ቆንጆ ፓስቲ አሰራር // ያለ ወተት / ያለ ቅቤ / ያለ እንቁላል // Ethiopian food

  Рет қаралды 41,256

Ethiopian Kitchen

Ethiopian Kitchen

Күн бұрын

የጮርናቄ አሰራር // How to Cook Ethiopian food // Vegan Food
Ingredients:-
4 cups all purpose flour / 4 ኩባያ የፍርኖ ዱቄት
2 cups warm water / 2 ኩባያ ሞቅ ያለ ውሀ
1 tbs yeast / 1 የሾርባማንኪያ እርሾ
1 tbs sugar /1 የሾርባማንኪያ ስካር
2 tbs oil /2 የሾርባማንኪያ ዘይት
1 tsp salt /1 የሻይማንኪያ ጨው
oil for frying / ዘይት ለመጥበሻ
Music:- MBB-Beach
EthioElsy LifeStayle, Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube, Ashruka አሽሩካ ቻናል, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Ethioinfo, Seble Bekele, Eyoha Media, Abel Birhanu, Rakeb Alemayehu, Dallol Entertainment

Пікірлер: 90
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ! ስለጊዜአችሁ ከልብ አመሰግናለው🙏 Happy new year! መልካሙን የምንሰማበት ዘመን ይሁንልን🙏
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
ዋዉ ቆንጆ ፖስቲ ነው እጉዋሽን እሰረዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር 🥰😋👌
@user-te6le9ls6q
@user-te6le9ls6q 5 ай бұрын
ይሔ ነው ፓስቲ የእውነት ትክክለኛ ፓስቲ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 ай бұрын
🙏🙏❤❤
@sabamtube1095
@sabamtube1095 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ምርጥ ነው አስጎመጀሽኝ ልዩ ነው ተባረኪ happy new year to and your family.
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እሚያስጎመጅ ነው thank you for sharing 🥰🥰🥰👌👌👌
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ እጆችሽ ይባሩኩ
@mahiethiopia
@mahiethiopia 3 жыл бұрын
Happy New Year 🎉🎉🎉 ..... የሁል ጊዜ ምርጫዬ ቁርስ ፓስቲ በሻይ 😋
@Sincerelymeron
@Sincerelymeron 3 жыл бұрын
እንዴት የሚያምር ፖስቲ ነዉ😍 ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ።
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን !!! Happy new year 🎈🎊🎆 በጣም ቆንጆ ፓስቲ ነው እጅሽ ይባረክ 👍🥰❤️Share
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው በሻይ ክረምት ላይ ፓስቲ ደስ ይለኛል 😍🙏
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፓስቲ 🙏😋❤️ ሼር
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ethioye እጅሽ ይባረክ
@wuletayedegu3607
@wuletayedegu3607 Жыл бұрын
ቆንጆ ነው ተባረኪ ለነገ ቁርስ እሰራዋለው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ🙏
@mesmak826
@mesmak826 3 жыл бұрын
ዋው የሚያምር ፖስቲ እጅ ይባርክ happy new year❤❤👏👏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል እጆችሽ ይባረኩ ፓስቲ በጣም ነው የምወደው 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው ቆንጆ ፖስትኒ እናመሰግናለን የኔ እህት 👍🏾🙏💚💛❤️
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እህቴ, መልካ ም አዲስ አመት ይሁንልሽ ላስቸግርሸ የቾኮሌቱን በቻልሽ ጊዜ ሼር አርጊልኝ🙏❤💞👍
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ቆንጆ ፓስቲ አሰራር ወደኀላ መለሽኝ ውዴ በርቺ Happy new year🥰❤
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 3 жыл бұрын
ሰላም እህት ብቅበይ
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 3 жыл бұрын
ዋውው ቆጆ ፓስቲ ነው
@user-te6le9ls6q
@user-te6le9ls6q 5 ай бұрын
ተባረኪ የኔ ባለሞያ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 ай бұрын
🙏🙏❤❤
@mekidiyedenegellejtube
@mekidiyedenegellejtube 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሠራር ነው እናመሠግናለን ::👍👍👍
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሸ ያባረክ የኔ ቆንጆ👌😘
@birabiro1626
@birabiro1626 3 жыл бұрын
የሚያስጎመጅ ነው ይሄማ 👍👍👍
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 3 жыл бұрын
ዌል ኢትዮ ያምራል ዋውው ነዉ👌
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል 👌
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👏👏
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
that looks so good hun it reminds me of childhood❤️have a happy and blessed 2021🎇😊 let us all stay connected and support ❤️❤️
@FoodAndArtWithRukhsana
@FoodAndArtWithRukhsana 3 жыл бұрын
Amazing video Best of luck with your channel
@zseidtube3308
@zseidtube3308 3 жыл бұрын
ሁሌ ነው እምከታተልሽ የኔ ቆጆ ኮሜት ስለማልጽ ፍ ነው እጅ በርችልኝ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው🙏🙏
@yeg8378
@yeg8378 8 ай бұрын
Wonderful, thank you so much
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 8 ай бұрын
🙏🙏❤❤
@user-jk2is4br6j
@user-jk2is4br6j 4 ай бұрын
❤❤❤❤ማሻ አላህ የኔ ውድ እህት በሳም ነው የመውደው❤❤❤❤
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
it looks so yummy! Thank you for sharing!
@asefashnegussienegussie9934
@asefashnegussienegussie9934 3 жыл бұрын
ሰላም በጣም ጎበዝ ነሽ። እግዚአብሔር የበለጠ ያበርታሽ። ባለፈዉ ያየሁት ያምባሻዉ ዳቦ ወይም ፓስቲዉ በሌላ ጤናማ ዱቄት ሊሰራ አይችልም??? ምክንያቱም የፍርኖ ዲቄት መቸም ጤና ስለማይመስለኝ ነዉ። አመሰግናለሁ።
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏 ትችያለሽ አንቺ በምትፈልጊው አይነት ዱቄት ማዘጋጀት ትችያለሽ። ግሉትን ፍሪ ከሆነ ግን የምትጠቀሚው እንደዚህ ፍፍት ያለ አይሆንልሽም ግን ሞክረሽ ማየቱ ጥሩ ነው🤗
@merontesfaye152
@merontesfaye152 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አርፍ ነው አጅ ይብርክ
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
Waw betam new yemiyamrew tebareki neye enzamed
@habibah9637
@habibah9637 7 ай бұрын
❤❤
@EssEss-mf3cw
@EssEss-mf3cw Жыл бұрын
በረቺልን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
🙏🙏❤❤
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 жыл бұрын
Looks yummy 😋 በጣም ቆንጆ ነው:: Thank you for sharing!
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
🙏🙏
@EssEss-mf3cw
@EssEss-mf3cw Жыл бұрын
ጀግና❤
@thereisonlyone6357
@thereisonlyone6357 3 жыл бұрын
Looks good, may I suggest you can do air fry with Air fryer with 1 Tablespoon of oil. Thank you for sharing!
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Thank you🙏
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Betam yelejenet tezita kesekash new ejochesh yebarku balemuya
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
🙏🙏
@minianoiz6492
@minianoiz6492 3 жыл бұрын
Thank you so much for this video! Much ❤ from your Eritrean sister.
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
You're very welcome! Thanks for watching🙏🙏🤗
@minianoiz6492
@minianoiz6492 3 жыл бұрын
@@EthiopianKitchen ❤
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉ የልጅነቴን አስታወሽኝ ማሬ ተባረኪልኝ
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 3 жыл бұрын
ሰላም እህት ጎራብይ
@fisshayemezgebu8858
@fisshayemezgebu8858 Жыл бұрын
Betam miamer paste.!!!!
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
🙏🙏
@getachewayalew5914
@getachewayalew5914 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በጤፍ ዱቄት መስራት ይቻላል??
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
ይቻላል ጣእሙ ግን እንደ ፍርኖዱቄቱ አይሆንም። ለጤና ከሆነ ግን የጤፉ ይመረጣል። አመሰግናለው🙏
@getachewayalew5914
@getachewayalew5914 3 жыл бұрын
@@EthiopianKitchen አመሰግናለሁ
@UMASKITCHEN30
@UMASKITCHEN30 3 жыл бұрын
Wow 👍👌
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
Watching ❤️1
@axatube3194
@axatube3194 3 жыл бұрын
Liyu biscuit new 😋 😋
@ShokherRanna20
@ShokherRanna20 3 жыл бұрын
Very testy yummy.Happy new year, 2021.
@sarchotube7773
@sarchotube7773 3 жыл бұрын
ቆንጆ ፓስቲ እጅሽ ይባረክ አንቺም ብቅ በይ😍
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለው
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
Watching
@user-ww4if2dy9l
@user-ww4if2dy9l 4 ай бұрын
wow
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
Thanks for sharing 😋👌
@momexseid2798
@momexseid2798 Жыл бұрын
እርሾ ባይኖረውስ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
እርሾ ካላደረግሽ ቤኪንግ ፓውደር አርጊበት ግን እንደ እርሾው በጣም አይነፋም
@user-pd6je5me7n
@user-pd6je5me7n 2 жыл бұрын
አረፈነው
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 3 жыл бұрын
በጣምምምነው እምወደው
@bezawits7083
@bezawits7083 2 жыл бұрын
yena wude tnxs ergzbahre yakbershi
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
Amen! Betam amesegenalew🙏
@user-bg6vr5dk1t
@user-bg6vr5dk1t 3 жыл бұрын
subscrib bemareg batesib hnun
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
👀🥰
@shiferawkebede
@shiferawkebede 3 жыл бұрын
እህታችን ጥረትሽን አደነቀዋለሁ በፓሰቲሽ ግን አልረካሁም, 1.ጥቁር ቅመም የለውም 2. ቅረፁ ጮርናቄ አይደለም So I gave you 60% good
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
😍😍
@terefehailumadebo687
@terefehailumadebo687 4 ай бұрын
እኔ ሞከርኩኝ ግን ከለሩ አልቀላ አለኝ ምክኒያቱ ምን ይሆን?
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 ай бұрын
ቶሎ እያወጣሽው ይሆን?
@redeat1620
@redeat1620 7 ай бұрын
አንድ ኪሎ ሰንት ቢሆን ለመሸጥ ያዋጣል
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 7 ай бұрын
እርግጠኛ አይደለሁም ይቅርታ🤗❤
@thegourmetgrandadandfamily
@thegourmetgrandadandfamily 3 жыл бұрын
This looks really tasty 👍
@alemabebe1795
@alemabebe1795 3 жыл бұрын
I tried but inside I wasn't cooked.
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
እሳቱን medium heat ላይ አድርገሽ ነው መጥበስ ያለብሽ እያገላበጥሽ። ዘይቱ በጣም ከጋለ ላዩ የበሰለ መስሎ ውስጡ በደንብ አይበስልም እና ዘይቱን በጣም ሳታግይ ጥበሽው። አመሰግናለው
@alemabebe1795
@alemabebe1795 3 жыл бұрын
I think, you are right. I'll try it again. Thank you.
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
You're very welcome!
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 7 МЛН
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 15 МЛН
ፓስቲ
8:54
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 78 М.