ቄስ በፍቃዱ ቦረና ማንም ለማንም የማይደርስበት ሰአት/ድንቅ ምስክርነት/Part Two/

  Рет қаралды 39,919

Semay Tube

Semay Tube

Күн бұрын

ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
For more information
Ethiopian +251978808055
Telegram: - +251978808055 / +12067249288
Whats Up :- +12067249288
#christiantube #encounter #Ethiopian
#Semay Tube #ደማስቆ #testimony #yttracker #yishak #ምስክርነት @christiantube4198 @NikodimosShow ​ @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial

@officialfevengashaw22 #EbS #Ethiopia @SamuelTesfamichael @zinashtayachewbere5678 @MARSILTVWORLDWIDE @hawassafullgospelch #ethiopianmovie
@christiantube4198 @NikodimosShow @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial @halwotemmanuelchurch @equipmedia2577 #mamusha fenta #christiantube
#ኢትዮጵያ
follow us : -
FaceBook :- / encounter2015
Telegram :- t.me/+BCWNGECE...
whatsup:- +2067249288
Tiktok :- / encounter_

Пікірлер: 271
@bitniyatamirat9781
@bitniyatamirat9781 Жыл бұрын
ተገርሜየለሁላካ እንደነዚህ የሉ ጀግኖች እሉ የእግርዚእብሄር ስም ይባረክ።
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@savedbygrace3014
@savedbygrace3014 Жыл бұрын
ህዝቡ ጅል ስለሆነ ሳይሆን የሰማቸው በማይጠረጥሩት እግዚአብሔር ስም ስለመጡበት ነው ❤❤❤ ግሩም ነው፡፡
@Abdulqadr13
@Abdulqadr13 Жыл бұрын
የጌታ የኢየሱስ ሥም ለዘላለም ይባረክ እውነተኛ አገልጋዮች ስላሉት
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@abiyjembere6910
@abiyjembere6910 11 ай бұрын
እንደነዚህ የሉ ጀግኖች በኢቲዮዽያ ውስጥ የእግዛብኤር ጄነራሎች አሉ የእግርዚእብሄር ስም ይባረክ!!!!!!!!!!!!
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
አሜን 🙏
@emebetmegersa7867
@emebetmegersa7867 Жыл бұрын
ሳሚ ተባረክ የምታቀርባቸው የተባረኩ ህይወታቸው የሚነካ የእግዚአብሄር ድንቅ ስራ የሚታይባቸው ናቸው::
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እናመሰግናለን።
@haimanotbirhan5309
@haimanotbirhan5309 Жыл бұрын
የሚገርም ነው ፣ "ጨምሬ እንድፈራህ፣ጨምሬ እንዳገለግልህ አድርገህልኛል" እውነት ነው ቄስ በፈቃዱ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በረከታችን ነህ ፣ክፍል ሁለትን በጉጉት ነበር የጠበኩት ----አዘጋጁም በጣም ተባረክ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን እየተከታተሉን ስላለ እናመሰግናለን።
@meseretgetachew3744
@meseretgetachew3744 Жыл бұрын
ወንድሜ እውነት ነወ ሰይጣን ፈቶ የለቀቃቸው በዝተዋል ጌታ የእርሱ የሆኑትን ያስነሳል
@zeddnegu5777
@zeddnegu5777 Жыл бұрын
ለካ ጌታ ሰው አለው 😢😢😢😢😢😢በዘመኔ ይሄን ስላየው ጌታን አከብርሀለው
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Praise God
@kingcell4953
@kingcell4953 Жыл бұрын
Amenn ymyigerm mskernt new ❤
@azebmehari8639
@azebmehari8639 Жыл бұрын
ቄስ በፈቃዱ ዘመንህ ይባረክ በሳል ንግግርና የሚያንፅ የሚያስተምር ጌታን የሚያሳይ የሚያፅናና ምስክርነት ሆኖ አግኝቼዋለው ጨምር በርታ ።
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@kidyjwolde2311
@kidyjwolde2311 10 ай бұрын
“በጣም ስትጠጋዉ ትፈራዋለህ አትዳፈረውም” very true. God bless you pastor!!!
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏
@enkusilasiekebede
@enkusilasiekebede Жыл бұрын
ብዙ ርቀት ሚጓዙ እግሮች ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ መረዳት እየሱስን ዋና ያደረገ ህይወት ቃሉን መርህ ያደረገ ኑሮ አይቼብሐለሁ እና በርታ ዘመንህ ይለምልም
@ferwiniberhane3342
@ferwiniberhane3342 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጨማምሮ ይባርክህ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ እባክህን ፀልይልኝ
@Encounter_
@Encounter_ 9 ай бұрын
አሜን will keep you in our Prayers .
@kiyahawi9681
@kiyahawi9681 Жыл бұрын
ወድጄው ተጠባብቄ ያየሁት interview ነው, ቄስዬ እግዚያብሔር ይባርክህ!! ተስፋ ለካ አለ...
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰዎች አሉት
@admasmitachew131
@admasmitachew131 Жыл бұрын
"የራሴ እንዳልሆን ቀምቶኛል" ደስ የምል አገላለፅ❤ ጌታ አብዝቶ ይባርካህ ፍቄ❤
@kingcell4953
@kingcell4953 Жыл бұрын
zmnhe aglgloth ynte yhon hulu bysusem ybrek❤
@ብርሃን-ዘ6ፐ
@ብርሃን-ዘ6ፐ Жыл бұрын
ድንቅ የሆነ የህይወት ምስክርነት ነዉ። ዘመንህ ይለምልም🙏
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
በእግዚአብሔር ይበልጥ እንድታመን ያደረገኝ ቀን ጠብቀህ ለልጆቸ ዳቦ ገዛህ 😢
@lilitsegaye3899
@lilitsegaye3899 Жыл бұрын
ጀነሬሸን ኢፓወርመንት ቤተ ሐራን ቤ/ክ ስታስተምር ጓጉቼ የምከታተለዉ ትምህርት ነበር በኮቪድ ምክንያት ተቋረጠ አሁን በሶሻል ሚዲያ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል የተባረክህ ነህ።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
ቄስ ጌታ ዘመንህን ይባርክልን ይጠብቅልን እኛም ከአንተ ጋ ነን የምትለዉን በጌታ ፊት ሁሌም የማዝነዉ ግን እግዚአብሔር ሰው አለው አይዞህ ወንድማችን
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank you for watching
@tilayemekonnen7694
@tilayemekonnen7694 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጌታ ኪችን ውስጥ ያለህ አገልጋይ።/our God is the God of provision with what we need./
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Praise God
@haimanotbirhan5309
@haimanotbirhan5309 Жыл бұрын
"እኔ ብቻ ሳልሆን የሚሰሙኝ ሁሉ ኢየሱሳቸውን በጥንቃቄ ሊይዙት ይገባል" ልቤ ውስጥ ዘልቆ የገባ መልዕክት
@asagdachmahammda9283
@asagdachmahammda9283 Жыл бұрын
የአንተ ኖሮ ደሮንም በተአምር ነው ንግግርህ ተግባርህ አንድ ነው የእናትህ ጸሎት እያፈራህ እይሰቀጠለህ ነው ለእናቶች ለልጆቻችሁ እንጸልይ እኔ ምሰክር ነኝ ጌታ ይባርክህ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@KabiLulu-l3t
@KabiLulu-l3t 5 ай бұрын
በዘመኔ ሁሉ የጌታን ታማኝነት አይቻለሁ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 5 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@WagayeEndal
@WagayeEndal Жыл бұрын
በዚህ ዘመን ከዝና ከገንዘብ ይልቅ ለእ/ር ክብር በህልውና መሰንበት ስለበዛልህ እ/ር እጅግ አመሰግናለሁ ጌታ ይክበር ሲ/ር ዋጋዬ ከጉርሱም
@Kiyou-n8l
@Kiyou-n8l Жыл бұрын
ንግግርህ በመንፈስ ቅዱስ የተቀመመ ነው ተሰምቶ አይጠገብም የጌታ የሱስ የመንፈሰ ቅዱስ ፀጋ ይብዛልህ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን አሜን
@helajesus97
@helajesus97 Жыл бұрын
እ/ር ይባርክህ ቄስ ኢየሱስን በትክክለኛው መንገድ እንድናይ አድርገኸናል ❤❤❤
@getaredagnbefikadu5325
@getaredagnbefikadu5325 Жыл бұрын
ሐሰተኞች በበዙበት አለም እንዲህ አይነቶች ጌታን የመሰሉ አገልጋዮች ስላሉ ተስፋ አንቆርጥም ።እባካችሁ ስለወንጌል ዋጋ እየከፈሉ ያሉትን አቅርቡልን እስከመቼ ሐሰተኞች ይጫወቱብናል።
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
በEncounter ቻናላችን እንደዚ የእግዚአብሔር ስራ ብቻ ነው ምንሰራው። ሼር እና ለሰዎች ቻናሉን በማጋራት መልክቱ ለብዙዎች እንዲደርስ እናድርግ።
@jesusistheway8969
@jesusistheway8969 11 ай бұрын
GOD SPEED
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
ከስማሁት ጀምሮ እግዚአብሔርን ያመስገንኩበት ቃለ መጠይቅ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን
@chinadire5117
@chinadire5117 Жыл бұрын
ቄስ በእውነት ትሁት ሰው ነው እናቴ ታማ ሆስፒታል ሄደ ጸለይላት ስለው ቅድመ ሁኔታ አላዘጋጀም ሄዶ ጸለያላት ልጁን ከትምህርት ቤት አምጥቶ መኪና ውስጥ አስቀምጦ በቃ ሌሎች አገልጋይ ጸልይልኝ ስትላቸው አካውንት መጀመርያ አስገባ የሚሉት
@kingcell4953
@kingcell4953 Жыл бұрын
E/r bntsa ysetwn bgnzb ymchercherut wyiolchew lrase wdadoche
@eyerusalemnaizghi7791
@eyerusalemnaizghi7791 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ምስክርነት ተባረክ ቄስ በፍቃዱ
@maranataamentolona2647
@maranataamentolona2647 Жыл бұрын
ብሩክ ሁኑ በጣም ይደንቃል እግዚአብሔር ሰው አለው ስልካቸውን አድራሻቸውን አስቀምጡልን ተባረኩ እንወዳችኋለን።
@shiferawzeru1190
@shiferawzeru1190 Жыл бұрын
'' በ ጌታ ጎዳ የምሰራ የቤት ሰራተኛ ነኝ '' ድንቅ መልፅክት❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እውነት ነው።
@selasgosaye1789
@selasgosaye1789 Жыл бұрын
በቃ ብርቱ የእግዚአብሔር ሰው ታማኝ አገልጋይ ውድ ወንድማችን በፀጋው ያበረታህ አገልግሎትህ ይባርክ ምስክርነቱን በእንባ ሰማሁት ውስጤ ሐሴት አደረገ ለዘመናት ጥያቄ የሆነውን የአሁኑ ትውልድ ክርስቲና አገልጋዮች ጉዳይ የጠራ ግንዛቤ እና ማንን እያገለገሉ እንዳሉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪 3:38
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@bt9733
@bt9733 11 ай бұрын
I pray you live the life you talk. More blessings to you Reverend!
@amennetsanet7492
@amennetsanet7492 Жыл бұрын
ቄስ ፍቄ ተባረክ አንተ የቤተክርስቲያን ስጦታ ነህ።❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@belhumamo797
@belhumamo797 Жыл бұрын
ቄስ በፍቃዱ ጌታ ይባርክህ እንደ ቃሉ ከኖርክለት ጌታ ያኖራል ለታመኑት ታማኝ ነው ጌታ
@soniyadelboso4538
@soniyadelboso4538 Жыл бұрын
tebareki❤❤❤
@melakuw.habtemariam9619
@melakuw.habtemariam9619 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ጤናማ ትምህርት ያስፈልገናል መስጠት ለማ መቀበልስ ከማ ማለት መልካም ነው
@amarechmessele8968
@amarechmessele8968 Жыл бұрын
ተባረክልን ሁሉም ሊማርበት ይሁን ደግነቱ ቤቱ ባለቤት አለው😭
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank you for watching
@NewLife2323-fi8kw
@NewLife2323-fi8kw Жыл бұрын
በጣም በጣም የሚጠቅም ነገር ነዉ ቄስ የነገረን እናመሰግናለን።
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank you for watching
@fireart54
@fireart54 Жыл бұрын
ጌታ የተባረከ ይሁን እንደ ጠል የሚገባ መልካም የሕይወት የአገልግሎት ጉዞ ሽታው ጠረኑ ወደ ጌታ ተጠግቷልና ጌታን ጌታን ይሸታል
@Kena_B
@Kena_B Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ለምልም!!!
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን። እግዚአብሔር ይባረክ
@tilayemekonnen7694
@tilayemekonnen7694 Жыл бұрын
ጌታ በእውነት ያበርታህ የኔ ወንድም !! ፍጻሜህ ሁሉ በዚህ መንገድ ይለቅ!!!
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@yaditube1860
@yaditube1860 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቄስ የዚህ program አዘጋጆችም እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደነዚ አይነት የተባረኩ አገልጋዮችን እያመጣችሁ እያስተማራችሁን ነው ተባረኩ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። እናመሰግናለን።
@emabetAd
@emabetAd 10 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ እንደ አንተ አይነት ያብዛልን
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን አሜን
@samiAssefa-of6cx
@samiAssefa-of6cx 9 ай бұрын
የሚገርም መልህክት ነው ተባረክ 🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 9 ай бұрын
አሜን
@WagayeEndal
@WagayeEndal Жыл бұрын
እ/ር የባረከህ ሰው ጉርስም መጥተህ ያገለገልከን የተፈቱ ሰዎች እስከ ዛሬ አልረሳውም።
@nebyouyonas3496
@nebyouyonas3496 Жыл бұрын
የተባረከ ሰዉ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@alemteshome9076
@alemteshome9076 Жыл бұрын
ጨምሬ እንድፈራህ አብዝቼ እንዳገለግልህ ድንቅ ጸሎት ተባረክ ፍቄ!
@birhaneendisu7258
@birhaneendisu7258 Жыл бұрын
God bless you!
@addisalemgenetu9271
@addisalemgenetu9271 Жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 37 ቁጥር 19
@shiferawzeru1190
@shiferawzeru1190 Жыл бұрын
እግ/ር ይመስገን ስለ ቅሬታዋች። እውነት ነው ሚድያውን የሞሉት የሚቀልዱት ነው ግን እግ/ር ስለ ልጁ ሲል ዘመን ያመጣል።
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@tilayemekonnen7694
@tilayemekonnen7694 Жыл бұрын
በመሠረቱ እግዚአብሔር አባታችን እኮ አንድያ ልጁን ሳይሳሳ የሰጠን ሌላው ሁሉ ጭማሪ ነው።
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank you for watching
@fanayetesfaye9142
@fanayetesfaye9142 Жыл бұрын
ዘመን ዘላለምህ ይባረክ ቄስ በጣም በእውነት ላይ የሚያቆም መልዕክት ነው፡፡ አቅራቢዎችም በብዙ ተባረኩልን ዝግጅታችሁ የሚመረጥ የለውም ይብዛላችሁ፡፡
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለሱ ይሁን
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 Жыл бұрын
ድንቅ የሕይወት ምስክርነት ነው፤ ተምሬበታለሁ፤ ተጽናንቼበታለሁ፤ ተስፋ ሰንቄአለሁ፤ እሁንም ጌታ በስራ ላይ ነው፡፡ የሚድኑት፥ ሰዎች ቁጥር፡ ላካ አልሞላም? አሁንም ያድናል? ሌላም እያዘጋጀ ነው ብያለሁ! እና ፈገግ ካሰኘኝ የእርሱን ስብከትና የሌሎች ቧልት ዋጋ ብዙ ተመልካች መኖሩ የፈጠረበት ቁጭት ዘና ብያለሁ፤ እማማ ዝናሽን የሚሰማውና ደግሞ ኮርጆ ትንሽ ሕጻን እማማ ዝናሽ አለም ግዴለሽ አይደል? ወንዱን እማማ ዝናሽ ቢል፤ ዓለም የራሱን ይሰማል፣፣ የጌታም ጌታን ይሰማል አይዞን! ችግሮችን ለመቀነስ የሚሰጡ ምክንያቶች ግን ከጌታ የተሻለ የሚያውቅ አድርጎ ማሰብ የለበትም። ጌታ ይኅንን ሁኔታ " የቸርችን " ማለት ነው ከዚሕ በላይ ተደራሽ ተገላጭ እንድትሆን ባይፈልግስ ብሎ መጠየቅም ይገባል።። " ቤክ" ተሰዳጅ በምድረበዳ የምትኖር ፤ መቀቱ ጊንጡ ኢሚዩኒቲዋን የሚያወጣበት በዚሕ መንገድ ከሆነስ? በአለም ካላችሁ መከራ አለባችሁ ካለ፤ ዓለም ሳያልፍ በመከራ እንውጣ - መከራን አንፈልገውም፤ በጌታ ስም ከመጣ ግን፤ እንኳን ደሕና መጣሕ እንለዋለን! የንስር ክንፍ ተሰጥቷት ወደምድረበዳ የሸሸችው የራዕዩዋ ሴት " ጊንጡን ረግጣ የምትቆም የምድረበዳዋ በውብዋ ላይ የምትደገፈዋ ሙሽራው ትሆናለች ፤ አይዞሕ፤ 27 ዓመት ልምድ አለ የሆንኩትን ነው የምነግርሕ! ጽና!
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምልካም ነው
@admasmitachew131
@admasmitachew131 Жыл бұрын
"ጌታን በደንብ ስታውቀውና ስትጠጋው በዝያን ልክ ትወዳለህ፤ ትፈራለህ።"
@hamaghiwot3778
@hamaghiwot3778 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድም
@mihretengidawork4026
@mihretengidawork4026 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ስሙ ይባረክ።እድሜህ በቤቱ ይለቅ።
@endashawtsige7966
@endashawtsige7966 Жыл бұрын
ቃለመጠይቅ ነው ትምህርት ዋው ተባረክ
@ililligaleta1514
@ililligaleta1514 Жыл бұрын
wow!! Amazing, God bless you🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@tsehayterefe7936
@tsehayterefe7936 Жыл бұрын
Egziabhar bezemenat hulu sew ale gata yimesgen tebarek
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@tesfayemekonen4904
@tesfayemekonen4904 Жыл бұрын
ቃል የለኘም በጣም ተጠቅሜአለው ለምልምልኘ
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 Жыл бұрын
የሚገርም ነው...ጌታ አሁንም ሰዎች አሉት ..
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@desalegngirma7739
@desalegngirma7739 Жыл бұрын
Love u qesis yee anten program buzu gize tekafiye akalow betam now miwedik
@meseretgetachew3744
@meseretgetachew3744 Жыл бұрын
እውነት ነው
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank You for watching
@etsegeneteyuel1209
@etsegeneteyuel1209 Жыл бұрын
Ohh I love the way u describe our lord Jesus .❤❤❤❤God bless you.
@geni4jesusparsagrace436
@geni4jesusparsagrace436 Жыл бұрын
በጣም ትክክል❤️💚💙❤
@Hari-uj7gl
@Hari-uj7gl Жыл бұрын
Part 3 can't waittt
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank you for watching
@kidistyigletu7425
@kidistyigletu7425 Жыл бұрын
God Bless you !!!!!
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@hasethonlig9864
@hasethonlig9864 Жыл бұрын
Tebarek tekikl belhali 🙌🙌🙌👏👏👏👍👍👍
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።✞❤ ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✞❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”- ሮሜ 11፥36
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@HALELUYA62
@HALELUYA62 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዛሬም እውነተኛ አገልጋዩች አለቱ ቄስ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ❤️❤️❤️❤️
@tsiontesemma6429
@tsiontesemma6429 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክ !!!
@DRABENIDRLIDU-eh9yx
@DRABENIDRLIDU-eh9yx Жыл бұрын
you are our blessing kes borena God bless you more
@FEREUSAMO
@FEREUSAMO 11 ай бұрын
waw ur life is so great keep up it and bless u moer am blessed
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Priase God
@leahaw1194
@leahaw1194 Жыл бұрын
Yes 🙌🏻 God have people !
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@misterakalu2415
@misterakalu2415 Жыл бұрын
ቄስ ተባረክ ጌታ ይባርክህ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@ልጆችእናቤተሰብ
@ልጆችእናቤተሰብ Жыл бұрын
ቄስ ተባረክ ፣እውነት እንዳስተማርከው መኖር ስላስቻለህ ጌታ ይባረክ
@stheyose3204
@stheyose3204 11 ай бұрын
Yetebareke wendim
@dinkeneshzeleke1257
@dinkeneshzeleke1257 Жыл бұрын
Zemenachu yibarek ebakachu Abereham Fissihan akribut
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
We will
@seblenigatu9095
@seblenigatu9095 Жыл бұрын
Tebareku
@helinatesfaye9947
@helinatesfaye9947 Жыл бұрын
ቄስዬ ለምልምልኝ የተጠራጠርኩትን የጌታን ነገር በትክክል እንዳምን ነው የሆንኩት!!!
@meron5661
@meron5661 11 ай бұрын
Bezu yastemerale
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Thank you for watching
@fantigatachew949
@fantigatachew949 Жыл бұрын
ተጠቅሜበታለሁ ተባረክ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank You for watching
@biruktamiru439
@biruktamiru439 Жыл бұрын
Egziabher lay yalh metamen egeg betam Des yelal.
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Praise God
@Semiraa0001
@Semiraa0001 Жыл бұрын
He is real pastor, God bless him❤
@AshenafiMihertu-xt1dy
@AshenafiMihertu-xt1dy Жыл бұрын
እኔን አቁሞ ኢየሱስ በኔ የሄደበት ነው ቄስ ተባረክ
@emebetmegersa7867
@emebetmegersa7867 Жыл бұрын
ቄስ ትምህርቶችህን እሰማለሁ ተባርኬበታለሁ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ::
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@የረዳኝንእግዚአብሄርንአመ
@የረዳኝንእግዚአብሄርንአመ Жыл бұрын
Qesu bebzu tebarek sinde silale new enkirdad yalew wow Qesu zarem kiretawoch alu
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@duremulatu2433
@duremulatu2433 Жыл бұрын
God bless you Kes🙏🏽
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@Sabdusha
@Sabdusha 6 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ያድናል ይታደጋል!!!
@Encounter_
@Encounter_ 6 ай бұрын
አሜን
@hakib5417
@hakib5417 Жыл бұрын
I thak you God because of you
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Glory to God
@mercigeb513
@mercigeb513 Жыл бұрын
Wow bless you pastor
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@Block-j3o
@Block-j3o Жыл бұрын
God bless you.
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ።የሚገርም ምስክርነት ማስትዋል ይስጠን ❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@greetings1
@greetings1 Жыл бұрын
Thank you dear brother. May God Lord bless you ❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank you too.
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog Жыл бұрын
Bless u❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
🙏
@MokeYaleMusica
@MokeYaleMusica Жыл бұрын
It is Good you told us about money as lord to some people. But Jesus is the only lord!
@nardosyohannes6229
@nardosyohannes6229 Жыл бұрын
A wonderful man of God! May the Lord continue showering his blessings upon you and your family. Stay Blessed 🙏
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen
@misletibebu872
@misletibebu872 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@mahderemariamtadesse2816
@mahderemariamtadesse2816 Жыл бұрын
True man of God!!!!!!!
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank You for watching
@mahderemariamtadesse2816
@mahderemariamtadesse2816 Жыл бұрын
Is he on TV ? If you know the station please?
@Grace-ks4yl
@Grace-ks4yl Жыл бұрын
Yemigerm Melikit, God bless you.
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank you for watching.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН