Рет қаралды 12,882
ቀላል የበግ አሩስቶ አሰራር በድስት /how to make easy Lumb roasted /Ethiopian food/Lumb Ariosto
#Ethio_new_generation_media
#roastedlamb
#የበግ_አሩስቶ_አሰራር
ግብዓቶች
የበግ ስጋ
የጥብስ ቅጠል ዱቄቱና እርጥቡ
ነጭ ሽንኩርት ዱቄትና እርጥብ
የዝንጅብል ዱቄት
ቁንዶ በርበሬ
ካሙን
እርድ
ጨው
የሎሚ ጭማቂ
ዘይት
የቲማቲም ድልህ
ካሮት
ድንች
ቀይ ሽንኩርት
የፈላ ውሃ
ሶያ ሶስ.
እነዚህን ግብዓቶች እንደየሚሰራው የስጋ መጠን ማመጣጠን ነው