.
1:20
2 ай бұрын
Пікірлер
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 46 минут бұрын
ሰላም ቆንጅዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውውውው ስያመር ስያዩት ብሉኝብሉኝ ይላል እጅሽ ይባረክ😍😍😍😍👍👍👍👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Сағат бұрын
ሳላየው አልቆ ጠበቀኝ ከፍቸው 😂😂😂❤❤❤
@hayatuu
@hayatuu Сағат бұрын
እንኳን በሰላም መጣሸ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነዉ ባለሞያ እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ 👍
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 Сағат бұрын
ቆንጆ ውዴ ኦ ሳምር አንባሻ ነው የሚመስለው የምር በጣምነው የሚያምረው አንች ቂጣ አልሽው ግን ግፍ አያረግብሽም እንዴ😂 አንድ ቀን ደሞ ለእኔ ፖዛ ትሰሪልኛለሽ የእኔ ባለሞያ ልክ እንደ ስምሽ የምር ቆንጆነው እረ ጎበዝ ነሽ ዴዛይን አልችልም አላልሽም 😂 እኔን ብታይ ምን ልትይነው🙊አንደኛ ነው የምር ቆንጆ አሰራር ቀለል ያለ ደሞ👌እናመሰግናለን እማ
@konjonesh
@konjonesh 38 минут бұрын
@@adisuatsiontube28 ♥♥
@Eminetn
@Eminetn Сағат бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት በጣም አሪፍ አሰራር ነው በቀላሉ
@shtayegbereslase3639
@shtayegbereslase3639 2 сағат бұрын
ሰላም ቆንጆዬ እንኳን በደና መጣሽ በጣም ምርጥ የቂጣ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ በርችልኝ ❤❤🙏🙏
@RKYouTube-e8q
@RKYouTube-e8q 2 сағат бұрын
ሠላም እህቴ እንኳን ሠላም መጣሽ ዋውውውውውው በጣም ያምራል በርች ጎራ በይ
@hanytwin
@hanytwin 3 сағат бұрын
ሰላም ቆንጂዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም የሚያምር ቆንጆ አንባሻ ነው ጎበዝ ነሽ በአንድ እጅ ካሜራ በሌላው እያቦካሽ በደንብ ሲቀመጥ ሲቦካ የሚያምር ሆኖ ነው የሚነፋው ምርጥ አድርገሽ ሸልመሽዋል ምንም አይወጣለትም እጅሽ ይባረክ ብረድስት ክዳን ምርጥ ዘዴ ነው ጎበዝ ሲያምር ሲታይ ልዩ ነው
@ytube9055
@ytube9055 3 сағат бұрын
የኔ ዉድ እዴት ነሼ ቆጆየ እናመሰግናለን የኔ ዉድ
@Emamaአበሻ-v3r
@Emamaአበሻ-v3r 3 сағат бұрын
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ ቆጅየ በጠመረ ጥሩ አሠራር ነው የሠራሽው👌።
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 3 сағат бұрын
ሰላም ቆንጅዬ ሰላምሽ ይብዛ ለብ ያለ ውሀ መጠቀምሽ ለስሌሳ እንድሆን ያደርገዋል ምግብነቱን ድርቅ አይልም ማጠፈጫ ለቃናው ጥቁር አዝሙድ እና ቨኔላ ሌሎቹ የተለመዱ ናቸው ግብአት ነው ቶሎማ እንዳቦካሽው መጋጋር የለበት የዳቦ እርሾ ስላለው ሊጡ ለትንሽ ደቂቃ መቆየት አለበት ስታቦኪ እየተሽከረከረ ካስቸገረሽ ስልክሽን ፍለፉትሽ ወይንም ካሜራ ማስቀመጫ ላይ አድርጊው ግን ይህ ሁላ የሰውነት አካልሽ እንዳይታይ ነው ጠፍቶሽ አይደለም መቸም 😅😅 ጥሩ አድርገሽ ነው የሸለምሽው ጎበዝ ግን ለምን ብረድስት ከድነሽ ተጫነብሽ መጀመሪያ የከደንሽው ቢሆን እኮ በጣም ይነፋ ነበር ወይስ ኩፍ እንድል አልፈለግሽም እ ለማንኛውም ምርጥ ነው በርችልኝ ያምራል ሽልም ደቦ ይመስላል ❤❤❤
@mekdetube
@mekdetube 3 сағат бұрын
Selam Selam Selamshe Yebza Endate Nashe Enqame Dena Metashe wawe
@ይዘሺወለየዋይቱብ
@ይዘሺወለየዋይቱብ 3 сағат бұрын
ሠላም ዋውውውውውው🎉🎉🎉🎉
@amarech-tilahun
@amarech-tilahun 3 сағат бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ዎውውው ውዴ እጅሽ ይባረክ💚💛❤👍
@ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
@ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል 3 сағат бұрын
ሠላም ሠላም ውዴ እንኮን በሠላም መጣሸ ውዴ❤🎉❤🎉❤🎉❤
@fermedianfood6980
@fermedianfood6980 Күн бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ጥግ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር ሀገረ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
@astubtube
@astubtube Күн бұрын
የኔ ባለሞያ በርችልኝ ግን ጠፍተሻል አትጥፊ
@emamah4239
@emamah4239 Күн бұрын
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ የኔ ባለሙያ በጣም ጥሩ አሠራር ነው ያሣየሽን 👌።
@yifatmultimedia
@yifatmultimedia Күн бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ከሁላችን ይሁን አሜን ቆንጆየ ያው ርዕስ የለሽም Welcome ( እንኳን ደህና መጡ ) ስለሆነ የሚለው እንኳን ደህና ቆየሽን ግን ያው ቪዲዮ አለው እኔነኝ ያለ ምግብ ❤😂😂
@kershfood8611
@kershfood8611 2 күн бұрын
Like 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻17❤Welcome good 👍🏻Very nice and good ❤
@mirnatube6075
@mirnatube6075 2 күн бұрын
ዋዉ ዉዉ❤❤❤❤
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 2 күн бұрын
ባለሙያ ሴት ❤❤❤
@EthiosalemChannel
@EthiosalemChannel 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ብያለሁ እንኳን በሰላም መጣሽ ግን አንች ነሽ የሰራሹ😂
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 күн бұрын
ሰላም ቆንጅዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ የኩኪስ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረከ የኔ ባለሞያ ለቡና ቁርስ ለመክሰስ የሚሆን እናመሰግናለን የኔ መልካም
@emamah4239
@emamah4239 2 күн бұрын
ረሌም ጤና ይሦጥልኝ የኔ በለሙያ በጣም ጥሩ አሠራር ነው ያሣየሽን እናመሠግናለን።
@astubtube
@astubtube 2 күн бұрын
ሲያምር የምር እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በርችልኝ አንደኛ ነሽ ሁሌም ምርጥ ሙያሽን ነው የምታሳይን
@hanytwin
@hanytwin 3 күн бұрын
ሰላም ቆንጂዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋው ምርጥ ነው ለሻይ ለቡና ቆንጆ ነው ትንሽ ውሀ ሲገባበት ደረቅ ብሎ ደስ የሚል ነው የሚሆነው ከለሩም በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ አቆራረጡ ሰው በፈለገው መቁረጥ ስለሚችል ችግር የለውም❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 күн бұрын
እናመሰግናለን የኔ ሴት ❤❤❤
@hayatuu
@hayatuu 3 күн бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣሸ ሰላምሺ ይብዛ በጣም ቆንጆ አሰራሪ ነዉ እናመሰግናለን
@sabemaryoutube2367
@sabemaryoutube2367 3 күн бұрын
😍😍😍😍👍👍👍😍😍😊😊😊😍😍🎉🎉🎉ዎውው ደሰየሚል ኣሰራር ቆንጂየ በርቺ👍👍😍😍😍👌
@shtayegbereslase3639
@shtayegbereslase3639 3 күн бұрын
ሰላም ቆንጆዬ እንኳን በደና መጣሽ ዋውው በጣም ጥሩ ኩኪስ አሰራር ነው ያሳየሽን የኔ ባለሞያ በርችልኝ ❤❤🙏🙏
@bazawitm9092
@bazawitm9092 3 күн бұрын
ሰላም ቆንጅዬ ሰላምሽ ይብዛ የተጠቀምሻቸው ግብአቶች የዛሬው ለየት ለየት ያለ ነው የወተት ዱቄትና ቅቤ በዛ ያለ ነው አቆራረጥሽ ቅርፁ ምርጥ ነው አድበልብለሽ በፎታል አሽገሽ ማስቀመጥሽ ሊጡ እንድጠነክር እና በደንብ እንድቆረስሽ ያዱእግልሻል ከለሩ ያምራል ዋውውውው ነው አንድን ኩርሽ ነው ለብርዱ እጅሽ ይባረክ ምርጥ ነው እንጅሽ ይባረክ ❤❤❤
@zematube1219
@zematube1219 3 күн бұрын
ቆንጆ መቸ ነው በቪዲዮ የምትመጭው ግን ?😀😍👍
@konjonesh
@konjonesh 3 күн бұрын
@@zematube1219 ዜማዬ አንድ ቀን እመጣለሁ ስፈምስ
@mesi21tube
@mesi21tube 3 күн бұрын
የመቤ ኮመት ቆይ ይች ልጅ በማሽን መሆን አለበት የምፅፈው እኔኮ ሁለት መስመር እደፃፍኩ ነው የሚደክመኝ የምር ታድላ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@konjonesh
@konjonesh 3 күн бұрын
@@mesi21tube መሲ ከላይ ነው የተስጣት ስልሽ
@mekdetube
@mekdetube 3 күн бұрын
Selam selamshe yebza enqane dena metashe konjoy wawe balmoy
@ይዘሺወለየዋይቱብ
@ይዘሺወለየዋይቱብ 3 күн бұрын
🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️😍😍🌹🌹
@ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
@ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል 3 күн бұрын
ሠላም ሠላም ቆንጅየ እንኮን በሠላም መጣሸ❤❤❤
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 3 күн бұрын
ሰላም ቆንጅዬ ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይብዛ የዛሬ የብስኩት አሰራር ነው አቦካኩም በትንሽ ውሀና በዛ ባለ ቅቤ ነው ለየት ያለ አሰራር ሌሎቹ የተጠቀምሻቸው ግብአቶች የተለመዱ ናቸው አቆራረጥሽ ባታሳትንም ልዩ ነው እኩል እኩል አድርገሽ ነው የሰራሽው ከለሩ እሳት በጣም አልገባውም ያምራል ትክክል ነሽ ብዙ ግዜ ስኳር ያለበት ምግብ ቶሎ የማረርና እሳት የመሳብ ባህሪ አለው አንቦልቡሊዋለሁ ያልሽው ነገርስ 😅 አድቦልቡሌዋለሁ ነው የሚባለው ለጥ እሽሽተላዣ ውስጥ ማድረግሽ ስትቆርሽው ጥሩ ይሆንልሻል ከታች ገሲር (አልሙኒየም )ማድረግሽ እንዳይዝ ይረዳል ማራራቅሽ ደግሞ ማራራቅሽ እንዳይያያዝ ጥሩ ነው በኛ ስም ተጠጠራሩ ሹሬክ ይባባልል ብቻ ምርጥ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባተክ የኔ ሴት ❤❤❤
@hawawussen
@hawawussen 3 күн бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤ጎበዝ
@fatumaahmedseid
@fatumaahmedseid 3 күн бұрын
በረችልኝ❤❤
@seblekitchen
@seblekitchen 3 күн бұрын
Selam konjo❤❤
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 3 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኘ ቆንጆ ❤❤❤
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 3 күн бұрын
በርርር
@aberashhune
@aberashhune 3 күн бұрын
❤ ሰላም🎉
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 4 күн бұрын
ሰላም ቆንጅዬ እንኳን ደና መጣሽ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ😍😍😍👍👍👍
@woynitube315
@woynitube315 4 күн бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን ቆንጂዬ እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ባለ ሙያ ሴት እጅሽን ይባርክ የሚገርም ብስኩት ነው💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍
@GANITUBE318
@GANITUBE318 4 күн бұрын
❤❤❤❤🎉
@amaamm8623
@amaamm8623 4 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህት እንካን ደና መጣሽ ዋውውውውው በለሞያነሽ በርቺ ጎበዝ❤❤
@seblekitchen
@seblekitchen 4 күн бұрын
👌👌👌👌
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 4 күн бұрын
ሰላም ቆንጅዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ በፍጥነት የሚደርስ ለቁርስ ለመክሰስ እንዲሁም ለቡና ቁርስ ተመራጭ የሆነ የፓስቲ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በርቺልኝ