KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ድግምተኞች እነማን ናቸው ? ስንት ሰው አሳበድ አሜሪካን ሀገር?
43:34
የዲያቆን ብሌን አሙዋሙዋት ጀርባ እየተሰሙ ያሉ አስደንጋጭ ነገሮች
31:03
Disrespect or Respect 💔❤️
00:27
Players vs Pitch 🤯
00:26
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
У вас там какие таланты ?😂
00:19
ቄሱ መኪና ውስጥ ደፈረ።
Рет қаралды 69,258
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 48 М.
Endalk Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 1 000
@ethiolove2286
4 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ የአባቶችን ገመና አታውጣ የምትሉ?!! ሲጀመር እነዚህ አባቶች አይደሉም::መሆንና መምሰል ይለያያል::
@ranarana625
4 жыл бұрын
በትክክል እኔም አይቻለሁ በምሰጀር በትክሊል አገባሽ አለሁ እያ ይጀናጀናሉ እኔ ድንግል አይለሁም ብትለዉም አረ ምንም ችግር ይለዉም ይላሉ ንሰሀ ተቀበያለሽ ይላታን ዛሬ የጣፈላትን ሳዉ በጣም ነው ያፈርሁት ስለሱ ቂጥር ምናምን እያለ እግኡኦኦኦኦኦ😭😭😭😭😭😭
@ጥይሀናየማርያምልጅነኝእግ
4 жыл бұрын
ወንድማችን በዉነተ እግዚአብሄርይማርክህ አዉ ጠባቄፈጣሪነዉ
@nigestadmase6358
4 жыл бұрын
ትክክል እህቴ ምንጉድ ናቸው ውይ
@shioania1097
4 жыл бұрын
🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙅🙅😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mulualemwassie9338
4 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@room9431
4 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያን ታመናል አላህ ለሁላችንም ይድረስልን!
@eagle4452
4 жыл бұрын
አረ በጣም ታመናል ከ ታመምን ቆይተናል አሆን ቆስላችን ስለገማ ነው አሜን አምላካችን እግዚብሄር ይድረስልን
@asterfantahun6417
4 жыл бұрын
ተዋህዶን የመሰለ ሀይማኖት በእንደነዚህ አይነት ሰዎች መሰደብ የለባትም። ሀይማኖታችንን አይወክሉም በፍፁም። የሴጣንን ስራ እንፀየፋለን!!!
@diboradibora2455
4 жыл бұрын
እንዳልክ አልተሳደብክም ምንም ስህርተት አልሰራህም የየዋህ አምላክ ቸሩ መድኃኒአለም ይጠብቅህ እኛን ለመጠበቅ እኛን ለማስተማር ወጥተሃል በርታ የሚጠብቀን አያንቀላፋም!
@mubaratbangky4564
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ከከፉመንፈሰ ይጠብቀን
@sherifali3676
4 жыл бұрын
ኪኪኪኪ ቸሩ መድሀኒያለም ይጠብቅህ እየሱስ ሰላም በሱ ላይ ይስፈን በወንጌል ላይ ይህን አስተምሩዋል ፈጣሪውን ከድቶ ነብይ ሰው የሆነውን እየሱስን ጌታ አድርጐ ያመለከ መኖሪያው ገሀነም ነው እየሱስ በሱ ላይ ይስፈን በወንጌል ላይ እኔ ጌታ ነኝ እኔን አምልኩ ያለበት አንድም ንግግሩ የለም እኔን ጌታ ብሎ ያመለከ መኖሪያውገሀነም ነው
@ameenamohammad2582
4 жыл бұрын
Deletexx
@ameenamohammad2582
4 жыл бұрын
👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👎👎
@rjsjfu3hdjrj164
4 жыл бұрын
ሂድ ወደዛ አህያ ከርከሮ
@እሙነኝየተዋህዶእንቁ
4 жыл бұрын
አይ እኛ ሰወች ! አቤቱ እንዴ ሀጢያቴ ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለኝ በድያለው ለንስሀ ሞት አብቃኝ አንተ እኮ ትግስተኛ አምላክ ነክ
@ielseifesellasie6680
4 жыл бұрын
እመቤት ⛪
@ኦርቶዶክስእምነቴ
4 жыл бұрын
አሜን
@robelltegenu4875
4 жыл бұрын
እሙ እውነቴን ነው ምልሽ ኢኼን ቄስ ባገኘው ነፍሱን ነበር ምበላለት
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
4 жыл бұрын
Robell ይቅር ይበልህ ሲጀመር ኣንተ ታሪኩን ታውቀዋለህ ወይስ እንዳልክ ስላለ ነው ሰው ስላለ ብቻ ማመን የለብንም ያለምንም መረጃ ሁለተኛ ቄሱ ካጠፋም እኮ ሚድያ ላይ ከማውጣት እዛው በኣባቶች መጨረስ ሲቻል ለጠላት በር መክፈት እና ሰውን ሀይማኖቱን እንዲጠላ ያደርጋል ለምን ኣንዳንድ ሰው ቔሶች ይሰክራሉ ብሎ ወደመናፍቅ የሄዱ ብዙ ኣሉ ለሰው ለምን መሰናክል ይሆናል የቤትህን ጉድ ኣደባባይ ማውጣት ለጠላት በር መክፈት ነው በዛላይ ፈራጅ እግዚያብሄር እያለ እኛን ማን ፈራጅ ኣደረገን
@robelltegenu4875
4 жыл бұрын
@@የድንግልልጅ-ኈ4በ በመጀመሪያ ሰላመ እግዚአብሔር ሰላም እልሻለሁ ሲቀጥል ውዷ እህቴ መቼም ሰው አንድ ነገር ካላየ ዝም ብሎ በሰው ላይ አይፈርድም ያውም አንድ ሀይማኖትን ጠንቅቆ ከሚያውቅ ሰው ሲቀጥል ነገሩ በጣም ያበሳጫል መጋለጡ ትክክል ነው ብዬ አምናለሁ እግዚአብሔር ምናልባት በእንዳልክ እንዲጋለጥም አስቦ ነው ብዬ እገምታለሁ ማንም ሰው ቢሆን አንቺንም ጨምሮ በሀይማኖታችን የሚቀልዱትን ሰዎች ዝም ማለታችን ተገቢ ነው ብለን አናስብም ለዚህ ነው።
@neimamohammed2626
4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ ምስጋና ይገባው ከሁሉ የፀዳ ነው እስልምና
@alemituale2042
4 жыл бұрын
ወርኛ ለማያውቅ ተናገሪ
@birtukangezahign7502
4 жыл бұрын
Zbiy bakishi gmoch enatemi alachu muslmi adeli eda l 1 wde 7 sate ysetwe gmochi
@halimam0hamede991
4 жыл бұрын
እናተ አላችሁ አይደል ለ4 የምታድሩ ወሬኛ
@mdinhio2764
4 жыл бұрын
Neima Mohammed.።ሙስሊም ከሁሉ የፀዳ ነው።ትያለሽ ሰባት ሜያገባ ሸርሙጣ ማነው።።የሸርሙጦች ንጉስ አይደላችሁ።።ቆማጣ
@TheNameOffathare
3 жыл бұрын
ዝም በይ ጉድሽን ይዘሽ ቁጭ በይ
@merryyekebe2151
4 жыл бұрын
ኧረ የአባቶች ገመና እየተባለ እምነታችን ለዚ በቅታለች የምናባታቸው ገመና ነው ከዚ በላይ ምን እስክንሆን ነው የሚጠበቀው ግልጥልጥ ይበል ደግ አደረክ ወድሜ በርታልን አምላክ ይጠብቅህ
@orthodox2645
4 жыл бұрын
እንኮን አጋለጥክ ወንድሜ ምክንያቱም እደምገምተው እች እህት በብዙ ሰው ሳታስመክር ወይም ሳትናገር አልቀረችም ግን ጉዴን ማን ያውቀዋል ብሎ በክህነት ልብሱ ተሸፍኖ ሌላውንም ሳይጎዳ በአደባባይ መነገሩ ብዙ እህቶቻችን ያተርፍል ጨካኙም እግዚአብሔር ባይፈራ ለስሙ ብሎ አርፎ ይቀመጣል ቅጣቱን ከ እግዚአብሔር እስኪቀበል ። የሚጠብቅህ መልአክ አሁንም የጠላትን ክንድ ያዝልልህ።አሜን።
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
4 жыл бұрын
ግምት እና ኣሉ ነው ኣገር ያፈረሰው በግምት ሰው ላይ ኣትፍረጂ የቤተክርስቲያናችንን ጉድ በቓ በየኣደባባይ እያወጣን መናፍቖች ይስቁብናል የሰውን ሀጥያት ከማውራት ልጅቱዋን መርዳት
@solomonm.s.298
4 жыл бұрын
*የሚያደረጉትን አያቁምና ካህናቱን ይቅር ይበላቸው! ለምእመኑም ማስተዋል ስጠን! እንዳልክ፣ጀግናችን እውነት በመናገርህ የክብር ክብር ይገባሀል! ሰው የሚያስገደድ የሴይጣን ሃይል ከጀርባ ስላለ ነው፣ ይህ ሁሉ መፍትሄው ላይ ማተኮር ወደ ቤ/ክ ስለተመላለስን ብቻ ነፃ ብፁኢ ነን ማለት አይደለም፣ዲያቢሎስ አይተኛም በተለይ ጥሩ ልብ ያላቸው ላይ ይበረታል!*
@rich5624
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@getenetgirma2435
4 жыл бұрын
ኧረ ጉድነው የአህዛብና የመናፍቃን መሳሐቂያ አረጓት ተዋህዶን ልብ ይስጠን😭😭😭😭😭😭
@bladobelly9989
4 жыл бұрын
ትክክል
@ወርቅዬ-አ2ዐ
4 жыл бұрын
ትክክል
@በክርስቶስክርስቲያንነኝ
4 жыл бұрын
እግዞኦ መሀርነ ክርስቶስ አቤቱ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን 😭😭 እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ይስጣቸው እምዬ ተዋህዶ በነዝህ አይነቶቹ ትሰደባለች የምህርቱ ብዛት ነው ያቆመን እንጂ እንደኛማ ቆሻሻነት ባልጠፍን ነበር 😢😢 እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን እውነትን ማን ይወዳታል ብለህ ነው
@aminatkunjo3659
4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@getenetgirma2435
4 жыл бұрын
@ع محمد ማ
@alexisme470
4 жыл бұрын
This is old fashioned Christianity - against the evil principalities. THIS GUY IS PURE. HE IS AWESOME.
@ማህተሜነሽማርያም
4 жыл бұрын
#እግዚአብሔር #ይመስገን ሰላምህ #ይብዛልን ውድ ወንድማች #ሐይለማርያም❤ #እውነት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን #በእውነት #እግዚአብሔር ይጠብቅህ #እንዳልክየ እማከብርህ #አቤቱ ጌታ ሆይ እግዚኦ መሐረነ #ክርስቶስ🙆😭 #በእውነት በጣም ያሳዝናል #አምላክ ይቅር ይበለው😭 #ኧሯ አቤት #ጌታችን ስንቱን #ታግሶናል እግዚኦ😭 #እህታችን እግዚአብሔር #በምህረቱ ይጎብኝሽ🙆😭 #እግዚአብሔር ልብ #ይስጠን እንጂ የዘራነውን ሁሉ #እናጭዳለን እውነት ነው #ሐይል የፈጣሪ ብቻ ነውና #የሰራዊት ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ #ይጠብቅህ❤
@ኑሩልኝእናቴ
4 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው ያዘኑኩት ወንድመ ፀጋው ያብዛልህ፣ ኣድመና ጠና ይስጥህ ፣ኣንተ በእውነት ኣዋቅ ነህ
@YOU97643
4 жыл бұрын
ቃላት የለኝም በጣም በጣም የከፋ ስራ ነው ከዚህ ሁሉ ይሰውረን እግዚአብሔር አምላክ ወንድም እመብርሃን ትጠብቅህ አገልግሎት ዘመንክን ይባርክልኝ
@እግዚአብሔርሀይላችንነው
4 жыл бұрын
ርዕስህ ደስ አይልም እንደ ተዋህዶ ልጅነትህ ም/ቱም ብዙ ሰው ርዕሱን አይቶ ያልፈዋል ውስጡን አያዳምጥም። ይህ ደግሞ ምርጥ የቤ/ን አገልጋይ አባቶቻችን ያሰድባል።
@ሰብለነኝ
4 жыл бұрын
ወንድሜ ከወንድሜ ዘመድኩን ጋር በውስጥ መስመር ተነጋግራችሁ ያለውን ነገር ለህዝቡ እውነቱን አውጡ ሞት በወንድማችን ብሌን ይብቃ
@ratarat7340
4 жыл бұрын
በትክክል እህቴ
@ratarat7340
4 жыл бұрын
በትክክል እህቴ
@ratarat7340
4 жыл бұрын
በትክክል እህቴ
@ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ
4 жыл бұрын
በትክክል ድያቆ ብሌንንም ከደጋጎች አባቶቺ ያሥቀምጥልን
@ሰብለነኝ
4 жыл бұрын
@@ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ አሜን ፫
@bmola22
4 жыл бұрын
ተባረክ እባክህ እባክህ አሁንም እባክህ ደብተራዎችን ማለትም ድግምተኞችን አጋልጥልን በፈጠረህ ይሁንብህ አደራ ስንቱእስር ላይ ነው ያለዉ
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
4 жыл бұрын
ትክክል ነህ ሚስጥራቸውን ማውጣትህ ግፋ ብል ሌላው ትምህርት ይሆንና ሌላው ይድናል ወንድሜ እሁንም እጋልጣቸው ቦተክርስቲያንን የሚያቆሽሹ ቆሻሾች ወንድም በርታ እምላክ ይጠብቅህ እኔ እድናቂህ ነኝ
@arosaarosa2091
4 жыл бұрын
አተ በናትህ ለማያቅህ ለጓድኛዬ ቢዶ ደውለህ እራቁጥህን ሆነህ አይደል ምናምንህን ያሳየሀት። አተ እራሱ ሰው መሳይ ውሸታም ነህ ለይቱብ ብለህ። ከዛ ብሀላ በጣም ነው ያስጠላህኝ አልከታተልህም ልጅቷ የወህ ሆና ፎቶ ሳታነሳህ ደንግጣ። ዘጋችውስልኩን አተም ያው ነህ እኔ መናገር አልፈልግም ነበር ግን ያንተም ጉድ ይውጣ
@yeabtube437
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እንኳን ጥሩ ነገር ነገርኸይ ብዙ ነገር አስተማርኸይ ትናንትና ሲቀድስ ያየሁት ዛሬ ስልክ ጠየቀኝ። ከሱ የማጠብቀውን ነገር ያወጣጣኛል ስልክ ደውሎ ነበር አላነሳሁትም። ምንም አልተመቼኝም ካነጋግሩ ጄምሮ በጣም ገረመኝ። እና እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ነገር አስተማርኸይ ሻይ እንጠጣ ብሎይ ብሄድስ የእሷ እጣ ቢደትሰኝስ እግዚአብሔር ነው ይሄን ትምህርት እንድሰማ ያደረገኝ። እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ የኔን ህይወት ነው ያዳንኸው።
@addisethiopiatube2514
4 жыл бұрын
እኔ ምለው እነዚህ ለምን ተናገርክ የሚሉት ሰዎች እስከመቼ ነው ተደብቆ ተሸፍኖ የሚቀመጥላቸው ሌላውን ሰው እስክጨርሱ ነው ምን አይነት ድፍን ናቸው
@mulualemwassie9338
4 жыл бұрын
ወይ ወንድሜ ሰለ መልካም ሰራህ ከእውነት ጋር የምታደርገው ትንቅንቅ በጣም የሚደንቅ ነው እናመሰግንአለን
@God-ts2gz
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ይሰጣቸዉ አሜን 👏🏾👏🏾👏🏾። እግዚአብሔር አምላክ ይጠቡቅህ
@ገኒገኒየድንግልልጅ
4 жыл бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ እኔ ቃላት አጠረኝ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@abab2603
4 жыл бұрын
ወንድማችን አናመሰግናለን ግና ከይቅርታ ጋ በልብስክ ስእል አድህኖ ባታደርግ ጡሩ ነው ልብሱ መቁሸሹ አይቀርም ስለዝም ስእል አድህኖ በክብር ጸሎት ቦታ በክብር መቀመጥ አለበት እኔ ካተ አውቅ አይደለም ከተማርኩት ነው
@zufanzufan860
4 жыл бұрын
ትክክክል እህቴ ስእል አድህኖ ክብር አለው ልብሱን ሲያልቅ ስእል አድህኖው ምን ሊያደርገው ነው
@አታላነኝየአባቴልጅየወንድ
4 жыл бұрын
እውነት ነው እህታለም እኔም ልለው ነበር
@seni4966
4 жыл бұрын
Lemen tragemalhe lemen endezy aynetun sew kahen belhe tetrawalhe lebsun selelebese ?
@አታላነኝየአባቴልጅየወንድ
4 жыл бұрын
@@mesnoyeshimelis9302 ምን አገባሽ 😞
@aswaaswal6153
4 жыл бұрын
ኣይዞህ ዎንድሜ በርታ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለኣባቶቻችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እግዚኦ ምን ኣይነት ድፍረት ነው
@LOVEMOON21
4 жыл бұрын
God will never give you anything you can’t handle, so don’t stress.” we are with you"
@yordanosweldegbriel5695
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ሀይለማርያም ካህን የተባሉትንም እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይቀይርላቸው እህቴም እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁትና ከነልጇ የተወለደውን ህፃንም በፀጋ በሞገስ ያሳግላት በመጨረሻም አንተንም የእዮብን ፅናት ይስጥህ እመብርሃን ከነልጇ ትጠብቅህ።
@sergutgebru4745
4 жыл бұрын
ትክክለኛውን ነገር ነው ያደረከው እግዛብሄር ይባርክህ ለዚህ እኮነው ማማን እየተነሳ በሀይማኖታችን የሚቀልዱትGod bless you
@robs5120
4 жыл бұрын
Finally Well done brother amlak yibarkh le ewinet enimut
@yisebirehane521
4 жыл бұрын
ውይ አምላክ ሆይ ምን አይነት ሰው ነው አይዞሽ እህቴ ዋናው ማንቂያ መስጠቱ ም ትልቅ ነገር ነው በርቺልኝ እግዚአብሔር ካንች ጋ ነው ነገ አዲስ ቀን ነው ይብላኝ ለሱ እግዚአብሔር ይፍረድበት
@mominaaumere5848
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ጀግና ምርጥ የተዋህዶ ልጂ እንዲህ ነው በእውነት ስለእውነት መኖር እራስህን ጠብቅ ወንድሜ.
@እሌኒየማሪያምልጅ
4 жыл бұрын
ስው ይስማሉ ግን አይስሙም ያያሉ ግን አያዩም ።ስው ካልድርስበት የስው ቁስል ምንም አይመስለውም ።
@selam123s5
4 жыл бұрын
እውነት ብለሻል እህቴ ሰው በቤቱ መቶበት ካላየ አያምንም ቁስሉን የቀመሰው ብቻ ነው የሚያውቀው
@robelltegenu4875
4 жыл бұрын
እሌኒ እንደዚህ አይነቱን ነፍሱን መብላት ነበር
@እሌኒየማሪያምልጅ
4 жыл бұрын
@@robelltegenu4875 በስው ነፍስ የሚቀልድ ሳይሞት የሞቱ ናችው ።
@robelltegenu4875
4 жыл бұрын
ምንድን ነው ምትይው እሌኒ የሰራውን ስራ እየሰማሽ አይደል እንዴ???
@eagle4452
4 жыл бұрын
በተለይ ሀበሻ ለ በዳይ እና ለ ግፈኛ ነው የሚያግዘው። ሀገር ቤት እራሱ የ ተደፈረችው ነው ተሸማቃ የምታለቅሰው ከ ተናገረችም ማንም አያምናትም ይሄ ህዝብ ከ መሰረቶ ክፍ ህዝብ ነው ለዚህ ነው እጣ ፍንታችን መጉሳቆል እና መንከራተት የሆነው
@dgghdfh3912
4 жыл бұрын
Bezih Hulu Neger YeEgziabiher Tieigeisit Adenikkalew Wenidimachin EGZIABHER Yittebikkih Amen
@sadkanemaryam9601
4 жыл бұрын
እንዳልክ እንደዚህ የሚያደርጉት ቄሶች እና መነኩሴዎች ግን ያልተማሩ የክርስቶስ ፍቅር ያልገባቸው በጉቦ ወደ ቤተክርስቲያን የሚገቡ ናቸው
@azemeraazemar1543
4 жыл бұрын
ትክክል
@ሰውሆይለህሊናህኑር
4 жыл бұрын
ምን አይነት ግዜ ደረስን ግን ቆይ ምእመን ከአባቶች ካልተማርን ከማን ልንማር ነው አቤቱ አባት ሆይ በምህረትህ በቸርነትህ አስበን 😰 የእውነት እንደዚህ አፀያፊ ስራ እየሰራን እንዴት ምህረት ይላክልን
@እዩፍቅር-ኘ8ቸ
4 жыл бұрын
እግዞ ማህርነ ክርስቶስ
@ferewenasgedom5009
4 жыл бұрын
እግዝዮ መሀረና ክርስቶስ
@andreascharmanis8636
4 жыл бұрын
WELL DONE THANKS FOR YOUR INFORMATION
@fuo6048
4 жыл бұрын
ውይ በጣም የሚያም ነገር ነው የሰማሁት የፈጣሪ ያለ ምናይነት ጭካኔ ነው😭
@monashmeis8445
4 жыл бұрын
ወዳማችን በርታ እውነት እሱ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ጤናህን ይስጥህ ባለህበት ክፉ አይካህ
@Embete-
4 жыл бұрын
አጋእዝተ አለም ስላሴዎች ድረሱልን። ከመንበራችሁ ወደእኛም ውረዱ ልባችን በዚህ ጉድ ደምትዋልና።
@getachewtesfaw2187
4 жыл бұрын
አጋይስት አለም ስላሴ ነው አሚባለው ስላሴዎች አይባላም ስህተት ነው
@getachewtesfaw2187
4 жыл бұрын
አጋይስት አለም ስላሴ እንጂ ስላሴዎች አይባልም ስህተት ነው
@aiiaishhre2381
4 жыл бұрын
እረ አትራገም ክርስታን አይራገምም
@zedeshoyoutube3528
4 жыл бұрын
Beravo. Berta. GTA Fetare. Yebareky. EMBETE mareyam Tedabsske 🙏🙏🙏🙏🙏😍👍
@eyuuabebaw
4 жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ😭😭😭😭😭😭💔 ልቦናችንን ይመልስልን። ምህረቱን ይላክልን።
@sisay78
4 жыл бұрын
ይህ ሰው ማንነቱ መታወቅ አለበት ስሙን እና የት እንደሚኖር ማወቅ ስለምንፈልግ ይነገረን
@ayenachewmlsganaw7643
4 жыл бұрын
ይህንም ካሳ ብቻ ሳይሆን ለፍርድ ማቅረብ ነው በንደነዚህ አይነት ቄስ ነን ተብየወች ነው ቤተክርስትያን የምትወቀሰው ።
@yhmeyhme8383
4 жыл бұрын
ወይይይይ ዘንድሮ እረ በክርስቶስ አባቶችን የሚያሰድቡ አባቶች እረ እግዚአብሔር የስራቸውን ይክፈላቸው የምን መደበቅ ነው ጉዳቸው ይውጣ የሴጣን አገልጋዮች ከቤተ ክርስቲያን ጠራርጎ ያስወጣልን
@Grace-In-Ortho
4 жыл бұрын
Why don't you report it to the police?
@abenezerdana5544
4 жыл бұрын
were new business eyesera new esu be youtube wef yelem
@kidesteshetu3968
4 жыл бұрын
ትክክልነክ የተናገርከው ማርያምን እኔ እራሱ ብዙነገር እማቀው አለ በዘመዶቼ በጎደኞቼ እግዛቤሔር ምስክሬነው በጣም መተተኞቺ የብዙ ህይወት አብላሺተዋል መተት በደንብ ይስራል ፍርዱን ያገኙታል
@فضيلهالغيثي-ق9ف
4 жыл бұрын
በስመአብ እንዴት አይነት. ጉድ ነው. የምንሰማው. አቤቱ. ጌታሆይ እንደቸርነትህ መጠን ማረኝ. በጣም ያስፈራል
@ይደነቁየድንግልማርያምልጅ
4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሆን ወንድማችን
@finishlaban8940
4 жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልህ በሚታደርግ እንቅስቃሴ ሁሉ እራስህ ጠብቅ መጠራጠር አለብህ ከአንተ በላይ ደግሞ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@abayabay2435
4 жыл бұрын
እግዚሐቤር ይቅር ይበለን አምላኬ ሆይ ዬሚያረጉትን አያውቁትም ይቅር በላቸው
@m.tchanneltesfaye
4 жыл бұрын
Ere egzyberhare yiker yibelke ante sweyia ante fesome honeke new yisewn yimtawerawe
@dasashkegne7939
4 жыл бұрын
ቸሩ.መድህንያለም.እድሜና.ጤና.ያድልህ.ውንድሜ.(ውይ.መድህንያለም.ሠው.ሁነው.የሣይጣን.ሥራ.የሚሠሩትንም.ልቦና.ይሥጣቸው.።
@trialtube6365
4 жыл бұрын
ተባረክ፤ እውነት ተንገር።
@gwtwgt2577
4 жыл бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ እንዳውም እንጀራ ይስጥህ ኣየ ኣምላኬ
@marthaestifanose4609
4 жыл бұрын
የሚጠብቅህ እግዚአብሔር አለ፤ የሚያሳዝን ነገር ነው የሚሰማው ሁሉ እንዴት ያሳዝናል!!!
@መደምደሚያበቀለ
4 жыл бұрын
እኝህ አባት አሁንም ቤተክርስቲያን እያገለገሉ ነው? ይሄ መረጃ ካለህ ለምን ቤተ ክህነቱን አተነጋግርም ይሄ እኮ ትልቅ ወጀልም ነው እውነት ከሆነ በ ዮቱብ ከመለፈፍ ሂድ ቤተክህነቱን አነጋግር እምቢ ካሉ አምጣው ወደ ህዝብ
@biulekassa856
4 жыл бұрын
ትክክል ለምን አያጋልጥም የዩቱብ ንግድ ለማረግ ነው ወረኛ መጮህ ብቻ ምን ያረጋል
@amenaamena2883
4 жыл бұрын
ያረብ ከመጥፎ ሰወች አላህይጠብቀን አላህ አፊያዋን ይመልስላት
@memeke5620
4 жыл бұрын
ውይ እግዚያብሄር ልቦና ይሰጣቸው በርታልን ወንድማቸን እግዚያብሄር ይጠብቅህ
@ኢልሀምአወል
4 жыл бұрын
እናተ መንጨት እምታምኑ በፍጡርን የምታምኑ ሆይ እረ ወደ ትክክለኝው መንገድ በአንድ አላህ ሱበሀነው ተአላ እመኑ
@africanetworktv4633
4 жыл бұрын
እባካችሁ ሰብር ሰብር አትሳደቡ ።እነሱ የኛን ሀይማኖት ቢሰድቡ ጥሩ አይደለም ።ከዋሽንግተን
@leyounatethiopia1836
4 жыл бұрын
የእምነት ስህተት የለም የሰው ስህተተኛ ነው እንጂ ዝም ብለሽ ሳይገባሽ አትቦትረፊ የእንጨቱ ትርጉም መቼም ስለማይገባሽ እዛው እምነትሽን አጥብቀሽ ያዢ በማያገባሽ ቦታ ገብተሽ አትፈትፍቺ በራስሽ ግዜ እምነትሽን አታሰድቢ ክብርሽን ጠብቂ ።
@hethiopia2561
4 жыл бұрын
Jf Fj አች የጠነባሽ ግም ስለራስሽ ሀይማኖት አጥብቀሽ ያዥ አችን አይመለከትም ዥልጥ ልክልክሽን እንግርሽ ነበር ስት የምወዳቸው ሙስሊም እህቶች አሉኝ ግም እዳች ሳይሆኑ አሁንስ እናተ ናቹሁ በማያገባቹሁ እየገባቹሁ ሰውን የምትበጠብጡ
@fvyf1292
3 жыл бұрын
ውይ በጣም የሚዘገንን ነገር ነው ያሰማህን ኧረ ምን አይነት ዘመን ደረስን እግዚአቤሔር አምላክ ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን እዳልክየ አተኮ ልዩ ነህ ግልፀኝነትህን በጣም ነው የምወድልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ
@frehiwotkifle5653
4 жыл бұрын
ይሔ እኮ ለሌላዉም ትምህርት ነዉ የቤተክርስቲያን ገበና አይደለም ቤተክርስቲያን ምንም ገበና የላትም ዉርደቱ ሐሰተኛ ካህናት ናቸዉ
@kirubelworku3541
4 жыл бұрын
tikikil new hesetenA kabinat beastedDer yAlu kititil yazfelgachewal zi,mut benesu bisewAl
@BM-qx4hd
4 жыл бұрын
ትክክል ገበና ደብቅ የሚባል ነገር የለም:: ገበና መደበቅ ሌሎችን በርቱ ማለት ነው ስለዚህ በርታ ብዙ ሀጢያተኞች አስመሳይ አባቶች በቤተክርስቲያናችን ውስጥ ተሰግስገው አሉ ስለዚህ በርታ አጋልጥ እኛም ከጎንህ ነን:: እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን:: በሁሉም ቦታ ነው ያሉት በኢትዮጵያ: በአውሮፓ: በአሜሪካ: በካናዳና በመላው አለም ቤተክርስቲያን ውስጥ ተሰግስገዋል::
@EMU918
4 жыл бұрын
ስሞኑን እምሰማው ንነገር እሚያሸብር ነው አምነን እምንቀርበው ሰው እንጣ በዝች ምድር ላይ ጉድ እኮነው
@adaecnh5992
4 жыл бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ አወጣ መቶ በመቶ እዳግፋለሁ።።።።። ሺ ጊዜ 1000 አውጣ እንደልክዬ ኑሪልኝ
@saytsayt164
4 жыл бұрын
እግዞኦ ማሀረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢
@asmaratpretty8978
4 жыл бұрын
እውነት ነው ይጋለጡ አንተን እግዛብሄር ይጠብቅህ
@khadigagamal8273
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ
4 жыл бұрын
በስማም እንዲያው ሀፃታችን የት ያደርሰን ይሆን 😭😭😭😭😭አቤቱ ጌታ ሆይ 😭😭😭የመጨረሻው ዘመን
@salamkumaa4161
4 жыл бұрын
አባቶቻችን እንደዚህ ግፍ እያሰሩ ነው ለካ ኢትዮጵያ ላያ እንደዚህ ማዕት የወረደባት በስማም ወወልድ ወመንፈስ ቀዱስ አቤቱ አባታችን ሆይ አንተ ስውራን 🙏
@teresahabtamare1528
4 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በላቸው 😭😭😭እግዞኦ ማሐረነ ክርስቶስ
@ወለተእየሡሥ-ቸ1አ
4 жыл бұрын
ያሣዝናል
@selam123s5
4 жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 🙏😭😭😭😭 ምኑ ጊዜ ላይ ደረስን በእግዚአብሔር አቤቱ ጌታ ሆይ አድነን 🙏 😭😭😭 አቤት ፈጣሪ እንደቸርነቱ ይማረን በእነኝህ አማኝ መሳይ አባቶችን ግን ፈጣሪ ይፍረድባቸው🙏😭😭😭
@tigemaryam2041
4 жыл бұрын
እረ ቃስ በል እርግማኑን ምን አመጣው እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ያድል ነው የሚባለው
@fikerasfaw2668
4 жыл бұрын
የኔ ጌታ እመቤቴ ትጠብቅህ ሀቅ ሰለምታወራ ነው የማይወዱህ
@besthuawei414
4 жыл бұрын
አንተ የተዋሕዶ እንቁ ሠማእቷ ትጠብቅሕ
@sherifali3676
4 жыл бұрын
እየሱስ ሰላም በሱ ላይ ይስፈን በወንጌል ላይ ይህን አስተምሩዋል ፈጣሪውን ከድቶ ማርያምና እየሱስን ያመለከ መኖሪያው ገሀነም ነው
@ይሰማልአንድቀንሞትንደረስ
4 жыл бұрын
የቁራኑ ኢሳ #عيسا ሰው ይሁን ጋኔን አይታወቅም የመሀመድ ድርሰት ነው የአላህ እውቀት ማነስ ነው ክርስቲያኖች መርየምን ኢሳን ከስላሴ አካል ናቸው ይላሉ ያለው ቁራን በስድስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን በ610 የመጣ ነው መስራቹም ልክ እንደ ሂንዱዝምና ቡድሂዝም ዙሮአስተርያን መስራች ግለሰቦች የሳኡዲው መሀመድ ነው አይሁዳዊቷ ዘይነብ በመርዝ የገደለችው ታዲያ በምድር አብሮት ያድነኛል ብሎ መርዙን ለበላውና ወዲያው ለሞተው #بشير ብሽር ዋስትና ያልሰጠ መሀመድ በሰማይ ሰባ ሁለት ደናግልን Lmsetet wasetna yisetal??????
@seni2156
4 жыл бұрын
እንዳልክየ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ እንሂህን ግፈኞች ማጋለጥ ነው ልክ ነህ ዝም ከተባሉ ይባስ ትውልድን ያበላሻሉ
@adaecnh5992
4 жыл бұрын
እንዳልክዬ አንተ እራስክን ጠብቅ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ወንድሜ
@fantuamede5488
4 жыл бұрын
ትክክል ነህ ወንዲማችን። ለነፍሱ ያደረ ትክክለኛ። አባት/ ቄስ ማንኛዉም ዳቆንም ይሁን ይሄን አፀያፊ ሰራ አይሰራም። መተት ድግምት። የሰይጣን የዳቢሎስ። ነዉ። አቤቱ መሀረንክርስቶስ🙏🙏🙏🙏
@teodorosteferra7817
4 жыл бұрын
አያቹት ችግራቹህን ያመት ያለፈ ነገር ታሪኪ። እያመጣቹ ለብር ብላቹ ልብ ወለድ ታወራላቹህ።እግዛቤር ይፍረድባቹህ
@orthodoxneg8742
4 жыл бұрын
እነዚህ አባቶች አይባሉም ቤተክርስቲያንን አይወክሉም እኔም ስንት አቃለሁ አንጂቴን አራስህኝ ፈጣሪ አይለይህ ወንድሜ
@fatumaibrahim5507
4 жыл бұрын
የእናተ ጎድ አያልቅም አኡዙቢላህ
@africanetworktv4633
4 жыл бұрын
እባካችሁ አትሳደቡ ሰብር ሰብር የኛን ሀይማኖት ነብያችንን አታሰድቡ ።ከካሊፎርኒያ
@sarayedingllijisara7713
4 жыл бұрын
ችግሩ ከእኛ ከሴቶች ነው ሰውን ለማሰናከል የማንፈነቅለው ድንጋይ የለም ምንንም አልሰማ ጌታ ፍርዱን ይስጥ
@ፋኖስዬየጎደርልጅ
4 жыл бұрын
ኧረ ተው ወንድማችን አንተም እዳይገድሉህ እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው አቤቱ አምላካችን ማርን ይቅር በለን
@hiwihiwi7576
4 жыл бұрын
ኣቤት ኣምላኬ ሆይ ይቅር በልን ወንድማችን እግዛብሄር ይስጥህ
@talatalaco9976
4 жыл бұрын
አቤቱ ትንቢቱ እየተፈጸመ ነውና በመንግስትህ አስበኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አቤቱ ይቅር በላቸው ☝
@meseret5753
4 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ማንሰማ ጉድ የለ አምላኬ ሆይ እባክህ ይቅር በለን ልቦና ስጠን 😥
@adaecnh5992
4 жыл бұрын
እንዳልኬ እራስህን ጠብቅ እኝ ሰው ሰይሆኑ አውሬዋች ናቸው ወንድሜ ምስጥራችሁን ዘርግፈው
@leyuyenatanafaki3219
4 жыл бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ አረ ምን እንሁን ድንግል ከነልጃ እሷ ትጠብቀን አንተንም እግዚአብሔር በሄድክበት ይከተልህ ወንድማችን•
@adaecnh5992
4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እመቤቴ ሆይ አውጪኝ
@ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን በጣም ያሳዝናል
@ፋኖነትይለምልም
4 жыл бұрын
ሲጀመር ይሄ የቤተክርስቲያናችን አባት አይደለም ይሄ ተወግሮ መወገዝ ያለበት ነው ይሄ አርዮስ እና መሰሎቹ እንዲህ እየተጋለጡ ከቤተክርስቲያን መለየት አለባቸው ወንድም እንዳልክ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አሜን
@zewdemayu2734
4 жыл бұрын
Dengel honech alhonech Werada kese ! Asedabi Lemn Lamerika Mengest Atkesewm neber . Balege . Denkem Agelgay ,metetegna.
@mimisemaw3738
4 жыл бұрын
ተው ወድሜ አትራገም እግዚአብሔር የእውነት ዳኛ ነው ፍርዱን እሱ ይሰላል የገባው የሰው ቁስል የተሰማው ክፉ ቃል ላንተ መናገር አይገባም ለሁሉም አምላክ ማስተዋል ያድለን በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ባለህበት
@fogjhhjjhjjgigjh3981
4 жыл бұрын
አንበሳ ደግ ያደረከዉ የሄ ሴይጣን ኦርቶዶክሰን እምነት የሚያሰድቡት እንደነዚህ አይነት ናቸዉ
@tzm6910
4 жыл бұрын
በጣም ጀግና በርታ ብዙ ጉድ አለ አንተ ግን እያፍረጠረጥከው ነው በርታ :: ብዙ እህቶች አብደዋል , ብዙ ባለንብረቶች ከስረዋል ብዙ ባለትዳሮች ተፋተው በልጆቻቸው ስለንቦላ ላይ ብዙ ጠባሳ አሳድረዋል , ብዙዎች ሞተዋል , ብዙወች እባብ አይጥ ጉርጥ እና የተለያየ እስሰሳ ከሆዳቸው ወጥቷል ይህ ይደፍተራ አስማተኞች ስራ በቤተክርስቲያኑ ብዙ እርግማንን እያመጣ ነው : አሁን አንተ ምትናገረው በኔ ቤተሰብ ስለደረሰ ነው ብዙ ወጣት መነኩሴ ነን ብለው የተሰማሩ የዲያቢሎስ ልጆች ሴቶች እህቶቻችንን ህይወት እያበላሹ ነው:: በከተማውም ብዙው በዚህ መተት መስተፋቅር መንፈስ ተጎድቷል :: በርታ በርታ በርታ ቅዱስ አምላክ ካንተጋር ይሁን ብዙውን እያነቃህ ስልሆነ ብርታ::
@ኢልሀምአወል
4 жыл бұрын
እኝ ሙስሊሞች እንድህ አይነት ወንጀል አይሰራም
@beyenewassihun2755
4 жыл бұрын
Aer aetiserum endi wusheti min yiserali egna sayihun eni beyi
@lemaem4427
4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ የቄሱን ወራዳነት በናታችሁ ለዳንኤል ንገሩልኝ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
4 жыл бұрын
ኣንቺ ንጱ ነሽ ማለት ነው እንዳልክ ንጱ ነው ሀጥያት ኣትሰሩም እናንተ ይቅር ይበለን
@marmalata332
4 жыл бұрын
Min lemalet felgeh new were alebih.
@lemaem4427
4 жыл бұрын
@@marmalata332 ሃሃሃ
@mekdesyekidanemehrtlij5564
4 жыл бұрын
ሰአሊለነ ቅድስት😭😭😭
@dawitetsegaye1472
4 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን:: ቆራጥ የድንግል ልጅ እንደአንተ አይነቱን የወለደች ማሕጸን ትባረክ:: በርታልኝ ወንድሜ:: አሁን ነው እናንተ የባነናችሁት ነገር ግን ከረመ እንዲህ ቁማር ሲጫወቱ በእግዚአብሔር ፍጥረታት:: ለማንኛውም የድንግል ልጅ አሁን ቅጣቱን ጀመረ በዚህ መልኩ ስለዚህ እንዲህ እያጋለን እንንቀሳቀሳለን::
@felekechwoldyouhanes4636
4 жыл бұрын
ይሄ እኮ በየ ቤተክስቲያኑ ዉስጥ ተሀድሶዎች ተመሥገዋል ካህን በመምሠ
@Emanu2018
4 жыл бұрын
ዝም፡በይ፡ካህን፡እያለሽ፡እግዚአብሔር፡ይበቀልሽ፡አንቺንም
@hamzihamzi3899
4 жыл бұрын
ወይነ አምላከ ምንድነው የምንሰማው የምናያውስ የመጨረሻው ዘመን በእጃችን ገብታ እርስ በራስ እንበላላለን
@ሔዋንነኝየአዳምዘር
4 жыл бұрын
ልብ ይስጠን አትፍረድ!!!! ሁላችንም ቆሻሻ ነን እግዚአብሔር ሸፍኖን ነዉ እንጂ 😥😥
@getnetbirhanu2144
4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ የእኛ ገመና በፈጣሪ ጸጋ እና ቸርነት ተሸፍኖ እንጂ የእያንዳዳችንን ቢገልጥብንስ እኛም የሌላውንም ጉድፍ በልገለጥን ነበር። ደግሞም የተሐድሶ ስውር ደባ ሊሆን ይችላል(ልጁ ይህ የሚያጋልጠው ወይም ልጅቷ ተደፈርኩ ያለችው) ለማንኛውም ትችት የእውነተኞች ክርስቲያን ፀባይ አይደለም።
@አለምናትሀይሉ
3 жыл бұрын
ስራ ያለበት በስራው ይፈር እንጅ እንዴት በእምነታችን ይቀልዳል ስራ የሌለበት ሰው ይሄን ነገር ማውገዝ አለበት እንጅ የአባቶችን ስም አታጥፍ ማለት ምን ማለት ነው እኔ ባደኩበት ሀሰትን ሀሰት እውነትን እውነት ብሎ መኖርን ነው ያስተማረኝ እንጅ አንዱ ዛሬ አጥፍቶ ነገ አንዱ ሲደገም ያው የተለመደው የአባቶችን ስም አታጥፍ ነው እሚባለው ስለዚህ ትክክል ነህ እንዳልክየ በርታ ይዞህ
@mekdeszeleke8618
4 жыл бұрын
ይሄ ተኩላ ነው በተዋህዶ ስም የምነግዱ መናፍቅ ተኩላ ናቼው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቼው
@hewatsc9513
4 жыл бұрын
ትክክል
@hanatefera115
4 жыл бұрын
God bless u brother !! my sister don't worry god with u !!!!
43:34
ድግምተኞች እነማን ናቸው ? ስንት ሰው አሳበድ አሜሪካን ሀገር?
Endalk Tube
Рет қаралды 49 М.
31:03
የዲያቆን ብሌን አሙዋሙዋት ጀርባ እየተሰሙ ያሉ አስደንጋጭ ነገሮች
Endalk Tube
Рет қаралды 52 М.
00:27
Disrespect or Respect 💔❤️
Thiago Productions
Рет қаралды 37 МЛН
00:26
Players vs Pitch 🤯
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 124 МЛН
01:00
бабл ти гель для душа // Eva mash
EVA mash
Рет қаралды 8 МЛН
00:19
У вас там какие таланты ?😂
Карина Хафизова
Рет қаралды 25 МЛН
40:54
ዲሲ ማርያም ስሙ
Endalk Tube
Рет қаралды 12 М.
22:36
ወንድ ልጅ ጥፍሩን ይሰራል ወይ?
Endalk Tube
Рет қаралды 3,4 М.
15:47
NEW - How to Stop Overthinking | Abu Bakr Zoud
Islamic Studies
Рет қаралды 1,8 М.
13:00
የጠጅ ቤት ጨዋታ "ፍራሽ አዳሽ" በተስፋሁን ከበደ አስቂኝ ሽሙጣዊ ኮሜዲ | Ethiopia
Ardi አርዲ
Рет қаралды 498 М.
41:16
ERIPM | ርክብ ኢሰያስን ሲኣይኤን (CIA)
ERIPM
Рет қаралды 6 М.
48:33
መተት በአትላንታ
Endalk Tube
Рет қаралды 11 М.
21:21
አርበኛ ዘመነ ካሴ በቪዲዮ መጣ! “ተዓምር እያየን ነው!”ፋኖ ስለሰራው ዘመናዊ መሳሪያ ተናገረ!
Roha
Рет қаралды 86 М.
39:55
ከዚህ በሁዋላ ድላ ነው።
Endalk Tube
Рет қаралды 6 М.
27:48
ድስት ላሹ
Endalk Tube
Рет қаралды 5 М.
39:55
Anchor Media ሰራዊታችንም አንድ ሁኑ እያለ ጫና እያደረግብን ነው - በቅርቡ አንድነታችንን ለኢትዮጵያ ህዝብ እናረጋግጣለን - አርበኛ አስረስ ማረ
Anchor Media
Рет қаралды 75 М.
00:27
Disrespect or Respect 💔❤️
Thiago Productions
Рет қаралды 37 МЛН