ቀሲስ ሄኖክን ዘራፍ እንዳትነካኝ ፈንጂ አጠመድኩብህ እንጠፋፋለን አሉ!

  Рет қаралды 4,359

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Күн бұрын

#kesishenok #WeleyaytuEmebet #ወለላይቱእመቤት #eotc #sibket #Orthodox #Tewahdo

Пікірлер: 59
@titiaddis
@titiaddis 12 сағат бұрын
እግዚያብሄር አምላክ እንደናተ አይነት አባቶችን ያብዛልን የተደበቀውን የዳቢሎስ ሴራና ነመሰሎሹን ድብቅ ሴራ ባደባባይ እያወጣ የሚያዋርድና የግዚያብሄር በጎችን ወደጌታው የሚያቀርብ ትጉ ና ቅዱሳንን አብዝቶ አብዝቶ ይስጠን አሜን
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 9 сағат бұрын
እግዚአብሔር ለአባታችን ፀጋውን ያብዛልን
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 12 сағат бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀኔን ያመኛል 😢😢😢😢😢ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@abayneshhassen976
@abayneshhassen976 9 сағат бұрын
መልካ ሩፋኤልን እየፀለይሽ ጠዋት ጠጪ❤❤❤
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 8 сағат бұрын
ድርሳነ ሩፋኤል መልክአ ሩፋኤል ያለጥርጥር ያድንሻል። እኔ ለረጅም ጊዜ የወር አበባ ዘግቶኝ ነበር በድርሳነ ሩፋኤል ፀሎት ና ልመና ተስተካክሎልኛል አንዳንዴ በፆም ሰአት በተለይ በ እመቤታችን ፍልሰታ የሌለ ይፈሰኛል 16 ቀን በቅዱስ ሩፋኤል ሀይል ነዉ የሚቆምልኝ በቃ መልአኩ የማህፀን እስፔሻሊስት የልጆቼ ጠባቂ የገላገለኝ እሱ ነዉ።
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 12 сағат бұрын
አቤት ክፋታችን 😢😢😢እደስው የማይሆነው ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁነወት ❤❤❤❤❤
@habiba-z9f
@habiba-z9f 11 сағат бұрын
አባቴችን በፀሎታችሁ አስቡኝ በሰው ሀገር በሽተኛ ሆንኩኝ ምራተ ጎርጊስ በማለት በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏😢 አደራ ሰማቱ ቅዱስ ጎርጊስ እሰው ሀገር እንዳልቀር ለንስሀ ሞት አብቃኝ😢😢
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 12 сағат бұрын
አቤቱ በምህረትን ታርቅን
@abayneshhassen976
@abayneshhassen976 9 сағат бұрын
ይገርማል እድሜና ጤና ይስጦት ❤❤❤
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Сағат бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@SaraMoh-n8g
@SaraMoh-n8g 12 сағат бұрын
ኣባዬ እግዚኣቢሔር ፀጋው ጨምሮ ይስጦት❤❤❤❤❤❤❤
@alazertadesse3578
@alazertadesse3578 12 сағат бұрын
እመቤታችን ጨርሳ ትማርህ
@fikrufissaha9245
@fikrufissaha9245 12 сағат бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen le abatachen ye matusala edeme yesetelen
@kelemm8046
@kelemm8046 12 сағат бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 11 сағат бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅርበለን የኛ ክፍ መችነው እሚያቆመው አባታችን እመአምላክ ታበርታዎት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ 11 сағат бұрын
በፆለት አስቢኝ የእናቴ ልጆች ወለተ ተንሳኤ ብላችሁ😢
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص 12 сағат бұрын
እግዝአብሄር፡እድሜና፡ጤና፡ይስጦት፡አባታችን፡
@henimak2727
@henimak2727 13 сағат бұрын
እግዚዎ ለኛ እኮ እሳት ቢዘብ ምንም አያስገርምም😢😢😢
@taybaa8158
@taybaa8158 10 сағат бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 12 сағат бұрын
አዋ በጣም በጣም አባቲ ግዚዉ ከብዶል ይህ ሁሉ ገዘብ ሰዉ ለመግደል ወይ ጭካኒ እንዲት ይቅር ይበለን መድአኒአለም
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa 9 сағат бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶን አምላኬ ሆይ ማረን ይቅርም በለን ወድማችን እመብርሐን ካተጋር ትሁን
@Sghs-bx8gm
@Sghs-bx8gm 9 сағат бұрын
አባታችን አረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@HgdffHgdfg
@HgdffHgdfg 10 сағат бұрын
ይፍቱን ይባርኩን😢እረ ቡዙ ሰወቺ አሉ በመናፍስት የታሰሩ አባታቺን እግዚአብሔር ያበርታወት ❤❤
@bsikiros7171
@bsikiros7171 9 сағат бұрын
ኣቤት የኣዳም ልጅ ስቃይ ከመውለድ እስከ መቃብር😢😢😢ኣባታችንረጅም ዒድመን ጢዒናን ይሃብኩም
@fyry8481
@fyry8481 12 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@AnnaGetaneh-ox6to
@AnnaGetaneh-ox6to 7 сағат бұрын
አቤቱ የኛስ መጨረሻ ምን ይሆን እንዲህ ተጨካክነን 😢😢
@MimekokeTiyya
@MimekokeTiyya 10 сағат бұрын
አቤቱ ማአረን አምላካችን
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 6 сағат бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😢
@HamletAsfaw
@HamletAsfaw 9 сағат бұрын
እግዚኦ ፈጣሪዬ እንደው እንዴት አድርገሕ ቻልከን ከነ ክፋታችን አባት ኾይ ማረን ይቅር በለን እራራልን በምሕረትሕ ጎብኘን
@HelenNegash-c5l
@HelenNegash-c5l 13 сағат бұрын
Yene deg abat 🙏🙏🙏
@MuleeGrem
@MuleeGrem 8 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢ተመሰገን😢😢😢😢
@Birishett5ttt16
@Birishett5ttt16 8 сағат бұрын
Amen Amen Amen🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@Aziza100-y5w
@Aziza100-y5w 12 сағат бұрын
ማርኝ፡ሃምላከ🙏🙏🤲
@maryo-e5t
@maryo-e5t 11 сағат бұрын
Ebakachu addrashacjewn chfuln
@ShewayKassa
@ShewayKassa 12 сағат бұрын
እኔኮ ግርም የሚለኝ ነገር ብኖር ምንችግር አለው ያላቹሁበት ቦታ ብትነግሩን ብዙ ግዜ ጠይቄ የመለሰልኝ የለም እባካቹሁ ድረሱልኝ አባታችን የት ነው የሚገኙት🙏
@Matusala23722
@Matusala23722 12 сағат бұрын
አያት ሰንሻያን አፓርትመንት ቅዱስ ዮሀንስ ነበሩ አሁን በሶሻል ሚዲያ እንዳሰወቁት ከሆነ አገልግሎት በዚህ ቤተክርስቲያን አቁመዋል የቴሌግራም ገፃቸውን ተመልከቺ ለበለጠ መረጃ
@ShewayKassa
@ShewayKassa 12 сағат бұрын
@@Matusala23722 እሽ እናቴ🙏
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 12 сағат бұрын
አሁን ማግልግል አቁምዋል ፌስቡክ ላይ በሰማችዉ ስርች አድረጊ እና ትክታትያችዉ ቦታ ያሰዉቃሉ
@የቤላ
@የቤላ 11 сағат бұрын
ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ጋርም መሄድ ይቻላል ኧሳቸው አገልግሎት ከአቆሞ
@tadioskebede9081
@tadioskebede9081 9 сағат бұрын
ኸረ አላቆሙም እዛው አያት ሰንሻይን ነው ያሉት
@yosephbirhan5524
@yosephbirhan5524 7 сағат бұрын
ወንድሜ የአባታችን የመምህር ሔኖክ ወ/ማርያም የፈውስና የፀበል ፕሮግራም የካቲት 8 እና 9 የት ቦታ እና ቤተክርስቲያን እንደሚካሄድ መረጃ ንገረኝ እባክህ? እኔ ምኖረው ባህር ዳር ነው።
@SelamSeli-y3k
@SelamSeli-y3k 11 сағат бұрын
Yana wede abate egezabehare bahadobate eyasetakakal yeredawote
@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ 11 сағат бұрын
እናቴ ኪዳነ ምሀረት ከአሉት በታይ ከሞቱት በላይ ከሆነ ሂወት አውጭኝ😢😢
@YoakinYoadan-zo2rd
@YoakinYoadan-zo2rd 13 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 7 сағат бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@dawitalemayehu9271
@dawitalemayehu9271 6 сағат бұрын
አደራሻ ንገሩኝ ወገን?
@Masarat-ci3gw
@Masarat-ci3gw 12 сағат бұрын
❤❤❤❤🤲🤲🤲
@LiulMekonnen-e9c
@LiulMekonnen-e9c 13 сағат бұрын
Betseloto asibugn.Asyenagajoch sewin befikir yazu gubayot lay hizibe chirstianin sagiz yaskefugn agelgayocg alu.sew amlakun lemageligel kemeta yimarilin hulunim
@mekonnenmanche4213
@mekonnenmanche4213 8 сағат бұрын
አባቴ እርሶ የሚገኙበት ቦታ የት ነው? እባክዎን አድራሻዎን ይጠቁሙኝ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 8 сағат бұрын
አያት ቅዱስ ዮሀንስ ቤ/ን
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 8 сағат бұрын
አያት ሰንሻይን ቅዱስ ዮሀንስ ቤ/ን
@AntenehTesfaye-v1j
@AntenehTesfaye-v1j 10 сағат бұрын
pls. tell. us your. location
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 8 сағат бұрын
አያት ቅዱስ ዮሀንስ ቤ/ን
@Serkalemtube-n8x
@Serkalemtube-n8x 9 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
🔴ሙሉእ ዕላል ምስ በዓልቲ ክብረ ወሰን ኣደ!  #segleletshow  #ሰግለለት
43:36