የዲያቆን ብሌን አሙዋሙዋት ጀርባ እየተሰሙ ያሉ አስደንጋጭ ነገሮች

  Рет қаралды 52,962

Endalk Tube

Endalk Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 884
@magicglass4533
@magicglass4533 4 жыл бұрын
" *አንቺ የኖህ መርከብ ጥልቁን መሻገሪያ ንፁሕ ሞሰቦ ወርቅ የእግዚአብሔር ማደሪያ በተሰጠሽ ኪዳን ይብዛልኝ ሰላሜ ድንግል ላመስግንሽ ድኜ ከህመሜ ፪ 😭😭😭😭😭 የሰላም መገኛ ሰላማዊት ነሽ ያለሙን መዳኒት ጌታን የወለድሽ የምህረት እጆችሽ ይዘርጉ ወደኔ ልዘምር ለክብርሽ ተነቅሎ ሀዘኔ ፪ 😭😭😭😭😭😭 💛አንቺ የኖህ መርከብ ጥልቁን መሻገሪያዬ ንፁሕ ሞሶበ ወርቅ የእግዚአብሔር ማደሪያ በተሰጠሽ ኪዳን ይብዛልኝ ሰላሜ ድንግል ላመስግንሽ ድኜ ከህመሜ ፪ 😭😭😭😭😭😭 ላዳምና ሔዋን አንቺ ነሽ ክብራቸው ከሞት አምልጠዋል ሆነሽ መርከባቸው እኔም ሀጢያተኛው ያንቺ ልጅ ነኝና ሰንሰለቴን ፈተሽ ልቁም ለምስጋና ፪ አንቺ የኖህ መርከብ ጥልቁን መሻገሪያዬ ንፁሕ ሞሶበ ወርቅ የእግዚአብሔር ማደሪያ በተሰጠሽ ኪዳን ይብዛልኝ ሰላሜ ድንግል ላመስግንሽ ድኜ ከህመሜ ፪ 😭😭😭😭😭😭 💛ፈያታዊ ዜማን ወንበዴ ነበረ በወለድሽው ፀሀይ በገነት ከበረ በሰማይ በምድር ?ተስፋዬ ነሽና ድንግል አትለይኝ አማላጅ ነሽና ፪ 😭😭😭😭😭😭 አንቺ የኖህ መርከብ ጥልቁ መሻገሪያዬ ንፁሕ ሞሶበ ወርቅ የእግዚጠብሔር ማደሪያ በተሰጠሽ ኪዳን ይብዛልኝ ሰላሜ ድንግል ላመስግንሽ ድኜ ከህመሜ ፪ 😭😭😭😭😭😭 እንደ በላየሰብ ጥላሽን ጣይብኝ ያክፉ ጠላቴ በሞት እንዳይወስደኝ አብቂኝ ለንስሀ ለሰማዩ ቤቴ አምላኬን እንዳየው ድናልኝ ህይወቴ ጌታዬን እንዳየው ድናልኝ ህይወቴ አንቺ የኖህ መርከብ ጥልቁን መሻገሪያዬ ንፁሕ ሞሶበ ወርቅ የእግዚአብሔር ማደሪያ በተሰጠሽ ኪዳን ይብዛልኝ ሰላሜ ድንግል ላመስግንሽ ድኜ ከህመሜ 😭😭😭😭😭ወንድማችን ዲ/ን ብሌን እግዚአብሔር ነፍስህን በደጋግ አባቶች ጎን ያሳርፍልን አሜን አሜን አሜን🙇🙏🙏🙏
@የፍቼወርቅ
@የፍቼወርቅ 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ነብሱን ይማርልን ከደጋግ አባቶች ጎን ነብሱን ያሳርፍልን 😥
@mesigmariam9351
@mesigmariam9351 4 жыл бұрын
Egzabeher nebsun begenet yanurew
@onlytrue4657
@onlytrue4657 4 жыл бұрын
Eme brehan be ekefewa tekebelewe na leje tebelewe nebese be genet haste taderege Amen
@ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ
@ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ
@ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ 4 жыл бұрын
ወንድማችን ነብስ ይማር
@ወድሰኒልጄበይኝድንግል
@ወድሰኒልጄበይኝድንግል 4 жыл бұрын
ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው 😭😭የኔ ወንድም አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅክ 🙏
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ 4 жыл бұрын
ሰው በመተት አላላልክ
@eldanabitsuamlak7964
@eldanabitsuamlak7964 4 жыл бұрын
ayzoh wendmie amlak ale mnabatechew yareguhal mdre metetegn hula ayzoh kdus mikiael kegonh yhun
@yashiuae1203
@yashiuae1203 4 жыл бұрын
ውንድሜ ናብስህን ይማረ በጣም አስፈስፈክኝ ዲያቆን ብሌን
@shuhadafamily8714
@shuhadafamily8714 4 жыл бұрын
አቦ ይመችህ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም አሪፍ አስተሳሠብና ምክር ነው። አላህ ይጭምርልህ። ምን አለ ሁሉም እዳንተ ሀቀኛ ቢሆኑ
@almahi37
@almahi37 4 жыл бұрын
አፈር ብይይይይይይይይይዮይይ ደደብ ቆሻሻ ነሽ እሽ እብት ቱቱቱቱቱቱ
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ 4 жыл бұрын
@@almahi37 እረ ምን ነካሽ
@እናትዬ4
@እናትዬ4 3 жыл бұрын
@@almahi37 ምችግን አለ አስተያየት መስጠን ስድብ መጥፎነው
@egziyabharyimesgen4822
@egziyabharyimesgen4822 4 жыл бұрын
እንዳልኬ እውነት በጣምነው ያዘንኩት የወንድማችን የዳቆን ብሌን ሞት አምኖ ለመቀበል በጣም ይከብዳል😓😓ግን እግዚያብሄር የወደደውን አረገ እህት ወንድሞቸ ሲሞቱ ማልቀስ ጥቅም የለውም ወንድማችን ዘማሪ ሀይሉ መንግስቴን እንረዳው እረዳታችንን ይፈልጋል እኔንም በፆሎት አስቡኝ በስደት በጣም አሞኛል😓😓😓😓😓😓😓😓
@noraaya2057
@noraaya2057 4 жыл бұрын
Faxariiii yimarish
@MulunaLewi
@MulunaLewi 4 жыл бұрын
God be with you I pray for you
@amanieltesfamariam2953
@amanieltesfamariam2953 4 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ምሕረት የውርድ
@egziyabharyimesgen4822
@egziyabharyimesgen4822 4 жыл бұрын
@@amanieltesfamariam2953 amen amen amen
@egziyabharyimesgen4822
@egziyabharyimesgen4822 4 жыл бұрын
@@noraaya2057 amen amen amen wuda
@asteryosef6196
@asteryosef6196 4 жыл бұрын
ወድማቺን ወድሜ ድያቆን ብሌን ትክክል ሁሌም በልባቺን የሚኖር ወድማቺን ነው😭😭😭😭😭 ከጻድቃን ጎን ነፍሱን ያስቀምጥልን😭😭😭😭😭
@saradebesay4784
@saradebesay4784 4 жыл бұрын
Amen!!!
@halasadoon5180
@halasadoon5180 4 жыл бұрын
Nebes yemar😭😭😭
@lomisinfiromee5297
@lomisinfiromee5297 4 жыл бұрын
Nabsun yemarelen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ratarat7340
@ratarat7340 4 жыл бұрын
አሜን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭👏🏻
@firhewotyenatenafaki6256
@firhewotyenatenafaki6256 4 жыл бұрын
እንዳልክዬ እንኳን አላወከው ያወቅነው በልባችን በአይናችንም አልቅስን አይወጣልን ብሎናል !!ዳ/ን ብሌን የተለየ ነበር መካሪያች መምህራችን ሁሊም በልባችን ትኖራለህ መቺም አንረሳህም ነብስህን ይማርልን😭😭😭😭
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣😂😂😂
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 ነብስ ይማርልን ዲ/ን ብሌን 😭😭😭😭😭😭😭😭 ነብስ ይማርልን በጣም ያሳዝናል እህህህህህ 😭😭😭
@MT-wp6nz
@MT-wp6nz 4 жыл бұрын
Nafisun beatade ganat yanurelin😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤😭😭😭
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 4 жыл бұрын
ምናለበት ይሔ የደብተራ ትምሕርት ቢቀር ሰው ሲጎዳ እንጂ ሲጠቅም አላውቅም የእውነት ነብሱ ትፋረዳቸው ይሕንን ያደረከው ደብተራ አንተም እኮ ትሞታለሕ ዘላለም አትኖርም ጌታ ይፍረድብሕ
@betitube7705
@betitube7705 4 жыл бұрын
መልካም ስው ዲ/ን ብሌን( ህ/ጊዮርጊስ ) አምላክ ቅዱስን ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑረልን ዲ/ን ብሌን ወንድማ ብቻ ስይሆን አባትም ነው ለእኝ ለስደተኞች
@kagnewasfaw9080
@kagnewasfaw9080 4 жыл бұрын
በጣም ከማልወደው አንዱ ይሄ እኩይ ሥራ ነው።ቤተክርስቲያንን የሚያቆሽሹ ክፉዎች እግዚአብሔር የሥራቸውን ይክፈላቸወው። በርታ የኔ አንበሳ።
@የዝንማሙዬ
@የዝንማሙዬ 4 жыл бұрын
ዘማሬ ሀይሎ መንግስቴን ያላችሁም በገንዘብ ሆና በፆሎት እንርደው. የሌለም በፆሎት እንረዳለን😢😢😢
@እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ
@እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ 4 жыл бұрын
የዝን ማሙዬ እውነት ብለሻል
@maskermm1571
@maskermm1571 4 жыл бұрын
በናትህ ራስህን ጠብቅ ብሌን ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን።
@hiwot5798
@hiwot5798 4 жыл бұрын
የዝን ማሙዬ Betekekel
@Janhoy723
@Janhoy723 4 жыл бұрын
መድኃኔዓለም ክርስቶስ ይጠብቅህ: ሴትን ልጅ የምታከብር የተባረክህ ወጣት ለወንዶች መልካም አርአያ ነህ:: ተባረክ
@שרישרי-מ6ה
@שרישרי-מ6ה 4 жыл бұрын
እውይ እስራየል አግብቶ አታሎአት አዲት ፍሬ ልሽ እስኪ ልጁን እንኳን የማይጠይቅ ይን አስመሳይ አጭበርባሪ ክክክክክ አክባሪ?
@heyatmuluneh831
@heyatmuluneh831 4 жыл бұрын
እንዳልክ እራስህን ጠብቅ ድንግል ከነልጃ ትጠብቅህ የውነት አንተ መልካም ሰው ነህ።
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 4 жыл бұрын
እባክህ አንተም እራስህን ጠብቅ ወንድሜ እመብርሃን ትጠብቅህ እሱንም ነብሱን ይማረው አሜን
@hhr283
@hhr283 4 жыл бұрын
እ ኔመቸም እራሴንይቅርአልልም አልባልም አረዳሁትም አዝኛለሁ የምር አሰሪየ ጠይቄትነበረግ አልችልም አለችኝ በራሴመንገድ መውዘጣት አልችልም ነበር ስሰማማንከበደኝ እኔንም በፆለታች እርዱኝ ኩላሊቴን አሞኛል በመላው አለም የምትገኙ እርዳኝ በፆለታች አስቡኝ ምንም ምግባርየለኝ ለንስሀ እንድበቃ እርዱኝ አገሬአልገባፈራሁ አባቴ ተበድሮነው ያሳደገኝ እኔእሱን በመጦሪያ እሱላይ መውደግከበደኝ እርዱኝበፆለት በአለም የምትገኙ አባት እናትእህትወንድሞቸ አትርሱኝ በፆለት
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Weha teche betame akem wesejye beyate eyarfeshe sere ayezoshe enem tuten amoyale be sedete
@Bh-zg7gz
@Bh-zg7gz 4 жыл бұрын
እመቤቴ ምረቱን ትስጥሽ አይዞሽ
@ሰብለነኝ
@ሰብለነኝ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ አይዞሽ
@egziyabharyimesgen4822
@egziyabharyimesgen4822 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማማ እኔም ኩላሊቴን በጣምነው ያመመኝ ለንሰሀ ያብቃን እህቴ😓😓😓😓😓😓
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ
@elroeelroe9006
@elroeelroe9006 4 жыл бұрын
እንዳንተ እዉነት ተናጋሪ ያብዛልን ወንድሜ ተባርክ
@Ethiopia.143
@Ethiopia.143 4 жыл бұрын
😭 እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ኦፍፍፍ በእውነት በጣም ያሳዝናል አምላካችን የእጃቸውን የልቦናቸውን ይስጣቸው
@sabagebrehiwot4433
@sabagebrehiwot4433 4 жыл бұрын
እውነት የትም አትሄድም ያገሬ ሰው ምን ይላል, እውነትና ጭስ መውጫ አታጣም እና በዳይ ሁሌ ሰላማዊ እንቅልፍ በአለም ማጣት,በሰማይም እሳት መቃጠልን መዘንጋት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው መምህር ብሌንም ወደ አባቱ ሄደ ይብላኝ ለበዳዩ
@AlamAlam-dl6fc
@AlamAlam-dl6fc 4 жыл бұрын
ወንድማችን አቤቱ ነብስህን ባፀደ ገነት ያኑርልን የኔ መልካም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ሰውሆይለህሊናህኑር
@ሰውሆይለህሊናህኑር 4 жыл бұрын
የእውነት ያማል የእሱን ሞት መስማት የቅዱሳን አምላክ ነብሱን በቅዱሳን አጠገብ ያኑርልን 😰😰😰 እንዳልክ ወንድም እራስህን ጠብቅ እንደናንተ የእውነት ሰው ያስፈልገናል
@sosenamuluorion8722
@sosenamuluorion8722 4 жыл бұрын
መሞት የሌለበት ሞተ ግን የአምላክ ፈቃድ ስለሆነ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርህ ወንድሜ
@rahelreda9107
@rahelreda9107 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@destakassaye2845
@destakassaye2845 4 жыл бұрын
ወንድማችን ብሌን ነፉሡን ከቅዱሣኖች ጋረ ያኑረልን አንተንም እግዚሀብሄረ ይጠብቅህ ወንድማችን አይዞህ በረታ እመቤቴ ታብረታህ
@ኮዜትዴቭ
@ኮዜትዴቭ 4 жыл бұрын
እኔ በጣም አዝኛለው😢😢😢😢😢😢 ግን አሁን እሱ ሞቶሃል ዘማሪ ሀይሉ መንግስቱ መረዳት ይፈልጋል እባክህን የእግዚአብሔር ወዳጆች እንድረስለት በእግዚአብሔር ስም እየተሰቃየ ነው።
@ፍቅርይበልጣል-ለ6ሸ
@ፍቅርይበልጣል-ለ6ሸ 4 жыл бұрын
እውነት ነው አስመሳይ ተኩላዎች አለሁ የእውነት እግዚአብሔር ያስባቸው ለወንድማችን ነፍሱን ከደጋጉች አባት እቅፍ ያኑርልን በጣም ያዛዝናል 😢😢😢😢😢
@አባቴቅድስገብርኤልአባቴቅ
@አባቴቅድስገብርኤልአባቴቅ 4 жыл бұрын
ብሌንዬ የኔ የኛ መልካም መካሪ አስተማሪ እንባችን ሁሌም እንደፈስስ እግዚአብሔር ነብስክን በአብረሀም በይስሀቅ በደጋጎች ጎን ያቆይልን ውውውውውውውው በጣም ልቤ ተስበረ
@ወለተኪዳን-ጨ4ጰ
@ወለተኪዳን-ጨ4ጰ 4 жыл бұрын
ወንድማችን እዳልክ ኩፉህን ያርቅልን ዲ/ን ብሌን ነብስህን ይማርልን😭😭😭
@ትግሰትኢትዯጵያትቅደም
@ትግሰትኢትዯጵያትቅደም 4 жыл бұрын
አሜን
@asterendale5224
@asterendale5224 4 жыл бұрын
በትክክል ዲያቆን ብሌን መልካም ወንድማችን ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑረው
@በሻዱወለተማርያም
@በሻዱወለተማርያም 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አሜን በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ የወንድማችን ነፍሴ በአፀደ ገነት ያሳረፍል ኃይለ ማርያም እመቤቴ በፀሎትክ አርባት
@briymareyameljebriymareyam6990
@briymareyameljebriymareyam6990 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ ወንድማችን አሜን3 ትክክል ብለሃል መጀመርያው የጥበብ እግዚአብሔር መፈራት ነው እና መስተዋሉን ይስጠን አሜን3 ወንድማችን ብሌን ከእርሱ መልካም ነገር ብዙ ተምሬ አለሁ ብአህዛብ ሀገር ሁኜ ታሞ እካ እግዚአብሔር ይማርክ አላልኩትም ቻናሉ ስለ ያላወቁት እናም ሙቶ ስባል ፎቶውን ሽርር አደረኩት እህህህህህህህህ እስኪ የእግዚአብሔር ፍቃድ ልሆን ግድ ነውና ነብስ ይማር ኡፍፍፍፍ እሱንስ በእግዚአብሔር የፃድቅ ስው ሞት ክብር ነው ና እግዚአብሔር አፈር ናቹ እና ወደ አፍር ትመለስላቹ እንደ አለን በዘፍጥረት 3÷19 ነው ወንድማችን በአብርሃም በይስሐቅ በያዕቆብ አምላክ እማምላክ በቀኝ ብአጠገባቸው ያንሩልን አሜን3 በውነት ልብ ይስብራል ምን ልበል የእጃቸው ይስጣቸው ኩፍ ኩፍን ይከፈልበታል መልካም ቅንነትንም መልካም ይከፈልበታል እና እግዚአብሔር ነብሱን ይማር
@kidistweldeselassie5080
@kidistweldeselassie5080 4 жыл бұрын
እኔስ ፈራሁ ጌታ ሆይ ልበና ስጠን፡፡ ምን ኣይነት ኣበሳ ነው ኣቤቱ እግዚኣቢሄር ኣባቴ በጎ ልብ፡ ሓሳብ፡ ስራ እንድንሰራ እርዳን፡፡ እንዳልክ ወንድሜ እ/ር ቅዱስ ሚካኤል፣ ቅዱስ ገብርኤል ይላክልህ፡፡ እድሜና ጤና ይስጥህ፡፡ ለወንድማችን ዲያቆን ብሌንን ነብስህ በኣፀደ ገነት ያኑሮው፡
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ገ8ደ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ገ8ደ 4 жыл бұрын
አይዞህ ወንድማችን አምላክ ከእውነተኞቹ ጋር ነው እማምላክ ትጠብቅህ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ ይብላኝ ለነሱ እግዚዎ
@ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ
@ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ 4 жыл бұрын
ነፍሥ ይማር ያማል ያማል ያማል መችም ከዉሥጤ አትጠፋም ዲያቆን ብሌን የኔ ከርታታ ከደጋጎች አባት ጋር ያኑርህ
@loveisgood5548
@loveisgood5548 4 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ እኔ ኦረቶዶክስ አይደለሁም ፔንጤ ነኝን ግን ትምህረቶችሄን እከታተላለሁ
@adanacheshefarwe3931
@adanacheshefarwe3931 4 жыл бұрын
አዎ በጣም ያሳዝናል እኔ ግን አልቻልኩም በእውነት አንጀቴን በላኝ የስደተኞች አባት ነበር የኛ መጽናኛችን ማካሪያችን ነበር ወንድሜን መቼም አንራሰውም ሁሌም በልባችን ውስጥ ይኖራል እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቹ ና ለወዳጆቹ መጽናናትን ይስጠን
@seadayesuf4530
@seadayesuf4530 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሙሽራ ዳቆን ብእሌን ነፍስህ ባፀደገነት ያኑርልን ወድማችን ምነዚም ተልባችን ትኖራለህ
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማሥግን አሜን አሜን አሜን እራጅም እድሜ ይሥጥህ
@selamselam4554
@selamselam4554 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@misakhan9304
@misakhan9304 4 жыл бұрын
ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን ዲያቆን ብሌን ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን አሜን እግዚአብሔር ያጽናቸው
@tenanisro1047
@tenanisro1047 4 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!
@mazamaza6179
@mazamaza6179 4 жыл бұрын
Amen.amen.amen
@mazamaza6179
@mazamaza6179 4 жыл бұрын
Amen
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ወንድማችን ዲ/ን ብሌን ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን፫ ሀይለ ማርያም ቃለ ሂወት ያሰማልን ልቦና ያድለን አሜን፫ እር ምን አይነት ጉድ ነው እግዚኦ!
@mubaratbangky4564
@mubaratbangky4564 4 жыл бұрын
ወድማችን ነፍሱን በገነት ያኑርልን
@mdaaadam5868
@mdaaadam5868 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 💒💒💒💒
@hfuruejwjsjxjngei2iwushddh995
@hfuruejwjsjxjngei2iwushddh995 4 жыл бұрын
ወንድሜ ድያቆን ብሌን ነበስህ በኣቦና አብርሃም በይሳቅ በያቆብ እቅፍ ያኑሩልን አሜን3
@fk.youtube7059
@fk.youtube7059 4 жыл бұрын
Amen. Amen Amen wedmachin. Nebsunymarew.
@stahayetopily4143
@stahayetopily4143 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ሕዳልክ ቃል ሕይወት ያሠማልን ድንግል ትጠብቅኽ
@ወለተእየሱስየድንግልልጂ
@ወለተእየሱስየድንግልልጂ 4 жыл бұрын
ወንድማችን ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርህ እኔ ሰለሱ ባለቅስም አይመለስም የአገለገልሀት ድንግል ማርያም በአባቶቻችን እቅፍ ታኑሪህ የኔ ጌታ 😢😢😢😢😢
@የክርስቶስባራነኝ
@የክርስቶስባራነኝ 4 жыл бұрын
ነብስ. ይማር. እረወንድሜ. ስሜታም አትሁን. እግዚአብሔር. ልቦና ይስጣቸዉ
@AlamAlam-dl6fc
@AlamAlam-dl6fc 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ በድሜ በፀጋ ያቆይልን
@እናቴማርያም-ቨ2ጨ
@እናቴማርያም-ቨ2ጨ 4 жыл бұрын
ወንድማችን እዳልክ እግዚአብሔር ይጠብቅ ፀጋውን ያብዛልክ እንዳተ ያለውን ያብዛልን ለሀገርም ለወገንም ለቤተክርስቲያን የሚቆረቆር ጥሩውን ሰው እግዚአብሔር ይላክልን
@ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ
@ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ 4 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን እንዳልክ እመብርሃን ከነ ልጅዋ ትጠብቅን እነዚ የቀን ጅቦች እግዚአብሔር ይገስፃቸው አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በቤትህ ሁኖ የሰው ህይወት የሚያበላሹ መልስ ስጥልን ሃይለማርያም ወንድማችን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን
@kdeistmekonen1838
@kdeistmekonen1838 4 жыл бұрын
Wendemachinen egziabhar amelak nefsun yemarew Amen amen amen
@memehaile5083
@memehaile5083 4 жыл бұрын
Egzabher yebarekeh. Ersu yetabekeh.
@betanybetany5149
@betanybetany5149 4 жыл бұрын
ወንድማችን ብሌን ነፍስህ ባፀ ገነት ያሳርፍልን ሁላችንም አፈር ነን ወንድማችን ብሌን አልሞተም አረፈ እጂ ምክንያቱም በዚች አለም እስከ ነበረበት ጊዜ እግዚአብሄር አገልግሎኦ መልካም ስራ ሰርቶ አርፎዋል አምላኪሆይ እኛ ባረያኦችህ መቆም ያቃተን በሀፅያት የወደቅን እጃችን በደም የተጨማለቀ ከሁሉም የምናንስ ወዳቂ እኛ ባረያኦችህ ለንስሀ ሞት አብቃን
@mulumeresa7542
@mulumeresa7542 4 жыл бұрын
ነብሱን፡ ይማር፡ ዳቆን፡ (ዘማሪ)ሉኡል ሰገድንም(ቋንቋየነሽን፡ እሚዘምረውን፡ እንዲህ፡ ነው፡ እሚያሰቃዩት፡
@destyasthin6535
@destyasthin6535 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የዲያቆን ብሌንን ነፍስ ከደጋጎች አባቶቻችን ነፍስ ጋር ያድርግልን ወንድማችን እንዳልክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@qabb1797
@qabb1797 4 жыл бұрын
በእውነት የወድማችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን በጣም ያሳዝናል
@እቴነሽየሚካኤልልጅ
@እቴነሽየሚካኤልልጅ 4 жыл бұрын
አውነት ነው ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልንንንን
@በትዝታሽልኑሪእማየኔናፍቆ
@በትዝታሽልኑሪእማየኔናፍቆ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እመብርሃን ትጠብቅህ እዳልክየ እንወድሀለን
@yetwohdolij4263
@yetwohdolij4263 4 жыл бұрын
So sad 😭 R.I.H. Wondemachen endalek E/Z Amlak kalehewot yasemalen geta.
@عبداللهالحمادي-غ1ز
@عبداللهالحمادي-غ1ز 4 жыл бұрын
ወንድማችን እግዛብሄር ይባርክህ ለሞተው ወድማችንም ነፍስ ይማር
@God-ts2gz
@God-ts2gz 4 жыл бұрын
እንዳል የእግዚአብሔር ጥበቃ በዙሪያህ ይሁን። ወንድሜ
@እሙእድ
@እሙእድ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ነብስ ይማርልን ከሰመአታት ከፃድቃን ጎን ያኑርልን አሜን አሜን አሜን አሜን ነብሱን በአፀደገነት ያኑርልን እንዳልክ የድንግል ማሪያም ልጅ አለ እሱ በመግባትህ በመወጣትህ ይከተልህ ክፉሁን ያርቅልህ
@eteneshmesfin3998
@eteneshmesfin3998 4 жыл бұрын
አዎ ወንድማችን ትክክል ነህ እግዚአብሔር ሀይሉን ያልብስህ በሃያልነቱህ ይጠብቅህ
@deribhana7436
@deribhana7436 4 жыл бұрын
Amen amen
@amaramara5764
@amaramara5764 4 жыл бұрын
ብሌን ነብሡን በአፀ ገነት ያኑረው ለወገኖቹም መፅናናትን እመኛለሁ
@tesevs8700
@tesevs8700 4 жыл бұрын
እዉነት ነው ወንድማችን ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋዉ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@ታሪኳወለተስንበት
@ታሪኳወለተስንበት 4 жыл бұрын
ውንድማችን ዲያቆን ብሌን ቅዱስ አማኑኤል ነፍስህን ይማርልን ከደጋጎች ቅዱሳን ጎን ያኑርልን ነብስ ይማር ለማላ ቤተስቡን መፅናናትን ያድልልን ውንድማችን እንዳልክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ክፍውን ያርቅልህ
@SamA-xl2qx
@SamA-xl2qx 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላኽ በአፀደ ገነት ያኑርልን ለመላእ ቤተሰብ ወዳጀችው መፅናናት ይስጥልን አንተም ከ ኩፉ ሁሉም እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን
@serkayilma2426
@serkayilma2426 4 жыл бұрын
አሜን ነፋስ በገነት ትሆን አሜንንንንንንንንንን
@genetgebre3751
@genetgebre3751 4 жыл бұрын
ፈጣሪ. እድሜና. ጤና. ይሰጥህ. አንተም. እራሲን. ጠብቅ. ከፈጣሪ. ጋር. ወንድም
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ 4 жыл бұрын
የስደት አፅናኛችን መምህራችን ወንድማችን መካሪያችን በጉጉት ጠብቀን ጓጉተን ቀረን መራር ና ከባድ ሀዘን ነው ነፍሱን ባፀደ ገነት ያሳርፍልን
@yewubrema4545
@yewubrema4545 4 жыл бұрын
😭😭😭😭
@ranarana625
@ranarana625 4 жыл бұрын
በጣም😭😭😭😭😭😭
@ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ
@ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እውነት ለኛ ነው የሞተ እግዚአብሔር በገነት ያኑርልን 😢😢😢😢😢
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 4 жыл бұрын
ውይይይይ 😭😭😭😭😭😭😭
@tegestzaynaba1228
@tegestzaynaba1228 4 жыл бұрын
@@birhanewetere8578 እፍ ያምላ ወንዳማችን እግዚአብሔር የጣብቃህ
@sofyabm2178
@sofyabm2178 4 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉ አሁንስ ምን እንሁን አረ እግዚያብሄር ይታረቀን እዉነት የሚናገር የሚጠላበት ዘመን የወንድማችንን ነብስ ይማርልን አንተንም እግዚያብሄር ይጠብቅህ
@የኢትዮጵያልጅ-ጸ2ጸ
@የኢትዮጵያልጅ-ጸ2ጸ 4 жыл бұрын
አስተዋይ ወንድሜ እንዳሊክ፡ተባርክ፤ሁሌም፡የአንቴን ትምህርት፡እከተታለሎ፡አሪፍ፡ትምህርት፡ነው ደግሞ ወንድመችን ቢሌኒ ነብስ ይማር ብጹዐን አባቶች የዳገግ፡አባቶች፡አምላክ፡ለመንጊስቱ ያስባው
@meronfriene1977
@meronfriene1977 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን፣በእውነት በጣም አዝነናል ልብ ይሰብራል ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@hdjdjxn8361
@hdjdjxn8361 4 жыл бұрын
ውይይይይይ ዛሬ ባንተ አፍ ስሰማ አመንኩ አላመንኩም ነበር ውዲማችን ዲያቆን ብሎን ነብስህን ይማረው በእውነት ያንተን ልብ ይስጠን እግዚአብሔር ክፉዎችን ይያዝልን እዳልካችንም እመብርሀን ጥላዋን ትጣልብህ በርታ በርታ በርታ
@yeshibirehanu3078
@yeshibirehanu3078 4 жыл бұрын
በወንድማችን ህልፈተ ህይወት እጅግ በጣም ከልብ አዝነናል እግዚአብሔር ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን😭😭
@orthodox2645
@orthodox2645 4 жыл бұрын
ልብሱን በገነት ያነርልን ።አሜን። አሜን እግዚአብሔር ያፅናቸው። ተባረክ አንተ ልጅ የእውነት አምላክ እውነቱን ይግለፅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።አይዞህ ጠላት ይሙት አትሞትም ። ከእግዚአብሔር ጋር እራስህን ጠብቅ እሚበላ እና እሚጠጣ አትመን የክፍ ሀሳብ ከአንተ ይራቅ ።አሜን።
@finotseyoum3217
@finotseyoum3217 4 жыл бұрын
Amen Teleke yetwahedo lije atan EGZABEHER yekebelewe
@yohaneszeray8889
@yohaneszeray8889 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ እንደዚ እርኩስ የረከሰ ተግባር እሚፈፅሙ አጭበርባሪዎችን አጋልጣቸው ሰውም እንዲጠነቀቃቸው እንዲያቃቸው ጥሩ ነው በርታ ወንድማችን
@fetlesenbetie2926
@fetlesenbetie2926 4 жыл бұрын
RIP
@ሃናየድንግልልጅ
@ሃናየድንግልልጅ 4 жыл бұрын
የወንድማችን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን እዳልክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።
@kalegezachew1049
@kalegezachew1049 2 жыл бұрын
Yene abat dess setl amen dengel tebarkh
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 4 жыл бұрын
ወንድማችን ድያቆን ብሌን ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@tigst6985
@tigst6985 4 жыл бұрын
አሜን ፫ ነብሱን ይማረው ወንድማችን ሌላ ምንም የማድረግ አቅም የለነ #አቤቱ ጌታ ሆይ በቤትህ ሁነው የጠፋትን እነዚህን የዛ የእርጉም የሰይጣን ስራ ለሚሰሩት ልብ ስጣቼው #ወንድማችን ድኖ ማየት ነበር ምኞታችን እንግዲህ አንተ ያልከው ይሁን መድሀንያለም ነብሱን በአጸደ ገነት አሳርፍልን። ለቤተሰቦቹ ለተዋህዶ ልጆች መጽናናትን ስጠን አሜን ፫
@betanybetany5149
@betanybetany5149 4 жыл бұрын
እንዳልክ ምን አይንካህ ክፉህ አያሳየን ከሁሉም ፈጥኖ የሚደርስ የመላይክት አላቃ የሆነው ቅዱስ ሚካኤል ከፍት ከዃላህ ይሳት መሰሶ ተክሎ ይጠብቅ ቅድስት ድንግል ማርያም በነገሮችህ ሁሉም አብራህ ትሁን አሜን
@selamethiopia1534
@selamethiopia1534 4 жыл бұрын
ዲቆን ቡሌን ነብስህን በአጽደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭😭
@sintenega319
@sintenega319 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@tigrayteseer.2410
@tigrayteseer.2410 4 жыл бұрын
ጠፍተናል እኮ እረ ጉድ ስንት ጉድ አለ ሰውን ጨርሰውታል በመተትና በመርዝ እኔንም ጭምር ያው ግን አለሁ በዛ ላይ የኢትዬጵያን ኦርቶዶክስ ከመናፍቃን በላይ እንድትከፋፈልና እንድትፈርስም እነሱ ምክንያት ናቸው:: ወንድማችን ነፍስ ይማርልን አንተንም እግዚአብሄር ይጠብቅልን!!
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 жыл бұрын
ወንድም.. እንዳልክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ... አደራይቺ አለም ከንቱ ናት!እና... እውነተኝነት እንደ ሀጥያት ይቆጠራል እና ፕሊስ .. እራስህን ከእመብርሀን ጋር ጠብቅ 🙏🙏🙏👑
@ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ
@ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ 4 жыл бұрын
አሜን(3)አንተንም ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
@alemituandabo5630
@alemituandabo5630 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ነፍሰ ይማር አፀደ ገነት ያኑርል በስጋ ሞቱዋል እንጅ በነፍስ አይሞት በእውነት ነፍሰ ፈጣር መእላክችሁ ጋር ይቀበል እመቤታችን ድንግል ማርያም ነፍስ ትቀብላት
@burukjonsen1946
@burukjonsen1946 4 жыл бұрын
ወንድማችን ዲያቆን ብሌን ነብስህ በአጸደ ገነት ያኑርህ
@banchibanchi8754
@banchibanchi8754 4 жыл бұрын
ለሞተው ወንድማችን ነብስ ይማር አንተንም ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለማንኛውም እራስህን ጠብቅ በርታልን እናመሰግናለን ወንድማችን እመብርሀን በምልጃዋ አትለይህ
@sarasera5195
@sarasera5195 4 жыл бұрын
ቃላት ያጥረኛል እወነቱን በተስፋ እንጠብቃለን አይል ይስጥህ አምላክ እመቤቴ ትርዳህ
@tewabechteklemariam
@tewabechteklemariam 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@sara-hz2gr
@sara-hz2gr 4 жыл бұрын
የኔንም እናት በመተት ነው የገደሏት 6ወሯ ነው ውይ መተት የምወድሽ ምስኪን እናቴ ነብስሽን በደጋጎቹ ጎን ያኑርልኝ ብሌን አንተንም ከደጋጎቹ ጋር ያኑራት።
@ሜሪነኝየምህረተአብአድናቂ
@ሜሪነኝየምህረተአብአድናቂ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድሜችን ጸጋውን ብዝዝዝዝዝት ያድርግል
@dubaidubai2439
@dubaidubai2439 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዝሀብሄር ትክክል ነው
@hhfj9761
@hhfj9761 4 жыл бұрын
እህህህህ መቼም ከልባችን አይጠፋ ዲቆን ብሌን አሜን ወንድማችን ቤተሰቦቹን በሙሉ መፅናናቱን ያድልልን አንተንም እመ አምላክ ከነ ልጇ ትጠብቅህ
@addisaddishayelya5742
@addisaddishayelya5742 4 жыл бұрын
ወንድማችን የዲያቆን ብሌን እግዚአብሔር ነፍስ ይማር በጣም ከባድ ነው በፍፁም ይህን እናያለን ብየ አልጠበኩም ድኖልን እንደቀድሞው ያገሉግሉናል ብለን ነበር እግዚአብሔር የፈቀደው ሁሉ ነው የሚሆነው ወንድማችን እንዳልክ ቃለህወት ያሳማልን
@wagay2285
@wagay2285 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zemaretigenettashome
@zemaretigenettashome 4 жыл бұрын
Eciii Atee Lij Astelhang Bewanati
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
Devil Lilith
Рет қаралды 18 МЛН
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
00:24
የዲያቆን ብሌን ጸሎተ ፍታት ላይ የተሰጠ ትምህርት እና ዝማሬ
41:50
ቄሱ መኪና ውስጥ ደፈረ።
15:16
Endalk Tube
Рет қаралды 69 М.
ፍቅርን ብየ እንጅ
49:50
Endalk Tube
Рет қаралды 5 М.
ከዚህ በሁዋላ ድላ ነው።
39:55
Endalk Tube
Рет қаралды 6 М.
መተት በአትላንታ
48:33
Endalk Tube
Рет қаралды 11 М.
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
Devil Lilith
Рет қаралды 18 МЛН