ቆሎ ወዳጆች የት አላችሁ | ይቺ ቆሎ አንድ ቀን አታድርም | ከጀመሩ ማቆም አይችሉም

  Рет қаралды 65,094

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

Күн бұрын

Пікірлер: 109
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 Жыл бұрын
የኣሥመራ ልጅ ኤርትራዊ ነኝ በጣም እወዳቸዋለዉ በጣም ❤ በጣም ኣደንቃቸዋለዉ 🙏👍
@ednaletsworshipourlord6481
@ednaletsworshipourlord6481 Жыл бұрын
💕💕💕💕
@shalomforethiopia9724
@shalomforethiopia9724 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ለዛ ባለው ንፁ ንግግር ለምታቀርቡልን ሞያ ተባረኩ እንላለን ❤
@fekerteh974
@fekerteh974 Жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍባለ ሙያ እናት ልጅ እውን ቆሎውን የማዘጋጅው እና የምቀምሰው እግዛብሔር ከነመላው ቤተሰባቹ ይባርካቹ አሜን
@zemiku3546
@zemiku3546 Жыл бұрын
እናትና ልጅ እድሜ ከጤና ጋ ሰጦ ያኑራችሁ።የእልበት እና የስልጆ ልዩነት አለውቁም?
@haschascha627
@haschascha627 Жыл бұрын
እጂግ ሞያ እየተማርን ነው በርቺ ባለፈው ያሣየሽን በርበሬን ለውሶ በማስቀመጥ ሐይሉን መቀነስ ያሣየሽን ሞክሬው ጥሩ ነው በርቱ ከባሕሩማዶ ነን።
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ሙያ 👍👍👍👍እጅሽ ይባረክ ማሚ በጣም ልክ ነው አመሰግናለሁ👏👏
@Wildrose_16
@Wildrose_16 Жыл бұрын
በጣም ግሩም ነው እናመሰግናለን
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 Жыл бұрын
እጂጌ ሰላማቹህ ይብዛ ቆሎው ሁሉ የምትሰሪው ነገር እወደዋለሁ እጂሺ ይባረክ ሌላው ሺሮና በርበሬ ወደ ጂዳ መላክ ትቺያለሺ እርግጥ እዚህ አለ ግን እንዳቺ እንደምታዘጋጂው አይሆንም ያንቺ ልዩ ነው
@romanamohd6133
@romanamohd6133 Жыл бұрын
ጎበዝ እናት ነው ያለሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
እጅግ የዱቤው የተለየ ነው በጣም ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ፣ 127ኛ ነው።
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው የቃል እናት እናመሰግናለን
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Enem amesegnalew
@gwarotube
@gwarotube Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ እናት እና ልጅ ስለምታካፍሉን ሞያ በጣም ነው የምናመሰግነው ዱቤ ሽንብራ በብዙ እይነት መንገድ መመገብ እንችላለን እሁን የሰራችሁት በጣም ቆንጅ ያማረ ቆሎ በሳላድም መብላት ይቻላል በጣም ነው የሚጣፍጠው ለሳላዳችንም ጥሩ ፕሮቲን ይሰጥልናል
@zebenaynati2891
@zebenaynati2891 Жыл бұрын
የምትሰሪያቸው ምግቦች ሁሉ ለመስራት ቀለል ያሉና ተመራጭ ናቸው 👍😍🌻
@emantekalegn8193
@emantekalegn8193 Жыл бұрын
ምርዬ አመለካከትሽን ስወደው ምርጥ እናት አለሽ ሙያ ቀብ አድርጊ
@betlh-b1v
@betlh-b1v Жыл бұрын
ማዘር ምርጥ ሰራ ነው ተባረኩ ምርዬ ልጅ ለናቷ ምጥ አሰተማረች አትሁኝ !
@rediattelila7755
@rediattelila7755 Жыл бұрын
ትክክል በመሃል ጥልቅ ጥልቅ የምትለው ነገር ይረብሻል ዝም ብላ ብትቀርጽ ደስ ይል ነበር
@hanayirga39
@hanayirga39 Жыл бұрын
Eko menalebet bataselechin Zim blesh kerechi
@እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ Жыл бұрын
የተባረከ ይሁን ቆንጆ ስራ ነው
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas Жыл бұрын
በጣም ምርጥ አሰራር ነው እናመስግናለን የሜሉ እናት
@selomebelete485
@selomebelete485 Жыл бұрын
እጅግ እንዴት ናችሁ ምግብ ለማዘዝ እንዴት ነው ማግኘት የምንችለው?
