አስቴር አበበ እና ካሮል ፈቃዱ Aster Abebe & Carol Fekadu አንተ የኔ ቤዛ Ante Yene Beza

  Рет қаралды 53,140

Carol Fekadu Ministries - Official

Carol Fekadu Ministries - Official

Күн бұрын

አንተ የኔ ቤዛ የተሰኘው ዝማርዬ በቅርብ በለቀኩት አዲሱ አልበሜ ውስጥ የተካተተ ዝማሬ ነው:: በዚህ አልበም ምርቃት ላይ የተወደደች እህቴ ዘማሪት አስቴር አበበ Aster Abebe በመገኘት ይህን ዝማሬ ዘምራ ነበር::
ሌሎችንም አገልግሎቶች ለመከታተል ያመቻችሁ ዘንድ የTelegrams ቻናሌን ይቀላቀሉ
t.me/carolfekadu
I am Not Mistaken የተሰኘውን መፅሃፌን ለመግዛትና አገልግሎቴን መደገፍ ለምትወዱ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ::
amharicwithsty...
የዚህን አልበም ሙሉ ዝማሬዎች ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ
• አልተሳሳትኩ አዲስ አልበም #5
ሙሉ አገልግሎቴን ለመከታተል እና መባረክ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ
solo.to/carolf...
Join this channel to get access to perks:
/ @carolfekadu
Carol Fekadu/ ካሮል ፈቃዱ
አዲሱን አልተሳሳትኩ የተሰኘውን የአልበሜን ዝማሬዎች በኦድዮ ለማግኘትና አገልግሎቴን በቅርበት ለመከታተል የTelegram channel ሊንክ ይጫኑ::
TELEGRAM CHANNEL
👇🏼
t.me/carolfekadu
ጌቴሴማኒ የተሰኘውን መፅሐፌን ለማግኝት
👇🏼
www.lulu.com/sp....
FACEBOOK PAGE
👇🏼
/ carolfekad
INSTAGRAM
👇🏼
/ con. .
KZbin CHANNEL
👇🏼
www.youtube.co....
WEBSITE
👇🏼

Пікірлер: 144
@CarolFekadu
@CarolFekadu 23 сағат бұрын
ተራ ቀላል አይደል የኔ እኮ ዋጋ ተምኜ ገብቶኛል ግራ አልጋባ ማንንም አልሠማም ከእንግዲህ ወዲያ ውዴ ማእረጌ ነህ አንተ የኔ ቤዛ My life isn't cheap or without worth, I understand now and will no longer doubt. I won't heed any accuser's voice, My dear Jesus, you are my salvation. አንተ የኔ ቤዛ አንተ ቤዛ መውደድህ በኔ አረ እንዴት (እንደምን)በዛ You are my Redeemer, You are my salvation. How great is your love for me? አላማህ በእኔ ላይ ገና እጅግ ብዙ ብዙ ነው ሃሳህ በእኔ ላይ ከፍ ያለ ለዘላለም ነው Your will overwhelms me, Your thoughts for me are eternally lofty. አሃሃሃ ሳልወደህ ወደድከኝ አሃሃሃ ገንዘብህ አረከኝ አሃሃሃ ማንም ላያወጣኝ ኦኦኦኦ በቀኝህ አቀፍከኝ/ከለልከኝ You loved me when I didn't love you, you paid the price, no one can take me from your hands, you hold me with your right hand. አንተ የኔ ቤዛ አንተ ቤዛ መውደድህ በኔ አረ እንዴት (እንደምን)በዛ You are my Redeemer, You are my salvation. How great is your love for me? ከሆነልህ ካስደሰተህ የልቤ ምስጋና ይኸውልህ ላፍስስልህ የበላይ ነህና ባይመጥንህም የዋልክልኝን እንዲያው ልሰዋ የሰባውን ውስጤን ሞልተሃል በማያልቅ ደስታ ዘውትር እላለው ተባረክ ጌታ If it pleases you, my heart will praise, Here, let me pour out to you, my Superior. Even if it doesn’t suit you, I just want to sacrifice. You filled me with endless joy, I always say, blessed Lord. የሳሮን ፅጌረዳ አበባዬ ወድጄሃለሁኝ ወዳጅዬ ይሰበር ይሽተት ይኸው ሽቶዬ አመልክሃለሁኝ ክብሬን ጥዬ Rose of Sharon, Beloved Lord, I adore you. This is my perfume, I pour it out before you. አንተ የኔ ቤዛ አንተ ቤዛ መውደድህ በኔ አረ እንዴት (እንደምን)በዛ You are my Redeemer, You are my salvation. How great is your love for me? kzbin.info/www/bejne/pqWqlWOPqryMlZYsi=RrdIKimR2nScD-UF
@epheratageleta9739
@epheratageleta9739 22 сағат бұрын
❤❤
@AilonHaileyesus
@AilonHaileyesus 6 сағат бұрын
my new favorite song! Thanks for sharing the lyrics and the original song! Tebarek 🙏
@LidiyaTsegaye-xr9ex
@LidiyaTsegaye-xr9ex 21 сағат бұрын
ሁለት የዘመኑ በረከቶቻችን ካሮሊዬ እና አስቱ ፀጋና ምህረቱ ይብዛላችሁ
@AyenewGetachew-o9j
@AyenewGetachew-o9j Күн бұрын
አስቴር በሷውስጥ የምትወደውን አምላኳን የምናይባት ውድ እህታችን ፀጋውን አሁንም ይጨምርልሽ🥰🥰
@Fatimaakter-pq4ou
@Fatimaakter-pq4ou Күн бұрын
ወይ ጌታየሱስ እባካቹ ነብስን የሚመልስ ዝማሬ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@aynalemlema
@aynalemlema Күн бұрын
አቤት ክብርህን አንተ ውሰድ አስትዬ ተሰርተሽ የምትሰሪ የእግዚአብሔር ሰራተኛ ብርክ በይ።
@Wassie12
@Wassie12 Күн бұрын
አንተ የኔ ቤዛ! ካሮሌ My favorite Song!ጌታ አንተን በረከት አድሮጎ ስለሰጠን እግዚአብሔር እናመሰግናለን! ብሩክ ነህ ወንድሜ!
@hirutdergu1459
@hirutdergu1459 Күн бұрын
ኸረረረ እንደው እንዴት ነው ግን እግዚአብሔር ሰቶን ሰቶን የማይሰለቸው!?🤔 ምርጦቼ የኛ ስጦታዎች የጌታዬ ፀጋና ሰላም ይብዛላቹ❤❤❤❤❤❤
@edentamirat4964
@edentamirat4964 17 сағат бұрын
በእረኝነቱ ተመርቻለሁ ጠንቀቅ አድርጌ ድምፁን አውቃለሁ ባለመናወጥ ከምንጩ ልርካ ከጭንቀት ማረፍ እንዲህ ነው ለካ ተባረኩልን በዝማሬ ሰማይ ከፍ ከፍ አደረጋቹን🙌❤
@tsolomontgtebebug1748
@tsolomontgtebebug1748 Күн бұрын
ሰምቼ ሰምቼ የማልጠግበው መዝሙር በብዙ ተባረኩ
@helenassefa2486
@helenassefa2486 17 сағат бұрын
ተባረኩ በጌታ የተወደዳችሁ ኡፍ እረሰረስኩ ኢየሱስዬ እወድሃለሁ ❤❤❤❤
@eyerusalemnegiyaofficialch5641
@eyerusalemnegiyaofficialch5641 20 сағат бұрын
Beautiful worship May God bless you all😭🙏🙌🏻
@CarolFekadu
@CarolFekadu 15 сағат бұрын
Thank you so much Dear Eyerus 🙏🏽
@BethelGeta
@BethelGeta 16 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@Zablonayele
@Zablonayele Күн бұрын
✨Carol & Astu Our blessing 💛👐🙏
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 23 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አንተ የእኔ ቤዛ አንተ የእኔ ቤዛ አመልክሀለሁ ክብሬን ጥዬ ተባረኪ ወድ እህታችን አስቱ ከልብ አመስግንሀለሁ ተባረኩ 🙌🙏🙏🙏💕💕
@AliOmer-m4c
@AliOmer-m4c Күн бұрын
ኢየሱስን የሚያስፈቅር ድንቅ እውነት❤❤❤
@JesusisthewayJesusisthelife
@JesusisthewayJesusisthelife Күн бұрын
❤❤❤
@LemlemYakob-h2t
@LemlemYakob-h2t Күн бұрын
በጣም🙏 ጌታ ይባርክህ አልዬ ውድ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤❤
@CarolFekadu
@CarolFekadu Күн бұрын
የመዳናችን ውበት እውነት ነው! በረከታችን ነህ Apostle Aliye 😍
@BezaGirma-yp1cj
@BezaGirma-yp1cj Күн бұрын
ተባረኪልኝ የእኔ ጀግና ሴት በአንቺ ላይ ስላስቀመጠው ጸጋ እግዚአብሔር ይባረክ አዎ ዋጋን ማወቅ ዋጋ ሰጪውን እንድናከብር ይረዳናል ❤ ብሩክ ሁኝ ጸጋ ይብዛልሽ❤❤❤❤❤❤
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 21 сағат бұрын
ካሮልዬ ኢየሱስ ለዘላለም ይባርክህ 🙏 አስቱም ብርክ በይ የእግዚአብሔር ውድ ልጆች❤️🌹❤️
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 Күн бұрын
❤❤❤❤❤ አንተ የኔ ጌታ ፍቅርህ በኔ ላይ ኧረ እንደምን በዛ ሃሌሉያ ❤❤❤🎉🎉 ተባረኩልኝ
@hanatamerat2474
@hanatamerat2474 Күн бұрын
Amen Astuye Tsega yebezalsh "❤❤❤❤❤❤አልለየውም አልለየውም ያለሱ መኖር እኔስ አልችልም ::"
@addisalemwold
@addisalemwold Күн бұрын
እልልልል 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙌🏽🙌🏽
@MerhetWolde
@MerhetWolde Күн бұрын
ብሩካን ናችሁ ተወዳጆች!!!!!❤❤❤❤
@lidyafantahun3376
@lidyafantahun3376 Күн бұрын
''Altesasatkum'' album is best. Carolye you are blessed. you did very nice with Ast❤❤.
@CarolFekadu
@CarolFekadu 22 сағат бұрын
Thank you 🙌🏼🙏🏽
@FeteneB
@FeteneB Күн бұрын
የምወዳችሁ ያባቴ ብሩካን አሁንም አዲስ ዝማሬ ይጨመርላችሁ የናንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ ::ውዴ የኔቤዛ በዘመኔ ሁሉ የከፈልክልኝን እያሰብኩኝ በአግባብ እንድኖር እርዳኝ ህይወቴ ደም ተክፍሎበታልና😢
@markosmarye
@markosmarye Күн бұрын
ብሩካን ናችሁ !Good to see you both to serve our almighty God together ❤❤❤… keep shining.
@Iyesus-g2i
@Iyesus-g2i Күн бұрын
አሜን carol Tsega yebezalki❤️❤️🥰Astuye ተባረኪ
@melkamuwajebo8037
@melkamuwajebo8037 6 сағат бұрын
የዛሬ አምስት አመት "እኔ ምፈልገው አንተን ነው" የሚለውን መዝሙር በዚሁ ሙድ ነበር ስሰመው የነበረው አስቱ ተባረኪ።
@TsiyonBekore
@TsiyonBekore Күн бұрын
Amazing yene Konjo, tebarekiy!!! Everything is Original!! Amazing Grace!!!
@LED_PICTURES
@LED_PICTURES 22 сағат бұрын
What a beautiful song, Bless you Carole. Astuye our Blessing
@ashujajura
@ashujajura 17 сағат бұрын
Amen! Jesus my Redeemer!
@SamsonGirma-r6l
@SamsonGirma-r6l Күн бұрын
አሜን እሰይ ክብር ይሁንልህ ❤❤❤
@NetsanetZefine
@NetsanetZefine Күн бұрын
Astuyee mogesam set..tsega yibizalish..tebarku❤❤❤
@DinikinashDasalign
@DinikinashDasalign Сағат бұрын
ስለንች እግዚአብሔር ይማስጌን እውድሽሌ❤❤
@SitotaYohannes-qj2nc
@SitotaYohannes-qj2nc 22 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አዎ❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@melatabeye8221
@melatabeye8221 Күн бұрын
NO Words , Such a blessing song
@GenetNegash-b6e
@GenetNegash-b6e Күн бұрын
ደስ የሚል መዝሙር ❤❤❤❤❤
@fevenyohannes5477
@fevenyohannes5477 20 сағат бұрын
አሜን አሜን ተባረኩ❤❤🙌
@abrahamdiriba5220
@abrahamdiriba5220 Күн бұрын
Uuuuuuu endet desilal❤❤
@yokabdAbayneh-yv3zn
@yokabdAbayneh-yv3zn Күн бұрын
I am the first commenter here. God bless you carol i am blessed by your songs. Praise lord👏👏👏👏❤❤
@CarolFekadu
@CarolFekadu Күн бұрын
Thank you for your Comment and Congratulations for being the first person to Comment 😍
@MeskevemMatiwos
@MeskevemMatiwos Күн бұрын
አሜን ተራ ቀልድ አይደለም የኔ ዋጋ ተባረኩ ❤❤
@nahomeramo3465
@nahomeramo3465 Күн бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ
@TsegaErmias-i1m
@TsegaErmias-i1m Күн бұрын
የሙዝቃ ድምፅ ትንሽ በዛ ይረብሻል አልተመጣጠነም
@Wassie12
@Wassie12 Күн бұрын
የመድረክ አምልኮ ስለሆነ ይመስላል..
@Mihirethailu
@Mihirethailu 18 сағат бұрын
Zemenachew yebarek❤❤❤❤❤
@emebethussen8837
@emebethussen8837 Күн бұрын
Amazing, God bless you!
@Hani-v9h
@Hani-v9h Күн бұрын
❤❤❤ ohh hulet yemnfskdus kignt yalachew....wud yabate ljoch....uuuuuu Lemlmulgnnn
@andualem8542
@andualem8542 Күн бұрын
waw ተባረኩ❤❤❤❤❤
@helinabelay-xh1us
@helinabelay-xh1us 16 сағат бұрын
ohh haleluya nefse endet haset aregech
@tsiongirma3312
@tsiongirma3312 Сағат бұрын
Zemenishi yebareki A❤
@tsigeseyoumtsegaye2588
@tsigeseyoumtsegaye2588 16 сағат бұрын
Tebarku 🙏😇😇😇😇😇😇
@lewizebene9541
@lewizebene9541 Күн бұрын
wow !! may God bless you
@FikirtLemma-ml5lj
@FikirtLemma-ml5lj 15 сағат бұрын
ስወዳችሁ እኮ ❤❤❤💖💖💖💖🥰🥰🥰🥰🔥🔥🔥🔥🔥🙏
@birukdesalegn1583
@birukdesalegn1583 4 сағат бұрын
ተባረኩ🥰
@hermonasmerom4447
@hermonasmerom4447 6 сағат бұрын
Bless you a LOT
@biruktawitgashaw4649
@biruktawitgashaw4649 Күн бұрын
Amennnnn❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tametalo5424
@tametalo5424 16 сағат бұрын
Carolye I have loved your song 'ፈዉሴ ነህ' you are so blessed❤❤❤❤
@CarolFekadu
@CarolFekadu 15 сағат бұрын
Glory be to the Holy Spirit 🙌🏼🙌🏼🙌🏼 May the favor of God and Your Healing Continue in Jesus name!
@MuleSoma
@MuleSoma Күн бұрын
Amen
@biniyamtadele3106
@biniyamtadele3106 Күн бұрын
❤❤ it's just beautiful
@gelilat5379
@gelilat5379 Күн бұрын
Tebareku!!
@AbrahamNega-y8j
@AbrahamNega-y8j Күн бұрын
Tebareke
@KiyatTube
@KiyatTube Күн бұрын
woow our blessings, ደስ ስትሉ፣ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!! የኔንም ቻናል ሳብስክራይብ በማድረግ ዝማሬዎችን ይከታተሉ
@genetdaniel
@genetdaniel Күн бұрын
አስቱዬ🎉❤
@alamireweyasu1037
@alamireweyasu1037 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ ዘመናችሁ ይባረክ!
@prophetsingerwubshetchoram2452
@prophetsingerwubshetchoram2452 Күн бұрын
Ameeeeeeennn ❤❤❤❤❤
@lomi6959
@lomi6959 Күн бұрын
Very good worship sprit praise God ! sorry the video is poor .
@AsterAster-n3c
@AsterAster-n3c 3 сағат бұрын
Tebareku
@KokobeSha
@KokobeSha Күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተባረኩ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ እሰይ
@danielertachew8280
@danielertachew8280 Күн бұрын
Mn aynet menfes nw yalebsh geta endanch atrefrfo bezi barkot yibarken
@መጥምቁዮሀንስ
@መጥምቁዮሀንስ Күн бұрын
The music is great, and the lyrics are well-written. However, I noticed some issues with the mixing. The camerawork also focused only on the musicians, without showing the choir singers, which would have been nice to see. Overall, it’s good, not bad. God bless you, and I hope to see improvements in the next recording. My overall feedback is positive. God bless!
@CarolFekadu
@CarolFekadu 22 сағат бұрын
Thank you so much 🙏🏽
@BethelSolomon-mf7pq
@BethelSolomon-mf7pq Күн бұрын
Des emil temer geta hoy mezmuru erasuuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Geta yebarkachu
@aberatariku6771
@aberatariku6771 Күн бұрын
Astu and Carol ❤❤ Stay blessed!
@LantuargaWaritu
@LantuargaWaritu Күн бұрын
Yene wud dirom imitferiw isun iyesusen bicha ikoo new❤❤❤❤
@meskeremtaye218
@meskeremtaye218 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mamuyealemayehu6983
@mamuyealemayehu6983 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Sky_D_Sky.
@Sky_D_Sky. 20 сағат бұрын
❤❤❤
@TsedekeGedene
@TsedekeGedene Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getenetaseged2046
@getenetaseged2046 Күн бұрын
❤❤❤❤
@AmanuelBulti-qh3ks
@AmanuelBulti-qh3ks Күн бұрын
❤❤❤❤
@jaforbahrain356
@jaforbahrain356 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yohannesbulcho
@yohannesbulcho Күн бұрын
Blessed to play drums for your album release concert Carol! God bless 🙏🏾
@CarolFekadu
@CarolFekadu Күн бұрын
You were Blessing for us. May continue to use your more Jo!
@AbuStudio-Ethio
@AbuStudio-Ethio Күн бұрын
Sound is not mixed
@bayubelguda3137
@bayubelguda3137 Күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ❤
@Etse-qr4xo
@Etse-qr4xo Күн бұрын
Thank you ❤Holy Spirit ❤🙌🏽
@fiance-for11
@fiance-for11 Күн бұрын
Everything is good but what's wrong with camera man so many time the same angle the drummer and then the worshipers again and again why ? Am sorry but ...
@fitsumfitche2915
@fitsumfitche2915 Күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@melalgebreyesus5363
@melalgebreyesus5363 Күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@NetsanetTumago
@NetsanetTumago Күн бұрын
ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤❤
@terefezeleketere1464
@terefezeleketere1464 Күн бұрын
Wow girum nw tebarekulign bebizu😍
@SaMi-bg3dg
@SaMi-bg3dg Күн бұрын
ድንቆቻችን❤❤❤
@maeregtesfye
@maeregtesfye Күн бұрын
ቤዛዬ ሀሌ ሉያ
@adisalemabera5311
@adisalemabera5311 Күн бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ተባረኩ ድንቅ ዝማሬ ድንቅ አምልኮ
@የወንጌልሚድያአገልግሎትስ
@የወንጌልሚድያአገልግሎትስ Күн бұрын
Awesome ❤❤❤❤
@wafa9768
@wafa9768 Күн бұрын
Amen amen tebareku🙌🙌🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@LemlemYakob-h2t
@LemlemYakob-h2t Күн бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልየኔ በዛ እየሱስ ስምህ ይክበር🎉🎉🎉🎉
@TsionTessema-ks6oo
@TsionTessema-ks6oo Күн бұрын
please share the lyrics. Tebareku
@CarolFekadu
@CarolFekadu 22 сағат бұрын
It’s on the top of the pinned Comments
@eddieginnore5104
@eddieginnore5104 Күн бұрын
አስቱ እንደዚህ በስርዓት ስታመልኪ እና እኛንም እንድናመልክ ስታደርጊ ነው የሚያምርብሽ! የትኛውም መድረክ እንደሆነ አላውቅም ነገር ግን ሱሪ አድርገሽ ስትዘይ ሳይሽ በሽቄ ነበር ተባረኪ
@joseymuluneh9370
@joseymuluneh9370 Күн бұрын
እየሱስ ፡ ይባረክ ፡ ወገኖች ፡ ተባረኩ
@AliOmer-m4c
@AliOmer-m4c Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@AjeejaAjeeja
@AjeejaAjeeja Күн бұрын
WOW WOW Tabarakuu Geta Yibarikachuu BaBizuu Tsaga Ye Abate Birukani❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🎻🎻🎻📖📖
@yabetsbekele5927
@yabetsbekele5927 Күн бұрын
@Carol very powerful 💯💯☺️🥰🥰🥰🙏
@MestiAye
@MestiAye Күн бұрын
እንቁዎቻች ተባረኩልኝ ❤❤❤❤
@amhaasmelash9075
@amhaasmelash9075 Күн бұрын
eleleleleleleleleleleleleleleeeeeeee
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 120 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 71 МЛН
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 9 МЛН
አልተሳሳትኩ ALTESASATKU ካሮል ፈቃዱ CAROL FEKADU Track 03
7:30
Carol Fekadu Ministries - Official
Рет қаралды 22 М.
አንተ የኔ ቤዛ ANTE YENE BEZA ካሮል ፈቃዱ CAROL FEKADU Track 7
5:45
Carol Fekadu Ministries - Official
Рет қаралды 13 М.
ከምልህ በላይ ||  ሰላም ደስታ || KEMLIHI BELAYI SINGER SELAM DESTA
16:22
Prophet Tilahun Tsegaye ECRC
Рет қаралды 25 М.
ፃድቁ አንተማ TSADKU ANTEMA ካሮል ፈቃዱ CAROL FEKADU Track 09
7:20
Carol Fekadu Ministries - Official
Рет қаралды 57 М.
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 120 МЛН