ቄስ ፍቃዱ ቦረና | ጊዜ እና ዕድል | Halwot Emmanuel E.U Church

  Рет қаралды 58,757

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

2 жыл бұрын

ቄስ ፍቃዱ ቦረና | ጊዜ እና ዕድል | Halwot Emmanuel E.U Church

Пікірлер: 74
@nuriashebo3312
@nuriashebo3312 3 ай бұрын
ቄሱ ተባረክልኝ ዕድል አግኝቼ ካንተ ጋር የእግዚአብሔርን ቃል በመካፈሌ ደስታ ይሰማኛል።
@tarikubireda7024
@tarikubireda7024 Жыл бұрын
ምእመኑን ኩስ የሚመግብ በበዛበት በዚህ ዘመን እንዲህ የሰባውን የሚመግቡ ያብዛልን።God bless you
@menahussen9333
@menahussen9333 2 жыл бұрын
"አባትነትን የምናጣጥመው በመወለድ ሳይሆን በማደግ ነው።" አለ ቄስ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ።
@TakeleBizuayehu-gl1hu
@TakeleBizuayehu-gl1hu 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያብዛህ
@mimikelly9156
@mimikelly9156 11 ай бұрын
❤❤❤ ቃላት የለኝም ተባረክልን
@mimirundassa17
@mimirundassa17 Жыл бұрын
What a powerful message.... He is blessing for the Nation.
@bezawittadesse9609
@bezawittadesse9609 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሀይል ያመጣውን በጥበብ ብልፅግና ማስቀጠል 🤯🤯☝️☝️☝️
@godswordbykids-650
@godswordbykids-650 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ድንቅ የጥበብ ቃል!!!!!!
@meseretafrasa3107
@meseretafrasa3107 2 жыл бұрын
ስባት እጥፍ ይጨምርብህ ተባረክ
@chaltualemudagne9896
@chaltualemudagne9896 6 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@senaitbekele5255
@senaitbekele5255 2 жыл бұрын
ቄስ ደጋግሜ ስማሁት የሚገርም ነው ተባረክ
@temesgenmathwos6552
@temesgenmathwos6552 2 жыл бұрын
waw fike zemnhi yebarki wel perching!!!!!!!!!!!!!!!!!
@tsegaorcutt2480
@tsegaorcutt2480 2 жыл бұрын
WOW! Powerful message. ጌታ ይባርክህ የኔ ወንድም። የተሰጠኝን ጊዜ እና እድል በአግባቡ እንድጠቀም እግዚአብሔር ይርዳኝ 🙏
@user-kg3eq5ki9s
@user-kg3eq5ki9s Жыл бұрын
what a great preaching, stay blessed aboundantly ! this is spiritual motivational speach for all!
@bizunashtasfaye4483
@bizunashtasfaye4483 2 жыл бұрын
Wowwwwwww Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen haleluyyy Essssssyyyyy Elelelllll kiber misigan le Geta le Eyesus Yihune wosadikugn honalegn honalen wudi ye Abate Buruki W// Tebarakiiiiii Geta Eyesus fatsimo chariso yebarik zamenik yelamalem 💯💯💯🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🤲💯💯💯🙌🏼🙌🏼
@hiwotaklilu4686
@hiwotaklilu4686 Жыл бұрын
ድንቅ መልክት ተባረክ ❤️ ሐልዎቶች ተባረኩ በናንተ እግዚአብሔር ከባድ ቀናቶችን አሳልፎኛል::
@user-xp4wl1ib5x
@user-xp4wl1ib5x 2 жыл бұрын
ቀኖቹ ክፍዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ በጥንትም ዘመን በቡሎይም ኪዳን እግዚአብሔር ተስፍ ለስጣቸው ታማኝ ሆኖ በነገር ሁሉ አልፈው ተስፍ ለስጣተው ለእግዚአብሔር በቅንነት ኖሮው የተስጣቸው ተስፍ መሲው እንደሚመጣ ለአባቶታቸው የገባውንም ኪዳን እንደሚፈፅም ነው አባቶቸቸውም ተስፉውን ብቻ ሳይሆን ትኩር ብለው እግዚአብሔር የዘጋጅላቸው ለመውረስ በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ አልፈዋል ምንም በየትውልዱ የሚታዘዙ ፣የማይታዘዙም ቢኖር የተናገረውን የሚፈፅመው አምላክ ትልቁ ጥበብን ኃይሉን የገለጠበት መንገድ እራሱን በስው አምሳል አድርጉ ፈፅም ስው ሆኖ መምጣቱ ነው ለስው ልጅች ሁሉ መዳን ይሆን ዘንድ ነው የስው ፈትን አይቶ አይዳላም ነፍስ መንፈስ ለስው ነው የስጠው ስው በገዛ ፈቃዱ ሄዶ ላበላሽው ተጠይቂ ቢሆነም እግዚአብሔር ግን ፈፅም ፍቅርን ለስው ልጅች ገልጣል በጥንት ዘመን አንድ መዝሙር ነበር መክራ እስኪመጣ ሁሉም ክርስቲያን ነው የሚል መከራው ሲመጣ ግን ጌታ ብቻውን ነው ወንጌል በፈፅም በዲያቢሎስ መንግስት ውስጥ ስዎችንን አበረታታም ስዎችን ግን ከዙያ ይወጣል የክበረው ጌታ ክብሩን ለማንም አይስጥም እርሱ ብቻውን አምላክና ጌታ ነው በክርስቶስ ኢየሱሰ ትምህርት መስቀል መሽክም ፣ጌታመክተል ፣ትንሳኤ ህይወት እንዳለ ማወቅና ማመን ትልቁ መስረታዊ ትምህርት የክርስትና መስፈርት ነው ስለ ወንጌል ዋጋ የክፍሉት ሃዋራያት. ብዙ የሚመኩበት ነበራቸው ነገር ግን ከተስጣቸው ተስፋ በላይ አሽግረው በሚይታቸው ክብር ጌታም አብራቸው ስላለ አለምን ንቀው ፣በውጥም ይለውን ሳይፈልጉና ሳይመኝ ለወንጌል ኖረው ስለ ክርስቶስ ሞቱ እንደውም በእርሱ ክብር አይነት ሳይሆን ተዘቅዝቀው ተስቀሉ ፣ አንገታቸው ለይስፈ ፣ግማሽቸም በዘይት ተቀቅለው ፣እንደ እሲጢፍኖስ በድንጋይ ተወግረው ስለ ወንጌል ለጠራቸው ጌታ በታማኝነት አግልግለው አለፈ ለየትኛው ወንጌል ? ለክርስቶስ ኢየሱስ ወንጌል ጵውሎስ የጌታ ባራያና እውነተኛው ሐዋርያ ሌላ ወንጌል አለ ይላል የእግዚአብሔር ስው ይህንን ሌላ ወንጌል የሚያስተምሩ እኔ ክስበኩላችሁ ወንጌል ውጪ ሌላ ወንጌል የሚስብኩ መላእክትም ቢሆኑ ልክ ፍጥረትን ቢሆን እኔም ተመልሼ ሌላ ወንጌል ብስብክላችሁ የተረገመ ይሁን ብሎ እንደውም እኔኝህን ለስይጣን አሳልፌ ነው የምስጣቸው አለ ጵውሎስን ይበሳጭው ትልቁ ነገር ይሄ ሌላው ወንጌል በእየሱስ ስም መሆኑ ነው በክርስቶስ እየሱስ ወንጌል ቀልድ ድርድር የለም ጵውሎስ ጋ ወንድሞቼና እህቶቼ እንደ እኔ አስባችሁ ታውቃላችሁ ጵውሎስ በዚህ ዘመን ቢኖር ምን ይል ይሁን ? ይዘመኑ አገልጋዬች ግን የተለዬ ናቸው ፣ በጣም ክብር የሚፈልጉ ፣ መንካት ፣መገስፅ ፣የሙይፈልጉ ፣እራሳቸውን የስቀሉ ውስጣቸው ሲመረመር ፍፅም ምንም የሐዋራያነትና የነብይነት ቅንጣት መንፈስ የሌላቸው በንፍስ የሙነዱ በነፍሳት የሚቀልድ ፣ ክብራቸው በነውራቸው ፣ሃሳባቸው ምድራዊ ፣ ሆዳቸው አምላካቸው የሁኑት የትኛውን ወንጌል ይሁን የሚይገለግሉት ? በተረት ተረት ስውን የሚይጭፍሩና የሚይስጭበጭቡ በምድር ስው ከሌለው በልጦና ደልታቸው ፣ክብርውና በልፅገው እንዲኖር እንጂ ለክርስቶስ ኢየሱስ ወንግል ቆርጦ ስለ ክርስቶስ መስቀልን የሚሽክሙ ትውልድ ማፍራት ቆርቶ ነፍስት መስብስባቸው እንጂ መዳናችሁ በትክክል የታወቀ ነገር የለም እንዴት ? በስራችው በፍራቸው ተግባራቸው ይመስክራል መንፈስ ቅድስ ለመንፈሳችን ይመስክራል መንፈስ ቅድስ የገዛው ስው ይስታውቃል አገልጋይ ነኝ የሚሉ የበዝበት እራሳቸውን ለኑሮ ማትረፍያ አድርገው የጠሩ ብዙ ሃስተኛ ነብይትና ፣ ሐዋርያት ሃስተኛ ወንድሞችና እህቶች ከመንግስት አለም መንፈስ የተላኪ የዘመኑን ፍፅሜ አውቀው እንደ ጉድ ሆሆሆ ብለው ዘምተዋል ፣ አገልጋየችም የሚመቻቸውን ትምህርት እንጂ ከአለም ፣ ከስልጣን ፣ ከስጋቸው የሚለይ ወንጌል አይስሙም. ወንጌል ባህሪው መለየት ነው ለስው ልጅችም የእግዚአብሔር ፍቅር በክርስቶስ የስዌች ልጆችን የወድድበትን የምስራች መልክት ለማድረስ መልክተኛ መሆን ጥያቄ ውስጥ የሚገባ አይደለም መጠራታችሁን አስቡ ወንጌል የምድር ማጣፍጫ ሳይሆን ለምድር መሰቀየም ጭምር ነው አለምም ለእኔ እኔም ለአለም የተስቀልኩበት ወንጌል መስቀሉ ነው በወንጌል አላፍርም ሐዋርያው እኔና አለምን የለየን መስቀሉ ነው ለክርስቶስ ኢየሱስ ውንጌል ለመሞትም ዝግጁ ነኝ ሞትም ህይወትም ለእኔ ጥቅም ነው ብሎ ዘመኑንን በመሎ በእስር ቤት፣ በግርፍት፣ በስቃይ ይሳለፈው የእግዚአብሔር ባርያ ጵውሎስ በወንጌል ፣ በክርስቶስ ኢየሱሰ አይደረደርም እውነተኛ ባርያ ነው መከራ ፣ፈተና ፣ስደት ፣እስራት አልበገረውም ለዚህ ነው መክራ እስኪመጣ ሁሉም ክርስቲያን ነው መነቀፍ ፣ መስደብ፣ መጠላት ፣መገፍት ፣ መገለል ፣አልፉም መታስር ሲብስብም መገደል ይለበት መንገድና ህይወት ነው ክርስትና ዛሬ ለምን ተነካን ብለው የሚጭሁ እራሳችውን ክፍ ይረጉትን ሲወራጪ የምናየው የጌታንም ቃል የዘነጉ ለትምህርትና. ለራስህም ተጠንቀቅ እንዳትስናከልም ማስናክያም እንድትሆን ተጠንቀቅ ወንጌልን ፣ክርስቶስ ኢየሱስን ብቻ ስበክ ለአሁንም ለሚመጣው አለም ይጠቅምሃል እኔ ክርስቶስን እንደመስል እናንተም ጤሞቴዎስ ልጆ ሆይ እኔን ምስል በሎ ሐዋርያው ቅድስ ጵውሎስ ትክክለኛ ለመነፍሳዊዉ ልጅ አስተምረው / አስጠነቀቀው ከወንጌልም ውጪ የሚይስተምሩትና ለምድራዊ ህይወት. ብቻ ነፍስትን እይማማቁ መስቀል መሽከም የማይውቁትን ፣ የክርስትና መቅረት ትምህርት ያልወስድና ይልተማሩት በመከራውን ፣ በፈተናው ግዜ ወደ ኃላ የሚመልስቱን ትንሣኤ ህይወት እንዳለ ጌታ ዳግም እንደሚመለስ የሩሱ አገልጋዬችን ለመቀስቀሉ ጠላቶች ሆነው መሬት መሬት የምሽት ትምህርታቸውን ዘርተውበት ተደላደለው እንዲኖሩ የሚይደርግ የዘላለም ህየወትንም የሚይስጥል ጌታ ዳግም እንደሚመለስ የሚይስረሳ ትንሳኤ ህይወት እንደሌለ የሚይስተምሩ ስው ሁሉ ከመቃብር ተነስቶ በእግዚአብሔርና በበጉ ዙፍን ፉት እንዲሚቆም የሩሱ የዘመኑ አገልጋዬች በዝተዋል ሁሉም ባይሆኑ ወንጌላችን ፣ስብከታችንም ከንቱ ነው ዝም ብሎ ተስብስቦ አጭብጭቦ ፣ ጭፍሮ መውጣት ከሆነማ የመስቀሉን ዋጋ ማርክስ ብቻ ሳይሆን ድንዛዜም ጭምር መንፈስ ቅድስ ያልገዛው የሚጭሁ ፅናፅን ባዶነት ነው ጌታ ዳግም ይመለስል ይመጣል የተስጠን አግልግሎት ክርስቶስ ኢየሱስን ብቻ ለስው መገለፅ በፀጋው ጉልበት ይጠበቅብናል ስራው የመንፈስቅድስ ነው ጌታ ሁላችንም ይርዳን ቀኖቹ ክፍ ናቸው ዘመኑን ዋጂ ጌታ ይባርካችሁ ።
@meseretgirma2330
@meseretgirma2330 Жыл бұрын
Amen Tabaraki ቄስ ጌታ ፀጋሁን ይጨምርክ
@hamaghiwot3778
@hamaghiwot3778 11 ай бұрын
ወይ ዘመንክ ይባረክ ለምልም አቦ ❤❤❤
@eyerusalemAmanuel-wi6vt
@eyerusalemAmanuel-wi6vt 24 күн бұрын
Wow lebn ymeyarka kal nw menfes kidus bante alfo yetnagrgn. zemenek yebarek , tebarekeln
@LifeinEthiopia12
@LifeinEthiopia12 6 ай бұрын
Be blessed more rev.kifadu
@user-ce4ks3rg3s
@user-ce4ks3rg3s 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክክ
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 2 жыл бұрын
Praise Holy Spirit ☝🏽❤️👏🏼 Feke you’re our blessing 🙏🏽
@mintesnotdegemu1793
@mintesnotdegemu1793 Жыл бұрын
Amazing Theching Segawe Yabzalih
@thegospeltube9096
@thegospeltube9096 Жыл бұрын
Amen and Amen 🙏 in the mighty name of JESUS hallelujah 🙌 ellelelelelelel
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 5 ай бұрын
You are blessed and gifted
@tarikuwaberigenekuma3065
@tarikuwaberigenekuma3065 11 ай бұрын
Amén amén amén tebarki zemen yibariki betaminawu.miwodikii
@banchigetachew1432
@banchigetachew1432 2 жыл бұрын
ትባረክ መጸሐፍ መክብብም በዚህ ሁኔታ እንድማር ስላሳየህኝ አምሰግናለሁ ድንቅ መልእክት
@KiyatTube
@KiyatTube 2 жыл бұрын
tebareki andebetihin endhi yatafetelhi geta yibarekiii
@nuhaminkitaw9782
@nuhaminkitaw9782 2 жыл бұрын
Excellent! Thank you Reverend!
@user-tv2oo9zz7m
@user-tv2oo9zz7m Жыл бұрын
Wow amazing pricher
@easternemera3955
@easternemera3955 2 жыл бұрын
Geta yibaraki. Amazing message!
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።hh
@meretechmere2189
@meretechmere2189 Жыл бұрын
😭😭😭ፃጋ ትብዛላችሁ ❤❤❤❤
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።p
@senaitayele8120
@senaitayele8120 6 ай бұрын
10:39 10:39
@senaitayele8120
@senaitayele8120 6 ай бұрын
😅
@gffyy9416
@gffyy9416 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይባረክ 🙏
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 жыл бұрын
WOW PRIEST GOD BLESS YOU!!!
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 Жыл бұрын
Tbarek
@ermiaserkalo862
@ermiaserkalo862 2 жыл бұрын
ጌታ ይበርክህ ፓስቴር
@messetamru6857
@messetamru6857 10 ай бұрын
Amazing Grace and revelation Bless you more my brother
@kibineshyohannes2866
@kibineshyohannes2866 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም ድንቅ ትምህርት ነው።ዘመንህ ይባረክ ❤🍇🍇🍇
@birtukanyimam6980
@birtukanyimam6980 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጌታ ከየት እንዳነሳን እንደባረክን እንድናስብና ከእግዚአብሔር ጋር እንድንጣበቅ የሚደረግ ትምህርት ነው ። ተባርከ ለበረከት ሁን
@tihtenasinafekewe9954
@tihtenasinafekewe9954 Жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ትምህርት!!
@asteralemayehutube2064
@asteralemayehutube2064 2 жыл бұрын
ጌታ ይባረክክ
@nakachewnegash2158
@nakachewnegash2158 Жыл бұрын
##ድንቅ የቃል መገለጥ ጌታ ይባርክህ፣
@truthseeker4873
@truthseeker4873 2 жыл бұрын
Amazing speaking ability!
@menavekele8539
@menavekele8539 Жыл бұрын
Wow amazing preaching
@calebkassahun6936
@calebkassahun6936 2 жыл бұрын
God bless you
@merattekile1397
@merattekile1397 Жыл бұрын
God Bless You
@robelendale8157
@robelendale8157 10 ай бұрын
ተባረክ
@asagdachmahammda9283
@asagdachmahammda9283 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እድልና ጊዜ በአንተ ውሰጥ ሆኖ አሰተማርኝ ጌታ ይባርክ ጨምራል በእየሱስ ስም ድንጋዬች ይቀበለሁ ውሃው ያድምጥህ ነፋሳቱ ይታዙልህ
@makuyoakin978
@makuyoakin978 2 жыл бұрын
ተባረክ በብዙ ቄስ ፍቄ
@tsegedessie9631
@tsegedessie9631 2 жыл бұрын
ቄስ ፍቃዱ ተባረክ በብዙ
@muna_ya_muna
@muna_ya_muna Жыл бұрын
oh my God! Amen!
@nakachewnegash2158
@nakachewnegash2158 Жыл бұрын
##ትጥሳለህ፣ ##ትነዳለህ፣ ወዘቴ..... #ሳይሆን እንዲህ ዓይነት የቃል አገልግሎት ነው የሚያስፈልገው ሕዝብ ከቃል ጋር የሚያጣብቅ::
@betelehemdesta9521
@betelehemdesta9521 2 жыл бұрын
የሚጥም ቃል ኡፈይ እረፍት ይሰጣል
@abebadabi133
@abebadabi133 Жыл бұрын
Ameeen.Ameeen💯❤💖❤
@xahletgetachew6330
@xahletgetachew6330 2 жыл бұрын
Wowwwewwww
@patanahi6824
@patanahi6824 2 жыл бұрын
Ameneeeee
@sarahkadr2089
@sarahkadr2089 2 жыл бұрын
አሜን ተባረክልኝ
@tesfayewilissa6928
@tesfayewilissa6928 3 ай бұрын
😊😊😊a
@nardosaemiro1476
@nardosaemiro1476 2 жыл бұрын
Betam new mwdh kes temeheretoch ayetegebum geta abzeto yibarekh .egzire gen lmen telaleh ?
@lilitsegaye3899
@lilitsegaye3899 2 жыл бұрын
እባካችሁ ቄስ ፍቃዱ የት እንደሚያገለግል የምታውቁ ንገሩኝ?
@esmaelmekonnen6236
@esmaelmekonnen6236 2 жыл бұрын
ሐለወት ቤተ ክርስቲያን ያገለግላል
@Adu40
@Adu40 Жыл бұрын
Telegerm leyim Halwot bilesh gib
@fraoltube1949
@fraoltube1949 Жыл бұрын
ቦሌ መድሃኔለም ብርሃኔ አደሬ ህንጳ ገባ ብሎ ሚልኮል ላይ
@user-ox3ez2ql5q
@user-ox3ez2ql5q 10 ай бұрын
Silkun liklshalew
@kalamuhammad68
@kalamuhammad68 2 жыл бұрын
Tiwulideee.hoyee.yezinii.sewuyee.iwuqetee.inishamaa Timirituu.bexamee New.migerimewuu
@yashelengiso8990
@yashelengiso8990 2 жыл бұрын
Q00000
@tsegedessie9631
@tsegedessie9631 2 жыл бұрын
ባንቀፅ 39😂😂😂😂ግሩም ነው
@abenezertesfaye2246
@abenezertesfaye2246 2 жыл бұрын
Blessings
@kirubeldubale7800
@kirubeldubale7800 2 жыл бұрын
P!!
ፈቅዶልህ ነው | Pastor Fitsum - ፓስተር ፍጼ | Halwot E.U.C
40:30
Halwot Emmanuel Church
Рет қаралды 86 М.
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 35 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 10 МЛН
አታቃጥሉን II ቄስ ፍቃዱ ቦረና II kes Fikadu Borena
44:52
SEMEION INT. CHURCH
Рет қаралды 7 М.
Prophet Zenebe Girma | ፀጋዬ ይበቃሀል | Halwot E.U Church |
45:15
Halwot Emmanuel Church
Рет қаралды 58 М.
አስደናቂ የጸሎት ምንጭ  |  በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ  |   Rev Tigestu Moges
47:05
ሕያው መንገድ ቤ/ክ - Living Way Church
Рет қаралды 41 М.
አምላካቹ አሸናፊ ተዋጊ ነው አትፍሩ Amazing Preaching With D.R Abraham Teklemariam
1:04:24
EEC Ottawa በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን
Рет қаралды 21 М.
skibidi toilet 75
3:52
DaFuq!?Boom!
Рет қаралды 25 МЛН