ሳበኝ | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | Halwot Emmanuel United Church

  Рет қаралды 57,250

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

Күн бұрын

ሳበኝ | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | Halwot Emmanuel United Church

Пікірлер: 102
@mazamaza7237
@mazamaza7237 2 жыл бұрын
ሳበኝ እየሱስ አሜንንን አሜንንን🙏 ብሩክ ነህ ዘኔ 🙌❤️❤️
@eldanajohn9419
@eldanajohn9419 2 жыл бұрын
Wedhalew prophet tebarek
@eyuelw
@eyuelw 2 жыл бұрын
ህይወት የሚለውጥ ድንቅ ፀጋ የተሞላ ቃል : ተባረክልን ዘኔ
@hirutaweke4887
@hirutaweke4887 2 жыл бұрын
ዘንዬ አንተ የእ ር ባርያ ይጨምርልህ ተባረክልኝ ዘርህም ያንተን እራይ ይዞ ይውጣ አሜን ተባረኩልኝ ሀላችሁ ሀለወቶች
@selamalex9737
@selamalex9737 2 жыл бұрын
Tebarek 🙏
@netsitubeethiopiyawit7790
@netsitubeethiopiyawit7790 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እየሱስ ክርስቶስ ጌታነው አሜን ተባረክልኝ ወንድሜ
@belayzeleketube440
@belayzeleketube440 2 жыл бұрын
ይህ መልእክት ለእኔ ነው አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን ንጉስ በሌላበት አዉሎ የምያሰድረ ህይወት ከእኔ ይራቅ አሜንንንንን በከንቱ የምያበክነን የተጋለበጠ ይሁን አሜንንንንን በእየሱስም ይሁን ንጉስ በለባትነው ዉለት የምያምረው ከክብሩ የምያስወጠን የተከለከላ ይሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ሃይል ፃጋ ይብዘልህ
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 жыл бұрын
Amen Amen Zemeneh Yebarekh
@abebaweldeab7196
@abebaweldeab7196 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው.በጣም የሚገርም ነው ጊስ አንዳይነት ተግባር አላቸው እንደንስር በአይኔ ስላየሁት በምሰራበት ቦታ ሁሌ ተከታትዬ በጣም እገረም ነበር የእግዚሐብር ስራ .አሁን ግን በፓስተር ዘኒ ትምህርቱን ሰማ በጣም ደስ አለኝ.እግዚኣብሔር ሆይ ሳበኝ.
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream 2 жыл бұрын
ወንድሜ ነቢይ ዘነ, የሚመጣው ሙሽራና ንጉሥ ኢየሱስ ይባርክህ። ከስብከትህ ብዙ ተማርኩ በጣም ተጠቀምኩ!
@saratafara9885
@saratafara9885 2 жыл бұрын
Woow bal yemiyawki digis!!! Geta yalelbet ruca!!!!
@emebetbetre2350
@emebetbetre2350 Жыл бұрын
እሚገርም ነው ተባረክ ነብይ ዘኔ
@senaytembaye1658
@senaytembaye1658 2 жыл бұрын
Zenye ante bruk yegeta barya, kezi belay letwld abat yadrgh geta, zebenh ybarek, twldun ysth gta kezi belay, 🙏
@omsomi4897
@omsomi4897 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እየሱስ ሆይ ሳበኝ
@kibensh919
@kibensh919 2 жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@yihunefiliphos2159
@yihunefiliphos2159 2 жыл бұрын
Zeneye geta zememehen yalemlemew edmehen yechemereleh wedahalew
@bonsitutolera5708
@bonsitutolera5708 2 жыл бұрын
God bless you!!!
@danman4632
@danman4632 2 жыл бұрын
thank you dear, for this voice is from heavenly God to me. Glad
@marthakwt7830
@marthakwt7830 2 жыл бұрын
ሣላሚላቴዪሁኒኢግዚብሔርሰዉኢዬሱሰጌታናዉአሜንአሜንአሜን
@mhiretwoldegiorgisofficial3410
@mhiretwoldegiorgisofficial3410 2 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ
@kasechwirtu7932
@kasechwirtu7932 2 жыл бұрын
አሜን በዘመነ አይደግም አሜን
@mebiratmahe1929
@mebiratmahe1929 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ 🙏🥰🥰በጣም የሚገርም መገለጥ ነው አንተ የ ትዉልድ አባት ብሩክ ነህ 😇💓🙌🏻🙌🏻🙌🏻
@semharasefa2414
@semharasefa2414 2 жыл бұрын
አሜን
@masterx842
@masterx842 2 жыл бұрын
Ameeeen yifires
@yordibelete4723
@yordibelete4723 Жыл бұрын
🙇‍♀️🙇‍♀️😍😍😍🙇‍♀️🙇‍♀️
@bemnetsolomon-us4gu
@bemnetsolomon-us4gu Жыл бұрын
Amen !
@msbizuya3701
@msbizuya3701 2 жыл бұрын
Amrn Amen
@wondwossengetaneh6569
@wondwossengetaneh6569 2 жыл бұрын
Amen
@rahelmulugeta5181
@rahelmulugeta5181 2 жыл бұрын
🥰❤
@hiwotkedir2478
@hiwotkedir2478 2 жыл бұрын
Amen amen amen GBU
@merondebele4217
@merondebele4217 7 ай бұрын
❤❤❤
@zinabinyam9831
@zinabinyam9831 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ለትውልድ መፍትሔ ያድርግህ
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 жыл бұрын
❤❤❤ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤ አባት ተባርከኃል።
@haregbabi546
@haregbabi546 2 жыл бұрын
እባክህ ቴሌግራም ግሩፕ ላይ ኣስገባጝ ተባረክ
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 жыл бұрын
እሺ እህቴ በደስታ ነዋ።
@netsanetabebe8875
@netsanetabebe8875 2 жыл бұрын
Hello, how are you, Junior? My mother told me that I am very sorry to hear that your father has passed away. The life of a human being is limited by God. It is important for us as human beings to grieve when the family we love leaves us. And if they have accepted the Lord, it is a great joy. We will all return to that farm when our rule is over. You have to be strong. Why do you think to your mother that they feel the pain of their childhood? But you brought them together and supported them. You took the place of your father for them. But I will always love them, as I told you the truth, it doesn't matter if you lied. May the God of comfort comfort your family, and finally, it is from my heart, Barta, you do not separate them from your mother, support them, Lord, we may meet one day.Lord, we may see each other someday. Shalom, my brother Jinier, I love you from the bottom of my heart. May the Lord forgive you. May you be well. I said this from the bottom of my heart. Shalom, bless you. 2 Corinthians 1 4 who comforts us in all our affliction, that we may be able to comfort those who are in any affliction, through the comfort with which we ourselves are comforted by God.
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ብ
@addiszele4182
@addiszele4182 2 жыл бұрын
Paul laid his anointed hand on Timothy and God is using you powerfully to lay your anointed life and service on sons and daughters of God (me first and others)!!!!!
@amanuelbenti248
@amanuelbenti248 2 жыл бұрын
ere antem sabkegn ko siwedh besmam mogesaaaaaaam neh
@mebratastatke1907
@mebratastatke1907 2 жыл бұрын
ተባረክ ተባረክ ዘበንክ ይባረክ እናመሰግናለን እባክክን ጸልይልኘ አባቲ
@amenderese9153
@amenderese9153 2 жыл бұрын
ግፍፍዬክ
@מזלדמסה
@מזלדמסה 2 жыл бұрын
ሻሌም ሰላም salom שלום תבורך בהרבה אדון ישוע יברך אותחה בהרבה אמן אמן אמן amn AMN ameeeeeeeeeeen አሜን አሜን አሚን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልትልል leleĺelelelelelelele ללללללללללללללללללללללללללללללללללללללל ከዚህሰራኤል....ሀገር እደአንተ ያሎነቡያቶችበትክክልዩጌታ መንፈሰ ያለባቸው ያሷፈልጋነል ተባረክ በቡዙ ጌታእየሱሰ ያቡዞልህ በጥፍይጨመርልህ አሜን
@hewangirma7684
@hewangirma7684 2 жыл бұрын
Amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn haleluyaaaaaa praise God,,,, powerful message you are blessed 4ever❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏
@netsanetabebe8875
@netsanetabebe8875 2 жыл бұрын
አንተን እኔ እንዴት እንደምወድ ሁል ግዜ ኢየሱሰን ራሱ ያገኝሁት ነው የሚመሰለኝ ጌታዬ ቤተሰብህን ሁሎ በደሙ ይሸፍንህ
@houluselam7678
@houluselam7678 2 жыл бұрын
አንተ፡ እግዚኣብሄርን፡ ታውቀዋለህ፡ ክርስቶስን፡ ትሰብከዋለህ፡
@fg1734
@fg1734 2 жыл бұрын
...ኧረ እንደመሸበት ሰው እንድትኖሩ ተጠርታችሗል..... ተባርከሀል!
@dawitbelachew9555
@dawitbelachew9555 2 жыл бұрын
Zemenih ybarek pro zene ereghachin bante eyetenageren ale ybzalih tebarek be eyesus sim
@tamartasema8315
@tamartasema8315 2 жыл бұрын
መኖሪያችሁ ንጉስ ባለበት !!! አሜን🙏🔥🙌👏
@ruthasefa2516
@ruthasefa2516 2 жыл бұрын
Ufffffffffff........nefse tadesechi geta ybarkh
@addiszele4182
@addiszele4182 2 жыл бұрын
Stay blessed!!!!!
@bereketgebregziabher444
@bereketgebregziabher444 2 жыл бұрын
የሚጣፍጥ የጌታ ቃል ተባርከሀል!!
@tesfaneshalko4095
@tesfaneshalko4095 2 жыл бұрын
Betmhertochek hulu kerestos (helewenaw selemidemk) tebarkehal yih kante aywesed.
@aronadugna8686
@aronadugna8686 2 жыл бұрын
የአለማችን ምርጥ ሰባኪ ዘኔኔኔኔኔኔ
@mesfingelaw5636
@mesfingelaw5636 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏የጣድኩትን ሁላ ደፋፍቼው እንደ ጌታዬ በመካከል እልፍ ብዬ እሄዳለሁ🙏🙏🙏 ለመሳብ እጄን ሰጥቻለሁ !! ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ
@kidistworkaferahu5411
@kidistworkaferahu5411 2 жыл бұрын
Be bezu tebarek...its heart touching
@tigistnegash7938
@tigistnegash7938 Жыл бұрын
Bizu tebarek fitiret hulu yisimah🙏🙏🙏🙏
@getayawkalsahle3009
@getayawkalsahle3009 2 жыл бұрын
Telayalek eko Zena wow oooooooo sewadek eko getan love you wow oooooo 1nake
@mitikuhandino1554
@mitikuhandino1554 2 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ትምህርት ነው ተበረክ ፓስታር
@tigistseyoume3594
@tigistseyoume3594 2 жыл бұрын
Weye Geta hoye betame Amsgnhalug God bless you 🙏 ♥️
@tsehayneshmuntafo1992
@tsehayneshmuntafo1992 Жыл бұрын
ameeeeen ameeeeen 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒
@semharasefa2414
@semharasefa2414 2 жыл бұрын
ንጉስ ባለበት ነው ውበቴ
@metasebyatesfaye2777
@metasebyatesfaye2777 2 жыл бұрын
Bless you more my brother 🙏 This is amazing teaching.
@latifaethiopia5900
@latifaethiopia5900 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen tebarek sagawi exifi yebzalki tebarek gata buzuyebarek
@likeshashe7717
@likeshashe7717 2 жыл бұрын
God bless you!!!
@jesusisawayoflife9168
@jesusisawayoflife9168 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን፡፡
@yonatanyohannes5955
@yonatanyohannes5955 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ድንቅ ቃል ነው።
@tsionasmare8754
@tsionasmare8754 2 жыл бұрын
what is this!!!😮God bless you more and more by his wisdom. ❤❤❤🙏
@abigailhabte7173
@abigailhabte7173 2 жыл бұрын
Yeletu melekityen agengehut hallelujah geta eyesus abzto ybarkih telaklet yegziabhier barya
@bekidandames6591
@bekidandames6591 Жыл бұрын
You are blessd Man
@selamwondimu5568
@selamwondimu5568 2 жыл бұрын
ተባረክ
@fikrumarkos8011
@fikrumarkos8011 2 жыл бұрын
The heaven is already opened.....God bless u our beloved.
@asmeretsahle9271
@asmeretsahle9271 2 жыл бұрын
God bless you Bro
@bethlehembizuwork3493
@bethlehembizuwork3493 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ!🙏🙏🙏❤❤
@tijitadese8365
@tijitadese8365 2 жыл бұрын
ብሩክ ነህ😍☺
@gedionaklilu7236
@gedionaklilu7236 2 жыл бұрын
U r blessed brother Zena
@lidiyamolla
@lidiyamolla 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@sabawoldemikael9688
@sabawoldemikael9688 2 жыл бұрын
Tanks
@tenayebekele1315
@tenayebekele1315 2 жыл бұрын
አሜን
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 жыл бұрын
አሜን
@natinatu2862
@natinatu2862 2 жыл бұрын
Wow
@saratafara9885
@saratafara9885 2 жыл бұрын
Ere zamanik yibarek
@betlhemzewge3525
@betlhemzewge3525 2 жыл бұрын
Amen
@ganitumiso6238
@ganitumiso6238 2 жыл бұрын
አሜንንን 😭😭አሜንንን አሜንንን 😭❤️❤️
@selamwengilnew6213
@selamwengilnew6213 2 жыл бұрын
አሜን
@tasefaneshergudo573
@tasefaneshergudo573 Жыл бұрын
ዋው ዋው ዘማንክ ይለምልም ❤️ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁንንንንን
@yewbmatiwos5656
@yewbmatiwos5656 2 жыл бұрын
Amen tebarek zenye
@marthakwt7830
@marthakwt7830 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንኢዬሱሰጌታናዉ
@bettyassefa5826
@bettyassefa5826 2 жыл бұрын
That’s my life all
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ዘኔ
@Tube-cn1qw
@Tube-cn1qw Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እሠይ
@የሹዓሁአዶን
@የሹዓሁአዶን Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ብሩክ ነህ ህይወት ለዋጭ ትምህርት
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን❤❤❤🙏❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@MihiretAbayine-h2e
@MihiretAbayine-h2e 10 күн бұрын
Amen
@DamuEyamo
@DamuEyamo 23 күн бұрын
yes❤❤❤❤❤❤
@tomase6250
@tomase6250 Жыл бұрын
ተባረክ
@zdmenamo
@zdmenamo Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ 5:9
@tegaba748
@tegaba748 2 жыл бұрын
zene geta zemenhn yebark
እራስን መግዛት || መጋቢ ፍፁም
43:52
Gaius Ministry | Pastor Fitsum
Рет қаралды 6 М.
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 40 МЛН
እግዚአብሔር ቀን አለው - በወንድም ያረጋል ተገኝ
39:44
Grace Ethiopian Evangelic Church of Charlotte
Рет қаралды 1,5 М.
ቄስ ፍቃዱ ቦረና | ጊዜ እና ዕድል | Halwot Emmanuel E.U Church
53:51