No video

ቃና ዘገሊላ ቁ2

  Рет қаралды 15,908

Holy Land Israel ቅድስት ሀገር እስራኤል

Holy Land Israel ቅድስት ሀገር እስራኤል

Күн бұрын

ዲያቆን ምስክር ግርማ እና ወ/ሮ ሀና ደመቀ 14/5/2016

Пікірлер: 37
@teklehabtamu3163
@teklehabtamu3163 6 жыл бұрын
ይገርማል የእግዚያብሄር ቤት መቀለጃ ቃሉ ወደቤቴ ስትመጡ ወንድልጅ ከእንገቱ ጀሮ እንዲለብስ ሴት ልጅ ከፀጉሯዋ ያዛል ግን ምን እይነት ሰርግ ነለእባታችን እግዚያብሄር ማስተዋሉን ይስጥልን መዝሙሩ ቢቀርባችሁና እንደማንኛውም በዘፈን ብታረጉት ይሻል ነበር ማስተዋሉን ይስጠን
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
እውነትሽን ነው በዘፈን ቢያረጉት ጥሩ ነበር ሆቴል እንጂ ቤተክትስቲያን ያሉ አይመስሉም እውነት ግን ኦርቶዶክስ ናቸው ከሆኑ ያሳዝናል
@betelhemgirmachew8241
@betelhemgirmachew8241 5 жыл бұрын
tekle habtamu betekrsetyan aydelm eha be katolkoche yale kerese new
@teshebelete856
@teshebelete856 4 жыл бұрын
ire nigeriyachew
@mebratmebrat9715
@mebratmebrat9715 Жыл бұрын
@@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 እረ ቄስ ነው
@kidistdad6752
@kidistdad6752 7 жыл бұрын
ትዳራችሁ ይባረክ እኛንም ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን።
@user-rr8xf3jq4v
@user-rr8xf3jq4v 7 жыл бұрын
እልልልልልልልእልልልልልልል እልልልልልልል እንዴት መታደል ነው ለዚህ ክብር መብቃት የአብራሀምና የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
@user-qk5xw7ee5e
@user-qk5xw7ee5e 3 жыл бұрын
ተባኩ የኔም ምኞቴ ነዉ እግዚአብአብሔ ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልኝ ደስ ይላል
@dina8478
@dina8478 7 жыл бұрын
በጣም ታምራላቹ ያብርሀም የሳራ ይሁንላቹ
@user-kx2pd3vb5m
@user-kx2pd3vb5m 5 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ፍቅርችሁ ለዘላለም እኔም ከሥደት መላሥ ለዜህ ይብቃኛ
@user-lv3en8to9f
@user-lv3en8to9f 4 жыл бұрын
የእውነት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን
@user-mk4qc4cf3s
@user-mk4qc4cf3s 4 жыл бұрын
ምኑ ነው ምያሳዝነው
@MG-yj7fs
@MG-yj7fs 4 жыл бұрын
@@user-mk4qc4cf3s ቤተመቅደሱን ሁቴል አስመሰሉት እኳ እህት ከናፀጉሮ ታዲያ አያስዝንም ወይ እህት ወይም ወንድም
@user-xu2ek9se1v
@user-xu2ek9se1v 4 жыл бұрын
በጣም ደስየሚል ሰርግ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
@alali8734
@alali8734 6 жыл бұрын
ይህ የመናፍቅ ነው የበግ ለምድ የለበሰው የተዋህዶ አይመስልም
@HosamHosam-vk8xy
@HosamHosam-vk8xy 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል የአብረም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በቤቱ እግዚአብሔር ያፆናችሁ አሜን
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 4 жыл бұрын
ያአብርያም ና ያሰራ ይሁንለቹ ያኔም ምኞቴ ናዉ
@cugkgjoo9232
@cugkgjoo9232 5 жыл бұрын
ሙሽርቱ ደስ አትልም ፈጣጣ ነት
@manbraman9490
@manbraman9490 7 жыл бұрын
አሜን
@geneietiopialmam3572
@geneietiopialmam3572 8 жыл бұрын
ዘወይን ዘወይን ቤተ ቃና ዘወይን እልልልል
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
እሄ ሆቴል ቡና ቤት ሳይሆን የእግዚአብሄር ቤት ነው በጣም ግን ያሳዝናል እናት ቤተክርስቲያን የናንም ኩታራ መጫወቻ መሆኗ እግዚአብሄር አይነ ልቦናችሁን ያብራው ሴቶቹ ፀጉራቸውን ለቀው ጭራሽ በመነፅር ተዘንጦ በእውነት ያሳዝናል
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 4 жыл бұрын
Agetiwa kewni matebi yeliwmi besmami Egzabherii atiseqiyhemute bekichun
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*እር ጎበዝ ስርዓት ይክብር ፁጉራን ትሽፍን ምንድነው እሱ ልክ አድልም!*
@betelhemgirmachew8241
@betelhemgirmachew8241 5 жыл бұрын
አይዲየ የመእቤቴ ልጅ betkeresetyan eko aydelm Yena konjo
@hameremekuria9214
@hameremekuria9214 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልምን ቀረኝ ተመስገን።
@elfuamenamenamenethio4534
@elfuamenamenamenethio4534 5 жыл бұрын
ምን ጉድ ነው በማረያም ያውም አባቶች እያሉ አቤቱ ማረን
@user-mk4qc4cf3s
@user-mk4qc4cf3s 4 жыл бұрын
የምን ጉድ ምን ኣደረጉ
@user-lp4qd5gc6m
@user-lp4qd5gc6m 4 жыл бұрын
ምደረ ቁጭራ
@sehenymarymlijeymraymLije
@sehenymarymlijeymraymLije 6 жыл бұрын
yaberham. Ysara. Gabecha. Yehuenlachehu
@yemaryamyemaryamlije5659
@yemaryamyemaryamlije5659 4 жыл бұрын
Betam yaszenal mn ale seratoen enkan betbeko dengil libena testachew
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 4 жыл бұрын
Orthodox adelum ko
@mebratmebrat9715
@mebratmebrat9715 Жыл бұрын
@@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 እረ ናቸው ለዛውም ቄስ ነው
@aloshi007
@aloshi007 4 жыл бұрын
Betam new yemdebrew aymnetn atblsbn
@aloshi007
@aloshi007 4 жыл бұрын
Sertbs
@tigistasrate1399
@tigistasrate1399 6 жыл бұрын
Elllllllllllllllll Ellllllllllllll tidarchu yebark
@user-hb1wl4kx1d
@user-hb1wl4kx1d 3 жыл бұрын
አሜን
What will he say ? 😱 #smarthome #cleaning #homecleaning #gadgets
01:00
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 13 МЛН
ገዳመ ቆሮንቶስ
19:42
Holy Land Israel ቅድስት ሀገር እስራኤል
Рет қаралды 13 М.
የጥምቀት በዓል አከባበር በእስራኤል በባህረ ዬርዳኖስ 2019
13:37
Holy Land Israel ቅድስት ሀገር እስራኤል
Рет қаралды 30 М.
ደብረ ዘይት
13:53
Holy Land Israel ቅድስት ሀገር እስራኤል
Рет қаралды 50 М.
1080p የትንሳኤ በዓል አከባበር በኢየሩሳሌም 2019
17:10
Holy Land Israel ቅድስት ሀገር እስራኤል
Рет қаралды 578
ጎልጎታ በዚህ ሰዓት
12:32
Holy Land Israel ቅድስት ሀገር እስራኤል
Рет қаралды 6 М.
What will he say ? 😱 #smarthome #cleaning #homecleaning #gadgets
01:00