እዩትና ርዕስ ስጡት ! እኛ ቪዲዮዉን መግለፅ ከብዶናል ! ምን አይነት ፅናት ነዉ ?????

  Рет қаралды 59,616

Meskot Tube

Meskot Tube

Күн бұрын

Пікірлер
@Ismail_Tekle
@Ismail_Tekle 4 ай бұрын
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏 ለየትኛዉም ሀሳብ : አስተያየት : ጥቆማ ከታች የተቀመጠዉን ስልክ በቀጥታ ለመደወል ይጠቀሙ ( ወይም በቴሌግራም ሊያገኙን ይችላሉ ) ! ☎ +251917898283 እናመሰግናለን !
@KamalKalal-yd4qm
@KamalKalal-yd4qm 4 ай бұрын
سبحان الله
@BontuMohammed
@BontuMohammed 4 ай бұрын
Subhanalah 🥺
@KamalKalal-yd4qm
@KamalKalal-yd4qm 4 ай бұрын
ማሚ ያረብ አፊያሽን ይስጥሽ ምኞትሽንም አላህ ያሳካልሽ
@feiselabdela4926
@feiselabdela4926 4 ай бұрын
Subhan allah laelaha ela ante subhaneke enikuntum minezualimin alhamdulillah alhamdulillah alhamdulillah
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 4 ай бұрын
@Ismail_Tekle ኧረ በአላህ የእናታችን ኸዲጃ ስልክ ስጠኝ ልዘይራት ወድጃለሁ በአላህ
@محمدمحمد-ذ5خ9خ
@محمدمحمد-ذ5خ9خ 4 ай бұрын
ያአላህ የጀነት ሙሽራ አድርጋት ከፍ ያለውን ደረጃ ወፍቃት አላህየ እኛንም ሶብሮኞች አድርገን አላሁመ አሚን
@zekiya7868
@zekiya7868 4 ай бұрын
አሚንን አላሁመ አሚንን
@medinaseidm.d5605
@medinaseidm.d5605 4 ай бұрын
አሜን
@SumeyaMuhammad-mw1wh
@SumeyaMuhammad-mw1wh 4 ай бұрын
Amiin
@user-lh2mh1yu5s
@user-lh2mh1yu5s 4 ай бұрын
አሚንንን
@ZahraH-t8s
@ZahraH-t8s 4 ай бұрын
አሚን ያረብ
@tybatyba8945
@tybatyba8945 4 ай бұрын
የአላህ የኔ እናት ይህን ሶብርሺን ያየ አዛኝና ሀያል የሆነው ጌታ ያለብሺን በሺታ ሁሉ አንስቶ ሙሉ ጤነኛ ያርግሺ ያረብ ሁሉንም እሱ ነው የሰጠሺ እሱው ያንሳልሺ
@Hወለዬዋ
@Hወለዬዋ 4 ай бұрын
አሚን ያረብ
@ኩልሱም
@ኩልሱም 4 ай бұрын
አሚንንን ያረብ 😢😢😢
@SumeyaMuhammad-mw1wh
@SumeyaMuhammad-mw1wh 4 ай бұрын
Amiiin
@HayatTadesse
@HayatTadesse 3 ай бұрын
ያረብ ቢራህመቲከ ያአረሀመራሂሚን
@RadiTube-k3q
@RadiTube-k3q 4 ай бұрын
ሱብሀነሏህ ለሰጠህን ኒዓማ አመስጋኞች አድርገን ያረብ በእዝነትህ ወላሂ ብዙ ሰው ከእቅልፉ የሚያነቃ ቪዲወ ነው አላህ ሙሉ በሙሉ አፊያ አድርጎ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ
@HaderaHelil
