ቃለ እግዚአብሔር|| በዓታ ለእግዝተነ ማርያም ||ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ

  Рет қаралды 792

ርቱዓ ሃይማኖት2

ርቱዓ ሃይማኖት2

Күн бұрын

Пікірлер: 5
@fatmaman2519
@fatmaman2519 9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን አባታችንየ ፀጋውን ያብዛላችሁ ባንተላይ አድሮ ያስተማረን ያባቶቻችን አምላክ የኛም አምላክ ልሁል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የናታችን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም እረዴት በረከቷ ምልጃ ፆለቷ ፆለት ልመነዋ ቃልኪዳና አይለየን እዲሁም የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን የፀ መስቀሉ የግዚአብሔ ቸርነቱ አይለየን ❤❤❤
@ለምለምእራያ
@ለምለምእራያ 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳ ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓታ ማርያም አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ መምህራችን እንኳ አብሮ አደረን 🤲🤲🤲
@TemesgenAlene-c1m
@TemesgenAlene-c1m 9 күн бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ መምህር ወንድሜ በዚህ ዘመን አንተን ያሰነሳልንመድኃኔዓለም ኢየሱስክርስቶስ ምስጋና ይሁን !!! ስለተዋህዶ ብለህ በጣም ስላስቸገረኝ ነው በፅሑፍ ለመዘርዘር ስለቸገረኝ ነው ወንድሜ ያንተ ቢከብድህ ከማህበርተኞችህም ቢሆን በቴሌፍን ላገኝህ ፈልጌ ነው "ከኣባ በፀሎተ ሚካኤል መቃብር ባለፈው ስለቅዱሱ አባት ተለቆ ነበር ከዛ አከባቢ ነኝ ወንድሜ በፃድቁ ስም በተቻለህ ወስብሐት ለእግዚአብሔር
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 12 күн бұрын
አሜን እንኳን አድረሳችሁ።
@elroitube27
@elroitube27 12 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
በከሃሊነቱ የተወደደ ነገር አደረገ | አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:25:09