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
ሙሉ እርግዝናዬን እምበላውስ ትዝ አስባልሽኝ ማማዬ በጣም ነው እምወደው በተለይ በርግዝናዬ ዋው ነው ግን ገዝቼ ነበር እምበለው
@Tayetu19
@Tayetu19 Жыл бұрын
ወ/ሮ እጅጌ ምርዬ የምወዳችሁ ሰላም ናችሁ ምርዬ እባክሽ ስልካችሁን ላኪልኝ
@rahilzaro4548
@rahilzaro4548 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ወይ
@ednaletsworshipourlord6481
@ednaletsworshipourlord6481 Жыл бұрын
Ejigey yene enat koloshn sayew Ethiopia nafekegn endastewsew aderegegn erejim edmena Tena temegnhulesh❤️❤️ergatash rasu Beki new
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል Жыл бұрын
እናመሰግናለን የጣሳውን እየገዛሁ ፔፐሪካ ጨው ዘይት አርጌ በኤር ፍራየር እሰራዋለሁ ወዲያው ወዲያው ቡና አስኪፈላ ይደርስልኛል
@chapybeyne5310
@chapybeyne5310 Жыл бұрын
እግዚብሔር ይባርካችሁ ምርጥ ሙያ ነው የምታስተምሩን እባካችሁ ሆሞስ ይሰራልን
@etsehiwotaraya5096
@etsehiwotaraya5096 Жыл бұрын
ሰላም እጅግ እና ምርዬ እንዴት ናችሁ እስኪ ዳቦ ቆሎ በስጋ መፍጫ ቆርጣችሁ አሳዩኝ.
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Eshi mokeralehu
@NbsGtub
@NbsGtub 24 күн бұрын
ቆሎ በዳቦ መጋገሪያ😂😂😂😂😂 ጥሩ ፈጠራ ነው 👍👍👍
@meskidayer1046
@meskidayer1046 Жыл бұрын
መጀመሪያ መቀቀል አለበት የቆሎው አሠሪር
@mekdesmelkamu8681
@mekdesmelkamu8681 Жыл бұрын
የኔ ፡ እናት ፡ ሲያምር
@m.22s15
@m.22s15 Жыл бұрын
I luv luv watching you❤❤❤❤❤...des tilalachu...weriyachu des sil...😊😊😊😊😊...
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 Жыл бұрын
እጅጌና ምርዬ በጣም እናመሰግናለን እኔ ዛሬ ሞከርኩትኝ በጣም ነው የሚጣፍጠው ያልሞከራችሁት ሞክሩት ትወዱታላችሁ
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 Жыл бұрын
ዋው ያምራል🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️
@marwaluula9541
@marwaluula9541 Жыл бұрын
Yemitiserihu migib Hulu Dessii yilegnal ejish yibarek
@dawit6731
@dawit6731 Жыл бұрын
Thanksthanksthankslikedmomom😘😘😘♥️♥️🙏🙏🙏
@mimiewnetu7729
@mimiewnetu7729 14 күн бұрын
የተዘጋጀ አለ ወይ የሚሸጥ ማሚየ የምትሰሪው ነገር ጉድ ነው አዲሰ ከሆንሸ
@Massawa2002
@Massawa2002 Жыл бұрын
ከደሮ ወጥ ይልቅ የሽምብራ ቆሎ እወዳሎህ ምንም ኣይነት ሱሰ የለኝም የሚገርመው ነገር የቆሎ ሱሰ ኣለብኝ ይገርማል ስላስተማርሽን ኣመስግንሻሎህ
@peace3791
@peace3791 Жыл бұрын
ምድጃው ኦቭን ነው ወይ?
@eyersalmemelaku6428
@eyersalmemelaku6428 Жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው ባለሙያ 👏👏
@selam7643
@selam7643 Жыл бұрын
ቆሎው እንዳይለዝዝ በምን እናስቀምጠው አድዋ 127ነው
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Ayer mayageba eka or plastic zip lock
@user-daisytamrat
@user-daisytamrat Жыл бұрын
እርማት አታብዢ እንጂ ምርዬ ምነው ማማ ዝምበያት አይዞሽ 😂😂😂
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Eko negeregn
@tsigehaile5765
@tsigehaile5765 Жыл бұрын
እጅግዬ ሽንብራ ዱቤ በጣም ነው የምወደው ትላት እሱን ፍለጋ ከአዲስ ሰፈር ቦሌ ብራስ ጫፍ ያለ አንድ ሱፐር ማርኬት ሄጄ አጥቼ መጣሁ አለም ዱቤ የሚባል ነበር አልመጣም ብለውኝ እናም ዘዴውን ስላሳየሽን አመሰግንሻለሁ እጅሽ ይባረክ
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 Жыл бұрын
ግን የነሜሉን እናት ምንምሞያቸውን ሳይሰስቱ እንዲህ እያስተማሩን subscribe አናረንም 100,000 ማድረስ አለብን የልፋታቸውን ዋጋ ዛሬ እንደዚህ ያልተበረዘ የናት ሞያ ማንም አያሰየንም እና እህቶች እናበርታ ወገኖቻችንን
@tsigedengil5307
@tsigedengil5307 Жыл бұрын
ሁለመናዉ.በጣም.ቆንጆ.ነዉ.እጅሽ.ይባረክ
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Amen
@ብርሃንሲሳይ-ጨ5ቐ
@ብርሃንሲሳይ-ጨ5ቐ Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት
@reeeken4126
@reeeken4126 Жыл бұрын
ሰላም እማዬ? ውይ በጣም እንደሚጣፍጥ አልጠራጠርም 😋 ... ለዛሬ ምሪ አንቺ ስሪ ማሚ ይቅረፁ 🤩🤩🤩🤩🤩 መቼም ሙዝ እራሱ በሚጥሚጣ ነው ምሪጋ 🤣🤣🤣 እወዳችኋለው ማርያምን 🙏
@andiibrahim9244
@andiibrahim9244 Жыл бұрын
ዋውውው በጣም ያምራል እናመሰግናለን
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@muembetmuembet7052
@muembetmuembet7052 Жыл бұрын
Dubew drk new weyns leslsa betam yameral selgo betam yameral gobz tebrku
@etuumulneh2568
@etuumulneh2568 Жыл бұрын
Betam newuu miyamrewu
@FetiyaKebede
@FetiyaKebede 2 ай бұрын
Thank you
@mimiewnetu7729
@mimiewnetu7729 14 күн бұрын
ሰላም ሰላም
@tesfayesisay6720
@tesfayesisay6720 Жыл бұрын
Thank you . God bless your family. I am going to try making the Kolo .
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Hope you enjoy
@misraktessema8221
@misraktessema8221 Жыл бұрын
Emaya setafete yena bale muya sewdote Egezyabehare rejem edema Enana tena yestote
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Amen egziabhair yakbrelgn
@etuumulneh2568
@etuumulneh2568 Жыл бұрын
Jegna set neshi enate wedshalewuu
@seblewongel9900
@seblewongel9900 Жыл бұрын
በእውነት ባለሞያ እናት እጅዎትን ይባርከው
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 Жыл бұрын
እስከአሁን ኢትዮጵያን የጠበቀ አምላክ ወደ ፌትም ይጠብቅልን በጣም ደስ እምትሉ እናትና ልጅ ናችሁ እግዚአብሔር ሁላችሁን ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ቆንጆ አስራር ነው!!
@hannawoldu1057
@hannawoldu1057 Жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አንደኛ የምፈልገው የቆሎ አሰራር እኔ ያለሁበት ቦታ ህንዶች ሱቅ ብቻ ይገኛል በዛላይ ውድ ነው አሁን በደንብ ስላስተማርሸን እራሴ እየሰራሁ መክሰሴን እበላለሁ እናትናልጅ ተባረኩ👍
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 Жыл бұрын
Good job, mame👍. Have a nice blessed 🙌 one . God blessed all world.
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Thank you so much
@mikifamily4171
@mikifamily4171 Жыл бұрын
ይህን በሰራሽበት ስቶብ ዳቦ ጋግረሽ ብታሳይን
@AA-ln2fk
@AA-ln2fk Жыл бұрын
127 ነው
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 Жыл бұрын
እዉይ ማሚ እባክሽን ላክሊን እስራኤል ኣገር ነዉ ያለሁት ዳቦ ቆሎን በጣም እወዳለዉ ታድላቹ በጣም ጽዳቱ ደስ የሚል ኣሰራራቹ በጣም ደስስ ይላል ኣይ ሸዉ ኣገር ኣሁንም ብሆን ከዚ እስራኤል ኣገር ኣለች ኢትዮጽ ሄዳለች እና ቁጥር ስልካቹ ላኩልኝ እና ሳንቲም እልካለዉ በተለይ ለዚህ ጾም ኣርብኣ ያልተፈጨ ተልባ ያገራችን ብትልኩልኝ ደስ ይለኝ ነበር ዋዉ ኣሰራሩ ለራሱ ዋዉ ደስስ ሲል ቁጥር ስልካቹ ላኩልኝ ላነጋግሮት 🙏❤🥰
@minteadmassu8551
@minteadmassu8551 Жыл бұрын
127ኛ እንኳን አብሮ አደረሰን
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@eveali6794
@eveali6794 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@misrakamtataw1138
@misrakamtataw1138 Жыл бұрын
የስልጆውን ውጤት አሳይን ማሚ
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Ale eko
@yordanostesfaye7597
@yordanostesfaye7597 Жыл бұрын
127ኛ ነው
@tigistabera907
@tigistabera907 Жыл бұрын
127 አመት የአድዋ በአል ማሚዬ ልክ ናት ደሞ ደሰ የምትል
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 Жыл бұрын
Konj ❤
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
betam konjo new mamiye amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Amesegnalew
@tsionketema9263
@tsionketema9263 Жыл бұрын
እንኮን አብሮ አደረሰን የድል እና የነፃነት ቀናችን ለመላዉ ኢትዮጲያና ለጥቁር ህዝቦች ቀን 127 ነዉ
@mareyaamienatee7157
@mareyaamienatee7157 Жыл бұрын
Wwwwwww New betam yenee enate 🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@EshetuDanble
@EshetuDanble Жыл бұрын
Vido plyer
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 6 ай бұрын
❤👌👍😍👈
@chocozraz
@chocozraz Жыл бұрын
ማብራሪይው ጥሩ ነው
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Amesegnalew
@MelkamuAsiratie
@MelkamuAsiratie 9 ай бұрын
128ኛ 10Q
@hanamelese1997
@hanamelese1997 Жыл бұрын
ቱርክ ሱቅ አለ የዚ አይነት ቆሎ በሽንበራና ደረቁ በቆሎ
@tigistikibreab6177
@tigistikibreab6177 Жыл бұрын
በጣም እንዴት እንደ ሚያምር ቆሎ በተለይ ብርድ ጊዜ ያምምም ነው ጥርስ ያለው ሰው ይመቻል። እናመሰግናለን 🙏💖💖👏👏👏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Bezum ayaschegrem ere
@teshagebeyehu5936
@teshagebeyehu5936 Жыл бұрын
በደንምብ ይታያል
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 Жыл бұрын
👌👍🥰
@zerabachew2179
@zerabachew2179 Жыл бұрын
Mami kolowen lakilege
@abebechmekebib3710
@abebechmekebib3710 Жыл бұрын
ምርጥ ቆሎ። አድዋ 127ተኛ ነው
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Betkekel
@S-G.19
@S-G.19 Жыл бұрын
127ኛ
@rozirozina3936
@rozirozina3936 Жыл бұрын
127
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@mekdes1562
@mekdes1562 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 Жыл бұрын
የእኔ ደርባባ እናት እንዴት እንደምወድሽ እናቴን ስለምትመስይኝ:: የሁለታችሁ ንትርክም ደስ ይለኛል:: በርቱልኝ እመአምላክ ከእናንተ ጋር ትሁን::
@chocozraz
@chocozraz Жыл бұрын
ዝም ብላችሁ በየቀኑ ኑ
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@Sada-bc4sq
@Sada-bc4sq Жыл бұрын
ትከሻሽኒአለሽስለስልምናአጥኒናአነጣጥሪእስልምናነውበላጩ
ተልባ ሁሌ ከቤታችሁ እንዳይጠፋ| በተለይ ሴቶች
15:45
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 58 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
ንፁህና የተዋጣለት ልዩ የገብስ ቆሎ አሰራር || ሙያችን በቤታችን
3:41
As-Sunnah TV Official አስ-ሱና ቲቪ
Рет қаралды 12 М.
ቡናን  እንደዚ ከቀመሱ መመለስ የለም‼️
16:02
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 219 М.
የሽምብራ ዱቤ ቆሎ አሠራር ( Roasted cheack pea)
10:59
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 18 М.
ሴቶች ሁሉ ሊጠጡት የሚገባ❗️❗️❗️
13:09
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 235 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН