#ቂጣ

  Рет қаралды 53

Konjo Nesh

Konjo Nesh

Күн бұрын

Пікірлер: 17
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 8 сағат бұрын
ሰላም ቆንጅዬ ሰላምሽ ይብዛ ለብ ያለ ውሀ መጠቀምሽ ለስሌሳ እንድሆን ያደርገዋል ምግብነቱን ድርቅ አይልም ማጠፈጫ ለቃናው ጥቁር አዝሙድ እና ቨኔላ ሌሎቹ የተለመዱ ናቸው ግብአት ነው ቶሎማ እንዳቦካሽው መጋጋር የለበት የዳቦ እርሾ ስላለው ሊጡ ለትንሽ ደቂቃ መቆየት አለበት ስታቦኪ እየተሽከረከረ ካስቸገረሽ ስልክሽን ፍለፉትሽ ወይንም ካሜራ ማስቀመጫ ላይ አድርጊው ግን ይህ ሁላ የሰውነት አካልሽ እንዳይታይ ነው ጠፍቶሽ አይደለም መቸም 😅😅 ጥሩ አድርገሽ ነው የሸለምሽው ጎበዝ ግን ለምን ብረድስት ከድነሽ ተጫነብሽ መጀመሪያ የከደንሽው ቢሆን እኮ በጣም ይነፋ ነበር ወይስ ኩፍ እንድል አልፈለግሽም እ ለማንኛውም ምርጥ ነው በርችልኝ ያምራል ሽልም ደቦ ይመስላል ❤❤❤
@hayatuu
@hayatuu 6 сағат бұрын
እንኳን በሰላም መጣሸ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነዉ ባለሞያ እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ 👍
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 5 сағат бұрын
ሰላም ቆንጅዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውውውው ስያመር ስያዩት ብሉኝብሉኝ ይላል እጅሽ ይባረክ😍😍😍😍👍👍👍👍
@shtayegbereslase3639
@shtayegbereslase3639 7 сағат бұрын
ሰላም ቆንጆዬ እንኳን በደና መጣሽ በጣም ምርጥ የቂጣ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ በርችልኝ ❤❤🙏🙏
@Emamaአበሻ-v3r
@Emamaአበሻ-v3r 8 сағат бұрын
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ ቆጅየ በጠመረ ጥሩ አሠራር ነው የሠራሽው👌።
@amarech-tilahun
@amarech-tilahun 8 сағат бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ዎውውው ውዴ እጅሽ ይባረክ💚💛❤👍
@mekdetube
@mekdetube 8 сағат бұрын
Selam Selam Selamshe Yebza Endate Nashe Enqame Dena Metashe wawe
@hanytwin
@hanytwin 8 сағат бұрын
ሰላም ቆንጂዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም የሚያምር ቆንጆ አንባሻ ነው ጎበዝ ነሽ በአንድ እጅ ካሜራ በሌላው እያቦካሽ በደንብ ሲቀመጥ ሲቦካ የሚያምር ሆኖ ነው የሚነፋው ምርጥ አድርገሽ ሸልመሽዋል ምንም አይወጣለትም እጅሽ ይባረክ ብረድስት ክዳን ምርጥ ዘዴ ነው ጎበዝ ሲያምር ሲታይ ልዩ ነው
@Eminetn
@Eminetn 7 сағат бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት በጣም አሪፍ አሰራር ነው በቀላሉ
@RKYouTube-e8q
@RKYouTube-e8q 7 сағат бұрын
ሠላም እህቴ እንኳን ሠላም መጣሽ ዋውውውውውው በጣም ያምራል በርች ጎራ በይ
@ytube9055
@ytube9055 8 сағат бұрын
የኔ ዉድ እዴት ነሼ ቆጆየ እናመሰግናለን የኔ ዉድ
@ይዘሺወለየዋይቱብ
@ይዘሺወለየዋይቱብ 8 сағат бұрын
ሠላም ዋውውውውውው🎉🎉🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 6 сағат бұрын
ሳላየው አልቆ ጠበቀኝ ከፍቸው 😂😂😂❤❤❤
@ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
@ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል 9 сағат бұрын
ሠላም ሠላም ውዴ እንኮን በሠላም መጣሸ ውዴ❤🎉❤🎉❤🎉❤
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 6 сағат бұрын
ቆንጆ ውዴ ኦ ሳምር አንባሻ ነው የሚመስለው የምር በጣምነው የሚያምረው አንች ቂጣ አልሽው ግን ግፍ አያረግብሽም እንዴ😂 አንድ ቀን ደሞ ለእኔ ፖዛ ትሰሪልኛለሽ የእኔ ባለሞያ ልክ እንደ ስምሽ የምር ቆንጆነው እረ ጎበዝ ነሽ ዴዛይን አልችልም አላልሽም 😂 እኔን ብታይ ምን ልትይነው🙊አንደኛ ነው የምር ቆንጆ አሰራር ቀለል ያለ ደሞ👌እናመሰግናለን እማ
@konjonesh
@konjonesh 5 сағат бұрын
@@adisuatsiontube28 ♥♥
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 694 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 28 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 17 МЛН
How to carve fruit very fast #cutting #diy #live #video
1:32:29
The weather's getting colder, we spent 2 days turning sweet potatoes into starch
8:21
The Best ways Learn French, French Speaking, Secret learn French
17:51
French For Every One
Рет қаралды 10 М.
Հատուկ💖
51:34
Anushka Vlog
Рет қаралды 4,2 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 694 М.