ የእግዚአብሔርን ቃል ሽሮ ሊያሽር ስለለፈለፈ ነው ? ግን ከማንኞቹ ናችሁ ኧረ ባካችሁ መንገዳችሁ በሞቀበት አይሁን ። ልብ ይስጣችሁ ። መቼም መቼም ቢሆን የቤተክርስቲያን አባቶችን ካዋረደ ቤተክርስትያኔን ሊያፈርስ ከመጣ ጎን አልቆምም ። በልዑል እግዚአብሔር ቤት ሆኞ ዛሬ ማንም አፉን ከሚከፍትባቸው አባቶቼ እግርስር ሆኞ መኖርን እመርጣለሁ ። አባቶችን ለተሳዳቢ አሳልፌ አልሰጥም
@FasikakassawKassaw
Ай бұрын
አምላክ መልስ አለው ወንድሜ አይዞን🙏🙏🙏
@LamirotGetu
Ай бұрын
Ayizo wandime samayatu kudis gorgisi yirda dammom yiradala aminalo
@AYDERMOHAMMED-gc7vx
Ай бұрын
እኛም ከጐናቹ ነን ነገር ግን ስእሉን ብቻ ብላቹ ከሖነ እጅግ በጣም ስተት ነው መጠጥ የተባለ ባለመጠጣት ጭምር መሖን አለበት ካልተሳሳትኩ እናንተው ናቹ ሐይማኖቱ እንዲቀልም ኢንዲከበርም ማረግ የምችሉት በዛላይ አንተ አባቶችን ማቅለልሕ ያሳዝናል ብቻ ይዘንልን ፈጣሪ!!!!!
@Caaltuu653
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@rahmanmohd8003
Ай бұрын
🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢
@surafelabebeonyekuruetaarts
Ай бұрын
አንተ ግዴታህን ተወተሃል ወነድሜ የሚያቅ ያቅሃል እግዚአብሔር ያበርታህ ነገ የተሻለ ይሆናል 🙏
@Seble7
Ай бұрын
አባቶችን ተዋቸው ማለት ዘገምተኛ በማን እዝህ ደረስን ጀማሪ ክርስቲያን ከጳጳስ ይበልጣል አሉ ትናት መተህ መዝሙር አውጣህና በቃ ናቅሀቸው አባቶችን መጸሐፉን አንብቡው እንኳን አባቶችን ያላመነውን ወይም ያልጠነከረውን ክርስቲያን አትንቀፈው ይላል እኔ እንኳን ብራ ሻይም አልጠጣ መስቀልም ሆነ የቅዱሳን ስም በከንቱ መጠራት የለበትን አምናለሁ
@samersaaa3577
Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@ሀይሚ-ኘ4ጨ
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tsinuelteshome2559
Ай бұрын
መድህነ ዓለምን የሰቀሉት የዛን ዘመን አይሁዶች ልታይ ልታይ ባዮች ግብዞች ሊቃውንት መምህራን ፃሐፍት ፈሪሳዊያን ነበሩ እነሱ አምላክነቱን እያወቁም ሳያውቁም መሰቀሉ ማመን በመቻላቸው የቀድሞዎቹና የአሁኖቹ አይሁዶች ልዩነት የቀድሞዎቹ አእንደራሳቸው ሀሳብ ስለሚኖሩ ስለማያምኑ መድህነ ዓለም እያዩት ከእኛ ው ይመጣል ይወለዳል እያሉ እንዲሁ አእንደ ቀላል አለፉት በክፋትም ተነሳስተው ሰቀሉ የነሱ መስቀል በክፋት የተነሳ ሲሆን የሱ ሀሳብ ደግሞ ለድህነት ሆነልን የአሁኖቹ አይሁዶች ደግሞ መድንነ ዓለም ከኛው አብራክ ይመጣል በሰሎሞን ቤተ መቅደስ እንገነባለን በዛም ይገባል ይከብራል ለዓለምም ድህነት ያመጣል በልው ያስባሉ ነገር ግን ሃሳዊ መሲሁን ለማክበር ሲባል ህዝብ ያልቃል፡፡ ወደ ዛሬ ሀሳብ ስመጣ ደግሞ የዛን ዘመን የኛው ሰዎች በጣሊያኖች መሰሪነት የረዳንን ፈረሰኛውን ለማዋረድና ርዳታውን ለማሳጣት እና በኛው ባንዳዎች ወይም ጠላት መልካም ያደረገ መስሎአቸው ከ100 አመት በፊት የልዳውን ጊዮርጊስ ከጠጡ በኃላ በስካር መንፈስ ሃጢያት በሚሰራበት የፈረሰኛው ምልክት የሆነው ስእል አድህኖ በየቦታው በመጠጥ ቤት እንዲረገጥ አደረጉት የቀደሙት አባቶችየመጀመሪያዎቹ ትውልዶች የጊዮርጊስን ተጋድሎ ተከትለው ጽላት ቀርፀው አስከብረው የፈረሰኛውን መንፈስ እንድንዋረስ በሱ ፈለግ እንድንሔድ አደረጉ ሁለተኛው ትውልድ የፈረሰኛውን ስእል አድህኖ በመጠጥ ቢራ አስቀምጠውልን ፋብሪካውን በመክፈት ከጠላት ጋር አብረው ሔዱ የአሁኑ ሶስተኛው ትውልድ ድግሞ ይህን የጠላትን መሰሪ ሳያስተውል መቸም በሆድ የመጠ እንደሚባለው መጠጥ እንደምንወድና የፈረሰኛው ፍቅር እንዳለን በተራዳይነቱን እንደምናምን ጠንቅቀው ስለሚያውቁ አጥምደው እኛም በመጠጣት በመስከር ተባበርናቸው ክብሩንም ዝቅ አደረግ ነው ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ የሚሉት ይህን አይደል ጠላት በሁሉም መንግድ ተሳካለት ተመልከቱ እስኪ ይህ ሳያንስ በመጠጥ የስንቱዎች ህይዎት ተመሰቃቀለ የስንቱ ቤት ፈረሰ ቤት ይቁጠረው ባጠቃላይ መልእክቴን ስደመድም ትውልዱን ያደነዘዘው የምናየውን የጠፋ ባድማ የሚመስል ሀገር ያሳየን መጠጥ ነውና ሁሉም አይደለም የፈረሰኛውን ስእል አድህኖ ከቢራው ላይ ይነሳ ብቻ ሳይሆን አልኮል መጠጥ በአዋጅ በታሪክ ከሀገሪቱና ከትውልዱ ከመጠጣት ይከልከል አይ ያለ እቤቱ ጠላ አስጠምቆ ይጠጣ ቀስ በቀስ ሰው ሁሉ መጠጥን መተው ይጀምራል ኢትዮጵያዊያን በመጠጥ ነው ፀጋችን የተወሰደው ያ ሲሆን የደነዘዘው ትውልድ ይነቃል በቢራው ላይ የተደረገው የጠላት አዚም ይገፈፋል ጨረስኩ ፡፡
@agerenewu8397
Ай бұрын
እንዴት እንዴት ነው የምታስቡት ቢራውን መጠጣት አቁሙ
@ሀይሌልየው
Ай бұрын
ጊወርጊስ ይፈርድባቸዋል ከዚህ በሆላ እሚጠጣ ደም ይሁንበት ባንጠጣ እኮ ድርጅቱ ይከስር ነበር ሰካራሞች እኛ አምላከ ጊወርጊስ ይፈርዳል ለይቶ ይመታል አይዞን
@feresegnawmedia
Ай бұрын
አሜን ሀይልሻየ
@HelenGeleta-d5c
Ай бұрын
አባቶች የሉንም ሙሰኞች ከመንግስት ጋር ሚያስፈጁን በገንዘብ ሚለውጡን አባቶች የሉንም።
@ShitayeDemena
Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@MisayeDemsie
Ай бұрын
💔💔💔❤
@yemaryam-b5p
Ай бұрын
አባቶችን ተዋቸዉ ምክንያት ይኖራቸዋል
@birhanusimegn2220
Ай бұрын
ክርስትና ሲገባህ፣ እንደዚህ ያስለቅስሃል። መንፈስ ቅዱስ ከአንተ ጋር ነው። በእረግጠኝነት ታሸንፋለህ+++
@biniyamdesalegn6501
Ай бұрын
ለኢየሱስ ብሆን አታለቅስም ለአንድ ተራ ወታደር ማይም
@AKs-ie2rw
Ай бұрын
የኔ ወዲም አታልቅስ😢😢
@habeshaengdaw103
Ай бұрын
ወንድሜ ወርቁ ሳንኪ አንድን ድርጅት ከመተቸታችን በፊት ፡ወጣቶችን እንዳይሰርቁ ፡ህፃን እንዳይደፍሩ፡ህፃን እንዳያግቱ፡ሰው እንዳይገሉ ፡መጠጥ እንዲቀንሱ፡ጫት እንዲያቆሙ፡ዝሙት ፡እንዲተው፡ንስሃ እንዲገቡ መምከር ነበረብህ እንጅ ፡ከላይ ያለውን ለበላይ ማመልከት ብቻ ነበረብህ ፡የጠርሙስ ሰበራ ቻለንጅ አልደግፈውም ፡፡የኔ ሃሳብ ነው ከተሳሳትኩ አርሙኝ ይቅርታ፡፡
@AtadeMoli
Ай бұрын
😢😢😢😢
@eutimjv
Ай бұрын
ፀልይ ደሞ ሰይጣን እንዳይፈታተንህ
@ትዕግስትትዕግስት-ከ4ዸ
Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Deacon_Haile_Mariam
Ай бұрын
😭😭😭 😭😭😭 😭😭😭 😭😭😭
@beminethabta1505
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ለኔ ይለቀስ😢😢😢😢😢ፈጣሪ ይፍረድ😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@srvsrv5806
Ай бұрын
ካሜራ ደቅኖ ለቅሶ መፍተሔ አያመጣም ለምን የሐይማኖ አባቶቺ ዝም አሉ እምንጠጣው እኛ አሕቃሖቹ እኛ አና ለማነው አቤቱታው
@ቤተ-ገዮሪጊሰ
Ай бұрын
የሚለቅሰዉ እኮ የመሰቀሉ ፍቅር የገባዉ ፍቅር እሰተ ቀራኒዉ እየሱስ ክርሰቶሰ ደሙን አፍሱ ሰጋዉን ቁርሶ አኔ እና ለእናተ የተከፍለ ጋዋ ነወ ታዳ ደሞ አዳዳ እደ እናተ ያለ ይሁዳ። ነወ ይህን የሚርግ እሱ ፍር አለዉ ሰማእቱ አባቴ የኔ ንጉሰ እሱ መልሰ ይሰጣችሁ አሰዉነት😢😢😢😢😢
@Hannayeledtalijkidusemikealabt
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@eutimjv
Ай бұрын
ወንድም ቀስ በል እሽ ተረጋጋ ለሁሉም ነገር
@obsetube730
Ай бұрын
😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@SsAa-iu4dp
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏
@سعود-ن1ش
Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@YemkaneSelamua
Ай бұрын
መድሀኒያለም አባቴ ቀን አለዉ የኔ ወድም 😢😢😢😢😢😢
@tarikuahayilmariam3343
Ай бұрын
ክብር፡ለሥላሴ።
@feresegnawmedia
Ай бұрын
አሜን
@lifeinethiopia6864
Ай бұрын
አቶ ወርቁ መጀመሪያ መፅሀፍ ቅዱስ አንብብ፣ ከመጠምጠም መፅሀፍ ይቅደም የተባለው ለእንዳንተ አይነቱ ነው
@eskdarworku2479
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@SmGoogl
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@martballi2194
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@feresegnawmedia
Ай бұрын
ለአበረታችሁኝ ውድ እህቶቸ ወንድሞቸ ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ ድሉ የእናንተ ነው የኔ ድርሻ ለተወደዳችሁት ለእናንተ መጥቶ መናገር ነበር
6:40
Worku molla ይነሳል ቅዱሱ Ynesal kdusu New Revolution mezmur በቃ #Stop st george beer ቅ/ጊዮርጊስ ቢራ
Feresegnaw media ፈረሰኛው ሚዲያ
Рет қаралды 43 М.
1:06:18
♦️ከእንጃልኝ ወደ ማረኝ🎈የቀድሞው ታዋቂው የባህል ተጨዋች ወርቁ ሞላ🎈
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 57 М.
00:16
Family Love #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 48 МЛН
00:14
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
Аминка Витаминка
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:22
娃太多了!爸爸一碗水端的平吗? #四小只吖 #日常 #搞笑 #搞笑家庭 #姐弟 #家庭生活
四小只吖
Рет қаралды 13 МЛН
00:55
The IMPOSSIBLE Puzzle..
Stokes Twins
Рет қаралды 118 МЛН
21:21
አርበኛ ዘመነ ካሴ በቪዲዮ መጣ! “ተዓምር እያየን ነው!”ፋኖ ስለሰራው ዘመናዊ መሳሪያ ተናገረ!
Roha
Рет қаралды 141 М.
24:07
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 22)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 36 М.
4:15
መንፈስ የሚያድሱ የስብከት ስብስቦች
ቃል ስጋ ሆነ ቲዩብ
Рет қаралды 918
30:47
🔴ፈቃድ የተሰጠው አባቶችን ተሳዳቢ❗ የጳጳሳት አካውንት ይፈተሽልን " ወርቁ ሞላ" ይነሳ ቅዱሱ ከጠርሙሱ
Tsegaye kiflu
Рет қаралды 9 М.
32:10
📛 "ኑፋቄ የሚያስተምሩ ፧ መስመር የሳቱ አባት ናቸው" የተባሉት አባት (ስውሩ እጅ ሲገለጥ)
ORTHODOX TUBE 2
Рет қаралды 67 М.
13:10
በማዲንጎ ሙት አመት አዲስ ነገር....የዘላለም ህይወትን ፈልጌ …. ሙዚቃ አቁሜለሁ የቀድሞ ድምፃዊ ወርቁ ሞላ| Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 131 М.
8:56
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ይነሳል ቅዱሱ ዘመቻ የእሳት ጅረት ሆነ ጠ/ቤክህነት በአስቸኳይ ካላወገዝ አደጋ አለው ተባለ #Eotc
Feresegnaw media ፈረሰኛው ሚዲያ
Рет қаралды 14 М.
10:23
"አክተር ቀድሞ ነው የሚመታው"😁😁 በሳቅ ፍርስ የሚያደረግ ኮሜዲ //አራዳ ቅዳሜ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 84 М.
11:16
Ethiopia: አነጋጋሪው የዘመነ ካሴ መግለጫ... || ከዘመነ መከሰት በኋላ ብልጽግና ምን አለ?
Ethio Gize _ ኢትዮ ጊዜ
Рет қаралды 219
41:45
ፍቅር እስከ መቃብር - ክፍል አንድ | Fiker Eske Mekaber Episode 1 #etv | Ethiopia | News zena
EBC
Рет қаралды 1,7 МЛН
00:16
Family Love #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 48 МЛН