KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የፊታችን ቆዳ በተለይ አንገቴ ስር አፌ አካባቢ አይኔ ስር ግንባሬ ላይ ተጨማደደ ተሸበሸበ
10:54
በሁለቱ ብቻ በቀላሉ ቆዳችን እንደ ልጅነታችን እንዲያበራ ያረገዋል://
12:19
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
31:30
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
ቆዳችንን የሚያክመው ለሁሉም አይነት ቆዳ ለተሸበሸበ ለተበላሸ እንዲሁም ማዲያት ላለበት
Рет қаралды 26,597
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 130 М.
Elsa Beauty NT
Күн бұрын
Пікірлер: 159
@almealemu2050
11 ай бұрын
ኤልሲዬ እንኮን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@elsabeautynt
11 ай бұрын
አሜን
@ruthelias9956
11 ай бұрын
ኤልሲዬ ዘመንሽ ይባረክ በጣም አስፈላጊ መንከባከቢያ ❤❤❤
@elsabeautynt
11 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@DanielLeake-l7p
11 ай бұрын
ኤልሳየ ካብ መቀለ ኢየ ዝሪኤኪ እትብና ምክሪ ንሰርሐሉ ኢና አጆኪ ኤልሲ ፍቅሪኢኪ 🎉
@elsabeautynt
11 ай бұрын
ሰላም የኔ ቆንጆ
@MahubaA-c2d
8 ай бұрын
የምታሣያነው ነገሮች ደሥይላል ከትምህርትሽ በተጨማሪ ቀጥይበት በርቺ እኔም ማዲያት አምሮዬን እረፍት ነስቶኛል ጎመኑን እየተጠቀምሁ ነው በዱአ አትርሡኝ ያለባችሁም አላህ ያሣልን እውነት ሠበብ አርጎ ጎመኑ ካጠፋልኝ ምን ብዬ ዱአ እደማረግልሽ ፋጣሪያ ያቀዋል 😢
@elsabeautynt
8 ай бұрын
አይዞሽ ለፈጣሪ የሚሳነው የለም አትጨነቂ በሽታ አይደለም እሺ
@MahubaA-c2d
8 ай бұрын
@@elsabeautynt እሺ የኔ መልካም
@hananHanan-cv4bd
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ መመልካም ❤❤❤
@martasafa7325
11 ай бұрын
እናመሰግናለን እህቴ ❤❤❤❤
@GoteTube
11 ай бұрын
በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ለመከባከቢያ መንገዱ ደስ ይላል
@elsabeautynt
11 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@tekeleyodit9304
11 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@elsabeautynt
11 ай бұрын
አመሰግናለሀ
@eyarslaewarkneh4548
11 ай бұрын
እናመስግናለን ኤልሲ
@elsabeautynt
11 ай бұрын
ተባረኪ
@asmeretestifanos8131
11 ай бұрын
Elseye betam new mamesgnshi mseriw Hulu betam tesemamtognl❤❤❤
@elsabeautynt
11 ай бұрын
ameseginalehu
@tigistashuma6088
11 ай бұрын
የኔ፣መልካም፣እህት፣እድሜ፣ጤናውን፣ያድልልኝ፣ከልብ፣እናመሰግናለን
@WubitGirma-g7u
11 ай бұрын
😢ኤልስዬ ሞክሬው በጣም በጣም ቆንጆ ነው ውነትም መዳኒት ነው አሁንም አሁንም ፈጣሪ እውቀቱን ብዝት አርጎ ይስጥሽ የኔ ውድ እህት ውድድድድ
@elsabeautynt
11 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@Senteya-q8q
11 ай бұрын
Betam teru sew nesh ❤❤❤❤❤
@genetgezaheng6942
11 ай бұрын
ኤልሲ እናመሰግናለን ❤❤❤
@foodloverethio
11 ай бұрын
እናመሰግናለን ኤልሲ
@SelamBelet-vh6pg
11 ай бұрын
ኤልሲዬ ከለሩ እንዴት ያምራል 😍
@hayatbintseid8004
11 ай бұрын
ኤልሲ የኛ ጀግና ሰላምሽ ይብዛ
@alonaduro
11 ай бұрын
Pretty, mice sharing amending love and my support ❤
@elsabeautynt
11 ай бұрын
Thanks for visiting
@SEMIRAMOHAMMED-mu6nj
11 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክሽ እህቴ እድሜ ይስጥሽ
@elsabeautynt
11 ай бұрын
አሜን
@etsegenetsemu7277
11 ай бұрын
ዛሬውኑ እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ::
@elsabeautynt
11 ай бұрын
አሜን
@aselefch
10 ай бұрын
Elsya wowow❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@elsabeautynt
10 ай бұрын
Thank you dear
@kidistwoldu1924
11 ай бұрын
Madate alebiny gen ades new yejemerny yach teritemat yetexeqemiku new melikam ideli beny ❤❤❤❤
@VeinTadie
11 ай бұрын
የኔ መልካም ፀባይ ሰናይ እንኳን ደህና መጣሽ
@elsabeautynt
11 ай бұрын
የኔ ደግ እህት ሰላም
@zemyesuf2105
11 ай бұрын
Betam new sos yehoneshebey
@jerrykonjonice3405
10 ай бұрын
እናመስግናለን ኤልሲ በርቺ ስለምታበረታችን ❤ እና እኔ ፊቴ በጣም ከሲታ ነው ምን ትመክሪኛለሽ ሲስ መልስሽን እጠብቃለው
@elsabeautynt
10 ай бұрын
ከሲታ ፊት ታድለሻል ተገኝቶ ነው ፋሽን ነው ሞዴሎቹን አይተሻል? መድበልበል በአያቶቻችን ጊዜ ቀረ
@genetsida8067
11 ай бұрын
Hi Elisye segursh betam amirobshal kelerum yamiral❤️
@elsabeautynt
11 ай бұрын
betam ameseginalehu
@ethioasterslifestyle9645
11 ай бұрын
You look so beautiful today! and thank you for sharing ❤
@elsabeautynt
11 ай бұрын
Thank you so much!
@mulutube2116
11 ай бұрын
ሰላም ኤልሲዬ የኔ መልካም እንኳን ሰላም መጣሽ❤
@elsabeautynt
11 ай бұрын
አሜን
@NanaNana-jx9vk
11 ай бұрын
❤❤❤❤ዋው
@tegistendaylalu5563
11 ай бұрын
Beautiful❤️❤️❤️
@elsabeautynt
11 ай бұрын
Thank you! 😊
@akberetteare5094
11 ай бұрын
Thanks so much for sharing God bless u😊
@elsabeautynt
11 ай бұрын
You are so welcome
@ritateklay8511
11 ай бұрын
ኤልሲዬ እንካን ደህና መጣሽ ፊቴ በጣም ደረቅ ነው እና ፊቴ ሽፍታ ወጣብኝ ምን ትይኛኣለሽ
@selamawitretta4207
11 ай бұрын
Thank you Elsiye, i like yihe lene wow gimbare lay betam ale.
@elsabeautynt
11 ай бұрын
Super!
@NanaNana-jx9vk
11 ай бұрын
ዋው❤❤❤❤
@mimileds7255
11 ай бұрын
ለቤትሽ አዲስ ነኝ በጣም ጥሩ ነገር ነው የምትሰሪው ተባረኪ
@BetereLawgalet-iu8yc
11 ай бұрын
ሠላም እሌሲ እንኳን ደህና መጣሽ እናመሠግናለን በእርጎው ቦታ ወተት መታካት አይቻልም
@elsabeautynt
11 ай бұрын
መልሱ ቪዲዮ ላይ ነበር
@Mm-lf3ki
11 ай бұрын
ዛሬ ደግሞ ልዩ ሆነሻል ❤❤❤❤
@elsabeautynt
11 ай бұрын
አመሰግናለሀ
@zmamberaki5030
10 ай бұрын
Betam yamral thnkyou👏❤
@elsabeautynt
10 ай бұрын
Thank you too
@EtafruGabeyu
11 ай бұрын
ኤልሠዬ አንደምን ሠነበትሸ የመልካችን አናት ኑሬልን አደሜጤና ያሠጥሸ ኑሬልን አሜን
@elsabeautynt
11 ай бұрын
አሜን
@genigeni5085
11 ай бұрын
God be with you thanks.
@elsabeautynt
11 ай бұрын
Same to you!
@nardossolomon6460
11 ай бұрын
Yene wede amsegnalhu tiruneger selasayeshegne tebareki
@elsabeautynt
11 ай бұрын
amen
@SebleLove-s8d
11 ай бұрын
ኤልስዬ እኔ በሳምንት 3ቀን ካስትል ኦይል ማታ ማታ እቀባለሁ ጉዳት አለው እንዴ ምን ትመክሪኛለሽ
@martateshome7559
11 ай бұрын
Elisuye anchi betam e/r yebarekeshe set neshe fetar mulu selam mulu tena yistishe kene betesebochishe❤ enam elisuye min meseleshe hulunim tertment aniche bemitasayiwe melik etekemalew lekodaye betam lisilasew minamin temechitognal gin bigur litewogn alichalem be fetar lileminshe yene konjo mela beyign wude
@fanayeedea4682
11 ай бұрын
ኤልሲ እኔ ስለማጠባ ምን ትመክሪኛለሽ ማድያት ቆይቶብኛል
@muridajamal5750
11 ай бұрын
ስላምኤልሲእንኳንበስላምመጣሽ
@elsabeautynt
11 ай бұрын
አሜን
@munaaustin7248
11 ай бұрын
Good job
@elsabeautynt
11 ай бұрын
Thank you dear
@GenetGezhangh
2 ай бұрын
ኤልሲ ወጣ ስል የንቺን ትሪትመንት እጠቀማለው አሳምረሽኛል አመሰግናለው
@elsabeautynt
2 ай бұрын
እሰይ ድሮም ቆንጆ ነሽ ገንዬ
@zematube1219
11 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሸር 👍👍
@elsabeautynt
11 ай бұрын
ሰላም
@WubitGirma-g7u
11 ай бұрын
ኤልሲ እዴት ነሽ ቤኪግ ማለት ለዳቦ እና ለኬክ መጋገሪያውን ነው
@elsabeautynt
11 ай бұрын
እዚህ ቪዲዮ ላይ አለ?
@AaDd-ur8sc
11 ай бұрын
👍👍👍👍
@AA-ln2fk
11 ай бұрын
ሰላም ኤልስ እንደምን ከረምሽ የዛሬው ትሪትመንት በጣም ደስ የሚል ነው እጠቀመዋለሁ ተባረኪልኝ እንችም ፋ ብለሻል::
@elsabeautynt
11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ኢትዮ ተስማማሽ? enjoy your time.
@AA-ln2fk
11 ай бұрын
በጣም enjoy እያደረግን ነው ኤልሲ::
@اميره-ش8ج2د
11 ай бұрын
❤
@roza7999
11 ай бұрын
Thankyou Elsi Trader Joe’s vitamin e oil is good?
@elsabeautynt
11 ай бұрын
Yes it is! Thank you dear
@senaithailemariam5731
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉
@SelamBelet-vh6pg
11 ай бұрын
ኤልሲ አይንስር ሐሚያብጥስ?
@engidategegn
11 ай бұрын
yamiral
@alemtadesse5560
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@banchikifle-m9t
11 ай бұрын
Selam Elsiye endet nesh ? Your hair is amazing wow!
@elsabeautynt
11 ай бұрын
😊 thank you dear
@BestCustomer-q8m
11 ай бұрын
በስንት ጊዜ ይደረግ
@elsabeautynt
11 ай бұрын
በሳምንት አንድ ወይ ሁለት ጊዜ
@azalechkebede251
11 ай бұрын
ሰላም ኤልሲ እሺ እንደሁልጊዜ አረጋለሀ
@elsabeautynt
11 ай бұрын
ተባረኪ
@HimyFikir
11 ай бұрын
ኤልሲ በማር የሚሠራው ውህድ ቅንድብና ፀጉር ከነካ ሽበት አያመጣም
@Kidestkidest-p1f
11 ай бұрын
እሞክርዋለሁ ፊቴ ተብላሺቶብኝል ማዳት አልጥፊ አለኝ
@HikramNegash
11 ай бұрын
የፊት ነጠብጣብ የሚወጣ ነገራ ማጥፈያ ስራልን
@elsabeautynt
11 ай бұрын
አለ ሰርቻለሁ
@AichaAicha-z2s
11 ай бұрын
ተበረክ እማ
@elsabeautynt
11 ай бұрын
አሜን
@fatumahusein263
11 ай бұрын
😍💕💕💕💕🙋♀️
@RahelKurkurias
11 ай бұрын
Elsi indett nesh ibakish yetikil gomen wiha 4wer tetekimiyalew lewit gin yelegnim
@elsabeautynt
11 ай бұрын
atikuteri techi
@AsniEthiopia
11 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏
@martaeshetu7420
11 ай бұрын
ኤልሲ ሰላም ነሽ በርቺ የኔ ጒበዝ
@elsabeautynt
11 ай бұрын
ሰላም
@qasaaminaamina7475
11 ай бұрын
❤❤❤❤
@munayetekelemariam7982
11 ай бұрын
🎉
@haimanotneguse2208
10 ай бұрын
ፌቴን ምንም ነገር አልቀባም በሳሙና ታጥቤ ብቻነዉ የምወጣዉ ያንችንዉህድ ከተጠቀምኩ በኋላ ምንም ነገር ባልቀባ ችግር ይኖረዉ ይሆን ?
@habibawalah653
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@AdebabayTsefa
11 ай бұрын
ኤልሳ እዴት ነሽ እኔ በጣም ከምልሽ በላይ ፊቴን ማድያት አበላሸኝ ምን ትይኛለሽ? የጥቅል ጎመኑን እየተጠቀምሁኝ ነው ነገር ግን አሁን እርጉዝ ነኝ ዝም ብየ ልቀጥል ችግር የለውም እዚህ ላይ ምን ትያለሽ መልስሽን እጠብቃለሁ።
@GenetAdane-j8g
11 ай бұрын
እረ እዳጠጭ🤔
@tirhasaraya1895
11 ай бұрын
ስንት በሳምት መጠቅም ይቻላል ?
@elsabeautynt
11 ай бұрын
ስላላየሽው ስላልሰማሽው እንጂ መልሱ በቪዲዮ ላይ አለ
@MeskeremMeta-oq2if
11 ай бұрын
ኤልሲ ሰላም ለአንቺ striVectinስለዚህ ምርት ምን ትመክነሪኛለሽ ልገዛው ብዬ ስለምርቱ ምንም ስለማላዉቅ አንቺን ለመጠየቅ ብዬ አልገዛሁትም ማድያት አለብኝ
@elsabeautynt
11 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ግዢው
@MeskeremMeta-oq2if
11 ай бұрын
ኤልሲ በጣም፠አመሰግናለሁ ስለመለሺልኝ የቡናው ተስማምቶኛል ፈዟልኛል የዚኛው ሁሉም ምርቶች ጥሩ ናቸው? vit c retonal የሚለውን ነው ያየሁት
@jujuHassen-l2p
11 ай бұрын
@@MeskeremMeta-oq2if ለምን ነው መግዛት የፈለግሽው ማሬ
@HiwotAbera-xc2gm
11 ай бұрын
🙏🙏🙏
@Zaytona000
11 ай бұрын
Eli's. Selam. Nesh. Nos.kafe. Yihonal
@birukenyew4700
11 ай бұрын
ealsy ene wond negn gin madiat alebign ena mn ayinet samuna litekem cocoa bitter metekem yichalal ? Ebakish betam asitelitognal gomenun eyetetaw new gin samuna wosagn new ena mn ayinet samuna cocoa butter formula yemilew samuna kezi yelem ena lela mn ayinet litekem telegram birak biye likelish neber gina alimelesishilgnm mesel
@elsabeautynt
11 ай бұрын
ayzoh yitefal metetat endatakom samuna lekodah yetesimamahin shita yelelew eshi
@NatiAb7
11 ай бұрын
Tru video sale elsiye thumbnail gn astekakye kezih yebelete view yenorewal because videosh tru recommended eyagegne selehone beterefe berchelen 👌👌👌👍🙏
@elsabeautynt
11 ай бұрын
natiዬ yemitakew sew thumbnail yemisera kale @Elsasey telegram agenagnegn
@naomidemeke6532
11 ай бұрын
U always beautiful sister I like your frizz
@elsabeautynt
11 ай бұрын
I appreciate that, Thank you
@Selam-b8g
11 ай бұрын
Hyyy❤
@lakechshifeta1950
11 ай бұрын
ኤልሲ ብርክ በይልን❤❤❤❤ Telegram እልሰራም እንዳለኝ ነዉ እኮ ኤልሲ
@elsabeautynt
11 ай бұрын
ምን ሆኖ ነው ግን
@lakechshifeta1950
11 ай бұрын
@@elsabeautynt እኔ እንጃ ኤልስዬ እኔም አልገባኝም ዉዴ
@YenuDesalgne-hd8ur
11 ай бұрын
Elsi iKon Dena Metash
@elsabeautynt
11 ай бұрын
amen
@MeremMerem-j2j
11 ай бұрын
እህቴ እስኪ ኢቶ ላይ የሚገኘውን ንገሪኝ ማሩና ቡናው ይገኛል ቫይታሚኑ ግን አላውቅም ሌላው ይዘባደው ገጠር አካባቢ ማግኘት ከባድነው ገዝተንብንሄድ እኳ ከከተማ ፍሪጅ ስለሌለ ቶሎ ይበላሻል ካለወትተት ፈሳሹን ከሌለ ደሞ ዱቄቱን መጠቀም እንቺላለን ወይ ካየሺው መልሺልኝ ከዚህ በፊት መልሰሺ ከሆነ ሊንኩንሸር አድርጊልኝ
@MaskaraAattaabb
11 ай бұрын
Elsuutoo nagaa oltee❤❤❤❤❤❤bareduutoo🌹🌹🌹🌹🌹🏆🏆💯💯💯💯💯🥰🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋
@sintayehuassefa7103
11 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@ilovetsfmcal1128
11 ай бұрын
ተባረኪ የእኔ ቆንጆ ብርታት ጉልበት ሰለምትሆኘኘ አመሰግነለሁ ይንችን ቅንነነት ሳይ እበረታለሁ በየቀኑ ባልችል በሳምንት 2 እጠቀማለሁ🙏🙏🙏🙏🙏💞💞
@elsabeautynt
11 ай бұрын
ጎበዝ የኔቆንጆ
@elisabethtube9461
11 ай бұрын
ሞክሼ እንዴት ነሽ የቤትሽ እንግዳ ነኝ እስኪ የኔንም ቤት ዳበስ አርጊልኝ በተመቸሽ ጊዜ
@elsabeautynt
11 ай бұрын
እሺ መጣለሁ
@SelmonTesfa
11 ай бұрын
እድሜ ይስ ጥሽ
@elsabeautynt
11 ай бұрын
አሜን
@Haya-j3b
10 ай бұрын
የንቅሳት ማጥፊ መፍትሂ የለሽም
@elsabeautynt
10 ай бұрын
ቆይ ልፈልግ እስቲ ታቱ ማለት ነው አይደል
@אלןאדיס
11 ай бұрын
ኤልሲ እኔስ ከፈጣሪ በታች እድሜ ላንች ከጉድ እየወጣሁ ነው አንድ ቀን ፕሮግራምይዠ እነግርሻለሁ
@elsabeautynt
11 ай бұрын
ቅዳሜ ደውይልኝ በቴሌግራም ቀጥታ ስገባ @Elsasey በዚህ
@User12073-d
11 ай бұрын
እንዴ ሲያሰጠላ እያልሸ የሰው ሞራል አትንኪ በዕድሜቸው ያተሸበሸበ ሰዎች ሰለሚኖሩ
@elsabeautynt
11 ай бұрын
ማበረታቴ ነው የተሸበሸበ ቆዳ ስለሚስተካከል ተጠቅመው እንዲደሰቱ ፈልጋለሁ መሸብሸብ ያምራል ተውት ልበል?
@ShahBaz-y5e
11 ай бұрын
❤❤❤
@munabh5858
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@alemtadesse1697
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@sarontewelde4500
11 ай бұрын
❤❤❤❤
@elsabeautynt
11 ай бұрын
Thank you
@MasMas-ku5lh
11 ай бұрын
❤❤❤
10:54
የፊታችን ቆዳ በተለይ አንገቴ ስር አፌ አካባቢ አይኔ ስር ግንባሬ ላይ ተጨማደደ ተሸበሸበ
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 34 М.
12:19
በሁለቱ ብቻ በቀላሉ ቆዳችን እንደ ልጅነታችን እንዲያበራ ያረገዋል://
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 20 М.
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
31:30
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 594 М.
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
30:34
ከ ተዓምረኛው ጥቅል በተጨማሪ ለማድያት የሚቀባው .. ኤልሳ ከአሜሪካ !Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 141 М.
13:05
የጥቅል ጎመንኑን መጠጣት ለማትችሉ ለማዲያት ለተጨማደደ ቆዳ መፍትሔ ለሁሉም የቆዳ አይነት// malasma, wrinkle
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 36 М.
43:48
በፈተና የተሞላው የ25 ዓመት ትዳር በአሜሪካ ብዙ ዋጋ የከፈለው ቤተሰብ መጨረሻ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 174 М.
14:28
የፉታችሁ ቆዳ አንድ አይነት ቀለም እንዲኖረው እና እንዳይሸበሸብ ገራሚ ነው
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 34 М.
16:18
ቆዳችን እንዳይጨማደድ ከማረጉም በላይ የተሸበሸበውን የመወጠር ሀይል አለው: It has the power to stretch our skin & for wrinkle
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 86 М.
14:52
100% እርግጠኛ ከዓይናችን ስር ለሚያብጥ ለሚጠቁር ለሚሸበሸብ መፍትሔ// Under Eye Bag, Dark Circles, and Wrinkle
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 57 М.
9:34
በተፈጥሮ ያለምንም ኬሚካል በፀሀይ ወይም በኑሮ አለመመቸት ለጦቆረ ቆዳ #whiteningcream
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 13 М.
12:58
ቆዳችሁ ለሚደርቅ ለማዲያት ላለባችሁ ለጠፋላችሁ ባጠቃላይ እንዳይሸበሸብ// anti wrinkle, dry skin, melasma
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 12 М.
12:15
ለሁሉም አይነት ቆዳ በሩዝ ውሃ አፅዱት አስገራሚ ውጤት ታያላችሁ #በተለይ ማዲያት ያለባችሁ ተጠቀሙት
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 68 М.
13:01
100% እርግጠኛ ነኝ አንዴ ሞክራችሁ የማትተዉት የፊታችሁን ቆዳ ልዩ የሚያረገው #skincarechallenge
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 514 М.
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН