እነፍፁም ከአሜሪካ ለፍልፍሉ ያመጡት አዝናኝ ስጦታ

  Рет қаралды 503,865

Qin Liboch

Qin Liboch

Күн бұрын

Пікірлер: 421
@meskelubade4369
@meskelubade4369 Жыл бұрын
ፍልፍሉ በፊትም እወደው ነበር ኡሁን ግን በበለጠ ውደድኩት. እመቤቴ በመንገድህን ሁሉ ትጠብቅህህ ❤. ፍፄ የምወዳቹ የማከብራቹ ጥንዶች ናቹ ግን ማተባቹ የማታድርጉት ክርስትያን ሆነህ ማተብ ከለለ ምንም ወርቅ ምንም ዳይመንድ ብታደርግ. ልሙጥ ዶሮ ነው እባካቹ የተዋህዶ ልጆች. ማተባችን ስንፈልግ የምናወልቀው ስንፈልግ የምናደርገው. ጌጣጌጥ አይደለም😢😢 ልበሱ የእምነታችን መግለጫ ማንነታችን ነው
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
እመቤቴ አንቺ ፍቺው አላለም😂😂በስመአብ ፍልፍሉ አከበርኩ ውዳሴ ማርያም ይዘህ መዞር መባረክ ነው 🙏🙏
@asfawmasresha
@asfawmasresha Жыл бұрын
😊
@asfawmasresha
@asfawmasresha Жыл бұрын
😊
@asfawmasresha
@asfawmasresha Жыл бұрын
😊😊
@Dilgasa
@Dilgasa 7 ай бұрын
ውዳሴ "ኢየሱስ" በልቡ ቢይዝ ይሻለዉ ነበር። ህይወት የሚሰጠው እሱ ነውና። "ቃሉን እና የእግዚአብሔርን ሃይል አታውቁምና ትስታላችሁ" ይላል የእግዚአብሔር ቃል።
@SelamSelam-pz1zr
@SelamSelam-pz1zr 7 ай бұрын
በጣም ጌታን
@tinawolde9826
@tinawolde9826 Жыл бұрын
አይ ፍፄ ማንን ማቅረብ እንዳለብህ ታውቃለህ, ፍልፍሉ ይለያል 😂😂😂😂 💚💛❤
@uaeuae5639
@uaeuae5639 Жыл бұрын
እመቤቴ ወላዲተ አምላክን መከታ ያደረግ አያፍርም የእዉነት እመቤቴ ትጠብቅህ ወንድሜ ፍልፍሉ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@brhaneaabarha5285
@brhaneaabarha5285 Жыл бұрын
@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiomistre121
@ethiomistre121 Жыл бұрын
የሀገሪቱን ልጁች ፈጣሪ ዉቶ ከመቅርት ይጠበቃችሁ❤
@ሀናማርያም-ኈ8ረ
@ሀናማርያም-ኈ8ረ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fikertefentahun9800
@fikertefentahun9800 Жыл бұрын
አሜን!አሜን!አሜን!
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 Жыл бұрын
Amen
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ፋቲአሕመድወሎየዋ
@ፋቲአሕመድወሎየዋ Жыл бұрын
አሚንን ደምሩኝ ውዶቼ❤🙏🙏
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ Жыл бұрын
እንኳን ፍልፍሉ ተጨምሮ የፍፄ ሳቅ ስሰማ ደስስ ብሎኝ እስቃለሁ ❤❤❤🎉🎉🎉 እንኳን ደህና መጣችሁ ፍፅዬ መልካሙን ሁሉ ለናንተ ይሁን!!! የፍልፍሉን ሽጉጥ ግን ሁላችንም እንያዛት 🥰🙏❤❤❤
@soliyana-kc5so
@soliyana-kc5so Жыл бұрын
የእኔ ጌታ ክክክክ የእመቤታችን ስእል አድኖ ይዞ ተማፀነ
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ፍፄ ባርችዬ እንኳን ሰላም መጣችሁ ወደ እናት ሐገር ኢትዮጵያ አይ ፍልፍሉ የእውነት በሳቅ ገደለኝ😂😂😂እውነት ውዳሴ ማርያም ይዞ መንቀሳቀስ አስፈላጊ ነው የተዋሕዶ ልጆች ፍልፍሉ የበለጠ ወደድኩሕ ድሮም እወድሕ ነበር ❤😘
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ዋው ፍልፍሉ አደነቁህ ይበልጥ ሰዎች ሽጉጥይዘው ይዞራሉ አንተ በምታምንበት የያዝከ ው 👍👍👍👍
@GetinetAyele-ji7yn
@GetinetAyele-ji7yn Жыл бұрын
ፍልፍሉ ኮሜዲነት ተሰጦ መሆኑን አሰመሰክርሀል ሁላችንም የተፈጠርንበት ሙያ ብነገኝ መልካም ነገር ማበረከት እንችላለን ለምድራችን በዞቻችን ያለቦታችን ተቀምጠን ለሀገረም ይሁን ለግላችን ግራ እንዳጋባን እናልፈለን በዋዛ ፈዛዛ ሰውን ይክል ክቡር ፍጡር
@مثقالعبيدات
@مثقالعبيدات Жыл бұрын
❤i love you so much felfelu and ፍፄ መልካም ሰው ተወዳዳሪ የሌለው ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Жыл бұрын
ፍልፍሉ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂 ፈታ ነው ምለው
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 Жыл бұрын
ፀጊ እና ፍፄ ወላሂበጣም ናፍቃችሁኝ ነበር ሳቃችሁ ሣቄ ነው ሁሌም በሳቅ ኑሩልኝ እወዳችሁ አለሁ
@emmymeme899
@emmymeme899 Жыл бұрын
ውይይይይ ፍልፍል ነብስ አይማርም በሳቅ ገደልገኝ አቦ ይመች ፍፄ ምርጥ ሰው እንኳን በሰላም መጣቹ ❤❤❤
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
ፍጼና ፀጋ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
ፀጋ እና ፍፁም እንኳን በደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@abdobatser7379
@abdobatser7379 Жыл бұрын
ፍዑም ዐጋ እንካን ደህና መጣችሁ ይመቻችሁ ለፍሲካ በአል አደረሳችሁ
@ALef378
@ALef378 Жыл бұрын
ከኮሜዲው ጀርባ ፍልፍሉ መልካም ሰው ነው ብዙ ቦታ በጎ አድራጎት ሥራ ሲሰራ ሳየው ቀልድ ብቻ ሳይሆን ቁምነገር አለ ው ውዳሴ ማርያም በኪሱ ይዞ ሳየው ደሰ ይላል🎉
@-swtube5575
@-swtube5575 Жыл бұрын
ወንበር ላይ ከተቀመጥንን አንነሳም😂😂 እኛ ሀገር አለ ያማል ቅኔው👌👌👌👌ትክክል ወንበር ከሚለቁ ምድርን ቢለቁ ይመርጣሉ አይ ስልጣን😢😢😢!!!!
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 Жыл бұрын
በጣም በእውነት 😢
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ Жыл бұрын
ትክክልል
@saron427
@saron427 Жыл бұрын
እኔኮ የፍፄ ሳቅ ነው የሚያስቀኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
@hana-21
@hana-21 Жыл бұрын
በጣም ከምወዳቸው አርቲስቶች ፍፁም አስፍው የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ ሀገሩን ወዳጅ ፍልፍሉ አንተ አስቀን ሆዳችን ቆሰለ እኮ❤❤❤ ደሞ እመቤቴ ሳይ ይበልጥ ወደድኩህ ሁልም ትጠብቅህ
@hagereethiopia3451
@hagereethiopia3451 Жыл бұрын
Filfilu is really a great comedian ,he should be given a life time award🎉🎉🎉
@Peace-pm5rg
@Peace-pm5rg 4 ай бұрын
Agreed.
@bizenlesh446
@bizenlesh446 Жыл бұрын
አዝናናችሁን ተባረኩ 🙏🙏🙏
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ Жыл бұрын
ዋው በጣም ወደድኩህ ፍልፍሉ እመቤታችን ይዘሃት ስላየው ❤❤
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ፍልፍሉ ፀጋ ይመቻቹ ፍፄ ሳአቅህ ያስቀኛል
@veronicakedane9818
@veronicakedane9818 Жыл бұрын
ፍልፍሉ በጣም የሚያስቅ ኮመዲ ነው እናመስግናለን ፍፅምና ባርዬ ስላቀረባችሁልን❤❤❤❤❤😂
@bari9513
@bari9513 Жыл бұрын
በእውነት እንደ ዛሬ አስቀህኝ አታቅም የተረገመ ሰው
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ፍፄ ወይኔ ፍልፍሉ አሳክኝ love you both ❤🇪🇹
@emano5974
@emano5974 Жыл бұрын
ውይ ውድና ተናፍቂወች እንደው ስወዳችሁ ባርችዬ ፍፁሜ በሰላም ከሆነ የጠፍችሁት መልካም ❤❤❤ውይ ፍልፍሉ ዋናውን መታወቂያህን ይዘህ በመዞርህ ከእውነት ተሰማኝ እመቤቴ ጥላከለላ ትሆንህ በሄድክበት ቦታሁሉ ሁላችሁንም ትጠብቃችሁ❤❤❤❤ ወይኔ ሆደ ቆሰለ የወሬው ነገር😂😂😂😂😂😂
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 Жыл бұрын
ኡፍ ልቤ ድክም አለ ውይ ፍልፍሉ አድካሜ የሆንክ አንቺ ፍቺው እመቤቴ አለ ግን አከበርኩህ ውዳሴ ማርያምን ይዘክ ጎበዝ እኛ ሀገር ወንበር ከያዝን መልቀቅ ከባድ ነው አለ ቅኔው ያማል እውነት ነው ካልሞትን አንለቅም የሚሉ ባለሥልጣኖች የበዙባት ሀገር 😢😢😢😢
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 7 ай бұрын
ፍፁም /ቅን ልቦች/እግዚአብሔር ይስጥህ በስንት ጊዜ የእውነት ሣቅኩኝ ልክ ጉንፋን የያዘኝ ይመስል እያሳለኝ ፍልፍሉ ተባረክ መታደል ነው ምን ዓይነት ቀልደኛ ነው ወይ ጉድ
@myownoasis
@myownoasis Жыл бұрын
Filflu never disappointed his audience. every single word is laughter. Very entertaining Many loves from 🇪🇷
@getulegesse3577
@getulegesse3577 Жыл бұрын
You are the best comedian keep up my bero you are so talented also you are my favourite
@sileshkefalemekonen-st4qg
@sileshkefalemekonen-st4qg Жыл бұрын
ፍፄ የኔ ወርቅ ስወድህ
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын
ፍፄ well come እንኳን ከባለቤትህ ጋር በሰላም መጣችሁ ደስ ይላል። ኧረ ወደስራው ገባገባ በል ሚስ አርገንሀል።
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын
ኧረ ፍፄ ውሀ አጠገቡ አርጉለት😂😂😂😂
@robekaeth3984
@robekaeth3984 Жыл бұрын
ዋው ፍፄ እዴናችሁ እንኳን ደናመጣችሁ ጠፍታችሀል
@ፀዲፀዲ-ኸ9ጨ
@ፀዲፀዲ-ኸ9ጨ Жыл бұрын
ወይኔ ሆዴ ቆሰለ ማርያምን ከፍልፍሉ ይልቅ ፀጊና ፍፄ ናቸው ያሳቃችሁኝ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
ፍፄ ሳቅህ ከልብ ነውኮ ❤️🤣😂🥰ተናፍቃቹ ነበር
@harerdanse12
@harerdanse12 Жыл бұрын
አይ ፍልፍሉ ይችህ አቦ። ፍፄ ምርጥ ሰው ፣ፀጊ ስወድሽ
@taebhsaed6404
@taebhsaed6404 Жыл бұрын
የባርች እርጋታ ያሥቀናል ማሻአላህ 😘
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Жыл бұрын
ፍፄ የእሙ አባት እድሜ ጤና ይስጥህ ባርችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Жыл бұрын
አረ ፍልፍሉ ጨምረሀል እማዬ ትሙት 😂😂😂😂
@foztidela6543
@foztidela6543 Жыл бұрын
ፉፄ ምርጥ ሠው የውዶ ጋደኛዬ የእሙ አባት ውድ
@AdenLijalem-tq2tl
@AdenLijalem-tq2tl Жыл бұрын
ፍፄ የኔ ጨዋ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋ
@መሲጎንደሬዋ-ቨ3ቨ
@መሲጎንደሬዋ-ቨ3ቨ Жыл бұрын
😂😂😂😂የሚገርም ፕሮግራም😂😂😂ፍልፍሉ እመቤቴ ትጠብቅህ ❤❤ፍ
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 Жыл бұрын
የጠፋ ሰው ተናፍቃችሁ ነበር ፍፄ
@tizitahailh5182
@tizitahailh5182 5 ай бұрын
ፍልፍሉ አደነኩህ ቀልድህ እንዳለ ሆኖ ያው እንጀራህ ስለሆነ ዉዳሴ ማርያምን በደረትህ ይዘህ መዞርህ በጣም ደስ ብሎኛል
@thomasgrimatom5917
@thomasgrimatom5917 Жыл бұрын
ፍልፍፉሉ ቢረዱ ደስ ባለኝ እመብርሐን ትርዳህ
@consciousLife777
@consciousLife777 Жыл бұрын
ፍልፍሉን ይዛችሁ በመምጣታችሁ። ታርቀናችኋል🙏😂😂😂🙏 የት ጠፍታችሁ ነው ግን🤔?!..... በሉ አከታትሉልን ደሞ👍 ፍልፍሉ እየባሰበት የመጣ ምርጥ የሀገራችን ሳቅ ፈጣሪ ብለነዋል። ዋሸሁ እንዴ ላይ እያበረከታቸው ያሉት masterpieces ተፅፈው መታተም አለባቸው ❤
@habeshawm
@habeshawm Жыл бұрын
ቀልድ እኮ ፍልፍሉ ይቀልዳት 😅😅😅😂😂😂
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤well come 3 ምርጦች በሳቅ ልቤ ፈረሰ ❤❤❤❤wellcomeምርጦችበሳቅልቤፈረሰ
@mekitkasahun6168
@mekitkasahun6168 9 ай бұрын
ፍልፍሉ ምርጥ ተሰጦ ትጫወታለ ኑርልን።
@yotoryotor1217
@yotoryotor1217 Жыл бұрын
ፍፁሜ ቅን ሰው ትዳርህን ይባርክ የማቱሳላን እድሜ ይስጥክ የ አብርሀምና የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ በ ሔድክበት እመቤት ትከተልክ
@HayatAdem-ty4lz
@HayatAdem-ty4lz 8 ай бұрын
ወይኔ ፍልፍሉ እንደው ምን ይሻልሀል ተሰቶሀል እኮ ተሰጦ ከላይ የማሳቅ ንግስና ሆዴ ቆሰለ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤❤❤👌👌
@abelfiseha2140
@abelfiseha2140 Жыл бұрын
የባርች ማህተብ ይጠለቅ
@afff1569
@afff1569 Жыл бұрын
በጣም ነው የምውድህ ትልቅ ወንድሜ ትመስለኝ አለህ ወንድሜ የእኔ እና ያንተፈቶ ታይ ትልቅ ወንድሜ ነህ እያልኩኝ በጣም አዝናለሁኝ
@emano5974
@emano5974 Жыл бұрын
የደሮው ነገር ኩራቱ 😂😂😂ታይት ላብሰው የሚላላጡ እረሞኩ
@KaleKalina-cz3mr
@KaleKalina-cz3mr Жыл бұрын
ኧረ ወይኔ ፍልፍሉ ድክም አደረከኝ በሳቅ እንዳልደግምሽ
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ እረ ቶሎ ቶሎ ነው ምርጥ እኮ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Жыл бұрын
እንግሊዘኛ ወፍ የለም እኔጋም ጎበዝ ነህ አንተ😅😅 እመብረሃን እናቴ ውይይ ፍልፍሉ አከበርኩህ ከምር ወላዲተ አምላክ ትጠብቀን❤
@የተኝቢ
@የተኝቢ Жыл бұрын
ወላሂ በሳቅ ሞትኩኝ በገሊዘኛ ስያወራ😂😂😂👍👍👍😘
@AK-vx3ht
@AK-vx3ht Жыл бұрын
Tsega, what a great lady!
@hdbnokjul
@hdbnokjul Жыл бұрын
ኧረ ፍልፍሉ በሳቅ ገደልከኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ😂😂😂😂😂
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt Жыл бұрын
ፍፄ ጠፋቹ ባርችዬ እዴትናቹ እመቤቴ ትጠብቃቹ ልጆቻቹን ታሳድግላቹ እረጂም እድሜና ጤና ተመኝሁላቹ በጣምነው የምወዳቹ❤❤❤❤❤
@-zedye
@-zedye Жыл бұрын
እንኩዋ ደና መጣችሁ ፅጊ ፊፅ ፍልፍል አንደኛ ጣፍታቹ ነበር 🌹🌹🌹🌹🌹ፅግ መስቀ አርግ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 Жыл бұрын
ፍፂ ጠግሽ ግን አላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ከነልጃችሕ ሰላየዋችሁ ደስብሎኛል
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
ፍፄ ወንድማችን በጣም ነበረ የናፈቃቹን እንኳን ደና መጣቹህ💝
@Sarah-ut6nk
@Sarah-ut6nk Жыл бұрын
ወይኔ ፍፄ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል
@hawaabdi8862
@hawaabdi8862 Жыл бұрын
Am somalewa...fusum am happy to see you and your wife,Bless you...respect
@yegletubetube1869
@yegletubetube1869 Жыл бұрын
ጠፋችሁ ፍፄ❤❤❤ፍልፍሎ😂😂😂
@lilaahmd8981
@lilaahmd8981 Жыл бұрын
ፀጊና ፍፁም እንኳን በሰላም መጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ
@mdet6030
@mdet6030 Жыл бұрын
በሳቅ ገደለኝ ፍልፍሉ 😂😂😂😂ሁሌ ሳቁልን
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Жыл бұрын
ፍጼና ባርች እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏 እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
@etenasha990
@etenasha990 Жыл бұрын
ውይ ፍልፍሉ አገሬ ስገባ ባገኝህ አድንቆቴን ብገልጽልክ ኑልን እድሜና ጤና ይስጥክ
@መሲ-ዠ9የ
@መሲ-ዠ9የ Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ 🥰🥰ፍልፍሉዬ ስወድህ 🥰🥰🥰🥰
@esheteamenu3895
@esheteamenu3895 Жыл бұрын
Filfilu a real gifted comedian 👏
@kalkidanenigesee5321
@kalkidanenigesee5321 Жыл бұрын
ፍፅሄ ደግ ሰው እንኳን ደና መጣህ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ እነ ፍጼ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ፍልፍሉ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሳስ ል እየፈሳሁ 🤣🤣🤣🤣🤣
@elsashewaamhara3024
@elsashewaamhara3024 Жыл бұрын
ይመችህ ፍልፍሉዬ ስዎድህ በሳቅ
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 Жыл бұрын
ወይኔ ፍልፍሉ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂
@Zinab-m9m
@Zinab-m9m 4 ай бұрын
Festuma betam kebalbetgar temesaselalach yegermale enewdehalen🎉❤❤❤❤
@wezi112
@wezi112 Жыл бұрын
ውይ ኣለቹ ኣረ ባካቹ ኣትጥፉቡን ፍፄ ባክህ በጣም ነው እምወዳቹ በሂወቴ ትልቅ ተፅና ኣደርጋችዋል ዉዶቼ እወዳቹዋለሁ
@kidus-cw5ly2bl6q
@kidus-cw5ly2bl6q Жыл бұрын
ፍልፍሉ 😂🤭🤭😂😂🤣🤣🤣 እንዳልደግምሽ 😝😝😜😜🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ወተት አርባ ብር ገብቶ
@ElsaeTafete
@ElsaeTafete 9 ай бұрын
ፍጽዬ ስወድህ የቅን ልቦች ፕሮግራምህን በበተም ስልክ ነበር ስከታተል የነበረው ❤❤❤
@lidyayeshitila3377
@lidyayeshitila3377 Жыл бұрын
ውይ ፍልፍሉ በሳቅ ገደልከኝ❤❤❤
@zubydahussae4098
@zubydahussae4098 Жыл бұрын
ወዮ በሳቅ ገደላቹኝ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 Жыл бұрын
ፍጹሜ ከነባልቢትህ ከነልጆችህ እንካን አድርሳችሁ ስላይሀችሁ ደስ ብሉኛል
@DagmDagi-hl2ci
@DagmDagi-hl2ci Жыл бұрын
Emnethn emebete tasnalh flfluye 😘💕😘💕♥️
@hiwottube6972
@hiwottube6972 Жыл бұрын
Yene wud filfiluu egzaber yetebekik❤❤❤🙏
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 Жыл бұрын
የእውነት ፍልፍሉ አንደኛ!!
@danieleshetuyemiru4279
@danieleshetuyemiru4279 Жыл бұрын
Some laughter makes you lough and others like Fitsums make you blush
@TigistGelanaKunbi
@TigistGelanaKunbi 10 ай бұрын
ቃላት የለኝም ለፉልፉሉ የተመታክ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@askale1216
@askale1216 Жыл бұрын
የሚቀልድ ቁሚ ነገር ያለው አይመስለኝን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 Жыл бұрын
ፍልፍሉ ያለበት እኮ ደስ ነው የሚለው በፈጣሪ ሆሆሆ😂😂😂 አቁስል እኮ ነው
@selamteke1007
@selamteke1007 Жыл бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ ፍፄና ፀጊ ለብርሃነ ትሳኤው
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ፍፄ
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын
በሳቅ አለቅን አይፍልፍሉ😂😂😂😂
@aklilgezahegne6958
@aklilgezahegne6958 Жыл бұрын
Filfilu is comedy legend ❤
@frehwtasgidam9816
@frehwtasgidam9816 Жыл бұрын
😂😂😂😂❤ፍልፍሎ ፍፄ ጠፋህ እኮ♥♥
@RahelGadisa-c4z
@RahelGadisa-c4z Жыл бұрын
Fitse hi, It's really nice to see u, lem tefak gin? Mechem echi hagir...pls don't give up....u r born for Art
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Жыл бұрын
ፍልፍሉ😂😂😂😂😂 ፍፄ. ባርች❤❤😅😅😅😅
SaqeTera | ለየት ሀገር ላቁም? / እጅግ አዝናኝ ቆይታ@QinLiboch
20:02
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Рет қаралды 113 М.
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
ሳቅ በሳቅ  just for fun #ethiopian#funny #fun #usa
7:59
MUSTEFA YESUF
Рет қаралды 9 М.
አራዶቹ  VS  ቀጮ
1:04:05
Chef Z Majet ሼፍ ዚ ማጀት
Рет қаралды 55 М.
Запаска қайда? | 7 серия | Аниматор
13:34
Danyar Bekzhanov
Рет қаралды 145 М.
Арсен & Мереке | 1-серия
20:51
Арс & Мер
Рет қаралды 65 М.
Mother-in-law coming #shorts by Tsuriki Show
0:28
Tsuriki Show
Рет қаралды 21 МЛН
chor chor chor 🤣 #shortsvideo
0:16
arati sahani & jyoti 2.0
Рет қаралды 20 МЛН
ТИПЫ ЛЮДЕЙ в САМОЛЕТЕ !
29:26
A4
Рет қаралды 12 МЛН