Qidste Qidusan ቅድስተ ቅዱሳን Carol Fekadu ካሮል ፈቃዱ New Amharic Song | Ethiopian Mezmur

  Рет қаралды 114,845

Carol Fekadu Ministries - Official

Carol Fekadu Ministries - Official

Күн бұрын

Пікірлер: 225
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
በምስጋናዬ የሰማይ ደጆችን አንኳኳለው በአምልኮዬ ወደ ህልውናህ እዘልቃለው ደጅህን ከፍተህ ዘንግህን ዘርግተህ ክብርህን እስካየው አልቆምም ከዚህ ገና በመንፈስ እቃትታለው ወደ ቅድስተ ቅዱሳንህ ውስጥ መዝለቅ እሻለው የፊትህን ብርሃን ከዛ ሆኜ ሳይ ያኔ ጠግባለው ደርሼ አልመለስ ዘርፍህን ሳልዳስስ እግሮችህን ሳልዳብስ በሽቶ ሳላርስ አንተን የራበው የዛለው ልቤ እርፍ የሚለው ወደ ውስጠኛው እልፍኝ ገብቼ ፊትህን ሳየው ነው ፊትህን ሳየው እበረታለው ፊትህን ሳየው ሃይል እሞላለው ፊትህን ሳየው ተስፋ አገኛለው ፊትህን ሳየው እፈውሳለው ደጅህን ከፍተህ ዘንግህን ዝርግተህ ክብርህን እስካየው አልቆምም ከዚህ ገና በመንፈስ እቃትታለው ወደ ቅድስተ ቅዱሳንህ ውስጥ መዝለቅ እሻለው የፊትህን ብርሃን ከዛ ሆኜ ሳይ ያኔ ጠግባለው ፊትህን ሳየው እበረታለው ፊትህን ሳየው ሃይል እሞላለው ፊትህን ሳየው ተስፋ አገኛለው ፊትህን ሳየው እፈውሳለው
@memardesaleng5901
@memardesaleng5901 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከው ካሮልዬ በጉጉት ስጠብቀው ነበር የምንጸልይበት ወደጌታ ህልውና የምንቀርብበትን ድንቅ በመንፈስ የሆነን አምልኮ ሠጠኸን አንተ በረከታችን ነህ እንወድሃለን ተባረክ🤲🙏🤲😭😭😭😭
@jak9831
@jak9831 2 жыл бұрын
Bless your brother
@hirutdergu1459
@hirutdergu1459 2 жыл бұрын
ካሮልዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ፀጋውንም ያብዛል! በመዝሙሮች ብዙ ከተባረኩት ሰዎች ዋነኛዋ ነኝ!! አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ!! ይሄ የድምፅ ነገር ደሞ አይወራ ኡኡኡፍፍፍ❤❤😍😍
@helenaraya3752
@helenaraya3752 2 жыл бұрын
Me and ma family completely blessed by this amazing song 🎵 🙏🙌🙏 love it!!! God bless you 🙌🙏 You have a euphonious voice!"🎧🎼🎹🎶🎵❤️🔥🔥🔥
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
አቤት ነፍስም አልቀረልኝም የእግዚአብሔር ህዝብ እንዲህ ሲባረክ ሳይ:: የፀጋው ባለቤት ክብሩን ሁሉ ጠቅልሎ ይውሰደው:: ክብሩን እንዲህ ሳይ እጠግባለው::
@hirutdergu1459
@hirutdergu1459 2 жыл бұрын
አንተ የተወደድክ ውድ የአባቴ ልጅ እንዲ እንድንረሰርስ ምክንያት ስለሆንክ ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግክ እናመሰግናለን!!!❤🙏❤
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
አሜንንን ሂሩዬ 🙌🏼🙌🏼
@getayawekal
@getayawekal 2 жыл бұрын
ካሮል በውስጥህ ያለውን ጸጋ ስላካፈልከን እግዚአብሄር ይባርክህ በጣም የሚባርክ እና አብረንህ እንድናመልክ የሚያበረታታ ዝማሬ ነው። ገና ብዙ ነገር በውስጥህ እንደተቀመጠ እናውቃለን ጌታ እንደረዳህ መጠን ወደ ሕዝብ ጆሮ እንዲደርስ ጌታ ያግዝህ። (ደግሞ ያደግንባትን እና በልጅነት የጫወትናትን ፒያኖ ስላስታወስከን ጌታ ይባርክህ)
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
አሜንንን! ጌትሽ እና ብሩክዬ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ:: በጣም የማከብራችሁ የእግዚአብሔር ባሪያዎች ናችሁ:: አዎን በቪድዮ ላይ የተጫወትኳት ፒያኖ ታሪካዊ እንደሆነች እናንተም የተጫወታችሁባት እንደነበር ሰምቻለው:: እድለኛ ነኝ🙏🏼
@tgmergia6710
@tgmergia6710 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እርሱ ይጠብቅህ እለት እለት በአዳ ዱስ ዝማሬ ይባርክህ ካሮል ወንድሜ
@CarolFekadu
@CarolFekadu Жыл бұрын
አሜን 🙏🏼
@diborakoyshagodana
@diborakoyshagodana Жыл бұрын
አሜሜሜንንን አሜሜሜሜንንን ተባረኪ ጸጋ ይጨምራል።አቲቁም። ውጣ ወረሰ በኢየሱስ ስም። አሜሜሜሜሜንንን አሜሜሜሜንንን አሜሜሜሜሜንንን። አሜሜሜሜሜንንን❤❤❤❤❤❤
@aduyegetatune5069
@aduyegetatune5069 Жыл бұрын
አንተ የአባተ ብሩህ እንቁ ወንድሜ ለዘላለም በቤቱ እያመለክ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል እየበዛህና እስከ ምድር ዳርቻ እየሰፋህ ህድ
@CarolFekadu
@CarolFekadu Жыл бұрын
አሜንንን
@christianmikyas8366
@christianmikyas8366 2 ай бұрын
ብሩክ የእ/ር ልጅ እወድሀለው ተባረክ ከነ ቤተሠብህ
@KenaDesalegn-n8p
@KenaDesalegn-n8p Жыл бұрын
ተባረክልኝ ዘመንህ ይባረክ ተባርከህ ቅር በጣም ልቤን የነካ መዝሙር ነው የእግ/ር መንፈስ ያለበት መዝሙር
@selamselam366
@selamselam366 2 жыл бұрын
መገኘቱን የሚያስናፍቅ ዝማሬ ወደ ፀሎት የሚያስገሰግስ በብዙ ተባረክ
@mulugetagabure7724
@mulugetagabure7724 Жыл бұрын
በእግዚአብሔር ኃይል እና ሉዓላዊነት ለይ ትኩረት ስላለው ዝማሬው ተመችቶኛል በብዙ ተባረክ ።
@marakiamanoil1346
@marakiamanoil1346 Жыл бұрын
በምስገነዬ የሰማይ ደጅችን አንኲከለወ በአምኩዬ ፉትን ሰያዉ እበረተለዉ ፉትህን ሰየዉ ሀይል አገኝለዉ እግዚአብሐር ይመስገን የአበቴ ብሩክን ዘመነቹ ይለምልም ከሮል በዘመርውች ተበሪኪለዉ ብሪክ በልልን ፉትህን ሰየው እበረተለውን በሰመውት ሰአት ሁሉ ሁሊ እበረተለውኝ ሀይልን አገኝለው ጌታ እየሱስ ጨምሮ አቤዚቶ ይበሪኪ የለምልም ❤❤🙏
@CarolFekadu
@CarolFekadu Жыл бұрын
አሜንንን
@tinsaetesfa4908
@tinsaetesfa4908 2 жыл бұрын
Semay zufanu midrim yEgru meregecha nech. Lesew hulu leftret hulu fikru gedeb yelewm. Abron ale hulgize.
@huletube5648
@huletube5648 2 жыл бұрын
ደጅህን ከፍተህ ዘንግህን ዘርግተህ ክብርህን እስካየው አልቆምም ከዚህ ገና በመንፈስ እቃትታለው ወደ ቅድስተ ቅዱሳንህ ውስጥ መዝለቅ እሻለው የፊትህን ብርሃን ከዛ ሆኜ ሳይ ያኔ ጠግባለው የእዉነት ሚገርም መልእክት ተባረክ ወንድሜ
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
አሜንንን አመሰግናለሁ
@Meron-t7w
@Meron-t7w 2 ай бұрын
😢😢😢 tebareki bexam desi yemil mezimur new
@YokabedAbayneh-b1l
@YokabedAbayneh-b1l Ай бұрын
Carolye betam emigerem mezmur menfes yalew new betam new yewededkut gin tinish music arrangementu lay chgr ale tinish zibrikrik yale asmeselew ena bistekakel biye new tebarekelegn yene wendem❤❤❤
@CarolFekadu
@CarolFekadu Ай бұрын
Eshi Amesegnalew 🙏
@wubishetguraso3497
@wubishetguraso3497 2 жыл бұрын
አሜን ፊትህን ሳየው እፈወሳለው😭😭😭😭😭😭😭🙏 ካሮልዬ ጸጋህን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ አሜን🙏🙏🙏
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
Amennn 🤲🏻
@Meron-t7w
@Meron-t7w 2 ай бұрын
hule yeminfiki fit iyesusu😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@dinamengey6393
@dinamengey6393 2 жыл бұрын
My lord 🙏🙏🙏🙏 Carol wendeme May God bless you as always! ነፍስን ሰርስሮ ወደ ህልውናው የሚያስገባ ልዩ ዝማሬ ነው. ተባረክ
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
አሜን ዲናዬ እህቴ ዘመንሽ ይለምልምልኝ
@nebyusolomon9659
@nebyusolomon9659 Жыл бұрын
ኧረ ወይኔ አኡአኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@raheltesfaye9694
@raheltesfaye9694 2 жыл бұрын
Geta eyesus ybarkeh 😊
@merontessemaofficial55
@merontessemaofficial55 2 жыл бұрын
Beautiful song Carolye! I love how your songs are always about the dear presence of God and getting closer to Him! May God bless you with so much more!
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
Amennn Meronisha Thank you So much dear Sister
@zainp1247
@zainp1247 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይባርካችሁ💓🙏 ካሮል ወንድሜ በመዝምሮች ይባርካልሁ
@hanyico
@hanyico 2 жыл бұрын
በስማም ምን አይነት ዝማሬ ነው!!! Stay blessed!!! Ufff
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
Amennn dear Hanna
@Maranatha371
@Maranatha371 2 жыл бұрын
On repeat!!! Am so in love with this song wowwwwwww dear Lord how My soul longs for your presence!!!
@sisaydasalgn6529
@sisaydasalgn6529 Жыл бұрын
We love you gospel singer carol you anointed by God We appreciate the grace that God puts on you you such an awesome amazing and great gospel singer we thank you 👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰 and we love you keep going with true Christ good news you are shinning
@CarolFekadu
@CarolFekadu Жыл бұрын
Thank you very much 🙏🏼
@WubalemteketelLagiso
@WubalemteketelLagiso 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢ፊትህን ሰይው እበረታለሁ
@wisdomyashagral3058
@wisdomyashagral3058 2 жыл бұрын
I can't stop listening this song. God bless you aboundantly my brother Carol
@yisehakuk
@yisehakuk 2 жыл бұрын
መፅሐፍ ቅድሳዊ መልዕክት የመዝሙሩን የከበረ መልዕክትና መንፈስ የሚመጥን ዜማና ሙዚቃ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ እኛንም በተላለፈው ሃሳብ ጌታን መፈለግ ይብዛልን አሜን
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
አሜንንንን ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁን ስለመልካም አስተያየቱ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏼
@wantube-j6y
@wantube-j6y 3 ай бұрын
Gets berkkk yargeh tenektenal❤
@emebetfantaye8629
@emebetfantaye8629 8 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን አገልገሎትህ ን አብዘቶ ይባርክህ ።
@YaredGashe
@YaredGashe 2 ай бұрын
Ameeeeeeeeeen hallelujah
@basazinketema8983
@basazinketema8983 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ አምላክ ነው። በቃላት ከምገልጠው በላይ ይህ ዝማሬ ነብስን፣አጥንትን ሰርስሮ ህልውናውን እንድንጠማ የሚያደርግ ነው።
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን! ተባረክ ባሱ
@hanagato7625
@hanagato7625 2 жыл бұрын
ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ
@tigiaddis2756
@tigiaddis2756 2 жыл бұрын
ፊትህን ሳየው እበረታለሁ እፈወሳለሁ ሃይል አገኛለሁ 🙌🏽
@siketalemayehu6475
@siketalemayehu6475 Жыл бұрын
Amazing!
@hewangirma7684
@hewangirma7684 2 жыл бұрын
Waaaaaaaaaaw very true,,,,, praise God,,,,,,we miss you Jesus,,,,,,,,,, powerful message,,, bless you more 🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏
@haileleuletegegn300
@haileleuletegegn300 2 ай бұрын
This song really lifted my spirit ❤ blessed wenidime, we are so proud to see you in ATL Meklit & Haileleoul
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 ай бұрын
Glory be to the Holy Spirit 🙌🏼
@asnelse2281
@asnelse2281 2 жыл бұрын
betam des yemil mezmur new...... ye egziabher hilwna rikoachew medrek lay ከሚንቀዠቀዡት endi aynet zemariwochn geta yabzaln.... tebarek
@hiwi7
@hiwi7 Жыл бұрын
I couldn’t stop listening to this amazing song. May God bless you, Carol!
@CarolFekadu
@CarolFekadu Жыл бұрын
አሜንንን 🙏🏼
@sisaydasalgn6529
@sisaydasalgn6529 Жыл бұрын
Wawwwwes what an amazing grace you are blessed
@CarolFekadu
@CarolFekadu Жыл бұрын
Amennn Thank you 🙏🏼
@kaliYouTube8
@kaliYouTube8 8 ай бұрын
የእግዚአብሔር ጎብኝት በቤት ይሁን ወንድሜ
@alemtsaheymekonnen1220
@alemtsaheymekonnen1220 2 жыл бұрын
ተባረክ .. እንደጥማትህ በኢየሱስ ስም ይሁንልህ ...ለእነኛም እንዲሁ
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
Amennn ተባረኪልኝ 🙏🏼
@begeta5837
@begeta5837 2 жыл бұрын
Absolutely fantastic original and deep song. Br. Carol I pray that God's Presence be with you through your life. The young Christians need your leadership. Keep on doing what you're doing. Tebarek
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
Amen Thank you Petuye Am blessed knowing you to look up to 😍
@singermekbibanteneh869
@singermekbibanteneh869 2 жыл бұрын
ካሮልዬ አንተ ለዚ ትውልድ ድንቅ በረከት ነህ፡፡ ብሩክ ነህ፡ እወድሐለው❤
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
Amennn tebareklgn Zemari Mekibibe 🙏🏼
@adisalemmulugeta6123
@adisalemmulugeta6123 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም የአባቴ ብሩክ ልጅ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ የእግዚአብሔር ፊት በመንፈስ ሆናን እንድንፈልግ ስለራካን ተበርክ እንወድሃለን የፀጋው በለቤት የሆነው የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት እግዚአብሔር ይመስገን!! አሜን
@ZekaZekiti
@ZekaZekiti Жыл бұрын
መላቀቅ ያልቻልኩት መዝሙር ተባረክ
@mahieliyas6235
@mahieliyas6235 2 жыл бұрын
I know that the existence of the presence of the Lord has brought me out of my many fatigues. May the creator bless your days
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
Amennn
@mahieliyas6235
@mahieliyas6235 2 жыл бұрын
The closer you get to the Lord, the more you love him, the more you yearn for his existence. May the Lord bless you with grace!!
@selamtemesgen5158
@selamtemesgen5158 8 ай бұрын
what a blessing song God bless you abundantly. It encourages me to more seek the face of the Lord.
@beyesusm
@beyesusm 6 ай бұрын
Ameeeeeeeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤tebarek 😢😢😢😢😢
@elinatantesfaye6818
@elinatantesfaye6818 2 жыл бұрын
Yilegnal be geta 🥰🥰🥰🥰selotin miyasinafik zimareeee
@lidyasamuel163
@lidyasamuel163 2 жыл бұрын
Zemeneh begeta bet yilek tebarek
@bestethio-g4c
@bestethio-g4c 10 ай бұрын
ቡሩካናቸው ተባረኩ💓💓💓💓👏👏👏
@natanaelt8543
@natanaelt8543 2 жыл бұрын
Can't stop listening to this spirit filled song. May almighty Lord opens doors for you to reach your goals. Bless you richly Carol'ye, Love you! ( you know it ☺),From DC
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
Amennn Natiye My beloved brother. I love you too Man of God.
@natanaelt8543
@natanaelt8543 2 жыл бұрын
😍🙏🏽
@BezawitAtinafe
@BezawitAtinafe Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@mahletsolomon2670
@mahletsolomon2670 2 жыл бұрын
ካሮልዬ ተባረክ ወንድሜ በብዙ......!!!
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
አሜንንንን
@rutbelachew9715
@rutbelachew9715 2 жыл бұрын
This generation needs those types of song ..I am blessed by this song every day I heard...
@betishabeti9305
@betishabeti9305 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ተባርከህ ቅር
@bethelsolomon6053
@bethelsolomon6053 2 жыл бұрын
Don't know wht to say Tebarekelene Geta eyesus yabzaleh
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
Amennn dear Bethel
@asnelse2281
@asnelse2281 2 жыл бұрын
ድንቅ ዝማሬ
@eyoblalensa628
@eyoblalensa628 Жыл бұрын
I don't know what to say. STAY BLESSED BROTHER !!!
@buze1buze227
@buze1buze227 Жыл бұрын
Blessed
@gelilat5379
@gelilat5379 2 жыл бұрын
Carolye What an amazing song! Be blessed 🙌
@birhanutesfaye3369
@birhanutesfaye3369 Жыл бұрын
GOD BLESS YOU💞
@ጌታሆይ
@ጌታሆይ 8 ай бұрын
It's a good job, may God bless you more
@amaklechsahle1563
@amaklechsahle1563 2 жыл бұрын
I was recently introduced to your songs and have not stopped listening to it. Not only that, we were so blessed by you joining the Beza mothers prayer this morning. It’s not only your songs but the anointing is contagious. John 4:23-24 But the hour is coming now is when the true worshippers will worship the Father in spirit and truth; for the Father is seeking such to worship Him. God is Spirit and those who worship Him in spirit and truth. Thank you for taking us with you to that place of worship with you. May the Lord continue to take you according to His word in Eph.3:20 .,. Exceeding & abundantly amen 🙏
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
Amennn Thank you dear Amaklech. The pleasure was mine to meet you all mothers who are praying and crying out to the Lord about us(New Generation). I am excited to meet you all mothers in person on the International Mothers Conference.
@bemnetpetros4275
@bemnetpetros4275 2 жыл бұрын
tebark. 😇 mibarek mezmur nw
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
አሜንንን
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 жыл бұрын
WHAT AN AMAZING, POWERFUL, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, GOLDEN, WONDERFUL, SWEET, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, LIFETOUCHING, LIFE-CHANGING, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ICON, ANOINTED, ENERGETIC, DELIGHTFUL, COUNSELOR, IMPACTFUL, ADORABLE, DYNAMIC, MIRACULOUS, TEACHABLE AND UNIQUE SONG PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@edentamirat4964
@edentamirat4964 2 жыл бұрын
ተባረክልን በጌታ🥰😘
@EyerusfekaduJerry
@EyerusfekaduJerry 7 ай бұрын
Yene abat begeta endezih walz mezmur hule awta vgeta yesethn zemthena zemen tetekembet ega cherche divotion lay yehe mezmur ketekefete hulum yefesal getn uuűuffffff atcheh ko eskzare
@ermiasshirko4561
@ermiasshirko4561 6 ай бұрын
star blessed dear brother
@tamartasema8315
@tamartasema8315 5 ай бұрын
Amenn🤲🏽🙌🏽🙏🏽
@ruthgetachew9874
@ruthgetachew9874 2 жыл бұрын
I literally could not stop listing all your songs, it has been year and over, I still couldn't stop listening them daily
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
May God continue Speaking and strengthen you dear Sister! Thank you for your kindly feedback 🙏🏼
@tigistabraham1956
@tigistabraham1956 2 жыл бұрын
Awesome 🔥🔥🔥
@yabsirahailu2727
@yabsirahailu2727 2 жыл бұрын
እውነት ጌታ አባት ነክ❤❤😍😍🤗🤗
@MazaAbdallah-f9e
@MazaAbdallah-f9e Жыл бұрын
Amene Amene ❤❤❤❤❤❤❤
@ሚሚኢየሱስባርያነኝ
@ሚሚኢየሱስባርያነኝ 2 жыл бұрын
ካሎርይ ዘመን ዘላለም ይባረክ አሜን❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
Amennn 🤲🏻
@derartumekonnentutu3982
@derartumekonnentutu3982 2 жыл бұрын
What a Heavenly song 🙌🙌🙌 blessing dear brother carolye
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
ቱቱዬ በዚህ ዝማሬ ውስጥ በፈቃድሽ ስለተሳተፍሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@rma2242
@rma2242 2 жыл бұрын
Amen amen dabarake yesuse
@agapemotivation1539
@agapemotivation1539 2 жыл бұрын
When ever i listened to it i fell a vibration deep down my spirit..carolye my blessing of all time
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
Thank you Bech you are a blessing to the Generations too
@jesusislord4582
@jesusislord4582 2 жыл бұрын
ኦኦ አሜንንን አሜንንን ያባቴ ጀግና ካሮልዬ ተባረክህ በብዙ ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ ሁላችሁም ተባረኩልኝ ❤❤❤❤
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
አሜንንንን 🤲🏻
@dg4147
@dg4147 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ነፍሴን ረሰረሰች: የጌታ ጸጋ ብዛልህ:: መንፈስ ቅዱስ የለኮሰው እሳት ነው ሁሌም ስሰማው መንፈሴን አምላኬን ያመሰግናል::
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
አሜንንንን
@yishaksabore3600
@yishaksabore3600 2 жыл бұрын
ወንድሜ ካሮል እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
Amen 🙏🏼 Tebareklgn antem
@yordanosredae5897
@yordanosredae5897 2 жыл бұрын
God bless you wendim carol
@yofibuye1266
@yofibuye1266 Жыл бұрын
Broo betam yemibark mezmur nw tebareklgn
@CarolFekadu
@CarolFekadu Жыл бұрын
Amennn
@MazaAbdallah-f9e
@MazaAbdallah-f9e Жыл бұрын
yene. Wodeme geta eyesowsi yebareke❤❤❤❤❤❤❤
@CarolFekadu
@CarolFekadu 11 ай бұрын
Amenn
@ልክ
@ልክ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን!!
@ganateabebe8328
@ganateabebe8328 Жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen
@emnetabebaye7500
@emnetabebaye7500 2 жыл бұрын
You are blessed Carol,can't stop listening🙏🙏🙏
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
አሜንንንንን
@ganateabebe8328
@ganateabebe8328 Жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen
@Ethiotalent1
@Ethiotalent1 2 жыл бұрын
Amen
@ermiasshirko4561
@ermiasshirko4561 6 ай бұрын
stay blessed dear brother
@CarolFekadu
@CarolFekadu 6 ай бұрын
Thanks a lot
@remnantstudio9002
@remnantstudio9002 2 жыл бұрын
ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው😭😭😭😭😭😭😭😭 ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
አሜንንን 🤲🏻
@girummatthew9978
@girummatthew9978 2 жыл бұрын
Absolutely beautiful .....be blessed
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
Amen Thank you 🙏🏼
@exodusdann5191
@exodusdann5191 Жыл бұрын
What a wonderful idea, your blessed brother 🙏
@Mihret84
@Mihret84 Жыл бұрын
Amen Amen Hallelujah
@ermiastadeseofficial5553
@ermiastadeseofficial5553 2 жыл бұрын
Your blessed man of God
@ruthabay6019
@ruthabay6019 2 жыл бұрын
be blessed brother 🙏 🙌
@Businessaccount1153
@Businessaccount1153 2 жыл бұрын
I started listening to you when I was elementary or high-school...am know working an engineer am still blessed by your song ...woow and this clip its feeld with the holy ghost....it really brings heaven down .....let God bless you
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
Glory be to the Lord thank you for your kindly words
@eshetulukas3642
@eshetulukas3642 2 жыл бұрын
You are blessed man. I couldn't stop listening.
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
Amennn Stay blessed 🙏🏼
@Natnael_Zewdu
@Natnael_Zewdu 2 жыл бұрын
❤️😭❤️ ተባረክ
@CarolFekadu
@CarolFekadu 2 жыл бұрын
አሜንንን 🙏🏼
@የገንየቲዩብ
@የገንየቲዩብ 2 жыл бұрын
Hallelujah ኢየሱስ ተባረክ
Yohannes Girma // የልቤ ደስታ// Yelibe Desta
9:46
Apostle Yohannes Girma - Johnny
Рет қаралды 2,6 МЛН
11. Bereket Tesfaye የቅርቤ yekerbe በረከት ተስፋዬ የቅርቤ
6:08
Bereket Tesfaye Official
Рет қаралды 1,8 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
ትወደኛለህ TIWEDEGNALEH ካሮል ፈቃዱ CAROL FEKADU New Song
8:29
Carol Fekadu Ministries - Official
Рет қаралды 92 М.
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 366 М.
ተነክቻለሁ በዘማሪ ካሮል ፈቃዱ Carol Fekadu #Mezmur @CarolFekadu
9:40
Carol Fekadu Ministries - Official
Рет қаралды 53 М.
ቅጥር ሰርተህ keter sertehe girma belete/ ግርማ በለጠ Live Worship @MARSILTVWORLDWIDE
18:57
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 87 М.
እግዚአብሔር መልካም ካሮል ፈቃዱ EGZIHABHER MELKAM CAROL FEKADU መዝሙር
7:36