@HaderaHelil 4 ай бұрын
አሚን ያላህ
@qader6010
@qader6010 4 ай бұрын
በሰብርሽና በበሽታሽ ሰበብ አላህ ትልቅ አጅር ይሰጥሻል ኢሻላ
@SeadaMuhammad-c2f
@SeadaMuhammad-c2f 4 ай бұрын
ያረብ ብቻ ይሄ ነው ተብሎ ለመግለፅ ከባድ ነው እርጅም እድሜ ከአፍያጋር ይስጥልን እናታቺን ያርብ 🤲🤲
@Habiba-lx7xr
@Habiba-lx7xr 4 ай бұрын
አላህ ሆይ አመስጋኝ አድርገን
@rabiykitchen
@rabiykitchen 4 ай бұрын
Thanks! በጣም ከባድ ነው ያለፈችው ከድጃ አላህ በጤና እና ያሰበችውን ያሳካላት 🙏🙏🙏በጣም አስተማሪ አስራ አንድ አመልያ አረጋ ራሷ ተፅናንታ ሰው ታፅናናለች በጣም ነው የሚገርመው አላህ በጥሩ ነገር ይካሳት ያረብ የሷ ፅናት ዝም ተብሎ የሚታለፍ አይደለም ቢቻል በፊልም በመፀሀፍ ለትውልድ የሚተላለፍ የሶብር ጥግ ነው ብየ አስባለሁ 🙏💚👍
@NasirTube327
@NasirTube327 4 ай бұрын
አላህ የሙራድሽን ይሙላልሽ አላህ ሙሉ በሙሉ አፊያ ያድርግሽ ሶብር እጅግ በጣም ታላቅ ስጦታ ነው አልሃምዱሊላህ ተቆጥሮ ለማያልቀው ለሰጠህን ኒዓማ
@HawaAdam-t7z
@HawaAdam-t7z 4 ай бұрын
ያረቢ ምን አይነት ሰብር ነዉ የሰጠሀቸዉ ያረቢ ልቦና ሰጠኝ አተ እማመሰግንበት 😢😢😢😢😢😢😢😢
@محمظبغب
@محمظبغب 4 ай бұрын
ሡብሀን አላህ❤❤❤
@kedijaabdulmalik2303
@kedijaabdulmalik2303 4 ай бұрын
ረበልዓለሚን የነብዩላህ አዩብን ዐ.ሰ ሰብር እና በኋለም የሰጣቸውን ኒዕማ ሁሉ ይስጥሽ የኔ እናት ኻቲማሽን ያሳምረው 🤲❤
@ZahraH-t8s
@ZahraH-t8s 4 ай бұрын
አሚን ያረብ
@taybat536
@taybat536 4 ай бұрын
አሚን ያሰብ
@zekiya7868
@zekiya7868 4 ай бұрын
ኢላሂ ይችን ሦበረኛ እናት መጨረሻዋን አሣምርላት እኔንም እሧ በምትመኛቸው ሄር ሥራ አንዱንኳ ከጎኗ እድሆን እርዳኝ የአላህ አሚንንን
@fatmah6936
@fatmah6936 4 ай бұрын
ስብርሺን አላህ ይቀበልሺ የሶብረኞችን አጂር ይከፈልሺ አፊያሺን ይመልሰዉ ያረብ
@hayathadra1424
@hayathadra1424 4 ай бұрын
ኢላሂ.ኢላሂ.ኢላሂ.በራህመት በእዝነቱ አላህ ሙሉ አፍያሽን ይመልስልሽ የኔ እናት በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት እራሴን ታዝቤበታለው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሱብሀነላህ አላህ በእዝነቱ ይዳብስሽ አብሽር አብሽር
@GrDgg
@GrDgg 4 ай бұрын
ማነው እያለቀስ የጨረሰው አላሀምዱሊላ ያረብ አላሀ ማታሳምምው አተነህ እቺን ምስኪን እናት አፊያዋን መልስላት ሁሉ ኔእማ በጅህ ነው ያረብ
@zahrakebede2422
@zahrakebede2422 4 ай бұрын
አላህ በሰብርሽ ያፅናሽ የኔ እናት አላህየ ሁሉ በጁ ው አፊያሽን ይመልስልሽ
@ሠሚራሀሠን
@ሠሚራሀሠን 4 ай бұрын
የአላህ በዚህ ቪድወ እራሴን አየሁበት !ምን አይነት ሶብር ነው ያለወት ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ኒኢመተል እስላም
@amaneagraw6485
@amaneagraw6485 4 ай бұрын
የእኔውድ እናት አላህ ሙሉበሙሉ አፊያሺን ይስጠሺ እውድሻለሁ
@fatmah6936
@fatmah6936 4 ай бұрын
@@amaneagraw6485 አሚን ለኛም ጥንካሬን የምሰጥ
@mekiyakamel7587
@mekiyakamel7587 4 ай бұрын
ወላህ ከዕምሮዬ በለይ ነው የሆነችብኝ አላህ ከዚህ ቦሀላ አፊያሽን ሰቶሽ ሀጅና ኡማር አርገሽ በደስታ አላህ ያኑርሽ እንደ አንቺ ለእኛም ሶብሩን ይስጣን
@mahubaabidela1266
@mahubaabidela1266 4 ай бұрын
እናቴ የኩላሊት በሽተኛ ናት በሳምንት ሁለት ቀን የዳሊሲስ ታረጋለች እና አላህን ለመንኩት እዳንቺ ጠንካራ ሆና ማየት ጀዛሽን አላህ ይክፍለሽ❤❤❤❤❤❤
@Mohammed2023-s1y
@Mohammed2023-s1y 4 ай бұрын
አብሽሪ
@umuabuketube3002
@umuabuketube3002 3 ай бұрын
አላህ ያሽራት
@sofi8983
@sofi8983 4 ай бұрын
ሡባሀን አላህ አላህ ሶብረሽን ይጨምርልሽ ለብዙእህቶች ትምህረት ነው የሆሽው እናቴዎ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ የሰብሮኞችን ምንዳ ያጎናፅፍሽ ያረብ ጤናሽንም አላህ ይመልስልሽ ያረቢና አለሚን
@Faiza_133
@Faiza_133 4 ай бұрын
ኢናሊላሂ ሱብሀን አላህ ላሐወላ ወላቁወተ ኢላ ቢላሕ አልሃምዱሊላህ አላ ኩልሽይ አነሰኝ ጨከንከብኝ ብዬ ያነባኃቸው ቀናቶች አጂብ በጣም ጠንካራ እናት ናቸው ወላሂ ማሻ አላህ የኢማን ጥንካሬያቸው አጂብ አላህ በጀነት ያብሽራቸው አላህ ያሽራቸው 😰🌷🌷🌷🌷🌹🌹 ወላሂ ተልቅ ትምህርት ነው ቀጥሉበት ጀዛኩሙሏሁ ኸይር እናታችን በጣም በጣም ጠንካራ ናቸው ወላሂ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው😘😘💐💐💐💐
@ጨረቃዋ4212
@ጨረቃዋ4212 4 ай бұрын
ያአሏህ. 😢. የእኔ እናት አሏህ በቃ ይበልሽ ከእንግዲህ ሙሉ አፊያሽን ይሥጥሽ. ጤና ትልቅ ጸጋ ነው. አልሀምዱ ሊላህ ዐለ ኒዕመቲል ኒዕማ
@HaderaHelil
@HaderaHelil 4 ай бұрын
አላህ ሙሉ አፈያሸ ይስጥሽ የጀነት ሙሸራ ያርግሽ ያላህ ፅናትዎ ቃላት አጣሁለት ማሻአላህ አላህ ጨርሶ ይማርሽ❤
@RehmaArega
@RehmaArega 4 ай бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ ሙሉአፍያሽን ይመልስልሽ. እጅግ የተደነቅኩበት. ሶብርን ፅናትን እምነትን ያየሁበት ፕሮግራም
@taybat536
@taybat536 4 ай бұрын
ሱበሀናላህ አጅብ ምን አይነት ሶብር ነዉ እረጅም እድሜ ከአፊያወች ይስጥሺ እናቴ
@FuadKedir-r3s
@FuadKedir-r3s 4 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ምን አይነት ጠንካራ ልብ አለሽ እናታችን አላህ ያግዝሽ እኔ በራሴ ነው ያፈርኩት አልሀምዱሊላህ አላህ አፊያ ይስጥሽ 😮❤
@ሀውለትሙሀመድ-ዀ1ፀ
@ሀውለትሙሀመድ-ዀ1ፀ 4 ай бұрын
አለቀስኩ በጣም መግለፅ በማልችለው ልክ አለቀስኩ የአላህ ምን አይነት ሶብር ነው ምን አይነት ተፈጥሮ ነው የኔ እና አላህ ከዚህ በኋላ አፋያ ሰቶሽ እረጅም እድሜ ያኑርሽ ግን እኔ አልቻልኩም ከአፍየ ምንም ሳይቀንስብኝ ግን የበታቸን ሳላይ የበላይ እያየሁ አላህ አማረርኩ 😭😭😭😭😭😭
@sihamTube8091
@sihamTube8091 4 ай бұрын
ሱበሀን አላህ አላህን ጋር ያቆራኝን ያረብ አንድነገር ሲሰጠን ከብርታት ጋርነዉ እና አልሀምዱሊላህ
@Hወለዬዋ
@Hወለዬዋ 4 ай бұрын
ሡብሀነላህ ላያሥችል አይሠጥም ያአለማቱጌታ ምንም አይቼግረውምና በሺታን ከውሥጥሺ ንቅል ያርግልሺ ያረህማን ያወዱድ ያረብ ያሠሚኡል አሊም መጨረሻችንን አላህ ያሣምርልን
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 4 ай бұрын
ያ አላህ የተሰጠን ብዙ ነገር ነው ማመስገን ግን አቃተን አላህ ቀሪ ዘመንሽን አላህ ያስደስትሽ ያረብ
@hasiaali6158
@hasiaali6158 4 ай бұрын
ሱብሃናላህ 🙏🙏🙏 አጂብ ወላሂ ማመስገን ዉስጥ ያለዉን ጥፍጥና 🙏🙏 ያራባላለሚን ዱአ ተቀባይ የሆንከው ጌታዬ አንተን ለምነን ያጣነው ነገር የለም ጨርሰህ ማርልኝ እቺን ሴት
@zeinab554
@zeinab554 3 ай бұрын
ሱበህን አላህ በጣም ቃል ይንሰኛል ምን እንደምል እራሱ አላውቅም ብቻ የአዩብን እጣ ፋንታ ይሰጠሽ ያረብ እኛ ትንሽ እንካን ሰናጣ ስንት ነገር እናማረራልን ኢላሂ በረህመትህ ይቅር በለን
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 4 ай бұрын
ሱበሀን አላህ አይዞሽ የኔ እናት ወላሂ ልቤን ነካሽው አላህ ሶብርሽን ይቀበልሽ ዱኒያ አላቂ ናት አሂራሽን ያሳምርልሽ እኛንም አላህ ይጠብቀን
@obseumar5846
@obseumar5846 4 ай бұрын
سبحان الله 😢😭ربي يسعدك ويحفظك ويبارك بعمرك يارب 😭💔الحمدلله على كل حال يارب 😢
@makiyketema672
@makiyketema672 4 ай бұрын
ለምን ቁጥራን አለቀቀቹውም
@robelmekonen2174
@robelmekonen2174 4 ай бұрын
አላህ ከወደደ ቀልበ ሰሊም ያደርጋል አውቀቱን ይሰጣል ስንጠይቀው ሁሉን ያደርጋል በዱአ አንረሳሳው አላህን እንጠጋው እናማክረው ሁሉን ይሰማል ያደርጋልያረብብብብብ
@SofiaKedir-g7b
@SofiaKedir-g7b 4 ай бұрын
የረቢ አላህ ሙለ ጤናና እድሜ ይስጥሽ ካንቺ በዙ ነገር ነው የተማርኩት ያሰብሽውን የተመኘሽውን አላህ ይወፍቅሽ
@Nurahuseen
@Nurahuseen 4 ай бұрын
አላህ እክበር መማሪያችን ነሽ አላህ ወኪልሽን ያብዣልሽ ጀግና ነሽ አላክ አፊያሽን ይመልስልብ ይችላል አሁንም ስብር ይስትሽ
@hawamohamed3281
@hawamohamed3281 4 ай бұрын
ያርብአላህ፣የምኞትሽን፣ሁሉ፣ያሳካልሽ፣ሙሉ፣አፊያ፣ያድርግሽ፣ያርብ
@Hayat-w6q
@Hayat-w6q 4 ай бұрын
ሱበሀን አላህ ምንኛ እድልነት ነው አላህን እሚያመሰግን ልብ ያለዉ ሰዉ አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ እማየ አብሽሪ በተወኩልሽ ጥኘ ጀግኔት 🎉
@nurukedir157
@nurukedir157 4 ай бұрын
መማርያዬ ሆነሻል አላህ የሰብረኞችን ደረጃ ይወፍቅሽ እኔ ለዓንድ ዓመት እንኳን ህመም ከብዶኛል ያንቺስ ልዩ ነው
@ሀስናሙሀመድ
@ሀስናሙሀመድ 4 ай бұрын
ሱበሀን አላህ እማየ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ በቃ ይበልሽ ያረብ ካንች ብዙ ተምሬለሁ
@ZahraH-t8s
@ZahraH-t8s 4 ай бұрын
አሽሀዱ አንነ ላኢላሀ ኢለላህ ወሽሀዱ አነ ሙሀመደን አብድሁ ወረሱሉሁ ያአላህ ሱብሀንአላህ
@foziaAil
@foziaAil 3 ай бұрын
ብዙ ተምሬበታለሁ አንችንም አፍያሽን ይመልስልሽ እናም ሀጅም የሚያስደርግሽ ሰው ይስጥሽ ይሔን ሁሉ ሠብር በጀነት ይካስሽ ኢነላሀ ማአና
@YasMd-f6f
@YasMd-f6f 4 ай бұрын
የኔ እናት አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ ያረብ በረህመቱ
@فوزيةفوزية-ض5س
@فوزيةفوزية-ض5س 4 ай бұрын
አላህ የጀነት ሙሽራ ያርጋት❤❤❤❤
@SumeyNur
@SumeyNur 4 ай бұрын
አሏህ ይወከልሺ አሏህ ይገዝሺ አሏህ አፊያሺን ይመልስልሺ ።አሏህ የጀነትን በር ይክፈትልሺ
@ZabibaMohammad-u7v
@ZabibaMohammad-u7v 4 ай бұрын
ሱበሀንአላህ የአላህ ስራ አጀብ ነው ማሻአላህ አብዝቶ ጨምሮ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ አላህም በጀነተል ፈርዶስ ያበሽርሽ ያረብ እኛ ስንት ነገር ተሰቶን ምስጋና የለንም የአላህ አልሃምዱሊላህ አላኩሊሸይ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን አላህ ሁሉ በጁ ነው አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ
@zeburaseid7815
@zeburaseid7815 4 ай бұрын
አላህ እሥከመጫረሻው ጤናዋን ይሥጣት
@semiramuhammed5327
@semiramuhammed5327 3 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ስንት ባሮች አሉህ ,,,እራሴን አየሁበት የአላህ ታዐምር የበታችን መመልከት ወደ አላህ ያቀርባል 😢😢😢
@rukiya6481
@rukiya6481 4 ай бұрын
ሡብሀን አላህ ለካ እንዲህም አለ እኔ ትንሽ ሲይዘኝ አማርራለሁ አጂብ አላህ ሙሉ አፍያ ያድእግሽ
@WtipirerOitfdhhf
@WtipirerOitfdhhf 4 ай бұрын
ያአላህ 😢 ወላህ አጃእባ አላህ የሳብሽውን ሁሉ ይወፊቅሽ !ሱባሃን አላህ ሱባሃን አላህ ያረቢ ያረቢ ይቅር በለን እላሂ !ለሆናም ላልሆናም እኒቃጣለለን ያሳላም እኛንም አመስጋኝ አድርገን!
@AaA-f3z
@AaA-f3z 4 ай бұрын
ሱብሀን አላህ አልሃምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም ያረቢ በእኛ ላይ የዋልከውን ፀጋ ያረቢ አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ
@MekaSeid-f6j
@MekaSeid-f6j 4 ай бұрын
ሱብሀን አላህ የኔእናትአላህ አፊያሺን ጤናሺን ይስጥሺ ለሀጂናኡምራም ያብቃሺ ያረቢ
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 4 ай бұрын
ነብዩላሂ አዩብ አለሂሰላም እንደካሳቸው ሁለቱንም ቤት ይካስሽ ሱብሀነላህ
@muradmerka
@muradmerka 4 ай бұрын
ረዥም እድሜ ከፊያ ያረቢ ወፌቃት የኔ ጀግና
@ابومحمد-ش9ح4و
@ابومحمد-ش9ح4و 4 ай бұрын
የኔ ደርባባ እናት አላህ የአፊያሺን ቀሚስ ያልብስሺ አላህ የጀነት ሙሺራ ያርግሺ የኔ ደርባባ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sikosilo7773
@sikosilo7773 4 ай бұрын
ወይ እኔ ምንድ ነኝ ያረቢ እዘንልኝ ስራኳን ስፈታ እንዴት እንደምበሳጭ አረ አላህዬ ልቦና ስጠኝ 😢
@seadaseada3804
@seadaseada3804 4 ай бұрын
ወሏሂ ሱመወላሂ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠችን አሏህ አፍያ ያርግሽ እኛንም አፍያ ያርገን ያረብ
@sweedalii
@sweedalii 4 ай бұрын
ሱፓነላሀ በሰጠን ኒማ ማመስገን ዘነጋን አላህ ምንም አይሰነውም የኔናት አላህ አፊያርግሽ አብሽር አላህ ካቺ ይሁን❤
@efugvhddhh2998
@efugvhddhh2998 4 ай бұрын
አላህ አፊያ ያድርግሽ
@SofiyaHaji-ov8he
@SofiyaHaji-ov8he 4 ай бұрын
ሱብሃነሏህ ሰብርሺበጣም ደቅነው አሏህ የጀነት ውሺራ ያደርግ አፎሺንም ይመልሰልሺ
@MekeayaMohammad
@MekeayaMohammad 4 ай бұрын
አላህ የአፊያልብሰ ያልብሰሸ ሰብርና ኢማንን አሰተምረሽናል ጀዛኪላህ ከይር አላህ በዱንያም በአኬራም ያለውን መልካም ነገር ይወፈቅሽ
@jassimalblooshi2676
@jassimalblooshi2676 4 ай бұрын
ሡበሀን አላህህህ የኒናት አላህሥብርሽን ይቀበልሽ አሁንም አፍያሽን. ይመልሥልሽ. ያረብብብ
@hanimahmed3975
@hanimahmed3975 4 ай бұрын
Allah afiya yistish አላህ የበለጠ ጽናት ይስጥሽ
@AnshaMoha
@AnshaMoha 4 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ስንቶቻችን ነን በተሰጠን ነገር የምናመሰግነዉ ያአላህ 😢😢😢
@ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ
@ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ 4 ай бұрын
ብሀን አላህ ምን አይነት ፅናት ነው ያላት አላህ የሚሳ ነው ነገር የለም አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ
@rrllmmyybb
@rrllmmyybb 4 ай бұрын
ያአ ረሒም ምንኛ መታደል ነው ሰው ይሄን ያሀል በሽታ ተደራርቦ ከሦብር ጋር ማሳለፍሽ መቸሥ አሏህ እኮ አዛኝ ነው ወሏሂ ምስጋናና ጥራት ይገባው ለኛም አሏህ ሶብሩን ይሰጠን ከማመሥገን ውጭ አሏህዋ አተን እዳላማር ምላሤን ቆጥብልኝ አዛኙ ጌታየ 😢 እናታችን አሏህ የቀረሽን እድሜ ያስደሳሽ በጀነተል ፈርዶስ ያርግለልሽ ንሮሽን ወሏሂ ዱንያሽንም አኼራሽንም ጀነት ያርግልሽ 🌸🌸ቃል እያጠረኝ ነው ያዳመጥኩት ያሰላም إن الله مع صبرين አሏህ ከተጋሾች ጋርነው አሏህ ይወፍቀን
@neeysad4183
@neeysad4183 4 ай бұрын
ስብሀን አላህ ተመስጬ ነው ሰማሁት ፅናትዋ በላም ይገርማል እራሴ እንድመለከት አረገችን ትንሽ ሙሲባ አንችልብ ያረቢ እንዳትፈትነን አላህ አፍያሽ ን ይመልስልሽ
@selamselamasefa4294
@selamselamasefa4294 3 ай бұрын
ሱበሀን አላህ ሶብር ማሸአላህ አላህ ይጨም አላህ ሱበሀነ ወተአላ ሙሉ አፌያሽን ይመልስልሽ የእናት 😢😢😢ለኛለወጣቱ ትልቅ ትምህር የሰጠሽን 😢😢😢😢
@betenegash5079
@betenegash5079 4 ай бұрын
ሱብሃነክ ረቢ ያሰብሹ ኸይር ሁሉ ይግጠምሽ ከዚህም በላይ ፅናቱን ይስጥሽ ያኡሚ
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 4 ай бұрын
እናቴ አብሸሪ ጀግና አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢
@myoutube1806
@myoutube1806 4 ай бұрын
አላህ መጨረሻሺን ያሳምርልሺ ያሳምርልን የእኔ እናት
@نصرهاحمد-ذ2ق
@نصرهاحمد-ذ2ق 4 ай бұрын
የአላህ. በአሁኑ ሰአት እዲህም ሶብረኛ. ባሮች አጅብ አላህ. በአሄራ ይበሽርሽ ካለምንም ሂሳብ ያረብ. ያረብ
@طيبةا-د9ث
@طيبةا-د9ث 4 ай бұрын
አላህ አፊይያርግሽ የኔ እናቴ
@ZinabMohammad-g6g
@ZinabMohammad-g6g 4 ай бұрын
በጣም በጣም ጠንካራ እናት ሶብሩን አላህ ይጨምርልሽ አላህም ጭራሹን ያሽርሽ ጠንካራ እናት በአላህ ላይ ሁሌም ፅኝ❤❤❤❤
@AmuoriMd-hu2ip
@AmuoriMd-hu2ip 4 ай бұрын
ስንቶቻችን ነን ጤና እያለን አላህን የምናማርር አላህ ጤናውንም እድሜውንም ይስጥሽ
@NeimaOumer-p3h
@NeimaOumer-p3h 4 ай бұрын
ያረብ እሡ እማያልቅበት ጌታ ነው አላላህ አፌሽን ይስጥሽ ያረብ
@lc09o95
@lc09o95 4 ай бұрын
ሱብሀነአላህ እኔ የት ነኝ የሚያስብል ታሪክነዉ የሰማሁት እራሴንነዉ የፈተሽኩበት ነዉ እናም አልህምዱሊላህ እናታችን አላህ ሙሉአፍያሽን ይመልስልሽ እኛንም ትዕግስት ይወፍቀን
@asas1800
@asas1800 4 ай бұрын
ያአላህ ሙሉ አፍያወቱን ይመልሰለውት እናታችን ጌታየ በማልችለው ነገር አትፈትነኝ
@ramzia3457
@ramzia3457 4 ай бұрын
አላህ ይጨምርልሽ አእምሮያችን የምንጠቀምበት ከሆን ብዙ ካንቺ እንማራለን ሱበሀነክ ያከሪም
@Topg-dx8im
@Topg-dx8im 4 ай бұрын
የእኔ እናት አላህ አፎያሽን ይመልስልሽ ያረብብብ አይ እኛ ያለንን ረስተን በለለን ነገር የምናማርረዉ ኢላሂ በሰጠኸኝ ነገር የተመሰገንህ ባርያህ አድርገህ
@KAREMA-ot5di
@KAREMA-ot5di 4 ай бұрын
አላህ መልካም ጀዛሽን ይክፈልሽ እሱ በጥበቡ ሙሉ አፍያሽን ይመልስልሽ ያረብ መልካም የሰብር መምህር ነሽ
@sew971
@sew971 4 ай бұрын
❤Alllah Mulu Afyash Yemlslesh Yareb❤❤subhan Allah
@fafi7153
@fafi7153 4 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ምንአይነት ጥንካሬ ነው የኔ እናት አሏህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ያርብ😢😢 ስንቶቻችንነን በትንሽ በትልቁ የምን አለቅሰው
@ايمانمحمد-ع6ث
@ايمانمحمد-ع6ث 4 ай бұрын
አላህ አፊያ ያድርግሽ የኔ እናት ሱብሀነክ ያረብ ምን ያህል ደካማ እንደሆንኩ አወኩኝ ወላሂ መታደል ነው ሀቂቃተን (فاصبر صبرن جميلا ) አላህ ለሁላችንም ያድለን
@myhomeyoutube727
@myhomeyoutube727 4 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ምነኛ ያማረ እስቲቃማ ነው አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ያረብ
@Zeharamurad-j8y
@Zeharamurad-j8y 4 ай бұрын
በአቺሶብርነውየተማርነውአሁንምአላህአፍያያርግሽ
@zeharseid7044
@zeharseid7044 4 ай бұрын
ያአላህህህህህ አላህ አፊያአድርጋት የኔጀግና አብሽሪ የኔናት ብርቱነሽ አላህህህህህ ያጠክርሽ ወላሂ ከባድ ነው ያችን ጥንካሬ
@zinuzizu
@zinuzizu 4 ай бұрын
በደከመህ ጊዜ አብሽር አለሁ ምትል የወንድምነት ቃል ስሜትን ታድሳለች አብሽሩ መባባል በቀላል አትዩት 😊
@teyebaaderejee
@teyebaaderejee 4 ай бұрын
ሱባሃን አላህ በጣም የምትገርም ሴት ናት አላህ ሙሉ አፊያዋን ይመልስላት😢
@عبدالمحسنالظاهري-ر8ي
@عبدالمحسنالظاهري-ر8ي 4 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ትልቅ ትምርት ነው እሄሁሉ ሶብር ማሻአላህ አላህ አፍያሺን ይስጥሺ የኔእናት በጣም❤ወድጀሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hikmaaf8395
@hikmaaf8395 4 ай бұрын
ሱበሀናለህ አቢት ያቂን ወለሂ አለህ አፉያሽን ይመልስልሽ አራቢ ምን ይሰንሀል ምትፈልጋውን ወፉቃት ያራብ በይዝናትህ እኔ ደሞ ስለሰጠሀኝ አመስጋኝ አርጋኝ ያ ራብ
@EmanMhamned
@EmanMhamned 4 ай бұрын
ሱበሀን አላህ አጂብ ነዉ ወላሂ የራህመኑ ስራ ያረብ ያረብ የመጨረሻየን ነገር አደራ 😢😢😢😢 እማ የኔ ጠካራ አሁንም ቢሆን ተስፋ እዳቆርጭ አለ ካች ጋ ወላሂ
@SurprisedDaisy-vi8wt
@SurprisedDaisy-vi8wt 4 ай бұрын
ያአላሕ ያንችን ጥንካሬ ለሑላችንምይስጠን ሡብሐን አላሕ አላሕ ሐያትሽን በሙሉ በጤና ያቆይሽ ዱንያ አኼራሽ ያሠምራው
@emuyahya9351
@emuyahya9351 4 ай бұрын
አባ አላህ ቀጣይ ሂወትሽን በደስታ በጤና በኢማን ያኑሮት ያረቅ❤
@ZainebMohammed-o2n
@ZainebMohammed-o2n 4 ай бұрын
ሱበሀን አላህ የአላህ ነአማ ተቆጥሮ አያልቅም የናታችን ጥንካሬ😢😢😢
@helinaibrahim8594
@helinaibrahim8594 4 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ 🤲🏽!!. ያ አላህ በስጠህን ኒእማ ዘውትር አመሰጋኞች አድርገን ያረብ 🤲🏽
@kamlaash
@kamlaash 4 ай бұрын
ሡበሀን አላህ እኛም ታጋሺ ነን እንላለን በጣም ይገርል ለሠወች ትልቅ ትምህርት ነው
@fatumemohmmedaa3902
@fatumemohmmedaa3902 4 ай бұрын
የአላህን ቤት አላህ ይወፍቅሽ አብሽሪ ሁሉም ነገር ለከያር ነው አብሽሪ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው አንችልም ከነዚያ ባሮች ያድርግሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@enat1821
@enat1821 4 ай бұрын
አላህ እረጅም እድሜና ጤና ጨማምሮ ይስጥሽ የተመኘሽውን ሀጅ እንድታደርጊ አላህ ይወፍቅሽ😘😘
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 36)
36:59
ለዛ
Рет қаралды 171 М.
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН