አነቃቂ ልብ-ወለድ ? ወይስ እዉነተኛ ታሪክ !!!! የዚህን ታሪክ መጨረሻ የሰማ በፍፁም ተስፋ አይቆርጥም

  Рет қаралды 195,813

Meskot Tube

Meskot Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 959
@Ismail_Tekle
@Ismail_Tekle 5 ай бұрын
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏 ለየትኛዉም ሀሳብ : አስተያየት : ጥቆማ ከታች የተቀመጠዉን ስልክ በቀጥታ ለመደወል ይጠቀሙ ( ወይም በቴሌግራም ሊያገኙን ይችላሉ ) ! ☎ +251917898283 እናመሰግናለን !
@KamalKalal-yd4qm
@KamalKalal-yd4qm 5 ай бұрын
ዛሬ ኮሜትልጣፍ አላህ ይጨምርልሽል ጥሩ አስተማሪ መልክት
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ 5 ай бұрын
መርሀባ ኡስሚ ዛሬ ሂወቴን የቀየረልኝን ንግግርህን ስለነገርኩህ ደስ ብሎኛል ሶፊንም በጣም ነው የምወዳት አብራችሁ እስተጀነት አብራችሁ ኑሩ🎉 አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ ያረብ ዛሬ በረምላ ቤት መተህ ባልነግርህም በጀነት እነግርህ ነበር ምግዜም ቀጥልበት ቡዙ እንደኔ አይነት ሰወችን ሂወት ትቀይራለህ ኢንሻ አላህ🎉🎉🎉
@القران-غ1ي
@القران-غ1ي 5 ай бұрын
እኔመማርእፈልጋለሁእግሊዘኛወድሜ
@Sofiasadek-mf3yk
@Sofiasadek-mf3yk 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Ekramedilsabo
@Ekramedilsabo 5 ай бұрын
ድመሪኩህ🎉🎉 10:07
@mesaudmuhamed2922
@mesaudmuhamed2922 5 ай бұрын
ኣላህ በድንያ ኣኺራ ስኬታማ ያድርግሽ
@Remlashemsu
@Remlashemsu 5 ай бұрын
አላህ ይጨምርልሽ ወላሂ እንዲህም ጀግና ሴት አለች ነው ያልኩት በጣም ነው የቀናሁት በጥሩ ነገር መቅናት ይፈቀድልኛል ለአላህ ብላችሁ ለኔም ቁርኣንን እንዲያገራልኝ ዱኣ አርጉልኝ አንተንም አላህ ያቆይህ እንዲህ አይነት አስተማሪ የህይወት ተሞክሮ ስሰማ ወላሂ ነው ምልህ ለማወቅ ለመረዳት እጎጎለሁ አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ❤❤❤❤❤
@fatumemohmmedaa3902
@fatumemohmmedaa3902 5 ай бұрын
አሚንንንንን ይረብ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@WtipirerOitfdhhf
@WtipirerOitfdhhf 5 ай бұрын
አሚንንንንን ወላህ ለመወቅ .በቀ ዞትር ሰለ ቁራአን ሰላስበ አለውቅም እያሞከርኩነኝ ህለሜም እሱነው እሱን ለማሳካት ብቻ what is your goal ?Dawit Dreams ገብቼ አደመጥኩኝ በዱአ አግዙኝ .😢
@huloode
@huloode 5 ай бұрын
አላህ ያግራልሺ
@mahifashion1267
@mahifashion1267 5 ай бұрын
አቺ ራሱ አነጋገርሽ ማሺአላህ ❤ አብሺሪ ካሰብሺው በላይ ያድርስሽ
@tayibuh-q9u
@tayibuh-q9u 5 ай бұрын
እኔ ጠለብ ነበርኩ ልጠፋነበር ተዉኩት ወላሂ ኢንሻ አላህ በሀቄ እዚሁ ይረዳኛል ዬኔጌታ
@RiVomedia2030
@RiVomedia2030 5 ай бұрын
አለህ ይጠብቅሽ በጠም ደስ ምትል ሰው ነት ክብር ለእህቴ ይገበታል የሚትሉ ለይክ👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Mokamil-gd2ok
@Mokamil-gd2ok 5 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@RiVomedia2030
@RiVomedia2030 5 ай бұрын
@@Mokamil-gd2ok 👍👍👍👍👍
@ቀሚtube4409
@ቀሚtube4409 5 ай бұрын
አባት ከሆንክ አይቀር እንደዚህ ነው ማሻአላህ እባካችሁ ወላጅ ስትሆኑ እውነተኛ ወላጅ ሁኑ ውጤቱን በዱንያም በአሄራም ታገኙታላችሁ የዝችልጅ ጥንካሬ አባታ ነው አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ዱዋ አርጉላት ❤❤❤
@keratkedir6913
@keratkedir6913 4 ай бұрын
Yelbya nwe yetnhrkalne😢
@ghvj6635
@ghvj6635 5 ай бұрын
ማሻአላህ ኩራቱ ላንች ብቻ ሳይሄን ለሁላችን ሙስሊም ወንድም እህት ነው አላህ ደገሞ እንዳች አይነቱን እህት አላህ ያብዛልንንን
@Zebibahussen-xx5zy
@Zebibahussen-xx5zy 5 ай бұрын
ተስፍ ሰጭ ትውልድ እድሜሽንበረካ ያድርግልሽ እውቀትንም አላህ ይጨምርልሽ ማሻ አላህ መሰሎችሽን አላህ ያብዛልን
@madena1330
@madena1330 5 ай бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ እወቅ ያለው በአርባ ቀኑ ያውቃል ይባላል ልክ ነሺ እህቴ አባትሺን አላህ ይራህማቸው በጀነተል ፌርዶስ የምትገናኙ ያድርጋችሁ ኢንሻ አላህ እኔም ሀላፊነትን የተማርኩት ከ7 አመት ጀምሮ ነው በሂወቴ ብዙ ፈተናወች አልፈዋል አልሀምዱሊላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አላህ ከአስብሺው በላይ ያድርስሺ ዛሬ ነው ፖሮግራም ያቀረብክልን።በኢኮሎሚ ያቅማችንን ብናግዛት ደስ ይለኛል እንድሁም ስትመረቅ ስርፖራይዝ ብናደርጋት ምን ይመስራችሃል ያጀማአ
@Alhmdulilh-hd4qc
@Alhmdulilh-hd4qc 5 ай бұрын
ማሻአላህ ምንኛ መታደል ነዉ በረቢ ቁርአንን በዚ ልክ መረዳት በዚ ልክ የሂወት መመሪያ ማድረግ ንግግሮ እራሱ ቁርአን እኮ ነዉ
@rimemhdi680
@rimemhdi680 Ай бұрын
ቢስሚላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ከ አይን ይጠብቅሽ
@teyebaaderejee
@teyebaaderejee 5 ай бұрын
እራሴን ታዘብኩት ወላሂ እራሴን ለምንም ሳላዘጋጅ አላህን አማርራለሁ አላህ ይቅር ይበለኝ ጀግናዋ እናመሰግናልን❤
@የአላህ-መ1ሸ
@የአላህ-መ1ሸ 5 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@habibagh
@habibagh 5 ай бұрын
ብቻ በእባነው የጨረስኩት ቪድዮው ያረቢ ምን እደምላት አላቅም ያአላህ ማሻአላህ ብያለው አላህ መጨረሻሽን ያሳምረው አላህ ኢስቲቃማን ይስጠን ባቺ ብዙ ነገር ተምርያለው
@sadahussen620
@sadahussen620 5 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ ብዙ ተምረንበታል ታሪክሽን በርቺ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ውድ እህቶቼ በዱአችሁ አስቡኝ🌹🌹🌹🌹
@NajmaMohammed-r3w
@NajmaMohammed-r3w Ай бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ አላህ ይጨምርልሽ እኛንም እንዳንቺ ጠንካራ ያድርገን እህቴዋ
@Faiza_133
@Faiza_133 5 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ኡክቲ❤ ሱብሀን አላህ በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ቀጥሉበት👏🌷💯☑
@asinaaburai5748
@asinaaburai5748 5 ай бұрын
ማሻ አላሕ አላሕ ይጨምርልሽ ያረብ አንዳች አይነቴ ጠንካራ ልጆችን ያብዛልን
@رناتالتميز-و3ط
@رناتالتميز-و3ط 5 ай бұрын
ሀቅ ለአላህ ቅርብ መሁን ውጤት አንደበት ጣፉጭ ዋው መሻአላህ አልሀምዱሊላህ ኒአመትል ኢሥላም
@tube-iy6bs
@tube-iy6bs 4 ай бұрын
ያአላህ የምትገርም ልጂ ማሻአሏህ ያረብ ቁረአንን የልባችን ብረሀን ያረግልን በዱአ አንረሳሳ
@Hawa-m6h
@Hawa-m6h 5 ай бұрын
ቢስሚላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ሁቢ እኔም ሀ ብየ ከዛሬ ጀምሬ እችላለሁብየ ልጀመርነው ዱአ አድርጉልኝ
@ኑራሙስጠፈ
@ኑራሙስጠፈ 5 ай бұрын
አላህ የግራልሽ የግረልን የረብ
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 5 ай бұрын
ኢሻአላህትችያለሽ
@NihyaMD-o8z
@NihyaMD-o8z Ай бұрын
Masha allah wudua ehite allah rajm Edmena tena yistish
@fetyajemalUmuahmed
@fetyajemalUmuahmed 5 ай бұрын
ماشاء الله አሏህ በዱንያ አኺራ ስኬታማ ያድርግሽ ለኡማዉም በጣም ጠቃሚ ሴት ያድርግሽ በዛ ዉስጥ አጅርሽን ያብዛው
@Mokamil-gd2ok
@Mokamil-gd2ok 5 ай бұрын
ሡለላሁ አለይ ወሰለም ትክክል ቁረአን ልዬነው አልሐምዱሊላ ናአመተል ኢሰላም
@አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ
@አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ 5 ай бұрын
ወላሂ መታደል ነዉ የሴት ጠንካራ መሆን አላህ ይጨምርልሺ
@AbubakarKHAN-lu7oy
@AbubakarKHAN-lu7oy 5 ай бұрын
ማሻ አላህ በጠም ጠንከራናሽ አላህ ይጨምራርልሽ
@ሪምነኝየሀይቋ
@ሪምነኝየሀይቋ 5 ай бұрын
ማሻ አላህህህህህህህ አላህ ይጨምርልሽ ከዚህም በላይ ከክፉ እና ከአደናቃፊ ከሰውም ከሰይጣንም አላህ ይጠብቅሽ ረጋ ያልሽ ሴት ነሽ ማሻአላህህህህህ
@Ake8346
@Ake8346 4 ай бұрын
Masha Allah betam des ylal Allah mecereshanim yasamirilin!!!!
@sudeysibrahim
@sudeysibrahim 5 ай бұрын
ማሻ አላህ እህታችን አላህ ይጨምርልሽ አላህ ትልቅ ቦታ ላይ ያድርስሽ : : ወንድሞችና እህቶችም ልጆቻችንን ከልጅነታቸው ጀምረን በጎ ነገርን በዲነል ኢስላም በማነፅ በአላህ ፈቃድ ለትልቅ ደረጃ እናብቃቸው: : ወሰላሙ አለይኩም
@jibirlkedir.9685
@jibirlkedir.9685 5 ай бұрын
Masha Allah May Allah bless her with everything unconditional.
@LEYILAYENUS
@LEYILAYENUS 5 ай бұрын
Mashallah nebila happy to see her , I know her in person while i was in jimma university as resident she is very passionate student i have been in one of her oral exams in orthodontics her explanation seems she was teaching, I'm the witness for her confidence inshallah may Allah protect u
@NajatAwal
@NajatAwal 5 ай бұрын
Wlyh buzu timiriti agenyo yeesa mikirii ❤
@IkeramIdris
@IkeramIdris 5 ай бұрын
ወላሂ ትለያለሽ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ አላህ ይጨምርልሽ አዳድ ታሪክሽ ከኔጋር ይመሳሰል
@KenzahAssan-l2g
@KenzahAssan-l2g 3 ай бұрын
ማሻአሏህ❤❤❤አላህይጨምርልሸ ያሣብሸን ያሣካልሸ አባትሸ ጋር ደሞ አላህ በጀነት ያገናኝሸ ጀግና አሪያችን ነሸ🎉🎉🎉🎉🎉
@ZeharaAhmed-ek3hd
@ZeharaAhmed-ek3hd 5 ай бұрын
ማሻአላህ እህቴ ሂጃብሽ ዘላለማዊ ይሁን ከሚዲያ መታየት አላህ ይጠብቅሽ ፊትሽ ለሀጅ ነብይ አይጋለጥ ያለሽን ኢማን ያብዛልሽ
@Zeyneba-wx9sq
@Zeyneba-wx9sq 4 ай бұрын
አሚን
@ffaattttrree2335
@ffaattttrree2335 5 ай бұрын
አለህ ይጨምርልሽ መጨረሻችንን አለህ ያሳምርልን
@guufbx
@guufbx 5 ай бұрын
ማሻአላህ ይጨምርልሽ እኔም ልጄን በ13 አመቷ ነበር 3ልጆቼን ጥየባት የመጣሁት አባቷጋር ወላሂ አሁን ላይ ማሻአላህ ወንድሞቿምጠነከሩ መተጋገዝመተባበር የአይኔ ብሌንናት አልሀምዱሊላህ
@mohammedrabo1009
@mohammedrabo1009 3 ай бұрын
Maashaallah rabbiin umrii dheertu siif ha kennu
@FetiyaMohammed-uk3tj
@FetiyaMohammed-uk3tj 5 ай бұрын
ሡብሀነአለህ አልሀምዱሊለህ አለሁአክበር ለሀዉለወለቁወተኢለቢለህ ማሽአለህ አለህ የሁለችንም መጫረሻ የሠምርልን
@FadumaYusuf-e1t
@FadumaYusuf-e1t 4 ай бұрын
ወላሂ አላህ ይጨምርልሽ ማሻ አላህ
@MekeayaMohammad
@MekeayaMohammad 5 ай бұрын
መሰኮት ቲዩብ አናመሰግናለን እንደዚአይነት ጠቃሚ ፐሮግሬም ሰላቀረባቹልን
@Kinze-jh9sk
@Kinze-jh9sk 5 ай бұрын
ማሻአላህ አላህኮ ስንት ጀግና ባሮች አሉት አልሀምዱሊላህ ኢነኒ ሚነል ሙስሊሚን አላህ ይውደዲሺ እውቀትም ይጨምርልሺ መጨረሻሺም ዘመንሺም ይመር የኔ ቆንጆ እኛንም ጠንካራ ሰወች ያርገን ሙስሊምነኝ ማለት ብቻ ሳይሆን እንዳንች በእስልምና መኖር ግዲነው ኢንሻአላህ...
@shamsaddiintube7661
@shamsaddiintube7661 5 ай бұрын
ስተየአየ ሰማዎት ያአላህ ጣፍጭ ታሪክ ጣፍጭ ጀግንነት
@se5561
@se5561 5 ай бұрын
የልጅ አዋቂ ማሽአላህ ❤
@HalemaMohammed-tr6kk
@HalemaMohammed-tr6kk 4 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ትልቅ ጀረጃ ላይ እደምደርሽ አልጠራጠርም ኢንሻ አላህ ❤❤❤❤❤
@samiraabdullah6637
@samiraabdullah6637 5 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ያኔ ቆንጅዬ አምሰግናለሁ ዋላሂ ራሴን አንዳይ አርገሺያል
@ShemsuJemal-iy4yf
@ShemsuJemal-iy4yf 5 ай бұрын
ማሻላ እንዴት ደስ ምቲዪ ልጅ ነሽ ሁሉም ያደለሽ
@seadamolaw8494
@seadamolaw8494 5 ай бұрын
የአሏህ ለማመን የሚከብድ ታሪክ ነበር ምን አይነት አይምሮ አሏህ ቢሠጥሽ ነው በራሤ እዳፍር ነው ያደረግሽኝ አሏህ ይጨምርልሽ ❤
@kedirahmed5846
@kedirahmed5846 4 ай бұрын
ማሻአላህ እዳቺ ጀግና ጀግና ወጣት ያስፈልገናል አልሀምዱሊላህ ደስ ይላል ወድማችንም ጠንክርልን አላህ ይርዳህ እኛም ኢንሻአላህ ከጎንህ ነን በተረፈ በጣም ብዙ ሰወች ተምረውበታል ተምረንበታልም ቀጥልበት ጀግና ነህ በርታ
@mohammedAliya-fy8oq
@mohammedAliya-fy8oq 5 ай бұрын
ያ 4ልጆች እናት ስበል ያወለደቻቻው ማስሎኝ ማሻ አለህ ❤
@halfiya4173
@halfiya4173 5 ай бұрын
@YesminLove-up1dl
@YesminLove-up1dl 5 ай бұрын
እኔም ንደዛ መስሎኝ ነበር
@bssissisid8d841
@bssissisid8d841 3 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 5 ай бұрын
ማሻአላህ ጀግኒት ንግግርሽ እንዴት ደስይላል አላህይጨምርልሽ❤❤❤❤❤
@setegnmayew4753
@setegnmayew4753 5 ай бұрын
Masha Allah, she will be a model for the next generation. I wish her all the best.
@RabiaHassen-sc9gy
@RabiaHassen-sc9gy 5 ай бұрын
ማሻ አላህ ጀግና የሚለው ቃል አይገልፁሽም ወላሂ አላህ ይጠብቅሽ
@fatumm7558
@fatumm7558 4 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አረህማን አላህ ይጨምርልሽ ንግስቷ❤❤
@NejatAhmed-ox2df
@NejatAhmed-ox2df 5 ай бұрын
የኔ ውብ አላህ ይጨምርልሽ እንደዚህ ነው ካቀረባችሁ አይቀር ❤❤❤❤
@muhammedtegegne7836
@muhammedtegegne7836 5 ай бұрын
ሱበሀን አላህ መታደልነውአላህ ይጨምርልሽ አላህ አባትሽን ጀነተልፊርዶስን ይወፍቀው
@fatmah6936
@fatmah6936 5 ай бұрын
እናትና አባት ለልጂ ያላችሁ ዋጋ በጣም የምንረዳዉ በዚች ጀግና ልጂ ነዉ በዚህ በተበላሺ ጊዜ 4 ወዶች ጋር መተዉ ይገርማል ልጆጁም ጪዋናቸዉ
@iiammuslimalhamdulillah9789
@iiammuslimalhamdulillah9789 2 ай бұрын
ማሻአላ አለሁአክበረ አለህይጨምርልሽ መሠሎችሸን የቢዘልንንን አገለለፂሽ ሱበሀን አለዉቢ ሀምድ
@حليمهإبراهيمابراهيم
@حليمهإبراهيمابراهيم 5 ай бұрын
ማሻአላህተባረከላ የምትናገሪው ነገር ከልብሽ ስለሚወጣ በጣም ልቤን ሰርስሮ ገብቷል ሲያልቅ እራሴን ያገኘሁት እያለቀስኩ ነው ሁሉን ነገር ከቁርአን ጋር ማያያዝ ምንኛ መታደል ልቦናችንን አላህ ይክፈትልን
@WorkneshShifa
@WorkneshShifa 5 ай бұрын
ማሻ አላህ የአላህ ጥበቃ አይለይሽ
@SikoSilo-pv8mi
@SikoSilo-pv8mi 5 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክሏህ ወላሂ በጣም ተመስጬ ነዉ የሰማሁት ከምር በጣም ጎበዝነሽ ልዩነሽ ከፍ ያድርግሽ
@SurprisedCorgi-xb5nm
@SurprisedCorgi-xb5nm 5 ай бұрын
እምትገርም ሴት ልጅ ናት የኢሰላም የሴቶች ሀላፊ መሪ እሰተማሪ
@tebal678
@tebal678 5 ай бұрын
ሃሃሃ ማነው ያለው ? አልተጋነነም?
@IkramDubai-v1c
@IkramDubai-v1c 5 ай бұрын
ማሻአላ ተባረክ አላ አላህ ይጨምርልሺ እህቴ
@zuzuyoutube4965
@zuzuyoutube4965 5 ай бұрын
ብስምላሂ ማሻሏህ አሌይኩም 🎉🎉🎉🎉አሏህ ይጨምርሽ ከሰው አይን ጀሊሉ ይጠብቅሽ😢
@ShetaDegefa
@ShetaDegefa 5 ай бұрын
በጣም የተለየሽ ነሽ ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁብሽ
@ilmaanagaro978
@ilmaanagaro978 5 ай бұрын
ማሻአላህ ነቢላ አለህ ይወድሻል። እስቲ ለኡመት ሙሐመድ (ሰ.አ.ወ) ዱዓ አድርጊ እንደ አንቺ ጠንካራ እንዲሆን በዚያዉ ለኔም ይደርሰኛ። ለአባትሽ አላህ ጀነተል-ፍርደዉስን ይወፍቃቸዉ። እሄን ኮመንት የምታነቡ የኔም ወላጆች ሁለቱም ወደ አኽራ ሄደዋል ለነርሱም አላህ ጀነትን እንዲወፍቃቸዉ ዱዓ አድርጉላቸዉ። ነቢላ የሙስሊም ሴቶች ተምሳሌት ነሽ አላህ አስከመጨረሻዉም ካንቺ ጋር ይሁን ❤❤❤።
@AbdiMars
@AbdiMars 3 ай бұрын
ምን ልበልሽ በቃ! አላህ እጅግ እንድትደንቂ አድርጎሻልና ብዙ ሺህ መሰሎችሽን ያብዛልን🤲
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 5 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ እኔ ደሞ 4 ልጆች የወለደቻቸው መስሎኚ የአክስትን ልጂ ማሳደግም ጎበዝ ነሽ
@zehraissa5162
@zehraissa5162 5 ай бұрын
እኔም
@fatmah6936
@fatmah6936 5 ай бұрын
እኔም
@سميرةبننعلي
@سميرةبننعلي 5 ай бұрын
እኔም በጉጉት ምን እስከ ምትል እየጠበኩ ኬሚትሽን ሳነብ ተረጋጋሁ
@Hayat-op3dk
@Hayat-op3dk 5 ай бұрын
ማሻ አላሕ ረጅም እድሜ ይስጥሽ
@Kamil-m1d
@Kamil-m1d 5 ай бұрын
ማሸአላህ እጅግ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ። በጣም ተአምረኛ ልጅ ነሽ።የሚገርም አእምሮ ነው ያለሽ ።አላህ ይጠብቅሽ ።አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ።እባክሽን ጉዞሽን አለህ በፈቀደልሽ ልክ እንዳታቁዋሪጪ ። መጨረሻሽን ማያት በጣም ያጉጉዋል ።ኢንሸአለህ ለሀገርና ለህዝብ ጠቃሚ እንደምትሆኚ እርግጠኛ ነኝ ።አንቺ የኡማው ኩራት ነሽ ።
@FethyaDelbego
@FethyaDelbego 5 ай бұрын
ወላሂ ዛሬ ቀናው ባንቺ ጥንካሬ አላህ ይጨምርልሽ ❤
@zehraissa5162
@zehraissa5162 5 ай бұрын
ማሻአለህ እኔም በ9 አማቴ ነበር የቤታሰብን ሀለፍነትን ተቃብዬ ከሀገርም ዋጣዉ ግን እቻላል ሁሉም ነገር ካ አለህ ገር አለህምዱሊለህ አበቴ በልጅነት ጥሎን ሞተ አለህ የጄነት ይስጥልኝ ሚን ዉደዉን ማጣት ከብድ ነዉ ግን ካአለህ ገ ሁሉም እቸለል ሀሊፍነት ከብድነዉ
@RabiAlebe
@RabiAlebe 5 ай бұрын
ማሻአላህ አላሄይጨምርልሽ
@JemalHussen-e3e
@JemalHussen-e3e 5 ай бұрын
እህቴ አላህ ያሠብሺውን ሁሉ አላህ ያሣካልሺ አንች ሀቂቃ ያላህ ባርያ ነሺ እደዚህ አይነት ሤትም አለወይ ነው ያሥባልሺኝ
@zuzuTube-x2b
@zuzuTube-x2b 5 ай бұрын
ማሻአላህ የኔ ጣፍጭ አላህ ይጨምርልሽ
@nahii994
@nahii994 5 ай бұрын
Proud of everything you have achieved so far Nebe.Keep shining❤️
@marufgetu-lc7er
@marufgetu-lc7er 4 ай бұрын
Welahi keayn tebko endanoresh Ahunma Allah tebko yanuresh wud ye Islam jegnit❤❤❤ berchi be Allah mrachash lay
@ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ
@ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ 5 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ጀግና ነሽ ካንች ብዙ ትምህርት እንወስዳለን በድንሽ ያለው ጥንካሬ ሳላደቅ አላልፍም
@FeruzaRaya-w4s
@FeruzaRaya-w4s 3 күн бұрын
Masha Allah ❤
@NefisaYimer-d9e
@NefisaYimer-d9e 5 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እህታችን እኛንም አላህ ይምራን ያረብ
@yetewabumedbel-5996
@yetewabumedbel-5996 5 ай бұрын
E /R Yekefetewun Ayimiro beagbabu metekem mechal yebelete yibarikal, betam jegna nesh Gena beAlem titawekiyalesh!!!!
@reemreemo8751
@reemreemo8751 5 ай бұрын
ጀግኒት አላህ በጀነት ከአባትሽ ያገናኝሽ ውዴ!!❤❤ ደሞ ታሪክሽ 95% ፐርሰንት ከጓደኛዬ ታሪክ ይመሳሰላል ደሞ እኮ የጅማ ልጅ ናት ጥንካሬዋ ሰብረኝነቷ ጉብዝናዋ ቁጭ አንቺን ልዩነቱ እሷ አሁንም እሷ በብዙ ነገር አላህ እየፈተናት ነው አላህ በአኼራም በአዱንያም ፈተናውን ያሳልፋት ❤❤ደሞ ይህ ፕሮግራምና ተከታታይ ናት የአንቺው የበለጠ ጥንካሬ ይሆናታል ብዬ አስባለሁ
@FerihaNur-or1hg
@FerihaNur-or1hg 4 ай бұрын
Subhan mashalaaah wellahi programachu mn yahl endetelemegn bcha jezakellahukhyren
@ZahraH-t8s
@ZahraH-t8s 5 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
@صفيهاحمد-ص9ز
@صفيهاحمد-ص9ز 5 ай бұрын
ማሻ አሏህ ተባረክ አረሕማን አሏህ ይጨምርልሽ ጀግና ነሽ فص برن جميل
@MHussain-f4d
@MHussain-f4d 5 ай бұрын
ማሻአሏህ ይሻአሏህ ትዉልድ እዳቼ እዴያረግልን አሏህን እማፀነዉ አለዉ. ድቅሴትነሽ. አለህ ይጨምርልሽ. ለህቶችሽ ድዋአድርጌልን
@foziaake936
@foziaake936 5 ай бұрын
Masha Allah kasebshew belay Allah b duniyam be Akhiram seketin yiwefikish
@ZahraAbdo-g8g
@ZahraAbdo-g8g 5 ай бұрын
ማሻአላህ ሀቂቃ በጣም ቀንቼብሻለው ታድለሽ ያሰብሽው ሁሉ አላህ ያሳካልሽ አባትሽን አላህ ይዘንላቸው🤲🤲🤲
@SoDo-dw3ke
@SoDo-dw3ke 5 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐✅✅✅✅✅✅✅✅አላህይጥብቅሽ
@EmuFahad
@EmuFahad 5 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ተባረክ አላህ
@susubintseid1021
@susubintseid1021 5 ай бұрын
ማሻ አላህ እዳንች አይነት 100ሰዉ ቢኖር ሀገራችን ምን ላይ በደረሰ ነበር አላህ ሰላምሽን ብዝት አድርጓ ሀገርሽን የምጠቅሚ ያድርግሽ😘😘😘😘
@SameeraAmiin
@SameeraAmiin 5 ай бұрын
Masha allah ❤️‍🩹❤️‍🩹
@علحمدلله
@علحمدلله 3 ай бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልሽ❤
@Ijoollee
@Ijoollee 5 ай бұрын
Oh God This girl is diffrent. Mashallah. May allah keep you in his circle. What a principaled lady. Nabila... You shoud have social media to teach how your principal work. So many people might need it.
@semiraabdela5340
@semiraabdela5340 5 ай бұрын
አላህ ይጨምርልሽ ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ኸይር
@emuyahya9351
@emuyahya9351 5 ай бұрын
አላሁመ ባሪክ የኔ ውድ ጀግና❤
@shamsaddiintube7661
@shamsaddiintube7661 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉እምገርምልጅ ጀግና ቀናውብሽ😢😢 የኔነገር ያስለቅሰኛል ብቻ መጨርሻዩን ያሳምርልይ የርብብ
@Ashykiya
@Ashykiya 5 ай бұрын
አላህ ይጨምርልሽ እርጋታሽ ሱባአነላሀ ልቤን አመመኝ ያረቢ ልጆቼ እንዳንቺ እንደምትሆንለኝ አልጠራጠርም በ11 ዓመቷ አፊዝ ሆናላች ከዚሂ በላይ እጠብቃለዉ
@ecrammekash773
@ecrammekash773 5 ай бұрын
ማሻአላህ ተባርከላህ አላህ ይጨምርላት. ማሻአላህ
@Njat-jd5lz
@Njat-jd5lz 5 ай бұрын
M,allah tebarekilah enam adi sat leji aleciy dua areguliy ❤❤❤
@NeimaSemaw
@NeimaSemaw 4 ай бұрын
ማሻአላህ
@kejitube-16
@kejitube-16 5 ай бұрын
Mashallah you are strong enough and wise. You will be a model for all women. Inshallah I 'll teach for my children the 7 u described as a life principle.💕 I wish u z best😍
@هدامحمد-م5ع
@هدامحمد-م5ع 5 ай бұрын
እውነቶን ነው ቁረአንን በደንብ ከተረዳን ወላሂ ሌላ ምንም አያሣሥበንም ሁሉ ነገር ቀላል ነው የሚሆነው
@TeyeFuad
@TeyeFuad 2 ай бұрын
Wa wr wb s a w mashalahe alahamedulilahe alahe wkebr subahen alahe ❤❤
@ዙዙመርሳ6283
@ዙዙመርሳ6283 5 ай бұрын
ጀዛኪአላህኸይር አላህ መጨረሻሽንያሳምረውውዷ
@SofiaAhamad
@SofiaAhamad 5 ай бұрын
የአላህ ምን አይነት መታደል ነው እኛንም አላህ ይወፍቀን
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.